Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

audience statistics Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور 
66 173+1
~15 352
~47
23.16%
Telegram general rating
Globally
16 234place
of 78 777
118place
of 396
In category
373place
of 2 333

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
“አዋጅ! ወደ ህዝቦቹ እንዳደርስ የሚወስደኝ ሰው ይኖራልን? ቁረይሾች የጌታዬን ንግግር እንዳላደርስ በርግጥም ከልክለውኛል።” [አቡ ዳውድ፡ 4734] [ቲርሚዚ፡ 2925] [ኢብኑ ማጀህ፡ 201] በሃሰት “ብዙሃን ነን” እያሉ የሚጀነኑት አሽዐርዮች እምነታቸው ይሄ ነው፡፡ ቁርኣን በሐቂቃ የአላህ ንግግር አይደለም ማለት! ለምሳሌ ያክል قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ ۝ ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ ۝ የሚለውን የአላህ ንግግር ነው ያለ ሰው እልፍ አእላፍ እርግማን በሱ ላይ ይሁንበት እስከማለት የደረሰ አለ። ከዚህ ንግግር ስር ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ብለዋል፡- بل على من يَقُول أَن الله عز وَجل لم يقلها ألف ألف لعنة تترى وعَلى من يُنكر أننا نسْمع كَلَام الله ونقرأ كَلَام الله ونحفظ كَلَام لله ونكتب كَلَام الله ألف ألف لعنة تترى من الله تَعَالَى فَإِن قَول هَذِه الْفرْقَة فِي هَذِه الْمَسْأَلَة نِهَايَة الْكفْر بِاللَّه عز وَجل وَمُخَالفَة لِلْقُرْآنِ وَالنَّبِيّ صلى الله عَلَيْهِ وَسلم وَمُخَالفَة جَمِيع أهل الْإِسْلَام قبل حُدُوث هَذِه الطَّائِفَة الملعونة “እንዲያውም አላህ - ዐዘ ወጀል - እሷን አልተናገራትም ባለ ሰው ላይ እልፍ አእላፍ እርግማን ይውረድበት! እኛ የአላህን ንግግር እንደምንሰማ፣ የአላህን ንግግር እንደምናነብ፣ የአላህን ንግግር እንደምንሐፍዝ፣ የአላህን ንግግር እንደምንፅፍ በሚያስተባብል ላይም እልፍ አእላፍ እርግማን ከላቀው አላህ ተከታትሎ ይውረድበት! በዚህ ጉዳይ የዚች አንጃ (አሽዐርያ) አቋም በአላህ - ዐዘ ወጀል - ፣ በቁርኣን፣ በነብዩ ﷺ ላይ ጫፍ የደረሰ ክህደት ነው። ይቺ የተረገመች አንጃ ከመምጣቷ በፊት የነበሩ ሙስሊሞችን እንዳለ መፃረርም ነው።” [አልፈስል፡ 4/160] ሆኖም ግን ይህን እምነታቸውን ሃገር እየመሩ እንኳን አደባባይ አያወጡትም። ይልቁንም እየተዋሸባቸው እንደሆነ ከፍ አድርገው ይጮሃሉ። እየዋሹ “ተዋሸብን!” ይላሉ፡፡ ወደ ጓዳቸው ሲመለሱ ግን “ቀለምና ወረቀት እንጂ ሌላ ምን አለው?” ይላሉ፡፡ የኢብኑ ቁዳማ (620 ሂ.) “አልሙናዞራ ፊል ቁርኣን” ኪታብ ይመልከቱ። [ገፅ፡ 34፣ 35] እንዲያውም “በትምህርት ጉባኤ ላይ ካልሆነ በስተቀር ቁርኣንን ፍጡር ነው ከማለት መቆጠብ ይገባል” የሚለው የአሽዐርዩ በይጁሪ ንግግር እዚህ ላይ ቁልፍ ምስክርነት ነው። [ጀውሀረቱ ተውሒድ፡ 72] [ቱሕፈቱል ሙሪድ፡ 94] ይሄ የበይጁሪ ኪታብ በሃገራችንም በሰፊው የሚታወቅ ነው። በ2004 ይመስለኛል በፖሊስ የታጀቡ አሕባሾች በአንድ የሃገራችን ከተማ ውስጥ ህዝብ ሰብስበው “ቁርኣን የአላህ ንግግር አይደለም” ሲሉ ታዳሚው በመገንፈሉ ከ80 በላይ ወጣቶች ታፍሰው እስር ቤት ገብተው ነበር። ክስተቱን ለአንድ መሀል አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኝ የመስጂድ ኢማም ስነግረው ምን አለ መሰላችሁ? “ይሄ በህዝብ ፊት ይወራል እንዴ?!” የሚለው ገብቷችኋል? ተስማሚ ቦታ መምረጥ ነበረባቸው እንጂ ነገሩ እንኳን እውነት ነው ማለቱ ነው። አስተውሉ! እያፈኑት እንጂ እምነታቸው ቁርኣን የአላህ ቃል አይደለም የሚል የጥንቶቹ ሙዕተዚላ እምነት ነው። ባይሆን ቦታና ጊዜ እየተመረጠ እንጂ አያወጡትም፡፡ ጥሬዎቹ ግን “ሒክማ” ያጥራቸውና “ቁርኣን የአላህ ንግግር አይደለም” እያሉ ባደባባይ በመጮህ እርቃናቸውን ከህዝብ ፊት ይቆማሉ። አሁን አሁን ካለፈው ስህተታቸው የተማሩ ይመስላሉ። በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ድምፃቸውን አጥፍተው በተሕፊዝ ማእከላት ውስጥ መርዛቸውን እየረጩ ነው። ወገኔ ሆይ! ልጆችህ የት ነው የሚማሩት? ቁርኣን ይሐፍዝልኛል ብለህ የላከው ልጅህ በቁርኣን ክዶ እንዳይመለስ ተጠንቀቅ! ይህን እምነታቸውን ከህዝብ ለመደበቃቸው የሚያነሱት ምክንያት “ህዝቡ ይህን ካወቀ ለቁርኣን ያለው ክብር ይቀንሳል” የሚል ነው። ስለዚህ እምነታቸው እንዲህ አይነት አደጋ አለው ማለት ነው። ከአማኞች ልቦና ውስጥ የቁርኣንን አክብሮት ማጥፋት፡፡ በእርግጥ የሚደብቁበት ሌላ ወሳኝ ምክንያት አላቸው። እሱም ለቡድናቸውም ለህይወታቸውም ህልውና መስጋት ነው። ህዝበ ሙስሊሙ ከነ ድክመቱ በቁርኣን ላይ ያለው እምነት ከአለት የጠነከረ ነው። በቁርኣኑ ለሚመጣ ህይወቱን አሳልፎ ይሰጣል። በ521 ሂ. አሽዐርዩ አቡል ፈቱሕ አልኢስፊራይኒ በብልሹ ዐቂዳው የተነሳ በኸሊፋው ትእዛዝ ከባግዳድ ሲባረር ከባልደረቦቹ አንዱ ዘንድ የቁርኣንን ክብር ዝቅ የሚያደርግ ነገር በመገኘቱ መቀጣጫ አድርገው በከተማ አዙረውታል። እንዲያውም ህዝቡ ተከልክሎ እንጂ በቁሙ በእሳት ሊያቃጥለው ነበር። [ዘይል፡ 1/388] አሕባሽም ቢሳካለት ይህንን ክህደት ነው ለህዝባችን ሊግት ቆርጦ የተነሳው፡፡ ለጊዜው አቅሙ ስለሳሳ ነው ብዙ ጉዱቹን ደብቆ ተዋሸብኝ የሚለው። (ኢብኑ ሙነወር፣ ህዳር 27/2012) የቴሌግራም ቻናል፡-
Show more ...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
1 580
19
እውን ቁርኣን የአላህ ቃል አይደለምን? ~ ቁርኣን የአላህ ቃል ለመሆኑ የሚጠራጠር ሙስሊም የለም። ሙስሊሙ ልጆቹን ቁርኣን እንዲቀሩለት ያላሰለሰ ጥረት የሚያደርገው፣ ያለ ውዱእ የማይነካው፣ ጧት ማታ የሚቀራው፣ የሚማረው፣ የሚያስተምረው፣ ማስረጃ አድርጎ የሚያጣቅሰው፣ የሚተገብረው “ቁርኣን የጌታዬ ንግግር ነው” ከሚል ፅኑ እምነት ተነስቶ ነው። ግና የፈጣሪ ቃል የማይገታቸው፣ የሰለፎች ኢጅማዕ የማይከብዳቸው ሃፍረተ ቢስ ፍጡሮች ተተኩና “ቁርኣን የአላህ ሳይሆን የሙሐመድ ወይም የጂብሪል ቃል ነው” አሉ። አሻዒራ! አሕ^ባሽ የዚህ ቡድን ተቀፅላ ነው። ይህ እምነታቸው {ይህ የሰው ቃል እንጂ ሌላ አይደለም} ያለውን ሙሽ'ሪኩ ወሊድ ብኑ ሙጊራን ያስታውሰናል። [አልሙደሢር፡ 25] በተውሒድ ስም የነ አቡ ጀህል ዐቂዳ ዳግም ሲሰበክ አስቡት! የአሕ^ባሾቹ ቁንጮ ዐብደላህ አልሀረሪም ቁርኣን የጂብሪል እንጂ በሐቂቃ የአላህ ንግግር አይደለም ከሚሉት ነው። በቅርቡ ፌስቡክ ላይ ተዋሽቶበት እንጂ እሱ እንደዚህ አይልም የሚል ወዶ ገብ አሕባሽ ስላየሁኝ ንግግሩን ላጣቅስ፡- فهو عبارة عن كلام الله بمعنى أنه يحكي كلام الله، ليس هو بنفسه كلام الله “እሱ (ቁርኣን) የአላህን ንግግር የሚገልፅ ነው፡፡ ማለትም የአላህን ንግግር የሚተርክ ነው፡፡ እንጂ በራሱ የአላህ ንግግር አይደለም፡፡” [አደሊሉል ቀዊም፡ 66 - 69] ሰውየው ምን ያክል ሙጅ' ሪም እንደሆነም ተመልከቱ፡፡ አዎ “ሙጅ^ሪም ነው” ሲባል የሚከፋው እንደሚኖር አይጠፋኝም፡፡ ግና ቁርኣንን የአላህ ቃል አይደለም ከማለት በላይ ምን አይነት ብል ^ግና አለ?! የሸሪዐ ግንዛቤ የሌለው ጃሂል እንኳ እንዲህ አይነት ጥፋት አይፈፅምም፡፡ "ኪታቦቹ ላይ ‘አላህ እንዲህ ብሏል’ እያለ ቁርኣንን ማጣቀሱ ‘ቁርኣን የአላህ ንግግር ነው’ ብሎ እንደሚያምን ያሳያል" በማለት ማስረጃ ሊያደርጉለት የሚሞክሩ አሉ፡፡ ሰውየው በማያሻማ ቃል “ቁርኣን በራሱ የአላህ ንግግር አይደለም” እያለ አጉል መንደፋደፍ የትም አያደርስም፡፡ “እሺ ‘አላህ እንዲህ ብሏል’ ሲል ምን ማለቱ ነው?” ከተባለ ይሄው እራሱ ሃሳቡን ግልፅ ያደርግላችኋል፡- فكلام الله النفسي الذي ليس هو حرفا ولا لغة هو كلام الله الحقيقي؛ أما القرآن المتضمن للألفاظ فهو مخلوق، لكن يمكن إطلاق لفظ القرآن عليه من باب المجاز “ፊደልም ሆነ ቋንቋ ያልሆነው ነፍሳዊ የሆነው የአላህ ንግግር እርሱ ነው በተጨባጭ የአላህ ንግግር የሚባለው፡፡ ቃላትን የያዘው ቁርኣን ግን እርሱ ፍጡር ነው፡፡ ባይሆን ከዘይቤያዊ አነጋገር አኳያ ቁርኣን (የአላህ ንግግር) በሚል ቃል ሊጠራ ይችላል፡፡” [አነህጁ ሰሊም፡ 26] የዚህ የዐብደላህ አልሀረሪ ንግግር ጭብጥ፡- - ትክክለኛው የአላህ ንግግር በፊደልም ሆነ በቋንቋ አይገለፅም፣ - በእጃችን ላይ ያለው ቁርኣን ግን በፊደልም በቋንቋም ስለሚገለፅ ፍጡር እንጂ በሐቂቃ የአላህ ንግግር አይደለም፣ - ሆኖም ግን በራሱ የአላህ ንግግር ባይሆንም፣ የአላህን ንግግር ስለሚተርክ በሐቂቃም ባይሆን በዘይቤያዊ አነጋገር ‘ቁርኣን’ (የአላህ ንግግር) ተብሎ ሊጠራ ይችላል እያለ ነው፡፡ ስለዚህ “አላህ እንዲህ ብሏል” ሲል የሚፈልገው በዚህ አገባብ ማለትም ዘይቤያዊ አነጋገርን በማሰብ እንጂ በሐቂቃ ቁርኣን የአላህ ንግግር ነው ለማለት አይደለም፡፡ ይሄ ከንቱ ዐቂዳ አሕ^ባሽ ከወላጁ አሻዒራ የቀዳው እንደሆነ ይሰመርበት፡፡ [አልኢንሷፍ፡ 147] [ሸርሑ ጀውሀረት ተውሒድ፣ አልበይጁሪ፡ 73] [ሸርሑ ጀውሀረት ተውሒድ፣ አሚር] ይስተዋል! እነዚህ ሰዎች ለሽፋን ያክል ብቻ ቁርኣን የአላህ ንግግር ነው ይላሉ። “የሐቂቃ ነው ወይ?” ስትሉ ግን ጉዳቸው ይከተላል። በዘይቤያዊ አነጋገር (መጃዝ) የአላህ ቃል ተባለ እንጂ በተጨባጭ ግን የአላህን ንግግር የሚገልፅ፣ የሚተርክ (ዒባራ/ ሒካያ) እንጂ የጂብሪል ንግግር ነው ይላሉ። ለዚህ ብልሹ እምነታቸውም ይህቺን አንቀፅ ይጠቀማሉ፡- إِنَّهُ لَقَوْلُ رَسُولٍ كَرِيمٍ “እርሱ በርግጥም የክቡር መልእክተኛ ቃል ነው።” ይህ መልእክት ቁርኣን ውስጥ ሁለት ቦታ ይገኛል፡፡ [አተክዊር፡ 19] [አልሐቃ፡ 40] በሱረቱ ተክዊር ላይ የተገለፀው “መልእክተኛ” ጂብሪል ሲሆን በሱረቱል ሐቃ ላይ ደግሞ ሙሐመድ ﷺ ናቸው። ይህም አንዱን መዞ ሌላኛውን በመተው “የጂብሪል ነው” “የለም የሙሐመድ ነው” የሚሉ ሞገደኞችን ቅርቃር ውስጥ የሚከት ነው። ከዚህ ቅርቃር መውጫው ለቁርኣኑ ሙሉ በሙሉ እንጅ መስጠት ብቻ ነው። ጂብሪልም ሆነ ሙሐመድ ﷺ መልእክተኞች እንጂ ሌላ አይደሉም። የመልእክተኛ የስራ ድርሻ ደግሞ ማድረስ ነው። {وَمَا عَلَى الرَّسُولِ إِلَّا الْبَلاغُ الْمُبِينُ} “በመልእክተኛውም ላይ ግልፅ ማድረስ እንጂ ሌላ የለበትም።” [አኑር፡ 54] ቁርኣኑ ተጠብቆ እንደደረሰ ለማመላከት የሸይጧን ሳይሆን የመልአክ፣ የጠንቋይና የገጣሚ ሳይሆን የመልእክተኛ ቃል እንደሆነ ተገለፀ። ከአስተላላፊነታቸው አንፃር ብቻ ሲታይ አንድ ቦታ የጂብሪል፤ ሌላ ቦታ የሙሐመድ ﷺ ንግግር ተብሏል። እንጂ ጂብሪል ተቀባይ እንደሆነ እንዲህ ፍንትው ብሎ ተቀምጧል’ኮ፡- (قُلۡ نَزَّلَهُۥ رُوحُ ٱلۡقُدُسِ مِن رَّبِّكَ بِٱلۡحَقِّ) {‘ቅዱሱ መንፈስ በእውነት አወረደው’ በላቸው።} [አነሕል፡ 102] ይሄው የጂብሪል የራሱ ንግግር ሳይሆን ከአላህ ተቀብሎ ያወረደው እንደሆነ በግልፅ እየተነገረን ነው፡፡ ከዚህ በኋላ ልብ የሚያንሸራትት ሞገ^ደኛ ቢኖር አላህ ቅናቻን እንዲያድለው ከመማፀን ውጭ ምን እእናደርገዋለን? በተጨማሪም አላህ እንዲህ ብሏል፡- وَإِنَّهُ لَتَنْزِيلُ رَبِّ الْعَالَمِينَ (192) نَزَلَ بِهِ الرُّوحُ الْأَمِينُ (193) عَلَى قَلْبِكَ لِتَكُونَ مِنَ الْمُنْذِرِينَ (194) {እርሱም በእርግጥ ነው። ታማኙ መንፈስ አወረደው። ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትሆን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረድነው)፡፡} [አሹዐራእ፡ 192-193] ስለዚህ ጂብሪል ከራሱ ሳይሆን ከጌታ ተቀብሎ ነው ይዞት የወረደው። እንጂ ቁርኣኑ የአላህ ንግግር ለመሆኑማ እንዲህ ተነግሮናል’ኮ፡- (وَإِنۡ أَحَدࣱ مِّنَ ٱلۡمُشۡرِكِینَ ٱسۡتَجَارَكَ فَأَجِرۡهُ حَتَّىٰ یَسۡمَعَ كَلَـٰمَ ٱللَّه) {ከአጋሪዎቹም አንዱ ጥገኝነትን ከጠየቀህ ይሰማ ዘንድ አስጠጋው።} [ተውባህ፡ 6] ነብዩም ﷺ በዐረፋ ሐጅ ላይ ለታደመው ህዝብ እንዲህ ይሉ ነበር፡- أَلاَ رَجُلٌ يَحْمِلُنِى إِلَى قَوْمِهِ فَإِنَّ قُرَيْشًا قَدْ مَنَعُونِى أَنْ أُبَلِّغَ كَلاَمَ رَبِّى
Show more ...
1 235
14
1 162
6
#فائدة_لغوية. ”قول بعض الناس: (أينكم) (كيفكم) لحنٌ؛ لأن أسماء الاستفهام لا تضاف سوى (أيٍّ). والصواب: أين أنتم. وكيف أنتم؟“. [أ.د. سليمان العيوني]
2 740
10
ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 1️⃣1️⃣5️⃣ * የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 291፣ ሐዲሥ ቁ. 701 * የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን * የሚሰጥበት ጊዜ:- ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ = የቴሌግራም ቻናል፡-

Riyadh #115.mp3

3 712
15
ከደቂቃዎች በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ።
6 230
5
"ምቀኝነት ሁሌ ከቁስ ጋር የተሳሰረ አይደለም። ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ሆነህ ስላዩህ ብቻ የሚታመሙ ሰዎች አሉ።" ትርጉም
8 696
65
‏قال يحيى بن معاذ : للتائب فخر لا يُعادله فخر، فرح الله بتوبته . 📚 « صفوة الصفوة ( ٣٤٢/٣) -"
12 328
18
ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 1️⃣1️⃣4️⃣ * የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 286፣ ሐዲሥ ቁ. 691 * የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን * የሚሰጥበት ጊዜ:- ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ = የቴሌግራም ቻናል፡-

Riyadh #114.mp3

11 375
31
5ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 1️⃣1️⃣3️⃣ * የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 285፣ ሐዲሥ ቁ. 686 * የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን * የሚሰጥበት ጊዜ:- ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ = የቴሌግራም ቻናል፡-

Riyadh #113.mp3

15 206
41
ዛሬ ከመግሪብ በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ።
14 516
7
ሂሳብ ይቅር ~ ትዳራችንን አደጋ ላይ ከሚጥሉ ነገሮች ውስጥ አንዱ ሂሳብ ነው። አዎ ሂሳብ ብዙ ትዳር አናግቷል። ብዙ ቤተሰብ በጥብጧል። ብዙ ጓደኝነትን አደፈርሷል። ሂሳብና አብሮነት ብዙም አይጣጣሙም። የማወራው የገንዘብ ሂሳብ አይደለም። የነገር ሂሳብ እንጂ። "ምን ሲደረግ እንዲህ ተብየ?!" ማለት። ሰዎች ነን፣ ደካማ ፍጥረቶች። ጓደኛችን ላይ፣ የትዳር አጋራችን ላይ ለሚፈጥረው ነገር ደንታ ሳይኖረን የወረወርነው ቃል ስንት ልብ ያቆስላል?! ትኩረት ሳንሰጥ እንደዋዛ ከምንጥላቸው ቃላት ስንቴ የወላጆቻችንን ቅስም ሰብረናል? በሚያሳዝንና በሚያሳፍር ሁኔታ ስንት የቅርብ ሰዋችንን እናማለንኮ! ቦታ በምንሰጠው ጓደኛችን፣ ክፉ ደጉን አብሮ ባሳለፈ የትዳር አጋር በተሰነዘረ ቃል አቂመን ቅርበታችን ወይም ጥምረታችን የፈረሰ ስንቶች ነን? የነገር ሂሳብ በጥብቅ እያወራረዱ ሰላማዊ አብሮነትን ማስቀጠል ከባድ ነገር ነው። ብልጠት ሰው ጋር አያኗኑርም። "ከሰው ጋር ሲኖሩ ሞኝ ሆኖ፣ አህያን ሲጭኑ ሶስት ሆኖ" ይባላል። በዚች ምድር ላይ ከትዳር አጋር፣ ከጓደኞች ጋር አጉል ብልጥ ከሚሆን ይልቅ የዋህና ገራገር ሰው የተሻለ የልብ ሰላም አለው። አውዛዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:- "ሰላም አስር ክፍሎች አሉት። ከነዚህ ውስጥ ዘጠኙ የሚገኙት በሌሎች የሚሰነዘርብንን ጥፋት እንዳላዩ ሆኖ በማለፍ ውስጥ ነው።" ከቅርብ ሰው በተሰነዘሩ መጥፎ ቃላት ምክንያት ሊፈርስ ያዘመመን ትዳር፣ ወይም ሊበላሽ በቋፍ ያለን ጓደኝነት በይቅር ባይነት፣ በሆደ ሰፊነት በማለፍ ከአደጋ የታደገን እንዲሁም መልካም ግንኙነትን ያስቀጠለን ሰው አላህ አብዝቶ ይመንዳው። በዱንያም በኣኺራም ያስደስተው። ኣሚን። በድጋሚ የተለጠፈ = የቴሌግራም ቻናል፦
Show more ...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
23 767
315
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተወደዳችሁ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ Fresh የተመደባቹ ወንድሞችና እህቶች ወደ ግቢያችን ስትመጡ በነዚህ ስልኮች በመደወል የምትፈልጉትን ማንኛውም information እና  በምትመጡበት ጊዜ ደግሞ እየደወላችሁ አንዲቀበልዋቹህ ማድረግ ትችላላቹ:- =ዩሱፍ አሰፋ NaN =>አወል አብደላህ NaN => አብደል መጅድ ሙደሲር NaN NB:- የእህቶችን ስልክ ለምትፈልጉ እህቶች ከላይ በተጠቀሱት ስልኮች ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ:-join
WKU Muslim student ጀምዓ(አስ ሰለፊይ)
በዚህ ቻናል የጀምዓው የቂርዓት የዳዕዋ እና መሰል የጀመዓው ፕሮግራሞች ይተላለፍበታል ኢንሻአላህ። https://t.me/WKUMuslimstudent
16 300
39
☘️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته☘️ አዲስ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ፦ በ1445 ዓ ሂ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ አዲስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን በመጀመሪያ ምስጋና ሁሉን ቻይ ለሆነው ለሀያሉ ጌታ አላህ የተገባ ይሁን እያልን እንኳን ወደ ታሪካዊቷና የፍቅር ከተማ በሆነቺው በጅማ ከተማ በሚገኘው አንጋፋው እና በማህበረሰብ ተኮር ስትራቴጂዉ በሚታወቀዉ  ጅማ ዩኒቨርሲቲ ስለተመደባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፤አለን ::              በመቀጠልም የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ በቅርቡ ለምትገቡት(ታህሳስ 01 & 02) የእናንተን ሙስሊም ወንድም እህቶቹን መምጣት በናፍቆት እየጠበቀ  እናንተን በኢስላማዊ እሴት ፍቅርና እንክብካቤ አቅፎ ለመቀበል ዝግጅቱን አሰናድቷል ::               ስለሆነም ከአሁን ሰዓት ጀምራችሁ ስለ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ማወቅ የምትፈልጉትን ማንኛውንም መረጃ እንዲሁም ወደ ግቢያችን ስትመጡ የሚቀበሏችሁን ወንድሞች እና እህቶች ስልክ ከዚህ በታች በተቀመጡት ቁጥሮች በመደወል ማወቅ እና የሚያስፍልጋችሁን ትብብር በመደወል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን። Barattoota Musliimaa Yuunivarsiitii Jimmaatti haaraa ramadaman hundaaf: Obboleeyyan keenya muslimaa bara 1445 A.H. Yuunivarsiitii Jimmaatti ramadamaniif, hunda dura galatni Gooftaa Rabbii olta’aa haa ta’u. Itti aansuudhaan Barattoota Muslimaa Yuunivarsiitii Jimmaa dhufaatii obboleeyyan keessan muslimaa yeroo dhiyootti (Muddee 01 & 02) itti makamtan hawwii guddaan eeggachaa duudhaalee Islaamaa, jaalalaa fi kunuunsaan isin simachuuf qophii qopheessee jira. Kanaaf, amma irraa eegalee waa'ee Yunivarsiitii Jimmaa, akkasumas obbolootaa fi obboleettonni yeroo mooraa keenya dhuftan isin simatan, lakkoofsa armaan gaditti tarreeffame bilbiluun odeeffannoo baruu barbaaddan kamiyyuu argachuu akka dandeessan gammachuu guddaadhaan isin beeksifna akkasumas bilbiluun tumsa isin barbaachisu argadhaa. MAIN CAMPUS (For Social students) © 📞+251 94 944 6651 ………….amir © 📞251937762507 ……………vice amir © 📞251963055426 …………3rd amir BECO CAMPUS ©  📞251977869074        ............amir AGRICULTURE AND VETERINARY COLLEGUE(JUCAVM) © 📞251939403349 ............amir © 📞251954150669 ...........vice amir © 📞251935246821 …….....3rd amir JiT(TECHNO CAMPUS)(For all Natural students) © 📞251918964777  ……….Amir © 📞251983993066 ………vice amir © 📞251910022212 …….3rd amir ©ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ©Barattoota Musliimaa Yuunivarsiitii Jimmaa
Show more ...
KJUMJ Official Page - kito campus
This channel is created by to inform you different activities of Jimma university Muslim Jama'a - kito campus (KJUMJ) .
13 339
35
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✅በ2015 ዓ.ል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት በማምጣት ወደ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች እና በ2015 ዓ.ል ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በሪሚድያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦ አዲስ ገቢ ለሆናቹህ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ወደ ጊቢያችን ስትመጡ የሚቀበሏቹን ወንድሞች እና እህቶች ከዚህ በታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል የሚያስፍልጋቹን ትብብሮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን አልፈሪድ ታለግን NaN ጀማል አህመድ  NaN ፈይሰል አማን  NaN  ሙሐመድ ሙሳ  NaN 🔴የእህቶችን ስልክ ለማግኘት 251955033686
11 724
31
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيم ✅Barattoonni bara 2015 qormaata kutaa 12ffaa darbitanii Yunivarsiitii Dirre dawaatti ramadamtaniifi akkasumas bara 2015 Yunivarsiitii Dirredawaatti sagantaa  remidiyaaliitiin barnoota keessan hordofaa qabxiin darbiinsaa kan isiniif dhufe hundaaf 🔷Brattoonni  Muslimaa fireeshiin  yeroo gara mooraa yuniversitii seentan Obboleeyyan isin simataniifi tumsa isin barbaachisu isiniif kan godhan argachuuf lakkoofsa bilbilaa armaan gaditti tarreeffame irratti bilbiluun argachuu akka dandeessan gammachuudhaan isin beeksifna. ALferid TaLegin NaN JemaL Ahmed  NaN Nuradin Abdalla 251986855753 Abraar Muhaammad NaN 🔷Gama dubartootaatiin 251955033686 argachuu dandeessu
Show more ...
13 036
2
ደርስ ~ * መንሀጁ ሳሊኪን * ክፍል:- 1️⃣1️⃣ * የደርሹ መነሻ፦ ويقرأ الفاتحة * የሚሰጥበት ቦታ፦ ቀራንዮ ሑዘይፋህ መስጂድ * የሚሰጥበት ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ ረፋድ ላይ = የቴሌግራም ቻናል፡-

Menhaju salikin #11.mp3

11 690
23
ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 1️⃣1️⃣2️⃣ * የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 284፣ كتاب الأدب * የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን * የሚሰጥበት ጊዜ:- ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ = የቴሌግራም ቻናል፡-

Riyadh #112.mp3

14 889
43
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ክፍል - 08 የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት። የቴሌግራም ቻናል፡‐

Hilya #08.mp3

14 621
38
ዛሬ ከመግሪብ በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ።
15 668
3
ቀናነት ~ ኢብራሂም አነኸዒይ - ራሒመሁላህ - አንድ አይና ነበሩ። ተማሪያቸው ሱለይማን ብኑ መህራን ደግሞ እይታቸው የደከመ፣ አይናቸው የፈዘዘ ነበሩ። አዕመሽ የተባሉት በዚህ የተነሳ ነው። በአንድ ወቅት በኩፋ መንገዶች ላይ አብረው ይጓዛሉ ፤ ወደ መስጂድ፡፡ በዚህ ሁኔታ ላይ ሳሉ ኢብራሂም አነኸዒይ:- "ሱለይማን ሆይ!" አሉ። አዕመሸ:- "አቤት!" ኢብራሂም :- "ሌላ የኩፋ መንገድ ብትይዝስ? በከተማዋ ቂላ ቂሎች በኩል ስናልፍ አንድ አይና እና አይነ ፈዛዛ አይተው በሃሜት ወነጀል ላይ እንዳይወድቁ።" አዕመሸ:- "የዒምራን አባት ሆይ! ቢወነጅሉና አጅር ብናገኝ ምን አገባህ?" ኢብራሂም:- " ሱብሓነላህ! ወንጅለው አጅር ከምናገኝ ይልቅ እኛም (ከሃሜት) እነሱም (ከወንጀል) ብንተርፍ አይሻልም እንዴ?" ምንጭ፦ [አልሙንተዞም፣ ኢብኑል ጀውዚይ: 7/21 - 22] Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡-
Show more ...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
20 612
111
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ወደ ሰፈር መድረስ ስላልቻልኩ የዛሬ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ አይኖርም፣ ዐፍወን።
16 288
4
ዐፍወን የሶላተል ጀናዛ ቦታው ተቀይሯል። ሶላትም ቀብርም ኮተቤ ነው።
20 004
28
ሶላተል ጀናዛ የሚሰገደው ገርጂ ጃክሮስ ከሚገኘው ሰዒድ ያሲን መስጂድ ነው። ወቅቱ ዙህር ላይ። ቀብር ኮተቤ ሙስሊም መቃብር ይሆናል።
2 623
14
"እኛ ለአላህ ነን። እኛም ወደርሱ ተመላሾች!" {إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰ⁠جِعُونَ } የወንድማችን ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ልጅ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ሞቷል። ቀብር ላይ መገኘት ለምትፈልጉ ቦታው የት እንደሚሆን ሲወሰን እናሳውቃለን።
28 114
123
ያ የቁጭት ቀን ከመምጣቱ በፊት ዛሬን እንጠቀምበት ~ ሶደቃ የብዙ በላእ መመከቻ ሰበብ ነው። ለዱንያም፣ ለአኺራም፣ ለራስም፣ ለቤተሰብም፣ ... የሚሻገር ብዙ ፋይዳዎች አሉት። መታከሚያ ያጡ ህመምተኞች፣ ዱንያ ጨልማባቸው ጎዳና ላይ የወደቁ ጎስቋሎች፣ የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ሞት ሸሽተው ሜዳ ላይ የፈሰሱ ተፈናቃዮች፣ ተዘርፈው አገራቸው መግቢያ ያጡ መንገደኞች፣ ገቢ የሚያስገኝ ስራ አጥተው ሃሳብና ጭንቀት የወረሳቸው ምስኪኖች፣ ለያዙት ጨቅላ ጡት የሚሆን ነገር ያጡ አራሶች፣... በየጥጋጥጉ አሉ። በመሰል ቦታዎች ላይ ትንሽም ብትሆን የሶደቃ ድርሻ ይኑረን። * ይህ ሲሆን ለወገን የመቆርቆር ስሜት እናዳብራለን። ይህንን ስሜታኮ ብዙዎቻችን አጥተነዋል። * የአእምሮ ሰላም እናገኛለን። ይህንን አላህ ያደለው ብቻ ነው የሚያውቀው። * የመስጠትን ባህሪ እያዳበርን እንሄዳለን። ሰውነት በአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንደሚጎለብተው ልብም ኸይር ስራን በማዘወተር ይጎለብታል። መስጠትን ስናዘወትር መስጠት ባህሪያችን ይሆናል። ስንርቅ ከልባችን ይርቃል። ልባችንም ይደርቃል። ስለዚህ በሶደቃ ልባችንን እናክም። * ከነገ ፀፀት ለመትረፍ ሶደቃ እናብዛ። ሰዎች በፀፀት እሳት ከሚቃጠሉባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ "ምነው ጥቂት እድሜ አግኝቼ ሶደቃ ባደረግኩ?!" የሚል ነው። ሁሉን አዋቂው ጌታ እንዲህ ይላል፦ { وَأَنفِقُوا۟ مِن مَّا رَزَقۡنَـٰكُم مِّن قَبۡلِ أَن یَأۡتِیَ أَحَدَكُمُ ٱلۡمَوۡتُ فَیَقُولَ رَبِّ لَوۡلَاۤ أَخَّرۡتَنِیۤ إِلَىٰۤ أَجَلࣲ قَرِیبࣲ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُن مِّنَ ٱلصَّـٰلِحِینَ } "አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና 'ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጎቹም ሰዎች እንድሆን ዘንድ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ' ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ።" [አልሙናፊቁን፡ 10] Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡-
Show more ...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
20 982
121
ደርስ ~ * መንሀጁ ሳሊኪን * ክፍል:- 1️⃣0️⃣ * የደርሹ መነሻ፦ ومن شروطها النية * የሚሰጥበት ቦታ፦ ቀራንዮ ሑዘይፋህ መስጂድ * የሚሰጥበት ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ ረፋድ ላይ = የቴሌግራም ቻናል፡-

Menhaju salikin #10.mp3

16 303
34
አላህ ንግዳችሁን አትራፊ አያድርገው ~ ባንኮች ከመስጂድ ግቢ ውስጥ እንዲህ ዓይነት ስራ ሲሰሩ ዝም ብሎ ማየት አይገባም። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ إِذَا رَأَيْتُمْ مَنْ يَبِيعُ أَوْ يَبْتَاعُ فِي الْمَسْجِدِ فَقُولُوا : لَا أَرْبَحَ اللَّهُ تِجَارَتَكَ {መስጂድ ውስጥ የሚሸጥ ወይም የሚገዛ ካያችሁ 'አላህ ንግድህን አያትርፍልህ' በሉት።" [አልኢርዋእ፡ 1295] ለእንዲህ አይነት ጥፋት ተጠያቂዎቹ የመስጂድ ኮሚቴዎች፣ ሙስሊም የሆኑ የባንክ ሰራተኞች፣ የባንኮቹ "የሸሪዐ" አማካሪዎች ናቸው። ሁላችሁም አላህን ፍሩ። መስጂዶች የአምልኮት ቦታዎች እንጂ የቢዝነስ ማእከላት አይደሉም። እኛ ደግሞ ጉዳዩን ለኮሚቴ ብቻ ልንተው አይገባም። መስጂዶችኮ የኮሚቴዎች የግል ንብረቶች አይደሉም። መስጂዶች የአላህ ቤቶች፣ የሁሉም ሙስሊም መገልገያዎች እንጂ የማንም የግል ሁዳድ አይደሉም። በመልካም ማዘዝ፣ ከመጥፎ መከልከል ሁላችንንም ይመለከታል። ስለዚህ ሃይማኖታችን የማይፈቅዳቸው ተግባራት ሲፈፀሙባቸው ስናይ ምናገባኝ ልንል፣ ዝም ብለን ልናልፍ አይገባም። ሁከት በማይፈጥር መልኩ እንዲወጡ ልናደርግ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል :-
Show more ...
21 658
57
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio