Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kanal joylashuvi va tili

auditoriya statistikasi JOSIE TECH™💡

እንኳን ወደ JOSIE TECH በሰላም መጡ 🙏 💫አስደናቂ የሆኑ የፈጠራ ውጤቶች፣ 💫የቴክኖሎጂ ትምህርቶች፣ 💫የተለያዩ አዳዲስ አፖች እና 💫የቴክኖሎጂ ዜናዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ Creator:-  @josie_AI  Group  @josie_tech_group  
Ko‘proq ko‘rsatish
5 2910
~0
~0
0
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
67 889joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
377joy
ning 396
da kategoriya
1 327joy
ning 1 396

Obunachilarning jinsi

Kanalga qancha ayol va erkak obuna bo'lganligini bilib olishingiz mumkin.
?%
?%

Obunachilar tili

Til bo'yicha kanal obunachilarining taqsimlanishini bilib oling
Ruscha?%Ingliz?%Arabcha?%
Kanal o'sishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Kanalda foydalanuvchining qolish muddati

Obunachilar sizning kanalingizda qancha vaqt turishini bilib oling.
Bir haftagacha?%Eskirganlar?%Bir oygacha?%
Obunachilarning ko'payishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Hourly Audience Growth

    Ma'lumotlar yuklanmoqda

    Time
    Growth
    Total
    Events
    Reposts
    Mentions
    Posts
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    ✅ኤለን መስክ በ2023 ሴብቴምበር ወር የሮቦት ሚስት መሸጥ እንደሚጀምር አስታውቋል ። 📌ቱጃሩ ሰው ራሱም ከሮቦት ጋር እንደሚሞሸር ታውቋል። ኤለን መስክ የሮቦት ሚስቱን ካታኔላ ሲል ጠርቷታል። 📌የሮቦት ሚስቶች ጋር ወሲብ ለመፈፀም ፓስዋርድ፤ ፓተርን ወይም በኣሻራ መክፈት ግድ ይላል። ይህም ሮቦቷ እንዳትደፈር ወይም ቺት እንዳታረግብህ ይጠቅማል ተብሏል 😁። 📌አንድ የሮቦት ሚስት ቻርጅ ለመደረግ 3 ቀን ይፈጅባታል። አፍሪካ ላይ በ2023 ኖቬምበር ወር ሽያጩ ይጀመራል።
    439
    14
    ከፍተኛ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ያሏቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት 1.ናይጄሪያ 2. ግብፅ 3. ደቡብ አፍሪካ 4.ሞሮኮ 5. ኢትዮጵያ 6. አልጄሪያ 7.ኬንያ 8. ጋና 9. ዲሞክራቲክ ኮንጎ 10. ታንዛኒያ
    534
    2
    🥳 እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። 🙌ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህች ቀን አደረሳችሁ ። መልካም የትንሣኤ በዓል
    570
    1
    📌Telebirr's ATM coming soon .....  
    298
    0
    በኢትዮጵያ 23 ሚሊዮን ዜጎች የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ በሃገሪቱ የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ የተነገረ ሲሆን፣ አሁን ላይ 23 ሚሊዮን ዜጎች የሞባይል ባንኪንግ እየተጠቀሙ ይገኛሉ ተብሏል፡፡ የብሄራዊ ባንክ የክፍያ ስርዓት ክትትልና ልማት ኃላፊ አቶ ሰለሞን ዳምጠው ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣የሞባይል ባምኪንግ ተጠቃሚዎች ቁጥር 23 ሚሊዮን ደርሷል፡፡ የዜጎች የዲጂታል ክፍያ አማራጭ ፍላጎት እንዲጨምርና የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የቴሌኮም መሰረተ ልማት ላይ ጠንካራ ሥራ ሊሠራ እንደሚገባም አክለዋል። በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ከ1.7 ትሪሊዮን ብር በላይ በዲጂታል ቴክኖሎጂ መዘዋወሩንም ጨምረው ገልጸዋል፡፡ ....የእናንተው✨ 
    468
    0
    Attention ‼️ ✅በማንኛውም Unofficial Telegram app የሚመጣ Login Verification በሌሎች Application ላይ ኮድ እየላከ አይደለም! ✅በቅርቡ ሁሉም Unofficial Telegram app የሚቆም ይመስላል ሁላችሁም ወደ Telegram እና TelegramX። ....የእናንተው✨
    380
    2
    የስማርት ስልክ ሱሰኛ መሆንዎን በቀላሉ እንዴት ማወቅ ይችላሉ? በዚሁ አመት የተደረጉ ጥናቶችም የስማርት ስልኮች እና የተጠቃሚዎቻቸውን አስደንጋጭ አሃዛዊ ትስስር አሳይተዋል ስማርት ስልክዎ አጠገብዎ ከሌለ መተኛት ይከብድዎታል? የባትሪው መቀነስስ ጭንቀት ውስጥ ይከትዎታል? ስልክዎ ሳይጠራ የተደወለልዎ፥ መልዕክት ሳይላክልዎ መልዕክት መላኩን የሚያሳውቅ ድምጽ ሰምተው ስልክዎን ደጋግመው አይተዋል? መልስዎ አዎ ከሆነ የስማርት ስልክ ሱስ ተጠቂ ሳይሆኑ አልቀረምና ቆም ብለው ያስበቡብት። ከተጠቃሚው ቁጥር መጨመር እኩል በስማርት ስልክ ሱስ ተጠቂ የሆኑ ሰዎች ቁጥርም እያደረ እየጨመረ መሆኑን ፔው የተሰኘው የጥናት ተቋም ያወጣው የዳሰሳ ጥናት ያመለክታል። በአሜሪካ 47 ከመቶ የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች ስልካቸውን የሙጥኝ ያስባለ ሱስ እንደያዛቸው ያምናሉ። 71 ከመቶው የሚሆኑ የጥናቱ ተሳታፊዎችም ከፍቅር ጓደኛቸው ጋር ከሚያሳልፉት ጊዜ በበለጠ ለስልካቸው ጊዜ እንደሚሰጡ ነው የተናገሩት። በጥናቱ ምላሽ ከሰጡት ህጻናት ውስጥም ሁለት ሶስተኛው በቀን ከ4 ስአታት በላይ በስልካቸው እንደሚያጠፉ ተመላክቷል። ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ተሳታፊዎች ስልካቸውን ሳይዙ መንቀሳቃስ ከፍተኛ የመረበሽ ስሜትና ፍርሃት ውስጥ እንደሚከታቸው የተናገሩ ሲሆን፥ ስማርት ስልኮችን እየተጠቀሙ መንዳት ከሚደርሱ አደጋዎች 20 በመቶውን ይሸፍናል ተብሏል። ቀጣዮቹ አስደንጋጭ ቁጥሮችም የስማርክ ስልክ ተጠቃሚዎች ችላ ብለው ካለፏቸው በያዙት ስልክ ሱስ ተጠልፈው መውደቃቸውን ያሳያል ይላሉ ባለሙያዎች። ስማርት ስልኮች አሰራራቸው በራሱ ሱስ ውስጥ የሚከት ነው የሚለው የአሜሪካ አዲክሽን ሴንተር ድረገጽ፥ የየእለት እንቅስቃሴያችን ከስልካችን ጋር የተያያዘ መሆኑን ያወሳል። መዝናኛው፣ መረጃ መሰብሰቢያው፣ ክፍያ መፈጸሚያው፣ አቅጣጫ ጠቋሚው፣ አማካሪው ስማርት ስልክ አጠቃቀሙ ገደብ ካልተበጀለት ግን ጉዳቱ እያመዘነ መሄዱ አይቀርም። ከመጠን ያለፈና በሱስ ደረጃ የተቀመጠ የስማርት ስልክ አጠቃቀም የሰነልቦና ባለሙያዎች ከአዳዲስ ስያሜዎች ጋር እንዲያስተዋውቁን አድርጓል። ከነዚህም ውስጥ “ኖሞፎቢያ” (ስልክ የሌለበትን ሁኔታ መፍራት)፣ ቴክስታፍሪኒያ (መልዕክት ሳይገባልን ግን የተላከልን መስሎን የማየት ልማድ) እና ፋንተም ቫይብሬሽን (ስልካችን በስህተት የነዘረን መስሎን አውጥተን የምናይበት) የተሰኙት ይገኙበታል። እናም እነዚህ ምልክቶችን ደጋግማችሁ ከተመለከታችሁ በስማርት ስልካችሁ ሱስ ውስጥ ተዘፍቃችሁ ሊሆን ስለሚችል ባለሙያዎችን አማክሩ። የድብርት፣ እንቅልፍ እጦት እና የስራ መጥላት ባህሪ እየተላመደ መሄድም ከማህበራዊ ህይወት ከመራቅ ጋር ተዳምሮ ራስን ወደማጥፋት ሊያመራ ይችላል፤ ጥናቶችም ይህንኑ አሳይተዋል የሚሉት የስነልቦና ባለሙያዎች ጉዳዩን እንደቀላል ነገር መመልከት እንደማይገባም ያሳስባሉ። ሌሎችንም ወደቻናላችን ይጋብዙ JOIN⬇️ 📢: @Cyebr 👥: @CyebrEthio21 👥:@EthioCyberAppGallery
    Ko'proq ko'rsatish ...
    512
    3
    544
    0
    እንኳን_ለ_127 ተኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ዕለት በሰላም አደረሳቹ🇪🇹 ⚒አድዋ ዛሬ ናት አደዋ ትላንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች ላዛሬ ነፃነት ላበቁን ወገኖች!
    524
    0
    ‼️Attention በተለያዩ የ ቴሌግራም ቻነሎች ቴሌግራም በ 3rd Party App ላይ ስራ ያቆማል ተብሎ እየተወራ ያለው የተሳሳተ መረጃ ነው። 🔅ቴሌግራም ያወጣው ህግ Unofficial ወይንም 3rd Party App ላይ መስራት ያቆማል ሳይሆን በ SMS Verification መላክ አቆማለው የሚል ነው ይሄ ደግሞ ከ ወር እና 2 ወር በፊት ጀምሮ በተለያዩ አፖች ላይ መስራት አቁሞ እንደነበር አሳውቀናል። ✅ሁላችሁም ስልካቹ ላይ ዋናው የ ቴሌግራም አፕ በመጫን Verification ወይም Code በSMS እንዲገባላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። JOSIE_TECH ....የእናንሀው✨
    622
    2
    Tellegram አልሰራ ላላቹ በተጨማሪም በዚ Proxy መጠቀም ትችላላቹ 👇
    571
    15
    አይ አፍሪካ😥😑 የ17 አመቱ የማላዊ ተማሪ ስቱዋርድ ናንክሁምዋ ነፃ ዋይፋይ መሳሪያ ሠርቷል። በቀጣይ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ መሳሪያዎችን ለማምረት አቅዷል። ከማላዊ ዩኒቨርሲቲ የነፃ ትምህርት ዕድል አግኝቷል። መሳሪያውን እንዴት እንደሰራው ካልነገርከን ባሉ ሶስት የታጠቁ ሰዎች ጥቃት ደርሶበታል። ©FastMereja ....የእናንተው✨
    708
    7
    1 257
    3
    1 214
    13
    😱ለ EthioSat NSS 12 57°E ተጠቃሚዎች በመጨረሻም Nahoo Tv ከች ብሏል። 👉ስርጭቱን ለጊዜው አልጀመረም 📺 Nahoo TV 📶 11605 Hor 45000 በሪሞታቹ ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ ....የእናንተው✨
    1 053
    6
    ✳️​​ ቪፒኤን ለምን እንጠቀማለን? ጥቅሙስ ምንድን ነው? ✴️ቪፒኤን (VPN) የኢንተርኔት ግንኙነታችንን ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን እና የምንለዋወጣቸዉ መረጃዎች ከመረጃ ጥቃት የተጠበቁ እንዲሆኑ የሚረዳ ነው፡፡ ✴️ተጠቃሚዎች የቪፒኤን ግንኙነት ሲፈጥሩ ደህንነቱ የተረጋገጠ የመረጃ መተላለፊያ መንገድ ይፈጥራሉ፡፡ በተለየ ማስተላለፊያ መንገድ የሚተላለፉ ዳታዎችን ሚስጥራዊ የሚያደርግ በመሆኑ የመረጃ በርባሪ የመረጃዉን ይዘት ማዎቅ እንዳይችል ከማድረጉ ባሻገር የመረጃ ግንኙነቱ የሚሆነዉ ባለመብት(ባለፍቃድ) አካላት ብቻ ነዉ፡፡ ✴️ሶፍትዌሩ የቀጥታ የበይነ-መረብ ግንኙነት 'የኦንላይን' እንቅስቃሴ በመደበቅ እንዲሁም እንዳይታይ በማድረግ(የትኛዉን ድረ-ገጽ እንደጎበኘን እና ምን አይነት ዳታዎችን እያስተላለፍን መሆኑን) ባለማሳዎቅ ያግዘናል፡፡ ✴️ይህን አገልግሎት በተገቢው መንገድ ማግኘት የምንችለው ደግሞ የቪፒኤን ሶፍትዌር ደንበኛ በመሆን አገልግሎቱን መጠቀም ስንጀምር ነዉ፡፡ ✴️ደንበኛ በመሆናችን የምናስተላልፋቸዉ ዳታዎች ከመዳረሻዉ ኔትወርክ ከመድረሳቸዉ በፊት ፡፡ ❇️ቪፒኤንን ለምን መጠቀም አስፈለገ? ✴️ማንኛዉንም የዌብ ተግባራት (የተመሰጠሩ) እንዲሆኑ ያደርጋል። ✴️የቀጥታ የበይነመረብ ግንኙነት (online) ተግባራችንን ከሚከታተሉን የመረጃ መንታፊዎች ያድነናል፡፡ ✴️መዳረሻችንን በግልፅ እንዳይታይ እንዲሁም በቦታ የተገደቡ ዌቦችና ይዘቶችን አገልግሎት ማግኘት እንድንችል ይረዳናል። ✴️በዌብ(በይነ-መረብ) ተግባር ላይ የማንነት መታዎቅ አጋጣሚን በእጅጉ ያጠባል። ✴️የህዝብ ዋይፋይ ሆትስፖቶችን በምንጠቀምበት ጊዜ ግንኙነቱ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ያደርግልናል፡፡ ✴️በአጠቃላይ ደህንነቱ የተጠበቀ መረጃና የመረጃ ልዉዉጥ መንገድ ይፈጠርልናል ማለት ይቻላል፡፡©Elatech ....የእናንተው✨
    Ko'proq ko'rsatish ...
    1 349
    6
    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ:: ....የእናንተው✨
    1 166
    3
    ✅የዓለማችን የመጀመሪያው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጠበቃ ▫️DoNotPay በተባለ የአሜሪካ ኩባንያ የበለፀገው የዓለማችን የመጀመሪያው ሮቦት ጠበቃ ከደንበኛው ጋር ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡ ▫️ይህ የሮቦት ሥርዓት ከፍጥነት ገደብ በላይ በማሽከርከር የተከሰሰ ደንበኛውን ነጻ ለማውጣት የሕግ ምክር ሊለግስ በቀጣዩ የካቲት ወር ፍርድ ቤት እንደሚቆም ዴይሊ ሜይል አስነብቧል፡፡ ▫️ተከሳሹ በፍርድ ቤት በሚኖረው ቆይታ የጠበቃውን ምክር ለመስማት የስማርት ስልክ መተግበሪያ እና የጆሮ ማዳመጫ እንደሚጠቀም ተገልጿል፡፡ ▫️በዚህም ሮቦት ጠበቃው በተከሳሹ ስማርት ስልክ ላይ በመሆን ከዓቃቤ ሕግ የሚቀርበውን ክስ እና አስተያየት በመስማት ደንበኛው በክርክሩ ወቅት ምን መመለስ እንዳለበት መመሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ▫️ሮቦቱ ይህን ማድረግ የሚያስችለውን አቅም ያገኘው ተጨባጭ የሕግ እውነታዎችን መሠረት አድርጎ በመሠልጠኑ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ ▫️የDoNotPay ዋና ስራ አስፈፃሚ ጆሹዋ ብሮውደር በድርጅታቸው የበለፀገው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት በፍርድ ቤት በሚያደርገው ክርክር ቢሸነፍ ተከሳሹ ሊደርስበት ለሚችለው ቅጣቶች ለመካስ ቃል ገብተዋል። ©EAII ....የእናንተው✨
    Ko'proq ko'rsatish ...
    1 368
    3
    ሶስቱ እህትማማች ሮቦቶች Sophia ፣Grace እና Desdemona እህትማማቾች ናቸው፡፡ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የበለጸጉ ሰው መሰል ሮቦቶች፡፡ የበኩር የሆነችው ሶፍያ ናት፡፡ እ.ኤ.አ 2016 ይፋ የተደረገችው ሶፍያ የዓለም መነጋገሪያ ነበረች፡፡ በወቅቱ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ምጥቀት ማሳያ ተደርጋ በመታየቷ የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም Innovation Champion የሚል ክብር የሰጣት ሲሆን ይህም የሰው ልጅ ላልሆነ ግዑዝ የተሰጠ የመጀመሪያው እውቅና ሁኖ ተመዝግቧል፡፡ ሳውድ አረቢያም ዜግነት እንድታገኝ በማድረግ ሶፍያ ዝናዋ እንዲናኝ አድርጋለች፡፡ በመቀጠልም ሁለት እህት አግኝታለች፡፡ በሀንሰን ሮቦቲክስ ባለቤት ዴቪድ ሀንሰን እውን የሆኑት እነዚህ ሮቦቶች የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አእምሯቸው ደግሞ በባልደረባው ቤን ጎርትዜል ነው እውን የሆኑት፡፡ ጎርትዜል ለሲኤንኤን እንደተናገረው የእነዚህ ሮቦቶች ዋና ዓላማ ለሰው ልጅ ለማስታወስ እና ማስተዋል አዳጋች የሆኑ ነገሮችን ሮቦቶች እንዲሰሩት በማድረግ ማሽን ከማሽን እንዲሁም ማሽን ከሰው የሚኖራቸውን ግንኙነት ቀልጣፋ ማድረግ ነው፡፡ ....የእናንተው✨
    Ko'proq ko'rsatish ...
    1 135
    5
    ትዊተር ምን ነካው ? ▫️እስካሁን የ200ሚሊየን ተጠቃሚዎች መረጃ ተጠልፏል የመረጃ ጠላፊዎች ስልክ ቁጥሮችን፣ ኢሜል አድራሻዎችን ጨምሮ ወደ 200 ሚሊዮን የሚጠጉ የትዊተር ተጠቃሚዎችን መረጃ በመስበር መረጃ መጥለፋቸውን ሪፖርት ተደርጓል። ▫️የእስራኤል የሳይበር ደህንነት ኤክስፐርት አላን ጋል እንዳረጋገጠው እስካሁን ካየኋቸው የመረጃ ጠለፋዎች ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ደረጃ እንደሚያደርስ አስጠንቅቀዋል።ትዊተር ስለጠለፋው በይፋ እውቅና አልሰጠም፣ምርመራም አልጀመረም። ....የእናንተው✨      
    1 431
    5
    የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናቹ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ❤️🙏 ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር መልካም የገና በአል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ....የእናንተው✨
    1 488
    2
    💢Twitter 400M የሚሆኑ የተጠቃሚዎቹ መረጃ በጠላፊ ቡድኖች ለሽያጭ ወጥቷል።🤯 ለሽያጭ የቀረበው መረጃ በ 2021 API ክፍተት አማካኝነት የተገኘ መረጃ ሲሆን ለሽያጭ ያወጡት ከ 6 ቀን በፊት ነው። 💢በዚ ጥቃት መረጃቸው ከተጠለፈባቸው ሰዎች መሃል 37 የታዋቂ ሰዎች መረጃ ይገኛል ተብሏል ከነሱም መሃል ❗️Donald Trump ❗️Kevin O'Leary ❗️Piers Morgan ይገኛሉ። 💢የሽያጭ መረጃውን ያወጣው Ryushi በመባል የሚጠራ ሲሆን በ ቀን 23/12/2022 Breached Hacking Forum በሚባል site ላይ ነው የተለቀቀው። 💢ጠላፊዎቹ ለ Twitter የ ድርድር ጥያቄ ቢያቀርቡም እስካሁን ምላሽ አላገኙም።©Et ....የእናንተው✨
    1 389
    3
    @JOSIE_TECH

    SPOTIFY MUSIC & PODCASTS [premium].apk

    1 315
    11
    🎊 Happy New Year 2023 🎊 ....የእናንተው✨
    1 439
    2
    ▫️"Spotify" የተሰኘው ግዙፉ የሙዚቃ መልቀቅያ መተግበሪያ በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በዚህም በኢትዮጵያ ያሉ ተጠቃሚዎች 4.7 ሚሊዮን ፖድካስቶችን ጨምሮ ከ80 ሚሊዮን በላይ ትራኮችን በነጻ እንዲያገኙ ያስችላል ተብሏል። ▫️ስፖቲፋይ 456 ሚሊዮን ተጠቃሚዎችን እንዲሁም ከ180 በላይ ሀገራት ውስጥ 195 ሚሊዮን ከፋይ ደንበኞች ያለው የአለማችን ታዋቂ የኦዲዮ ማሰራጫ አገልግሎትን የሚሰጥ ነው። ▫️በአፍሪካ ውስጥ "Spotify" በመጀመሪያ በአልጄሪያ፣ ግብፅ፣ ሞሮኮ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ቱኒዚያ ብቻ ይሰራ የነበረ ሲሆን እ.ኤ.አ. በ 2021 ወደ ሌሎች 38 የአፍሪካ ሀገራት አስፋፍቷል ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ በዝርዝሩ ውስጥ አልነበረችም። ▫️ሆኖም ኢትዮጵያውያን VPNንን ተጠቅመው በSpotify ላይ ዘፈኖችን ያዳምጣሉ፤ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶችም ስራዎቻቸውን በስፖቲፍ ላይ እየለቀቁ ቆይተዋል። በቅርቡም በሀገራችንም ተመሳሳይ መተግበሪያዎች ወደ ገቢያ መግባታቸው ይታወሳል። ©shega ....የእናንተው✨
    Ko'proq ko'rsatish ...
    1 851
    6
    https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bendingspoons.dawn.ai 👆ይህን dawn ai apk ከplaystore በማውረድ VPN አብርታቹ ተጠቀሙበት✅ ....የእናንተው✨
    1 625
    16
    Lensa Ai አይተነው የማነቀው Edit አድርጎልን የሚያወጣልን  Artefical intlegent  የተገጠመለት ምርጥ App.... አፑን ስታወርዱት ያልከፈተላቹህ እንዲሁም ከፍቶ አልሰራ ያለቹህ ሰርቶላቹህ ደሞ  photo ስታስገብለት Dollar $ የሚጠይቃቹ ሙሉ ለሙሉ ለማንኛውም ስልክ የሚሰራ ምንም አይነት Dollar $ የማይጠይቀው ይለቀቅ ምትሉ ኮሜንተ✅ ....የእናንተው✨
    1 761
    5
    የልብ ህመም ከመከሰቱ በፊት ማወቅ የሚያስችል አዲስ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ግኝት ይፋ ሆነ፡፡ 80 በመቶ ትክክለኛ ትንበያ መስራት እንደቻለ የተረጋገጠውና በእስራኤል ተመራማሪዎች ይፋ የሆነው ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ የልብ ምርመራ(ኢ ሲ ጂ) ውጤትን በመተንተን ነው ስራውን የሚያከናውነው፡፡ አሁን ላይ ህክምና የሚሰጠው የልብ ህመም ከመጣ በኋላ ነው፡፡ የዚህ ቴክኖሎጂ ዓላማ ደግሞ በሽታው ከመከሰቱ ከሳምንታት ቀደም ብሎ መረጃ በመያዝ የቅድመ መከላከል ስራ ለማከናወን ነው፡፡ እንደ ዓለም ጤና ድርጅት በየዓመቱ በልብ በሽታ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር 18 ሚሊየን ገደማ  ነው፡፡ ከዚህ አንጻር የግኝቱ ባለቤት ሻሃር ሻሊ ለዓለም ህዝብ የተበረከተ የመጀመሪያው የልብ በሽታ ቅደመ ትንበያ መስሪያ ስጦታ ነው ሲሉ ገልጸውታል፡፡ ኒስው 18 በዘገባው ይህ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፈጠራ ከ ኢሲጂ ምርምራ ላይ ወጣ ያሉ የልብ ጡንቻ ሁኔታዎችን መገንዘብ መቻሉ ለትንበያው አቅም ፈጥሮለታል ብሏል፡፡ ....የእናንተው✨
    Ko'proq ko'rsatish ...
    1 701
    3
    ንጉሱ 👑
    1 729
    6
    ስታርሺፕ ምድራዊ ፍጥረታትን ወደ ማርስ ይወስዳል።🤔 Elon Musk የሆነ ነገር ላይ ፍንጭ ይሰጣል? ይህ እ.ኤ.አ. በ1968 በጃፓናዊው አርቲስት Shigeru Komatsuzaki የታየ የጠፈር ታቦት ምሳሌ ነው። ....የእናንተው✨
    2 136
    5
    Oxirgi yangilanish: 11.07.23
    Privacy Policy Telemetrio