Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics ግዮን-አማራ

● ማስታወቂያ ለማሰራት እና ለማናቸውም ጥቆማዎች ካልዎት👇 ❝  @Haimonn   @Haimonn  ❞ ላይ ያድርሱን! 🟡የዩቱዩብ አድራሻችን:-  https://www.youtube.com/channel/UC-Er22UDSHJTvloM4UeyyVA  
Show more
103 4620
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
10 662place
of 78 777
75place
of 396
In category
673place
of 3 169

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

    Data loading is in progress

    Time
    Growth
    Total
    Events
    Reposts
    Mentions
    Posts
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    የዕለተ ማክሰኞ የተመረጡ ዜናዎች! ▪ማዕከላዊ ጎንደር ምዕራብ በለሳ ወረዳ ከጠንገዝ ቤተመንግስት አቅራቢያ በሚገኘው በተለምዶ ፈንጠሪሃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትላንት ቀኑን ሙሉ በተደረገ ውጊያ በርካታ የሚሊሻ አባላት መገደላቸውን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ዛሬ ደግሞ ውጊያው ወደ ጎንደር ዙሪያ እየተስፋፋ መጥቶ ደንጎላ አካባቢ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ እንዳለም ለማወቅ ችለናል። ▪በእስቴ ወረዳ አካባቢ ሁለት የብልፅግና አመራሮችና ተጨማሪ የፖሊስ አባላት በፋኖ አባላት ተማርከው መወሰዳቸውን ከአካባቢው ነዋሪዎች ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ▪የደብረታቦር የፖለቲካ አመራሮችና ቤተሰቦቻቸው ምንም አይነት የመንግስት ትራንስፖርት እንዳይጠቀሙ መመሪያ ወርዷል ተብሏል። ይህ መመሪያ የወረደው የፋኖን ጥቃት ፍራቻ ነው ተብሏል። በዚህ ምክንያት አመራሩም ሆነ የአመራሩ ቤተሰቦች የህዝብ ትራንስፖርቶችን እንዲጠቀሙ በሁሉም የአማራ ክልል አካባቢዎች መመሪያ ወርዷል ተብሏል። ▪በሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳ መተህብላ ከተማ ትላንት የጀመረው ውጊያ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ከተማ ውስጥ ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም። ▪በምዕራብ ጎጃም ዞን ከተማ በነበረው ውጊያ የጥላት ኃይል ሁለት መኪና አስከሬኑን ጭኖ ወደ ቡሬ የሸሸ ቢሆንም ዛሬ ኃይሉን አሰባስቦ ከቡሬ ወደ ቁጭ እያንቀሳቀሰ ይገኛል። ትላንት ከቁጭ ወደ ቡሬ ሲሸሽ ቡሬ ከተማ ሁለት ቦታዎች ላይ በደረሰበት የደፈጣ ጥቃት ሰራዊቱ ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን ተሽከርካሪዎችም የመገልበጥ አደጋ ደርሶ ነበር ተብሏል። አብዛኛው የከተማዋ ህዝብ (ሴት፣ህፃናትና አዛውኝቶች) ከተማዋን ለቆ ሸሽቷል። ቁጭ ከተማ አሁን ስልክ ተቋርጧል። ▪ምዕራብ ጎጃም ዞን ጅጋ ከተማ ውጥረት ነግሷል። ውጥረቱ የነገሰው ከደንበጫ እና ከፍኖተሰላም አቅጣጫ በርካታ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች ወደ ከተማዋ መግባታቸውን ተከትሎ ነው። በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው እየሸሹ ነው። ▪አዲስአበባ ከተማን ከረፋዱ 5:30 ሰዓት ጀምሮ የጦር በጀት ዝቅ ብለው ከተማዋን እየዞሩ ናቸው። የጦር ጀቶቹ ቅኝት ምናልባት ለሀሙሱ ወታደራዊ ትርዒት ልምምድ ሳይሆን እንደማይቀር ከነዋሪዎች ያገኘየው መረጃ ያመላክታል። በርካታ ቤቶችና የንግድ ተቋማት እየተሰበሩ በመከላከያ ሰራዊቱ እንዲዘረፉ ተደርጓል። ▪አዴት ከተማ የፀደይ ባንክ ጥበቃ የነበሩት አቶ ኢብራሄም የሚባሉ ሰው “መሳሪያ ታጥቀሀል” በሚል በመከላከያ መረሸናቸው ከአካባቢው ያገኘየው መረጃ ያመላክታል። የሚገርመው ልጃቸው በአማራ ክልሉ ግዳጅ ላይ ያለ የመከላከያ ሰራዊት መኮነን ሲሆን አባቱን የሚሰራበት ተቋም ገሎበታል ተብሏል። አሁንም መከላከያ በሞሶቦ ፋብሪካ ውስጥ ካምፕ አድርጎ ተቀምጧል። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    Show more ...
    65 029
    166
    https://youtu.be/TNYjHp4y0BE?si=_rWRgDrafK_xbnZx
    ሰበር ሰበር - ኢሳያስ ቁርጥ ውሳኔ ወሰነ | ትልቁ የጠላት ጥምረት ተሰነጠቀ | ፋኖ እርምጃውን ቀጠለ | ወሎ | ጎንደር | ሸዋ | ጎጃም
    #anchor #ethioforumኢትዮፎረም #ethio360media #haddis_media #abelbirhanu #derenews #Zehabesha #shahemene #ሻሼመኔ #ortodox #olf #shene #ቤተክርስቲያን #ethiopia #mekele #getachewreda #abiyahmed #tplf #naodtube #feta #ህወሃት #haddis_media #ሰበር #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha…
    34 957
    9
    ኢትዮጵያ|ኤርትራ በኤርትራ መንግስት የሚንቀሳቀሰው Center for Research and Documentation በተሰኘው ማህበራዊ ትስስር ገፅ “የኤርትራ ዜጎች በአፋጣኝ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ” ትዕዛዝ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጉዳይ እየለየለት ይመስላል። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    37 023
    50
    የጎጃም ፋኖ ዕዝ የአቋም መግለጫ ! እኛ በጎጃም እዝ የምንገኝ የአማራ ፋኖዎች የጎጃም ዕዝ ምስረታን ተከትሎ የሚከተሉትን ባለሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ ከስምምነት ላይ በመድረስ አጽድቀናል  !! 1ኛ .  ሁሉም በጎጃም ፋኖ ዕዝ የሚመራ ፋኖ የፋኖነትን ስነ ባህሪ የተላበሰ መሆን እንዳለበት ተስማምተናል ። 2ኛ.   ሁሉም ፋኖ የአማራን ህዝብ የሚያስቀይም እና የሚያስከፋ ተግባር የሚፈጽሙ አካላትን አጥብቀን የምንታገል መሆናችንን ተስማምተናል 3ኛ.  ሁሉም በዕዙ የሚመራ የፋኖ አባል እና መስራች በዕዙ አዛዦች እየተመራ ተልዕኮውን እና ግዳጁን እንደሚፈጽም ተስማምተናል። 4ኛ. እኛ የዕዙ መስራቾች የትኛውንም ዘር ቋንቋ ሀይማኖት ህዝብ ወይንም ማንነት በጠላትነት ፈርጀን ያልተነሳን መሆኑን በማረጋገጥ ተስማምተናል ። 5ኛ. እኛ የእዙ መስራቾች የአባቶቻችንን ጥበብ በመጠቀም የተደቀነብንን የህልውና አደጋ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በመቀልበስ እና የአያቶቻችንን ቤተመንግስት በመረከብ ነጻ የሆነ የህዝብ አስተዳደር ለመመስረት ተስማምተናል ። 6ኛ. እኛ የዕዙ መስራቾች ሁሉንም የአማራ ህዝብ በማሳተፍ እና ሁሉን አቀፍ ተጋድሎ በማድረግ ወደፊት የምንገሰግስ መሆኑን ተስማምተናል ። 7ኛ. እኛ የዕዙ መስራቾች እና መላው የፋኖ አባል የሰራዊቱን ውስጣዊ አንድነት የሚሸረሽር የገባውን ቃል ኪዳን የሚክድ የሚዘርፍ እና ንጹሀንን የሚያሳድድ ግለሰብም ይሁን ቡድን ፈጽሞ የማንታገስ መሆኑን ተስማምተናል። ድል ለአማራ ህዝብ ! ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    Show more ...

    file

    33 771
    37
    መረጃ ቁጭ! መከላከያ በርካታ ቁጥር ያለው ከጦርነቱ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌላቸውን የቁጭ ከተማ ንፁሃንን ጨፍጭፎ ሸሽቷል። በጣም የሚገርመው ደግሞ ታዋቂ የሚባሉ ሰዎችን ማለትም የሐገር ሽማግሌዎችን ሳይቀር ገሎ ሸሽቷል። ፋኖ ወደ ከተማዋ የገባውን በርካታ የአብይ አህመድ ሰራዊት አባላትን የደመሰሰ ሲሆን የተተኳሽ እጥረት ባይገጥመው ኖሮ የሚወጣ የጥላት ኃይል እንደማይኖር ነው ነዋሪዎች የገለፁልን። በደረሰበት ሽንፈት የተበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት 5 ንፁሃንን መንገድ ላይ በአንድ ላይ ረሽኗቸው ሲሄድ በርካቶችን ደግሞ በየመንገዱ ያገኛቸውን ሁሉ እየገደለ ሄዷል። በድምሩ 15 ንፁሃን እንደተገደሉ ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    31 860
    26
    DMC Real Estate ለ7ቀናት ብቻ የሚቆይ የመጨረሻ ዙር የማስታወቂያ ዋጋ ‼️ ➡️በለቡ መብራት 65ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ ውብ መንደር ከ 777ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ  በሽያጭ ላይ ነን‼️ ⚡️ 15% ቅድመ ክፍያ ⚡️Aluminum Formwork ቴክኖሎጂ       በመጠቀም በፈጣን የግንባታ ሂደት ላይ ያለ ⚡️ከስቱዲዩ - ባለ 4 መኝታ ⚡️ሰፊ የካሬ አማራጭ ከ56- 181 ካሬ ⚡️እንዲሁም የንግድ ሱቆች ከ23 ካሬ ጀምሮ ⚡️5 የመዋኛ ገንዳ ⚡️ በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ✅ሊያመልጦ የማይገባ እድል!!! ለበለጠ መረጃ 📞251985811585 ይደውሉ
    32 109
    2
    መረጃ መካነሰላም! መካነሰላም ከተማ ውስጥ መከላከያ በባንዳ ሚሊሻዎች እየተመራ ትጥቅ የማስፈታት ስራ ጀምሯል። የገጠሩ አርሶአደር ከጥላት ጋር ትንቅንቅ ውስጥ ገብቶ ሲዋደቅ ከተሜው ግን ትጥቁን ተንተርሶ ተደብቆ ነበር ያሳለፈው። ዛሬ ግን የጥላት ኃይል ቤት ለቤት እየዞረ መሳሪያውን እየገፈፈው ነው። ቀሪ ሰፈሮችንም ነገ የማስፈታቱ ስራ ይቀጥላል ተብሏል። የመጣብን ጥላት ሁላችንንም የሚበላ መሆኑ ታውቆ ሌሎች አካባቢዎች ከመካነሰላም ታጣቂዎች ትምህርት እንድትወስዱ አደራ እንላለን። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    32 164
    23
    መረጃ በረኸት! የበረኸት ወረዳ ፋኖዎች መተህብላ ከተማ ላይ ሰፍሮ በነበረ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የተጠናበት ድንገተኛ ጥቃት ከፍተዋል። በውጊያው የአገዛዙ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ያደረሱበት ሲሆን ጥቃቱን መቋቋም አቅቶት ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብቶ ለመጠለል እየሞከረ እንደሆነ ከአካባቢው ነዋሪዎች ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። አገዛዙ አንድ የድሮን ጥቃት ያደረሰ ሲሆን ተጨማሪ የድሮን ጥቃት ለማድረስ የድሮን ቅኝት እያደረገ ይገኛል። ውጊያው እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንደቀጠለ ነው። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    ግዮን-አማራ
    ● ማስታወቂያ ለማሰራት እና ለማናቸውም ጥቆማዎች ካልዎት👇 ❝ @Haimonn @Haimonn ❞ ላይ ያድርሱን! 🟡የዩቱዩብ አድራሻችን:- https://www.youtube.com/channel/UC-Er22UDSHJTvloM4UeyyVA
    32 848
    25
    💠 ዛሬ አንድ በጣም ምርጥ እና ተወዳጆ ቻናል ልጠቁማችሁ በሮግጠኝነት ትወዱታለችሁ 💠 ቻናሉ ፍቅሬን በግጥም ይባላል ❤️       በቻናሉ የምታገኟቸው  ✅ 🧊  የግጥም ውድድሮች 🧊  ለአሸናፊውች ሽልማቶች 🧊  የፍቅር ግጥሞች 🧊  ተከታታይ ታሪኮች 🧊  ወቅታዊ ዜማወች እና ግጥሞች 🧊  ለወዳጅዎ የሚሆኑ ልዩ ግጥም 🧊  ልቦለዶች እና ተውኔቶች 🧊  የአሽሙር ቀልዶች ለመቀላቀል 👇👇👇
    31 901
    3
    #መሀል_ሳይንት! በትናንትናው ዕለት በመሀል ሳይንት ወረዳ ልዩ ስሙ ከተባለው ቦታ ላይ በፋኖ እና በአብይ አህመድ ሰራዊት መካከል ውጊያዎች ሲደረጉ እንደነበር ከአካባቢው ነዋሪዎች ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በጦርነቱ የኘገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል። ከፋኖ የከፋ ጉዳት አለመድረሱን ለማወቅ ችለናል። ከሰዓታት በኋላ የጥላት ኃይል አካባቢውን ለቆ ወደ ደንሳ ከተማ ለመሸሽ እንደተገደደና ደንሳ ውስጥ አዲስ እየተሰራ ባለው ሆስፒታል ውስጥ መሽገው ይገኛሉ። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    30 112
    17
    መረጃ ደብረወርቅ! ትላንት በጀመረው የደብረወርቁ ውጊያ ፋኖ ከፍተኛ ድል ተቀናጅቷል። በውጊያው 4 ምሽጎችን መስበር የቻለ ሲሆን ውጊያው የእጅ በእጅ የጨበጣ ውጊያ እንደነበር ከአካባቢው ያገኘየው መረጃ ያመላክታል። በርካታ ሰራዊቱን ያጣው አገዛዙ ከብቸና አቅጣጫ ተጨማሪ ኃይል ሲያመላልስ እንደዋለም ለማወቅ ችለናል። በዚህ ብስጭት ከመርጦለማሪያም ለፀበል የመጡ 2 አባትና ልጅን ለተልዕኮ ነው የመጣችሁ በሚል ሁለቱንም ገለዋቸዋል። አንድ አባት ከቤተክርስቲያን ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የነበሩን መለኩሴ ገሏቸዋል። ሌላው በመከላከያ የተገደለበትን ወንድሙን ሊያነሳ ሲል የነበረን አንድ ወጣትም አብረው ገለውታል። በተጨማሪ የአምዕሮ በሽተኞች ጭምር ተገለዋል ተብሏል። አሁንም ከተማዋን ፋኖ ዙሪያዋን ከቦ እንዳለ ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ውጊያው ሲካሄድ የነበረው የኦሆዴዱ ቅምጥ የአማራ ክልል አስተዳዳሪ የአቶ አረጋ ከበደ የትውልድ ቀየ ላይ ነበር። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    Show more ...
    30 363
    22
    መረጃ ቀወት! የቀወት ወረዳ የፖሊስ አዛዥ ቤ ትዛሬ ሌሊቱን በጥይት ሲደበደብ ማደሩን ከአካባቢው ነዋሪዎች ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በድብደባው ስለደረሰው የጉዳት መጠን የታወቀ ነገር የለም። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    28 371
    10
    መረጃ...! ከእብናት ወደ ደብረታቦር በሚወስደው መንገድ ላይ በርካታ የሚሊሻና የፖሊስ አባላትን ጭኖ ሲጓዝ በነበረ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ሊይ በደረሰ የደፈጣ ውጊያ ሞትና ጉዳት መድረሱን ከአካባቢው ያገኘየው መረጃ ያመላክታል። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    28 370
    8
    #መረጃ ደብረታቦር! በትላንትናው ዕለት ከደብረታቦር ወደ ወረታ ወረዳ በሚወስደው መንገድ ላይ ከሚገኘው ከአለምበር ካምፕ ወደ አሪንጎና አካባቢው ሲንቀሳቀስ በነበረ የመከላከያ ሰራዊት ላይ በደረሰ የደፈጣ ጥቃት በርካታ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተገለዋል። በዚህ ብስጭት የፋኖ አባላት ይኖሩበታል በሚል ተብሎ የሚጠራውን ጫካ ሲደበድብ እንዳመሸ ከአካባቢው ነዋሪዎች ያገኘየው መረጃ ያመላክታል። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    29 050
    11
    https://youtu.be/1Cozyg_is2Y?si=rb14stEuYmhaLSms
    ሰበር ሰበር - ፋኖ ባንዳዎች ላይ እርምጃ ወሰደ | የኤርትራ ጦር ተዘጋጀ | አብይ ተዋረደ | Anchor Ethiopia Haddis Media October 23
    #anchor #ethioforumኢትዮፎረም #ethio360media #haddis_media #abelbirhanu #derenews #Zehabesha #shahemene #ሻሼመኔ #ortodox #olf #shene #ቤተክርስቲያን #ethiopia #mekele #getachewreda #abiyahmed #tplf #naodtube #feta #ህወሃት #haddis_media #ሰበር #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha…
    29 411
    1
    አሁናዊ መረጃ ቡሬ! አሁን በዚህ ሰዓት ከቡሬ ወደ ለቀምት በሚወስደው መንገድ ላይ 27 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘዉ ከተማ መከላከያ ወደ ንጹሀን መድፍ እያዘነበ ነው። ቁጭ ከተማ ጤና ጣቢያው አካባቢ በተደጋጋሚ የከባድ መሳሪያ ቅንቡላ አርፏል። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    32 076
    12
    ሸበል በረንታ! ይሄ ወራዳ መንግስት ሸበል በረንታ ላይ የጁ ባይሌ ቀበሌ የፋኖ አባላት ናቸው ያላቸውን አቶ አዱኛው መንግስት እና አቶ ይበልጣል በየነ የሚባሉ ፋኖዎችን ሚስቶቻቸውን አፍኖ ወስዷቸዋል። እነኚህ ፋኖዎች እጃቸውን በቶሎ ካልሰጡ በሚስቶቻቸው ላይ እርምጃ እንደሚወስድባቸው ዝቷል። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    31 952
    9
    የሸዋ ፋኖ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ህዝቡን የማንቃት ስኬታማ ስራ እየሰራ ነው። በርቱ! ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇

    file

    31 611
    26
    የጎጃም ፋኖ ዕዝ 50 የሚጠጉ የጎጃም ወረዳ ፋኖዎች አንድ ላይ በደጋ ዳሞት ፈረስ ቤት ከተማ ላይ የመሰረቱበት ታሪካዊ መድረክ! ከዕዙ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምናልባት ይታየው ጋር የተደረገ ቆይታ! ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇

    file

    31 413
    29
    “ግፈኞችን መታገል አማራ የሚያስብል ከሆነ አዎ አማራ ነኝ” -መምህር ፋንታሁን ዋቄ ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇

    file

    31 518
    48
    እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ የምታደርገውን የአየር ጥቃት አጠናክራ ቀጥላለች። ዛሬ እሁድ አጥቢያ ያደረሰችው የአየር ጥቃት ይህን ይመስላል። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇

    file

    31 516
    73
    ⭕️እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 ✳️JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማረኛ ይማሩ✅ የቻናሉ Link👇👇
    12 241
    1
    ☎️0985811585 DMC Real Estate ለ7ቀናት ብቻ የሚቆይ የመጨረሻ ዙር የማስታወቂያ ዋጋ ‼️ ➡️በለቡ መብራት 65ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ ውብ መንደር ከ 777ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ  በሽያጭ ላይ ነን‼️ ⚡️ 15% ቅድመ ክፍያ ⚡️Aluminum Formwork ቴክኖሎጂ       በመጠቀም በፈጣን የግንባታ ሂደት ላይ ያለ ⚡️ከስቱዲዩ - ባለ 4 መኝታ ⚡️ሰፊ የካሬ አማራጭ ከ56- 181 ካሬ ⚡️እንዲሁም የንግድ ሱቆች ከ23 ካሬ ጀምሮ ⚡️5 የመዋኛ ገንዳ ⚡️ በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ✅ሊያመልጦ የማይገባ እድል!!! ለበለጠ መረጃ በ NaN ይደውሉ
    30 851
    1
    “ባንዳዎቹ ላይ እርምጃ ወስጃለሁ!” የምስራቅ አማራ ፋኖ የምስራቅ አማራ ፋኖ ትላንት ስለተገደሉ ሰዎች ኃላፊነቱን ወስዶ በማህበራዊ ትስስር ገፁ መግለጫ ሰጥቷል። “ አማራ ፋኖ ባንዳዎችን አጽድቷል። 1ኛ. ስሪንቃ የ43ኛ ክፍለ ጦር አዛዝ ሻለቃ ደስታው ተካልኝ ፣2ኛ. ወልድያ፦ የጉባላፍቶ ወረዳ ጸጥታ ሃላፊ መለሰ ፍስኃ፣ 3ኛ. የምዕራብ ወሎ ቦረና ሳይንት የመካነ ሰላም ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ኡስማን አስወግዷል።”
    30 646
    27
    ይሄ እብድ የሆነ ሰውዬ ምንድነው አላማው? ይሄን ሳምንት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ከባድ መሳሪያዎችን ከቦታ ቦታ እያዘዋወረ ነው። ይሄ የምታዩት የከባድ መሳሪያ እንቅስቃሴ ዛሬ ብቻ የተላከልኝ ምስል ነው። ነገሮች ወዴት እያመሩ እንደሆነ ለመገመት ይከብዳል። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇

    file

    31 677
    57

    file

    34 687
    34
    💠 ዛሬ አንድ በጣም ምርጥ እና ተወዳጆ ቻናል ልጠቁማችሁ በሮግጠኝነት ትወዱታለችሁ 💠 ቻናሉ ፍቅሬን በግጥም ይባላል ❤️       በቻናሉ የምታገኟቸው  ✅ 🧊  የግጥም ውድድሮች 🧊  ለአሸናፊውች ሽልማቶች 🧊  የፍቅር ግጥሞች 🧊  ተከታታይ ታሪኮች 🧊  ወቅታዊ ዜማወች እና ግጥሞች 🧊  ለወዳጅዎ የሚሆኑ ልዩ ግጥም 🧊  ልቦለዶች እና ተውኔቶች 🧊  የአሽሙር ቀልዶች ለመቀላቀል 👇👇👇
    31 314
    1
    አስተማሪ ተግባር! የባሶሊበን ወረዳ (የየጁቤ) የኮርክ ብርጌድ ፋኖዎች በባንዳነት ህዝባቸውን ሲያስወጉ የነበሩ ባንዶዎችን በመያዝ በህዝብ ፊት ለሌሎች መማሪያ ይሆን ዘንድ መቀጣጫ አድርገዋቸዋል። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇

    file

    31 820
    121
    መረጃ..! መከላከያ ከፍኖተ ሰላምና ጅጋ መካከል  ከምትገኝ ሆዳንሽ ከምትባል ትንሽዬ ከተማ ውስጥ እድሚያቸው ከ12 አመት በላይ የሆኑ ወንዶችን በሙሉ በሁለት መኪና ጭነው ወዳልታወቀ ቦታ ወስደዋቸዋል። ዛሬ ደግሞ ጅጋ ከተማ ላይ ማፈን ጀምረዋል። ወጣቱም ከተማውን እየለቀቀ በሙሉ ጫካ እየገባ ነው። ሌሎች አካባቢዎች ላይም እንዲህ አይነት አዝማሚያዎች ስላሉ ወጣቱ ቀድሞ ጥንቃቄ ያድርግ። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
    31 286
    13
    የዕለቱ የአማራ ክልል መረጃዎችን ለማግኘት ሀዲስ ሚዲያን ይወዳጁ!!
    አበባው ታደሰ አመነ | 52ሺ መሳሪያ ተማረከ | ፋኖ በድል ገሰገሰ | ወሎ | ጎንደር| ሸዋ | ጎጃም |
    #ethioforumኢትዮፎረም #ethio360media #haddis_media #abelbirhanu #derenews #Zehabesha #shahemene #ሻሼመኔ #ortodox #olf #shene #ቤተክርስቲያን #ethiopia #mekele #getachewreda #abiyahmed #tplf #naodtube #feta #ህወሃት #haddis_media #ሰበር #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር…
    31 963
    5
    Last updated: 11.07.23
    Privacy Policy Telemetrio