هذه الخدمة مُتوفّرة أيضًا بلغتك. لتغيير اللغة، اضغطEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
الفئة
لغة وموقع القناة

audience statistics ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት  @wizhasher   @wiz_hasher  Group 👉  @Man_United_ethio_fans_Group  {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648 
عرض المزيد
282 626+922
~25 674
~146
10.79%
تقييم تيليجرام العام
عالميًا
3 323المكان
من 78 777
9المكان
من 396
في الفئة
60المكان
من 1 121

جنس المشتركين

تعرف على عدد كل من المُشتركين الذّكور والإناث على القناة.
?%
?%

لغة الجمهور

معرفة توزيع المشتركين في القناة حسب اللغة
الروسية?%الإنجليزية?%العربيّة?%
نمو القناة
رسم توضيحيجدول
ي
أ
ش
س
help

جار تحميل البيانات

فترة تواجد المستخدم على القناة

اعرف كم من الوقت قضى المُشتركون على القناة.
حتى أسبوع?%المؤقتات القديمة?%حتى شهر?%
الزيادة في المُشتركين
رسم توضيحيجدول
ي
أ
ش
س
help

جار تحميل البيانات

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
በቀጣዩ አመት 3ተኛ ማሊያችን ይሆናል ተብሎ ለሚጠበቀው ማሊያ ከ 10 ስንት ትሰጡታላችሁ?
9 120
5
ሰላም ውድ የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ተከታታዮች! በቲክ ቶክ ፔጃችን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ አዳዲስ ፕሮግራሞችን ለመጀመር ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ፕሮግራማችን ታዋቂ የቻናል Owner ፣ ጋዜጠኞችን ፣ አርቲስቶችን ፣ የክለባችንን ደጋፊዎች እና ዝነኛ ሰዎችን በክለባችን ዙሪያ ኢንተርቪው የምናደርጋቸው ይሆናል። በመጀመሪያ የተመረጠው የኢትዮ አርሰናል Owner በቴሌግራም ስሙ ሜክስ ሲሆን የሚጠየቁ ጥያቄዎችን እያዘጋጀን ስለሆነ የቻናላችን ተከታታዮች እንዲጠየቅላችሁ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ በcomment መስጫ አስቀምጡልን። ጥያቄዎቻችሁን መርጠን የምናቀርብ ይሆናል በመቀጠል ጋዜጠኛ ኤፍሬም የማነን በክለባችን ዙሪያ በሚሰራቸው ስራዎች የሚነሱበትን ትችት ጨምረን ከናንተም ጥያቄ ይዘን ለኢንተርቪው ዝግጁ ከሆነ የምናደርገው ይሆናል። እስከዛው የቲክ ቶክ አካውንታችንን Follow ፣ like እና Share በማድረግ ተደራሽ ሁኖ ቪዲዮው viral እንዲወጣ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን። ሊንክ
عرض المزيد ...
8 700
0
ሊቻ በአዲሱ ማልያችን 🪓
15 200
24
እንደሚታወቀው ሜሰን የቀረው የአንድ አመት ኮንትራት ነው በውሰት ውል ደጋሚ ለጌታፌ ወይም ለሌላ ክለብ የሚቀይ ከሆነ ሜሰንን በነጻ ልናጣው ነው ማለት ነው።
15 047
0
#በተጨማሪም ክለባችን በሜሰን ግሪንውድ ዙሪያ የውሰት ውል የሚቀበለው ለሜሰን ቋሚ ዝውውር ተስማሚ ዋጋ ካላገኘ ነው። [The Athletic]
14 354
0
ጌታፌ ሜሰን ግሪንውድን  በአዲስ የውሰት ውል ለማስፈረም ከክለባችን ጋር ንግግር ጀምረዋል።
14 433
1
ይህንን እና ሌሎች በርካታ የቤትኢን ፕራይም ቦነሶችን ያግኙ! በዚሊንክ ይቀላቀሉ። ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇
16 873
0
አሁናዊ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ክለባችን አንድ ቀሪ ጨዋታ አለው!
16 598
5
ሃሪ ማጓየር በኢንስታግራም ገፁ ለኬራን ማኬና እንዲሁም ለኢፕስዊች እግርኳስ ክለብ እንኳን ደስ አላችሁ ብሏቸዋል!👏
16 595
5
የማስተዋወቂያ ኮድ! የማስተዋወቂያ ኮድ “MANUNITED777” ይጠቀሙ እና በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 200% ጉርሻ ያግኙ! ጉርሻ ያግኙ፡-:
18 457
1
20 917
5
ጄሰን ዊልኮክስ የU18 ጨዋታን ከዳረን ፍሌቸር ጋር በመሆን ተመልክቷል ።
21 767
3
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ              ✝እንኳን ለፋሲካ በዐል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ቻናላችን በዐሉን በማስመልከት ልዩ ቅናሽ ያዘጋጀን መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን አሁኑኑ እየገባችሁ የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ! 🌻ልዩ  የፋሲካ በዐል ቅናሽ አዘጋጅተናል እየገባችሁ ተጠቃሚ ሁኑ JOIN  ብለዉ ይቀላቀሉን 👇👇
23 455
0
📊 በፕሪምየር ሊጉ በአንድ ወር ውስጥ ብዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች። ኤፕሪል 2024 : ብሩኖ ፈርናዴዝ 6 ግብ
23 061
2
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ብሩኖ "እርሱ አለቃችን ነው በእረፍት ጊዜ በልምምድ ጠንክሮ ይሰራል እንደ ካፕቴንንነቱ ሁል ጊዜ ለቡድኑ አርአያ ለመሆን መሻሻል እያሳየ ይገኛል።" "ጎል ያስቆጥራል ቁልፍ ቅብብሎችንም በማድረግ ጥሩ አቋምን እያሳየ ነው የሚገኘው በእርሱ ተደንቄያለው "
22 384
2
ይህ ለቀጣዮቹ ዝውውሮች እንደ ማንቂያ ደውል ነው! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ሰር አሌክስ ቻፕ ማን ፈርጉሰን ራሳቸውን ከእግር ኳስ አለም ሳያገሉ በፊት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ በምናገኝበት አመት መጨረሻ ላይ ለዝውውር የሚያወጡት አቬሬጅ ገንዘብ 93 ሚሊዮን ነበር ፤ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ በማያገኙበት ወቅት ደግሞ ለዝውውር እስከ 182 ሚሊዮን ፓውንድ ፈሰስ ያደርጉ ነበር ይህ ማለት እጥፉን እንደማለት ነው። ታዲያ የኤሪክ ቴን ሃጉ ቡድን ቀጣይ አመት በቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ አለማደረጉን ተከትሎ የፈርጊን መርህ ይከተላሉ ተብሎ ይታሰባል። ምክንያቱም ክለብህን በጥሩ ሁኔታ መስራት የምትችለው አስቸጋሪ የሆነ ውድድር ውስጥ ባለህበት ጊዜ ሳይሆን ከእነዚህ ውድድሮች ነፃ በምትሆንበት ጊዜ ነው።
عرض المزيد ...
21 543
5
ኤሪክ ቴንሃግ 🎙 "የ possession እግርኳስን ስትጫወት ሁልጊዜም ኳስን ከኋላ መስርተህ ነው የምትወጣው። ለዚህ ደግሞ ከኋላ መስመር ላይ የሚጫወቱ ትክክለኛ ተጫዋቾች ያስፈልጉሃል። ከኋላ የሚጫወቱት ተጫዋቾች ከሌለህ የጨዋታው Pattern (ቅርፅ) ይበላሻል።" "በተለይም ደግሞ በግራ በኩል ከኋላ የሚጫወቱትን የግራ እግር ተጫዋቾች ካላገኘሃቸው ነገሩን ያብሰዋል ስለዚህም የግዴታ ነገሮችን ማስተካከል ይኖርብሃል። ነገሮችን ስታስተካክል የአጨዋወት መንገድህን ትቀይራለህ። የአጨዋወት መንገድህን ስትቀይር ደግሞ የኳስ ቁጥጥር ብልጫህን ታጣለህ ይሄ ደግሞ ብዙ ሙከራ እንዲሞከርብህ ያደርግሃል።" "ሁሉም possession football የሚጫወቱ ክለቦች ቢያንስ 1 የግራ እግሩን የሚጠቀም ተከላካይ የግድ ይጠቀማሉ። እኔ ያሉኝ 3ቱም የግራ እግር ተከላካዮቼ ግን ተጎድተውብኛል (ሊቻ፣ ሾው፣ ማላሲያ)።" [Sky Sports]
عرض المزيد ...
22 901
7
የበዓል 10,000 ብር ሽልማት ! የፌስቡክ ፔጃችን ላይ በመግባት ይገምቱ ይሸለሙ። ⚽️ሊቨርፑል ከ ቶትንሀም ⏰ ነገ እሁድ ከምሽቱ 12:30 በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
21 484
1
Benni x Kobbie ❤️
20 515
1
እ.ኤ.አ. በ 2012 በዚህ ቀን ዋይኒ ሩኒ በማንቸስተር ሲቲ ላይ ያስቆጠራት አስደናቂ የመቀስ ምት ጎል በይፋ በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያዎቹ 20 አመታት ውስጥ ምርጥ ጎል ሆና መመረጥ ችላ ነበር። Oh Ronney 👏
20 752
5
📸 || 2⃣5⃣0⃣
18 603
2
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ጄሲ ሊንጋርድ በFC ሴኡል ያለው ቁጥራዊ መረጃ :- 👕 105 ደቂቃ ተጫወተ ⚽️ 0 ጎሎች 👟 0 አሲስት
20 428
2
ክለባችን በሊጉ ብዙ ተጨዋቾች የተጎዱበት ሁለተኛው ክለብ ነው ።
19 115
10
#SIZE_40_41_42_43 👉 AIR FORCE 1 Billie Eillesh 👉 💯% Original ✅ ዋጋ በስምምነት ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ 😉 ✅ አድራሻ ድሬደዋ 👉 ለማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ📩📩
19 055
1
🗣️ ኤሪክ ቴን ሃግ: "ማንቸስተር ዩናይትድ ከገባውበት  ጊዜ ጀምሮ ወደ ጨዋታዎቻችን ወደ ማጥቃት ያዘነብላሉ ከበርንሌይ ጋር በምናደርገው ጨዋታ ብዙ የጎል እድሎችን እንፈጥራለን። ለመመልከት ክፍት እና አስደሳች ጨዋትል ይሆናል."
3 410
2
Enjoy DAILY FREE BETS Happy Hour! Play daily between 6 AM & 10 AM to claim a Free Bet for any lost bets. Min. Bet is 30 ETB. Play here: Our channel link is
20 306
0
ከ7 አመት በፊት ልክ በዚህ ቀን ማርከስ ራሽፎርድ ይህችን ውብ ቅጣት ምት ሴልታ ቪጎ ላይ ማስቆጠር ቻለ። በዚህም በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታው በሱ ብቸኛ ቅጣት ምት ጎል ጨዋታውን 1-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሎ ነበር።
19 737
2
ቴን ሀግ በ2022 ፍራንኪ ዲዮንግን ለማስፈረም ብዙ ጥረት እንዳደረገ ተናግሯል ! "በሚገባ ፍላጎት ነበረን እናም ዲዮንግ እና ካሴሚሮ አንድ ላይ መጫወት ይችሉ ነበር። "ነገር ግን በአለፉት አስርት አመታት እና አሁንም እኛ የፈለግነውን ተጫዋቾች ሁሌም ማግኘት አትችልም ይህንንም ተቀብለክ መኖር አለብክ።
19 584
1
19 334
0
በማንችስተር ዩናይትድ ሁለት ያልተሳኩ የዝውውር መስኮቶች ነበሩኝ ! ቴን ሀግ በዩናይትድ ቤት ከነበሩት 4 የዝውውር መስኮቶች ሁለቱ ብቻ በትክክለኛው መንገድ እንደሄዱለት ተናግሯል። "በማንችስተር ዩናይትድ አሁን አምስተኛ የዝውውር መስኮት ይኖረኛል እናም ለእዚህ በደንብ መዘጋጀት አለብን። "ከእዚህ በፊት ከነበሩኝ 4ቱ 2ቱ የተሳኩ የዝውውር መስኮቶች ነበሩ ሌሎቹ ግን አመርቂ አልነበሩም።
19 715
0
آخر تحديث بتاريخ: ١١.٠٧.٢٣
سياسة الخصوصية Telemetrio