Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics Tikvah-University

214 409+372
~40 237
~13
21.95%
Telegram general rating
Globally
5 031place
of 78 777
27place
of 396
In category
199place
of 2 347

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
#Update የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆኗል፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ ብቻ ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑም ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ የበይነ መረብ ተፈታኞች ባሉበት ሆነው ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር የተላከውን የይለፍ ቃል እና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ውጪ ሲሰትሙን መጠቀም አገልግሎቱ አሳስቧል። (ፈተናው የሚሰጥበት አድራሻ እና ተፈታኞቹ የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ ተያይዟል።) @tikvahuniversity
Show more ...
19 096
272
#TopTrainingInstitute በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን (ሜክሲኮ እና መገናኛ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች ከሁሉም ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! 🔔 አሁኑኑ ይመዝገቡ! ትልቅ ለውጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ! 🌟 ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🎯 Graphics Design 🎯 Interior Design 🎯 Digital Marketing 🎯 Adobe Photoshop 🎯 Website Design 🎯 Programming Language 🎯 Video Editing 🎯 Database 🎯 Basic Computer 🎯 SPSS & STATA 🎯 MS-Project 🎯 Foreign & Local Languages 🎯 Accounting Software (Peachtree / QuickBooks) 🎯 Engineering Software (AutoCad, ETABS, Civil 3d, Revit, Solid Work, Bill of Quantity, Software Engineering Courses) ☎️ 0991929303 0991929304 Telegram 👇 t.me/topinstitutes
Show more ...
17 259
9
በራያ አካባቢ ባለው አለመረጋጋት ምክንያት ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 850 የሚሆኑ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን እንዲያጠናቅቁና ማጠናከሪያ እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑ ተሰማ፡፡ ከራያ አካባቢዎች የተውጣጡት ተማሪዎች ከሐሙስ ግንቦት 8/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ መግባት መጀመራቸውን ቢቢሲ አማርኛ ሰምቷል። በራያ አካባቢዎች ትምህርት ከተቋረጠ ከአንድ ወር በላይ እንደሆነ በአማራ ክልል የተሾሙት የአላማጣ ከተማ ከንቲባ አቶ ኃይሉ አበራ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በዚህም ምክንያት ዘንድሮ ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚቀመጡ የአካባቢዎቹ ተማሪዎች “ከዚህ በኋላ ለፈተናው ተዘጋጅቶ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያስችል ሁኔታ ላይ እንዳልሆኑ” ከንቲባው ጠቅሰዋል። ተመሳሳይ ሀሳብ የሚያነሱት የሰሜን ወሎ ዞን የትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሰጠ ታደሰ፤ “ከዚያው አካባቢ ሆነው የማጠናከሪያ ትምህርትም የቀራቸውን [የትምህርት] ይዘቶች መሸፈን ስለማይቻል ወደዚህ ቀረብ ብለው ይሸፍኑ የማጠናከሪያ ትምህርት ይሰጣቸው የሚለውን አላማ ያደረገ ነው” ሲሉ ተማሪዎቹ ወደ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ መደረጉን ገልጸዋል። ተማሪዎቹ እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ በሚኖራቸው ቆይታ በዩኒቨርሲቲው መምህራን የማካካሻ ትምህርት እንደሚያገኙ ተገልጿል። ተማሪዎቹ ነገ በዩኒቨርሲቲው ገለጻ ተደርጎላቸው፣ ሰኞ ዕለት ትምህርት ይጀምራሉ ተብሏል። ተማሪዎቹ በዩኒቨርሲቲው ሲቆዩ ለሚያገኙት የምግብ አቅርቦት ከአምስት እስከ ስድስት ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል የተባለ ሲሆን የምግብ ወጪያቸው በማን እንደሚሸፈን እስካሁን ድረስ በይፋ የተገለጸ ነገር የለም። @tikvahuniversity
Show more ...
23 250
7
#MoH በተለያዩ የጤና ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ግንቦት 15 እና 16/2016 ዓ.ም ይሰጣል። በኮምፒውተር የሚሰጠው ፈተና ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል፡- ➧ Pharmacy, Public Health, Midwifery, Medical Laboratory 👉 ግንቦት 15/2016 ዓ.ም ➧ Nursing, Medicine, Dental Medicine, Pediatric Nursing, Psychiatric Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Medical Radiology Technology, Anesthesia and Environmental Health 👉 ግንቦት 16/2016 ዓ.ም ተመዛኞች ግንቦት 14/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ኦረንቴሽን መከታተል፣ የኮምፒውተር ቅድመ-ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት፣ ወደ ፈተና የሚያስገባውን Username and Password ማወቅ እንዲሁም የመፈተኛ ክፍላችሁን መለየት ይኖርባችኋል ተብሏል። በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ)፣ የፈተና መስሪያ ግብዓቶች (እርሳስ፣ ላጲስ፣ መቅረጫ) እና ስትመዘገቡ ሲስተሙ የሰጣችሁን ስሊፕ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ የመፈተኛ ጣቢያ ኦንላይን በመረጣችሁት መሰረት ስም ዝርዝራችሁን ተከታዩን ሊንክ በመጫን መመልከት ይኖርባችኃል 👉 https://drive.google.com/drive/folders/1e329fbEYG-P2vT0WJ1uSlw1tVlgtEFg4?usp=sharing) ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁ. 0118275936 እንዲሁም ላይ EHPLE የሚለው ውስጥ በመግባት ማግኘት ይቻላል፡፡ @tikvahuniversity
Show more ...
22 010
62
17 780
3
ቶፕ Machinery and Factory Zone ለሽያጭ የቀረቡ ፋብሪካዎች፣ ማምረቻዎች፣ ማሸነሪዎች፣ መጋዘኖች እኛ ጋር ያገኛሉ፡፡ 1. የቡና ማበጠርያ 2. የሽቦና ኤሌክትሮድ ፋብሪካ 3. የዱቄት፣ የፓስታ፣ የሞከረኒ ፋብሪካ 4. የውሀ ፋብሪካ 5. የ PVC ፋብሪካ 6. የፕላስቲክ ፋብሪካ 7. የGarment & Textile ፋብሪካ 8. የወተት መቀነባበርያ ፋብሪካ 9. የከረሜላ ፋብሪካ 10. ክሬቸር 11. የጁስ ፋብሪካ 12. የስሚንቶ ማምረቻ 13. የሚስማር፣ የስፖንጅ ፋብሪካ ከነመጋዘኑ 14. የነዳጅ ማደያዎች 15. የፈርንቸረ ማምረቻ ማሽነሪዎች 16. የመካኒካል እና ብረታ ብረት ማሽነሪዎች 17. የአለሙኒየም ማምረቻ ፋብሪካ 18. የመድኃኒት ፋብሪካ 19. የኦክስጅን ፋብሪካ 20. የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች 🔔 በየቀኑ የምንለቃችውን የተለያዩ ማሺነሪዎችና ማምረቻዎች ለመሸጥ ወይም ለመግዛት የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ 👉 https://t.me/wooodib ☎️ 0967825702 / 0980157401
Show more ...
ቶፕ Machinery zone
👉 ማሺነሪዎች ወይም ማምረቻዎች ለመሸጥ ወይም ለመግዛት ሲፈሉጉ ቴሌግራም ቻነላችን ይጎብኙ --።።https://t.me/wooodib https://t.me/wooodib https://t.me/wooodib 0980157401 0967825702
18 130
12
በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁና በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ያልጀመራችሁ የክረምት ተማሪዎች፣ ትምህርታችሁን መቀጠል እንድትችሉ ምዝገባ አድርጉ ተብሏል፡፡ በዚህም እስከ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም ድረስ በኦንላይን ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡ ለመመዝገብ፦ http://196.190.28.50/StudentRegistration.aspx ኦንከላይን ምዝገባ ያላከናወነ ተማሪ በጀት የማይያዝለት በመሆኑ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታችሁን የቀጠላችሁ የክረምት ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪው አይመለከታችሁም ተብሏል፡፡ (ለበለጠ መረጃ ከላይ የተያያዘውን የዩኒቨርሲቲውን የጥሪ መልክት ይመልከቱ፡፡) @tikvahuniversity
17 135
5
በቴክ መሰልጠን ይፈልጋሉ? ➧ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ➧ ሳይበር ሴኪዩሪቲ ➧ ፕሮምፕት ኢንጅነሪንግ ➧ ዳታ ማኔጅመንትና አናሊቲክስ ➧ ማሽን ለርኒንግ እና AI ➧ ማይክሮሶፍት እና ሌሎችንም በማይክሮሶፍት ታለንት ክላውድ ያገኛሉ፡፡ ለመመዝገብ፦ https://bit.ly/3wv6Ve3
20 337
54
#MoE የዩኒቨርሲቲዎችን አፈጻጸም ለመለካት የሚረዱ ቁልፍ የውጤት መለኪያ አመላካቾች (KPIs) መዘጋጀታቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ከተሰጣቸው ተልዕኮና ቁልፍ የለውጥ አጀንዳዎች አንፃር በውጤት እየተለኩ የሚሔዱበት የአሰራር ስርዓት ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ እንደሚዘረጋ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ ገልፀዋል፡፡ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ሥራ ፈጣሪ እና በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ የሆኑ የሰው ኃይል ማፍራት እንዲችሉ ማድረግ ያስፈልጋል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ተልኳቸውን በሚገባ እንዲወጡ ቁልፍ የለውጥ አጀንዳዎች ተቀርፀው ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል። የዩኒቨርሲቲዎች እድገት እና ውጤት ለመለካት የሚረዱ ቁልፍ የውጤት መለኪያ አመላካች መስፈርቶች መዘጋጀታቸውን አቶ ኮራ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እየተካሔደ ባለው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፎረም ላይ አንስተዋል። በተዘጋጁት ቁልፍ የውጤት መለኪያ አመላካች መስፈርቶች (KPIs) ላይ ውይይት በማድረግ ከስምምነት ከተደረሰ በኋላ ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ ፕሬዝዳንቶቹ ውል እንሚገቡ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። @tikvahuniversity
Show more ...
31 306
18
#ጥቆማ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና ፈተና (IELTS Test) በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይውሰዱ፡፡ የብሪቲሽ ካውንስል IELTS የፈተና ማዕከል የIELTS ፈተና ግንቦት 17/2016 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል፡፡ ፈተናውን ለመውሰድ የአመልካቾች ምዝገባ በመከናወን ላይ ይገኛል። የብሪቲሽ ካውንስል ድረ-ገፅ ላይ በመግባት ኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ 👇 https://ethiopia.britishcouncil.org/exam/ielts/dates-fees-locations ለፈተናው ዝግጅት የሚያስፈልግዎትን ስልጠና እና ምክር ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፦ 0925629589 @tikvahuniversity
30 150
43
#Update የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበረችው ደራርቱ ለሜሳ ግድያ ወንጀል የተጠረጠረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ የአሶሳ ከተማ ፖሊስ ገለፀ። የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ አንድ ልዩ ቦታው "ሰላም ሰፈር" ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ረቡዕ ከጠዋቱ 2:45 አካባቢ እንደሆነ ፖሊስ አመልክቷል። "በሟች እና በተጠርጣሪው መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት፣ ተጠርጣሪው ሟችን ጀርባዋ ላይ በጩቤ በመውጋት ህይወቷ እንዲያልፍ አድርጓል" ሲል ፖሊስ ገልጿል። የወንጀል ድርጊቱ የተፈጸመው ከዩኒቨርሲቲው ግቢ ውጭ እንደሆነም ተግልጿል፡፡ ተጠርጣሪው የዩኒቨርሲቲው ተማሪ ያልሆነና ከአዲስ አበባ ዱከም ከተማ አቋርጦ ወደ አሶሳ ከተማ ለሥራ ጉዳይ በመምጣት የወንጀል ድርጊቱን እንደፈፀመ ፖሊስ ገልጿል። በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያ ገፆች "ድርጊቱ የተፈጸመው በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ነው" በሚል የተሰራጨው እና ከብሔር ጋር የተያያዘ ግድያ ለማስመሰል የሚደረገው ሙከራ ፍጹም ከእውነት የራቀ እና ሁለቱም የአንድ ብሔር ተወላጅ እንዲሁም በጓደኝነት አብረው የነበሩ መሆኑን የአሶሳ ከተማ ፖሊስ አሳውቋል። @tikvahethiopia @tikvahuniversity
Show more ...
26 060
10
እንደ ዕርስዎ ያሉ ሥራ ፈጣሪ ቢዝነሶችን በፍጥነት ለማሳደግ አላማዬ ብሎ የተነሳውን የመስራት ሥራ ፍጣሪዎች ፕሮግራም 5ኛ ዙር ምዝገባ መከፈቱን ስንገልጽ በደስታ ነው። የምታገኙት ድጋፍ፦ የቢዝነስዎን ሒደቶች የሚያቀል ቴክኖሎጂ ኳሊፋይድ ፈይናንሲንግ ዕውቅናዎን ለማሳደግ የማርኬቲንግ ድጋፍ የፋይናንስ፣ ህግ አና የቢዝነስ አማካሪዎች ይህን ሊንክ https://mesirat.org/apply/ በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ! የምዝገባው የመጨረሻ ቀን፦ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም
27 280
21
"ፖሊስ ከተማሪዋ ህልፈተ ህይወት ጋር በተያያዘ ምርመራ እያደረገ ነው።" - አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የጂኦግራፊ ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ተማሪ ደራርቱ ለሜሳ በዛሬው ዕለት 'በድንገት' ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና አጠቃላይ ማኅበረሰብ "በተማሪዋ 'ድንገተኛ' ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን" የገለፀ ሲሆን፤ ለሟች ቤተሰቦች እና ወዳጆች ሁሉ መፅናናትን ተመኝቷል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዋ 'በጩቤ ተወግታ ህይወቷ እንዳለፈ' የሚገልፁ መረጃዎችን በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ተመልክቷል። በጉዳዩ ላይ ጥያቄ ያቀረብንላቸው አንድ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አመራር፤ 'ፖሊስ ከተማሪዋ ህልፈት ጋር በተያያዘ የጠረጠረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ' አረጋግጠዋል። ዩኒቨርሲቲው የተማሪዋን አስክሬን ወደቤተሰቦቿ አሸኛኘት ማድረጉንም ገልፀዋል። @tikvahuniversity
Show more ...
38 349
52
የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፎረም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሔደው ፎረሙ፤ በትምህርት ሚኒስቴር እና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በጋራ የተዘጋጀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ-ገዝ ለመሆን የሚያከናውኗቸው ተግባራት፣ ልየታ እና ሪፎርም፣ የምርምር ፕሮጀክቶች እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዲጂታል ሽግግር ፎረሙ ከሚመክርባቸው ጉዳዮች ይጠቀሳሉ፡፡ @tikvahuniversity
36 294
10
በኢትዮጵያ 61ኛው የስቴም ማዕከል STEMpower በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ተቋም የመጀመሪያ የሆነውን የስቴም ማዕከል ባሳለፍነው ሳምንት በፌዴራል የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሥራ ማስጀመሩ ይታወቃል። ማዕከሉ ኤሌክትሮኒክ ላብራቶሪ እንዲሁም 3D ማተሚያ የተገጠመለት ስማርት ኮምፒዩትር ላብ እንዳለው ተገልጿል፡፡ STEMpower በኢትዮጵያ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የስቴም ማዕከላት አሉት፡፡ @tikvahuniversity
30 042
2
#TopTrainingInstitute በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን (ሜክሲኮ እና መገናኛ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! 🔔 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🌟 ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ያለው! የብዙ ዓመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🎯 Graphics Design 🎯 Interior Design 🎯 Digital Marketing 🎯 Adobe photoshop 🎯 Website Design 🎯 Programming Language 🎯 Video Editing 🎯 Database 🎯 Basic Computer 🎯 Accounting Softwares (Peachtree/ Queeck books) 🎯 Engineering Softwares (Autocad, Etabs, Civil 3d, Reviet, solid work, software engineering courses ...) 🎯 SPSS & STATA 🎯 MS-Project 🎯  Foreign & Local Languages ☎️ 0991929303 / 0991929304
Show more ...
32 365
22
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊመረቅ ነው። ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በግንባታና ግብዓት በማሟላት ሒደት ላይ የቆየው ሆስፒታሉ፤ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም ተመርቆ አገልግሎት መሥጠት ይጀምራል፡፡ ተቋሙ "አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል" በሚል ስያሜ እንዲጠራ መወሰኑም ታውቋል፡፡ ሆስፒታሉ 600 የህሙማን አልጋዎች እና የተለያዩ ዘመናዊ የህክምና ግብዓቶች ይኖሩታል የተባለ ሲሆን ከሰባት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ የአርባ ምንጭ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity
36 450
53
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና መግቢያ በር ተመርቋል፡፡ የግብርና ውጤቶችን የሚያመርተው ዩኒቨርሲቲው፤ በተቋሙ የውስጥ ገቢ የተገነባን የምርት መሸጫ ማዕከልም አስመርቋል፡፡ በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው በ21 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባው የአረጋውያን ማዕከል አስመርቋል፡፡ 104 ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያንን መያዝ የሚችለው ማዕከሉ፤ ከዳያስፖራዎች፣ የግንባታ ተቋራጮች፣ ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብና ከውስጥ ገቢ በተገኘ ገንዘብ የተገነባ መሆኑ ተነግሯል። @tikvahuniversity
32 484
20
አቅማችሁን መፈተሻ ምርጥ ቻሌንጅ ከExam Time የ9ኛ እና የ11ኛ ክፍል ትምህርቶችን በቀረችው አጭር ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ከልሳችሁ መጨረስ ትፈልጋላችሁ? Exam Time አፕሊኬሽን Challenge Phase ይዞላችሁ ቀርቧል። አፕሊኬሽኑ የተስተካከለ እና ለመከተል ቀላል የሆነ የጥናት ፕሮግራምን ጨምሮ አጫጭር ኖቶችን እንዲሁም አጋዥ ቪዲዮዎችን አንድላይ ይዟል። ከ Playstore ላይ በማውረድ Exam Timeን ተቀላቀሉ። Download from here ➝ Playstore Follow us on: Instagram | Telegram | Youtube | Facebook | Tiktok |
32 104
87
የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና ኢንዱስትሪዎች ብሔራዊ የትስስር ም/ቤት ተመሰረተ። የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የትስስር ም/ቤቱ ሰብሳቢ መሆናቸውም ታውቋል፡፡ ም/ቤቱ ከተለያዩ ማኅበራት፣ የልማት ድርጅቶችና ሌሎች የመንግሥት ተቋማት የተውጣጡ 22 አባላት እንዲኖሩት ተወስኗል። (የም/ቤቱ ምስረታን በማስመልከት በትምህርት ሚኒስቴር የወጣ መግለጫ ከላይ ተያይዟል፡፡) @tikvahuniversity
38 308
10
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሚያሳትመው አራተኛ የምርምር ጆርናሉ በቅርቡ በትምህርት ሚኒስቴር ዕውቅና አግኝቷል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የሚታተመው Ethiopian Journal of Business Management and Economics (EJBME) የምርምር ጆርናል በ2016 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ዕውቅና ከተሰጣቸው 17 የምርምር ጆርናሎች መካከል ይገኝበታል። ከዚህ ቀደም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሚያሳትማቸው የምርምር ጆርናሎች ውስጥ ሦስቱ ማለትም Ethiopian Renaissance Journal of Social Science and Humanities (ERJSSH), International Journal of Ethiopian Legal Studies (IJELS) እና Ethiopian Journal of Health and Biomedical Sciences (EJHBS) በትምህርት ሚኒስቴር ለሦስት ዓመት የሚቆይ ዕውቅና ያገኙ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም በቅርቡ ዕውቅና የተሰጠውን ጨምሮ በትምህርት ሚኒስቴር ዕውቅና ያገኙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምር ጆርናሎች አራት ደርሰዋል። @tikvahuniversity
Show more ...
40 837
8
የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፎረም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ይካሔዳል፡፡ ፎረሙ በትምህርት ሚኒስቴር እና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በጋራ የተዘጋጀ ሲሆን ለሁለት ቀናት ግንቦት 8 እና 9/ 2016 ዓ.ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ይከናወናል፡፡ @tikvahuniversity
37 283
5
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አመራረጥ አዲስ መመሪያ በመዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሃብት ብክነት እና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ አስተያየታቸውን ለፋና ቴሌቪዥን የሰጡት ትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንደገለፁት፤ በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በስተቀር በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የሱፐርቪዥን ቡድን በመላክ ዩኒቨርሲቲዎቹ ያሉባቸውን ችግሮች መጠናቱን ገልፀዋል፡፡ "ዩኒቨርሲቲዎች የብዙ ደሃ ሕዝብ ሃብት የሚፈስባቸው ቦታዎች ናቸው" ያሉት ሚኒስትሩ፤ ስለዚህ ተቋማቱ በሙስናና ብልሹ አሰራር የተጨመላለቀ አስተዳደር ሊኖራቸው አይገባም ብለዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በዋናነት የተማረ የሰው ኃይል ከማምረት ይልቅ፣ ህንጻ ማምረት ላይ የተሰማሩ ተቋማት እንደነበሩ ያስታወሱት ሚኒስትሩ፤ "ዩኒቨርሲቲዎች የሚታለቡ የጥገት ላሞች ናቸው" የሚለው የአንዳንድ ግለሰቦች አባባል አሁን ላይ አይሠራም ብለዋል፡፡ ሦስት ጊዜ መጥፎ የኦዲት ግኝት ያለበት ዩኒቨርሲቲን የሚመሩ ከፍተኛ አመራሮች በሙሉ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ የሚያዝ የገንዘብ ሚኒስቴር መመሪያ መኖሩን ጠቁመዋል፡፡ ኃላፊዎቹም በህግ የሚጠየቁበት አግባብ መኖሩንም አክለዋል፡፡ ይህንን አሰራር በመከተል "ሦስት ጊዜ መጥፎ የኦዲት ግኝት ያለበት ዩኒቨርሲቲን የሚመሩ አመራሮችን በሙሉ እንቀይራለን" ሲሉ ተናግረዋል፡፡ @tikvahuniversity
Show more ...
43 991
41
#TopTrainingInstitute በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን (ሜክሲኮ እና መገናኛ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! 🔔 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🌟 ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ያለው! የብዙ ዓመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🎯 Graphics Design 🎯 Interior Design 🎯 Digital Marketing 🎯 Adobe photoshop 🎯 Website Design 🎯 Programming Language 🎯 Video Editing 🎯 Database 🎯 Basic Computer 🎯 Accounting Softwares (Peachtree/ Queeck books) 🎯 Engineering Softwares (Autocad, Etabs, Civil 3d, Reviet, solid work, software engineering courses ...) 🎯 SPSS & STATA 🎯 MS-Project 🎯  Foreign & Local Languages ☎️ 0991929303 / 0991929304
Show more ...
32 053
37
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ Social and Behavior Change (SBC) ትምህርት በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ደረጃ መስጠት ሊጀምር ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው የፕሮግራሙን ማስጀመሪያ መርሐግብር አከናውኗል፡፡ በፕሮግራሙ ስርዓተ ትምህርት ላይም ውይይት ተደርጓል፡፡ ፕሮግራሙ ተማሪዎች የማኅበራዊ እና ባህሪ ለውጥ ፕሮጀክቶችን በአግባቡ ለመተግበር የሚያስችላቸውን ዕውቀትና ክህሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ነው፡፡ ፕሮግራሙ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እና በዓለም አቀፉ የህጻናት መርጃ ድርጅት (UNICEF) ትብበር የተጀመረ ሲሆን የ SBC የልህቀት ማዕከል በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ መቋቋሙም ታውቋል፡፡ @tikvahuniversity
37 502
7
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio