Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

audience statistics Muslim Students

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ  @Remdan333  
17 0080
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
42 689place
of 78 777
298place
of 396
In category
1 339place
of 2 333

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

    Data loading is in progress

    Time
    Growth
    Total
    Events
    Reposts
    Mentions
    Posts
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    ከምስኪኖች ጋር… ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦ ﴿اللهمَّ أحْيِني مِسكينًا، و أمِتْني مسكينًا، و احشُرْني في زُمرةِ المساكينِ﴾ “አላህ ሆይ! ከምስኪኖች ጋር አኑረኝ። ምስኪንም አርገህ ግደለኝ። ከምስኪኖችም ጋር ቀስቅሰኝ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 1261
    353
    2
    አላህ በምእምናን ላይ ከጎሳቸው የኾነን፤ በእነርሱ ላይ አንቀጾቹን የሚያነብ፣ የሚጠራቸውም፣ መጽሐፍንና ጥበብን የሚያስተምራቸውም የኾነን መልእክተኛ በውስጣቸው በላከ ጊዜ፤ በእርግጥ ለገሰላቸው፡፡ እነርሱም ከዚያ በፊት በግልጽ ስህተት ውስጥ ነበሩ፡፡
    1
    0
    لا حول ولا قوه الا بالله ከአላህ ውጭ ብልሀትም ኃይልም የለም»
    1
    0
    ፈገግታ ሱና ነው! ዝም ብላቹ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በሁዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት🙏
    157
    0
    وَلَا تَحْسَبَنَّ ٱللَّهَ غَٰفِلًا عَمَّا يَعْمَلُ ٱلظَّٰلِمُونَ ۚ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍۢ تَشْخَصُ فِيهِ ٱلْأَبْصَٰرُ «አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች ከሚያዩት አስደንጋጭ እና ልብን የሚሸብሩ ክስተቶች የተነሳ የሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡» (ኢብራሂም:42)
    823
    5
    የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) በስንት አመታቸው ነበር ወደ አኼራ የሄዱት ? ሀ , 51 ለ , 60 ሐ,  63 መ, 40 ረ ,መልስ የለም
    130
    2
    አኽላቃችን አል_በይሀቂ  ሹዐቡል_ኢማን ላይ እንደዘገቡት አቡ-ደርዳእ የሚባሉት ታላቅ ሰሓቢይ  رضي الله عنه አንድ ሌሊት ላይ ለይል እየሰገዱ የሚከተለውን ዱዓእ ብቻ እየደጋገሙ ለሊቱ ነጋ፣ (አሏህ ሆይ፦ ውጫዊ ገጽታንዬን/አፈጣጠሬን እንዳሳመርከው ሁሉ ስነ-ምግባሬንም አሳምርልኝ) በማግስቱ ባለቤታቸው "የደርዳእ አባት ሆይ፥ምነው ማታ ስለ መልካም ስነ-ምግባር ብቻ ዱዓእ እያደረግክ አደርክ?!" አለቻቸው። እሳቸውም "የደርዳእ እናት ሆይ፥ ሙስሊም ስነ-ምግባሩ እያማረ.. እያማረ ሲሄድ መጨረሻ ላይ መልካም ስነ-ምግባሩ ጀነት እንዲገባ ያደርገዋል፣ ስነ-ምግባሩ  እየተበላሸ... እየተበላሸ.. ሲሄድ  ደግሞ  መጨረሻ  ላይ  የጀሀነም እሳት  ውስጥ  እንዲገባ ያደርገዋል..." ብለው መለሱላት። 🍁አሏህ አኽላቃችንን ያሳምርልን፣ 🍁እርሱና የአዕምሮ ባለቤቶች ከሚጠሉት ዓይነት አኽላቅ በሙሉ ያርቀን። ✅መልካም አኽላቅ ይህን የላቀ ደረጃ የሚያስገኘው  ለብዙ  መልካም ነገር ሰበብ ስለሚሆን ነው። መልካም ስነ-ምግባራችን ብዙዎች ዲናችንን እንዲወዱ ያደርጋል፣ በህይወት እያለንም ይሁን ከሞትን በኋላ ያስታወሱን ሁሉ ዱዓእ ያደርጉልናል። መጥፎ  ስነ-ምግባር  ደግሞ  ከዚህ በተቃራኒ ብዙ ችግሮችን ያስከትላል። ስለዚህ ሙስሊሞች ሆይ፥ ባላችሁበትና በሄዳችሁበት ሁሉ መልካም ስነ-ምግባርን ተላበሱ! ትሁት፣ ቅን፣ ታጋሽና ቻይ፣ አዛኝ፣ ለጋስና ታታሪ፣ ታላቅን አክባሪና ታናሽን መካሪ ወዘተ እንሁን። ይሄኔ አሏህ ይወደናል፣ ትክክለኛ የነቢዩ ‌‎ﷺ ተከታይም  እንሆናለን፣  ነገ በኣኺራም ከርሳቸው  ቅርብና  ጎረቤት  የመሆንን እድል እናገኛለን! አሏህ ሆይ፥ ውጫዊ ገጽታዬን/ አፈጣጠሬን እንዳሳመርከው ሁሉ ስነ-ምግባሬንም አሳምርልኝ! አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አሏህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197                 ↷⇣🌹⇣↷
    Show more ...
    947
    9
    ያጠፋችሁ ነበር! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿وَالَّذِي نَفْسِي بِيَدِهِ، لَوْ لَمْ تُذْنِبُوا لَذَهَبَ اللَّهُ بِكُمْ، وَلَجَاءَ بِقَوْمٍ يُذْنِبُونَ، فَيَسْتَغْفِرُونَ اللَّهَ فَيَغْفِرُ لَهُمْ﴾ “ነፍሴ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ!  እናንተ ሀጢያት የማትፈፅሙ ቢሆን ኖሮ አላህ ያጠፋችሁ ነበር። ከዛ ሀጢያት የሚፈፅሙ ህዝቦችን ያመጣና በሀጢያታቸው ምክንያት አላህን ምህረት ይጠይቁታል እሱም ይምራቸዋል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2749 ሰለዋት አውርድ!  አድራሽ አለውና! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ لِلَّهِ مَلَائِكَةً سَيَّاحِينَ فِي الْأَرْضِ يُبَلِّغُونِي مِنْ أُمَّتِيَ السَّلَام﴾ “የህዝቦቼን ሰላምታ ለእኔ የሚያደርሱ በምድር ተንቀሳቃሽ የአላህ መላኢካዎች አሉ።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 6853
    Show more ...
    832
    3
    የቴሌግራም ቻናል ከ10k+ በላይ Subscriber ወይም አባላት ያለው መግዛት የሚፈልግ እውነተኛ ገዢ ከታች ባለው አድራሻ ያናግረን!!                   👇👇👇👇
    813
    0
    Addot furniture Use for order
    927
    0
    መስጅዶቻችን ወደ ጀነት መሄጃ መንገዳችን ነው። #መስጅዶቻችንን_አታፍርሱብን #መስጅዶቻችንን_አትንኩብን #መስጅድ_ድንበር_አልባ_ህልውናችን_ነው
    42
    1
    ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው! ለሃይማኖቴ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን። አንድነታችንን ጠብቀን መብታችንን እናስከብራለን።
    239
    1
    ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው! ለሃይማኖቴ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን። አንድነታችንን ጠብቀን መብታችንን እናስከብራለን።
    426
    1
    ሶሻል ሚዲያ አትንኩት !! መስጂድ አፍርሶ ሀገር አይገነባም !! ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው! ለሃይማኖቴ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን። አንድነታችንን ጠብቀን መብታችንን እናስከብራለን።
    1 592
    4
    ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው! ለሃይማኖቴ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን። አንድነታችንን ጠብቀን መብታችንን እናስከብራለን።
    35
    0
    ሶሻል ሚዲያ አትንኩት !! መስጂድ አፍርሶ ሀገር አይገነባም !! ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው! ለሃይማኖቴ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን። አንድነታችንን ጠብቀን መብታችንን እናስከብራለን።
    217
    1
    ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው! ለሃይማኖቴ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን። አንድነታችንን ጠብቀን መብታችንን እናስከብራለን።
    141
    0
    ☑️ ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦ ♦️አትረበሽም ♦️አትጨነቅም ♦️አታዝንም ♦️ሁሌም ደስተኛ ናት። 🎈የሙእሚን ጎደኛዉ ቁርአን ነዉ።
    1 653
    4
    🧡 ክህደት 🧡 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ ይዘንላችሁ መጥተናል፡፡ ሊያመልጦ አይገባም 😱😱 በጣም አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ ለመከታተል🤧🤧   👇👇👇👇
    14
    0
    2 274
    2
    የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም:– "ሶስት ሰዎች ጀነት አይገቡም እነሱም:– 1· ወላጆቹን የሚያምፅ! 2· ደዩስ (በቤተሰቡ ላይ መጥፎና አፀያፊ ነገር ሲያይ የሚወድና የሚያፀድቅ!! 3· ሴት ሆና በወንድ ልጅ ቅርጽና በአኳኋንዋ የምትመሳሰል!!
    1 913
    4
    #በመስጂዶች_ፍርስራሽ_የምትገነባዋ_ከተማ_ሸገር ! ! !
    2 016
    1
    የቴሌግራም ቻናል ከ10k+ በላይ Subscriber ወይም አባላት ያለው መግዛት የሚፈልግ እውነተኛ ገዢ የሆነ ሰው ከታች ባለው አድራሻ ያናግረን!!                   👇👇👇👇
    147
    0
    የቴሌግራም ቻናል ከ10k+ በላይ Subscriber ወይም አባላት ያለው መግዛት የሚፈልግ እውነተኛ ገዢ የሆነ ሰው ከታች ባለው አድራሻ ያናግረን!!                   👇👇👇👇
    243
    0
    2 358
    7
    2 041
    8
    የቴሌግራም ቻናል ከ10k+ በላይ Subscriber ወይም አባላት ያለው መግዛት የሚፈልግ እውነተኛ ገዢ የሆነ ሰው ከታች ባለው አድራሻ ያናግረን!!                   👇👇👇👇
    226
    0
    እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ? ማሰብ የምትችሉት ለ30ደቂቃ ብቻ ነው! ተብለቹ ምን ብላቹ ትመልሳለቹሁ? አሁን 2 ሚሊየን ብር ስጦታ ብሰጥህ ልትለኝ የምትችለው ቀላሉ ነገር ምንድን ነው?

    timer.mp4

    102
    0
    እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ? ማሰብ የምትችሉት ለ30ደቂቃ ብቻ ነው! ተብለቹ ምን ብላቹ ትመልሳለቹሁ? አሁን 2 ሚሊየን ብር ስጦታ ብሰጥህ ልትለኝ የምትችለው ቀላሉ ነገር ምንድን ነው?

    timer.mp4

    101
    0
    #ሴትየዋና_ጂኒው 😭😭 😱አስገራሚ አስተማሪ አጭር ታሪክ😱 አንድ ሰው ሚስቱ ጂኒ እንደያዘው ሲያደርጋት "ጂኒ ሳይዛት አይቀርም" ይልና እንዲቀራባት ወደ አንድ ሸህ ይዟት ይመጣል ከተቀራባት በኋላ ጂኒው ለመውጣት ዝግጁ እንደሆነና ለመውጣት ግን አንድ መስፈርት እንዳለው ይናገራል... 📥ሙሉውን ለማንበብ ከስር ያለውን በመጫን📌#Pin ላይ ያገኙታል 📥
    103
    0
    Last updated: 11.07.23
    Privacy Policy Telemetrio