Xizmat sizning tilingizda ham mavjud. Tarjima qilish uchun bosingEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kategoriya
Kanal joylashuvi va tili

barcha postlar ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :- Creater :-  @zefitiret4  [ 0977456722 ] ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም 
Ko‘proq ko‘rsatish
118 218+598
~6 965
~83
11.75%
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
17 855joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
144joy
ning 396
da kategoriya
320joy
ning 1 121
Postlar arxivi
📸 ሮሚዮ ላቪያ እና ማሎ ጉስቶ በዛሬው ልምምድ ላይ!! ➩ከዚህ በኋላ የጨዋታ መርሀ-ግብሩ የተጨናነቀ ስለሚሆን፤ ሁለቱም ከጉዳታቸው ማገገማቸው ለክለባችን ጥሩ ዜና ነው!!
392
0
ጄደን ሳንቾ ሙሉ የአካል ብቃቱን እንዲያገኝ ተብሎ በግሉ የተለየ የልምምድ መርሃ ግብር ወጥቶለት ብቻውን ልምምዱን አድርጓል። ዴውስበሪ ሃልም በበኩል በዛሬው ልምምድ ላይ ተሳትፏል። [Sky Sports]
121
0
ሳንቾም አለ !
632
0
- ካለፉት 6 አመታት ውስጥ የተሻለ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 2023/24 የውድድር አመት ወደ መጨረሻ የማጥቃት ክፍል በቀኝ ወደ ውስጥ መግባት ችለናል ።
842
0
ሰበር❗️ ኤንዞ ፈርናንዴዝ፣ ላቪያ እና ጉስቶ ዛሬ ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር ልምምዳቸውን በሚገባ አከናውነዋል። [Sky Sports]
902
0
Dayum 📸🥶
241
1
ሳንቾ ትላንት እየተፍታታ ነበር ! 🤩
451
0
ጀለስን በ 65 ተሰናብተን በቅያሪው በ 25 ለክለቡ ፍቅር ያለውን አመጣን ! ተመሳሳይ እድሜ ተቃራኒ የክለብ ፍላጎት !
631
0
4 ጨዋታዎች 2 አሸነፍን 1 አቻ 1 ሽንፈት 8 ጎሎች አስቆጠርን 5 ጎሎች ተቆጠሩብን በ 7 ነጥቦች 8ኛ ደረጃ ላይ እንገኛለን!! የኤንዞ ማሬስካን አጀማመር እንዴት አያቹት??
781
0
ኤንዞ ማሬስካ በለንደን ስታዲየም ከዌስትሃም ጋር ላለብን ጨዋታ ኤንዞ ፈርናንዴዝን፣ ሮሜዮ ላቪያን እና ዴውስበሪ ሃልን ስብስቡ ውስጥ ሊያካትታቸው ይችላል። [Standard Sport]
691
0
ጄደን ሳንቾን ማስቆም ምትችልበት ብቸኛው መንገድ! 📸😮‍💨
906
1
ታይሪክ ጆርጅ ሃትሪክ በሰራበት ጨዋታ የነበረውን ሙሉ ድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ በቪድዮ ቻናላችን ላይ ለቀንላቹሃል ገብታቹ ኮምኩሙ! 😍 👉🏼 [ ] ታይሪክ ⚡️😮‍💨
662
0
የጨዋታው ምሽት ብሩኖ ፈርናንዴስ በሳንቾ ፖስት ስር !
842
0
ለዌስትሀም ጨዋታ ከ 85% በላይ የቼልሲ ደጋፊዎች የምንመኘው አሰላለፍ ። - በረኛ : ሮበርት ሳንቼዝ - ተከላካይ : ፎፋና ፣ ቶሲን ፣ ኮልዊል እና ኩኩሬላ ። - አማካኝ : ኢንዞ ፣ ካይሴዶ እና ፓልመር ። - አጥቂ : ማዱዌኬ ፣ ንኩንኩ እና ሳንቾ ። ምን አልባት ላቪያ ፣ ጉስቶ እና ጀምስ ከጉዳት ቢመለሱም በመጀመሪያ ጨዋታ ቋሚ አይሆኑም ። 
482
0
WF x LC 🧱🔥
722
0
- የማሬስካ ቡድን አጥቂዎች የማጥቃት ጥቃት ለመከላከል ደካማ የመከላከል ብቃት ላላቸው ክለቦች በጣም ከባድ ይሆናል ። Via Liam Twomey - The Athletics
31
0
- ቼልሲዎች አሁን ላይ በቀኝ መስመር ፓልመር እንዳለ ሁሉ በግራ በኩልም ተመሳሳይ ነገር ለማድረግ ሳንቾ አላቸው ፣ የቦታ አያያዝ እና የኳስ ብቃት ያለው የክንፍ ተጫዋች አላቸው ። Via Liam Twomey - The Athletics
571
0
- የቼልሲ ደጋፊዎች ባለፈው አመት ኮል ፓልመር የፕሪሚየር ሊጉን ተከላካዮች በቀኝ መስመር በኩል ሲያደርጋቸው የነበረውን ማየት ለምደዋል ። Via Liam Twomey - The Athletics
872
0
- ለቼልሲ አዲስ የአጥቂ ሚዛንን ለማግኘት ቁልፉ ነገር የሳንቾን ብቃት በተከታታይ ጨዋታ ማግኘታቸው ነው ፣ ያም በዶርትመንድ የነበረውን አይነት ብቃት ማለት ነው ። - ቼልሲ ይሄን ማድረግ ከቻሉ ደጋፊዎች በየሳምንቱ ስሙን እየጠሩ ይዘምራሉ  ። - በዚህም የማሬስካ የፊት መስመር በቅርቡ በየግል እጅግ በጣም ጥሩ ችሎታ ያላቸው አስደናቂ ስብስብ ይሆናል ። Via Liam Twomey - The Athletics
451
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
1
0
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
1
0
እስቲቫኦ ትላንት የኔይማርን ሪከርድ በተጋራበት ጨዋታ ያስቆጠራት ጎል የደስታ አገላለፅ... COLD 💙
391
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
47
0
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
471
1
በሚላን እያበቡ ያሉ ከእጃችን የወጡ ኮከቦች 🥹💙 ማን ይበልጥ ይናቃቹሀል እኔ captain American !
242
0
ኢቲቪ የአዲሱን የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
483
1
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
302
0
የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
452
1
ሳንቾ ከየትና የት እየሮጠ መጥቶ ዳኛው ለቬጋ ቢጫ እንዳይሰጠው ሲለምነው የነበረበት አጋጣሚ 🥹💙 በብዙ መስፈርቶች የተሳካ ምሽትን አሳልፏል ጄደን 19 🙏
632
0
1GB ስንት MB ነው?
362
0
ሳንቾ ቼልሲን ከተቀላቀለ በኋላ በ IG ላይ 8 ጊዜ ፖስቶችን ለጥፏል ፤ ከማን ዩናይትድ ጋር የሚያያዙ ፅሁፎቹንና ፖስቶቹን ከመሰናበቻው በቀር ሁሉንም ሰርዟል። አልመለስም ወደኋላ😉💙
151
0
በሳምንቱ የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
214
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
273
0
ብረት መዝጊያ 🙌💙
511
1
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
181
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
512
0
ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ📍 🌏የአውሮፓ እግርኳስ ዛሬ ዛሬ በቀላሉ ለመገመት አዳጋች ሆኗል ፤ ያልታሰበው እየሆነ በርካቶች ላልተገባ ኪሳራ እየተዳረጉ ነው። 🤝እኛም ይህን ከግምት በማስገባት አሉ ከተባሉ የውጭ እግርኳስ ባለሞያዎች እና አወራራጆች ጋር በመሆን በጥልቅ ትንተና የተዘጋጁ የውጤት ጥቆማዎችን ለቤቲንግ አፍቃሪዎች በሙሉ አቅርበናል 𝗕𝗢𝗢𝗠 አይባል ታዲያ። 🔰ምንም ሽንፈት የሚባል ነገር አያውቁም ስራቸውን በጥራት ነው የሚሰሩት እርሶም ተቀላቅለው አትራፊ ይሁኑ በቀን 200+ 𝗢𝗗𝗗 ድረስ እንሰጣለን።
2 195
0
ማነው ያስተዋለ ??? ኬፓ በሆነ አጋጣሚ የበርንማውዝ ተጫዋች እኛ ሳጥን ውስጥ ሲወድቅ ፔናሊ የተሰጠ መስሎት ከመቀመጫው ብድግ ብሎ እንደመጮህ አለ ...ሁለተኛ ደሞ ለተሻረችው የነሱ ግብም ደስታውን ሲገልፅ ነበር ። ምንም እኮ በአመራሩ ስራ ደስተኛ ባይሆን ለአመታት ለተዋደቀለት አርማ እና ላዜሙለት የክልል ደጋፊዎች እንዲ ማድረጉ ተገቢ አይደለም ! መከዳታችንን ቀጥለናል 💙😔
331
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
543
0
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
122
0
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
303
0
ድሮ እና ዘንድሮ 🙌💙
572
0
ንኩንኩ ያገባው ጎል ደሞ በፎቶ ይሄ ነው ! እመኑኝ ጃክሰን ቢሆን ጎሉ አይገባም !
874
0
ጄክሰን ከበርንማውዝ ከረፍት በፊት የሳተው ኳስ !
301
0
🚨 አስገራሚ የፍብሪዚዮ ዜናዎች ዛሬ ጠዋት የተለቀቁ አዳዲስ የፍብሪዚዮ አስገራሚ ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ ከታች የሚለውን መንካት በቂ ነው👇
382
0
ከልጅነታቹ ጀምሮ ስደግፉት የነበረው የናተ ተወዳጅ ክለብ ማነው ⁉️
218
0
ቻብዛኞቹ የማንቼስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ሳንቾ ቅዳሜ ለቼልሲ ባሳየው እጅግ ግሩም ብቃት ኣንጀታቸው ሲቃጠል ኣስተውለናል። "የሳንቾ የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ኣሲስት ነው ሚሆነው" ወይም "ብሩኖ የሳንቾ ፖስት ስር ሄዶ ኮሜንት ማድረግ የለበትም" ወይም ደሞ "ሳንቾ ኣሲስት ኣድርጎ ባይሆን ኖሮ ይሄኔ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቼልሲ በላይ ነበር ሚሉት ኣንዳንድ ኣስተያየቶች ናቸው። ንፁህ የተጫዋች ችሎታ መና በማስቀረት የሚታወቀው የድሮው ሃያል የኣሁን ነው እጅግ ደካማው ማንቼስተር ዩናይትድ በገዛ ኣሰልጣኛቸው ቴን ሃግ ሳንቾ ላይ በተፈፀመበት በደል ሳንቾ ወደ ሌላ ክለብ ሄዶ ጥሩ ሲጫወት ኣንጀታቸው ማረሩ ለማንም ሊገባ ኣይችልም። ሳንቾ ኣሁን ቤቱ ይገኛል። ገና ከዚም በላይ ጎልነና ኣሲስት ኣርጎ ያናዳቹሃል!!
151
0
ከልጅነታቹ ጀምሮ ስደግፉት የነበረው የናተ ተወዳጅ ክለብ ማነው ⁉️
151
0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇

video_2009-04-29_04-06-02.mp4

302
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
152
0
እስቲቫኦ ዊሊያምስ ለ 15 አመት በብራዚል ሴሪኤ ተይዞ የነበረውን ከ 18 አመት በታች ሆኖ በአንድ የውድድር አመት 16 የጎል ተሳትፎ ያደረገውን የኔይማርን ሪከርድ ተጋርቷል ። ኔይማር በ 2009 : - 10 ጎል - 6 አሲስት 16 የጎል ተሳትፎ ! እስቲቫኦ ዊሊያምስ በ 2024 : - 9 ጎል - 7 አሲስት 16 የጎል ተሳትፎ ! አሁንም እስቲቫኦ ሪከርዱን የግሉ ብቻ የሚያደርግበት እድል አለው !
255
1
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇

video_2009-04-29_04-06-02.mp4

281
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
244
0
በቅዳሜው ጨዋታ ኮልን እየመቱት አላጨወቱትም ነበር : - በርንማውዞች አጠቃላይ በጨዋታው ቼልሲ ላይ ከሰሩት 16 ጥፋት ውስጥ 7ቱ ፓልመር ላይ የተሰራ ጥፋት ነው ። - ከ 7ቱ ጥፋት 2ቱ ቢጫ ካርድ ያሰጡ ጥፋቶች ነበሩ ። ሳንቾ በግራ መስመር እንደፈለገ እንዲጫወት ያደረገው የተጫዋቾቹ የበለጠ ትኩረት ፓልመር ላይ ስለሆነ ነው  ። - የክለባችን የጎል እድል ፈጣሪም ፣ አግቢም እንዲሁም አሲስት አድራጊ እሱ ስለሆነ እሱ ያን እንዳያደርግ ጥፋት ሲሰሩበት ነበር ፣ ከዚህ በኋላ ግን በኮል ብቻ ሳይሆን በሳንቾ በኩልም ስለምናጠቃ ለሌሎች ክለቦች ከበድ ያለ ችግር ይሆናል ።
184
0
ቀን በቀን በራሳቹ ግምት በቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ እና አትራፊ መሆን ከፈለጋቹ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ትክክለኛ የቤቲንግ አመዳደብ የያዘ ቻናል ነው ገንዘብ በፈጣኑ ያገኙበታል ይቀላቀላሉ 👇
61
0
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ ❓
662
0
ከደቂቃዎች በፉት በተጠናቀቀው ፓልሜራስ ከክሪኪዩማ ባደረጉት ጨዋታ የ17 አመቱ ኮከብ ኤስቴቫዎ ዊሊያን ለክለቡ ፓልሜራስ ምርጥ ሚባል ጎል አግብቷል! 📊 ኤስቴቫዎ በዚህ ሲዝን በብራዚል ሊግ: 🥇 ከፍተኛ አሲስት አድራጊ (7) 🥈 ሁለተኛው ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ  (9)
300
0
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ክለባችንን ለቆ አትሌቲኮ ማድሪድን የተቀላቀለው የኮብሃሙ ፍሬ ኮነር ጋላገር በአትሌቲኮ ማሊያ የመጀመርያ ግቡን አስቆጥሯል! 👏
753
0
አንዳንድ የቼልሲ ተጫዋቾች እና ሌሎችም ስለ ሳንቾ 🥵
1 383
0
ከ 4ኛ ሳምንት በኋላ የደረጃ ሰንጠረዥ ! ቀጣይ ዌስትሀም ጋር በምዕራብ ለንደን እንፋለማለን !
964
0
ለካራባኦ ካፕ ጨዋታ ማን ቋሚ ሆኖ የሚጀምር ይመስላችኋል ? ጃክሰን ወይስ ንኩንኩ
744
0
በክረምቱ ወደ ሳውዲ ይሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው እና በቼልሲ የቆየው ሀርቬ ቫል ለእንግሊዝ እና ቼልሲ የሚጫወትበት ቦታ : - ግራ ፉልባክ - የተከላካይ አማካኝ - መስመር አማካኝ - የአጥቂ አማካኝ - ግራ መስመር አጥቂ - ቀኝ መስመር አጥቂ በዛሬው ጨዋታም የአሲስት ሀትሪክ ሰርቷል !
5 748
1
ሳንቶስ በወሩ ውስጥ በ 4 ጨዋታ 3 ጎል በማስቆጠር ነው የወሩ ምርጥ ወጣት የተባለው ! አስቡት አማካኝ ነው 20 አመቱ 💙
717
0
ዛሬ ከ 21 አመት ቡድናችን የሸፊልድ አቻውን 6-3 ባሸነፈበት ጨዋታ ! ታሪክ ጆርጅ ሀትሪክ 🥵
1 139
0
ለንደም ምንድን ናት ?
361
0
ከ ታላቁ የ እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔
1 598
1
ለንደም ምንድን ናት ?
543
0
ከ ታላቁ የ እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔
964
0
ለንደም ምንድን ናት ?
152
0
❓ከፕሪምየር ሊግ የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ ✅ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
452
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ ለመከታተል 👇 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 📊በሀገራችን ትልቁ እና ከ160ሺ በላይ ተከታይ ያለው ነው አሁኑኑ ተቀላቀሉ
696
0
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
573
0
አንድሬ ሳንቶስ የሊግ 1 የወሩ ምርጥ ወጣት ተጫዋች በመባል ተመርጧል! 🏆
151
0
ለንደም ምንድን ናት ?
392
0
📹📹📹📹📹📹🖥 DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ😱😱 👇👇
782
0
በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ጎል በማግባት የሚበልጠን ማንችስተር ሲቲ ብቻ ነው። ✦ማን ሲቲ - 11 ✦ቼልሲ - 8 Enzo progress 🤌🏻🔥
541
1
በዘንድሮ አመት በሊጉ ጎል የሚሆኑ ያለቀላቸው እድሎችን በመፍጠር ቀዳሚ ነን ፣ በ 4 ጨዋታ 8 ጎል አስቆጥረን 5.8 xG ማስመዝገብ ችለናል ።
31
0
ለንደም ምንድን ናት ?
181
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
571
0
- ለማስታወስ ያክል አምና ፖች ከ 6 ጨዋታ በኋላ በሊጉ 5 ነጥብ ነበር የሰበሰበው ። - ዘንድሮ ማሬስካ በ 4 ጨዋታ (7) ነጥብ ሰብስቧል ።
723
1
ቪዬጋ 🤝 ወኔ
241
0
እርግጠኛ ነኝ YACINE TV አልሰራ ብሎቷል 🤔 ታዲያ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራውን አዲሱን እና UPDATE የሆነውን YACINE TV 3 ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
661
0
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
1 081
0
በርንማውዝ እና ክለባችን በጨዋታው 6 እና ከዛ በላይ ቢጫ ካርድ በየክለባቸው በማየታቸው 25,000ሺ ፓውንድ የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ቅጣት ጥሎባቸዋል ። - ለኛ የሻይ ናት በርንማውዝ ይጨነቁበት ! ቴይለር ግን ከስህተቱ የማይማር እኩይ ሰው 🥱
601
0
የቶሲን የማታ የሜዳ ላይ ቆይታ 👏
331
0
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
421
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
481
1
- ማሬስካ ኳስ አንድ ሁለት መቀባበል እና ክፍተት ሲገኝ የጎል እድል መፍጠር እንጂ አንዴ በሁሉም ተጫዋቾች ማጥቃት አልፈለገም ነበር ፣ ምን የዚህ ምክንያት የሚሆነው ምንም እንኳን ትንሽ ኳስ ይዘው መጫወት ቢችሉም በርንማውዝ የመልሶ ማጥቃት ብቃት ስላለቸው እና የተከላካይ መስመሩን ላለማጋለጥ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው ። - ዋናው ጉዳይ ግን ትላንት በኳስ ቁጥጥር እኛ የተሻልን ሆነንም ነገር ግን ብዙ ኳስ አልሞከርም ወደ ኋላ እየመለስን ቅብብል ብቻ ስናደርግ ነበር ያ ደሞ የተቃራኒ ቡድን ተጫዋቾችን ድካም ውስጥ ይከታል ፣ በዚህ ብቻ ሳይሆን በርንማውዝ እስከ 70 ምናምን ደቂቃ እንደዛ እየሞከሩ ያለምንም ጎል አቅማቸውን ጨርሰው ነበር ፣ ከዛ በኋላ የማሬስካ ስር ሰራ እኔ ከስንት ጊዜ በኋላ ክለቤ ያውም ከሜዳ ውጭ እንደዛ ሲደበድብ አየው ፣ በመጨረሻም በንኩንኩ ጎል 3 ነጥቧ ተገኘች ። - ታክቲኩን በአጭር ቃል ስገልፀው ! " መጀመሪያ ማዳከም ፣ ከዛ ማጥቃት ። " - ማሬስካ 4 ጨዋታ 4 ታክቲክ 🙌 ✍
Ko'proq ko'rsatish ...
541
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
541
0
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
511
0
የትላንቱ የማሬስካ አጨዋወት ወይም ታክቲክ እኔ የተረዳሁበት አንግል ይሄ ነው ! - በርንማውዝ በመጀመሪያዎች 60 ደቂቃዎች ኳስ ሙሉ ለሙሉ ሳይቆጣጠር ለተቃራኒ ክለብ ኳስ ሰቶ የሚጫወት ክለብ ነው ፣ ሁሉም ጨዋታዎች ላይ ባይሆንም አብዛኞቹ ላይ ይሄን ነው የሚያደርገው ። - እና ትላንት ማታ ቼልሲ ባለፉት ጨዋታዎች በጣም አጥቅቶ ይጫወታል በሚል ግንዛቤ በርንማውዝ ከመጀመሪያዋ ደቂቃ አንስቶ ጎል ለማግባት ሲሞክሩ እና የቼልሲ ተጫዋቾች እንዳይረጋጉ እያደረጉ ተፅእኖ ሲፈጥሩ ነበር  ። - ነገር ግን የተጫወቱበት መንገድ አሪፍ ነበር ብዙ ሙከራም ሞክረዋል ግን ሁሉም ሳይሳካ ቀርቶ ፔናሊቲ አግኝተውም ማስቆጠር ሳይችሉ ቀሩ  ። ይቀጥላልልል
332
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
572
0
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
812
0
እኔ ብቻ ነኝ ለዚ ልጅ ለምን እድል እየተሰጠው እንዳልሆነ ያልገባኝ ???
782
1
በጣም የተረጋጋ ረዥም ኳሶቹ ጥርት ያሉ ሰከን ያለ ተከላካይ 👏 በዛ ላይ ያለ ምንም ወጪ በነፃ ነው ነው ያገኘነው 👌
301
0
ለካ ኮንፈረንስ ሊግ ባዲያሽሊ እና ዲሳሲ ጋር እየተሰለፈ ነው የሱን የግል ብቃት ማየት ያልቻልነው !
662
0
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
181
0
ተወዳጁን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
361
0
- ዌስሊ ፎፋና ብዙ የተሳኩ ኳሶች (87/93) ማቀበል ችሏል ፣ እንዲሁም ብዙ ኳስ (6) አፅድቷል ይሄም በሜዳው ከነበሩ የሁለቱም ቡድን ተጫዋቾች የበለጠ ነው ። - 100% የተሳካ ረዥም ኳስም ማቀበል ችሏል ።
601
0
የበርንማውዝ አሰልጣኝ በአንቶኒ ቴይለር ሪከርድ ሰባሪ ብቃት ላይ : " ስለ ዳኛው አልናገርም ። "
152
0
Oxirgi yangilanish: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio