Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

audience statistics IkhläS TübÉ ( የሙፍቲ ትውልድ)

የትም ብትሆን አላህን ፍራ ጤና ነክ ምክሮች ኢሽቅ /ሀድራ መንዙማ ውብ ታሪኮች ኢስላማዊ ዜና እና መረጃዎች My chanal 👉  https://t.me/Abdi_Ikhlas  ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇👇 👇👇  @IkhlasTube_bot  
Show more
4 6330
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
69 193place
of 78 777
380place
of 396
In category
2 215place
of 2 333

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

    Data loading is in progress

    Time
    Growth
    Total
    Events
    Reposts
    Mentions
    Posts
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    አላሁ አክበር!! ኤርዶጋን በማሸነፉ ለመጪዎቹ 5 አመታት መምራት የሚችልበትን ድምፅ አግኝቷል!!! እንኳን ደስ አለን!
    399
    0
    አላሁ አክበር!! ኤርዶጋን አሸነፈ!!! 99%  ፐርሰንት ተቆጥሮ ውጤቱ ይህን ይመስላል።
    357
    0
    አላሁ አክበር!! ኤርዶጋን በማሸነፉ ለመጪዎቹ 5 አመታት መምራት የሚችልበትን ድምፅ አግኝቷል!!! እንኳን ደስ አለን! አድናቂወች ከታች ተቀላቀሉን!! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
    1
    0
    አላሁ አክበር!! ኤርዶጋን አሸነፈ!!! 99% ፐርሰንት ተቆጥሮ ውጤቱ ይህን ይመስላል። ለበለጠ መረጃወች የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
    1
    0
    እንኳን ደስ አለህ! አላህ መጪውን ጊዜ የስኬት ያድርግልህ!
    289
    1
    « መስጂዴን አትንኩ » በማለት በግፍ የተገደሉት ሟቾች ሶስት ናቸው ። ብዙዎቹ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ። በመቶዎች ለእስር ተዳርገዋል ። ያጠፉት አንዳችም ጥፋት የለም ። መስጂዴን አታፍርሱ ማለት ወንጀል ሆኖ የሚያስገ*ድል ከሆነ ሁላችንንም ትጨርሱናላችሁ እንጂ "መስጂዴን" ከማለት አታቆሙንም ። ትግላችን ሊላህ ነው ። ጥያቄያችን መስጂዴን አታፍርሱ ነው ‼
    466
    2
    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!!💔 አሏህ ያሻውን ሰሪ…የወደደውን ፈረደ! ለዓመታት የቀጥባሬን ሐድራ ያጋፈሩት፣የመውሊዱ አበባ የነበሩት፣ የራቲባው ድምቀት፣ የነዝሙ የመደዱ ዘዋሪው… ሸይኽ ሰልማን ወደ አኼራ ሒደዋል። የቀጥባሬን መስጂድን ለዘመናት በዒማምነት አገልግለዋል። ሸይኽ ሰልማን ለነፍሳቸው ምቾት እና ዱንያዊ ተድላ ሳይጓጉ፣ ከሼኾች ሐድራ ሳይርቁ ዘውትረው ኺድማቸውን ፈፅመዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ደረሶችን አቅርተዋል። ብዙዎችንም ለትልቅ ዓሊምነት አብቅተዋል። የቃጥባሮች ኮኮከብ ዛሬ ሌሊት ወደ አኼራ ቤታቸው ተሻግረዋል። ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! የሸይኻችን ስርዓተ ቀብር ዛሬ ማክሰኞ ከዙሁር ሶላት ስግደት በኋለ በቃጥባሬ ሐሪማ ቅጥር ግቢ ይፈፀማል። መድረስ የቻልን ለቀብር ኹላችንም እንድረስ። ያልቻልነው ደግሞ በያለንበት ዒማማችንን በፋቲሃ እናውሳቸው!!💔 👉 ተተኪያቸውንም አላህ አያሳጣን
    Show more ...
    1 104
    6
    ሰበር! ሰበር! ሰበር! ኤርዶጋን ቀጣዩ የቱርክ ፕሬዝዳንት መሆኑንና ምርጫውን ማሸነፉን ዛሬ አረጋግጧል አልሃምዱሊላህ 💕 በቱርክ እጅግ ፉክክር በበዛበት ምርጫ ከኤርዶጋንና ክሊችዳሮግሉ ቀጥሎ ሶስተኛ ደረጃን የያዘው ሲናን ኦጋን ድጋፉን ለኤርዶጋን መስጠቱን ተከትሎ የኤርዶጋን ቀጣይ ፕሬዝዳንትነት የማያጠራጥር ሆኗል ። ሲናን ኦጋን ከ 5 % በላይ በመያዝ ፉክክሩን ያደመቀ ሲሆን አሁን ከቀናት በሗላ በሚደረገው የመለያ ምርጫ የማይሳተፍ መሆኑን ተከትሎ የእርሱ ደጋፊዎች ኤርዶጋንን እንዲመርጡ ድጋፉን ሰጥቷል ። 49.52 % በማምጣት ለፕሬዚዳንትነት 0.4 % ገደማ ብቻ ቀርቶት የየበረው ኤርዶጋን አሁን ምርጫውን በአስተማማኝ መልኩ እንደሚያሸነፍ በማያጠራጥር መልኩ ያረጋገጠ ሲሆን ቱርክንም ለቀጣይ 5 አመታት እየመራ ይቀጥላል ። ከምርጫው በፊት ኤርዶጋን እንደሚሸነፍ በፍፁም እርግጠኝነት ሲናገሩ የነበሩትን ምእራባውያንን ኩምሽሽ ባደረገው የቱርክ ምርጫ የቱርክ ህዝብ ፍላጎት አሁንም ኤርዶጋን መሆኑን አስመስክሮ አልፏል ። በፖለቲካ ህይወቱ አንድም ጊዜ ተሸንፎ የማያውቀው የአለማችን ስኬታማው ጉምቱ የፖለቲካ ሰው ኤርዶጋን አሁንም በአሸናፊነት ግስጋሴው እንደቀጠለ ይገኛል ። ቱርክን ልእለሀያል የማድረግ ህልምን አንግቦ እየለፋ የሚገኘው ብረቱ ሰው ያንን የሚያሳካበትን ተጨማሪ አምስት አመታት ለመጎናፀፍ በመቻል ከአታቱርክ በሗላ በስኬቱ ወደር የሌለው የቱርክ መሪ ለመሆን በቅቷል ። በርግጥ አታቱርክ እንኳ የርሱን ያክል ለረጅም ጊዜ ቱርክን መምራት አልቻለም ።   መረጃውን ያገኘሁት ከ TRT world ነው ። በዚሁ አጋጣሚ ለኤርዶጋን ወዳጆች እንኳን ደስ ያላችሁ ልል እወዳለሁ ! 👉
    Show more ...
    1 155
    8
    የቱርክ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ሊካሄድ ነው‼️ እየተቆጠረ ባለው የቱርክ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ያለፉትን 20 ዓመታት ሀገሪቱን የመሩት ረሲፕ ጠይብ ኤርዶጋን ብርቱ ፉክክር ገጥሟቸዋል። በምርጫው ለማሸነፍ 50 መቶ በላይ ማስመዝገብ ግዴታ ሲሆን እስካሁን በተካሄደው ቆጠራ 49.42 በማስመዝገብ ፕሬዝደንት ኤርዶጋን እየመሩ ሲሆን ተከታያቸው ከማል ክሊቻሮግሉ 44.95 እየተከተሉ ይገኛሉ፡፡ የቆጠራ ሂደቱ 99 በመቶ እንደተጠናቀቀም ቲ አር ቲ ወርልድ እና አናዶሉ እየዘገቡ ይገኛል፡፡ ሁለቱም ተፎካካሪዎች ሀገር ለመምራት የሚያስችል 50 በመቶ በላይ ውጤት ማስመዝገብ ባለመቻላቸው ድጋሚ ምርጫ ግንቦት 20 ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከምርጫው አስቀድሞ ሁለቱም ተፎካካሪዎች ምርጫውን በእርግጠኝነት እንደሚያሸንፉ የተናገሩ ሲሆን በድጋሚ ምርጫው ብልጫ እንደሚወስዱ ተፎካካሪው ከማል ክሊቻሮግሉ እየገለጹ ይገኛሉ።
    Show more ...
    473
    0
    ፕሬዚደንት ኤርዶጋን ከኢስታንቡል ወደ አንካራ እየሄዱ እንደሆነ አንዳንድ ምንጮች እየገለፁ ይገኛል! ከደቂቃዎች በኃላም በአንካራ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል! ሁለተኛ ዙር ምርጫ መኖሩ አይቀሬ ይመስላል!
    638
    0
    89% ተቆጥሯል! 50.1% ኤርዶጋን እየመራ ይገኛል! ፐርሰንቱ ከ50 ፐርሰንት ከወረደ ከ15 ቀናት በኋላ 2ኛ ዙር ምርጫ ይካሄዳል! አካሄዱ እንደዛ ይመስላል! አርጉ ለምታቁት ሰው!!! 👉
    641
    0
    በቱርክ ፕሬዚዳንታዊ እና ፓርላመንታዊ ምርጫ ቆጠራ 75%: ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን 50% ከማል ክልችዳርኦሎ 43% ሲናን ኦጋን 5% 🇹🇷🗳
    591
    1
    የቱርክ ምርጫ 64% ቆጠራ ተከናውኗል። 51.40 % ጠይብ ኤርዶሀን እየመራ ይገኛል። ተከታዩ 42.77 % ይከተላል።  አላህ ይርዳህ ያ  ባባ
    634
    0
    51% ተቆጥሯል! ኤርዶጋን እየመራ ነው!!
    610
    0
    51% ተቆጥሯል! ኤርዶጋን እየመራ ነው!! የእነ ኤርዶጋን ፓርቲ ቃል አቀባይ "እኛ ብንሸነፍ የመልቀቅ ልምድ አለን፤ እናንተ ግን ስትሸነፉ ተሸነፍን የማለት ፈቃደኝነት አላችሁ ወይ?" እያለ ነው
    1
    0
    ግማሽ 50% ድምፅ ተቆጥሯል ኤርዶጓን ባልተጠበቀ መልኩ በሰፊው እየመራ ነው። ለበለጠ መረጃወች ከታች ባለው link ይጫኑ!!👇
    1
    0
    664
    0
    https://youtu.be/eyXlHFkU-Qw
    #ልጅነቴ | ሙሉ-ክፍል| #ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ | @comedianeshetu @ebstvWorldwide @nejahmedia @ElafTube
    Join this channel to get access to perks: https://www.youtube.com/channel/UC-AuCcH1MNXHZ0eek4DwVXQ/join Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ 0:00 intro 0:06 ልጅነቴ | ሙሉ ክፍል #nejah_media #minber_tv #donkey Subscribe 👉 https://www.youtube.com/channel/UCtQi... ዋሪዳ3 #ማዲህ_ሰኢድ_ሼህ_ሙዘሚል #al_faruq_tube #Al_Faruk_Multimedia_Production #warida #Fuad_Melka_official #ፉአድ_መልካ #Muaz_Habib_official #ሙሀመድዬ #Muhammedye #ባትመጡማ #ሙአዝ_ሀቢብ #al_faruq_tube #iNaya_Records_ዒናያ_ሪከርድስ #minber_TV #abrat_pro #አብሬት #አብሬት_መንዙማ #al_faruq_multimedia al faruq tube, al faruq multimedia, al faruq media, al faruq tube, muaz habib, new neshidaal faruq tube,አል ፋሩቅ,muaz habib,mohammed awel menzuma,new neshida,new menzuma,አል ፋሩቅ ቲዩብ,al faruq,mohammed awel,መሀመድ አወል መንዙማ,menzuma 2019 mp3 download,new menzuma 2019,new menzuma amharic 2019,minber tv,al faruk,new ethiopian nasheed,menzuma,ነሺዳ,ሙንሺድ,ሙዓዝ ሀቢብ,ethiopian menzuma,ye chereka nafkot,and ijoch,ወርቀ ሰማይ,zain,harris,hamza,nasheed,islam,makkah,quran,muhammad,mohammed,neshida,maher zain,official youtube channel,ماهر زين,awakening recordsAl hadira,Al Hdera Tube,amir husen,mehamed awel,manzuma,Menzoma,hadra tube,alhadratube,alhadra tube,muazhabib,mahiplusethio neshida and menzuma 2021, ethio neshida and menzuma 2020, ethio neshida and menzuma 2019, warida, muaz habib, fuad al burdaNeshida,Menzuma,Mawlid,Ramadan,ልዩ ቆይታMenzuma,አሚር ሁሴን,ሰለሀዲን ሁሴን,Neshida,Amir Hussen,Selehadin Hussen inaya records 2021, inaya records new, inaya records fuad, new menzuma, new neshida, mohammed awel muaz habib, minber tv, somi tv muaz habib, warida, minber tv iNaya Records ዒናያ ሪከርድስ,Maher,Zain,Harris,Humood,Alkhudher,Sami,Yusuf,Hamza,Namira,Irfan,Makki,Nasheed,Hasbi,Nasyid,Mesut,Kurtis,Muallim,Islam,Islamic,Allah,Nasyeed,Inshad,Makkah,Quran,Koran,Muhammad,Mohammed,Prophet,Medina,menzuma,neshida,muaz habib,Maher Zain,Official Youtube Channel,ماهر زين,Awakening,Ya Nabi Salam Alaika,Masha Allah,يا نبي سلام عليك,Insha Allah,ان شاء الله,awakening records,أويكيننج ريكوردز,sami youssef,hamza namira,muaz habib,muaz,ሙአዝ ሀቢብ seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu show,seifu on ebs this week,seifu,seifu fantahun show on ebs this week,seifu on ebs today,seifu show this week,seifu on ebs new,seifu show today,seifu fantahun show on ebs today,dishta gina on seifu show,dishta gina on seifu,Ethiopia,#SeifuFantahun,ebs,seyfu new show,seifu fantahun show on ebs,ebs Tv Show Seifu fantahun,ሰይፉ በኢቢኤስ,ዲሽታ ጊና,Dishtagina,Ethiopian Music Video,እረኛዬ,Eregnaye,Arts Tv World prank video, pranks, prank on boyfriend, gold digger prank, pranks, gold digger lij pawuli,habesha news,habesha prank,habesha gold digger prank,ethio prank,ethio prank miko mikee 2019,ethiopan prank,gold digger prank,lij pawuli prank,sefu on ebs,miko mikee,የጋብቻ ጥያቄ fake firing prank | fake g-u-n shot prank on public reaction | awesome reaction,fake firing prank | fake g-u-n shot prank on public reaction,fake g-u-n shot prank on public reaction,fake firing prank,awesome reaction,g-u-n shot prank video,fake gun prank,best viral prank,best pranks,crazy prank video,prank in india,best prank video in india,new best prank video in india,pranks,prank,gun,fake,comical tvBEST PRANKS,Fake Pranks,Hooman,Vitalyzdtv,Nelk,Ross Creations,BigDawsTv,Fouseytubechair,pulling,prank,pranks,chair pulling,chair pulling prank,chairs,funny,rebeltv,chair pulling prank part 2,epic,insane,funniest pranks,lol,top,mall,top funny videosmiko mikee, miko worldwide, miko ch, miko mikee, ethiopian, reaction videois
    810
    2
    ክፍል-1

    #እብዷ_ጅልባቢስት_ክፍል_1_ልብ_አንጠልጣይ_የፍቅር_ታሪክ_#አሚን_መልቲሚዲያ_ፕሮዳክሽን.m4a

    735
    1
    ?የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ👇
    671
    0
    ?የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ👇
    641
    0
    በነፃ ሀጂ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበላቸው… ያለፉት 15 አመታት ባጠራቀሙት ገንዘብ ያለፈው ረመዷን ላይ መዲና መስጂደ ነበዊ ላይ በባዶ እግራቸው ልብ በሚነካ ሁኔታ ሲሰናበቱ የሚያሳየው ቪዲዮ አለማችን ላይ እጅግ ቀልብ የሳበ ነበር። ይህ በእድሜ የገፉት ፓኪስታናዊ አባት ከፓኪስታን ከሳኡዲ ከቱርክ ሙሉ ወጫቸውን ሸፍነው ሀጅ ለማስደረግ በተለያየ አቅጣጫ ጥሪ እየቀረበላቸው እንደሚገኝ ሀረመይን ሸሪፈይን የተባለው ገፅ ዘግቧል።
    565
    6
    ኢሚግሬሽን ለሀጅ ግልጋሎት ራሱን የቻለ መስኮት ነበረው። መመዝገብህን ከመጅሊስ ወረቀት አሳይተህ ያለወረፋ ፓስፖርት በሳምንት ይሰጥህ ነበር። ድሮ ማለቴ ነው። ብዙ ሰዎች ዘንድሮ ተቸግረዋል የሚል ኸበር እየሰማን ነው።
    707
    0
    #ሱብሃን_አላህ አጂብ ነው አላህ ሲመራህ እንዲ ነው አውስትራሊያዊው ሰው የኢድ ሰላት ድምፅ ረበሸኝ ብሎ ለስሞቷ ቦታው ላይ መጣ ሙስሊሞቹም ሞቅ ያለአቀባበል አርገው ተቀበሉት ሰውዬው ሲመለስ ሙስሊም ሆኖ ነበር የተለያቸው
    824
    7
    በመጨረሻም የሸዋል ጨረቃ በመታየቷ ረመዷን ተሰናብቶን ኢድ ነገ ሆኗል ኢድ ሙባረክ
    787
    2
    ቀድር ደግሞ የሚሰራ ዒባዳ ከ1 ሺህ ወራቶች (83 ዓመት) ዒባዳ የሚበልጥ ሲሆን ከነቢዩ (ሰዓወ) ሰሀባዎች ውስጥ፥  ሰይዱና ዑመር(ረዓ)፣ ኢብኑ ዐባስ ፣ኡበይ ኢብኑ ከዕብ፣ ሙዓዊያ፣ ሁዘይፋና ሌሎችም( አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው)  ለይለተል-ቀድር 27 ሌሊት ላይ ናት ይሉ ነበር! 👉
    1 019
    3
    የዛሬ (ሰኞ) ለሊት ታላቁ ለሊት ነው 27ኛው ለይለተል ቀድር ይበልጥ የሚጠበቅበት ታላቁ ለይል ነውና በዱዓ እና በኢባዳ እናሳልፈው ባረከላህ ፊኩም
    958
    0
    ተለቀቀ🔥🔥 ተለቀቀ🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥 ተለቀቀ🎉🎉ተለቀቀ🎉🎉ተለቀቀ🎉🎉 ተለቀቀ🔥🔥 ተለቀቀ🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥 ተለቀቀ🎉🎉ተለቀቀ🎉🎉ተለቀቀ🎉🎉
    ላኢላሀ ኢለላህ | በተማም እና በአረብ |አዲስ መንዙማ| @amin_multimedia_production@ALFaruqTube
    Join this channel to get access to perks: https://www.youtube.com/channel/UC-AuCcH1MNXHZ0eek4DwVXQ/join #አሚን_መልቲሚዲያ_ፕሮዳክሽን #ላኢላሀ_ኢለላህ #አዲስ_መንዙማ #al_faruk_multimedia_production #inaya_records_ዒናያ_ሪከርድስ Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ Subscribe 👉 https://www.youtube.com/channel/UCtQi... ዋሪዳ3 #ማዲህ_ሰኢድ_ሼህ_ሙዘሚል #al_faruq_tube #Al_Faruk_Multimedia_Production #warida #Fuad_Melka_official #ፉአድ_መልካ #Muaz_Habib_official #ሙሀመድዬ #Muhammedye #ባትመጡማ #ሙአዝ_ሀቢብ #al_faruq_tube #iNaya_Records_ዒናያ_ሪከርድስ #minber_TV #abrat_pro #አብሬት #አብሬት_መንዙማ #al_faruq_multimedia al faruq tube, al faruq multimedia, al faruq media, al faruq tube, muaz habib, new neshidaal faruq tube,አል ፋሩቅ,muaz habib,mohammed awel menzuma,new neshida,new menzuma,አል ፋሩቅ ቲዩብ,al faruq,mohammed awel,መሀመድ አወል መንዙማ,menzuma 2019 mp3 download,new menzuma 2019,new menzuma amharic 2019,minber tv,al faruk,new ethiopian nasheed,menzuma,ነሺዳ,ሙንሺድ,ሙዓዝ ሀቢብ,ethiopian menzuma,ye chereka nafkot,and ijoch,ወርቀ ሰማይ,zain,harris,hamza,nasheed,islam,makkah,quran,muhammad,mohammed,neshida,maher zain,official youtube channel,ماهر زين,awakening recordsAl hadira,Al Hdera Tube,amir husen,mehamed awel,manzuma,Menzoma,hadra tube,alhadratube,alhadra tube,muazhabib,mahiplusethio neshida and menzuma 2021, ethio neshida and menzuma 2020, ethio neshida and menzuma 2019, warida, muaz habib, fuad al burdaNeshida,Menzuma,Mawlid,Ramadan,ልዩ ቆይታMenzuma,አሚር ሁሴን,ሰለሀዲን ሁሴን,Neshida,Amir Hussen,Selehadin Hussen inaya records 2021, inaya records new, inaya records fuad, new menzuma, new neshida, mohammed awel muaz habib, minber tv, somi tv muaz habib, warida, minber tv iNaya Records ዒናያ ሪከርድስ,Maher,Zain,Harris,Humood,Alkhudher,Sami,Yusuf,Hamza,Namira,Irfan,Makki,Nasheed,Hasbi,Nasyid,Mesut,Kurtis,Muallim,Islam,Islamic,Allah,Nasyeed,Inshad,Makkah,Quran,Koran,Muhammad,Mohammed,Prophet,Medina,menzuma,neshida,muaz habib,Maher Zain,Official Youtube Channel,ماهر زين,Awakening,Ya Nabi Salam Alaika,Masha Allah,يا نبي سلام عليك,Insha Allah,ان شاء الله,awakening records,أويكيننج ريكوردز,sami youssef,hamza namira,muaz habib,muaz,ሙአዝ ሀቢብ seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu show,seifu on ebs this week,seifu,seifu fantahun show on ebs this week,seifu on ebs today,seifu show this week,seifu on ebs new,seifu show today,seifu fantahun show on ebs today,dishta gina on seifu show,dishta gina on seifu,Ethiopia,#SeifuFantahun,ebs,seyfu new show,seifu fantahun show on ebs,ebs Tv Show Seifu fantahun,ሰይፉ በኢቢኤስ,ዲሽታ ጊና,Dishtagina,Ethiopian Music Video,እረኛዬ,Eregnaye,Arts Tv World prank video, pranks, prank on boyfriend, gold digger prank, pranks, gold digger lij pawuli,habesha news,habesha prank,habesha gold digger prank,ethio prank,ethio prank miko mikee 2019,ethiopan prank,gold digger prank,lij pawuli prank,sefu on ebs,miko mikee,የጋብቻ ጥያቄ fake firing prank | fake g-u-n shot prank on public reaction | awesome reaction,fake firing prank | fake g-u-n shot prank on public reaction,fake g-u-n shot prank on public reaction,fake firing prank,awesome reaction,g-u-n shot prank video,fake gun prank,best viral prank,best pranks,crazy prank video,prank in india,best prank video in india,new best prank video in india,pranks,prank,gun,fake,comical tvBEST PRANKS,Fake Pranks,Hooman,Vitalyzdtv,Nelk,Ross Creations,BigDawsTv,Fouseytubechair,pulling,prank,pranks,chair pulling,chair pulling prank,chairs,funny,rebeltv,chair pulling prank part 2,epic,insane,funniest pranks,lol,top,mall,top funny videosmiko mikee, miko worldwide, miko ch, miko mikee, ethiopian, reaction videois
    723
    3
    https://youtu.be/QFArrEf3xdQ
    587
    0
    https://youtu.be/ZmHYRAqofcI
    ላኢላሀ ኢለላህ | በተማም እና በአረብ |አዲስ መንዙማ | በቅርብ ቀን @amin_multimedia_production@ALFaruqTube

    518
    2
    Last updated: 11.07.23
    Privacy Policy Telemetrio