ታላቅ የምስራች
የተለያዩ ስልጠናዎችን በመስጠት እና የበርካታ ድርጅቶችን website እና system በማበልፀግ የሚታወቀው RiseUp Tech የሶስተኛ ዙር ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስሮ በታላቅ ደስታ ነው።
RISEUP TECH በጥቂት ወራት በገሃዱ ዓለም ፕሮጀክቶች በመታገዝ ከመሰረታዊ የኮምፒተር እውቀት ጀምሮ ፕሮፌሽናል ዌብሳይት እና አፕ አበልፃጊ ሊያደርጎት እንዲሁም አለም አቀፍዊ ተቀባይነትን ያገኙ ዘንድ ልዩ የእንግሊዘኛና የዓረበኛ ቋንቋ ሥልጠና አዘጋጅቷል።
በተጨማሪም ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤት ዝቅ አለብኝ ብለው ሳይጨናነቁ በብቁ መምህራኖቻችን ጥራት ያለው ሥልጠና በመዉሰድ ከRiseup Tech ጋር ህልሞን እውን ያድርጉ።
አሁኑኑ በዌብሳይታችን
www.riseuptechsolution.com ገብተው በመመዝገብ የስራ እድሎን ያስፉ።
ቀድመው ለሚመዘገቡ ውስን ተማሪዎች የነፃ እድል እና ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ምዝገባዉ የሚቆየው ለጥቂት ቀናት ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ::
ለሴቶች ሴት መምህራን አዘጋጅተናል!!
የምንሰጣቸው ስልጠናዎች
Fullstack website development
Frontend development
Backend development
Database development
Language
English
Arebic
Mobile maintenance
Hardware part
Software part
ለበለጠ መረጃ
ቤተል መስጂድ ወረድ ብሎ ዳሽን ባንክ አጠገብ ወደሚገኘው ቢሮችን ብቅ ይበሉ።
ስልክ 251907667777
251901177716
Telegram
@riseuptechsolution
https://t.me/riseuptechKo'proq ko'rsatish ...