Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kanal joylashuvi va tili

auditoriya statistikasi 💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች  @Miki_Mako  
Ko‘proq ko‘rsatish
134 905-95
~27 632
~5
20.08%
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
7 497joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
46joy
ning 396
da kategoriya
146joy
ning 2 333

Obunachilarning jinsi

Kanalga qancha ayol va erkak obuna bo'lganligini bilib olishingiz mumkin.
?%
?%

Obunachilar tili

Til bo'yicha kanal obunachilarining taqsimlanishini bilib oling
Ruscha?%Ingliz?%Arabcha?%
Kanal o'sishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Kanalda foydalanuvchining qolish muddati

Obunachilar sizning kanalingizda qancha vaqt turishini bilib oling.
Bir haftagacha?%Eskirganlar?%Bir oygacha?%
Obunachilarning ko'payishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
2 908
0
✞ሃሌ ሃሌ ሉያ✞ የማይመረመር ክብርና ምስጋና በሰማይ ለእግዚአብሔር ይገባዋልና መላእክት ለቅጽበት መች ያቋርጣሉ ያመሰግኑሃል ሃሌ ሉያ እያሉ ጽርአ ርያምን ዙፋን ያደረገ የእሳት መጋረጃ በእዛ የጋረደ በብርሃን ጸዳል መንበረ መንግሥትን ፈጠረው እግዚአብሔር ግድግዳ እንዲሆን        ካህናተ ሰማይ መንበሩን ያጥናሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያመሰግናሉ የሥላሴ መንበር በምን ይመሰላል ከግምት በላይ ነው ለማሰብ ያቅታል       ዙፋኑ በእሳት የተቀጸረ ነው በቤቶቹም ዙሪያ የውሃ መርገፍ አለው በሰማይ ውዱድ ዘባነ ኪሩቤል የሰማዩ ስራ እጅግ ያስገርማል        በእሳት ነበልባል የተቀጸረችው ከምድር እስከ ሰማይ የምትናፈቀው እየሩሳሌም ነች ፍጹም ሰማያዊ ልዩ ህብር ያላት ዕንቁ ናት ሐምራዊ        ታቦት ዘዶር በዚያ ከመሀሏ አለ መልኳ የሚያንጸባርቅ ብርሃኗ ያየለ በእመቤታችን የምትመሰል ነች ለቃሉ ማደሪያ በድንቅ የተሰራች        ኢዮርና ራማ ኤረርም በግርማ ይባላሉ ከጥንት የመላዕክት ከተማ መላእክትም በዚያ እያሸበሸቡ ይኖራሉ ለአምላክ ምስጋና ሲያቀርቡ መዝሙር
Ko'proq ko'rsatish ...

ሃሌ ሃሌ ሉያ.mp3

4 088
45
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
4 217
0
⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ ድንቅ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ይለቀቃሉ ገብታችሁ ተማሩ አናስከፍልም በነጻ የተሰጠንን በነጻ እንሰጣለን     ትምህርቱን YouTube ላይ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽
Ko'proq ko'rsatish ...
1 677
0
Mnemonic / secret coin ሴክሬት ኮይን ሊጠናቀቅ ጥቂት ጊዜ ብቻ ቀርቶታል ፤ በሴክሬት ኮይን ሚልየን ኮይኖችን በቀላሉ መሰብሰብ ትችላላቹ ። ሰብስባቹም ሊስት ሲደረግ አሁን እየተነገረ ባለው ግምታዊ 100+ $  ዋጋ በቀላሉ ገንዘብን መስራት ትችላላቹ ። ሴክሬት ኮይን ላልጀመራቹ 👇
192
0
🌏በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ 😭😭😭😭😭😭 ፍካሬ ኢየሱስ          ሰብል በደረሰ ግዜ አንበጣ፣ኩብኩባ የምድራቸውን ፍሬ የሚበላ መቅሰፍት ይልክባቸዋል በየሀገሩ ፀብ፣ክርክር ይነሳል እና የአባቶቻችን መልእክት........ ሙሉውን ለማንበብ
1 193
0
⭕️እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 ✳️JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማረኛ ይማሩ✅ የቻናሉ Link👇👇
2 127
2
"ትንሳኤ" በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
121
0
#ፀሐይ_ብሩህ ፀሐይ ብሩህ ወወርኀ ንጹሕ ዓቢየ እግዚእ ሣህልከ ይርከበነ (፪) አባ ዓቢየ እግዚእ       ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

ፀሐይ ብሩህ.mp3

9 392
23
"ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር "      "የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው"                ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
8 118
4
✞ ገብርኤል መልአከ ራማ ✞ ገብርኤል (፪) ገብርኤል መልአከ ራማ (፪) ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እናስማ ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ ከቀናት ሳትዘግይ ሳይጎድል ደቂቃ ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ(፪) ከውኃ እና ከሳት ከሞት አመለጡ በእሳቱ መካከል ለጥፋት ቢሰጡ አንተ ባለህበት በየትኛውም ስፍራ ምንም ቦታ የለውም ሞትና መከራ(፪) የመንገድ መሪ ፈውስ ነህ ለህመሜ ገብርኤል ስትመጣ በዛልኝ ሰላሜ ደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜና ዛሬም ለአገራችን ምስራች ይዘህ ና(፪) አንጌቤናይቱ ቅድስት እየሉጣ ስለአንተ ትመስክር እስከ ልጇ ትምጣ እሳተ ነህ ገብርኤል ነባልባልባ አስወጋጅ የአምላክ መወለድ ለአለም ምታውጅ(፪) መዝሙር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Ko'proq ko'rsatish ...

የመዝሙር_ግጥሞች_ገብርኤል_መልአከ_ራማ.mp3

8 817
141

1
0
https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1899140996 Free 5,000,000 coin 👆👆👆
244
2
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId722638247 Free 5,000,000 coin 👆👆👆
627
0
😁መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል 1)የጌታችን እኔ የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለበት። 👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና አሁኑኑ ይቀላቀሉ።       ትምህርቱን YouTube ላይ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽
Ko'proq ko'rsatish ...
1 128
2
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!...     📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️                  👇🏽👇🏽👇🏽
918
0
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
671
0
"የሌሊት ወፍ" በእንግሊዘኛ ምን ትባላለች?
839
0
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
152
0
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽
Ko'proq ko'rsatish ...
2 607
3

1 922
1
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!...     📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️                  👇🏽👇🏽👇🏽
1 820
1
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
1 276
0
Freelancers Unite! Exclusive freelance jobs posted EVERY DAY.Join the community and start applying for gigs today.
4 410
0
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
4 864
3
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
1 975
0
✞ እንወድሻለን ኪዳነ ምህረት ✞ ለእግዚአብሔር ታቦቱ መቅደሱ ቀርበናል ባንቺ ወደ ንጉሱ የክብራችን ጌጥ ሽልማት እንወድሻለን ኪዳነምህት በጨለማው ላለ ብርሃንን አየ ለርስቱ ተካፋይ እንዲሆን ተለየ ወደ ቀድሞ ክብሩ ሊመለስ ዳግመኛ አንቺ ነበርሽ ተስፍው ለአዳም መዳኛ         ያንን ሁሉ ዘመናት የፈሰሰው ደም አለምን ከእስራት ሊፈታ አልቻለም ወደ ሚሻል ኪዳን በደም ሊያሻግረን ደምሽን ተዋህዶ መዳኃኒ አለም ዋጀን         አለን ብዙ ምክንያት አንቺን ምንወድበት ዓለም ያልተረዳው ያላወቀው እውነት ያወቀ የተረዳ የመዳኑን ሚስጢር አያፍርም ክብርሽን ቆሞ ለመናገር         አውቃለሁ እግዚአብሔር የሰጠሽን ክብር ላመስግንሽ እኔም  ሳልቀንስ ሳልጨምር ሚባርክሽ ብሩክ ነውና እናቴ ኪዳነ ምህረት ንገሽ እመቤቴ                 መዝሙር         ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Ko'proq ko'rsatish ...

እንወድሻለን ኪዳነምህረት .mp3

18 812
246
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
4 214
0
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
8 049
3
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
171
0
Oxirgi yangilanish: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio