Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

all posts ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481  @BekyJa  ሶፍትዌር Download ለማድረግ  @GoldStarHdBot   @Lifestar_Ethiopia_Bot   @Superstar_Ethiopia_Bot  አድራሻ 👇👇  https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A  
Show more
123 374-131
~6 976
~86
4.98%
Telegram general rating
Globally
7 310place
of 78 777
43place
of 396
In category
504place
of 2 610
Posts archive
https://telegra.ph/TV-SMART-BOX-ማንኛውንም-TV-SMART-ማድረጊያ-04-18
TV SMART BOX (ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ)
ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ MI Stick በ 4K ​​​​​​​​Q5 2nd Generation AndroidBox Specification 1 OS: Android 10 (android smart tv box) 2 Storage: DDR3 2GB/8GB eMMC 3. Chipset:H316 Quad core 64Bit ARM A53 4. Video Media Player: Support: 4K@60fps, H.265/H.264/VCI/WMV9/MPEG-2/MPEG-4 5. GPU:Mali-G31 6. 4K HDR Resolution 7. Google Cast 8.Bluetooth Remote :Voice Command 9. Built In Bluetooth 5.2 10. RJ45 Interface 10M/100M  11. AdaptiveBuild Wireless/Wifi:2.4G/5G
1 431
1

file

2 010
3
👁አስደሳች ዜና👁 ለሁሉም LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERTAR Forever እና Funcam ረሲቨር ተጠቃሚዎች ከአሁን በሓላ የረሲቨራችሁን ቻናል ደልታችሁ ወይም አዳዲስ ቻናሎችን ሰርች ማድረግ አቅቷችሁ ወይም ዲሽ ሰሪዎች ከሆናችሁ ደግሞ በጊዜ እጥረት ምክንያት ቻናል ሰርች ለማድረግ እና ለመደርደር ካልቻላችሁ ወይም አዲስ ረሲቨር ገዝታችሁ በቀላሉ አዳዲስ ቻናሎችን በቀላሉ የምትጭኑበትን መላ ይዘንናችሁ መጥተናል ከናንተ የሚጠበቀው ቻናል ድርድሩን ጭናችሁ Port ወይም Disqe Switch ማስተካከል ብቻ ነው ለማንኛውም ቪዲዮውን ይመልከቱ ቻናል ድርድሩ ውስጥ ያሉ ሳተላይቶች ዝርዝር Nilesat 7°W, Amos 4°W, Arabsat 26°E, DSTቪ 36°E, Yahsat 52.5°E, NSS 57°E ናቸው ያልሰራችሁት ወይም የማትፈልጉት ቻናል ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ ይሔንን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ ረሲቨሮች ዝርዝር LIFESTAR 1 Million 4K Android LIFESTAR 9595 4K LIFESTAR 9090HD LIFESTAR 9090HD mini LIFESTAR 9090HD Diamond GOLDSTAR 9999 HD 4K SDS GOLDSTAR 9000HD Ghost SUPERSTAR 6464HD Mega SUPERSTAR 6565HD Mega GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ ናቸው For More Video
Show more ...

file

2 021
10
ዛሬ 4:00 ላይ ቶትንሀም ከ ማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉትን ወሳኝና ተፈላጊ ጨዋታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ለማግኘት Ethiosat 57°E 11050 H 04000
2 650
1
ለ LIFESTAR, GOLDSTAR SUPERSTAR ተጠቃሚዎች እንዲስተካከልላችሁ የምትፈልጓቸውን ነገሮች ግሩፕ ላይ comment አድርጉልኝ ለማስተካከል እንሞክራለን እናመሰግናለን።
2 787
0
አዲስ Maraki Media ላይ የተካተተ Function LIVE Forever እና Funcam ሰርቨሮች የሚያስተላልፉትን ቻናሎች የማየቻ አማራጭ VIP ም ጨምሮ 😘 Password የምታገኙት ቴሌግራም ላይ Pro Technician Group ወይም ቻናል ላይ አባል ለሆናችሁት ብቻ ነው።

file

3 532
2
👆👆👆 ይሔ አዲስ በ Maraki Company የተሰራ ምርጥ የሚባል አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, ለ Android Receiver, Android TV Box, Smart TV, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል በቅርቡ ደግሞ እጅግ በጣም ብዙ ፕሮግራሞችን ያካትታል Install አድርጋችሁ ተጠቀሙ

MarakiMedia.apk

3 226
13
አሁን አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
3 915
4
WoW ዛሬ SPTV እያስሞሉ ያሉ ሰዎች ብዛት ሪከርድ የሆነ ቁጥር ነው በአንድ ቀን እናመዘግናለን ምክራችንን ስለሰማችሁ።
3 926
0
SPTV የምታስሞሉ ሰዎች ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ቀድማችሁ ተዘጋጁ እና የሚጠበቅባችሁን አድርጉ ምክንያቱም ጨዋታው ሊጀምር ሲል ወይም ከጀመረ በሗላ ቢዚ ስለምንሆን ይመቻችሁ ለበለጠ መረጃ
4 263
1
ነገ አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን ወሳኝና ተፈላጊ ጨዋታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ለማግኘት Ethiosat 57°E 11050 H 04000
4 267
5
አዲስ Maraki Media ላይ የተካተተ Function LIVE Forever እና Funcam ሰርቨሮች የሚያስተላልፉትን ቻናሎች የማየቻ አማራጭ VIP ም ጨምሮ 😘

file

3 591
4
👆👆👆 ይሔ አዲስ በ Maraki Company የተሰራ ምርጥ የሚባል አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, ለ Android Receiver, Android TV Box, Smart TV, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል በቅርቡ ደግሞ እጅግ በጣም ብዙ ፕሮግራሞችን ያካትታል Install አድርጋችሁ ተጠቀሙ

MarakiMedia.apk

3 121
19
ነገ አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን ወሳኝና ተፈላጊ ጨዋታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ
4 138
7
https://telegra.ph/What-is-SPTV-Ethiosat-04-18
What is SPTV (Ethiosat)
የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ
4 093
2
አሁን የሪያል ማድሪድ ጨዋታ በ SPTV 2 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
4 035
4
አሁን ቸልሲ ከ ኖቲንግሀም በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
4 081
6
👁ሰበር ዜና👁 Amos Yes Package ላይ ነገ የሚደረገውን ወሳኝ የፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል ጨዋታ እንደማያስተላልፉ ነው ፕሮግራማቸው የሚያሳየው ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም አዲስ ነገር ካለ አሳውቃችሐሗለሁ
4 132
7
አሁን ቶትንሀም ከ በርንኔ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
4 104
3
አሁን ፉልሀም ከ ማንቸስተር ሲቲ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
4 131
7
🛑 ማሳሰብያ 🛑 💥የ LIFESTAR Original እና ትክክለኛ ሪሞት ከኋላዉ barcode ያለዉ እና ከላይ በምሱሉ ላይ የምታዩት ስለሆነ። በጭራሽ የ Companyዉ barcode ከጀርባዉ ከሌለ እንዳትገዙና Original remote አለመሆኑን እናሳዉቃለን።
4 241
3
01:30 ግራናዳ ከ ሪያል ማድሪድ
3 842
2
SPTV 1 HD ላይ የሚተላለፉ ጨዋታዎች
3 971
0
SPTV ደስ የሚለው ኳስ LIVE ከመጀመሩ በፊት የሚያሳየው Analysis እና በማንኛውም ሰአት የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ነው በተለይ አብዛኛው ነገሩ English Premier League ላይ ትኩረት ያደረገ ነው ይመቻችሁ SPTV ሰርቨር ያስሞላችሁ ያላስሞላችሁ ደግሞ በእርግጠኝነት የሚወደድ ቻናል ስለሆነ ብታስሞሉ ትጠቀማላችሁ ባይ ነኝ።
3 999
1
👁መረጃ👁 በ Forever ሰርቨር የሚከፈቱ አንዳንድ ቻናሎች አልሰራ ካላችሁ የመጨረሻውን ቨርዥን F-Share 1.45 መጫናችሁን እርግጠኛ ሁሉ እናመሰግናለን። 📸 LIFESTAR 1 Million 4K Android

file

4 373
2
ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR P8+ LNB እጅጉን ዋጋ ቀንሶ መጥቷል በብዛት መግዛት ከፈለጉ ይጠይቁን :: ዋጋው 🤌🏻 NaN NaN
4 510
1
አሁን ኦሎንፒያኮስ ከ አስቶንቪላ LIVE ON SPTV 1
4 573
2
SPTV ብዙ ሰዎች ሙላልን እያላችሁ ብር እያስገባችሁ ነው የተቸገርኩት ነገር እባካችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update አድርጉ መጀመርያ Software Version 3.04 መጫናችሁን አረጋግጡ ብር ከመላካችሁ በፊት
1
0
በአሁን ሰአት SPTV ን የሚያክል የኳስ ቻናል የለም ምክንያቱም 1. Ethiosat ላይ መስራቱ 2. ሙሉ ኢትዮጲያን ላይ ከ 60cm ዲሽ ጀምሮ መስራቱ 3. እንግሊዘኛ ቋንቋ መሆኑ 4. ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች ማስተላለፉ 5. ለመጠቀምም ሆነ ሰርቨር active ለማድረግ ምንም ኢንተርኔት አለመጠየቁ በተለይ ኢንተርኔት የተዘጋባቸው አካባቢዎች ወሳኝ ነገር ነው የበለጠ መረጃ ለማግኘት
4 730
7
2 782
1
አሁን ሪያል ማድሪድ ከ ባየርን ሙኒክ በ SPTV 1  HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000 WOW SPTV ይለያል
5 508
8
WOW SPTV ተጠቃሚ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው እኛን ተማምናችሁ የምታስሞሉ ስላመናችሁን እናመሰግናለን 🙏 much respect
5 424
0
https://vm.tiktok.com/ZMMn9efsp/ 👆👆👆Magic Remote
TikTok · ቤኪ ጃ (Maraki electronics)
Check out ቤኪ ጃ (Maraki electronics)’s video.
5 535
3
ዛሬ ቻንፒዮንስ ሊግ ለዋንጫ ለማለፍ 4:00ላይ PSG ከ ዶርትመንድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መከታተል ትችላላችሁ። 11050 H 04000 ስለ SPTV መረጃ ለማግኘት
5 428
6
ትናንትና Magic ሪሞት ዋጋ የጠየቃችሁኝ promotionኑ ለሁለት ቀን ብቻ ስለሚቆይ ከ 2 ቀን በሗላ መጀመርያ በነገርኳችሁ ዋጋ ስለማይሸጥ የፕሮሞሽን ጊዜያችሁን ተጠቀሙበት እናመሰግናለን።
5 066
0
አሁን PSG ከ ዶርትመንድ በ SPTV 2 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000 WOW SPTV ይለያል
5 225
5
MAGIC Remote አዲሱ SMART ሪሞት የሚሰጣቸው ጥቅሞች 1. ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከርቀት ማዘዝ እንችላለን 2. ሪሞቱ ከ Bluetooth በተጨማሪም Study IR (Infrared) ሲስተም አለው 3. ለሪሞቱ ምንም አይነት ባትሪ አትገዙለትም በረጅም ግዜ ቻርጅ ሲፈልግ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ነው አብሮት Charger Cable አለው 4. ይሔ ሪሞት ለተለያየ ዲቫይሶች ይሆናል ለምሳሌ ለማንኛውም Android Box (TV Smart ማድረጊያ) ፣ ለማንኛውም SMART TV (Android or WEBOS)፣ PC፣ Tables.... 5. ሪሞቱ ሙሉ QWERTY Keyboard አለው 6. ይሞቱ Air Mouse ሲስተም አለው ይሔም ማለት ሪሞታችንን ወደ ቲቪ ስክሪን ትክክል አድርገን በእጃችን ሪሞታችንን ስናንቀሳቅስ አብራ Mouseሳ ትንቀሳቀሳለች 7. ይሔ ሪሞት በአጠቃላይ ከ Android, Windows, Linux እና Mac OS ጋር compatible ነው 8. ሪሞቱ ጠንካራ እና ኦርጅናል ነው በቀላሉ ቢወድቅም አይሰበርም በዛ ላይ ለአያያዝ ቀላል እና ቅርጥፍጥፍ ያለች ነች። ይሔናንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ፎቶውን አሳይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ NaN ወይም NaN ላይ መደወል ትችላላችሁ ዋጋ ለመጠየቅ inbox ቴሌግራም ላይ
Show more ...
5 177
11
SPTV ብዙ ሰዎች ሙላልን እያላችሁ ብር እያስገባችሁ ነው የተቸገርኩት ነገር እባካችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update አድርጉ መጀመርያ Software Version 3.04 መጫናችሁን አረጋግጡ ብር ከመላካችሁ በፊት
3 174
0
በአሁን ሰአት SPTV ን የሚያክል የኳስ ቻናል የለም ምክንያቱም 1. Ethiosat ላይ መስራቱ 2. ሙሉ ኢትዮጲያን ላይ ከ 60cm ዲሽ ጀምሮ መስራቱ 3. እንግሊዘኛ ቋንቋ መሆኑ 4. ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች ማስተላለፉ 5. ለመጠቀምም ሆነ ሰርቨር active ለማድረግ ምንም ኢንተርኔት አለመጠየቁ በተለይ ኢንተርኔት የተዘጋባቸው አካባቢዎች ወሳኝ ነገር ነው የበለጠ መረጃ ለማግኘት Click Here
3 277
3
https://vm.tiktok.com/ZMMnRdUGE/ ስለአዲሱ ሪሞት ማብራሪያ
TikTok · ቤኪጃ Info
Check out ቤኪጃ Info’s video.
4 751
1
አዲሱ SMART ሪሞት የሚሰጣቸው ጥቅሞች 1. ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከርቀት ማዘዝ እንችላለን 2. ሪሞቱ ከ Bluetooth በተጨማሪም Study IR (Infrared) ሲስተም አለው 3. ለሪሞቱ ምንም አይነት ባትሪ አትገዙለትም በረጅም ግዜ ቻርጅ ሲፈልግ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ነው አብሮት Charger Cable አለው 4. ይሔ ሪሞት ለተለያየ ዲቫይሶች ይሆናል ለምሳሌ ለማንኛውም Android Box (TV Smart ማድረጊያ) ፣ ለማንኛውም SMART TV (Android or WEBOS)፣ PC፣ Tables.... 5. ሪሞቱ ሙሉ QWERTY Keyboard አለው 6. ይሞቱ Air Mouse ሲስተም አለው ይሔም ማለት ሪሞታችንን ወደ ቲቪ ስክሪን ትክክል አድርገን በእጃችን ሪሞታችንን ስናንቀሳቅስ አብራ Mouseሳ ትንቀሳቀሳለች 7. ይሔ ሪሞት በአጠቃላይ ከ Android, Windows, Linux እና Mac OS ጋር compatible ነው 8. ሪሞቱ ጠንካራ እና ኦርጅናል ነው በቀላሉ ቢወድቅም አይሰበርም በዛ ላይ ለአያያዝ ቀላል እና ቅርጥፍጥፍ ያለች ነች። ይሔናንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ፎቶውን አሳይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ NaN ወይም NaN ላይ መደወል ትችላላችሁ ዋጋ ለመጠየቅ inbox ቴሌግራም ላይ
Show more ...
4 909
2
ዛሬ የተለቀቀውን የ LIFESTAR 9090HD እና የ LIFESTAR 9090HD mini አዲስ ሶፍትዌር በደንብ ቼክ አድርጉትና ምንም ችግር ከሌለበት Online Update ላይ የምናካትተው ይሆናል እናመሰግናለን።
4 250
3
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD miniረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 7_5_2024

LS-9090HD mini_V1.09.25606_07052024.bin

4 800
14
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 7_5_2024

LS-9090HD_V1.09.25606_07052024.bin

4 985
18
LIFESTAR GOLDSTAR SUPERSTAR ረሲቨር ያላችሁ እንዲስተካከልላችሁ የምትፈልጉት ነገር ካለ ግሩፕ ላይ comment አድርጉልኝ የሚስተካከለውን እናስተካክላለን
4 681
2
ዛሬ ቻንፒዮንስ ሊግ ለዋንጫ ለማለፍ 4:00ላይ PSG ከ ዶርትመንድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መከታተል ትችላላችሁ። 11050 H 04000 ስለ SPTV መረጃ ለማግኘት ለ Amos ተጠቃሚዎች የዛሬው ጨዋታ 4K ረሲቨር ከሌላችሁ መከታተል አትችሉም ለምሳሌ LIFESTAR 1 million 4K Android, GOLDSTAR 9999HD 4K SDS, LIFESTAR 9595HD 4K
5 082
2
ዛሬ ቻንፒዮንስ ሊግ ለዋንጫ ለማለፍ 4:00ላይ PSG ከ ዶርትመንድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መከታተል ትችላላችሁ። 11050 H 04000 ስለ SPTV መረጃ ለማግኘት Click Here
1
0
SPTV ማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነኝ
5 113
2
ከላይ የተለቀቁት ሶፍትዌሮች በደንብ መስራታቻው እናም ምንም ችግር እንደሌለበቀቸው ሲረጋገጥ online ይለቀቃል
5 460
1
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 6_5_2024

LS-9595HD 4K_V1.09.25600_06052024.bin

5 336
25
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 6_5_2024

GS-9999HD 4K_V1.09.25600_06052024.bin

4 812
13
የፋሲካ በአልን ማድመቂያ ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ Q5 Mistick በ4K አለኝ ፈላጊ ካለ ዛሬ ሱቃችን ክፍት ነው አዲስ አበባ ላላችሁ በሞተረኛ መላክ እንችላለን 0911001481 ወይም 0920553973

file

6 962
15

file

1
0
ዛሬ 4:00 ላይ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ክርስቲያል ፓላስ የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ይከታተሉ SPTV ሰርቨር ያላስሞላችሁ አሁን Online ነኝ ላክ ላክ አድርጉ እና አስሞሉ።
4 914
3
አሁን ሊቨርፑል ከ ቶትንሀም በ SPTV 2 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
5 435
4
አሁን አስቶንቪላ ከ ብራይተን በ SPTV 2 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
5 621
4
አሁን ቸልሲ ከ ዌስትሀም በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
5 396
2
አሁን ሲቲ ከ ወልቭስ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
5 778
2
አሁን በርንሌ ከ ኒውካስትል በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
5 812
0
አሁን በርንሌ ከ ኒውካስትል በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000

file

185
0
LIFESTAR 8585++ RF Out ለሆቴል የሚሆን SPTV የሚቀበል በተመጣጣኝ ዋጋ ፈላጊ ካለ ይደውል NaN ወይም NaN
5 994
0
አሁን አርሰናል ከ በርንማውዝ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
6 350
3
የፋሲካ በአልን ማድመቂያ ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ Q5 Mistick በ4K አለኝ ፈላጊ ካለ ዛሬ ሱቃችን ክፍት ነው አዲስ አበባ ላላችሁ በሞተረኛ መላክ እንችላለን NaN ወይም NaN

file

4 798
5
👁አስደሳች ዜና👁 lifestar 55inch ስጠይቁን ለነበራቹህ አልቆ የነበረው LIFESTAR 55" SMART 4K TV ዛሬ ወደገበያ ገብቷል ፈላጊ ካለ በፍጥነት ይደውል 📞 NaN ወይም 📞 NaN
6 520
0
አሁን ቸልሲ ከ ቶትንሀም በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር Ethiosat 57°E
6 467
2
የዛሬውን ተጠባቂ ቼልሲ ከ ቶትንሀም የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ይከታተሉ ያላስሞላችሁ አሁን Online ነኝ ላክ ላክ አድርጉ እና ሰርቨር አስሞሉ።
6 830
3
​​👁አስደሳች ዜና👁 በአብዛኛው ለሆቴሎች Installation ስራ የሚፈለገው LIFESTAR 8585HD++ RF Out ያለው እና RF Out Setting ያለው እና ከ 7 አመት በላይ ሆቴሎች ሲጠቀሙበት የነበረ ረሲቨር ወደገበያ ገብቷል 1. ረሲቨሩ Full HD ነው 2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን 3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል በተጨማሪም ይቀበላሉ እንደ Amos እና OSN ቻናሎች በትንሽ ኮኔክሽን ይከፍታሉ 4. SPTV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ሰርታችሁ ሁሉንም አይነት ኳስ ጨዋታዎችን የሚያስተላፉትን SPTV 1 እና SPTV 2  ቻናሎች ስለሚከፍት ሆቴል ውስጥ ላሉ ክፍሎች ሁሉ ቻናሎቹን መበተን ትችላላችሁ 5 Websprix Internet TV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ያሉ ቻናሎችን በተጨማሪም ተፈላጊ የ Nilesat እና የ Yahsat ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ በተለያዩ የጥራት አማራጮች በነፃ ማሳየት ይችላል። 6. 1 አመት ነፃ Apollo አለው አለው በነፃ Beinsport ጨምሮ የተለያዩ ቻናሎችን ማየት ትችላላችሁ። 7. ETV PRO እና MYHD IPTV ያስጠቅማል 8. Extreme iptv ያስጠቅማል 9. Local IPTV ያስጠቅማል 10. ያለምንም መቆራረጥ YouTube እና TikTok በጥራት ያስጠቅማል 11. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች..... 12. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ 13. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 14. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ 15. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ 16. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM...... 17. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን 18. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 19. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ። 20. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል። 21. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው። 22. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው 23. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም አያጋጨንም power ጨምሮ ቢቃጠል እንኳን ረሲቨሩ ውስጥ አይገባም ባለአዳብተር ስለሆነ አዳብተሩ ብቻ ነው የሚቃጠለው እሱን በቀላሉ ቴክኒሻን ጋር ሳንሔድ መቀየር እንችላለን 24. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል 25. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ካሉ ሽንሽን ሱቆች አንደኛ ቅያስ የመጀመርያ ሱቅ ረሲቨሩ በሁሉም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ NaN  NaN NaN
Show more ...
image
7 236
16
​​👁አስደሳች ዜና👁 በአብዛኛው ለሆቴሎች Installation የሚፈለገው LIFESTAR 8585HD++ RF Out ያለው እና RF Out Setting ያለው እና ከ 7 አመት በላይ ሆቴሎች ሲጠቀሙበት የነበረ ረሲቨር ወደገበያ ገብቷል 1. ረሲቨሩ Full HD ነው 2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን 3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል በተጨማሪም ይቀበላሉ እንደ Amos እና OSN ቻናሎች በትንሽ ኮኔክሽን ይከፍታሉ 4. SPTV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ሰርታችሁ ሁሉንም አይነት ኳስ ጨዋታዎችን የሚያስተላፉትን SPTV 1 እና SPTV 2 ቻናሎች ስለሚከፍት ሆቴል ውስጥ ላሉ ክፍሎች ሁሉ ቻናሎቹን መበተን ትችላላችሁ 5 Websprix Internet TV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ያሉ ቻናሎችን በተጨማሪም ተፈላጊ የ Nilesat እና የ Yahsat ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ በተለያዩ የጥራት አማራጮች በነፃ ማሳየት ይችላል። 6. 1 አመት ነፃ Apollo አለው አለው በነፃ Beinsport ጨምሮ የተለያዩ ቻናሎችን ማየት ትችላላችሁ። 5. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል 6. Extreme iptv ያስጠቅማል 7. Local IPTV ያስጠቅማል 8. ያለምንም መቆራረጥ YouTube እና TikTok በጥራት ያስጠቅማል 9. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች..... 10. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ 11. Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። 12. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 13. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ 14. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ 15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM...... 16. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን 17. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 18. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ። 19. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል። 20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው። 21. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው 22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም አያጋጨንም power ጨምሮ ቢቃጠል እንኳን ረሲቨሩ ውስጥ አይገባም ባለአዳብተር ስለሆነ አዳብተሩ ብቻ ነው የሚቃጠለው እሱን በቀላሉ ቴክኒሻን ጋር ሳንሔድ መቀየር እንችላለን 23. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል 24. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ካሉ ሽንሽን ሱቆች አንደኛ ቅያስ የመጀመርያ ሱቅ ረሲቨሩ በሁሉም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ NaN  NaN NaN
Show more ...
image
169
1
የአውሮፓ ሻምፕየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ💥 ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት ⚽️ Dortmund vs PSG SPTV 1 HD ላይ 🤔 ማን ይሆን ወደ ፍፃሜ የሚያልፈው? 💥 የአውሮፓ ምርጥ ተጫዋቾችን የሻምፕየንስ ሊግ ፍልሚያ በ SPTV እንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ይከታተሉ
6 901
3
አሁን ባየርን ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ በ SPTV 1 ላይ Ethiosat
7 064
5
ለ Amis ተጠቃሚዎች የዛሬው ጨዋታ በ SPORT 5 Plus ላይ ይተላለፋል
7 340
4
ለ Amos ተጠቃሚዎች ዛሬ ሪያል ማድሪድ ከ ባየርንሙኒክ የሚያደርጉትን ጨዋታ 4K ረሲቨር (LIFESTAR 1 million 4K Android, LIFESTAR 9595HD 4K, GOLDSTAR 9999HD 4K SDS) እስከሌላችሁ ድረስ መከታተል አትችሉም የሚተላለፈው Amos ላይ 5 SPORT 4K ላይ ብቻ ነው።
273
0
የዛሬውን ጨዋታ በ SPTV Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ይከታተሉ ያላስሞላችሁ አሁን Online ነኝ ላክ ላክ አድርጉ እና ሰርቨር አስሞሉ።
6 634
3
👆👆👆 ይሔ የ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል 🔥Fix YouTube, YouTube ስትጠቀሙ አንዳንድ ቪዲዮዎች ድምፅ አልመጣ የሚለው ተስተካክሏል 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። 30_4_2024 V3.04
Show more ...

SPTV_V3.04_FuncamPlus_Goldstar_Lifestar_Superstar_30042024.bin

7 231
95
👆👆👆 ይሔ የ 🌾LIFESTAR 1000HD++ Platinum አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app" የሚለው ተስተካክሏል 2. Fix YouTube Kids 3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል VF19560 30_4_2024

VF19561_LS1000++Platinum_30_4_2024.bin

5 921
36
👆👆👆 ይሔ የ 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌴LIFESTAR 9200HD GOLD 🌼LIFESTAR 9300HD GOLD 🌾LIFESTAR 1000HD GOLD 🌿LIFESTAR 2000HD GOLD 🍄LIFESTAR 3000HD GOLD 🌲LIFESTAR 4000HD GOLD 🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini 🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 💐SUPERSTAR 95HD SMART 🌻SUPERSTAR 96HD SMART 🌹SUPERSTAR 97HD SMART 🌾SUPERSTAR 98HD SMART 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🍁SUPERSTAR 95HD SMART ✨SUPERSTAR 95HD SMART 💭SUPERSTAR 95HD SMART 💥SUPERSTAR 95HD SMART ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app" የሚለው ተስተካክሏል 2. Fix YouTube Kids 3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል VF19559 30_4_2024
Show more ...

VF19559_LS9200Smart_SR_9200_V8_9200mini_GoldStar7600_30_4_2024.bin

5 880
94
​​የአውሮፓ የሻምፕየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በ SPTV 1HD እና በ SPTV 2HD በእንግሊዘኛ ቋልቋ በ HD ጥራት SPTV 1 HD 3:00 Bayern Munich vs Real Madrid የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ GOLDSTAR 9000 ghost GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega LIFESTAR 9090HD Diamond LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ 2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው 3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር አስሞልታችሁ መጠቀም ነው እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ አንቴና፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል። ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024.... ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ ሳትደውሉ በቴሌብር ላይ የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር በ NaN ብሩኬ ላይ በማስገባት ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number በቴሌግራም ላይ በመላክ ወዲያው ማስሞላትና መጠቀም ትችላላችሁ ግን ያላችሁበት ቦታ ኢንተርኔት ከሌለ በቴክስት NaN ላይ የረሲቨራችሁን Serial number እና በቴሌብር የገባበትን ደረሰኝ Transaction Number Copy አድርጋችሁ መላክ ትችላላችሁ እናመሰግናለን። NSS 57°E (Ethiosat) 11050 H 04000
Show more ...
image
6 033
13
1
0
6 276
3
አሁን ማንቸስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር 11050 H 04000
7 067
6
አሁን አርሰናል ከቶትንሀም በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር 11050 H 04000
6 941
6
ማን ሲቲ ከብራይተን ድል በኋል ወደ ሜዳ ይመለሳል💥 ⚽️ Nottingham Forest vs Man City ከምሽቱ 12፡30 ሰዓት በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተሪ በ SPTV ሰርቨር Ethiosat 57°E ላይ ይመልከቱ 🤔 ማን ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ያሸንፋል? የእናንተን ግምት ያጋሩን!  
7 082
0
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የለንደን ደርቢ ጨዋታ💥 ⚽️ 4 ጨዋታዎች ብቻ የቀሩት አርሰናል ለዓመቱ ለመጨረሻ ጊዜ የለንደን ደርቢውን ቶተንሃም ዛሬ ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ይገጥማል! ይህንን አጓጊ ፍልሚያ በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜንትሪ በ SPTV ሰርቨር ይከታተሉ 🤔 አርሰናል እያሳየ የለውን ብቃት መቀጠል ይችላል? የእናንተን ግምት ያጋሩን
5 947
1
የ SPTV ችግር ተገኝቷል አሁን ተስተካክሏል ብለዋል
5 043
1
​​የአውሮፓ የሻምፕየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በ SPTV 1HD እና በ SPTV 2HD በእንግሊዘኛ ቋልቋ በ HD ጥራት SPTV 1 HD 4:00 Bayern Munich vs Arsenal SPTV 2 HD 4:00 Manchester City vs Real Madrid የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ GOLDSTAR 9000 ghost GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega LIFESTAR 9090HD Diamond LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ 2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው 3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር አስሞልታችሁ መጠቀም ነው እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ አንቴና፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል። ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024.... ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ ሳትደውሉ በቴሌብር ላይ የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር በ NaN ብሩኬ ላይ በማስገባት ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number በቴሌግራም ላይ በመላክ ወዲያው ማስሞላትና መጠቀም ትችላላችሁ ግን ያላችሁበት ቦታ ኢንተርኔት ከሌለ በቴክስት NaN ላይ የረሲቨራችሁን Serial number እና በቴሌብር የገባበትን ደረሰኝ Transaction Number Copy አድርጋችሁ መላክ ትችላላችሁ እናመሰግናለን። NSS 57°E (Ethiosat) 11050 H 04000
Show more ...
image
5 609
8
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 28_4_2024

SPTV-GS-9000_GHOST_V146_28042024.bin

4 901
28
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 28_4_2024

SPTV-LS-9090HD_diamond_V170_28042024.bin

5 268
19
ለ Tiktoker ወይም online ለሚሰራ የሚሆን ምርጥ wireless mic አስገብለናል ፈላጊ ካለ inbox
mic
Jmary MW-16 wireless Microphone Features of wireless microphone for camera and mobile: 2.4G wireless microphone for camera and mobile technology that Offers a stable and reliable connection with a range of up to 20 meters (65 feet), eliminating the need for cumbersome cables. Plug-and-play operation No complicated setup is required simply connect the receiver to your device and the transmitter to the microphone and you’re ready to record. Omnidirectional pickup pattern that Captures sound from all directions…
5 761
4
👆👆👆 ይሔ የ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል 🔥Fix YouTube "The following content is not available in this app" message የሚያሳየውን እና ድምፅ ችግር ተስተካክሏል 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። 27_4_2024 V3.03
Show more ...

SPTV_V3.03_FuncamPlus_Goldstar_Lifestar_Superstar_27042024.bin

5 937
43
አሁን እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ SPTV SPTV 1 Ethiosat
5 068
4
የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ 57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 300ብር 57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 600ብር ETV PRO Android 15 Month 1000ብር ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር Forever 1 Year 1700ብር EthioShare 1 Year 700ብር Funcam 1 Year 1000ብር Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር Super G-Share 6 month 500ብር MyHD IPTV 15 Month 700ብር Forever SDS 1 Year 2000ብር ለማስሞላት በቴሌብር ብቻ 0911001481 ብሩክ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @bkjabot ላይ መላክ ብቻ ነው መደወል አይፈቀድም ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ 👁ጥብቅ ማሳሰቢያ👁 ለግሩፓችን አባላቶች በፍፁም ግሩፕ ላይ ሰርቨር እፈልጋለሁ ብላችሁ እንዳትፅፉ ምክንያቱም የኛን Logo እና ስም በመጠቀም እኔ ቤኪ ነኝ ብለው ብር የሚያስልኩ እና ብር ከላካችሁላቸውም በሗላ እንዳይታወቅባቸው ሙሉ የተላላካችሁትን መረጃ አጥፍተው ብሎክ የሚያደርጉ ብዙ ሰዎች አሉ አሁንማ ይሔ የማጭበርበርያ ዘዴ በጣም ብዙ ብር እያስገኘላቸው ስለሆነ ሰው ቀጥረው ቢሮ ተከራይተው የሚጭበረብሩ ይመስለኛል እና እኔ ይሔንን ለመቆጣጠር ስለማልችል ቀጥሎ የምነግራችሁን ነገር ካደረጋችሁ ከመጭበርበር ትድናላችሁ 1. ሰርቨር የማስሞያው አካውንት @bkjabot ብቻ ነው አጭበርባሪዎቹ ይሔንን User name እንደ ስሜ እና ፕሮፋይል ፎቶዬ copy ማድረግ ስለማይችሉ ከመበላት ትድናላችሁ 2. እኔ በፍፁም እናንተ ሳትጠይቁኝ ሰርቨር ትፈልጋላችሁ ብዬ በ inbox (በውስጥ መስመር) አልፅፍላችሁም ይሔም ዋናው ነገር ነው አጭበርባሪዎች በኢንቦክሳችሁ መጥተው ቤኪ ነኝ ሰርቨር ፈልገህ ነው ይሏችሗል እናንተም በቀላሉ የኔን ስምና ፕሮፋይል ፒክቸር ስታዩ እኔ ስለምመስላችሁ ወዲያው ብር ታስገባላችሁ ግን በተቃራኒው ለሌቦቹ ነው ያስገባችሁት ብራችሁ ቀለጠ ከዛ ቤኪ ብሬን በላኝ ብላችሁ ማልቀስ በጣም የሚገርመኝ ደግሞ የተሸወዱ ሰዎችን ሳስረዳቸው አይገባቸውም ስለዚህ ይሔንን በማድረግ ከመጭበርበር ይዳኑ በዚህ ምክንያት ቢጭበረበሩ እኔ ምንም ሀላፊነት አልወስድም
Show more ...
6 072
20
ln.run/HuG54
TV SMART BOX (ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ)
ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ MI Stick በ 4K ​​​​​​​​Q5 2nd Generation AndroidBox Specification 1 OS: Android 10 (android smart tv box) 2 Storage: DDR3 2GB/8GB eMMC 3. Chipset:H316 Quad core 64Bit ARM A53 4. Video Media Player: Support: 4K@60fps, H.265/H.264/VCI/WMV9/MPEG-2/MPEG-4 5. GPU:Mali-G31 6. 4K HDR Resolution 7. Google Cast 8.Bluetooth Remote :Voice Command 9. Built In Bluetooth 5.2 10. RJ45 Interface 10M/100M  11. AdaptiveBuild Wireless/Wifi:2.4G/5G
5 572
4
https://telegra.ph/TV-SMART-BOX-%E1%88%9B%E1%8A%95%E1%8A%9B%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%88%9D-TV-SMART-%E1%88%9B%E1%8B%B5%E1%88%A8%E1%8C%8A%E1%8B%AB-04-18
TV SMART BOX (ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ)
ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ MI Stick በ 4K ​​​​​​​​Q5 2nd Generation AndroidBox Specification 1 OS: Android 10 (android smart tv box) 2 Storage: DDR3 2GB/8GB eMMC 3. Chipset:H316 Quad core 64Bit ARM A53 4. Video Media Player: Support: 4K@60fps, H.265/H.264/VCI/WMV9/MPEG-2/MPEG-4 5. GPU:Mali-G31 6. 4K HDR Resolution 7. Google Cast 8.Bluetooth Remote :Voice Command 9. Built In Bluetooth 5.2 10. RJ45 Interface 10M/100M  11. AdaptiveBuild Wireless/Wifi:2.4G/5G
1
0
https://vm.tiktok.com/ZMMg1DqAQ/ 👆👆👆
472
0
YouTube አብዛኞቹ ረሲቨርች ላይ የተለያየ ችግር እያሳየ ነው የሚቀጥለው ሳምንት ይስተካከላል ግን በዘላቂነት YouTube ተጠቃሚ ከሆናችሁ በፍፁም በረሲቨር አትጠቀሙ TV Smart ማድረጊያ (Q5 Android TV BOX) ተጠቀሙ መቼም አይቋረጥም በተጨማሪም የራሳችሁን ምርጫ ፊትለፊት ላይ ያመጣላችሗል እናመሰግናለን።
5 869
5
👁ማሳሰቢያ👁 ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ http:// የሚጀምር ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላችሁ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው የላኩላችሁ ሰዎች የናንተ የቅርብ ሰው ቢሆኑም እንዳትከፍቱት እነሱም ቢሆኑ ለምን እንደላኩት፣ መቼ እንደላኩት አያውቁትም። በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ
7 036
22
https://maps.google.com/?cid=8147001054044453288&entry=gps
★★★★★ · Electronics Retail and Repair Shop
5 866
0
SPTV ማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነኝ ስለ SPTV መረጃ ከፈለጋችሁ ከታች ፅሁፉን ይጫኑ
What is SPTV (Ethiosat)
የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ LIFESTAT 9090HD Diamond
306
0
አስደሳች ዜና ለ SPTV ተጠቃሚዎች በአሁን ሰአት SPTV እየሰራ ነው እና በተለያየ ምክንያት SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ያመለጣችሁን ጨዋታ ለማካካስ በደንብ ስቴብል እስኪሆን ድረስ በነፃ ትጠቀሙና ከሆነ ቀን በሗላ ማለትም በደንብ Stable ከሆነ በሗላ የተጠቀማችሁበት ቀን አንድ ብሎ የሚጀምረው ይሆናል ተብላችሗል ምንም እንዳያሳስባችሁ።
3 607
5
አስደሳች ዜና ለ SPTV ተጠቃሚዎች በአሁን ሰአት SPTV እየሰራ ነው እና በተለያየ ምክንያት SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ያመለጣችሁን ጨዋታ ለማካካስ በደንብ ስቴብል እስኪሆን ድረስ በነፃ ትጠቀሙና ከሆነ ቀን በሗላ ማለትም በደንብ Stable ከሆነ በሗላ የተጠቀማችሁበት ቀን አንድ ብሎ የሚጀምረው ይሆናል ተብላችሗል ምንም እንዳያሳስባችሁ።
1
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio