Xizmat sizning tilingizda ham mavjud. Tarjima qilish uchun bosingEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kategoriya
Kanal joylashuvi va tili

barcha postlar Adis Music

👋 እንኳን ደህና መጡ 🙇 🎶ይህ የዘፈን ቻናል ነው 🎶 🔰 የ ዘጠናዎቹ ዘፈኖች 💥 🔰 አዳዲስ የተለቀቁ ዘፈኖች 💥 🔰 ምርጥ ነባር ተሰሚነታቸው አሁንም የቀጠለ 💥 🔰 የምታገኙበት ነው 🔰 እንዲሁም እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት አብራችሁን ሁኑ ❤️ ለወዳጅዎ s͛hͪaͣrͬeͤ ያድርጉ  @old_musica  ❤️ ያናግሩን  @hen_tek  
Ko‘proq ko‘rsatish
41 731+4
~3 089
~13
6.99%
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
22 497joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
172joy
ning 396
da kategoriya
815joy
ning 2 420
Postlar arxivi
የፍቅር ሰላምታ ከገብረክርስቶስ ደስታ ግጥም ተወስዶ የተዘፈነ ግጥሙ ከስር ሙሉው ተቀምጧል ጠጉርሽን ዳብሶ በጆሮሽ ያለፈው ነፋሱ ምን አለሽ በመስኮት ላይ ሆነሽ የፍቅሬን ሰላምታ ሲያስተጋቡ ሰምተው ተራሮች የላኩት በሩቅ የሚታዩት የሚወዛወዙት ቆመው በመስኮትሽ ዛፎቹ ምን ይላሉ ይንሾካሾካሉ አይተዋል ደብዳቤ ማታ ስጽፍልሽ ይግለጹ ምስጢሩን ልቤ መሸበሩን ልብሽን ስትለብሽ ወፎች የሚዘፍኑት የሚሉት ምንድነው ጡቶችሽን አየተው በፍቅርሽ ሰላምታ ልቤን እንዲያደክሙ ላኪያቸው ያምጡልኝ መድሃኒቱን ይስጡኝ ኮከቦች ከሰማይ ይጠቃቀሳሉ ውበትሽን አይተው በቅርጽሽ ተደንቀው በሰማዩ ባህር ጠልቀው ይዋኛሉ ፍቅርሽን ሊይዙ ወደኔ ሊጓዙ ምን አለች ጨረቃ በመስኮትሽ ገብታ ስትነካ ፊትሽን ተደግፋ አልጋሽን ልኬልሽ ነበረ የፍቅር ሰላምታ ጠይቂያት ውሰጂ መልሱንም ስደጂ የቤተ ክርስቲያን ደወሉ ዘመረ ምን ሆኖ ይጮሀል ሰው ይሰበሰባል ጉዳችንን አይቶ ገልጦ ተናገረ እባክሽ ለፍቅር ሞተን እንቀበር ምነው ምን ፈለገ ሲጨፍር ከበሮ ተነሳ የሚለኝ የሚቀሰቅሰኝ ፍቅርሽና ፍቅሬን በመሀረም አስሮ እንሂድ ተቃቅፈን ደብቆ ይውሰደን የበረረው ልቤ ካጠገቤ ጠፍቶ ምን ምስጢር አወራ ደንግጦ እየፈራ ስታንጎራጉሪ መኝታሽ ቤት ገብቶ የፍቅሬን ሰላምታ ይስጥሽ በቀስታ 👇👇👇 ሼር🙏
Ko'proq ko'rsatish ...

Tesfaye_Gebre_ተስፋዬ_ገብሬ_የፍቅር_ሰላምታ_የገብረክርስቶስ_ደስታ_ግጥም.mp3

1 882
1
ጸሀይ ነይ ውጪ ጨለማን ግለጪ ልቤ ካ'ልጋው ጥሎኝ ሄደ እየባባ በረረብኝ ወደ ደጅ ጠፍቶበት ያ ልጅ አይኔ ባሳብ ፈዞ ሆዴ ቢባባ አላገኘው በቃ እንግዲህ ልጁን ከአሁን ወዲ ያን የፍቅር ግርማ ሲውጠው ጨለማ ሳቄን ስቀማ ለአፍ ልጫወት እንጂ ደስታ ምን ሊበጅ ጠፍቶ ያ ልጅ ልቤ አንደ ወፍ የትም ዞረለት ከአካላቱ ወቶ ቀረለት ይምጣ እስቲ እንዳለ ልቤ በሱ ናፍቆት ዋለለ ይምጣልኝ ጣሪያ ግድግዳው ይምጣልኝ አልጋ ትራሱ ይምጣልኝ እያወራልኝ ይምጣልኝ ሁሌ ስለሱ ይምጣልኝ እንዴት ልርሳው ይምጣልኝ እንዴት ልዘንጋው ይምጣልኝ በክፍሌ ሞልቶ ይምጣልኝ ደጄን ስዘጋው 👇👇👇 ሼር🙏

Tsedania_G_markos_ጸደንያ_ገብረማርቆስ_yefikir_girma_የፍቅር_ግርማ.mp3

1 888
8
ከአባይ ዳር እንኮይ ሎሜ ከወሎ ልጅ ከጋሜ የለም የሚለየኝ ማን ነው ካለም አላምንም እጥፍ ዘርጋ እያለች የልቤ ሰላይ መጣች የወሎ ልጅ ከገራዶ ላይ እሷን እሷን ብሎ ልቤ ሲያዋልለኝ መጣች የወሎ ልጅ ናፍቆቱም ተሻለኝ ከወሎ ሸጋ አባጣ ይግባኝ አልልም ልቀጣ እሷን ይዞ ሽርሽር ወልዲያ ነበር ያዝ አብሽር እሷን ይዞ ሽርሽር የጁ ላይ ነበር ያዝ አብሽር አሀ ኧረ ዘመድዬ አሀ ኧረ ዘመድዬ አሀ ኧረ ዘመድዬ 👇👇👇 ሼር🙏

Shambel_Belayneh_ሻምበል_በላይነህ_Ye_Wello_Lij_የወሎ_ልጅ_.mp3

1 653
9
አለም ሸጋዬ ሆይ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ አንቺ ሸጋ ጉብል እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ይህቺ የወሎ ልጅ አንገተ ዥጉርጉር ይህቺ የአምጋሰል ልጅ አንገተ ዥጉርጉር መንገዱን አስጥላ ሰደደችኝ በዱር መንገዱን አስጥላ ሰዳኛለች በዱር ወሎ መሄዴ ነው እኔስ ለሽርሽር ከቆንጆዎች ጋራ እያልኩኝ ያዝ አብሽር 👇👇👇 ሼር🙏

Dereje_Degefaw_ደረጄ_ደገፋው_Ye_Wollo_lij_Alem_shegaye_hoy_የወሎ_ልጅ_አለም.mp3

1 527
7
ከአድማስ ወዲያ ማዶ ቡስካ በስተጀርባ እግር ጥሎኝ ባያት ፍቅሯ ልቤ ገባ በራቁት ደረቷ ተወድሮ ጡቷ እጅ ወደላይ ብሎ ማረከኝ ውበቷ የሀመሯን ወጣት አኔስ የሀመሩዋን የጠረፍ ሀገሯን በጨረቃ ብርሀን ላይ ያየኋት በማታ ኢቫንጋዲው ቦታ 👇👇👇 ሼር🙏

Gossaye_Tesfaye_ጎሳዬ_ተስፋዬ_Ye_Hamerua_Wetat_የሀመሩዋን_ወጣት.mp3

1 500
5
የክንዴ ላይ ስር ሙቀቱ አልበረደ አፍታ አልሞላው እጅሽ ከእጄ ከወረደ ስትለዪኝ በሰዐታት እምራብሽ በቅጽበታት እንዴት ልሁን እንዴት ልሁን ምትናፍቂኝ አሁን ባሁን ደስታ ስለው መጨነቅ ነው ፈገግታ ስለው ኩርፊያው እንደጉም ጨበጥኩት ስለው ይተናል ችዬ አልይዘው እንደ ብርሃን የፈጠነ ከዚያም ልቶ የሚመጣ ትልቅ ናፍቆት አለ ውስጤ እረፍት አደብ የሚያሳጣ ስትለዪኝ ስትለዪኝ በሰዓታት እምራብሽ የምጠማሽ በቅጽበታት 👇👇👇 ሼር🙏

Yohannes_Girma_Jony_ዮሐንስ_ግርማ_ጆኒ_Endet_Lehun_እንዴት_ልሁን.mp3

1 377
20
መስፍን በቀለ ወለላዋ 👇👇👇 ሼር🙏

Mesfin Bekele - መስፍን በቀለ - ወለላዋ.mp3

1 322
4
የኦሮሚኛ ሙዚቃ Getachew Hailemariam Mii O Kaaraameelaa 👇👇👇 ሼር🙏

Getachew_Hailemariam_Mii_O_Kaaraameelaa_የኦሮሚኛ_ሙዚቃ.mp3

1 484
4
ናፍቆት ሀሳብ ሰቀቀኑ ምኞት የሚቀረው በአይነስጋ ፍቅሬ መቼ ነው አይንሽን የማየው ናፍቀሽኛል እኔ ብትርቂኝም ኑሮ ቢለየንም ይቅናሽ እንጂ አንቺን ደግሞ አይቀርም እንገናኛለን እኛን ነው ማየት ስትመጪ እሱ ብሎት ለጉድ ተናንቀን በእንባ አንገት ላንገት ሰው አያግደን ዘመድ አዝማድ ቢኖር ናፍቆት ነውና የተራብነው ፍቅር 👇👇👇 ሼር🙏

Tamirat_Desta_ታምራት_ደስታ_ናፍቆት_ሃሳብ.mp3

1 467
5
ዜኒት ሙሀባ ነዳማ አልበም አንተ ልጅ ናልኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Zinet_Muhaba_ዜኒት_ሙሀባ_ከነዳማ_አልበም_አንተ_ልጅ_ናልኝ.mp3

1 418
0
እንደፊት ባይሆን ባይሞቀው ደጄ አመነዝረው ባይኖረኝ ከጄ ላንተ እሞታለው ሲል የነበረ ባጣ ወዳጄ ጥሎኝ በረረ የጎደለው ዋንጫዬ ሞልቶ እንደ አምና ጎጆዬ ቀንቶ እየዋለው ይሄም ቀን አልፎ ደመናው ገፎ የክፉ ቀን ያልኩት ወዳጄ የክፉ ቀን ብሬ መቸገሬ የገባህ ወዳጄ ክፉስ አልል ባፌ እንደመሸም አይቀር ወዳጄ ጨለማው የነጋል ይራበዋል እንጂ ወዳጄ ያጣስ መች ይሞታል ነገ ዛሬ ሲሆን ዛሬም ትላንትና አይቀርም መባሉ ይሄም ቀን ያልፍና 👇👇👇 ሼር🙏

Dawit_Geletu_ዳዊት_ገለቱ_Bata_wedaje_ባጣ_ወዳጄ.mp3

1 660
10
ዚነት ሙሀባ አልበም 1977ዓ.ም. 1. ለማን ላዋየው 2. ምስጥር 3. ምን ይሻላል 4. ሰላምታ 5. ሸሽጌ 6. ነዳማ 7. ከምበል ደፋ 8. የኔ ዓለም 9. የንጋት ኮከብ 10. ያገሬ ልጅ 👇👇👇 ሼር🙏

Zinet_Muhaba_ዚነት_ሙሀባ_Album_አልበም_1977ዓ_ም_.mp3

2 355
7
ጌድዮን ዳንኤል በተራ ዛሬስ አሰኘሽ ወይ አማረሽ ወይ ፍቅር ያዘሽ አሉ በኔ ሳይሆን ተረኛ ነሽ ይድረስሽ በተራሽ አሀ በተራሽ 👇👇👇 ሼር🙏

Gideon Daniel - ጌዲዮን ዳንጼል - በተራ.mp3

2 260
4
አበበ ኃይለሚካኤል እጮኛዬ እጮኛዬ ናት ጽጌረዳዬ 👇👇👇 ሼር🙏

Abebe_Hilemichael_አበበ_ኃይለሚካኤል_እጮኛዬ_ናት_ጽጌረዳዬ.mp3

2 819
7
ሰበቡ ብዙ ነው እንደ አፈር ለሳሱለትማ ነገር ባለየሁት ባልወደድኩህ ምን ነበር ምቀኛው ብዙ ነው እንደ አፈር ለሳሱለትማ ነገር ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበር እናቴን ተውኩኝ አባቴን ተውኩኝ ፍቅርህን ብዬ ያለኝን ካድኩኝ ላንተ ስል ራሴን ከፈልኩኝ ያለኝን ንብረቴን በተንኩኝ ላንተ ስል እውቀቴንም ናኩኝ ክብሬንም ማዕረጌንም ተውኩኝ ላንተ ስል ኑሮዬን መርሳቴ ለፍቅርህ መጥቆሬ መክሳቴ ላንተ ስል ፈጽሞ አይቆጨኝም አንድ ቀን አይታሰበኝም 👇👇👇 ሼር🙏

Mikaya_Behailu_ሚካያ_በሃይሉ_Lante_Sil_ላንተ_ስል_.mp3

2 718
24
ብዙአየሁ ደምሴ ምስክር እያየ 👇👇👇 ሼር🙏

Bizuayehu_Demisse_ብዙአየሁ_ደምሴ_ምስክር_እያየ.mp3

2 383
17
ልኡል ሲሳይ Vol. 1 መልኬ በቃኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Leul Sisay - ልኡል ሲሳይ - መልኬ በቃኝ.mp3

2 320
15
የብርሃን ሰልፍ ነው ያነገተ ፍቅር ሰላም ጤና ለአዳም እንኳን ሰው እንስሳም የፍቅር ነው ሰራዊቱ ዱር አራዊቱ ምን አስተከዘህ ከሀዘን ዋሻው የኔ ሆድ ባሻው ባሻው ይደሰት ልብህ ከቶም እንዳይከፋው አዝነህ ላትገፋው ቢከፋም ቢለማም ያለም ኑሮህ ምን ባይቀናህ ሁን አንተ ጤና ቸር አስብበት በሰጠህ እድሜ አይዞህ ወንድሜ ድንገት ቢከፋህ ባይቀናህ ኑሮ ከዚች ዓለም ጌዜ የማይፈታው ምንም የለም ጊዜው አሁን ነው ትላንት ሆኖ ቀሪ የነገው ቀን ሰሪ አመት ያህላል ቀን እየዞረ ዛሬም እራሱ ነገ ነበረ የጊዜ ሚዛን አይላወስም ዛሬን የሌለ ለነገ አይደርስም ሳዝን አልውልም ሳላውቅ ማደሬን የኔ ነው በቃ አልሰጥም ዛሬን አይዞህ ልቤ አይዞህ 👇👇👇 ሼር🙏

Teddy afro - ቴዲ አፍሮ - ባሻው.mp3

2 574
19
ዝናሽ ውቤ ማንን ነው 👇👇👇 ሼር🙏

Zinash_Wube_ዝናሽ_ውቤ_Manen_New_ማንን_ነው.mp3

3 197
16
🇪🇹 ሀገራችን ኢትዮጲያን ያውቋታል? በሀገራችን አሉ የተባሉት የ ቱሪስት መስህቦች እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎት ዌብሳይት እንጠቁማችሁ። ይመዝገቡ ⬇️ ✅ ከላይ ባለው Application ወይም ወደ 9676 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ። ሀገራችሁን ባላችሁበት ሆንችሁ ጎብኙ 📱

መመዝገቢያ.apk

6 136
2
ፍቅር በኔ ጸንቶ ሊያስቸግረኝ ይሄው ጀማመረኝ ጀማመረኝ የልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬ ሰው ወድጄ አላውቅም እስከዛሬ የጨዋታህ ለዛ ይማርካል መንፈስን ያድሳል ያስደስታል ታይቶ አይተገብም ሰውነትክ ውበትን ይስባል ያባብላል አላውቅም ነበረ እስካሁን ስቄ ተላምጄ ሰው መቅረብን ይሄው አንተ አንተ ዛሬ አስማርከኝ ለፍቅር መጨነቅ መንገብገብን ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነው ባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነው ነካካኝ መውደድህ ነካካኝ አመሌን በሰዎች ሊያስለካኝ አዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነው ሁሉንም ያየሁት ባንተ ነው የኔ አለም አይዞሽ በል አባብለኝ እንግዲስ ያላንተስ ማን አለኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Meselu_Fantahun_መሰሉ_ፋንታሁን_Fikir_Bene_Tsento_ፍቅር_በኔ_ፀንቶ.mp3

6 447
65
ጌቱ ኦማሂሬ ላላምን 👇👇👇 ሼር🙏

Getu Omahire - ጌቱ ኦማሂሬ - ላላምን.mp3

5 264
21
ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ አንቺን አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንችስ ምን አስበሻል ገዳም ነሽ ገዳም ሆዴ አይወላውልም ስሜቴ አንቺን ሳይል አይውልም ፍቅሬ ገደብ የለውም መውደዴ በአፌ ችዬ አልገልጸውም እንግዲህ ችላ ያለ ይቀጣ ፍቅርን ለእፍረት ያስቆጣ እኔም አልኩኝ ይወቀስ ይመከር ይማር ይወቅ ይከሰስ ገዳም የፍቅር ገዳም አላንቺ አይረጋም አካሌ ቤቴ መውደድ ህይወቴ ፍቅር የህይወት ምስጥር ታላቅ ቁም ነገር የሌለው ወደር ይከበር ይከበር ወደድኩሽ ብዬ ስልሽ አንችን የለየሁ እንዳይመስልሽ የልቤን አታነቢው ወይ ገልጠሽ ገብተሽ አይተሽ አታምኝው እንደው የመጠራጠር እንዳይሆን ልብሽ እንኳን ልትሰሪ መንፈስሽ አይረበሽ ረጋ በይ አይዞሽ ከኔው አኑሪው 👇👇👇 ሼር🙏

Neway_Debebe_ነዋይ_ደበበ_Yefikir_Gedam_የፍቅር_ገዳም.mp3

4 997
54
ያንተስ ፍቅር ያስለቅሳል እንዴት አርጎ ይዘለቃል ማፍቀርማ መች አጣሁት መለየት ነው የጠላሁት የቸገረ ነገር የጠፋለት መላ እንዴት ይለያያል ሰው ሳይጠላላ አመመኝ ስላቸው ታከሚው ይሉኛል ቀን ይወጣል እንጂ የልቤ ሲቀናኝ ኸረ ያገሬ ልጅ ያገሬ ልጅ ለመለየት ነው ማፍቀሬ ተለያይተን ስንቀር ባላወቅነው መንገድ እንዴት ይጸጸቱ ለሚችል ለኔ አንጀት ያሰብነውን ሁሉ ካስቀረኸው መና አለ ገና ገና የፍቅር ፈተና ባንተ ተመቻችቶ አለሜን ሳላይ ሀሳቤን በትነህ አስቀረኸው መና 👇👇👇 ሼር🙏

Meselu_Fantahun_መሰሉ_ፋንታሁን_ያንተስ_ፍቅር.mp3

4 293
27
ሰጥቶኛል አንድ አንተን ፈጣሪ ለቤቴ ምሰሶ እና ካስማ አልሰጋም ጸጋ ፍቅር አለኝ ውበቴ ለኔ ትልቅ ግርማ ኑሮዬ ዳግም መጣፈጡ ታወቀኝ በረከት አግኝቶ ገላዬ ፍቅር አሸነፈው ተረታ ያንተን መውደድ ባልኩ መውደዴ ጣዕሙ ከታወቀ ዘራችን በቅሎ ከጸደቀ ምንም ደስታ ሊኖር ከዚህ በላይ ያዝልቀን አምላክ አንድ ላይ ስጦታ ገጸ-በረከቴ ምሰሶ በራፉ የቤቴ አምላኬ አንተን አድሎኛል ሳቅ በል ፈገግታህ ያምረኛል ካንተ በቀር ሌላ ማን አለ በምድራችን ውብ የበቀለ ስጦታ ነህ የአምላክ ችሮታ ውበቴ ነህ ማትረታ 👇👇👇 ሼር🙏

Abeba Desalegn - አበባ ደሳለኝ - በረከት.mp3

4 259
45
ጌዲዮን ዳንኤል አወይ ጉዴ (እንዳረከኝ አርገኝ) 👇👇👇 ሼር🙏

Gedion_Daniel_ጌዲዮን_ዳንኤል_Awey_Gude_አወይ_ጉዴ_.mp3

4 124
6
መውደድ ልቤን እየገዛኝ ይህ ልቤን እየገዛኝ ከአንተማ ሌላ ልምጣ ለኛ ይህ ልቤ እምቢ አለኛ መውደድህ ልቤን እየገዛኝ አው እየገዛኝ ከአንተማ ሌላ ልምጣ ለኛ ይህ ልቤ እምቢ የመጀመሪያዬ የፍቅር ማያዬ የተሰጠኝ ከላዬ የመጀመሪያዬ የፍቅር ማያዬ አንተው ነህ እጣዬ ባንተ ነው ያየሁት የፍቅርን ጣእም ከምልህ በላይ ያለኝ መውደድ አያበቃም ምን ያህል ብታደል የሚወደኝ እንዳንተ ያለ ቆንጆ አፍቃሪ አምላክ ሰጠኝ ይብዛም ይነስም ጉዳይህ አልጠፋምና ካሳብህ ትወደኛለህ ወድሃለው የእውነት የመጀመሪያዬ ለጉድለቴ ሽፋን ለድምቀቴ ደስታዬን ማያ አንተ እኮ ነህ መስታወቴ ለመሰጠት ከላይ አንተን በፍቅር መሆን ያሻታል እድለኛ ሄዋን በምድር 👇👇👇 ሼር🙏

Bezawit_HileMariam_ቤዛዊት_ሃይለማርያም_የመጀመሪያዬ.mp3

4 445
24
የኦሮሚኛ ሙዚቃ Getachew Hailemariam Koo Yaa Daadhii 👇👇👇 ሼር🙏

Getachew_Hailemariam_ጌታቸው_ሀይለማርያም_Koo_Yaa_Daadhii_የኦሮሚኛ_ሙዚቃ.mp3

3 928
13
Oolmaan kee nati ulfaatee ka anaaf naa ooltee Rakkinaaf gadadoo kan nafaana argtee Anoo humna hin qabuu waa tokko sii hin godhuu du'ee badus illee an si hin irraanfadhuu 👇👇👇 ሼር🙏

HACAALUU HUNDEESSAA - ሀጫሉ ሁንዴሳ - OOLMAAN KEE.mp3

4 069
26
አረጋኸኝ ወራሽ ታምሪያለሽ 👇👇👇 ሼር🙏

Aregahegn_Worash_አረጋኸኝ_ወራሽ_ታምሪያለሽ.mp3

4 748
25
ነፃነት መለሰ እና ተፈራ ነጋሽ የፍቅር ገዳም 👇👇👇 ሼር🙏

Netsanet_Melese_and_Tefera_Negash_ነፃነት_መለሰ_እና_ተፈራ_ነጋሽ_የፍቅር_ገዳም.mp3

4 721
13
አልደነግጥም ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ ምን ቆንጆ ቢኖር ምደነቅ ውበት ለኔ ሌላ ነሽ አንቺ እኮ ማለት የልቤን ሰማይ ጨለማ ሽሮ ብርሃን በሞላው ልዩ ተፈጥሮ በዚ ጨረቃ እምልልሻለሁ ፍቅሬ እመኝኝ አኔ ከልብ እወድሻለሁ አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም 👇👇👇 ሼር🙏

Teddy_Afro_ቴዲ_አፍሮ_Ayedenegetem_leye_አይደነግጥም_ልቤ.mp3

4 182
41
ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ ሲከፋኝ ካላጽናናሺኝ ከጎኔ ሆነሽ ካልደገፍሺኝ ደስታንም ቢሆን መከራ ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ ቃልኪዳኑስ (መፋቀሩስ) ምን ሊሰራ ቁርጡን ንገሪኝ ባክሽ አደራ እኔም የራሴን ህይወቴን ልምራ አልታይ አለኝ ሰው ካንቺ ሌላ ለራሴ አልሆንኩም እኔ አጣሁ መላ እኔ አጣሁ መላ ኧረ ስጡኝ መላ (እኔ አጣሁ መላ) የመመለሻሽ ጊዜ እየራቀ አንቺን ስጠብቅ እድሜዬ አለቀ እንዳላማትር ፍቅርን ከሌላ እወድሻለው እኔ አጣሁ መላ (እኔ አጣሁ መላ) 👇👇👇 ሼር🙏

Geremew Asefa - ገረመው አሰፋ - ካይን የራቀ.mp3

3 863
45
ነጻነት አየለ ዛሬ አንተን አላጣም 👇👇👇 ሼር🙏

Netsanet_Ayele_ነጻነት_አየለ_ዛሬ_አንተን_አላጣም.mp3

3 804
11
የትግሪኛ ሙዚቃ ሰለሞን ሃይለ ትግራይ 👇👇👇 ሼር🙏

Solomon_Haile_ሰለሞን_ሃይለ_ትግራይ_የትግሪኛ_ሙዚቃ.mp3

4 084
19
ተንገበገበልሽ አረረልሽ ሆዴ አትራቂኝ በኔ ሞት አይብዛ መንደዴ ልመናዬን ስሚኝ ይቅርታሽ ይድረሰኝ ጥራቴን ለመርሳት አኔ አቅም አነሰኝ ልቤ እየወቀሰኝ ከትዝታሽ ንዳድ አልዳነም አንጀቴ አንቺን ካጣሁ ወዲህ ተጨንቋል ስሜቴ አልበላም አልጠጣም እምቢ እያለኝ ሆዴ በይግባኝ ሳይታይ ሊቀር ነው ወይ ፍርዴ የእድሜን ጠዋት ማታ በትካዜ ገፋው አጣሁት ሰላሜን አንቺን ስላስከፋው ያለውን ችያለው መጪው ካልከበደኝ ጸልይልኝ ፍቅርሽ እንዳያሳብደኝ ላንቺ ይብላኝ እንጂ አልል አልተመቸኝ እወዳታለሁ ማለት አይሰለቸኝ ተራዬን ብነሳ ልበር እንደ ግዴ ብመርጠው መራቁን አይቀናኝ መንገዴ ስቴጂ ቢከፋኝ ስሞታ አላሰማም ተለየሽኝ ብዬ ዛሬ አንቺን አላማ 👇👇👇 ሼር🙏

Madingo_Afewerk_ማዲንጎ_አፈወርቅ_እባክሽ_ታረቂኝ.mp3

4 027
41
ተመስገን ገ /እግዚአብሄር ቃላት 👇👇👇 ሼር🙏

Temesgen_Gebregziabher_Temu_ተመስገን_ገ_እግዚአብሄር_ቃላት.mp3

4 184
18
ከባድ ነው መኖር ያላንቺ ከባድ ነው መኖር ካንቺ ጋር የረዘመ ሌት ሲሉ አይነጋም ደሞ ያጠረ ቀን አንሶ አይበቃም ፍቅርሽ በመላው ልቤ ገብቶ መስኮት ይከፍታል በሩን ዘግቶ ለመሄድ ማሰብ አንቺን ጥሎ ከባድ ሆነብኝ ቀላል መስሎ ሳዝን ለልቧ ለወደደኝ መሳቅ አይደል ወይ የከበደኝ በአንድ የኖሩ ለት ውሃ እና እሳት ከባች አይደል ወይ ቀላል ማሳት ብቻዬን ልኑር ብዬ ያላንቺ ኦና ነው ቤቴ አይመች ከባድ ነው መኖር ያላንቺ ልቤን አልኩና በሷው አርጋ ብታገስ ሌቱን እስኪነጋ ከባድ ነው መኖር ካንቺ ጋር ከባድ 👇👇👇 ሼር🙏

Temesgen_Gebregziabher_ተመስገን_ገብረእግዚአብሔር_Kebad_ከባድ.mp3

4 202
23
ዲና አንተነህ አይ እሱ 👇👇👇 ሼር🙏

Dina Anteneh - ዲና አንተነህ - አይ እሱ.mp3

3 859
10
አልፏል አልፏል ሆዴ ነገን አስብ ትናንትስ አልፏል አልፏል አልፏል ፍጹም ላይመለስ ትናንትስ አልፏል አልፏል አልፏል ፈሰሰ አይታፈስ ትናንትስ አልፏል አልፏል አልፏል ሆዴ ነገን አስብ ትናንትስ አልፏል 👇👇👇 ሼር🙏

Abdu Kiar - አብዱ ኪያር - አልፏል.mp3

3 766
13
እንኳን በሚታየው በማልደርስበት በማልደርስበት ካንተ ጋር አብሬ ብሄድ የትም የትም ብሄድ የትም የትም መች ቅር ይለኝና እኔ መች ቅር ይለኝና እኔ ልሁን ተስፋ አልቆርጥም እያለህ ከጎኔ ስሜቴን ቆጥቤው ሀሳቤን ብዙ ባለወራም ይህ ደላኝ ይህ ከፋኝ እያልኩም ችዬም ባላብራራም ይገርመኛል ሳስብ ነገሩን ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጢሩን ተረዳኸኝ አይተህ ህይወቴን ስሜቴን ልነስ ላንድ ፍቅር እንደ ሰው አልዘምር ለኔ ክብር የለም ላንተ እንደመታመን ባንተ ላይ ባንተ ላይ የእኔን መተማመን ብታይ 👇👇👇 ሼር🙏

Hanna Girma - ሃና ግርማ - ባንተ ላይ.mp3

3 479
33
ጉድ ያረገኝ አይኔ ነው አይቶሽ በክፉ ቀን እንድግባባሽ ፈልጌ ሰው ቢያስተዋውቀኝ አሳፈርሽኝ መውደዴን ልነግርሽ ብሞክር ምን ጨካኝ ነሽ የማትራሪ የማይገባሽ ፍቅር እንኳን ተናግረሺኝ በሰው ፊት አይናፋር ነኝ እኔ ከበፊት ደፍሬ ባወራ እንቺን ብቻ አደረግሽኝ የሰው መዛበቻ ስንት ቆንጆ አለፈኝ እስከ ዛሬ ቀርቦ ለማናገር በማፈሬ ዛሬ አንቺን ልጠይቅ ቃል ቢወጣኝ ልክ እንደ ህጻን ልጅ አይንሽ ቀጣኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Teddy_Afro_የክቡር_ዶር_ቴዎድሮስ_ካሳሁንቴዲ_አፍሮ_Gud_Yaregen_Ayne_New_ጉድ_ያረገኝ.mp3

3 368
29
ገነት ማስረሻ ወሎ 👇👇👇 ሼር🙏

Genet Maresha - ገነት ማስረሻ - ወሎ.mp3

3 285
14
አብርሃም ገብረመድኅን ማቻ አልበም 1. ሃመልማሎ - 0፡00 2. ካኣልዬ - 06፡14 3. ኣይከሰክንየ - 12፡23 4. ማቻ - 17፡28 5. መቅርበይ - 23፡26 6. ኣይከምኡን - 29፡12 7. ኢደይ ሂበ - 34፡27 8. ጉዕዞ ሒወት - 40፡31 9. ሓቂ ክነግረኪ - 47፡38 👇👇👇 ሼር🙏

Abraham_Gebremedhin_አብርሃም_ገብረመድኅን_Macha_Album_ማቻ_አልበም.mp3

3 623
13
ለምለም ሹመቴ ያባይ ሰው መልካሙ እባክሽ ጀምበሯ አትዘቃዘቂ ጎጃም ብርቱ ጉዳይ እንዳለኝ እወቂ 👇👇👇 ሼር🙏

Lemlem_Shumete_ለምለም_ሹመቴ_ያባይ_ሰው_መልካሙ.mp3

3 535
2
ሳዝንና ስደሰት ስሜቴን እንዳቺ የማወራት ሳጣ አስታውስሽ አለሁ ወዳጄ ወዴት ነሽ ልፈልግሽ ልምጣ የት ነሽ ? የት ነሽ የት ነሽ እዴት ነሽ ? ወዳጄ እዴት ነሽ አሞኛል ሰላሜ ርቆኛል ያለመታመኔ ያንከራትተኛል አሞኛል ይማርሽ ናፍቆኛል ያድኑኝ ይመስል ደና ነሽ ይሉኛል ስራዬ እንቅልፍ እያሳጣኝ በጸጸት ጥዋት ማታ ሲቀጣኝ እራሴን ለራሴ እየዋሸሁ ቀረሁኝ ካንቺም እንደሸሸሁ 👇👇👇 ሼር🙏

Sayat_Demissie_&_Lemlem_Hailemichael_ሳያት_ደምሴ_እና_ለምለም_ሀይለሚካኤል_የት.mp3

3 725
36
በል ስማ ቢሉኝ እኔን ልቤ አንቺን አምኖ ላንቺ ኧረ አንዴት ብሎ ይርሳሽ ችሎ ጨክኖ አሁንም እንደ ያኔው ልክ እንደ ድሮ ከኔ ጋር አብሮ ዋለ ፍቅርሽ ጨምሮ አይኔ አይንሽን ካየ ባውቀው እንደቆየ ከውስጥህ ለያት ቢሉኝ ፍቅርሽን አያስጥሉኝ ብያለው እንደ ቃሌ ወድሻለሁ ዛሬም ሁሌ ቀን ቀይሯት ብሎ አይወቅስሽም ልቤ ችሎ ላንቺ እንጂ ማዝነው ጥዋት ማታ ብየ አትኖርም እኔን ረስታ እኔማ ላንቺ እንጂ ማዝነው ወዳጅ ክዳ ብየ አትለምድም የትም ሄዳ ልቤ እሷ ጋ ነው ባንቺ ተቀይሮ ፍቅሬም አያበቃ እንደ አምናው ዘንድሮ ወድሻለሁ በቃ ልቧ ተሳስቶ ያመናትን ክዳ አንዴት ሆና ይሆን እላለሁኝ ሄዳ 👇👇👇 ሼር🙏

Henok_Getachew_ሔኖክ_ጌታቸዉ_Lanchi_Lyrics_ላንቺ.mp3

4 653
42
ይሁን ልዩ ልዩ 👇👇👇 ሼር🙏

Yehun - ይሁን - ልዩ ልዩ.mp3

4 392
6
G Mesay Kebede ዘቢበይ 👇👇👇 ሼር🙏

G Mesay Kebede - ዘቢበይ.mp3

4 273
16
G Mesay Kebede ዘቢበይ
1
0
ተስለሻል እንዴ ካይኔ ከመሀሉ አንቺ ብቻ እኮ ነሽ የሚታየኝ ሁሉ አንቺ ብቻ አኮ ነሽ የሚታየኝ ሁሉ የዳመናውን ጭስ ወደላይ አይኔ ተከትሎ ባሳቡ ያይሻል ከማዶ ላይ ስሎ የሚጣፍጥ ህመም ስሜት ነው ቅር የሚል ደሰታ ሙሉው ጎዶሎ ነው ትርጉሙ ትዝታ ከኔ አንጀት ይመስል ይገርማል የተሰራው ክሩ ይረበሻል ሆዴ ሲገረፍ ክራሩ አይታይሽም ወይ የኔ አበባ የልቤ ውስጥ እሳት ስንቱን አሳለፍኩት የኔ አለም አንቺን ላለመርሳት ሳድር ለብቻዬ የኔ አበባ ስወድቅ ስነሳ አስታውስሻለው የኔ አለም እኔ አንቺን አልረሳም 👇👇👇 ሼር🙏

Bezuayehu_Demissie_ብዙአየሁ_ደምሴ_Meleyet_Kifu_Eta_መለየት_ክፉ_እጣ.mp3

4 382
37
ይድረስ ለማስብህ ለማልምህ ለአንተ ፍቅርህነ ለማግኘት ልቤ ከዘመተ ፍለጋ ከወጣ ቆየ ሰነበተ ወዴት ነህ ያለኸው ጥራኝ ወዳንተ አይኔ ስከድን ሁሌም አይሃለሁ አይኔን ስከፍት ወዲያው አጣሃሉ ህልሜን ልመን ወይስ አይኔን ግራ ገባኝ እኔ እወድሃለሁአንድ እንሁን እኔ እንዳንተ ህልም ልሁን ያኔ አገኝሃለሁ እውነት ሆነህ እስካገኝህ ና በህልሜ ፍቅር አካፍለኝ ለአንተ እኮ ነው ቃልኪዳኔ ቆሜ እንዳልቀር እዚህ ነኝ በለኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Mikaya_Behailu_ሚኪያ_በሃይሉ_ይድረስ_ለማስብህ.mp3

3 953
37
አማሌሌሌሌ ሌሌ ሌሌ ኦሆሆ እኔው በገዛጄ ኦሆሆ ብየ ቀበጥ ቀበጥ ኦሆሆ መች እጋለጥ ነበር ኦሆሆ አርፌ ብቀመጥ ኦሆሆ ስስቅልኝ ስቄ ኦሆሆ አሳይቻት ጥርሴን ኦሆሆ የዛች ልጅ መውደድ ኦሆሆ ሊያስጥለኝ ነው ልብሴን ኦሆሆ መላ ሆዴ አሄሄ መላ ሆዴ ፍቅር ነው ልማዴ 👇👇👇 ሼር🙏

kaki Tesfaye - ቃቂ ተስፋዬ - Amalele - አማሌሌ.mp3

4 510
24
ወዳጄ ወዳጄ ወዳጄ የእኔ ሰው ልዩ ምርጫ የልቤ መደምደሚያ ገደቤ ከሆነማ የራሴ አለኝ ብዙ ውዳሴ ከላይ ታዞ ከመጣ ማን ከቃሉ ሊወጣ ሰው ከሰጠኝ አንድ ሰው ጠዋት ማታ እማነሳው በቃ በቃ አልፈልግም ሌላ በቃ በቃ ላይመች ላይደላ በቃ በቃ እኔስ ከእሱ ሌላ በቃ በቃ አላይ ሌላ ሌላ ታምኖ ጸንቶ ከዋለ ማፍቀር መውደድ ከጣለ ከጠበቀኝ ከልቡ ለዛ ካለው ሃሳቡ በቃ በቃ አልፈልግም ሌላ በቃ በቃ ላይመች ላይደላ በቃ በቃ እኔስ ከእሱ ሌላ በቃ በቃ አላይ ሌላ ሌላ 👇👇👇 ሼር🙏

Serkalem_Worku_ሰርካለም_ወርቁ_Wodaje_ወዳጄ.mp3

4 188
17
🇪🇹 ሀገራችን ኢትዮጲያን ያውቋታል? በሀገራችን አሉ የተባሉት የ ቱሪስት መስህቦች እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎት ዌብሳይት እንጠቁማችሁ። ይመዝገቡ ⬇️ ✅ ከላይ ባለው Application ወይም ወደ 9676 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ። ሀገራችሁን ባላችሁበት ሆንችሁ ጎብኙ 📱

መመዝገቢያ.apk

4 446
0
ጥሮ አዳሪ ለፍቶ አዳሪ የእግዜር ደሀ ደክሞ ኗሪ ደግ እሩሩህ ልበ ቀና በሰው ኑሮ የማትቀና እንደልፋቷስ ማን በለጣት እድሏ ነው የሚያስቀጣት ተዋት እሷን ተዋት ለኔው ተዋት ምስኪን ደሀ ናት ተዋት እሷን ተዋት ተዋት ለኔው ተዋት ደክሞ ኗሪ ናት አስተዋይ እና አርቆ አሳቢ ዘመድ አዝማድን ሰብሳቢ አስተማሪ ሁሉን አዋቂ መካሪ ናት አስታራቂ አዛኝ ሰው ናት የምትሳሳ ክፉ ደጉን የማትረሳ ደሀ የኔ ደሀ ደሀ የኔ ደሀ ከርታታ ጨዋ ተዋት ለኔው ተዋት ተዋት እሷን ተዋት ደክሞ ኗሪ ናት 👇👇👇 ሼር🙏

Neway_Debebe_ንዋይ_ደበበ_yeni_Deha_የኔ_ደሃ.mp3

4 262
41
ቢልልኝ ቢልልኝ እንደሰው ቢልልኝ አይ ቢልልኝ ምናለ ቢልልኝ አይ ቢልልኝ አይ ቢልልኝ አንቺን ቢጥልልኝ(ቢያራራልኝ) አይ ቢልልኝ አንቺ ልጅ ጭንቄን ምነው ብትረጂው ሰነፍ ገላዬን በናፍቆት ባትጎጂው ትዝታሽ ሆዴን በሀሳብ እያረሰው መውደድሽ ውስጤን እያርመሰመሰው አንጀቴን አንጀቴን በልቶኝ የጨረሰው አታዝኚም ወይ ለተሸነፈ ሰው 👇👇👇 ሼር🙏

Ephrem Tamiru - ኤፍሬም ታምሩ - ቢልልኝ.mp3

4 179
18
ኧረ ሀያል የማነሽ ሼ ሙና ነሽ ሼ ሙና ነሽ ሼ ሙና ነሽ ኧረ ሀያል ጤናዬ ሼ ሙናዬ ሼ ሙናዬ ሼ ሙናዬ ሼ ሙናዬ ሁለመናሽ ግሩም የኔ ሸሞንሟና የኔ ሸሞንሟና የኔ ሸሞንሟና እስኪ ልጠይቅሽ ከእግርሽ ልነሳና*2 ከጥፍር እስከ ጸጉርሽ በደንብ አቆናጅቶሽ በደንብ አቆናጅቶሽ በደንብ አቆናጅቶሽ ባስታወስኩሽ ቁጥር ታስጨንቂኛለሽ*2 ገና አንቺን ሳይሽ ሼ ሙናዬ አይኔ እንደመፍዘዝ ይልብኛል እንጃልኝማ የኔ አከላት እንዲያው ድክምክም ያረገኛል ፍቅርሽ ነው መሰል መውደዴዋ መላ አካላቴን ይወረኛል መላ በይ እንጂ የኔ አበባ ኧረ አንቺን አንቺን ያሰኘኛል ኧረ ሀያል የማነሽ ሼ ሙና ነሽ ሼ ሙና ነሽ ሼ ሙና ነሽ ሼ ሙና ነሽ ኧረ ሀያል ጤናዬ ሼ ሙናዬ ሼ ሙናዬ ሼ ሙናዬ ሼ ሙናዬ ሼ ሙናዬ ይሁን አይሁን ሳላቅ በሀሳብ ብነጋር በሀሳብ ብነጋገር በሀሳብ ብነጋገር ምነው እንዲህ ባንቺ ጸናብኝ መቸገር*2 አቅምን አሳጥተሽ ልቤን የሰወርሸኝ ልቤን የሰወርሸኝ ልቤን የሰወርሸኝ እንዴት እንደምሆን ባየሁት ዳሰሽኝ *2 ገና አንቺን ሳይሽ ሼሙናዬ አይኔ እንደ መፍዘዝ ይልብኛል እንጃልኝማ የኔ አከላት እንዲያው ድክምክም ያረገኛል ፍቅርሽ ነው መሰል መውደዴዋ መላ አካላቴን ይወረኛል ኧረ ሀያል የማነሽ ሼ ሙና ነሽ ሼ ሙና ነሽ ሼ ሙና ነሽ ሼ ሙና ነሽ ኧረ ሀያል ጤናዬ ሼ ሙናዬ ሼ ሙናዬ ሼ ሙናዬ ሼ ሙናዬ ሼ ሙናዬ 👇👇👇 ሼር🙏
Ko'proq ko'rsatish ...

Tilahun Gessesse - ጥላሁን ገሠሠ - ሼሙናዬ.mp3

3 977
23
ጋሻው አዳል አፋርኛ ሙዚቃ 👇👇👇 ሼር🙏

Gashaw Adal - ጋሻው አዳል - አፋርኛ ሙዚቃ.mp3

3 876
6
አለቅሳለሁ እንጂ ባይኔ ሙሉ ሙሉ እንግዲህ አካል ሰው አይገኝም ድሉ ወይ እሩቅ አይደለህ አልተሰወርክ ከኔ ትዝ ያልከኝ ለምን ነው በህልሜም በውኔም እንኳን ቀናህ እንጂ በሄድክበት መንገድ ሌላው ይቅር እንጂ ለኔማ ምን ሊያደርግ የዘንድሮ ፍቅር አልናገር ይቅር ልቤን ሰውሮታል ጥላቻዬን ፍቅር እንዴት አይገምትም እንዴት አይመዝንም ስለምን ልጉላላ ለሰው ልጅ አያዝንም እኔው ልቃጠለው እንደፈረደብኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Aster_Aweke_አስቴር_አወቀ_ባይኔ_ሙሉ_ሙሉ.mp3

3 979
12
እኔ አይደለሁም ወይ የተበደልኩት ከፍቶኝ ሳድር አንቺን ሲለኝ ልቤ ተከታይ ሆኖሽ ወቶ ሲኖር ፍቅርሽን ልብሽን ገላየዋን አቶ ሲቀር አንቺን አንቺን ብሎ ሲቀር ለፍቅር አንቺ ዘበናይ ጣል ጣል አረግሺኝ አንቺ የኔ ጉዳይ አሄሄ ለመውደድ ጊዜም የለሽ ወይ ለፍቅር ነበር መቸገሬ አንቺን አንቺን እያልኩ ስጨነቅ ሳስብ ማደሬ አሄሄ ምነዋ ትናንት ወደሽ ዛሬ ሰበር ሰካ ስትይ አሃሃ ከመንገድ ትተሽው ሽፍንፍኑን ፍቅሬን አሃሃ ንፋስ አስነካሽው ግቢሽን ቤትሽን ገላዬዋ ልየው ልምጣ አትከልክይኝ ያለ ልብ ሰውም ሰው አይሆንም አሄሄ እሱም ሀገር ሆኖ ዘመድዬ አሄሄ ሆዴ እንቺን ባኖረ አሄ አሄሄ ማን አየብኝና ማን ሰማብኝና ፍቅርሽ ወቶ ቀረ 👇👇👇 ሼር🙏

Tewodros_Tadesse_ቴወድሮስ_ታደሰ_Ene_Aydlehum_Wey_እኔ_አይደለሁም_ወይ.mp3

3 570
22
እኔ አይደለሁም ወይ የተበደልኩት ከፍቶኝ ሳድር አንቺን ሲለኝ ልቤ ተከታይ ሆኖሽ ወቶ ሲኖር ፍቅርሽን ልብሽን ገላየዋን አቶ ሲቀር አንቺን አንቺን ብሎ ሲቀር ለፍቅር አንቺ ዘበናይ ጣል ጣል አረግሺኝ አንቺ የኔ ጉዳይ አሄሄ ለመውደድ ጊዜም የለሽ ወይ ለፍቅር ነበር መቸገሬ አንቺን አንቺን እያልኩ ስጨነቅ ሳስብ ማደሬ አሄሄ ምነዋ ትናንት ወደሽ ዛሬ ሰበር ሰካ ስትይ አሃሃ ከመንገድ ትተሽው ሽፍንፍኑን ፍቅሬን አሃሃ ንፋስ አስነካሽው ግቢሽን ቤትሽን ገላዬዋ ልየው ልምጣ አትከልክይኝ ያለ ልብ ሰውም ሰው አይሆንም አሄሄ እሱም ሀገር ሆኖ ዘመድዬ አሄሄ ሆዴ እንቺን ባኖረ አሄ አሄሄ ማን አየብኝና ማን ሰማብኝና ፍቅርሽ ወቶ ቀረ 👇👇👇 ሼር🙏

Tewodros_Tadesse_ቴወድሮስ_ታደሰ_Ene_Aydlehum_Wey_እኔ_አይደለሁም_ወይ.mp3

1
0
እኔ አይደለሁም ወይ የተበደልኩት ከፍቶኝ ሳድር አንቺን ሲለኝ ልቤ ተከታይ ሆኖሽ ወቶ ሲኖር ፍቅርሽን ልብሽን ገላየዋን አቶ ሲቀር አንቺን አንቺን ብሎ ሲቀር ለፍቅር አንቺ ዘበናይ ጣል ጣል አረግሺኝ አንቺ የኔ ጉዳይ አሄሄ ለመውደድ ጊዜም የለሽ ወይ ለፍቅር ነበር መቸገሬ አንቺን አንቺን እያልኩ ስጨነቅ ሳስብ ማደሬ አሄሄ ምነዋ ትናንት ወደሽ ዛሬ ሰበር ሰካ ስትይ አሃሃ ከመንገድ ትተሽው ሽፍንፍኑን ፍቅሬን አሃሃ ንፋስ አስነካሽው ግቢሽን ቤትሽን ገላዬዋ ልየው ልምጣ አትከልክይኝ ያለ ልብ ሰውም ሰው አይሆንም አሄሄ እሱም ሀገር ሆኖ ዘመድዬ አሄሄ ሆዴ እንቺን ባኖረ አሄ አሄሄ ማን አየብኝና ማን ሰማብኝና ፍቅርሽ ወቶ ቀረ 👇👇👇 ሼር🙏

Tewodros_Tadesse_ቴወድሮስ_ታደሰ_Ene_Aydlehum_Wey_እኔ_አይደለሁም_ወይ.mp3

1
0
አስቴር አወቀ ወንፊት ሙሉ ሎሚ 👇👇👇 ሼር🙏

Aster_Aweke_አስቴር_አወቀ_ወንፊት_ሙሉ_ሎሚ.mp3

3 211
8
ሆ ናንዬ ሆ ውቢቱ ደጋ ያለሽቱ እንዴት ነስ ለነፍሴ ድረሽ ሆና ናንዬ ሆ ስልክ ቆላ መንደርህ እንዴት ነህ ሰላም ልበልህ *2 አንቺዬ ሆድዬ ሆኜ እንደማተብሽ ልዋል ከደረትሽ እህ አንተዬ ሆድዬ ሆነህ እንደዝርቴ ተቀመጥ ከቤቴ*2 እንደቀሚስሽ ጥልፍ ዙሪያውን አልፌ ዙሪያሽን አልፌ ውበትሽን ባየሁት ከገላሽ አልፌ ከገላሽ አልፌ አደሱ እንዲያውደኝ የክቱ ቀሚስሽ የክቱ ቀሚስሽ ወገብሽ ላይ በዋልኩ እንደ መቀነትሽ እንደ መቀነትሽ ኧረ ርዬርዬ ሆ ጭንቀቴ ናልኝ መዳኒቴ ኧረ ርዬርዬ ሆ አለሜ ልምጣ ወይ ቅዳሜ 👇👇👇 ሼር🙏

Tewoderos_Tadese_and_Kuku_Sebesibe_ቴዎድሮስ_ታደሰ_እና_ኩኩ_ሰብስቤ_ሆ_እናንዬ.mp3

3 556
3
ሀሜታ መሆኑን እያወቀው ትርፉን ሰው ለምን ይሆናል እያደረ ክፉ *2 እያገኘ አጣሁ ባይ እያደር ይብሳል ግን ውስጥ ውስጡን የግል ሀብት ያግበሰብሳል ከአቻምናው አምና ከአምናው ዘንድሮ ብስጭቴ በዛ እየባሰ ኑሮ ሀሜታ መሆኑን እያወቀው ትርፉን ሰው ለምን ይሆናል እያደረ ክፉ *2 ጮኬ እንዳልናገር ድምጼ ይኮስሳል ጭራሽ ዝምታዬም እያደር ይብሳል ማዘን መራራቴን መቼ ይረዳሉ የልቤን ስናገር ሁሉም ያፌዛሉ ሀሜታ መሆኑን እያወቀው ትርፉን ሰው ለምን ይሆናል እያደረ ክፉ *2 ዋጋ ላጣ ነገር ምንስ አታከተኝ ካጣሁኝ ጥሩ ሰው የሚመለከተኝ የተመቸው ሁሉ ለሰው መች ይሳሳል ጥፋት እና ተንኮል እያደር ይብሳል 👇👇👇 ሼር🙏

Tilahun_Gessesse_ጥላሁን_ገሰሰ_ሀሜታ_መሆኑ.mp3

3 757
10
ይሁኔ በላይ የአባይ ማዶ መንገድ 👇👇👇 ሼር🙏

Yehunie_Belay_ይሁኔ_በላይ_የአባይ_ማዶ_መንገድ.mp3

3 477
12
ጠንቀቅ አርገህ ያዘኝ ና መውደዴ ና መውደዴ አዬ ጠንቀቅ አርገህ ያዘኝ ና መውደዴ ና መውደዴ አዬ ተጨነቀ ሆዴ x2 ከእጅህ አትልቀቀኝ እ መቀነት አስታጥቀኝ ሌት እቅልፍ ተኝቼ እ እየ ቀ ጠ ቀ ጠ ኝ ላይመለስ አይቶ እ ከሄደ ወዳጅ ጠንቀቅ አርጎ መያዝ ቀድሞ ነበር እንጂ ጠንቀቅ አርጎ መያዝ አንተዬ ቀድሞ ነበር እንጂ ቶ ሎ ና ቶሎ ና የኔ አለም ቶ ሎ ና ቶሎ ና ማዋይህ አለና ኣ አንተ ሰው ቶሎ ና ቶሎ ና ማዋይህ አለና አይታሰብ ቀኑ ኣ የኔ መሄጃዬ ወዳጅ ካላገኘህ ና ሠፈርክን ካላዬ የልብህን አውቆ እዕ አልተሠናበተ ሆዴን ሆድ ቢብሰው ኣ አልቆርጥ አለ ባንተ ሆዴን ሆድ ቢብሰው አንተዬ አልቆርጥ አለ ባንተ ቶ ሎ ና ቶሎ ና የኔ አለም ቶ ሎ ና ቶሎ ና ማዋይህ አለና ኣ አንተ ሰው ቶሎ ና ቶሎ ና ማዋይህ አለና ጠንቀቅ አርገህ ያዘኝ ና መውደዴ ና መውደዴ አዬ ጠንቀቅ አርገህ ያዘኝ ና መውደዴ ና መውደዴ ተጨነቀ ሆዴ እዛም እዚህ ስትል አይ ባይህ ደጋ ቆላ የኔም ለራሴ እንጂ ኣ አይሆን ለሰው ገላ ብዙ መካከርኩህ ኣ ልብህ ካስታወሰ ሲታፈስ አላየህ አንተዬ ውሃ ከፈሰሰ ቶ ሎ ና ቶሎና የኔ አለም ቶ ሎ ና ቶሎና ቶሎና ማዋይህ አለና አንተ ሰው ቶሎና ቶሎና ማዋይህ አለና መልኬን መልክህ ሽሮ ኣ ዓይኔ ካይንህ ሳይር ቅ ልቤም ሠው አፍቃሪ ኣ የሠው ልብ ሳያው ቅ አሁኑን ንገረኝ ኣ መውደድህ ካልገ ራ ኣ ክረምቱ ሳይመጣ አንተዬ ቤቴን እንድሰ ራ ኣ ቶ ሎ ና ቶሎ ና የኔ አለም ቶ ሎ ና ቶሎ ና ማዋይህ አለና ኣ አንተ ሰው ቶሎ ና ቶሎ ና ማዋይህ አለና የኔ አለም ቶሎ ና ቶሎ ና ማዋይህ አለና አንተ ሰው ቶሎ ና ቶሎ ና ማዋይህ አለና የኔ አለም ቶሎ ና ቶሎ ና ማዋይህ አለና አንተ ሰው ቶሎ ና ቶሎ ና ማዋይህ አለና 👇👇👇 ሼር🙏
Ko'proq ko'rsatish ...

Asefu Debalke - አሰፉ ደባልቄ - ጠንቀቅ.mp3

4 228
9
በፊት እንደ ቀላል በግምት ወስደሽው ህሊናሽ ሳያስብ ልቤን አሳዘንሽው ህይወቴን ልጥላልሽ በኔው ከፈረድሸው መኖሬን ልካደው ላንቺ እንዲስማማሽ ጋራው ሸንተረሩ ጋርዶኝ እንዳልመጣ ፍቅርሽ ተቀምጦአል ከልቤ ሳይወጣ እሳቱ ነደደ ልቤን አቃጠለው አንቺ ካልወደድሽኝ ፍቅርሽን ከልክይው በፊት እንደ ቀላል በግምት ወስደሽው ህሊናሽ ሳያስብ ልቤን አሳዘንሽው ነካ ጣል ነካ ጣል ይወዳል ፍቅርሽ ለኔ ብሎሽ እንደው መቼም አላጣሽም ብቻዬን ስለሆንኩ ሙቀት ይጎዳኛል ሳጥን አትግዢልኝ አፈር ይበቃኛል መጀመሪያ ወደሽ አሁን ከጠላሽኝ ሰዎች እንዳይሰሙ በሚስጥር ቅበሪኝ ብቻዬን ስለሆንኩ ሙቀት ይጎዳኛል ሳጥን አትግዢልኝ አፈር ይበቃኛል ነካ ጣል ነካ ጣል ይወዳል ፍቅርሽ ለኔ ብሎሽ እንደው መቼም አላጣሽም መጀመሪያ ወደሽ አሁን ከጠላሽኝ ሰዎች እንዳይሰሙ በሚስጥር ቅበሪኝ በሚስጥር ቅበሪኝ በሚስጥር ቅበሪኝ በሚስጥር ቅበሪኝ በሚስጥር ቅበሪኝ 👇👇👇 ሼር🙏
Ko'proq ko'rsatish ...

Muluken_Melese_ሙሉቀን_መለሰ_በሚስጥር_ቅበሪኝ.mp3

3 797
20
በሀሳብ መዋለሌ እሷን መናፈቄ ተወደድኩ ብዬ ነው ዘውትር መጨነቄ እንዲያው ለስም ብቻ ከሆነ መውደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ቁረጥልኝ ሆዴ ገበናህን ነግረህ ብሶትህን ሚስጥሩን የኑሮዬን መልኩን የቤቴን ችግሩን አንተንም ከከዳች ሆዴ ቁረጥ ባክህ ልቧ ከጨከነ ከማን ነው እልህ ከማን ነው እልህ ሆዴ አልመቁረጡ ተወራ እንደበደል መንገር ማባበሌ አስገመተኝ መሰል ሆዴ መቁረጥ ቢማር ምንኛ ደግ ነበር ተሸክሟት ቀረ ላያገኛት ነገር ላያገኛት ነገር በሀሳብ መዋለሌ እሷን መናፈቄ ተወደድኩ ብዬ ነው ዘውትር መጨነቄ እንዲያው ለስም ብቻ ከሆነ መውደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ቁረጥልኝ ሆዴ ከችግሬ በቀር ከሰንካላው ቀኔ ከፈተናው ወዲያ ከጭንቅ ከሀዘኔ በእርሷ መመካቴን ደርሳ ከፈተነች ሃያሉ መውደዴን ፍቅሬን ከበተነች ፍቅሬን ከበተነች ጨክኖ መራቁን ካወቀበት ልብሽ ሰውነቴም ይክዳሽ ሆዴም ይቁረጥልሽ ከኔዱ ከራቁ ጩኸት ምን ሊፈታ እሷም ያዝልቅላት ይልቅ ሆዴ በርታ ይልቅ ሆዴ በርታ በሀሳብ መዋለሌ እሷን መናፈቄ ተወደድኩ ብዬ ነው ዘውትር መጨነቄ እንዲያው ለስም ብቻ ከሆነ መውደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ቁረጥልኝ ሆዴ 👇👇👇 ሼር🙏
Ko'proq ko'rsatish ...

Muluken_Melese_ሙሉቀን_መለሰ_ቁረጥልኝ_ሆዴን.mp3

3 966
17
የሲዳማ ሙዚቃ ንብረት ገብረአብ (የአለም ልጅ) ኮልቦ 👇👇👇 ሼር🙏

Nibret_Gebreab_ንብረት_ገብረአብ_የአለም_ልጅ_ኮልቦ_የሲዳማ_ሙዚቃ.mp3

3 591
5
RIP ሙሉቀን መለሰ ፍቅር ጥቁር እንግዳ አልበም 1973 ዓ.ም. 1. ባይንሽ ልለፍበት - 00:00 2. ላኪልኝ - 07:00 3. ገላዬዋ - 15:19 4. ዘመናይ - 23:26 5. እንጨዋወት - 29:37 6. በእርግጥ አገኘሽ ወይ? - 38:51 7. ምነው ከረፈደ - 48:05 8. ከጎፈሬሽ - 56:20 👇👇👇 ሼር🙏

Muluken_Melesse_ሙሉቀን_መለሰ_ፍቅር_ጥቁር_እንግዳ_አልበም.mp3

4 338
23
Vacancy📌 Join our team on Social media promoter ❤️🧐❤️😔🎵📖 😀Age - 18-24 Sex - Best for Females 👩 Educational background - 10th + our training🏫 Place of work - anywhere (office A.A. Megenagna ) 📍 Salary - very attractive 💰💸 Duties and responsibilities of the job (Social Media promoter). The role is fast-paced and varied involving many tasks in the space of a day! Some of the tasks a Social Media promoter are: 1️⃣Create content for multiple platforms - The content you create for Facebook 📖won’t necessarily work on TikTok 🎵and Telegram✈️. Look at what content will work for each platform based on trending content and look at what your competitors are posting e.g. video, gif, infographic, blog, apk etc. ✅ 2️⃣Monitor social analytics - Check what campaigns are working (or not working) across channels so your time and money are spent on the right channels and aimed at the right people. ♾ 3️⃣Devise a social network strategy - You may need to create a campaign from scratch to promote a sale or new product. 🫶 4️⃣Measure and prove ROI - Set measurable goals for a new campaign across relevant channels and create a report to track performance. Use a social media campaign calculator to meet your objectives at the right cost. 5️⃣Schedule social posts ⏱- Each platform has an ‘ideal’ time to post content ( Instagram users seem to be busiest on saturday mornings!). Scheduling ahead oftime helps reduce workloads and ensure content is posted when you’re asleep, but your audience isn’t. 📆 6️⃣Find relevant curated content - Some of your social posts should reflect world events or developments that matter to your audience. Do some research and share third-party content that will resonate. ⏰ 7️⃣Engage with your audience - The point of your social media is to build engagement. So, respond to any comments and deal with customer queries. In other words, use your social media channels as a customer service channel. 📌 8️⃣Review and populate your content calendar - In such a fast-paced world, you need to plan your contents. Populate your social media calendar for days or even weeks ahead to stay on top of things. 📆 ⚡️These are just a few responsibilities of tasks that you may need to do. But remember, each day can be different, so keeping on top of your content calendar and social campaigns is crucial to online success. ➡️ Interested candidate contact me
Ko'proq ko'rsatish ...
4 307
4
የተሾመ አሰግድ እና ራሔል ዮሐንስ ተሾመ አሰግድ እና ሜላት ቅለመወርቅ ገላዬ ናና አካሌ ናና ውሎዬን መድረስ አልቻልኩምና ያደራው ነገር የዛ ሙዳይ ከምን ደረሰ የኔስ ጉዳይ ብትመጣ ነበር አሰባብረህ የልቤን ሁሉ የምነግርህ ያዘልቃል ያልሽው ፈጣን መኪና ምነው ዘገየ ከኔስ መዲና ሹፌሩ ነው እንጂ ጊዜን የገደለው ፍጥነቱን ጨምሮ አልጓዝም ያለው አንተ ጋር ለመድረስ መኪናው ፈጣን ነው ውስጥሽ ከተነሳ ወዲህ ለመድረስ ታዲያ ምን ይገዳል ለመመላለስ በኔ ናፋቂነት ባንቺ መገስገስ ለነገ ዛሬ እንደው በተስፋ ምነው ጎዳሽን መንገድ ሳይጠፋ እመጣ ነበር መንገድ ፈልጌ በእግር መጓዙን እንዴት አድርጌ ወዲህ መድረሱ ያልተመቸሽ መንገዱ ነው ወይ ያሰለቸሽ በነጋ ጠባ ከመወቃቀስ ይበጀኝ ነበር ካንተ ጋር መድረስ ++ እመጣለሁ ብዬ በጊዜ አስብና ማጀት ስንጎዳጎድ ሰአቱም ያልፍና ሳልሄድ እቀራለሁ ካቀድኩት ጎዳና ቦታው ካልጠበበ በዝቶ መንገደኛ በነገው በራሪ ተጉዤ ባንደኛው እመጣለሁ እስኪ ካለ መገናኛ ነገ ማለዳ አልቀርም እኔ እንቅልፍም የለኝ ሳላይሽ ባይኔ ከመጣህማ ከብዶህ ናፍቆቱ ፈጠን እያለ ይንጋ ለሊቱ ሽፍንፍን አርገሽ ባዲስ ሙዳይ ይዘሽ ጠብቂኝ የኔን ጉዳይ እስክስቅብኝ ይሁን ሀሳቤ ላንድ ቀን አዳር ጨነቀው ልቤን 👇👇👇 ሼር🙏
Ko'proq ko'rsatish ...

ተሾመ_አሰግድ_እና_ሜላት_ቀለመወርቅ_የተሾመ_አሰግድ_እና_ራሔል_ዮሐንስ_ገላዬ_ናና.mp3

4 100
21
ተሾመ አሰግድ እና ራሔል ዮሐንስ ገላዬ ናና 👇👇👇 ሼር🙏

Teshome_Aseged_and_Rahel_Yohanes_ተሾመ_አሰግድ_እና_ራሔል_ዮሐንስ_Gelaye_Na.mp3

3 715
12
ጎሳዬ ተስፋዬ ኦሮሞ ናት 👇👇👇 ሼር🙏

Gosaye Tesfaye - ጎሳዬ ተስፋዬ - ኦሮሞ ናት.mp3

3 667
12
ግዛቸው ተሾመ ነይ ነይ ሙሽራዬ 👇👇👇 ሼር🙏

Gizachew_Teshome_ግዛቸው_ተሾመ_Ney_Ney_Musiraye_ነይ_ነይ_ሙሽራዬ.mp3

3 581
9
ልኑር ካንተጋራ ልኑር ትሁን አለም ሙሉ ትሁን ላስብበት እንዳትለኝ አሁን እሺ በለኝ ፍቀድ ያንተ ልሁን እኔ ታግዬ አንተ አሸነፍከኝ ጉልበቴ እስኪዝል አብረከረከኝ ልበ ሙሉ ነህ አድንቄሃለው አብረን እንኑር አፍቅሬሀለው ከእቅፌ ገብተህ ካላሳረፍከኝ ከልብህ ጎጆ ካላሳደርከኝ ማረፊያ ያጣች ወፊቷን ሆኜ እንዳቀርብህ የትም ባክኜ ተማርኬ እጄን ሰጥቼ ተጋለጥኩት ልቤን አጥቼ ስከንፍልህ ስበር አፍቅሬ አሳርፈኝ ልሁን አብሬ 👇👇👇 ሼር🙏

Hamelmal_Abate_ሃመልማል_አባተ_Lenure_ልኑር.mp3

3 805
27
እህ እህ እህ እህ እህ ህ ንንንንን እህ ህ ንንንንን እህ እህ ንህህ ንህህ ሁል ጊዜ ወይ ፍቅር አባዜ አዬ ጉድ ነው ደሞ ሰው በፍቅር ታሞ እኔ ናፍቀሽኛል አልናፍቅሽም ወይ መራራቁ ቀርቶ አንገናኝም ወይ ፍቅርዬ ፍቅር አይከብድሽም ወይ አማላጅ ማን ይሁን ማንን ልላክብሽ ጭንቀቴ ቢገባሽ ቢራራልኝ ልብሽ ካንቺም ቀረ ነገር ከኔም ቀረ ነገር ሚስጥር መደባበቅ ያለመነጋገር የኔንማ ናፍቆት ያለኔ ማን አውቆት ማውራት ማንም አይበጀው ሆድ ይፍጀው ሆድ ይፍጀው ብርቱ ፍቅር ቢርቁ ቅርብ ያደርጋል ብርቱ ፍቅር ፊት አባጣውም ቀና ብርቱ ፍቅር ፊት አይኖርም ፍርሃት ውሃም የለውም ድካም ርሀብ ጥማት 👇👇👇 ሼር🙏

Hayleyesus_Feyssa_ሀይለየሱስ_ፈይሳ_ብርቱ_ፍቅር.mp3

3 747
17
Vacancy Join our team on Social media promoter Age - 18-24 Sex - Best for Females Place of work - anywhere (office A.A. Megenagna ) Salary - very attractive Duties and responsibilities of the job (Social Media promoter). The role is fast-paced and varied involving many tasks in the space of a day! Some of the tasks a Social Media promoter are: 1. Create content for multiple platforms - The content you create for Facebook won’t necessarily work on TikTok and Telegram. Look at what content will work for each platform based on trending content and look at what your competitors are posting e.g. video, gif, infographic, blog, apk etc. 2. Monitor social analytics - Check what campaigns are working (or not working) across channels so your time and money are spent on the right channels and aimed at the right people. 3. Devise a social network strategy - You may need to create a campaign from scratch to promote a sale or new product. 4. Measure and prove ROI - Set measurable goals for a new campaign across relevant channels and create a report to track performance. Use a social media campaign calculator to meet your objectives at the right cost. 5. Schedule social posts - Each platform has an ‘ideal’ time to post content ( Instagram users seem to be busiest on saturday mornings!). Scheduling ahead oftime helps reduce workloads and ensure content is posted when you’re asleep, but your audience isn’t. 6. Find relevant curated content - Some of your social posts should reflect world events or developments that matter to your audience. Do some research and share third-party content that will resonate. 7. Engage with your audience - The point of your social media is to build engagement. So, respond to any comments and deal with customer queries. In other words, use your social media channels as a customer service channel. 8. Review and populate your content calendar - In such a fast-paced world, you need to plan your contents. Populate your social media calendar for days or even weeks ahead to stay on top of things. These are just a few responsibilities of tasks that you may need to do. But remember, each day can be different, so keeping on top of your content calendar and social campaigns is crucial to online success. Interested candidate contact me
Ko'proq ko'rsatish ...
4 395
12
Vacancy Join our team on Social media promoter Age - 18-24 Sex - Best for Females Place of work - anywhere (office A.A.  Megenagna ) Salary - very attractive Duties and responsibilities of the job (Social Media promoter). The role is fast-paced and varied involving many tasks in the space of a day! Some of the tasks a Social Media promoter are: 1. Create content for multiple platforms - The content you create for Facebook won’t necessarily work on TikTok and Telegram. Look at what content will work for each platform based on trending content and look at what your competitors are posting e.g. video, gif, infographic, blog, apk etc. 2. Monitor social analytics - Check what campaigns are working (or not working) across channels so your time and money are spent on the right channels and aimed at the right people.  3. Devise a social network strategy - You may need to create a campaign from scratch to promote a sale or new product.  4. Measure and prove ROI - Set measurable goals for a new campaign across relevant channels and create a report to track performance. Use a social media campaign calculator to meet your objectives at the right cost.    5. Schedule social posts - Each platform has an ‘ideal’ time to post content ( Instagram users seem to be busiest on saturday mornings!). Scheduling ahead oftime helps reduce workloads and ensure content is posted when you’re asleep, but your audience isn’t.   6. Find relevant curated content - Some of your social posts should reflect world events or developments that matter to your audience. Do some research and share third-party content that will resonate.  7. Engage with your audience - The point of your social media is to build engagement. So, respond to any comments and deal with customer queries. In other words, use your social media channels as a customer service channel.  8. Review and populate your content calendar - In such a fast-paced world, you need to plan your contents. Populate your social media calendar for days or even weeks ahead to stay on top of things.   These are just a few responsibilities of tasks that you may need to do. But remember, each day can be different, so keeping on top of your content calendar and social campaigns is crucial to online success.  Intetrsted candidate contact me
Ko'proq ko'rsatish ...
2
0
ወዴት መሄዷ ነው ወዴት መጓዛ ነው ኧረ ወዴት ኧረ ወዴት በፍቅሯ ጠማምቃኝ አሳስራኝ ጠይቁልኝ ወዶ መለየትን ያያችሁ አትለፉኝ እባካችሁ አትለፉኝ እባካችሁ መላው ጠፋኝ ግራ ገባኝ ፍቅሬ ስትሸሽ ስትለኝ ባይ ስለፍቅር ታደጉኝ ሀይ እንዲህ አምርሮ ያስጨከናት ከኔ መራቅ ያስመረጣት ለምን ይሆን ጠይቁልኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Tsegaw_Bekele_ጸጋው_በቀለ_ወዴት_መሄዷ_ነው.mp3

4 063
11
ዝቅ ብዬአለሁ አመስግኛለሁ የእጆቹን ጥበብ መልኬን እያየሁ በልዩነቴ ባፈጣጠሬ እንዲሁ ላረከኝ ተገርሜ ተገርሜ ተገርሜ ተደንቄ እራሴን አውቄ አባቴን በጥበብ ከአፈር አበጀና አፈር አርጎ ሰራኝ ከሴት እንደገና ልጅተነት ያላየው ጎልማሳው አባቴ ዳግም ተጸንሶ ልጅ ሆነ ለእናቴ ይገርማል ይገርማል የሰው ልጅ ተፈጥሮ ዘመኑ ሲያበቃ ሲኖር ተሰውሮ አካሉን ቢበድል ስጋው ቢቀበር ህያው ነው መንፈሱ ጸንቶ የሚኖር 👇👇👇 ሼር🙏

Abel Mulugeta - አቤል ሙሉጌታ - ተገርሜ.mp3

3 970
21
ኤፍሬም ታምሩ ቅር አለኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Ephrem Tamiru - ኤፍሬም ታምሩ - ቅር አለኝ.mp3

4 577
15
አበባ ደሳለኝ ፍርሀት ፍራት አለኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Abeba_Desalgn_አበባ_ደሳለኝ_ፍርሀት_ፍራት_አለኝ.mp3

4 459
29
አሰብኩት ተለየሁህ እንዴ በድንገት ወቸው ጉድ ምን ልዩ አረገህ ከፍጥረት ብታምረኝ ተመኘሁህ እና በልቤ ባዋይህ ታዲያ ምን አለበት ቀርቤ እንደ ንጋት ጀምበር ፈገግ ያለው ፊትህ ብዙ ኮከቦቼ የመሰሉ አይኖችህ አትኩሬ ባያቸው አትኩረው ያዩኛል ፍቅረኛህ እንድሆን አስገድደውኛል ከቆንጆም ቆንጆ አለ ከሸጋም ልጅ ሸጋ እኔ አይሰለቸኝም አብረን ብናወጋ አለህ አቀራረብ የአነጋገር ለዛ ሰርቆ ገብ ፍቅር አይለቅ እንደዋዛ ቁንጅናህና ደም ግባትህ አትኩሮ ላየህ ልዩ ልጅ ነህ ለይስሙላ አይደለም እኔ እንተን ማድነቄ በግልጽ ይታየኛል በአንተ መደነቄ አንተ ጋር በፍቅር ለመኖር ተስፋ አለኝ ብዬ ቃል ገባሁኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Abeba_desalagn_አበባ_ደሳለኝ_Leyu_Lij_Nahe_ልዩ_ልጅ.mp3

4 432
28
ማርታ አሻጋሪ አምቢ እምቢ 👇👇👇 ሼር🙏

Marta_Ashagari_ማርታ_አሻጋሪ_እምቢ_እምቢ.mp3

4 464
5
ዘቢባ ግርማ አስታዋሼ 👇👇👇 ሼር🙏

Zebiba_Girma_ዘቢባ_ግርማ_Astawashe_አስታዋሼ.mp3

4 611
15
አልደነግጥም ልቤ ለሌላ ልቡን አይሰጥም ከቶ ምን ቆንጆ ቢኖር ምደነቅ ውበት ለኔ ሌላ ነሽ አንቺ እኮ ማለት የልቤን ሰማይ ጨለማ ሽሮ ብርሃን በሞላው ልዩ ተፈጥሮ በዚ ጨረቃ እምልልሻለሁ ፍቅሬ እመኝኝ አኔ ከልብ እወድሻለሁ አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም 👇👇👇 ሼር🙏

Teddy_Afro_ቴዲ_አፍሮ_Ayedenegetem_leye_አይደነግጥም_ልቤ.mp3

4 466
37
ሽሽግ ቸኮል እና ጌታመሳይ አበበ ዘመድዬ እንዴት ነሽ 👇👇👇 ሼር🙏

Shishig_Chekol_and_Getamesay_Abebe_ሽሽግ_ቸኮል_እና_ጌታመሳይ_አበበ_ዘመድዬ_እንዴት.mp3

3 894
3
🇪🇹 ሀገራችን ኢትዮጲያን ያውቋታል? በሀገራችን አሉ የተባሉት የ ቱሪስት መስህቦች እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎት ዌብሳይት እንጠቁማችሁ። ይመዝገቡ ⬇️ ✅ ከላይ ባለው Application ወይም ወደ 9676 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ። ሀገራችሁን ባላችሁበት ሆንችሁ ጎብኙ 📱

መመዝገቢያ.apk

2 756
0
ስንቱን አስታወስኩት ስንቱን አሰብኩት ልቤን በትዝታ ወዲያ እየላኩት አንዴ በመከራው አሀ አንዴ በደስታዬ ስንቱን ያሳየኛል አሀ ይሄ ትዝታዬ የትናንቱን ፍቅር ጣሙን ቁምነገሩን ምነው ያስተዋሉት ያዩት በነገሩን ሁሉም እንደገና ኑሮን ቢያሰላስል አይገኝም ጊዜ ያንን የሚመስል እስቲ የነበር ያውጋው እስኪ ያየው ይናገር የጥንት የጠዋቱን የበፊቱን ነገር 👇👇👇 ሼር🙏

Mahmud_Ahmed_መሀሙድ_አህመድ_Sintun_Astaweskut_ስንቱን_አስታወስኩት_.mp3

3 912
12
ቀለም እንዳስዋባት እንደ ሰማይዋ በራሪ በውበት ከፍታ ቀድመሽ ብትጠሪ ቢደነቅ ደም ግባትሽ ቢታይ ቁንጅናሽ ታውቂዋለሽ እና ቅንጣት አይደንቅሽም ጭራሽ አይገርምሽም አንቺማ እንደቃል ያለሽ አንቺማ ግን ነሽ ልባም ሰው አንቺማ ከነ ክብሯ ኗሪ ቁንጂናሽ ፍቅር ነው አንቺማ የማይነጥፍ ውበት አንቺማ እንዳንቺስ ያለ ነው አንቺማ ማማር ከልብ እንጂ ገላማ ባዳ ነው ባዳ ባዳ ባዳ ነው ባዳ ባዳ ባዳ ነው ጋላ ሰውነት ባዳ ነው ጊዜ እማይሽረው ፍቅር ነው 👇👇👇 ሼር🙏

Nahom_Mekuriya_ናሆም_መኩሪያ_ባዳ_ባዳ_አንቺማ.mp3

4 236
36
ልቤ መታ መታ ልቤ መታ ልቤ ፈራ ፈራ ልቤ ፈራ ውበቷ ተወራ ልቤ መታ ልቤ ልቤ ልቤይይይ ልቤ መታ ባያት እጅግ ተውባ እንደዛች ሮዝ አበባ ጽጌረዳ ናትና ሲሏት ሰማው ሮዚና ሮዚና ሮዚና ሮዚና ሮዚናዬ አንድም ጭንቀቴ ነሽ አንድም ጤናዬ ወዶሻል ልቤማ ልቤማ ልቤ ፈላጊሽ በዛና በዛ ሃሳቤ ሮዚና ሮዚና ሮዚናዬ ከወትሮው ዛሬማ በተለየ ወዶሻል ልቤማ ልቤማ ልቤ ፈላጊሽ በዛና በዛ ሃሳቤ ተከታይሽ በዚም በዚያም ነው ከኔ በላይ ወዳጅሽ ማነው ተሸንፌ ተማርኬ ለፍቅርሽ እጅ አንስቻለው ጠጋ በይኝ ቀርበሽ እይኝ ተይ ተይ ብያለው ወትሮም አበባ ንብ ይከባታል ቢራቢሮም ይዞራታል ይዞራታል የልቤ ሀሳቤ ስልሽ እራቤ ከልቤ ነው ከልቤ ወዶሻል ልቤማ ልቤማ ልቤ ልቤ ልቤ ልቤይይይ ሮዚና ሮዚና ሮዚናዬ አንድም ጭንቀቴ ነሽ አንድም ጤናዬ ወዶሻል ልቤማ ልቤማ ልቤ ፈላጊሽ በዛና በዛ ሃሳቤ 👇👇👇 ሼር🙏
Ko'proq ko'rsatish ...

Nahom_Mekuriya_and_Taminike_Tamu_ናሆም_መኩሪያ_እና_ታምናይክ_ታምሩ_ሮዚና.mp3

3 841
14
ዳዊት ፅጌ የኔ ዜማ አልበም 1. ባላገሩ - 0:01 2. እትቱ - 6:45 3. ደግሞ በዚህ ላይ - 11:23 4. ቻል ዘንድሮ - 16:04 5. ደሃ አይጣላ ከውሃ - 19:54 6. የኔ ዜማ - 26:17 7. ልቤ ሰው - 30:52 8. አስችሎሽ - 35:53 9. ቃልኪዳን - 42:46 10. የኔ የኔ - 47:52 11. ደሳለኝ - 52:16 12. ኣስማሪኖ - 57:37 13. ውዴ ውዴ - 1:04:00 14. ባየው ባየው - 1:09:36 👇👇👇 ሼር🙏

Dawit_Tsige_ዳዊት_ፅጌ_የኔ_ዜማ_አልበም.mp3

3 669
27
ዳዊት ጽጌ እትቱ በረደኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Dawit Tsige - ዳዊት ጽጌ - እትቱ.mp3

3 602
11
መውደድህ ናፍቆትህ በአይኔ ላይ እየዞረ ትዝታህም ጎኔ አብሮኝ እያደረ እጠብቅሀለሁ በሰስት በናፍቆት የኔን ሁለመና ካላንተ ማን አውቆት ናልኝ ናልኝ የኔ ፍቅር ናልኝ ናልኝ የኔ መውደድ ናልኝ ናልኝ ተመልሰህ ናልኝ ናልኝ የኔ ዘመድ ናልኝ ናልኝ አትቅርብኝ ናልኝ ናልኝ ስትናፍቀኝ ናልኝ ናልኝ ውዴ ለኔ ናልኝ ናልኝ ናፍቆሃል አይኔ እህህ እወድሃለው 👇👇👇 ሼር🙏

Aster_Aweke_አስቴር_አወቀ_Ewedehalehu_እወድሃለሁ_.mp3

3 506
33
መስፍን በቀለ በሰው ሀገር 👇👇👇 ሼር🙏

Mesfin_Bekele_መስፍን_በቀለ_በሰው_ሀገር.mp3

3 640
10
መውደዴ እውነት ነው ልቤም ካንቺ ጋር ነው ውስጤን ነው የማምነው አካሌ ባዶ ነው ሳይይሽ እሳሳለሁ መላው አልገባኝም እንደውቅያኖስ እንቁ ልብሽ አይገኝም እኔ የምወድሽ ያላንዳች ቅሬታ ሳይሽ እሳሳለው ቀንም ሆነ ማታ ያልተረዳሽው አለ አንድ ነገር የእምባ በረዶ በዓይን እስኪጋገር ለምን ይመስልሻል እንዲህ የሆንኩልሽ ብወድሽ እኮ ነው እንዲህ የምሳሳልሽ አካሌ ባዶ ነው 👇👇👇 ሼር🙏

Michael_Belayneh_ሚካኤል_በላይነህ_ሳይሽ_እሳሳለሁ.mp3

3 970
35
🇪🇹 ሀገራችን ኢትዮጲያን ያውቋታል? በሀገራችን አሉ የተባሉት የ ቱሪስት መስህቦች እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎት ዌብሳይት እንጠቁማችሁ። ይመዝገቡ ⬇️ ✅ ከላይ ባለው Application ወይም ወደ 9676 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ። ሀገራችሁን ባላችሁበት ሆንችሁ ጎብኙ 📱

መመዝገቢያ.apk

5 654
1
Oxirgi yangilanish: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio