Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
لغة وموقع القناة
غير مُحدّد/ة

audience statistics ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel  https://youtube.com/c/MkTechZoneETH  
عرض المزيد
14 916-8
~2 957
~6
17.20%
تقييم تيليجرام العام
عالميًا
42 457المكان
من 78 777
في الفئة
887المكان
من 1 396

جنس المشتركين

تعرف على عدد كل من المُشتركين الذّكور والإناث على القناة.
?%
?%

لغة الجمهور

معرفة توزيع المشتركين في القناة حسب اللغة
الروسية?%الإنجليزية?%العربيّة?%
نمو القناة
رسم توضيحيجدول
ي
أ
ش
س
help

جار تحميل البيانات

فترة تواجد المستخدم على القناة

اعرف كم من الوقت قضى المُشتركون على القناة.
حتى أسبوع?%المؤقتات القديمة?%حتى شهر?%
الزيادة في المُشتركين
رسم توضيحيجدول
ي
أ
ش
س
help

جار تحميل البيانات

Hourly Audience Growth

جار تحميل البيانات

Time
Growth
Total
Events
Reposts
Mentions
Posts
Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
📝📝📝📝 ❖ የዲቪ 2025 ውጤት በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ የሞላችሁ ቅዳሜ ሚያዚያ 26/2016 ዓ.ም ወይም May 04/2024 G.C ከምሽቱ 1ሰዓት ጀምሮ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ ። ❖ ዲቪ የሞሉ አመልካቾች በተከታዩ ሊንክ https:// በመግባት ቅፅ በሚሞሉበት ወቅት የተሰጣቸውን የማረጋገጫ ቁጥር በማስገባት አሸናፊ መሆን አለመሆናቸውን ማወቅ ይችላሉ። ❖ ኤምባሲው በኢሜይል አሸናፊነት እንደማይገልፅ በመጠቆም አመልካቾች ከእንዲህ አይነት መጭበርበሮች እንዲጠነቀቁ መክሯል። ❏ The 2025 Diversity Visa (DV) lottery winners who fill in Global Internet Cafe will be announced. ❏ DV-2025 entrants will be able to visit to enter their confirmation information and check their status. The link will remain active until September 30, 2024. Entrants who find they have not won are encouraged to check their status several times during this period as the website may be updated with new information. ❏ Entrants who were selected for the 2024 DV lottery will be able to attend an interview upon confirmation. However, please be aware that routine visa services, including the processing of Diversity Visa applications. ❏ Though we will resume visa services as soon as it is safe to do so, we are unable to provide a specific date at this time. ❗️ If you were selected, here are a few tips to be aware of: - BE CAREFUL of fake emails. DV lottery results are never revealed in email. Applicants can only check their status at . - DO NOT share any personal details publicly on social media. - SPEAK truthfully and confidently during your interview. - AVOID short answers during your interview. Make sure to elaborate on the questions. - DO NOT submit fraudulent documents including work experience and school certificates. If possible, please submit original school documents (even if old.) - DO NOT claim children if they are not your own (unless legally adopted). - DO NOT engage in a fraudulent marriage. # DV2025 🖱አሰላ ለምትኖሩ በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ በመምጣት ውጤታችሁን DV 2025 በአካል መታችሁ መመልከት ትችላላችሁ ። ❏ Dv 2025 በኢንተርኔት ካፊያችን መተው በማየት እደለኛ የሆኑትን እንደምንለቅ ከወዲሁ እስያስታወቅን መልካም እድል እንመኛለን። ⚠️ ብዙዎች ይሞላሉ ነገር ግን ውጤቱን መተው ባለማየት እድላቸውን ይሰረዛሉ ስለሆነም ውጤቱን የማታዩት ከሆነ ባትሞሉ ይመከራል። 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። መልካም እድል!! 🔣🔣🔣🔣🔣🔣 🚀Telegram 🌐Facebook 🌐Tiktok ✨🏪💡💡💡Location of Global
عرض المزيد ...
2 038
7
🔠🔠➡️2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣ How to check DV result on May 4/2024 . 1️⃣. Go to link . 2️⃣. Press Continue. 3️⃣. Type the confirmation number that was given when you applied. eg. 20251O0DZWY3DOV9 4️⃣. Provide the Last/Family Name that was used on the Electronic Diversity Visa Entry. 5️⃣. Provide the year of birth for the primary entrant. 6️⃣. Authentication "Type the characters as they appear in the picture." 7️⃣. Press Submit. 🔣🔣🔣🔣🔣🔣 🚀Telegram 🌐Facebook 🌐Tiktok ✨🏪💡💡💡Location of Global
عرض المزيد ...
2 426
21
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🇺🇲The results of the dv-lottery 2025 entry, is going to be out on this coming Saturday. This means On May 4, 2024, the U.S. State Department will release the winners of the Fiscal Year 2025 Diversity Visa (DV) Lottery. NB: try to take it easy on yourself whatever happens. 🔣🔣🔣🔣🔣🔣 🚀Telegram 🌐Facebook 🌐Tiktok ✨🏪💡💡💡Location of Global
عرض المزيد ...
1 656
2
2 559
7
ሞባይል ስልክ ከተፈጠረ 51ኛ ዓመቱን ያዘ የመጀመርያዉ ተንቀሳቃሽ ስልክ ባለአንቴና፤ ከ1 ኪሎ በላይ የሚመዝን እና 25 ሴንቲሜትር ርዝመት ያለው ነበር። የሞባይል ስልክ በሰዉ ኪስ እና ቦርሳ ተቀምጦ ማገልገል ከጀመረ 51 ዓመት ደፈነ። እንደ ጎርጎረሳዉያኑ አቆጣጠር በ1973 የሞቶሮላ መሐንዲስ ማርቲን ኩፐር የሞባይል ስልክን ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ያስተዋወቀ ጠበብት ነዉ። አሜሪካዊዉ መሐንዲስ በዚያን ጊዜ ዓለም ያስተዋወቀዉ ተንቀሳቃሽ ስልክ ባለአንቴና፤ ከአንድ ኪሎ በላይ የሚመዝን እና 25 ሴንቲሜትር ርዝመት ያለው ነበር። በዚያን ጊዜ በዚህ ግዙፍ ተንቀሳቃሽ ስልክ 25 ደቂቃ ያህል ብቻ ነበር መነጋገር የሚቻለዉ። አሜሪካዊዉ የተንቀሳቃሽ ስልክ ፈጣሪ ዛሬ የ 95 ዓመት ባለፀጋ ነዉ። በዚህ 51 ዓመታት የሞባይል ስልክ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ፤ በረቀቀ እና በተሻለ ዘዴ ለሰዉ ልጅ አስፈላጊ ከሚባሉ ቁሳቁሶች መካከል ቀዳሚዉ ቦታ ይዞ እዚህ ደርሷል። በተንቀሳቃሽ ስልክ፤ ከተለያዩ ክፍለ ዓለማት ከመቅስበት የሚደርሱ ዜናዎችን ማንበብ፣ ፎቶዎችን ማንሳት፣ ኢሜሎችን መላክ እና በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መረጃዎችን መለጠፍ ለብዙ ተጠቃሚዎች የተለመደ ነገር ሆኗል። ዓለም ዛሬ ያለ ተንቀሳቃሽ ስልክ አይመሽለት አይነጋለት ሆኗል። ለመሆኑ ተንቀሳቃሽ ስልክ ከመምጣቱ በፊት ኑሮው እንዴት ነው የነበር?
عرض المزيد ...
3 631
12
ቴሌግራም የቢዝነስ ሶሻል ሚዲያነት እየተቀየረ እንደሆነ ይታወቃል። ቴሌግራም በዚህ አመት ካስተዋወቃቸው ፊቸሮች መካከል አንዱ Telegram business ነው ። እነዚህ ፊቸርች ምን ምን እንደሆኑና ለምትጀምሩትን ቢዝነስ ምን ጠቀሜታ እንዳለው አንድ በአንድ ለማየት እንሞክር። ✅️Location: ቢዝነሳችሁን የምትሰሩበትን አካባቢ ሰዎች በቀላሉ እንዲውቁትና Google map ተጠቅመው እንዲመጡ ፕሮፋይላችሁ ላይ  መሙላት ትችላላችሁ። ✅️ Opening houre: ቢዝነሳችሁን የምትከፍቱበትና የምትዘጉበትን ሰአት ሰዎች በቀላሉ እንዲያውቁት ፕሮፋይላችሁ ላይ  መሙላት ትችላላችሁ። ✅️ Quick Replies: ብዙ ሰዎች Contact የሚያድርጓችሁ ከሆነና ለሁሉም ተመሳሳይ አይነት መልዕክት የምትልኩ ከሆነ ሁሉንም አንድ በአንድ መፃፍ ሳይጠበቅባችሁ በshortcut መላክ ትችላላችሁ። ✅️Greeting message: ሰዎች Contact ሲያደርጓችሁ የመጀመርያውን ቻት እናንተ መመለስ ሳይጠበቅባችሁ automatically በራሱ መልስ እንዲስጥ የምታደርጉበት ነው። ይህን ፊቸር ለመጠቀም የምትፈልጉትን ፅሁፍ አስቀድማችሁ መሙላት አለባችሁ። ✅️Away message: ለተወሰነ ጊዜ online የማትገቡና ለሰዎች መልስ መስጠት የማትችሉ ከሆነ ሰዎች contact ሲያደርጓችሁ መልሲ እንዲሰጥላችሁ የፈለጋችሁትን መልዕክት መሙላት ትችላላችሁ። ✅️Links to chat: አዳዲስ ሰዎች ቴሌግራም ላይ contact እንዲያደርጓችሁ ፈልጋችሁ ነገር ግን ዩሰርኔማችሁን ወይም ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ካልፈለጋችሁ ምንም ችግር የለም ይህን ፊቸር መጠቀም ትችላላችሁ።  የተለያዩ ሊንኮችን በመፍጠርና ሊንኩን ለሰዎች share በማድረግ ዩሰርኔማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ሳይጠበቅባችሁ inbox እንዲያደርጉላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ✅️Custom Intro: ሰዎች ለመጀመርያ ጊዜ ሊፅፉላችሁ ቻቱን ሲከፍቱት የሚመጣውን ፅሁፍና sticker እንደተመቻችሁ edit ማድረግ ትችላላችሁ። ✅️ChatBots: ቦት ካላችሁ አካውንታችሁ ላይ በማካተት ለሰዎች automatically መልስ እንዲሰጥ ማድረግ ትችላላችሁ።
عرض المزيد ...
3 288
17
2 358
2
✳️የአሜሪካ ኤምባሲ የትምህርት ስኮላር ሺፕ አውጥቷል።  🔺በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የEducation USA Scholars Program (ESP) 2024 ማመልከቻ ክፍት መሆኑን አሳውቋል። 🔺ከአመልካቾች 20 ከፍተኛ የአካዳሚክ ብቃት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኤምባሲው ይለያሉ። ተማሪዎቹ በአካዳሚክ ሪከርዳቸው እንዲሁም በኢንተርቪው እንዲለዩ ይደረጋል። 🔺ከጠቅላላው 20 የመጨረሻ እጩዎች መካከል 15 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው በኢኮኖሚ የተቸገሩ ተማሪዎች ከመደበኛ ፈተናዎች ከአሜሪካ ቪዛ ክፍያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን የሚሸፍነው የOpportunity Program Fund (OPF) ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመረጣሉ። 🔺የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ስኬታማ ዕጩዎች ወደ አሜሪካ የራውንድ ትሪፕ ትኬት ያገኛሉ፤ ቀሪዎቹ 5 ተማሪዎች በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ በነጻ ይሳተፋሉ ነገር ግን የዝግጅት ወጪን ከራሳቸው ይሸፍናሉ። ማመልከቻ እስከ ሚያዚያ 10/2024 (5:00 pm EAT) ማስገባት ይችላል ተብሏል። ✳️ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች ምንድናቸው❓ 🔺ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩና ትምህርታቸውንም እዚሁ ኢትዮጵያ እየተከታተሉ ያሉ፣ 🔺ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ/ች ኢትዮጵያዊ ተማሪ፣ 🔺በዚህ የትምህርት አመት መጨረሻ 11ኛ ክፍልን ያጠናቅቁ እና ከመስከረም 2024 ጀምሮ 12ኛ ክፍል የሚማሩ፣ 🔺በጠቅላላ 4 ሳምንታት የESP መርሃግብር ለመሳተፍ ቃል መግባት የሚችሉ መሆን አለባቸው። የማመልከቻ ሊንክ እና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይመልከቱ
عرض المزيد ...
2 720
19
✳️ OpenAI ChatGPT ምንም መመዝገብ ሳያስፈልገው ቀጥታ ወደ ዌብሳይቱ እንደገባን ለመጠቀም ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል። 🔺ይህ እርምጃ የ AI ቴክኖሎጂዎችን ብዙዎች ጋር ተደራሽ የማድረግ ተልእኮ አካል ነው ተብሏል።
2 447
16
Telegram ክፍያ ሊጀምር ነው። ቴሌግራም ቻናሎች ላይ ማስታወቂያዎችን ማስተላለፍ ሊጀምር ነው። ከነዚህ ማስታወቂያዎች የሚገኘው ገቢም ለቻናል ባለቤቶች ግማሽ የሚያካፍል ይሆናል። ለማስታወቂያው ብቁ የሚሆኑ public ቻናሎች ሲሆኑ ቢያንስ 1000 ሰብስክራይበሮች ሊኖራቸው ይገባል። ክፍያው የሚፈፀመው በTON coin ሲሆን ያለምንም ክፍያ ወደ ton ዋሌታቸው መላክና ማውጣት እንደሚችሉ ተገልጿል። የቻናሉን monetization states የቻናሉ owner channel settings > Statistics > minitization ውስጥ ገብቶ ማየት ይቻላል። ለመመዝገብና የሰራነውን ገንዘብ ለማየት 1. ላይ መግባት 2. Connect Telegram የሚለውን በመምረጥ telegram አካውንታችንን connect ማድረግ 3. Telegram Ads የሚል አዲስ የተጨመረ ምርጫ አለ እሱን በመንካት ማስታወቂያ ማስነገር ወይም በቻናላችን የሰራነውን ማውጣት እንችላለን። የማስታወቂያው አይነት ከሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ለየት ያለ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል። ይህም በuser data ላይ መሰረት አያደርግም። ቪዲዮና ረዘም ያለ ፅሁፍ አይኖረውም። ፕሪምየም ቴሌግራም ያለው ሰው እነዚህን ማስታወቂያዎች አያይም። ማስታወቂያ የሚተላለፍባቸው ቻናሎች እንደሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች የተለመደውን የኮፒራይት ህግን ማሟላት ይኖርባቸዋል። ቻናሉ ላይ የሚተላለፈው original content መሆን አለበት። ከሌሎች ቻናሎች ወይም ሲሻል ሚዲያዎች ቀጥታ የተገለበጡ ኮንቴንቶች monetize አይሆኑም። ወሲብ ነክ ይዘት ያላቸው፣ የተሳሳተ መረጃና የጥላቻ ንግግር የሚያስተላልፉ ቻናሎችም ለማስታወቂያ ብቁ አይሆኑም። ✍️ምን ተሰማችሁ? ልክ እንደ Youtube ብዙ ሰው በቴሌግራም ህይወቱ የሚቀየር ይመስላችኋል? 〰〰〰〰〰〰〰〰
عرض المزيد ...
3 362
37
🔍 Thirteen Exciting Ph.D. Programs: • Chemical Biology & Molecular Biophysics • Molecular Science & Technology • Molecular & Biological Agricultural Sciences • Molecular & Cell Biology • Bioinformatics • Nano Science & Technology • Molecular Medicine • Earth System Science • Biodiversity • Interdisciplinary Neuroscience • Sustainable Chemical Science & Technology • Social Networks & Human-Centered Computing • Artificial Intelligence of Things 🔗 Official Link & Details: ⏰ Deadline: 1 February 2024 (GMT+8) Don't miss this incredible opportunity! 🌟
عرض المزيد ...
2 211
6
#share 🚨 Fully Funded Ph.D. Opportunity Alert! 🚨 🎓 University: Taiwan International Graduate Program (TIGP) 🌏 Award Country: Taiwan 🔹 Degree Level: Ph.D. 🌍 Eligibility: All Nationalities 📌 Highlights: • 260 available positions! • Zero application fee 🚫💰 • No IELTS/GRE required 📚✅ • No need for an acceptance letter from a professor 🙌
2 017
4
✅ኢትዮጵያ ውስጥ Top 10 ትልቅ ተከታይ ያላቸውን ቻናሎች ልጠቁማችው።
1 121
0
​​💌 ውድ የቻናላችን ተከታታይ ቤተሰቦቼ ❤️‍🩹 የድርጅት ማስታወቂያ ስለሆነ Join በማለት ተባበሩኝ። ✅Official Immigratio Channel                     👇👇👇👇
image
1 452
0
🟥 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 🇪🇹 የትኛው የኢሚግሬሽናችን office ይቀርቦታል። 🔘ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ✅Official Telegram Channel                 👇👇     
1 656
2
 🔠🔤 Lottery 🇺🇸2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣🇺🇸 ጥቅምት 27 ይጠናቀቃል 6 ቀን ብቻ ይቀረዋል። ⚠️❗️ ብዙዎች እንደሚሸወዱት dv ስለሞላችሁ እና Confirmation ስለወሰዳችው ብቻ እጣ ውስጥ ትገባላችሁ ማለት አይደለም። 🇺🇸 🔠🔤በጣም ብዙ መስፈርቶች አሉት አሜሪካ የመሄድ ህልሞን በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ እውን ያድርጉ 📢 ስለዚህ መመሪያ እና ደንቡን ይመልከቱ ልብ ይበሉ እድሎን እንዳያበላሹ ድቪውን ሲሞሉ በትክክል መረጃ ያንብቡ ብዙዎችን በየአመቱ ባለእድለኛ ያደረገው ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ አሰላ ዘድሮም በተመጣጣኝ ክፍያ Professional በሆኑ ባለሙያዎቻችን እያስሞላን እንደሆነ ስንገልፅሎት ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው። 🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥 ✅ለበለጠ መረጃ ☎️ 022-238-10-24 ➖➖➖➖➖ 😀አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe ማየት ማመን ነው ይሎታል። ✔️መልካም እድል!!✔️ ❤️Telegram channel 🌐Location of Global Internet Cafe Asella 👇
عرض المزيد ...
1 364
8
✅ኢትዮጵያ ውስጥ Top 10 ትልቅ ተከታይ ያላቸውን ቻናሎች ልጠቁማችው።
402
0
👇👇
1 657
3
✅✅Official Telegram Channel✅ 👇👇
Immigration And Citizenship Service Officials️
☞አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport ☞ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport ☞የተበላሸ/ Damaged Passport ☞ለልጆች/ Applicant Under 18 ☞የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen ☞ እድሜ እና ስም ለማስተካከል
924
0
✅ DV 2025 ማስሞላት ጀምረናል❗️❗️ ✅ DV ስለሞሉ ብቻ Algorithm እጣ ውስጥ ይገባሉ ማለት አይደለም ከፎቶ ጀመሮ ብዙ መስፈርቶች አሉት። 🇪🇹 ሁሉን መስፈርት ጠብቆ እዛው እርሶ ያሉበት እንሞላለን። 📍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe ማየት ማመን ነው ይሎታል። 🖱አሰላ ለምትኖሩ በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ በአካል በመምጣት Dv 2025 መሙላት ትችላላችሁ ። 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። መልካም እድል!! 🔸Telegram channel
3 161
10
✅For any information Join officials  channel ✍ለየትኛውም የኢምግሬሽን ጥያቄ ቻናሉን ይቀላቀሉ። ✍እባኮ በደንብ በማንበበ ወደ ቻናላችንን ጎራ ይበሉ ሙሉ መርጃ ያገኛሉ።                      📩 Our channel
1 490
0
✅For any information Join officials  channel ✍ለየትኛውም የኢምግሬሽን ጥያቄ ቻናሉን ይቀላቀሉ። ✍እባኮ በደንብ በማንበበ ወደ ቻናላችንን ጎራ ይበሉ ሙሉ መርጃ ያገኛሉ።                      📩 Our channel https://t.me/Ethiopianonlinepassport
1
0
✅3️⃣4️⃣0️⃣0️⃣ 🔤🔤🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ከላይ ስም ዝርዝራችሁ የተገለፀ  ወይም በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የደረሳችሁ ደንበኞቻችን እሁድ መስከረም 20 ከጠዋቱ 2:30-6:30 ሰአት ኢሚግሬሽን ዋናው ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። ✅🟥ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:-                                     ✅✅    🔎 ✅Channel for detail information

passport .pdf

1 435
9
✅Official immigration channel
Ethiopian online Passport
☞አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport ☞ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport ☞የተበላሸ/ Damaged Passport ☞ለልጆች/ Applicant Under 18 ☞የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen ☞ ፓስፖርት ቁጥር እና ኮፒ ☞ እድሜ እና ስም ለማስተካከል ☏phone number 8133
2 080
11
Friedrich Ebert Foundation Scholarship for International Students ✅Degree level: Bachelor's, Master's, PhDhttps://t.me/Global_Internet_Cafe ✅Eligible nationality: All Nationalities ✅Award country: Germany ✅Last Date: 31 November 2023 💰Financial Benefits: • Monthly Stipend of EUR 750 in a Bachelor’s, Diploma, Magister or state examination program • Monthly Stipend of EUR 850 in a Master’s course. • Costs for health insurance are funded and scholars with a child receive a family allowance of EUR 276. • The scholarship does not have to be repaid. ✅How To Apply 👇👇 👉 Apply Link: 👉👉 For Help Link - Follow us on Telegram: ✔️ Tag Your Friend and Share✔️
عرض المزيد ...
3 184
19
🚩.Husnia Abdulmenan Mohammed ✅🇺🇸 DV-2024👍 ⚠️ብዙ ሰው DV ይሞላል ግን አያይም የ"America"[USA] እድሎን የሞሉትን DV በማየት ብቻ እውን ያድርጉ። ❤️ Telegram Group ✔️ Our Channel
2 870
1
🤣🤣🤣🤣🤣 🚩.Michael Nigatu Tirunhe ✅🇺🇸 DV-2024✔️ ⚠️ብዙ ሰው DV ይሞላል ግን አያይም የ"America"[USA] እድሎን የሞሉትን DV በማየት ብቻ እውን ያድርጉ። ❤️ Telegram Group ✔️ Our Channel
2 722
2
✅👍 4️⃣ Bayush Getahun Bantewalu ✅🇺🇸 DV-2024✔️✔️ ⚠️ብዙ ሰው DV ይሞላል ግን አያይም የ"America"[USA] እድሎን የሞሉትን DV በማየት ብቻ እውን ያድርጉ። ✔️ Telegram Group ❤️ Our Channel
2 794
2
✅👍 2️⃣. Zeytu Jeylu Satano🔻 ✅🇺🇸 DV-2024🇺🇸✔️ ⚠️ብዙ ሰው DV ይሞላል ግን አያይም የ"America"[USA] እድሎን የሞሉትን DV በማየት ብቻ እውን ያድርጉ። ✔️ Telegram Group ❤️ Our Channel
2 558
1
✅👍 3️⃣. Tamrat Adimasu Legese ✅🇺🇸 DV-2024🇺🇸✔️ ⚠️ብዙ ሰው DV ይሞላል ግን አያይም የ"America"[USA] እድሎን የሞሉትን DV በማየት ብቻ እውን ያድርጉ። ✔️ Telegram Group ❤️ Our Channel
2 867
3
آخر تحديث بتاريخ: ١١.٠٧.٢٣
سياسة الخصوصية Telemetrio