Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics ሪፖርተር ET

🔖 ይህ የሪፖርተር ET የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ => በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! 
27 159-23
~6 046
~4
19.86%
Telegram general rating
Globally
29 738place
of 78 777
224place
of 396
In category
1 941place
of 3 169

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
አዳዲስ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ጫማዎችን አስገብተናል! MAME BRAND👟👞 MAME BRAND ከሞያሌ ጥራታቸውን የጠበቁ የወንዶች ጫማ በሉበት በማድረስ ላይ ይገኛል! ለተረካቢዎች እና ለባሾች የምትፈልጉትን እንድትመርጡና እንድትገበያዩ እናሳውቃለን። ቀድማችሁ ግዙ 🙏 ☎️ 0914289861 📩 @MAME_BRAND_MOYALE በቅርብ ቀን‼️ ኦርጅናል የስፖርት ጥቅቆችን እና ማልያዎችን መላክ እንጀምራለን! ♨️አድራሻ ሞያሌ ጥራት 💯 መለያችን ነው ✅ በቴሌግራም👉
1 322
1
በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው መዝገብ፤ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ ለፍርድ ቤት ማብራሪያ እንዲሰጡ ታዘዙ‼️ በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው መዝገብ የእስረኞችን አያያዝ በተመለከተ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ ፍርድ ቤት ቀርበው ማብራሪያ እንዲሰጡ በፍርድ ቤት ታዘዘ። አቶ ክርስቲያን ታደለ “ለቀናት” ምግብ አለመመገባቸውን ለፍርድ ቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት ገልጸዋል። ምግብ ያልተመገቡት፤ በማረሚያ ቤቱ “ ተከሳሾች ስለሆናችሁ እንደሌሎቹ ተከሳሾች አትስተናገዱም” በሚል የቤተሰብ ጥየቃ ሰዓት ላይ ለውጥ በመደረጉ መሆኑን ለችሎቱ አስረድተዋል። ዶ/ር ካሳ ተሻገርም በተመሳሳይ፤ “ የቀጠሮ እስረኞች ሆነን እያለ ነገር ግን ከፍርደኞች ጋር እንድንታሰር አድርጎናል” ሲሉ አቤቱታቸውን ለችሎቱ በቃል መግለጻቸውን ጠበቃቸው ሄኖክ አክሊሉ ለቢቢሲ ገልጸዋል። ዶ/ር ካሳ “መንግሥት አላግባብ በተለያየ ሚዲያ ከሰራው ዘገባ ጋር በተገናኘ ፍርደኞች እኛ ላይ ዛቻ እና ማስፈራራት አድርሰውብናል” ማለታቸውን ሄኖክ ጠቅሰዋል። በተከሳሾቹ የቀረቡ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በተመለከተ የ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መርምሮ አጣርቶ ውጤቱን ለፍርድ ቤቱ እንዲያሳውቅ ችሎት ትዕዛዝ ሰጥቷል። ከዚህ በተጨማሪም ተከሳሾች “ማረሚያ ቤቱ ከማንነታችን ጋር በተያያዘ በምሳ ሰዓት ብቻ እንድንጠየቅ ተደረግን” በሚል ላቀረቡት አቤቱታ ማረሚያ ቤቱ ምላሽ እንዲሰጥ እና የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ በአካል ቀርበው እንዲያስረዱ መታዘዙንም ጠበቃ ሄኖክ አስረድተዋል።
Show more ...
1 534
0
ታላቅ ቅናሽ! ገደብየለሽ ኢንተርኔት ለምትጠቀሙና መጠቀም ለምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ። ☞ የሶስት ወር በ 1450birr ☞ ወርሃዊ በ 650birr ☞ ሳምንታዊ በ 250birr ለሚያሸሽጠን ልዩ ስጦታ አለ! አሁኑኑ ያናግሩን  251970915503 &
2 390
0
መብረቅ‼️ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን መልካ ወረዳ ከባድ ዝናብ እየጣለ በነበረበት ወቅት በደረሰ የመብረቅ አደጋ 11 ሰዎች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ጉዳቱ የደረሰባቸውን ሰዎች ወዲያውኑ ከአንገት በታች አፈር ውስጥ በመቅበር ህይወታቸውን ለመታደግ መቻሉን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልጸዋል። እኔ በማወቀው በሳይንሱ ይህ grounding/earthing(reducing the risk of electrical shock to humans) ይሰኛል[አዩዘሀበሻ]። =================== For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇
2 069
8
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ በአማራ ክልል ነፍጥ ያነሱ ታጣቂ ኃይሎች ወደ ሰላማዊ ሕይወት እንዲመለሱ ትናንት በባሕርዳር ተገኝተው በአዲሱ የአባይ ድልድይ ምረቃ ላይ ባደረጉት ንግግር ጥሪ አቅርበዋል። ዐቢይ በዚኹ ንግግራቸው፣ "በማይገባ ነገር መገዳደል ይብቃ” የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ፣ ታጣቂ ኃይሎች ወደ ሰላም ተመልሰው ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ጋር ከሠሩ፣ ፌደራል መንግሥቱም የራሱን ትብብር ለማድረግ ዝግጁ እንደኾነ ገልጸዋል።
2 028
0
ታላቅ ቅናሽ! ገደብየለሽ ኢንተርኔት ለምትጠቀሙና መጠቀም ለምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ። ☞ የሶስት ወር በ 1450birr ☞ ወርሃዊ በ 650birr ☞ ሳምንታዊ በ 250birr ለሚያሸሽጠን ልዩ ስጦታ አለ! አሁኑኑ ያናግሩን  251970915503 &
220
0
👇 የሶፊያ ሽባባው መልዕክት ነው👇 አባካችሁ እኔን ደካማዋን መነጋገሪያ ማድረግ ትታችሁ ብርቱ ስለሆነው ስለክርስቶስ ፍቅር ተነጋገሩ!!! ስለንጉሱ መነጋገር ትታችሁ ስለኔ ስለማልጠቅም ባሪው እንደትልቅ ነገር አታውሩ!!!ስለሱ ማውራት ብዙ ላይክና ኮሜንት ባያስገኝ ብዙ ሽልማትና አክሊል ያስገኛለል!! በዲያቆን ዘማሪያም የሰርግ ስነስርአት ተጋብዤ በቦሌ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ስገኝ አገልጋዮች ሁሉ በደስታ ተቀብለውኛል። ብዙ ስትቆሚ እንዳይደክምሽ ብለው መቋሚያ ሰጥተውኛል። አቤት ጨዋነታቸው ፣አቤት አክብሮታቸው፣አቤት ፍቅራቸው። ሁሉን በተራ እያቀፍኩ ፍቅሬን ብገልጽላቸው ደስ ባለኝ። ይህቺን ፎቶ ነጥላችሁ ወስዳችሁ ወደኦርቶዶክስ ተመለሰች እያላይሁ በመሄዴ መቋሚያ በመያዜ የምሳቀቅ መስሏችሁ አቧራ የምታስነሱ ፕሮቴስታንት ወንድሞቼ ኦርቶዶክስ ሆነች ብትሉኝ የሚያሳፍረኝ አይደለም።የሚያሳፍረኝ ክርስቶስን አለማመንና አለማምለክ ብቻ እንጅ ሌላ አይደለም። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴ ናት።ባሳደገችኝ ቤተክርስቲያኔ መገኘቴ ርዕስ ሊሆን አይገባም።የዘወትር ርዕሳችሁ ከመታወቅ የሚያልፈው የክርስቶስ ፍቅር ይሁን።ምክንያት እየፈለጋችሁ የሚከፋፍልና የሚያራርቅ ነገር ከምትሰሩ የክርስቶስን ፍቅር ስበኩ ወንጌል ይሄ ብቻ ነው።በሄድኩበት በመድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ወንጌል ነው የተሰበከው እናንተም ስለአንዲት ደካማ ግለሰብ ወሬ ማናፈስ ትታችሁ ብርቱ ስለሆነው ክርስቶስ ፍቅር ስበኩ።ካልቻላችሁም ዝም በሉና ወደ ንግድ ወይም ሌላ ስራ ተሰማሩ። ከንቱ ድካም አትድከሙ ይልቅ ወሬና አሉባልታ ተውና ስራ እንስራ።ከአሮጊቶች ተረት ወጥተን ድህነትን እንዋጋ።
Show more ...
2 132
2
መድፈኞቹ ቀያዮቹ ሴጣኖችን ረቱ🔥 በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሰላሳ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የመድፈኞቹን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ሊያንድሮ ትሮሳርድ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። ሊያንድሮ ትሮሳርድ በዘንድሮው የውድድር አመት ለአርሰናል በሁሉም ውድድሮች አስራ ሰባት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። 👉 አርሰናል በ86 ነጥብ ሊጉን ዳግም መምራት የጀመረ ሲሆን እሁድ ከ ኤቨርተን የሊጉን የመጨረሻ ጨዋታ ያደርጋል።
3 095
0
‹‹ዛሬ በባህርዳር ከተማ የተመረቀው የአባይ ድልድይ በሰዎች መካከል ያለን ግንኙነት በማጠናከር እና የንግድ እድሎችን በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ ርምጃ ነው። ከግዘፋዊ ቁሳዊ መዋቀሩ ባሻገርም ልዩነቶችን የማጥበብ፤ በተቃራኒ ጎራ ላሉ ሰዎች መገናኛ ድልድዮችን የማነፅ ርዕያችን መዘርጊያ ምልክት ነው። ኅብረታዊ ምሉዕነትን ለማፅናት ከክልላዊ ወሰኖች የሚሻገር ትርክት የመቅረፅ ትልማ ማሳያ ነው። ግባችን በክልከላ እና ቁንፅልነት የሚመሩ የአእምሮ ውቅሮች እና ትርክቶችን በማስወገድ በሁሉም ዘንድ ትብብርን እና አንድነት ማሳደግ ነው።›› -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
3 092
0
ባህር ዳር‼ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ የተገነባው ድልድይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት መመረቁን ከመንግስታዊ የመገናኛ አውታሮች ለማየት ችለናል! ድልድዩ 1·4 ቢሊየን ብር ወጭ የተደረገበት ነው ተብሏል።በክልሉ ግጭት ተቀስቅሶ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎችና የፈኖ ሀይሎች መካከል ተኩስ መካሄድ ከጀመረ በኋላ ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ባህርዳር ሲጓዙ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።ትናንት በጎርጎራ መቆየታቸው ታውቋል።በክልሉ አሁንም ግጭቱ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ይገኛል።

file

3 096
1

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Anonymous voting
2 876
0
🇬🇧 ዛሬ የሚደረገው የ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ:- 🇬🇧 ማን ዩናይትድ 🆚 አርሰናል 🇬🇧 የጨዋታ ሰአት :- ⏰ | አመሻሽ 12:30 የጨዋታ ሜዳ :- 🏟 | ኦልድትራፎርድ ማን ያሸንፋል ❓
3 008
2
ታላቅ ቅናሽ! ገደብየለሽ ኢንተርኔት ለምትጠቀሙና መጠቀም ለምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ። ☞ የሶስት ወር በ 1450birr ☞ ወርሃዊ በ 650birr ☞ ሳምንታዊ በ 250birr ለሚያሸሽጠን ልዩ ስጦታ አለ! አሁኑኑ ያናግሩን  251970915503 &
559
0
መርሐግብሩ ይፋ ሆኗል‼ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡ መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ መረብ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞች እንደሚያገለግል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና:— ✔ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ✔ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
3 566
12
ሌኖ አራት ጎል በቃመበት ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ አርሰናል እስኪጫወት የሊጉን መሪነት የተረከበበትን ነጥብ ማንችስተር ሲቲ ከፉልሀም ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 4ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት መረከብ ችለዋል። የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ጆስኮ ግቫርዲዮል 2x ፣ ፊል ፎደን እና ጁሊያን አልቫሬዝ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ማክሰኞ - ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ ታላቅ ፈተና ይጠብቀዋል፡፡
3 612
0
ኢትዮጵያ የፍልስጤም ሀገርነት ደገፈች ትናንት ለሊት በአሜሪካ ኒወርክ በተካሄደ የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፍልፄም ሀገር ትሁን አትሁን በሚል ድምፅ የማሰባሰብ ስነስርዓት ተካሂዷል። በዚህም ኢትዮጵያ ፍልፄም ሀገር መሆን ይገባታል ስትል ድምፅ መስጠቷን ከድርጅቱ ገፅ ለማወቅ ተችሏል። ኢትዮጵያ ፍልፄም ሀገር መሆን ይገባታል የሚለው  ውሳኔ እስራኤልን አስቆጥቷል ተብሏል። ፍልፄም በበኩሏ"ለፍልፄም ነፃነት ድምፅ ለሰጣችሁ ሁሉ አመሰግናለሁ" ስትል ምላሽ ሰጥታለች። በሌላ በኩል ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ያላት አሜሪካ ግን በተቃራኒው ቆማለች፣አሁንም እስራኤልን እደግፋለሁ ብላለች። ኢትዮጵያን ጨምሮ 143 ሀገራት ፍልስጤም ሀገር መሆን ይገባታል ሲሉ ድምፅ ሰጥተዋል። ዘጠኝ ሀገራት ፍልስጤም ሀገር መሆን አይገባትም በሚል የታቀወሙ ሲሆን አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች 25 ሀገራት ደግሞ ድምፀ ታቅቦ አድርገዋል። እስራኤል ከፍልፄም ጋር ከባድ ጦርነት እያካሄደች መሆኑ ይታወቃል። Addis_Reporter
Show more ...
3 776
1
የተቆጣ በሬ ባለቤቱን ወግቶ መግደሉን የኮንታ ዞን ፖሊስ አስታወቀ። ነገሩ እንዲህ ነዉ በኮንታ ዞን ኤላ ሀንቻኖ ወረዳ ኮንታ ገነት ቀበሌ ነዋሪ አቶ ፍቃዱ ማሞ አንድ የእርሻ በሬ አላቸዉ እሳቸዉ ሻኛዉን እያሹ ቀንበር ከጫንቃዉ በማድረግ ከሌላኛዉ በሬ ጋር ጠምደዉ ያርሱበታል። የበሬዉና የአቶ ፍቃዱ እርሻ ካላቸዉ ጠምደዉ እያረሱ እርሻ ሳይኖር ሲቀር በሬዎቻቸዉን ጥሩ ሳር ያለበት እያሰሩ ይንከባከቧቸዋል።ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 5:30 ሰዓት በሚሆንበት ጊዜ በሬዉ ያለወትሮዉ ይጮኸል ጥሩ ሳር ወዳለበት ቀይሩኝ በሚል ድምፁን እየሰሙ የነበሩት አቶ ፍቃዱ የታሰረበትን ገመድ ፈተዉ ሻኛዉን ለመዳበስ ሲሞክሩ በሬ ተቆጣ ተቆጥቶም አላበቃም ግለሰቡን በቀንዱ ወጋቸዉ። መሬት ለመሬት እያንከባለለ በእግሩ መሬቱን እየጫረ በቀንዱ እያነሳ ከመሬት ያፈርጣቸዉ ጀመር።በድንጋጤ የተዋጡት አድኑኝ ሲሉ ተጣሩ ቤተሰቡ ከያለበት ወጣ በሬዉ ቁጣዉ በረታ ደጋግሞ መዉጋቱን ቀጠለ ግለሰቡ ድምፅ አላሰሙም። መንደርተኛዉ ተሰባስቦ በሬዉን በድንጋይ በዱላ አባረሩት ተጎጂዉ ህይታቸዉ አለፈ። ጉዳዮ ፖሊስ ዘንድ መረጃዉ ደረሰ ፖሊስ ደርሶ ህ/ሰቡን አስተባብሮ በሬዉ ተጨማሪ ጉዳት እንዳያደርስ ተደርጎ ከበረት እንዲዉል ተደረገ። ፖሊስ አንዳንድ ጊዜ የምናሳድጋቸዉ የቤት እንስሳት ዉሻ፣ድመት በግና በሬ የመቆጣት ባህሪ ስለሚያሳዩ ህዝቡ ሁሌም መጠንቀቆ ይኖርበታል ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል መረጃዉ የክልሉ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚንኬሽን ነዉ። ፎቶ ከማህበራዊ ሚዲያ የተወሰደ
Show more ...
3 653
4
Notcoin Airdrop የሰራቹ ለgas fee እና ለሌሎች ይሆናቹአል preton ሚባል bot ሲሆን የሰራቹትን Ton ወድያውኑ Withdraw ማረግ ትችላላቹ እንዳያመልጣቹ በ1 ድንጋይ 2 ወፍ ሚባለው በዚ bot ነው 1ኛ ነገር Ton ታገኙበታላቹ 2ተኛው preton ሚባለውንም ቶክን ታገኙበታላቹ ስለዚ በፍፁም እንዳያመልጣቹ LINK በዚ  ግቡና የቻናላቸውን username ሲያመጡላቹ join አርጋቹ check subscription ሚለውን ንኩትና Calculate አድርጉ ይላቹአል እኔን ለምሳሌ 41+4 ብሎ ነው የጠየቀኝ ከዛ 45 ስለው ቀጥታ ከፍቶልኛል ከዛ language enlgish ብላቹ ከመረጣቹ በኋላ ከናንተ ማረግ ሚጠበቀው ብዙ preton እና Ton አንድላይ መሰብሰብ ነው 1 Ton ሲሞላ ቀጥታ withdraw ማረግ ትችላላቹ  preton ሚባለውን ደግሞ ጊዜው ሲደርስ withdraw ማረግ ትችላላቹ ከዚኛውና ከPrivate bot ማገኘውን ለናንተ Giveaway ሰጣለው ከናንተ ማረግ ሚጠበቀው 2ቱም ላይ በስትክክል መመዝገብ ነው
Show more ...
3 817
5
የያሬድን ዳኝነት እንዴት አገኛችሁ ቤተሰብ 😁
3 920
0
"ወይ ውላችንን እናቋርጥና ስራ እናቁም ፤ የሺ ብቻ ትዳኝ" ድምጻዊ ያሬድ ነጉ ********************************************* በቃላት መግለጽ የማይቻል የአጉል ጉርምስና ገጽታ ደግሞ አለው ። ያሬድ ነጉ ከድምጻዊት ወደ ድምጻውያን ዳኝነት ሲመጣ ብዙዎች ተቃውመውበታል ሳይሆን ተረባርበውበታል ። በድምጻዊነቱ ራሱን ከመሬት አንስቶ ዝናና ገንዘብ ላይ ስላደረሰ እውቀትም አዳብሮ ይሆናል የሚል ግምት ነበረኝ ። ግን ሳልሳሳት አልቀረሁም ። ድምጻዊነትና የድምጻውያን ውድድር ዳኝነት ምን እንደሚያገናኘው አላውቅም ። አዲስ ዋልታ ከዚህ ውይይት በኋላ ለምን የያሬድ ነጉን ውል እንዳላቋረጠው አላውቅሙ ። ያውም በራሱ ስህተት ምንድነው እንዲህ የሚያደርገው ? እስቲ ፊቱን ብቻ ቀረብ አድርጋችሁ እዩት ። " ታረቀኝ ካቀረበው ያንተ ዘፈን አሪፍ ነው " የሚል ዳኝነት እዚህ ብቻ ነው ያዩሁት ። እዚህ ሁሉ አተካራ ውስጥ የገቡት " እንደዚህ ብለህ አትጀምር ። የታረቀኝን ሞራል ትነካዋለህ " በማለቷ ነው ። እሷ ልክ ናት ደግሞ ። አንድ ተወዳዳሪን " ከእገሌ አንተ ትሻላለህ " ብሎ ዳኝነት በየትኛው መመዘኛ ነው ልክ የሚሆነው ? ያ ተወዳዳሪ የመጣው እኮ ከሁሉም ለመሻል ነው ። ነገሩ ድብልቅልቁ ወጥቷል ። ልክና ስህተቱ ድንበሩ ፈርሷል ። አዲስ ዋልታ ራሱ ምን እያደረገ ነው ? ሰው " የያሬድና የየሺ ንትርክ " እያለ እንዲያይ ነው ? ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ወርደው ወርደው የዩቲዩብ ጥገኛ ሆነዋል ። " ዩቲዩብ ላይ ተመልካች ያገኛል " በሚል ሂሳብ ነው ? የእኛስ ዓይን ? የቴሌቪዥንን ክብር ? እኔ መቸም ያሬድ ነጉ ለዚህ ያልተገባ ስነምግባሩ ተመልካቹን በይፋ ይቅርታ ሳይጠይቅና ድጋሚ እንዲህ ያለ ፊት ላያሳይ ፣ ድምጽ ላያሰማ ቃል ሳይገባ ከቀጠለ ይገርመኛል ። " ውላችንን እናቋርጥና ስራ እናቁም ፤ የሺ ብቻ ትዳኝ " በምንም መመዘኛ ቢለካ የትዕቢት ፣ ለራስ የሚሰጥ ያልተገባ ግምት ፣ የንቀት ( የሺንም ፣ ጣቢያውንም ፣ ተመልካቹንም ) መገለጫ ነው ። ለአዲስ ዋልታ ያለኝ ጥያቄ ያሬድ ነጉ በምን መስፈርት ለዳኝነት ተጠራ ? ካሁን ቀደምም ተመሳሳይ ስህተት ሲፈጽም በምን ታለፈ ? አሁንስ ምን ይወሰናል ? Tewodros Teklearegay
Show more ...
4 251
2
#አሳዛኝ_ዜና ኢዩኤል ታዬወርቅ ሸዋታጠቅ ይባላል። ተወልዶ ያደገው አዲስአበባ ኬንያ ኢምባሲ ከፍ ብሎ ልደታ ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው። በጣም የቅርብ ቤተሰቤና ዘመዴ የሆነው እዩኤል (አቢቲ) በጎንደር ዩኒቨርስቲ የኪነህንፃ ኢንጅነሪንግ 5ኛ ዓመት ተማሪ ነበር። የፋሲካ በዓልን አያቱ ጋር አክብሮና እዛው ሲጫወት አድሮ በማግስቱ ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ከመጣ ታናሽ ወንድሙ ጋር ወደቤተሰቦቹ ቤት ሲመለስ ኬንያ ኢምባሲ አካባቢ እየተሰራ ከሚገኝና 14 ፎቅ እርዝመት ካለው ፎቅ ላይ ተወርውሮ የወረደ ብረት ጭንቅላቱ ላይ መቶት በአበባነት እድሜው በአሳዛኝ ሁኔታ ተቀጥፏል።
4 587
11
የፈጠራ ታሪኮችን እውነተኛ በማስመሰል ሲሰሩ የነበሩ ዩቲበሮች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ‼️ ህጻናት እና ወጣቶችን እንዲሁም በእድሜ የገፉ ሰዎችን በመመልመል የኢትዮጵያውያን ባህል ፣ ወግ ፣ ሀይማኖት በሚቃረን መልክ የፈጠራ ታሪኮችን እውነተኛ በማስመሰል "በድብቅ ቀረጽን! "በማለት ባልተገባ መንገድ ገንዘብ ለማግኘት ሲሞክሩ እንዲሁም በተለያየ የውጪ ሀገራት ቋንቋዎች  እንዲተረጎምና በተለይ ደግሞ በአረብ ሀገራት በሞግዚትነት የሚሰሩ ኢትዮጲያዊያን በበአሰሪዎቻቸው ስጋት እንዲታዩ የሚያደርግ ቪዲዮዎችን በመቅረጽ ሲያስተላልፉ የነበሩ 6 ዩቲበሮች እና 3 ለቀረጻ የተዘጋጁ ወጣቶች " ቅን ልቦች " የተሰኘው  በጎ አድራጎት ድርጅት ከየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጋር በጥምረት በመሆን ዛሬ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 መገናኛ አከባቢ በአቶ አማረ አብርሃምና ቤተሰቦቹ 8ኛ እና 13 ፎቅ ላይ መቀመጫቸውን በማድረግ ከ10 ባላነሱ የዩቲዩብ ቻናሎች በመጠቀም  ሲሰሩ የነበሩ ሰዎች  በቁጥጥር ስር ውላል። እና ሌሎች መሠል  ርዕስ በመስጠት የፈጠራ ታሪኮችን  ህዝቡ እውነተኛ እንዲመስል አድርገው በመስራት ላይ የሚገኙ በርካቶች እንዳሉ " ቅን ልቦች " የተሰኘው  በጎ አድራጎት ድርጅት ገልጾ ህዝብ የሚሰጠውን ጥቆማ በመቀበል በቀጣይ ተመሣሣይ ተግባር የሚፈጽሙ ዩቲበሮች ፣ ቲክታከሮች እና መሠል የማኀበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰሩ ግለሰቦች በህግ ተጠያቂ የማድረግ ስራ እንደሚቀጥል " ቅን ልቦች " ገልጸዋል።
Show more ...
4 109
5
ታላቅ ቅናሽ! ገደብየለሽ ኢንተርኔት ለምትጠቀሙና መጠቀም ለምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ። ☞ የሶስት ወር በ 1450birr ☞ ወርሃዊ በ 650birr ☞ ሳምንታዊ በ 250birr ለሚያሸሽጠን ልዩ ስጦታ አለ! አሁኑኑ ያናግሩን  251970915503 &
3 361
2
መታሰሩ ተሰምቷል‼ በቲክቶክ የማህበራዊ ትስስር ገፅ መሌ ፌዳው በሚል ስም የምናውቀው የፌደራል ፖሊስ አባል መለሰ ብርሃኑ መታሰሩ ተሰምቷል። የፖሊስ አባሉ የታሰረበት ምክንያት በግልፅ ባይታወቅም ፍርድ ቤት ቀርቦ ዋስትና ሳይፈቀድለት እንደቀረ ታውቋል። ባለፈው አርብ ምሽት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው መሌ ፌዳው ከ490 ሺህ በላይ ተከታይ ባለው በቲክቶክ ገፁ ላይ ስለሰላም በሚያቀርባቸው ጉዳዩች ይታወቃል። ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
3 901
1
ታላቅ ቅናሽ! ገደብየለሽ ኢንተርኔት ለምትጠቀሙና መጠቀም ለምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ። ☞ የሶስት ወር በ 1450birr ☞ ወርሃዊ በ 650birr ☞ ሳምንታዊ በ 250birr ለሚያሸሽጠን ልዩ ስጦታ አለ! አሁኑኑ ያናግሩን  251970915503 &
1 264
2
የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር የፌደራል መንግስቱ እና የትግራይ ሀይሎች መካከል ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ለማወያየት ወደ አዲስ አበባ ሊያቀኑ መሆኑ ተሰማ‼️ እና ክልል ግጭቶች ዙሪያ ይመክራሉ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ከሚያዚያ 30 ቀን እስከ ግንቦት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአፍሪካ ቀንድ ጉብኝት እንደሚያካሂዱ ተገለጸ። ሀመር የሚበኟቸው ሀገራት ኢትዮጵያ፣ ጂቡቲ እና ኬንያ መሆናቸውን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አስታውቋል። ሀመር በአዲስ አበባ ቆይታቸው ከፌደራል መንግስቱ እና ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው በፕሪቶርያ ስምምነት አፈጻጸም ዙሪያ እንደሚመክሩ ተጠቁሟል። ዳግም ግጭት እንዳይቀሰቀስ ለማድረግ የፌደራል መንግስቱ እና የትግራይ ሀይሎ መካከላቸው ያሉ ዋነኛ ልዩነቶች በውይይት እንዲፈቱ ለማስቻል ይመክራሉ ሲል መግለጫው አመላክቷል። በአማራ እና ኦሮምያ ክልል ያሉ ግጭቶ በውይይት እንዲያበቁ ለማስቻል እና የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ምርመራ እንዲካሄድባቸው ለማስቻል ይመክራሉም ተብሏል። ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
Show more ...
4 160
0
የኢሮብ እና ጉሎ መኸዳ ነዋሪዎች “ኤርትራዊነት በግድ እየተጫነብን ነው” አሉ‼️ ዜግነታቸው በኀይል እንዲቀየሩ እየተገደዱ እንደሆነ የገለጹ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ አዋሳኝ ወረዳዎች ነዋሪዎች፣ በስጋት የተሞላ ሕይወት በመምራት ላይ እንዳሉ ይናገራሉ፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ ከትግራይ ምሥራቃዊ ዞን ወረዳዎች መውጣቱ ሕዝቡን ከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ እንደከተተው የሚያስረዱት ነዋሪዎች እና አስተዳዳሪዎች፣ “ኤርትራውያን እንድንሆን በኀይል እየተገደድን ነው” ሲሉ አመልክተዋል፡፡ በአንጻሩ፣ በኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር የወጡ ጽሑፎች፣ የኤርትራ ወታደሮች በኤርትራ ልዑላዊ መሬት ውስጥ እንደሚገኙ ገልጿል። በአዋሳኝ አካባቢዎች የሚገኘው የኢሮብ ብሔረሰብ ተወላጆች ጊዜያዊ ኮሚቴ፣ “የመጥፋት አደጋ አንዣብቦበታል’’ ባሉት የብሔረሰቡ ህልውና ጉዳይ፣ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባለሥልጣናት እና ከመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ጋራ ባለፉት ሳምንታት ተገናኝተው መወያየታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል። ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
Show more ...
3 477
2
ሰሞኑን ግጭት የተካሄደባቸው የወልቃይት አካባቢዎችን መከላከያ ሠራዊት እንደተቆጣጠረ ነዋሪዎች ገለጹ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተወሰኑ አካባቢዎች ባለፈው ዓርብ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. በመከላከያ ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት ተከስቶ እንደነበር፣ ይህንንም ተከትሎ መከላከያ ሠራዊት አካባቢዎቹን በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን ነዋሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ዞኑ በአማራ ክልልና በትግራይ ክልል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳበት ሲሆን፣ በአካባቢው የመከላከያ ሠራዊት እንዳልነበርና የአካባቢው ሚሊሻና ፖሊስ ፀጥታውን ሲቆጣጠሩ እንደነበር ነዋሪዎች ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ከእሑድ ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የሰላም መደፍረሶች እንደነበሩ የገለጹት አንድ የአካባቢው የአገር ሽማግሌ፣ ‹‹ሚያዝያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት የፋኖ ታጣቂዎች ‘በጠገዴ ወረዳ’ የምትገኘው ማክሰኞ ገበያ ከተማ ገቡ፡፡ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ንጋት ላይ ከከተማው የወጡ ሲሆን፣ ከከተማው ብዙም በማይርቅ ቦታ ላይ በመከላከያ ሠራዊትና በታጣቂዎቹ መካከል ግጭት መፈጠሩን ሰማን፤›› ብለዋል፡፡ በነዋሪዎች ሕይወትም ሆነ ንብረት ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩን የገለጹት የአገር ሽማግሌው፣ አሁን ላይ ግጭቱ መብረዱንና አካባቢዎቹንም መከላከያ ሠራዊት መቆጣጠሩን ገልጸዋል፡፡ ሪፖርተር ያነጋገራቸው ሌላኛው የአካባቢ ነዋሪ በበኩላቸው ግጭቱ ተከስቶ እንደነበር ገልጸዋል፡፡ የፋኖ ታጣቂዎች ወደ ከተማው ሲገቡ ከተማውን የመቆጣጠር እንቅስቃሴ የሚመስል ድርጊት አለመመልከታቸውን ገልጸው፣ በነዋሪዎቹም ሆነ በንብረት ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩን ተናግረዋል፡፡ ሆኖም ከከተማ ወጣ ብሎ በሚገኝ ሥፍራ በመከላከያ ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ግጭት ተከስቶ የነበረ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ አካባቢዎቹን የመከላከያ ሠራዊት መቆጣጠሩንና ግጭቱም መብረዱን አስረድተዋል፡፡ ሪፖርተር ስለተከተሰው ግጭትና በአሁኑ ወቅት በአካባቢዎቹ ስላለው ሁኔታ ከአገር መከላከያ በኩል መረጃ ለማግኘት ያደረገው ጥረት አልተሳካም። ከሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በፊት ወልቃይት የምዕራብ ትግራይ አካል እንደነበር የሚገልጹት የትግራይ ኃይሎች፣ ወልቃይትን ጨምሮ ሌሎች የይገባኛል ጥያቄ በሚነሱባቸው አካባቢዎች የተቋቋሙ የአማራ ክልል የአስተዳደር መዋቅሮች እንዲፈርሱ፣ ታጣቂዎችም ከአካባቢዎቹ እንዲወጡና የፌደራል መንግሥት ኃላፊነት ወስዶ እንዲሠራ በተደጋጋሚ ሲጠይቁ ይሰማል፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ሚያዝያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም. በክልሉ ለሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የአካባቢዎቹ ሰላምና ደኅንነት ተረጋግጦ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቦታቸው እንዲመለሱ የማድረግ ኃላፊነት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የፌዴራል ፖሊስ ወስደው እንዲሠሩ ከፌደራል መንግሥት ጋር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ገልጸው ነበር፡፡ ይህን ሒደት ተግባራዊ ለማድረግም የጊዜ ሰሌዳ መቀመጡንና በዚህም፣ ‹‹ደቡብ ትግራይ፣ ራያና ፀለምት እስከ ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ምዕራብ ትግራይ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲመለሱ የማድረጉ ሥራ እንዲጠናቀቅ ስምምነት ላይ ደርሰናል፤›› ብለዋል፡፡ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በኩል የተሰጠውን መረጃ የሚያረጋግጥም ሆነ የሚቃረን መግለጫ፣ ከአማራ ክልል መንግሥትም ሆነ ከፌደራል መንግሥት በኩል እስካሁን አልተሰጠም። ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
Show more ...
ሪፖርተር ET
🔖 ይህ የሪፖርተር ET የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ => በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
3 599
1
Vacancy ======= Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the following position: 1. Junior Mechanic Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website ( ) from May 09 – 15, 2024. For requirements and other detail information, please refer to the attached document.
3 725
7
ተአምር የታየበት ድንቅ ምሽት🔥🔥 በአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የሚመሩት ሎስ ብላንኮዎቹ ከመመራት ተነስተው ባየር ሙኒክን 2ለ1 በሜዳቸው ረተዋል። የሪያል ማድሪድ የማሸፊያ ሁለት ግቦች ተቀይሮ የገባው ሆሴሉ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። የባየር ሙኒክን ቀዳሚ ግብ ያስቆጠረው አልፎንሶ ዴቪስ የሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጎሉ ሆኖ ተመዝግቧል። ሆሴሉ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ባደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች አምስት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል። ሎስ ብላንኮዎቹ በክለቡ ታሪክ አስራ ስምንተኛ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል። በዌምብሌይ ስታዲየም በሚደረገው የዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ሪያል ማድሪድ እና ቦርሰየያ ዶርትመንድ ግንቦት 17/2016ዓ.ም የሚገናኙ ይሆናል።
3 825
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio