Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kanal joylashuvi va tili

barcha postlar RAMA

መልካምነት ለራስ ነው 
24 374-62
~11 306
~7
31.58%
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
26 305joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
199joy
ning 396
da kategoriya
694joy
ning 2 333
Postlar arxivi
1 966
6
3 219
2
2 577
6
♦️መቃብር ⁉️
🔴ጉድ እኮ ነው‼️👉 ''ቤተ መንግሥቱ አጠገብ ያለው ሥውር መቃብር'' || 4 ኪሎ አዲስ አበባ ተአምር ነው‼️
#ethiopia #ethiopiaorthodox #eotc 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 በቀደሙት አባቶቻችን ጥረት እና ተጋድሎ የቆዩልንንና አገራችን በዓለም መድረክ ጎልታ እንድትታወቅ ያደረጉ ቅርሶቻችንን ትላንት በነበሩበት ውበትና ለዛ ልንጠብቃቸውና ልንከባከባቸው ይገባል፡፡ ከእነዚህ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ ደግሞ በከተማችን አዲስ አበባ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው:፡ ይህ ታላቅ ካቴድራል አሁን ላይ እድሳት እየተደረገለትና እድሳቱም በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ከበረከቱና ከታሪኩ ተካፋይ ይሁኑ፡፡ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሩ የፊታችን ዓርብ ሰኔ 7 ከቀኑ 12:00 ጀምሮ በታላቅ ድምቀት ይከፈታል። ይህም መርሐ ግብር ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን በካቴድራሉ ሚዲያ፣በራማ ቲዩብ ፣በቋንቋዬነሽ ሚዲያ፣በነጋሽ ሚዲያ፣በመንክር ሚዲያ፣በ21 ሚዲያ፣ በንቁ ሚዲያ እንዲሁም በተለያዩ የዩቲዩብና የቴሌቭዥን ቻናሎች ይተላለፋል።በተጨማሪም በተመረጡ የቲክቶክ ገጾች የሚተላለፍ ይሆናል። እድሳቱን ለመደገፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -1000003778634            በአቢሲኒያ ባንክ-53431186   በአዋሽ ባንክ-01320414050300 በንብ ባንክ-7000022335516          በአባይ ባንክ-9521119824771019 ወይም በሁለም ባንኮች 7829 ገቢ በማድረግ የታሪኩ አካል እንሁን። ❇️ ጎ ፈንድ ሚ- https://www.gofundme.com/f/wkn6c4  ❇️ወገን ፈንድ:- https://www.wegenfund.com/causes/holytrinity/  ❇️በካቴድራሉ ዌብሳይት :- https://eotc-htc.org 📲 ለበለጠ መረጃ: 0911243871/ 0988202727 / 0923256051/  ይደውሉ፡፡  _____________/#Connec With Rama On Social Media\__________ ► Telegram:➜@ramapost ► Tiktok:➜@tadewos7 ► Facebook:➜https://www.facebook.com/Rama-Tube-ll... ► Instagram:➜@tadewosawugchew ========================== Please follow my channel guidelines when #you join the conversation. 1.On this channel you agree to be civil and respectful. 2.You understand questions are welcomed,but not spammed. 3.You understand to stick to the topic of the video or stream
3 294
1

file

3 467
0

file

3 684
3
4 206
1
ወዮ ጉድሽን አልሰማሽ😭Video 👉
4 743
4
https://youtu.be/76PlYMUMKLg?si=17z2gEy1OXN0-EZ8
3 686
7
4 777
3
3 822
0
4 130
7
5 160
3
📍እንኳን አደረሳችሁ📍በዘወረደ አስጀምሮ ሆሳዕና እንድንል የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን።።👉ራማ ቲዩብ ሁሌም በቀጥታ ሥርጭት 👉
5 624
6
አሜን በሉ
4 833
3
https://youtu.be/urRtqhz7oy8?si=z1uIhuxFLZLOEqEP
4 919
0
♦️ጥዑም ዝማሬ-ዛሬ ይለቀቃል [Rama Tube] በአንዳች አትጨነቅ ጌታ ቅርብ ነው‼️ እስከ አሁን የምትሰሟቸው ዝማሬዎች የኔ ግጥሞች ናቸው። ዛሬ የምንለቀው ዝማሬ ደግሞ በግጥም መጋቤ ምስጢር ብሩክ አሳመረ እና በዜማ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ የተሳተፉበትን ዝማሬ ይሆናል። መልእክቱ ልብ ያሳርፋል። ወዳጅነታችሁ በሼር ይገለጥ😁
3 637
1
https://youtu.be/XRZFbMfvMBI?si=5u_VY_gUbP52_WEx
♦️ሳንዋረድ እንንቃ‼️👉አደገኛ ነው...መሠረት አፍርሰን መሠረተ ቢስ እንዳንሆን♦️ምንጩን አድርቀን እንዳንደርቅ ለኔ ተማሪ አለሁ እንበል
#ethiopia #rama #ramatube
3 478
0
3 471
1

file

4 487
0
ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።”   —ዮሐንስ 9፥4 አዲሱን ዝማሬ👉አሁን የተለቀቀውን👉አድምጡት ሼር አድርጉት👉
4 488
3
https://youtu.be/MjMC1vmNQFo?si=ykV8rHOc0CTH99a-
🔴እውነተኛ አፍቃሪ እንዴት ይታወቃል⁉️መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
#መጋቤ_ሐዲስ_እሸቱ #ethiopia #orthodox
4 171
9
4 561
1
ወጣት ሶፎኒያስ አስራትን ገድለው ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ እና የግድያ ወንጀሉን ፈፅመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ****** ሟች ወጣት ሶፎኒያስ መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ናሆም ሆቴል አካባቢ ከሌሊቱ 8፡00 ሰዓት ላይ ማንነታቸው የማይታወቁ ሦስት ግለሰቦችን በግል በተደረገ ስምምነት ያለ አፕልኬሽን ምዝገባ በኮድ 2 ቪትዝ አሳፍሮ ወደ ቦሌ ሚካኤል ለማድርስ መሄዱ። ወንጀሉን ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩትን አካላት ወንጀል ለመፈፀም አቅደው እና ተደራጅተው የትራንስፖርት አገልግሎት ፈላጊ መስለው ሹፌሩን በመቅረብ ካሳፈራቸው በኋላ አንገቱን በገመድ አንቀው በመግደል አስክሬኑን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አካባቢ ወደ አቦ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ላይ በመጣል አይነቷ ቪትዝ የሴሌዳ ቁጥር ኮድ 2A 93488 ተሽከርካሪ ጨምሮ ሁለት ሞባይል ስልኮችን ዘርፈው መሰወራቸው ተጠቁሟል፡፡ ፖሊስ ወንጀሉ ከተፈፀመበት ጊዜ አንስቶ ቀን ከሌት ባደረገው ብርቱ ክትትል ልዩ ልዩ ፖሊሳዊ ቴክኒኮችን በመጠቀም ተጠርጣሪዎቹ የሰረቁትን ተሽከርካሪ፣ ሦስቱን ዋና ተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎች እና የሰረቁትን መኪና እንዲሁም ሶስት አባሪዎቻቸውን መያዙን አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም ከተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎቹ እጅ ላይ ባለቤታቸው የማን እንደሆኑ የማይታወቁ 7 የስልክ ሲም ካርዶችን ይዞ ምርመራው መቀጠሉን ጨምሮ ገልፆል፡፡ ምንም እንኳን ወንጀሉ በስውር የተፈፀመና ማንነታቸው የማይታወቁ ቢሆንም በተደረገ ብርቱ ክትትል ወንጀል ፈፃሚዎችን በ48 ሰዓት ጊዜ ውስጥ በመለየት ሦስት ዋና ተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎችን እና ሦስት ግብራበሮቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ ጠቅሷል፡፡
Ko'proq ko'rsatish ...
2 678
4
https://www.youtube.com/live/Tl6lEbbLWM0?si=6C-z1wEGo3qYotMz
🔴ደማቅ ምሽት ከቦሌ መድኃኔዓለም‼️👉የቅዱስ ፓትርያርኩ ቡራኬ🔸የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ የማይጠገብ ትምህርት
2 993
0
የሟች ስም ሶፎንያስ አስራት ይባላል የ24አመት ልጅ ነው ማክሰኞ ለሊት 8 ስዓት ላይ ላፍቶ አካባቢ ሁለት ወንድ ና አንድ ሴት ኖሆም ሆቴል አካባቢ ማለትም የሰፈሩ ስም ላፍቶ ቦሌ ሚካኤል ውሰደን ብለውት ጓደኞቹን ደርሼ መጣው ብሎ እንደወጣ በዛው ቀረ በነጋታው ዕለት እናቱ ስልኩ ላይ ስደውል አይሰራም ጓደኛው ጋር ስደውል ቦሌ ሚካኤል ብሎ እንደወጣ እና እንዳላገኘው ይነግራታል የፈለገ ነገር ቢፈጠር ደግም ከናቱ ጋር ይደዋወላል እሶም ተነስታ ቦሌ ፖሊስ ጣብያ ሄዳ ትጠይቃለች የተመዘገበ ነገር የለም ካለ እናሳውቅሻለን ይሎትና ላፍቶም ፖሊስ ጣብያ ተመሳሳይ ነገር ይነግሮታል የአቃቂን ቃሊቲን ስልክ ይሰጧታል ስደውልም ስልኩን ለሌላ ሰው ስጪ ብለው የለውን ነገር ይነግሩታል አስክሬኑ ማሰልጠኞ አካባቢ እንደተገኘ እና ለምርመራ ጳውሎስ እንደተወሰደ ይነግሮታል ዛሬ 5 ስዓት አካባቢ አስክሬን ተቀብለን ወደ መኖርያ ቤት ወደ ላፍቶ ኮንደሚኒየም ወስደናን ገዳዬቹም አልተገኙም መኪኖውንም ይዘው ተሠውሮዋል መኪናውም vitz ኮድ 2 A 93488 ነው ያየ ሠው ጥቆማውን ያድርሰን
Ko'proq ko'rsatish ...
3 282
5
https://youtu.be/u5mFjeYJZqE?si=6PViluviN3kfWtVY
🔴አዲስ ዝማሬ‼️👉ሊስትሮዋ ዘማሪት ጽጌ ማርያም 🔸''እንዴት ልደብቀው?''🔸በእምባ የሚደመጥ🔸Zemarit Tsigemaryam Baye
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 በሊስትሮ ሥራ ለዘመናት እናቷን፣ እህቶቿንና ወንድሞቿን እያስተዳደረች በክራር በበገና ደግሞ ፈጣሪዋን ታመሰግነዋለች።የሊስትሮ ቦታዋ ክራር ይሰቀልባታል፤ዝማሬ ይዘመርበታል። ወዲህ የሰዎችን ጫማ እየሰፋች እያሳመረችም ወዲህ ለፈጣሪዋ በባህርዳር ጎዳና ክራሯን ስትደረድር ትደመጣለች። ተመስገን ተመስገን እያለችው ትውላለች። ዘማሪት ጽጌማርያም ባየ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ እግዚአብሔርን ማመስገን እንደሚገባ ማሳያ ናት።በሊስትሮ ቦታ ያልተወሰነው አገልግልቷ አሁን ደግሞ በራማ ቲዩብ ስፖንሰርነት ሙሉ ገቢው ለእርሷ መበርቻ እንዲውል አዲስ ዝማሬ ይዛ ቀርባለች። '' እንዴት ልደብቀው እንዴት ልደብቀው ጌታዬ አንተ ያረክልኝን ቤቴ እንጀራ ባይኖር ሸሽገህ የምታጎርሰኝን ባለቅስ እንኳን እንባ ባፈስ ዛሬ ፊትህ ቆሜ የሃዘን አይደል የደስታ ነው ተሳክቶልኝ ሕልሜ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች ደግሞም ትሁን በምድር የእለት እንጀራዬን አትንፈገኝ መጋቢዬ እግዚአብሔር በከንቱ ነው የምጨነቀው ላይቀር ሊሆን (መሆኑ አይቀር) ጌታዬ ያልከው የሰማዩን ስሻ መንግስቱን ይጨመራል የምድሩ ነገር በለስ ባታፈራ ዘይት ባይኖር  ከጎጆዬ አንዳች ነገር ኤልሻዳዩ ጌታ ሁሉ ያለህ አንተ አለኸኝ አልቸገር አባክኜ  ያላዘንክብኝ በጥፋቴ ያልጨከንክብኝ ከኔ በላይ የምታስብ ለኔ ምን አጉድለህ ያማሃል ልሳኔ ማጎንበስ ማንባቴን ማቀርቀሬን ዝቅ ብዬ መራመዴን ከሰው ጋር እየዋልኩ ሰው አላየው የተጎዳው ስሱን ልቤን ከላይ ሆነህ ምትመለከት የማትረሳ የእጅህን ፍጥረት ያልተለየህ ያልራክ ከነፍሴ አንተ አየኸኝ ሳትንቀኝ ሥላሴ አንገቴን ሰብሬ በእግሬ መሃል ሳለቅስብህ እንደ ህጻን ከኔ ጋራ ሆነህ አጠገቤ በኔ ሐዘን አንተ አዝነሃል መቼ ይሆን መቼ ነው ስልህ ለእምባዬ ጌታዬ መልስህ በማለዳ ልከህ መልክተኛ አዘመርከኝ ሆንክልኝ መጽናኛ ግጥምና ዜማ ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው ድምጽ ቀረጻ እና ማስተሪንግ ዘጎላ ዲጂታል ስቱዲዮ ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ ክራር: አንተነህ ተክለማርያም መሰንቆ: አሮን በረከት ዋሽንት:ዮናስ አስራት ካሜራ: በረከት ዘማሪ እንጂነር ታዴዎስ አውግቸው ኤዲቲንግና ግራፊክስ ዲያቆን መዝሙር ኤርሚያስ አዘጋጅ: ራማ ቲዩብ 0928311773 Rama Production©2016 #mezmur #mezmurorthodox #ramatube Contact us via telegram --@rama1621/0928311773 ______________/Connect With Me On Social Media\_____________ ► Telegram:➜@rama23 ► Tiktok:➜@tadewos7 ► Facebook:➜https://www.facebook.com/Rama-Tube-ll... ► Instagram:➜@tadewosawugchew ========================================= Zemarit Tsige Maryam Baye songs are uploaded here with the singer’s full consent and all songs are produced by Rama Tube. © @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited. All rights reserved to @tadewos23 Copyright ©2023: @tadewos23
2 804
1
ውስጥ የሚሰብር የሚወቅስ ዝማሬ [Share]
🔴አስለቀሰን‼️👉በእምባ የሚደመጥ 'አዲስ ዝማሬ'♦️እዳ አለብኝ♦️ ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው|| Zemari Engineer Tadewos Awugchew
mezmur #mezmurorthodox #mahtot_tube 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 የጠየኩህን ሳገኝ የሰጠኸኝን ረሳሁ ጎዶሎ ሲሞላልኝ ያደረክልኝ ዘነጋሁ እዳ አለብኝ የምስጋና እዳ አለብኝ አላከበርኩህም ላከብርህ እንደሚገባኝ እንኳን በኖርኩበት በዛሬው ቀን ባልኖርኩበት እንኳን ዋስ የምትሆን ከሰው በላይ አለኝ የምልህ ግን በቅጡ ያልዘመርኩልህ የዘመናት እዳዬ አንተ ነህ ነፍሴ ሆይ አትርሺ ምስጋናውን አጥንቶቼ ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባለኝ ነገር ሳላመሰግን ለማማረር አፌ አይፍጠን በቃኝ የምል አመስጋኝ ልሁን ከህመም ፈውሰህ ሰው አርገኸኝ በሕይወት በጤና አቁመኸኝ ተረሳና ያ ሁሉ መከራ ነጋ ጠባ ከንቱውን ሳወራ እንደው አለሁ ያንተን ስም ሳልጠራ ብቻዬን ወጥቼ እልፍ አርገኸኝ በትዳር በልጆች አስጊጠኸኝ አሜን ብዬ ስቀበል ያንተን እንዳላስቀር ውዱን መባህን በምስጋና ሙላልኝ ቤቴን ግጥምና ዜማ ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው _____________/Connect With Me On Social Media\_____________ ► Telegram:➜@ramapost ► Tiktok:➜@tadewos7 ► Facebook:➜https://www.facebook.com/Rama-Tube-ll... ► Instagram:➜@tadewosawugchew ========================== Please follow my channel guidelines when you join the conversation. 1.On this channel you agree to be civil and respectful. 2.You understand questions are welcomed,but not spammed. 3.You understand to stick to the topic of the video or stream
3 156
2
እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም😭
🔴ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ሕዝቡን አስለቀሰው‼️👉 የማይሰለች ድምጽ ‼️የማያረጅ ጸጋ ‼️ እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም😭
#mezmurorthodox #mezmur #ethiopia
4 013
6
https://youtu.be/s0cC6hyZnAg?si=bbHx228SITXqttLK
3 873
6
Oxirgi yangilanish: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio