Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics Top Mereja

-ማስታወቂያ ለማሰራት እና ለአስታየት :-  @NatnaelAbreham1  የ Twitter አድራሻ :  http://twitter.com/BoleMereja?t=watBbei5PnmgrUd80qQrnw&s=09  ዩቲዩብ :  https://youtube.com/channel/UCXcMdhLzUAPeRAxW48JFClQ  
Show more
29 811-27
~13 123
~7
39.64%
Telegram general rating
Globally
27 938place
of 78 777
211place
of 396
In category
1 725place
of 3 169

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

Data loading is in progress

Time
Growth
Total
Events
Reposts
Mentions
Posts
Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
በዛሬዉ እለት በመዲናችን አዲስ አበባ የተኩስ ልዉዉጥ ነበር! በአዲስ አበባ ፖሊስ ቦሌ አካባቢ ተታኩሶ የተገደለው ነሁሰናይ
8 542
15
በጋርባ-ጉራቻ በደረሰ የመኪና አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ። [የካቲት 28፣ 2016 – በሰሜን ሻዋ ክልል በጋርባ-ጉራቻቻ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የጋባ-ጉራቻ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጋርባ-ጉራቻ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት የትራፊክ ደህንነት ምክትል አስተባባሪ እንዳስታወቁት አደጋው የተከሰተው ባጃጅ (01-79814 ወይም) ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከመኪና ጋር በመጋጨቱ በጋርባ-ጉራራቻ ከተማ ሃርቡ ባሪይ መንደር የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ። ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው በኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል። የአደጋው መንስኤ ከመጠን በላይ ፍጥነት ያለው እና ጥንቃቄ የጎደለው የመንገድ ችግር ነው
12 876
1
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ እና ምሥራቅ አርሲ ዞኖች ታጣቂዎች በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቀሳውስት እና ምዕመናን ላይ በፈጸሟቸው ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች እና የቤተክርስቲያኗ ምንጭ ገለጹ። በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት በዶዶላ የደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሁለት አገልጋዮች ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸው ሰኞ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም. ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን የቤተክርስቲያኗ ምንጮች ገልጸዋል።
16 692
1
9 978
17
በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገጣጠሙ የመጀሪያዎቹ በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሠሩ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች በአዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ። አውቶብሶቹን ወደ ስራ ያስገባው በቅርቡ 20 በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሠሩ ሚኒባሶችን ወደ ስራ ያስገባው በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ እህት ድርጂት ቬሎሲቲ ኤክስፕረስ ነው። ዛሬ ስራ የጀመሩት አውቶብሶች መነሻቸው ቦሌ ሲሆን መዳረሻቸው በእስጢፋኖስ አራት ኪሎ ስድስት ኪሎ ሽሮ ሜዳ ነው።
9 000
5

6hG7FRoX-5dzn_dm.mp4

VC57GImt9K0Mr9o9 (1).mp4

87i33KjVzo1R4mLJ.mp4

MMpKILwuFKmQaWas.mp4

vnf9XmmuKhUXr92s.mp4

8 658
8
ኢፍጣር በጋዛ ! የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት መኖሪያቸውን የፈራረሰባው በጋዛ የሚኖሩ ፍልስጤማውያን በፈተና ውስጥም የረመዳን ጾም የኢፍጣር ስነ ስርዓትን በርስራሾች ውስጥ በጋ ሲያከናውኑ ታይተዋል።
11 730
1
በአሜሪካ የፕሮቴስታንት ቸርች ለኦርቶዶክስ ተሸጠ በአትላንታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የፕሮቴስታንት አማኑኤል መጥምቃዊያንን ቸርች በ2 ሚሊዮን ዶላር ገዛችው። የገዛውም በአትላንታ የሚገኝው መካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤልና ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተ ክርስቲያን ሲሆን መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ/ም አዲስ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ገዝቶ ቁልፍ ተረክቧል::
11 803
13
ሰበር መረጃ ‼️ በኢትዮጵያ ከሦስት ልጆች በላይ መውለድ በሕግ ሊከለከል ነው። ይህ ለምን አስፈለገ ? ይህን የሚያሳይ እና የሚያስረዳ መረጃ በዝርዝር ይመልከቱ 👇
4 914
15
ሀዋሳ ሀዘን ላይ ወድቃለች 💔😭 | ዘጠኙ አንድ ቦታ በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ቀብራቸው ተፈፅሟል::
10 040
9
በተመሳሳይ ከፍታ ርቀት ላይ በመጓዝ ላይ የነበሩት የኳታር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ስህተት ምክንያት ከመጋጨት ለጥቂት መትረፋቸዉ ተነግሯል። ንብረትነቱ የኳታር አየር መንገድ የሆነዉ አዉሮፕላን ( ኳታር 6 ዩ) ከዶሃ ተነስቶ ወደ ኡጋንዳ ኢንቴቤ በ 38,000 ጫማ ከፍታ ላይ ሲበር የነበረ ቢሆንም በሞቃዲሾ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች አዉሮፕላኑ ወደ 40,000 ጫማ ወደላይ እንዲወጣ ተነግሮታል። በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 6 : 32 ገደማ በተመሳሳይ በ39,000 ጫማ ከፍታ ርቀት ላይ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ዱባይ ሲጓዝ ከነበረዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዉሮፕላን ( ኢቲ 602) ጋር የተፋጠጠዉ የኳታር አዉሮፕላን ከመጋጨት ለጥቂት መትረፉ ተዘግቧል። ሁለቱ ካፒቴኖች ስለ ክስተቱ ሲነጋገሩ የተቀረጹት ቅጂዎች ሁለቱም በሞቃዲሾ ከሚገኙ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የተሳሳተ መመሪያ እንደተቀበሉ ያሳያል ተብሏል። በሁለቱም አውሮፕላኖች ላይ የተገጠመው የግጭት ማስወገጃ ሲስተም (TCAS) ወዲያውኑ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፣ ይህም በታዘዘው ከፍታ ላይ ሌላ አውሮፕላን መኖሩን በማመልከቱ ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ህይወት እንዲተርፍ ለማድረግ መቻሉ ዝግባዎች አመላክተዋል። ይህን ተከትሎ በሞቃዲሾ የሚገኙት የፀጥታ ኃይሎች በሶማሊያ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የሆኑትን ሙባረክ ኑር አሊን በቁጥጥር ስር እንዲዉል አደርገዋል ሲል ካፒታል ነው የዘገበው።
Show more ...
9 757
11
ዛሬ የካቲት 15/2016 ዓም ምሽት በአክሱም ፂዮን ማርያም በተነሳ እሳት በህዝቡ ከፍተኛ እርብርብ በቁጥጥር ስር መዋሉን ከስፍራው ለቶፕ መረጃ የደረሰው መረጃ ያመለክታል።
8 597
3
የባላገሩ ምርጥ የድምጻዉያን ውድድር በመጪው እሁድ የካቲት 17 ፍጻሜውን ያገኛል ! ለአሸናፊዎች እስከ ስምንት ሚሊየን ብር ሽልማት ያዘጋጀውና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ አሻራቸውን እያሳረፉ የሚገኙ በርካታ አዳዲስ ድምፃውያንን በማፍራት የሚታወቀው ባላገሩ ምርጥ የሁለተኛ ዙር የድምጻውያን የፍጻሜ ውድድሩን የካቲት 17 2016 አ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ለማካሄድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ከመላው የአገሪቱ ክፍል ከተውጣጡ ከሁለት ሺህ በላይ ከሚሆኑ ተወዳዳሪዎች ውስጥ የመጨረሻ 7 ድምጻውያን አሸናፊ ለመሆን በመጪው እሁድ ከፍተኛ ፉክክር እንድሚያደርጉ ሲጠበቅ ለአሸንፊዎች ሽልማትም 8 ሚሊዮን ብር ተዘጋጅቷል። በዚህም መሰረት አንደኛ ለሚወጣ/ለምትወጣ አሸናፊ አንድ ሚልየን ብር የገንዘብ ሽልማት እና ሁለት ሚሊየን ብር የሚያወጣ አልበም እንደሚሰራለት በጥቅሉ የሦስት ሚሊዮን ብር አሸናፊ የሚሆን ሲሆን ሁለተኛ ለሚወጣ/ለምትወጣ ተወዳዳሪ ደግሞ 500,000 ብር ሽልማት እና አንድ ሚልየን አምስት መቶ ሺህ ብር የሚያወጣ የሙዚቃ አልበም እንደሚሰራለት በአጠቃላይ የሁለት ሚሊዮን ብር አሸናፊ እንደሚሆኑ ተገልጿል። ሶስተኛ ለሚወጣ/ለምትወጣ ተወዳዳሪ 250 ሺህ ብር ሽልማት እና ሰባት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር የሚያወጡ ዘፈኖች በጥቅሉ የ አንድ ሚሊዮን ብር ሽልማት ያገኛል ነው የተባለው። በእለቱ ልዩ ተወዳዳሪዎች የተዘጋጁባቸውን የሙዚቃ ስራዎች በማቅረብ ሽልማት እንደሚበረከትላቸው ታውቋል። የውድድሩን የተመደበውን ሽልማት ሶስት አገር በቅል የፍጻሜ ውድድሩ በባላጉ ቴሌቪዥን፣በባላገሩ የዩቲዩብና ሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎች በኩል በቀጥታ በአገር ውስጥና በመላው አለም ለሚገኙ ተመልካቾች እሁድ የካቲት 17 ከ8 ሰአት ጀምሮ ለእይታ ይበቃል ።
Show more ...
12 584
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio