Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics Ethio Matric

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ለኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ለማድረግ  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric  ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ  @ethiomatric_support  
Show more
21 8930
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
36 676place
of 78 777
In category
1 446place
of 2 347

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

    Data loading is in progress

    Time
    Growth
    Total
    Events
    Reposts
    Mentions
    Posts
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    በምርጫቹ መሰረት ፤ ማትስ መልሱን ብቻ ሰርተን ማክሰኞ የምንለቀው ይሆናል፡፡
    2 621
    5

    ሀምሌ 2015ዓም ናቹራሎች ከተፈተኑት የኢንትራንስ ፈተና ፤ ምን ትምህርት መልሱ ብቻ ቶሎ እንዲሰራላቹ ትፈልጋላቹ?

    Maths
    SAT
    Biology
    Chemistry
    Physics
    English
    Civics
    1.1k
    Anonymous voting
    3 659
    10
    ከላይ በጠየቅናቹ መሰረት ፤ ሀምሌ 2015 ከተፈተኑት ውስጥ አንዳንዶች በትምህርት ቤታቸው በኩል ዩንቨርስቲ መርጠዋል ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ እስካሁን አልመረጡም። የዩኒቨርስቲ ምርጫ የሞሉቱም ውጤት ከተገለጸ በኃላ መቀየር እንደሚቻል ከትምህርት ቤታቸው ሰምተዋል። ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ ፤ ዩኒቨርስቲው ውስጥ 4 ፣ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ ጊዜ ልትቆዩ ስለምትችሉ ፤ እነዚህን ማወቅ አለባቹ፡ 1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ - ይሄ ዋነኛው ነው። 2. ስለትምህርቱ ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department እዛ ከተማሩ ተማሪዎች አጠያይቁ 3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ጠይቁ 4. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ በትንሹ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል 5. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ 6. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል ይቀጥላል ፤ እዚህ ውስጥ መኖር አለበት ብላቹ የምታስቡትን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
    Show more ...
    3 849
    42
    ሀምሌ 2015ዓም ኢንትራንስ ፈተና የተፈተናቹ ፡ 1. የዩኒቨርስቲ ምርጫ መቼ ነው የተባላቹት? 2. የዩኒቨርስቲ ምደባ ላይ የኢንትራንስ ውጤት ብቻ ነው የሚታየው ወይስ የክፍልም ውጤት ጭምር ይታያል? 3. ዩኒቨርስቲስ ምን ምን ለመምረጥ አሰባቹ?
    3 923
    9
    ሀምሌ 2015ዓም የተፈተናቹትን የኢንትራንስ ፈተና ኢትዮማትሪክ አፕሊኬሽን ላይ በህዳር ወር ለማካተት አቅደናል። ፈጠነ ከተባለ ለናቹራሎች ጥቅምት መጨረሻ ፤ ለሶሻሎች ደግሞ ህዳር ላይ ለማካተት አስበናል፡፡ ፈተናው ሲካተት እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ በዚው ቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቃቹ ይሆናል። ክፍያውን በተመለከተ ከግንቦት 2015ዓም በኃላ ለገዙት ወይም ካሁን በኃላ ለሚገዙት ያለተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ይችላሉ።
    5 168
    10
    ትምህርት ሚንስቴር የአጠቃላይ የ2016 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደቱ የሚመራበት ሀገር አቀፍ የትምህርት ካላንደር ይፋ አድርጓል። ክልሎች በብሔራዊ ፈተናና በተለያዩ ክልላዊ ነባራዊ ሁኔታዎች መነሻ የተወሰኑ የቀናት ለውጦች ሊያደርጉ እንደሚችሉ ታሳቢ እንዲደረግ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ አሳውቋል። ምንጭ፡ ትምህርት ሚኒስቴር
    10 875
    129
    የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል? የ2015 ዓም የ12ኛ ክፍል ፈተና የማረም ሥራ በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሥራ አስፈጻሚ ማንጠግቦሽ አዳምጤ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡ ከመስከረም 07 እስከ 11/2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ጨምሮ ውጤት ለመግለፅ መታሰቡን ኃላፊዋ ገልጸዋል፡፡ "ምናልባትም እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ውጤቱ ይፋ ሊደረግ እንደሚችል" ተናግረዋል፡፡ በትግራይ ክልል በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ለነበሩ ተማሪዎች ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተናው ይሰጣል መባሉ ይታወቃል። ምንጭ: tikvahuniversity
    13 044
    165
    When you see that the new Grade 12 physics book is half the size of the previous book, and you have already learned most of it in previous grades. 📚😅 Just for fun

    “THAT’S_TOO_EASY!”_Legendary_Bron_moment_😤😂_#shorts_online_video.mp4

    10 631
    52
    11 441
    47
    ከ9-12ኛ ክፍል በአዲስ ካሪክለም የተዘጋጁትን መጽሀፎች ከትምህርት ሚኒስቴር ድህረ ገጽ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላቹ፡፡
    12 250
    170

    G11-Agriculture-STB-2023-web.pdf

    G11-Geography-STB-2023-web.pdf

    G11-History-STB-2023-web.pdf

    G11-Physics-STB-2023-web.pdf

    G11-Chemistry-STB-2023-web.pdf

    G11-Economics-STB-2023-web.pdf

    G11-IT-STB-2023-web.pdf

    7 660
    109
    Grade 12 new curriculum text book 👆 ——————— Grade 11 new curriculum text book 👇
    8 566
    18

    G12-Physics-STB-2023-web.pdf

    G12-Agriculture-STB-2023-web.pdf

    G12-Chemistry-STB-2023-web.pdf

    G12-Economics-STB-2023-web.pdf

    G12-IT-STB-2023-web.pdf

    G12-Geography-STB-2023-web.pdf

    G12-History-STB-2023-web.pdf

    G12-Mathematics-STB-2023-web (2).pdf

    G12-Biology-STB-2023-web (1).pdf

    G12-English-STB-2023-web.pdf

    7 503
    220
    የ12ኛ ክፍል ውጤት እስከ መስከረም 2016 ዓ.ም አጋማሽ ድረስ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አረጋግጠዋል። በጥቅምት 2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ለመጀመር ዕቅድ መያዙንም ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ በፀጥታ ችግር ምክንያት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሦስት ፈተናዎች ያልወሰዱ ተማሪዎች በቅርቡ ፈተናቸውን ይወስዳሉም ብለዋል። በ2015 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን ሲወስዱ የነበሩት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች፣ የመጨረሻዎቹን ሦስት ፈተናዎች አለመፈተናቸው ይታወቃል። እነዚህ ተማሪዎች በዚህ ዓመት መጨረሻ ድረስ ፈተናቸውን እንዲያሚያጠናቅቁ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡ via
    15 607
    248
    አንደ ትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አሁን የ curriculum ጊዜ ላይ ስለሆን ፤ 2016ዓም ላይ የሚኖረው የኢንትራንስ ፈተና አስከ 11ኛ ክፍል በፊት በተማራቹበት አንደሆነ እና 12ኛ ክፍል ደግሞ በአዲሱ መፅሐፍ አንደሚሆን አመላክተዋል::

    file

    19 552
    313
    የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኢንተርኔት አገልግሎት ባለባቸው አካባቢዎች በ ኦንላይን እንደሚሰጥ አሳውቋል። ሚኒስትሩ ፤ በ2016 የትምህርት ዘመን አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በሁሉም የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንደሚሆን አሳውቀዋል።
    11 811
    61
    በ2016 ዓ.ም አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በሁሉም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ይተገበራል:: የሁለተኛ ደረጃ የተማሪ መጻህፍትና የመምህራን መምሪያዎችን ለመምህራንና ባለድርሻዎች ለማስተዋወቅ የአሰልጣኞች ስልጠና እየሰጠም ይገኛል:: ------------------//------------------ የስርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ መሪ ስራ አስፈጻሚ ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ (ዶ/ር) ስርዓተ ትምህርቱ የሚተገበረው ከዓለም አቀፍና ከውጭ የማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች በስተቀር ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል በሚያስተምሩ ሁሉም የመግስትና የግል ትምህርት ቤቶች መሆኑን ገልፀዋል። ስርዓተ ትምህርቱም በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ፣ በትግራይ ክልል ደግሞ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል እንደሚተገበርም ተናግረዋል። ሰራ አስፈፃሚው ስርዓተ ትምህርቱ ከሥራና የተግባር የትምህርት አይነቶች በስተቀር በሁሉም የቀለም ትምህርት ዓይነቶች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ እንደሚተገበርም ገልፀው የሥራና የተግባር ትምህርቶችም ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበሩ መሆኑን ጠቁመዋል። ስርዓተ ትምህርት እየተሻሻለና እየዳበረ እንደሚሄድ የጠቆሙት ዶ/ር ቴዎድሮስ ለስርዓተ ትምህርቱ ውጤታማነት ሁሉም ባለድርሻዎች የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል። አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከ2015 ዓ. ም ጀምሮ መተግበር መጀመሩ ይታወቃል። ትምህርት ሚኒስቴር
    Show more ...
    15 828
    123
    "የፈተናው ጊዜ የተራዘመው የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በአግባቡ ለማጠናቀቅ ነው።"      -ትምህርት ሚኒስቴር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሬሜዲያል ፈተና ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን መዘገባችን ይታወቃል። ፈተናው የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ እንደሚገለፅ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ለኤፍቢሲ ተናግረዋል። በቅርቡ ፈተናው ስለሚሰጥ ተፈታኞች ዝግጅት እያደረጉ እንዲጠብቁ መሪ ሥራ አስፈጻሚው አሳስበዋል፡፡ ውጤት የሚያመጡ ተፈታኞች ቀደም ብለው የሬሜዲያል ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ካመጡ ተማሪዎች ጋር በተመሳሳይ ጊዜ እንደሚሆን ገልጸዋል። የማካካሻ ትምህርታቸውን በሁለት የመንግሥት እና በ143 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተከታተሉ 46 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች በቅርቡ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡
    Show more ...
    12 926
    10
    የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የማካካሻ / Remedial /ፈተና ከነሐሴ 23 – 26 በበይነ መረብ ይሠጣል። የማካካሻ ፈተናው ለሁለት የመንግስት ኮሌጆችም ጭምር እንደሚሠጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። .............................................. ሀምሌ 26/2015 ዓ.ም (የትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) የማካካሻ /Remedial /ፈተናው ለ143 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ለ2 የመንግስት ተቋማት እንደሚሠጥ ገልጸዋል፡፡ ፈተናው በተቋማቱ የሚሰጠው ከሰኔ 26 - ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. በተሰጠው የማካካሻ / Remedial / ፈተና በወቅቱ በተከሰተው ችግር እንዲሁም ከግል ተቋማት ቁጥር አንጻር ፈተናውን ባለመውሰዳቸው መሆኑን ገልጸዋል። በመሆኑም ፈተናው በተጠቀሰው ጊዜ በበይነ መረብ እንዲሰጥ ከስምምነት የተደረሰ በመሆኑ ተቋማቱ ለተማሪዎቻቸው የኮምፒውተር ስልጠና በመስጠት ክህሎታቸውን የማሳደግ ስራ እንዲሰሩ አሳስበዋል፡፡ የፊዚክስና የታሪክ ትምህርቶች በማካካሻ ፈተናው የማይካተቱ በመሆኑ ተፈታኞች በሌሎቹ የትምህርት ዓይነቶች ላይ አትኩረው ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው ተናግረዋል፡፡ ምንጭ ፡ የትምህርት ሚኒስቴር
    Show more ...
    20 063
    23
    አንዳንድ ተማሪዎች ስለ SAT ፈተና ጥያቄዎች አወጣጡን በተመለከተ እየጠየቃቹን ትገኛላቹ፡፡ Text Book ሳይኖረው ኢንትራንስ ፈተና ላይ የሚመጣው SAT ብቻ ስለሆነ ፤ ከዚህ በፊት ከነበሩት ፈተናዎች ላይ በመመስረት ከላይ ያለውን ማጠቃለያ(summary) አዘጋጅተንላችኋል፡፡ - ለጓደኞቻቹ Share ማድረግ አንዳትረሱ፡፡ - ጥራት ያለውን ምስል Comment ላይ አስቀምጠንዋል፡፡
    28 310
    419
    ለቅድሙ የSAT ጥያቄዎች መልሶቻቸው እና ማብራሪያቸው
    21 451
    46
    እነዚህ የኢንትራንስ ፈተና ላይ የመጡ የSAT ጥያቄዎች ናቸው፡፡ መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
    18 284
    52
    ለቅድሙ ጥያቄዎች መልሶቻቸው እና ማብራሪያቸው
    21 673
    60
    Last updated: 11.07.23
    Privacy Policy Telemetrio