Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kategoriya
Kanal joylashuvi va tili

auditoriya statistikasi በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡  @bewketuseyoum19  Buy ads:  https://telega.io/c/bewketuseyoum19  For your comment,feedback and promotion  @Bewketuseyoum2bot  Thank you! 
Ko‘proq ko‘rsatish
134 710+540
~5 427
~34
4.86%
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
9 662joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
68joy
ning 396
da kategoriya
62joy
ning 857

Obunachilarning jinsi

Kanalga qancha ayol va erkak obuna bo'lganligini bilib olishingiz mumkin.
?%
?%

Obunachilar tili

Til bo'yicha kanal obunachilarining taqsimlanishini bilib oling
Ruscha?%Ingliz?%Arabcha?%
Kanal o'sishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Kanalda foydalanuvchining qolish muddati

Obunachilar sizning kanalingizda qancha vaqt turishini bilib oling.
Bir haftagacha?%Eskirganlar?%Bir oygacha?%
Obunachilarning ko'payishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
የታዋቂዎችን የስፖርት ጥም ቆራጮች የመንሱር አብዱልቀኒን እና የአላዛር አሰግዶምን ያመለጧችሀን ፕሮግራሞች ለመመልከት ከስር Join ሚለውን ይጫኑ👇👇👇
31
0
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
121
0
ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!
151
0
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
416
0
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇
160
0
🤣ፍርፍር ማለት ያማረው?😂
139
0
እድሜዎ ስንት ነው?
303
0
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
208
0
ተማሪ ነህ/ነሽ🤗
109
0
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇
223
1
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
182
0
Are you single ? 😋
142
0
ከ60 ሰከንድ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ቀላል ጥያቄ! 2+6-10 ስንት ነው?

file

182
0
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇
112
0
አንቺ ስትከፊ… ይመስላል በምድሩ አለም የጨለመ የፀሀይ መውጫዋ የተከረቸመ ሳር ቅጠል አየሩ ያዝናል ካንቺ ጋራ መኖር ጣዕም አጥቶ ይሆናል መራራ ሰማይ ይጋረዳል በጥቁር ደመና ከፈገግታሽ በቀር ብርሃን የለምና አንቺ ስትከፊ… ምድር ታኮርፋለች ጨረቃም ታዝናለች ሁሉም ውበት ያጣል መደሰት መጫወት ይደርቃል ከምንጩ ጣዕም ያለው ህይወት መተከዝ ይሆናል ውሎ አዳር አርምሞ ፈገግ እስክትዪ አይነጋም ጨልሞ ግን…… ከሁሉም ከሁሉም… አንቺ ስትከፊ ጭንቀት ያሰምጠኛል አለም የተቋጨች ያበቃ ይመስለኛል 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
1 676
22
ባሌን ያገባሁት ብርሃነን ስለሚመስል ነው ። ጥንካሬው እና ታማኝነቱ የአባቴ የብርሃነን አይነት ነው ። መውደዳችን ውስጥ አስተዳደጋችን ተፅፏል። አባቴ በጊዜ ነው የሚገባው ፣ እናቴን የሚወዳት መጠን ፣ የሚያከብራት አከባበር የተለየ ነው ፤ አለሙን ያገባሁት ቁርጥ ብርሃነን ስለሆነ ይመስለኛል ። የሆነ ቀን...የሆነ ገፊ እና ቀፋፊ ቀን....አለሙ መሸርሞጡን ደረስኩበት ። እንዴት እንደጠላሁት ። ጥላቻዬ የጀመረው መልከስከሱን ስደርስበት ነው ። ፍቅሬ እሱ ላይ ካለኝ እምነት ጋር የተዋሃደ ነበር። እምነቴ ሲተን ፣ ፍቅሬ ብቻውን መፅናት ሳይችል ቀረ ፤ አለሙን ጠላሁት ። "ተፋተናል" የሚል ቁራጭ ወረቀት ትቼለት እናቴ ቤት ሄድኩ ። እናቴ ከአለሙ ጋር ተጣልቼ እንደሆነ አወቀች ። እንደእናት ብዙ መከረችኝ: እንደጎደኛም አደመጠቺኝ ። "እኔ የብርሃነ ልጅ ነኝ ልክስክስነትን አልታገስም" አልኳት ። "ያደግኩት አንቺን እና ብርሃነን እያየሁ ነው" አልኳት ። "ያደግኩት ሚስቱን እንደንግስት ከሚቆጥራት አባት ጋር ነው። ያደኩት ባሏን እንደንጉስ ከምታከብረው እናት ጋር ነው" አልኳት ። ሳወራ ...ስፎክር.... ስቅለሰለስ፣ ሆድ ሲብሰኝ ... በማዘን ቃል ሳታወጣ ነበር የምትሰማኝ ። እናት አይደለች ባሸንፍ እንኳን "ደከመሽ አይደል፣ ባተልሽ አይደል?" ብላ ደስታዋ ውስጥ ሳይቀር ማዘን ይኖረዋል!! በሰባተኛው ቀን እንደዋዛ ... "ኤልሱ የኔ ኤልሳ" አለች "አቤት ማሚ " " ብርሃነ ከተጋባን በኋላ ከሌላ የወለደው ልጅ ነበረው ፤ ገመና ሆኖ የቀረው የወለደው ልጅ በለጋ እድሜው ስለተቀጠፈ እና ስለማይጠቅም ብለን ነው በፊትሽ አውርተን የማናውቀው " ብላ በሃዘኔታ አየችኝ ። የሆነ ነገር ሲናድብኝ ፣ የሆነ ፍርሃት ሲያላውሰኝ እየታወቀኝ ነው ። የምናውቀው በሚመስለን ጎጆ ውስጥ እንኳን ብዙ የማናውቀው እውነት ተቀብሯል ። © Adhanom Mitiku 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
Ko'proq ko'rsatish ...
2 665
14
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
170
0
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ 👇
219
0
የ highschool ትምህርት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 👇
310
0
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

file

136
0
እድሜዎ ስንት ነው?
245
0
2 + 2 × 4 = ?
135
0
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
172
0
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
201
0
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
182
0
🤑በአሁኑ ሰአት ውድ ዋጋ ይኖረዋል ተብሎ የሚጠበቀው AIR DROP HAMSTER COMBAT ያልጀመራቹ መጀመሪያ ሊንክ ይሀው👇 SHARE አርጉ ለጎደኛቹ እና ለወዳጅ ዘመዳቸ እነሱም ይጠቀሙ ❤️
3 110
3
ከዳት አይበሉኝ ይኸው  ትላንትና ከትላንትናም በስቲያ ያዩኝ ሠዎች ሁሉ ከእቅፌ ጉያ ፍቅራችንን አይተው አይለያችው ያሉን እንኳን ሠው ንፋስ የቀናብን እስክንመስል ያኔ በፍቅራችን  የተገረሙብን ዛሬ በያኔው በፍቅር መንገዳችን በፍቅር ጎጃችን ብቻሺን ሲያዩሽ እጅግ አዝነውልሽ🥺 ያ ክፉ ከድቶታል ብለው ከንፈር  መጠውልሽ ስሜን ጥለውብሽ😕 ይህው በመንገድ ላይ እንደ እብድ  አስለፈለፋት ይህው  አንገቷን  አስደፋት😏 እንዲህ ሊጎዳት እንዲ ሊከዳት  ለምን ቀረባት እያሉ ሲከሡኝ😔 መከሰሡን ይክሰሡኝ  ብቻ እንዳይፈርዱብኝ ጠበቃዬ  ሆነሽ ተከራከሪልኝ  እሱ አይደለም እኔ ነኝ በያቸው💔 ሲያምነኝ ከዳውት ሲቀርበኝ የራኩት እኔ ነኝ ልቡን የሠበርኩት ቃሌን ያጠፍኩበት ቅስሙን ሠባብሬ ሽባ ያደረኩት☹️ ሀጥያቴ በዝቶ ነው ብቻዬን ማውራቴ አትበሉት ከዳት አትዘኑ ለኔ እሱን  አላያቹሁት😒 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
Ko'proq ko'rsatish ...
2 864
14
🤑በአሁኑ ሰአት ውድ ዋጋ ይኖረዋል ተብሎ የሚጠበቀው AIR DROP HAMSTER COMBAT ያልጀመራቹ መጀመሪያ ሊንክ ይሀው👇 SHARE አርጉ ለጎደኛቹ እና ለወዳጅ ዘመዳቸ እነሱም ይጠቀሙ ❤️
3 090
9
ሃይስኩል አብራኝ የተማረችውን ልጅ ታክሲ ውስጥ አግኘኋት ደስስ ትለኝ ነበር አይኑካ ቢጤ ነበረብኝ 😘 ትልቅ ሰው ሆናለች ሽበት ጣል ጣል ብሎባታል ። ወፍራለች ...... ተቀይራለች ...በጣም ትልቅ ሰው ነው የምትመስለው እኩያዬ ናት ብል ማንም አይምንም!! ፈገግ ብዬ "እንዴት ነሽ ?"አልኳት እንደጠፋሁባት የማታዉቀው ሰው ሊያናግራት እየሞከረ እንደሆነ ነው ሆኔታዋ አያት የሚያክል ሰውዬ እንደምታወራ ሁሉ "ደና ነኝ ጋሼ... ደና ውለዋል?" አለች ቀጥሎ ማውራት ፈልጌ አፌ ስለተንተባተበብኝ እዝን ብዬ ...ዝም አልኳት😥 ©Adhanom Mitiku 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
2 956
6
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ማመን ነው🏆👇
173
0
Oxirgi yangilanish: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio