Xizmat sizning tilingizda ham mavjud. Tarjima qilish uchun bosingEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kanal joylashuvi va tili

barcha postlar "ኡማ ቲቪ " Tv

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇  https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf  
42 663-11
~9 396
~24
21.31%
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
22 541joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
173joy
ning 396
da kategoriya
987joy
ning 2 793
Postlar arxivi
በፓኪስታን የኢትዮጵያን ጨምሮ የ12 ሀገራት ዲፕሎማቶች ላይ ያነጣጠረ የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ በፓኪስታን በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት 1 ፖሊስ ሲሞት 3 ሰዎች ቆስለዋል። ኢትዮጵያ አምባሳደሯን ጨምሮ የሌሎች ሀገራት ዲፕሎማቶች ላይ ያነጣጠረውን የሽብር ጥቃት አውግዛለች።
1 263
1
1 792
7
ሁላችሁም ግቡና ተመልከቱ በቁርአን ድምቀት
TikTok · FaysulAhmed
Check out FaysulAhmed’s video.
2 137
1
ሁላችሁም ግቡና ተመልከቱ በቁርአን ድምቀት
1
0
https://vm.tiktok.com/ZMhYHFoPq/
1 209
0
"የህዲ መን የሻዕ ኢላ ሲራጢል ሙስተቂም" ያሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራለ።" እኚህ አባት ለሰላሳ ዓመታት ያህል ቁርዓንን አንብበዋል በ81 ዓመታቸው ኢስላምን ተቀበሉ፣❤✌️🤲 ዐለይከ ረበና ቢሁስኒል ኺታሚ! ያ ረብ መጨረሻችንን አሳምርልን! የሚባለው ለዚህ ነው።
4 008
4
ዛሬ መስከረም 12/2017 በነበረው የሙሐደራ መድረክ ላይ ማን ምን መልዕክት አስተላለፈ? # ወጣት አብዱልአዚዝ አወል የከተማው ሙስሊም ወጣት ሊግ ዋና ፀሐፊ ወጣቱ በቅርበት ከሚያስታውሰው መጥፎ ትዝታ ተላቆ የመጅሊሱ አንድ አካል ሆኗል። የዚህ ዓይነቱ የዳዕዋ ዝግጅት እንዲጠናከሩ ይሰራል፤ ሌሎች ክፍለ ከተሞችም ይህንን አርአያነት ያለውን ስራ እንድትከተሉ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ። መጅሊስ ሕዝባዊ ተቋምነቱ የበለጠ እንዲጠናከር ወጣቶች ኃላፊነታችሁን ተወጡ ። # ሼህ አሕመድ አሊይ የኮልፌ ክ/ከ መጅሊስ ምክትል ስራ አስፈጻሚ የኮልፌ ሙስሊም ወጣቶች እጅግ ሊበረታታ የሚችል ጠንካራ ስራዎችን ሠርተዋ። ይህንን መልካም ተግባራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ እጠይቃለሁ። መስጂዶችና አደረጃጀቶች ወጣቱን ያሳተፈ ስራ መሥራት ይገባችኋል። ወጣቶች ደግሞ የማይገባ ባህሪን በመተው፤ ዕውቀትን በመፈለግ፣ ያገኘነውን ዕውቀት ወደ ተግባር በመቀየር ልትተጉ ። # ኡስታዝ አብዱራህማን ሼህ መሐመድ "በማህበራዊው ሚዲያ ጫካ ውስጥ አዳኝ ነህ ወይስ ታዳኝ" በሚል ርዕስ ለወጣቶችና ለመላው ማሕበረሰብ ትምህርት የሚሰጥ ዳዕዋ አድርገዋል። ማህበራዊ ሚዲያ ከአላህ ትዕዛዝ፣ ከነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) መንገድ፣ ያዘናጋናል፤ ከማህበራዊ ግንኙነት እና ትብብር ያራርቃል። # ኡስታዝ ባሕሩ ዑመር የሁለቱ ዕውቀቶች ጥቅም በሚል የትምህር ርዕስ የዲን እና አካዳሚክ ዕውቀቶች ለኢስላም ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆኑ አብራርተዋል። ፈጣሪያችን አላህ ለዕውቀት የሰጠው ቦታ፤ ነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ለዕውቀት የሰጡት ቦታ እጅግ የገዘፈ ቢሆንም አሁን ያለው ትውልድ ግን በተቀራኒው መሆኑን የተለያዩ ዓለም አቀፍ ጥናቶችን ጠቅሰው አብራርተዋል። የሳይንስ፣ የሒሳብ፣ የጤናና የዓለምን ሁለንተናዊ አካሄድ የቀየሩ የትምህርት ዓይነቶች መሠረታቸው ኢስላም ቢሆንም ለሌላው አስረክበናቸዋልና መልሰን ልንጠቀምባቸው ይገባል። የዲንም ይሁን አካዳሚክ ዕውቀቶችን በመፈለግ ልንበረታ ይገባናል። ዕውቀት ስንፈልግና ስንማር ኢስላምንና ሀገርን ለማገልገል በሚል እሳቤ መሆን አለበት። # ሼህ መሐመድዘይን ዛህረዲን ይህንን ኡማ ማን ያሻግረው በሚል የማስተማሪያ ነጥብ መነሻነት ወጣቶች ያለባቸውን ኃላፊነት፤ መላው ማህበረሰብም ያለበትን ከፍተኛ ኃላፊነት አስምረው ተናግረዋል። ዲንን ለማስፋፋት በርካታ ጉዳዮች የተጀመሩ ቢሆንም ገና ብዙ መሥራት፤ ወጣቶች ደግሞ ለዚህ ከፍተኛ ሚና ሊወጡ ይገባል። በመስጂድ ለሚሰጡ ትምህርቶች መመለስና መጠናከር፤ ዲንን ለማሻገር ኢስላማዊ መዋቅሮችንና አደረጃጀቶችን ከመውቀስ ይልቅ ሁሉም ማህበረሰብ ራሱን ምን ሠራሁ ብሎ መጠየቅ አለበት። ወጣቶች ከባድ ኃላፊነት አለባችሁ፤ በተለይ የወጣት አደረጃጀት አባል የሆናችሁ ኃላፊነታችሁ ድርብ ነው። በመድረኩ በተለያዩ ቃሪዎች ለታዳሚው ቁርአን ቀርቧል።
Ko'proq ko'rsatish ...
3 640
0
"የመሪ ተቋማችን መጅሊስ ስኬት የሚለካው ወጣቱ ላይ የሚሠራው ስራ ውጤታማ ሲሆን ነው።" ኡስታዝ ሐሺም ሽፋ በአ/አ/ከ/እ/ጉ/ከ/ም/ቤት የክፍለ ከተማና ወረዳ ምክር ቤቶች ዘርፍ ተጠሪ ዜና፣መጅሊስ፣መስከረም 12/2017 ዓ.ል. አ.አ. የኮልፌ ክፍለ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ሊግ የተቀዛቀዘውን የመስጂዶች የሙሐደራ እንቅስቃሴ ለማነቃቃት ያለመ መድረክ ዛሬ በኢባዱራህማን መስጂድ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ አንጋፋና ወጣት ዱአቶች ተገኝተው በተዘጋጀላቸው ርዕሶች ላይ ለታዳሚዎች አስተማሪ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል። መድረኩን ያዘጋጀው የኮልፌ ሙስሊም ወጣቶች ሊግ ሰብሳቢ ወጣት አንዋር ነስሩ በማስተላለፈው መልዕክት የክፍለ ከተማው ሙስሊም ወጣቶች በየወረዳው የቁርአን ውድድር በማድረግ፤ የዓሊሞች ዝያራን በማከናወን፤ የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን በመስጠት እንዲሁም የትውውቅና ሌሎች መድረኮችን በማዘጋጀት ወጣቱን ክፍል ከቀሪው ማህበረሰብ ጋር የማቀራረብ ተግባራት ሲከናወኑ መቆየቱን ተናግሯል። የዛሬውን ዓይነት የወጣቶች የተርቢያና የገንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በታችኛው መዋቅር ከጀመረ ቢቆይም በክፍለ ከተማ ደረጃ የዛሬው የመጀመሪያ ነው ያለው ወጣት አንዋር ይህ ዓይነቱ መድረክ ከመስጂድ የራቀውን ወጣት ትውልድ ወደ መስጂድ መመለስ እንዲችል ያደርገዋል ብሏል። የክፍለ ከተማው ወጣት ሊግ ይህንን መሠል መድረኮች ለማዘጋጀት በሚሠራው ስራ መላው ማህበረሰብ እገዛ ያድርግልን ሲልም የወጣት ሊጉ ሰብሳቢ ጥሪውን አቅርቧል። በመድረኩ ላይ የተገኙት በአ/አ/ከ/እ/ጉ/ከ/ም/ቤት የክፍለ ከተማና ወረዳ ምክር ቤቶች ዘርፍ ተጠሪ ኡስታዝ ሐሺም ሽፋ ባስተላለፉት መልዕክት የዛሬው መድረክ በየመስጂዱ የተቀዛቀዘውን የዳዕዋ ስራ ለማነቃቃት ያለመና በስኬት የተከናወነ ነው ብለዋል። ይህ የሆነው ደግሞ በወጣቶች ነው ያሉት ኡስታዝ ሐሺም ሽፋ የመሪ ተቋማችን መጅሊስ ስኬት የሚለካው ወጣቱ የማሕበረሰብ ክፍል ላይ የሚሠራው ስራ ውጤት ሲያስመዘግብ መሆኑንም ገልፀዋል። የአዲስ አበባ መጅሊስም ይህንን ቀድሞ በመገንዘብና ሀገራችን የወጣት ሀገር መሆኗን በመረዳት እነዚህ ወጣቶች በመሪ ተቋማቸው ውስጥ ቀጥተኛ ተሳታፊ እንዲሆኑ ማስቻሉን አብራርተዋል። ወጣቱ በዚህ መልኩ በመዋቅር የማይታቀፍ ከሆነ በዙሪያው የሚገኙ በርካታ መጥፎ ተግባራት የወጣትነቱን ኃይል ይጠልፉታል በማለት የተናገሩት ኡስታዝ ሐሺም በየአካባቢው ይህንን የመሠለ መድረክ በመፍጠር የወጣቱን ኃይል መጠቀም ይገባል ብለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የወጣቶች ሁለንተናዊ ተግባራት እንዲጠናከሩ የጀመረውን የማገዝ እና አብሮ የመሥራት ስራ እንደሚቀጥል ኡስታዙ አረጋግጠዋል።
Ko'proq ko'rsatish ...
2 996
0
2 864
0
እንኳን ደስ አላችሁ በከሚሴ ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኘው ዓኢሻ መርከዝ መስከረም 11/217 ዓ.ል ከሚያስተምራቸው ከ 400 በለይ ከሚሆኑ ተማሪዎች መካከል 22 ቁርዓን የሀፈዙ ሴት ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል ። ከሁፋዞችም በተጨማሪ ለ ሁለት ወራት በዓኢሻ ኮሌጅ አጫጭር የክረምት ኮርስ ስከታተሉ የነበሩ ሰልጣኞችን እና የ KG ተማሪዎችን በዕለቱ አስመርቋል ። ተቋሙ እናቶችን ጨምሮ በ 02 ቀበሌ ብቻ ወደ 700 ለሚሆኑ ህፃናቶች ሴቶች ከ ቁርዓን ጀማሪዎች አንስቶ መሰረታዊ የሆኑ የአቂዳ ኪታብ እና እስላማዊ ስነ-ምግባርን በማስተማር ለይ ይገኛል ። ከዚህም በተጨማሪ በ 04 ቀበሌ የወንዶች መርከዝ በ 05 ቀበሌ KG በ 06 ቀበሌ ደግሞ እስላማዊ ኮሌጅ በመክፈት የከማሴ ከተማ ሙስሊም ማህበረሰብን እያገለገለ ይገኛል ።
3 120
0
በወሎ ከሚሴ በትናንትናዉ እለት አኢሻ መርከዝ በአዳሪነት ሲያቀራቸዉ የነበሩትን 22 የሴት ሀፊዞች አስመርቆል :: በዕለቱም በተለያዩ ዘርፍ ሲቀሩ የነበሩ ተማሪወችም ተመርቀዋል
3 327
0
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች ከዳሩል ቡሽራ ኦን ላይን መድረሳ :- እነሆ ቁርኣንን መማር ለሚፈልጉ ጊዜ እና እድሜ ሳይገድቦት በኦን ላይን በስልኮ መማር እንደሚችሉ ያውቃሉ? መርከዛችን አሁን ዝግጅቱን አጠናቆ ባላቹበት ሆናችሁ በሞባይል ስልኮ በኦን ላይን ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል። የሚሰጡ ትምህርቶ፦ 1,ለጀማሪዎች የቃኢዳ ትምህርት 2,ቁርአን በነዘር 3,ቁርአን ሂፍዝ 4,ተጅዊድ 5,ተርቢያ እና ሌሎች ተያያዥ ትምህርቶች ለመመዝገብ:- ስልክ:- 251942354307                    251953930217 telegram & watsapp                            
1 340
4
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈችበት 20ኛው የሙስሊም ዓለምአቀፍ መድረክ ሙፍቲ ሸይኽ ራዊ ዐይነዲንን በሙፍቲነት በመምረጥ ተጠናቀቀ። በሩስያ መዲና፣ ሞስኮ የተካሄደውና ሀገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈችበት 20ኛዉ የሙስሊም ዓለምአቀፍ መድረክ ሸይኽ ራዊ ዐይነዲንን በሙፍቲነት በመምረጥ ተጠናቋል። በ20ኛዉ የሙስሊም ዓለምአቀፍ መድረክ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት የሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ኢትዮጵያን በመወከል ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳታፊ ሆነዋል።  ሞስኮ ውስጥ በሚገኘው መስጂደል ጀዋሚዕ የመሰብሰቢያ  አዳራሽ "የሰላም መንገድ፡ ውይይት የተጣጣመ አብሮ መኖር መሠረት" በሚል መርኅ በተካሄደው በዚህ ጉባዔ ላይ ንግግር እንዲያደርጉ ከተመረጡ አሥራ አምስት ሀገራት አንዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ነች። የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ ኢትዮጵያ ከንጉሥ አስሐመተል ነጃሺ የተወረሰ ልዩነትን የማስተናገድ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት መኾኗን ጠቅሰው፣ ዓለም ይህን ልምድ ከኢትዮጵያ ሊወስድ ይገባዋል ብለዋል። ፕሬዝደንቱ ከጉባዔው ጎን ለጎን ከሩሲያ መጅሊስ ፕሬዚደንት ጋር ተገናኝተው የተወያዩ ሲኾን፣ የሁለቱ አገራት መጅሊሶች በጋራ ጉዳዮች ላይ አብረው ለመሥራት አሥር ነጥቦችን የያዘ የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። በተጨማሪም፣ ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ በጉባዔው ላይ ተሳታፊ ከነበሩ የሕንድ፣ የናይጄሪያ፣ የቱኒዝያ እና የኳታር መፍቲዎች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። በሞስኮ ከተማ በተካሄደው 20ኛው የሙስሊም ዓለምአቀፍ መድረክ ላይ ከአርባ ሀገራት የተውጣጡ ሙስሊም ሊቃውንት (ዓሊሞች) ተሳታፊ ሆነዋል። ከተመሠረተ 30ኛ ዓመቱን በማክበር ላይ የሚገኘው የሙስሊም ዓለምአቀፍ መድረክ ላለፉት 20 ዓመታት በየዓመቱ ጉባዔ ሲያካሂድ የቆየ መኾኑ ታውቋል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት በዚህ ጉባዔ ላይ ከዚህ በኋላ በየዓመቱ ቋሚ ተሳታፊ እንደምትሆንም ተገልጿል።
Ko'proq ko'rsatish ...
3 513
1
3 127
0
3 510
0
ጥራታቸውን የጠበቁ፤ የውጪ አረቢያን መጅሊስ የሚያስንቁ ማራኪ የሀገር ውስጥ መጅሊሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ፤ ከሀምዛ ዑመር  አረቢያን መጅሊስ እና መጋረጃ ያግኙ 🏬አድራሻ:   መርካቶ ዱባይ ተራ ፓርኪንግ መውጫ አጠገብ የሱቅ ቁጥር B33/1 ስልክ፦NaN          NaN ለበለጠ መረጃና የተለያዩ እቃወችን ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻችንን ይቀላቀሉ  
1 405
1
3 914
11
በታላቁ አሊም ሼይኽ ሙሀመድ ሻፊ የተመሰረተው በወሎ ከሚገኙ ታሪክ ጠገብ ሐሪማዎች መካከል የሆነውና በርካታ አሊሞችን ያፈራው  ጀማ-ነጉስ 5ኛው ኸሊፋ ሼይህ ሙሀመድ ዑስማን ወደ አሔራ መሻገራቸው ተሰምቷል። ሼይኽ ሙሀመድ ዑስማን ባለፉት አመታት ሐሪማውን በኸሊፋነት እያገለገሉ የነበሩ በማህበረሰቡ ዘንድ ተደማጭነት ያላቸው ሰው ነበር ተብሏል።
3 799
2
ይህ ሙስሊሞች አንደሉስ ስፔንን ሲያስተዳድሩ የሰሩት ውጩም ውስጡም የተዋበ የገርናጣህ «ቀዩ ቤተመንግስት» ነው። ሙስሊሞች 800 ዓመታት ስፔንን ሲያስተዳድሩ በርካታ ክርስቲያኖች መብታቸው ተጠብቆ ይኖሩ ነበረ። እነሱ በ897 ሒጅራ መልሰው ሲይዙት ግን በ10 ዓመት ብቻ ስፔንን ሙሉበሙሉ ክርስቲያን አደረጓት። በዓለም ታሪክ የዘር ማጥፋት ወንጀል ከተፈፀመበት ቀዳሚው በአንደሉስ ሙስሊሞች ላይ የተደረገው ነው።
3 626
3
بسم الله الرحمان الرحيم، مركز دار العلم لتحفيظ القرآن الكريم والعلوم الشرعية. 💎ዳሩል ዒልም መርከዝ 🛑ምዝገባ ላይ ነን ! በዳሩል ኢልም መርከዝ በአዳሪ የቁርአን ሒፍዝ መዕከል ማስመዝገብ ለምትፈልጉ ሁሉ ከታች የሚጠቀሱትን መስፈርቶች በሟሟላት ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ማስከረም 12/2017 ድረስ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን መርከዛችን ይገልጻል። ! ▼መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች ➜ፆታ ወንድ ➜እድሜው ከ10 አመት በላይ የሆነ። ➜ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነ። ➜ተቋሙ የሚያስቀምጠውን የራሱን ወጪ መሸፈን የሚችል። 📞ለበለጠ መረጃ:–                          NaN                          NaN                          NaN አድራሻ፦አንፎ 105 ከዘቢደር ሆቴል ጀርባ
Ko'proq ko'rsatish ...
1 200
1
ዛሬ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሸዋ ዞን በባቱ ከተማ በአል ፈጅር ኢስላማዊ ድርጅት የተገነባው (አኢሻ ቢንት አቢ በከር አሲዲቅ ረዲየላሁ አንሁማ ) መድረሳ ምርቃትና የደእዋ ፕሮግራም
3 829
2
4 662
3
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ የአረብኛ ሰዋሰው ( ነህው ) ትምህርቶችን ማግኘት የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ቻናል መቀላቀል ትችላላቹሁ
4 807
11
5 067
3
ይሄ አፍጋኒስታዊ አባት ሴት ልጁን ለማስተማር በየቀኑ 12 ኪ/ሜ መንገድ አብሯት በእግሩ ይጓዛል። ትምህርቷን እስክትጨርስም ለ4 ሰዓት ከት/ቤቱ በር ላይ ቁጭ ብሎ ይጠብቃትና ወደቤቷ ይመልሳታል። በሁኔታው የተገረሙ የምዕራቡ አለም ሚዲያዎች አንድ ቀን ስለሁኔታው ሲጠይቁት። "እኔ ማሀይም ነኝ። ያልተማርኩ የጉልበት ሰራተኛ ነኝ። የልጄ መማር ግን ወሳኝ ነው። በአካባቢያችን ወንድ ዶ/ር እንጅ ሴት ዶ/ር የለም። እናም ልጄን ዶ/ር እንድትሆንልኝ ተንከባክቤ እንደወንድ ማስተማርና ዓላማዋን እንድታሳካ ማድረግ ትልቁ ፍላጎቴ ነው" ብሏል።
5 514
13
አገልግሎት ይቋረጣል ! =============== የተከበራቹሁ የባንካችን ደንበኞች ዛሬ ከለሊቱ 06፡00 ሰዓት እስከ ነገ ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር አገልግሎት በሲስተም ማሻሻያ ምክንያት በጊዜያዊነት አገልግሎት ይቋረጣል። ለሚፈጠረው የአገልግሎት መስተጓጎል ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። በዚህ ጊዜ ውስጥ ለሚኖርዎት ትዕግስት እያመሰገንን፤ በሎሎች የዲጂታል አማራጮች የሚፈልጉትን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
4 988
2
5 056
1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች ከዳሩል ቡሽራ ኦን ላይን መድረሳ :- እነሆ ቁርኣንን መማር ለሚፈልጉ ጊዜ እና እድሜ ሳይገድቦት በኦን ላይን በስልኮ መማር እንደሚችሉ ያውቃሉ? መርከዛችን አሁን ዝግጅቱን አጠናቆ ባላቹበት ሆናችሁ በሞባይል ስልኮ በኦን ላይን ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል። የሚሰጡ ትምህርቶ፦ 1,ለጀማሪዎች የቃኢዳ ትምህርት 2,ቁርአን በነዘር 3,ቁርአን ሂፍዝ 4,ተጅዊድ 5,ተርቢያ እና ሌሎች ተያያዥ ትምህርቶች ለመመዝገብ:- ስልክ:- 251942354307                    251953930217 telegram & watsapp                            
5 905
5
#ማሻ_አላህ በማንቸስተር ዩናይትድ ከ18 አመት በታች ተጫዋች የሆነው ሩሲያዊው በመስጅድ ውስጥ የቅዱስ ቁርኣንን አንቀጾች በልዩ ሁኔታ በሚያምር ጣፋጭ ድምፅ ቲላዋ ሲያደርግ የተሰራጨው ቪዲዩ ብዙዎችን አስደምሟል ❤️

file

4 471
23
ሄነሪ ፎርድ. . በአለማችን ታዋቂ ከሆኑት የመኪና አምራች ካምፓኒዎች መሀከል ቀዳሚ የሆነው የ   ካምፓኒ መስራችና ባለቤት ነበር ። ..... ይህ ታላቅ ሰው በአንድ ወቅት የስኬቱ አንደኛው ምክንያት ስለሆነው ስለ ማስታወቂያ ሀይል ሲገልፅ በተናገረው ዝነኛ አባባሉ ይታወሳል ። ሄነሪ ይህን በተመለከተ ሲናገር. .. ቢዝነስ እየሰራ ለማስታወቂያ ማውጣት የማይፈልግ ሰው ፡ ወይም ለማስታወቂያ የሚያወጣውን ብር የሚቆጥብ ሰው. . ጊዜን ለመቆጠብ ሰአቱን እንዳይሰራ ለማድረግ እንደሚፈልግ ሰው ነው ብሎ ነበር ። .... እና በዚህም ምክንያት ፡ ሄነሪ ፎርድ ትቶት በሄደው ጥብቅ የማስታወቂያ አስፈላጊነት መርህ ምክንያት ፡ ይህ ካምፓኒ ባሳለፈነው አመት ብቻ ፡ ድርጅቱን ለማስተዋወቅ ከ2.5 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጭ አድርጎ ነበር ። ...... በሰለጠኑት ሀገራት ቢዝነስ የሚከወነው እንዲህ ነው ። ....
Ko'proq ko'rsatish ...
4 222
10
ጥራታቸውን የጠበቁ፤ የውጪ አረቢያን መጅሊስ የሚያስንቁ ማራኪ የሀገር ውስጥ መጅሊሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ፤ ከሀምዛ ዑመር  አረቢያን መጅሊስ እና መጋረጃ ያግኙ 🏬አድራሻ:   መርካቶ ዱባይ ተራ ፓርኪንግ መውጫ አጠገብ የሱቅ ቁጥር B33/1 ስልክ፦NaN          NaN ለበለጠ መረጃና የተለያዩ እቃወችን ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻችንን ይቀላቀሉ  
2 856
2
ፍልስጤማዊቷ ጋዜጠኛ ተሸለመች የፍልስጤም ጋዜጠኛ ሽሩክ አል አል ኢላ በጋዛ ሰርጥ እስራኤል በፍልስጤማዊያን ላይ እያደረሰች ያለችውን ተከታታይ ጥቃት በመዘገቧ ተሸላሚ መሆኗ ተገለጸ ። ጋዜጠኛዋ የ2024 አለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማቷን በህዳር ወር እንደምትቀበል የጋዜጠኞች ጥበቃ ኮሚቴ አስታውቋል ። አረብ ኒውስ
4 143
3
4 410
30
بسم الله الرحمان الرحيم، مركز دار العلم لتحفيظ القرآن الكريم والعلوم الشرعية. 💎ዳሩል ዒልም መርከዝ 🛑ምዝገባ ላይ ነን ! በዳሩል ኢልም መርከዝ በአዳሪ የቁርአን ሒፍዝ መዕከል ማስመዝገብ ለምትፈልጉ ሁሉ ከታች የሚጠቀሱትን መስፈርቶች በሟሟላት ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ማስከረም 12/2017 ድረስ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን መርከዛችን ይገልጻል። ! ▼መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች ➜ፆታ ወንድ ➜እድሜው ከ10 አመት በላይ የሆነ። ➜ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነ። ➜ተቋሙ የሚያስቀምጠውን የራሱን ወጪ መሸፈን የሚችል። 📞ለበለጠ መረጃ:–                          NaN                          NaN                          NaN አድራሻ፦አንፎ 105 ከዘቢደር ሆቴል ጀርባ
Ko'proq ko'rsatish ...
1 013
0
4 515
2
አንድም ተማሪ ከትምህርት ገበታ አይቀርም ለሚለዉ ፕሮጀክት የተቀነጨበ የእናት ዱዓ ገብታቹህ አሚን በሉ
4 998
2
ወገን ለወገን // 12ኛ ዙር የደም ልገሳ ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ። እሁድ መስከረም 12 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ቀጠሮዎ ከኛ ጋር ይሁን !! አድራሻ : - ቀበሌ 16 ተውፊቀል ኸይራት መስጅድ
5 122
0
5 345
1
ትምህርት ቅንጦት አይደለም ~ ያ ኡመተል ኢስላም! ልጆችህን ትምህርት አስተምር። ካልሆነ ግን በገዛ ምድርህ ባይተዋር ትሆናለህ። ካልሆነ ግን ሌላው በተቋም እና በመዋቅር ሲዋጋህ አንተ በለቅሶ ነው የምትከላከለው። ካልሆነ ግን በገዛ ቀየህ ላይ "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" ይተረትብሃል። ካልሆነ ግን ግብር የምትከፍልበት ተቋም የምትወገርበት ዱላ ይሆናል። ካልሆነ ግን ለሚደርስብህ መገለልና መድሎ ምላሽህ ለቅሶ ብቻ ይሆናል። ካልሆነ ግን መብትህን የምታገኘው ሌሎች ሰፍረው ለክተው በሚሰጡህ መጠን ብቻ ይሆናል። አለመማር አንድምታው ብዙ ነው። አላስተምርም ካልክ ሚሽነሪ ገብቶ ልጆችህን በትምህርትና በጤና አገልግሎት ስም ይወስድልሃል። እነ ላጲሶ የሚሸነሪ ሰለባዎች ናቸው። አላስተምርም ካልክ ሴረኛ ፖሊሲዎችና ደንቦች እየተረቀቁ ከንግዱ ሴክተር ሳይቀር በካልቾ ትባረራለህ። አላስተምርም ካልክ ታሪክህን እያወላገደ፣ እምነትህን እያንጋደደ ለሚያጠለሽ አካል ቦታውን ትለቃለህ። አለመማር በጤናው፣ በፀጥታው፣ በአስተዳደሩ፣ ... ሴክተር የሚኖረው ክፍተት ከምናስበው በጣም የራቀ ነው። በዚህ ዘመን በስልኩ የተላከለትን መልእክት የማያነብ፣ የሰፈሩ አጥር ላይ የተለጠፈን ማሳሰቢያ የማያውቅ፣ ባንክ ቤት ገብቶ ስሙን መፃፍ አቅቶት ሰው የሚጠብቅ ወጣት ማፍራት እጅግ አደገኛ ነገር ነው። አስተምር ልጆችህን። በትምህርት ተቋማት ውስጥ ያሉ ችግሮችን ልጆችህን በማራቅ አትፈታቸውም። እያስተማርክ ታገል። ጎን በጎን ክፍተቶችን በራስህ በቤትህ ወይም ተደራጅተህ ሙላ። ብታስተምር ይሻልሃል! Ibnu Munewor
Ko'proq ko'rsatish ...
6 259
31
5 407
2
ጥራታቸውን የጠበቁ፤ የውጪ አረቢያን መጅሊስ የሚያስንቁ ማራኪ የሀገር ውስጥ መጅሊሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ፤ ከሀምዛ ዑመር  አረቢያን መጅሊስ እና መጋረጃ ያግኙ 🏬አድራሻ:   መርካቶ ዱባይ ተራ ፓርኪንግ መውጫ አጠገብ የሱቅ ቁጥር B33/1 ስልክ፦NaN          NaN ለበለጠ መረጃና የተለያዩ እቃወችን ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻችንን ይቀላቀሉ  
1 115
4
4 631
0
بسم الله الرحمان الرحيم، مركز دار العلم لتحفيظ القرآن الكريم والعلوم الشرعية. 💎ዳሩል ዒልም መርከዝ 🛑ምዝገባ ላይ ነን ! በዳሩል ኢልም መርከዝ በአዳሪ የቁርአን ሒፍዝ መዕከል ማስመዝገብ ለምትፈልጉ ሁሉ ከታች የሚጠቀሱትን መስፈርቶች በሟሟላት ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ማስከረም 12/2017 ድረስ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን መርከዛችን ይገልጻል። ! ▼መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች ➜ፆታ ወንድ ➜እድሜው ከ10 አመት በላይ የሆነ። ➜ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነ። ➜ተቋሙ የሚያስቀምጠውን የራሱን ወጪ መሸፈን የሚችል። 📞ለበለጠ መረጃ:–                          NaN                          NaN                          NaN አድራሻ፦አንፎ 105 ከዘቢደር ሆቴል ጀርባ
Ko'proq ko'rsatish ...
1 434
1
"አንድ ተቋም ሁለት ስም ሊኖረው አይችልም፤ መሠል ጉዳዮች የኢትዮጲያንና እና የተባበሩት አረብ ኢምሬትን ግንኙነት የሚያሻክሩ ናቸው" ኡስታዝ ሙሀመድ አባተ - ሀሩን ሚድያ መስከረም 10/2017፤ አዲስ አበባ በአዲስ አበባ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ወረዳ 8 የሚገኘው ሼይኻ ፋጢማ ቢንት ሙባረክ የአይነስውራን አዳሪ ትምህርት ቤትን አስመልክቶ የሙስሊም ተማሪዎች ሰላት መከልከልና እና የትምህርት ቤቱ የስም መቀየርን ጉዳይ አስመልክቶ ከአ/አ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚ አባልና የኢስላማዊ ተቋማት ዘርፍ ተጠሪ ከሆኑት ከኡስታዝ ሙሀመድ አባተ ጋር ሀሩን ሚድያ ቆይታ አርጎ ነበር። - ኡስታዝ ሙሀመድ አባተ በቆይታቸው ምን ምላሽ ሰጡ? በሙስሊም አይነስውራን ተማሪዎች ሰላት መከልከል ጉዳይ አዳሪ ትምህርት ቤት አዘጋጅቶ ሰላት መከልከል ህገ መንግስቱን ማይመጥን ተግባር መሆኑን አንስተው የአዲስ አበባ መጅሊስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር መፍትሄ እንዲያገኙ ለማድረግ እንደሚሰራ ገልፀዋል። በተጨማሪም ከዚህ በፊትም እንደዚህ አይነት ተግባር በተደጋጋሚ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እንደሚፈፀም ገልፀው ምክር ቤቱ የአይነስውራን ሙስሊም ተማሪዎች ጉዳይ ከሚመለከተው ከአቃቂ ክፍለ ከተማው መጅሊስ ሪፖርት እንደተደረገለት በመጥቀስ ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ ተማሪዎች በመኖራቸው ከኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጋር በጋራ በመሆን አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጠው ለማድረግ እንደሚሰሩ ተናግረዋል። ሀሩን ሚድያም የሼይኻ ፋጢማ ቢንት ሙባረክ አዳሪ ትምህርት ቤት ስም መቀየር ጉዳይን አስመልክቶ ጠይቀናል፦ አንድ ተቋም ሁለት ስም ሊኖረው አይችልም በማለት ይሄን ያደረጉ አካላት አሳፋሪ ተግባር እንደፈፀሙ እና ሞራላቸውን ዝቅ የሚያደርግ ተግባር መሆኑን ገልፀዋል። በተጨማሪም በሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያሻክር ተግባር በመሆኑ የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፅህፈት ቤትም ሆነ ይህን ያደረጉ አካላት ማስተካከያ እንዲያደረጉ ጠይቀዋል። -ሀሩን ሚዲያ በጉዳዩ ዙሪያ ከኡስቲዝ ሙሀመድ አባተ ጋር ያደረገውን ቆይታ በአላህ ፈቃድ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል! © ሀሩን ሚድያ
Ko'proq ko'rsatish ...
5 209
1
5 069
1
ጁመዓ የት ሰገዳቹህ??ኹጥባው ስለምን ነበር?
5 327
2
Oxirgi yangilanish: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio