Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics አዲስ ነገር መረጃ

አዲስ ነገር መረጃዎች መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇  @Addisnegermereja_bot  
76 066-88
~14 114
~13
16.80%
Telegram general rating
Globally
13 256place
of 78 777
92place
of 396
In category
792place
of 3 169

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
#Update የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆኗል፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ ብቻ ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑም ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ የበይነ መረብ ተፈታኞች ባሉበት ሆነው ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር የተላከውን የይለፍ ቃል እና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ውጪ ሲሰትሙን መጠቀም እንደማይችሉ አገልግሎቱ አሳስቧል። (ፈተናው የሚሰጥበት አድራሻ እና ተፈታኞቹ የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ ተያይዟል።)
Show more ...
1 115
5
ሶማሊላንድ የነጻነት ቀኗን አከበረች ከሶማሊያ ተነጥላ ራስ ገዝ መሆኗን ያወጀችው ሶማሌላንድ በፈረንጆቹ ሜይ 18 የነጻነት ቀን ታከብራለች፡፡ ዛሬ ቅዳሜ በዋለው ክብረ በዓል የግዛቷ ባለስልጣናት የነጻነት ቀናቸውን ለማሰብ የተለያዩ ምልክቶችን ይዘው አደባባይ ወጥተዋል፡፡ የሶማሊላንድ ሰዎች ለዚህ ክብረ በዓል ሰንደቅ አላማቸውን ሲያውለበልቡ ታይተዋል፡፡ ሰንደቅ አላማው በጎዳናዎች ላይ ከመውለብለቡ ባሻገር ግመሎች እና የጋማ ከብቶች ላይ ተሰቅሎ ታይቷል፡፡ የሶማሌላንድ ሰንደቅ አላማ በቤት እንስሳት ብቻ ሳይወሰን በማደሪያው ውስጥ ባለ አንበሳ ጀርባ ላይ አርፏል፡፡ የሶማሌላንድ ባለሥልጣናት በአደባባይ እንዲታይ ያደረጉት ሰንደቅ አላማውን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ኅብረት እውቅና እንዲሰጣቸው የሚጠይቅ መፈክር ጭምር ነው፡፡ ከዚህ ውጭ የሶማሌላንዱ ሙሴ ቢሂ አምስት ወራት ገደማ በፊት ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጋር የወደብ ስምምነት መግባቢያ ሰነድ በተፈራረሙበት ወቅት የተነሱት ፎቶግራፍም በተሸከርካሪ ከተማ ውስጥ ሲዟዟር ነበር፡፡ የቤሂ እና ዐብይ የመግባቢያ ስምምነት፣ የሶማሊያን ፌዴራል መንግስት የሚመሩትን ሐሰን ሸይኽ ማህሙድን ማስቆጣቱ የሚታወስ ነው፡፡
Show more ...
1
0
50 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተደረገበት የሀገር ዉስጥ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል ማስመረቁን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ አየር መንገዱ 5ዐ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር መዋዕል ንዋይ ፈሰስ ያደረገበትን የአገር ዉስጥ መንገደኞች ተርሚናል በዛሬው ዕለት አስመርቋል ። በተርሚናሉ ላይ የተሰራዉ እድገት እና ማስፋፊያ የመሰረተ ልማቱን ይዞታ ከሁለት እጥፍ በላይ በማድረግ ወደ 25,750 ስኩዌር ኪሎሜትር ማሳደጉን ገልጿል ። ሲሲሲሲ በተሰኘዉ የቻይና ኩባንያ የተገነባው ተርሚናሉ 4 ከግዙፉ አዉሮፕላኖች ጋር ተገጣጣሚ የሆኑ መሳፈሪያ በሮችን ጨምሮ ከአለም አቀፍ የመንገደኞች ማስተናገጃ ህንፃ ጋር እንዲገናኝ ሆኖ ተገንብቷል ተብሏል። Via:ካፒታል
4 237
3
እስራኤል በጥቅምት 7 የሀማስ ጥቃት የተገደሉ ሶስት ታጋቾች አስክሬን በጋዛ ማግኘቷን አስታወቀች። የእስራኤል ጦር ሀይል በኖቫ የመዚቃ ፌስቲቫል ላይ የተገደሉትን ሶስት ግለሰቦች አስከሬን ማግኘቱን አስታዉቋል። ሶስቱ ምርኮኞች በጋዛ ሰርጥ አስክሬናቸው የተገኘ ሲሆን ሀማስ በደቡብ እስራኤል ባደረሰዉ ጥቃት የተገደሉ ናቸዉ። የጦሩ ቃል አቀባይ ዳንኤል ሀጋሪ በትላትናዉ ዕለት በሰጡት መግለጫ የሶስቱ ግለሰቦች አስክሬን በጦር ሀይሉ እና በሀገሪቱ የዉስጥ ደህንነት አገልግሎት በተወሰደ እርምጃ መገኘቱን ተናግረዋል። ሃጋሪ ግለሰቦቹ በጥቅምት 7ቱ የሀማስ ጥቃት በሙዚቃ ፌስቲቫሉ ላይ ተገድለዉ ወደ ጋዛ ተወስደዋል ማለታቸዉን ቢቢቢ ነዉ የዘገበዉ።
5 801
5
የሥራና ክህሎት ሚንስቴር፣ ባለፉት 10 ወራት 301 ሺህ ዜጎች በውጭ አገራት ሥራ እንዲያገኙ አድርጌያለኹ ማለቱን የአገር ውስጥ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ሚንስቴሩ፣ መንግሥት ተጨማሪ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር ከሦስት አገራት ጋር እየተነጋገረ መኾኑን እንደገለጠ ዘገባዎቹ አመልክተዋል። ኾኖም የአገራቱን ሥም ሚንስቴሩ ስለመጥቀሱ ዘገባዎች አላመለከቱም። እስካሁን መንግሥት ሥልጠና የወሰዱ ሠራተኞችን ባብዛኛው ያሠማራው በመካከለኛው ምሥራቅ አገራት ነው።
5 441
3
🚨መፍትሄው እኛ ጋር ነው🚨 ✅ በግኑኝነት ግዜ ቶሎ ይጨርሳሉ❓ ✅ አልነሳም ይሎታል❓ ✅ የመልፈስፈስ ወይም ቀጥ እና ውጥር ብሎ አይቆምም ❓ ✅ የብልቶ ቁመት እና ውፍረት አነሰ ብለው  ያስባሉ ❓   ‼️እንግዲያውስ መፍትሄው እጆት ላይ ነው ይደውሉ ☎️251907270050 ❇️ ከተፈሮ ነገር ብቻ የተሰሩ.. በአውሮፓ ተመርው ተሞክረው ለገበያ የቀረቡ... ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የሌላቸው... ለማንኛውም የእድሜ ክልል የሚሆኑ.. ዘላቂ መፍትሄ እኛ ጋር ያገኛሉ    🚵‍♀ ያሉበት እናደርሳለን -------------------------- ለበለጠ መረጃ ☎️ 251907270050                             251907270050 Telegram:   📥  -------------------------- 🛍 ተጨማሪ የዘመኑ ምርጥ ምርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇
Show more ...
5 034
0
የሱማሊያ ፌደራል መንግሥት እና አራት የፌደራል ግዛቶች በሱማሊያ የሕገመንግሥት ከፊል ማሻሻያዎች ላይ ትናንት ባካሄዱት ውይይት ተስማምተዋል። እስከ ትናንት የፌደራል ግዛቶቹ የፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሃመድ ያቀረባቸውን የሕገመንግስት ማሻሻያዎች ላይቀበሉ ይችላሉ የሚል ስጋት ሰፍኖ ቆይቶ ነበር። ከዚኹ የሕገመንግሥታዊ ማሻሻያ ሂደት ጋር በተያያዘ፣ ከጥቂት ወራት በፊት ከሱማሊያ ፌደራል መንግሥት መውጣቷን ያወጀችው ፑንትላንድ ግን አኹንም በብሄራዊ ውይይቱ ላይ ሳትሳተፍ ቀርታለች።
3 874
1
መርጌታ ሰናይ  የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 👉 NaNይደውሉ                  የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 🌿ለቁማር 🌿 ለዕቁብ 🌿 ለመፍትሄ ሀብት 🌿  ለህመም 🌿  ለሁሉ ሠናይ 🌿  ቡዳ ለበላው 🌿  ለገበያ 🌿  ሚስጥር የሚነግር 🌿  ለቀለም(ለትምህርት) 🌿 ለመፍትሔ ስራይ 🌿  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ 🌿  ሌባ የማያስነካ 🌿  ለበረከት 🌿  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 🌿  ለግርማ ሞገስ 🌿  መርበቡተ ሰለሞን 🌿  ለዓይነ ጥላ 🌿  ለመክስት 🌿  ጸሎተ ዕለታት 🌿  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 🌿  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 🌿 ለትዳር 🌿  ለድምፅ 🌿 ለአዙሪት 🌿 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 🌿 ለሪህ በሽታ 🌿 የመገጣጠሚያ ህመም 🌿 ለጉልበት ድርቀት 🌿የባት ህመም 🌿 የወገብ ህመም 🌿 የአንገትና ትከሻ ህመም 🌿 የከረመ ደረቅ ሳል 🌿 ለደም ግፊት 🌿 የሆድ መረበሽ 🌿 የከፋ የሆድ ድርቀት 🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 🌿ለቁማር ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ ☎ ሎተሪ እንሰራልን          👉NaN
Show more ...
4 461
1
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ፣ ዛሬ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ያልተከፈላቸው ደመወዝ እንዲከፈላቸው በሰላማዊ ሰልፍ የጠየቁ የመንግሥት ሠራተኞችን በኃይል እንደበተነ ዶይቸቨለ ዘግቧል። ፖሊስ ሰልፈኞቹን የበተነው፣ አቤቱታቸውን ለማቅረብ ወደ ርዕሰ መስተዳድሩ ጽሕፈት ቤት በመጓዝ ላይ ሳሉ እንደኾነ ዘገባው አመልክቷል። ከኹለት እስከ ሦስት ወራት ደሞዝ እንዳልተከፈላቸው የጠየቁ ሠራተኞች፣ ባለፈው ማክሰኞም አቤቱታቸውን በሰልፍ ማሰማታቸው አይዘነጋም።
6 739
1
✅️ የተረጋገጠ ብር የምተሰሩበት ቦት ✅️ 1️⃣ ከታች ባለው ሊንክ መግባት                  "" 2️⃣ ቦቱን "" ማለት 3️⃣ የሚሰጣችሁን ቻናል "JOIN" ማድረግ 4️⃣ "TASK" ውስጥ በመግባት ተጨማሪ ኮይኖች መሰብሰብ     ❌ጥቂት ቀን ነው የሚቀረው እንዳያመልጣቹ❌     ከዛ ቶሎ ቶሎ እየገቡ ታብ ታብ ማረግ ነው 👇🫴
6 907
5
አዲስ ነገር መረጃ: ✅️ የተረጋገጠ ብር የምተሰሩበት ቦት ✅️ 1️⃣ ከታች ባለው ሊንክ መግባት                  "" 2️⃣ ቦቱን "" ማለት 3️⃣ የሚሰጣችሁን ቻናል "JOIN" ማድረግ 4️⃣ "TASK" ውስጥ በመግባት ተጨማሪ ኮይኖች መሰብሰብ     ❌ጥቂት ቀን ነው የሚቀረው እንዳያመልጣቹ❌     ከዛ ቶሎ ቶሎ እየገቡ ታብ ታብ ማረግ ነው 👇🫴
1
0
✅️ የተረጋገጠ ብር የምተሰሩበት ቦት ✅️ 1️⃣ ከታች ባለው ሊንክ መግባት "" 2️⃣ ቦቱን "" ማለት 3️⃣ የሚሰጣችሁን ቻናል "JOIN" ማድረግ 4️⃣ "TASK" ውስጥ በመግባት ተጨማሪ ኮይኖች መሰብሰብ ❌ጥቂት ቀን ነው የሚቀረው እንዳያመልጣቹ❌     ከዛ ሰው INVITE ማድረግ 👇🫴
$PRETON DROP
Preton community: @preton_eng https://twitter.com/preton_official
1 507
3
⚠️ ማሳሰቢያ በድጋሚ ❗️ ⭐️ ቤተሰብ ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ ከዚህ በፊት Not Coin Tab ሳታደርጉ ያመለጣችሁ ሌላ አዲስ Tab የሚደረግ bot መቷል ይፍጠኑ በኋላ እንዳይቆጫችቹ ልክ እንደ Not Coin👇👇👇 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

file

724
2
በመደራጀት ላይ ባለዉ ግዕዝ ባንክ ለስራ ማስኬጃ በሚል 9 ሚሊዮን ብር ወስደዋል የተባሉ አደራጅ አባላት መታገዳቸዉን ኮሚቴዉ አሳወቀ በአንጻሩ የታገዱ ሶስት አባላት መቐለ የሚገኘዉን የባንኩን ጽ/ቤትን የተቆጣጠሩ ሲሆን ጉዳዩን በሚመለከት በቅርቡ ባንኩ ማብራሪያ ሰጣለሁ ብሏል በመደራጀት ላይ ባለዉ ግዕዝ ባንክ አደራጅ ኮሚቴ አባላት ከሰሞኑ ተፈጠረ ወይንም ይፋ ወጣ በተባለ ዉዝግብ በመደራጀት ላይ ያለዉ ባንኩ ፈተና እንዳጋጠመዉ ተነግሯል። በዋነኛነት በዉስጥ ችግር ክፍፍል አጋጥሞታል የተባለዉ ግዕዝ ባንክ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ጦርነት ወቅት የባንኩ አደራጅ ኮሚቴ ሶስት አባላት ለእያንዳንዳቸው ሶስት ሚሊዮን ብር ለስራ ማስኬጃ በሚል ህገወጥ በሆነ መልኩ ገንዘብ አዉጥተዉ እንደነበር መረጋገጡን የግዕዝ ባንክ አደራጅ ኮሚቴ ም/ል ሰብሳቢ እና የአዲስአበባ የግዕዝ ባንክ ጽ/ቤት አስተባባሪ  አቶ ቶማስ ሀይሉ ለብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። ሶስቱ ግለሰቦች ገንዘቡን ለ 27 ወራት 2015 በእጃቸዉ ላይ አስቀምጠዉ ነበር ያሉት አቶ ቶማስ ፤ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም በቅርቡ በተካሄደ ጉባዔ ግለሰቦቹ ገንዘቡን እንዲመልሱ መደረጉን ነግረዉናል። በምስረታ ላይ ያለዉ ባንኩ በዉስጣዊ ችግሮች መፈተኑን የገለጹት የአደራጅ ኮሚቴዉ ም/ል ሰብሳቢ ፤ ሶስቱ ግለሰቦች እግድ ቢወጣባቸዉም መቐለ የሚገኘዉን የባንኩን ጽ/ቤት በሀይል ተቆጣጥረዋል ብለዋል። ለፖሊስ የተሳሳተ መረጃን በመስጠት ፣ ህጋዊ ያልሆነ ማህተም በመጠቀምና ህጋዊ ሰብሳቢዉን በሀይል አስወጥተዉ ቢሮዉን ተቆጣጥረዉታል ብለዉናል። ብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥንም ባደረገዉ ማጣራት ሶስቱ ግለሰቦች ከሰሞኑ በትግራይ ለሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን ህጋዊነታቸዉን አስመልክቶ መግለጫ መስጠታቸዉን ነዉ። ሶስቱ የባንክ ሂሳብ ፈራሚ የነበሩት ግለሰቦች ያወጡትን ገንዘብ ከነወለዱ እንዲከፍሉ የተወሰነባቸዉ ሲሆን ዘጠኝ ሚሊዮን ብሩን ቢመልሱም ቀሪ ወለዱን እንዲከፍሉ ጥረት እየተደረገ እንደነበርም ገልጸዋል። ግለሰቦቹ ገንዘቡን መዉሰዳቸዉን በዉጪ ኦዲተር መረጋገጡንም አክለዋል። አቶ ቶማስ ባለድርሻ ሰዎች ገንዘባቸዉ የት መድረሱን መጠየቅ አለባቸዉ ብለዋል። በባንኩ ዉስጥ የተፈጠረዉን ችግር ለብሔራዊ ባንክ ሪፖርት አድርገናል ያሉት አቶ ቶማስ በዚህ ችግር የተነሳ ተጨማሪ የአደራጅ ኮሚቴ አባላትን ማካተቱንም ተናግረዋል። ሶስቱ ግለሰቦች ችግር እየፈጠሩብን ይገኛሉ ሲሉም ይከስሳሉ። የግዕዝ ባንክ አደራጅ ኮሚቴ አባላት በቅርቡ ጉዳዩን በሚመለከት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሚሰጥ መሆኑን የተገለጸ ሲሆን ብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥንም ጉዳዩን በመከታተል በተለይም ለባለአክሲዮኖች መረጃዉን የሚያደርስ ይሆናል።
Show more ...
7 992
4
ጃዋር መሀመድ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአሜሪካ አምባሰደርን የሰላም ጥሪ ማውገዙ አሳዛኝ ነው አሉ ዓርብ ግንቦት 09 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የአሜሪካ በኢትዮጵያ አምባሳደር አርቪን ማሲንጋ “የሰጡትን ሃቀኛ እና ድፍረት የተሞላበት መግለጫ” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማውገዙ ግራ የሚያጋባ እና አሳዛኝ ነው ሲሉ አንጋፋው ፖለቲከኛ ጃዋር መሀመድ ገለጹ። ጃዋር መሀመድ ዛሬ በይፋዊ ፌስቡክ ገጻቸው ላይ አምባሳደሩ የሰጡትን መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት ይቀበለዋል ተብሎ የሚጠበቅ ባይሆንም አምባሳደሩ “በተለመደ ዲፕሎማሲያዊ ንግግር ሳይሸፋፍን ይልቁንም የአገር እውነተኛ ወዳጅ ማድረግ እንዳለበት ሁሉ በግልፅ እና በፍትሃዊነት ሁሉም ተፋላሚ ወገኖች የፖለቲካ ግጭቶችን በትጥቅ ሃይል ለመፍታት የሚያደርጓቸውን አውዳሚ እና የተሳሳተ ሙከራ እንዲተዉ” መጠየቃቸውን አስፍረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትላንትናው ዕለት አምባሳደር አርቪን ማሲንጋ በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ ያቀረቡት መግለጫ በሕዝብ የተመረጠን መንግስት ለመገልበጥ የተነሱ ቡድኖችን በመዘርዘር መንግስት እንዴት አገሪቷን መምራት እንዳለበት የሚገልጽ ያልተገባ ምክርን ያዘለ ነው” ሲል ተቃውሞታል። የአምባሳደሩ መግለጫ “ያልተረጋገጡ መረጃዎች ያሉትና የሁለቱን አገራት ግንኙነት የሚጻረር መሆኑን የገለጸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር “ስህተቶች እንዲታረሙ” ከኤምባሲው ጋር በቅርበት እንደሚሰራ አዲስ ማለዳ ከመግለጫው ተመልክታለች። ጃዋር መሀመድ በጽሁፋቸው የፕሪቶሪያ ስምምነት በመፈራረም መንግስት የእርስ በርስ ጦርነቶችን በድርድር ለመፍታት ፍላጎት እንዳለው ቢያሳይም የገባውን ቃል “አሁን ወደኋላ እየተመለሰ ይመስላል” ማለታቸውን አዲስ ማለዳ ተመልክታለች። መንግስት ተቃዋሚዎቹን በወታደራዊ መንገድ ለማጥፋት ወደመሞከር የተመለሰ ሲሆን ይህ የተሞከረ እና ያልተሳካለት ስልት ባለፉት ዓመታት አገሪቱን አውድሟል ሲሉ ፖለቲከኛው ገልጸዋል። በሰላማዊ መንገድ የተገኘውን ውጤት ከማጠናከር ይልቅ ከፍተኛ ወታደራዊ እና የፕሮፓጋንዳ ዘመቻዎችን መንግስት እያደረገ፤ ከዚሁ ጎን ለጎን ገዢው ፓርቲ የፖለቲካ ምህዳሩን ዋስትና በማስጠበቅ የምርጫ ቅስቀሳ ማድረግ ጀምሯል በማለትም አክለዋል። በቅርቡ በነቀምት እና በባህር ዳር በተደረጉት የድጋፍ ሰልፎች ላይ ከተናገሩት በተቃራኒ በአብዛኛው የአማራ እና የኦሮሚያ ክልሎች በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች እየተስፋፉ እንጂ እየቀነሱ አይደሉም ያሉት ጃዋር መሀመድ፤ መከላከያ ሠራዊት በአንዳንድ አካባቢዎች ጥሩ ውጤት ያስመዘገበ ቢሆንም፣ “ስለ ታጣቂዎች የጅምላ መክዳት በተመለከተ የቅርብ ጊዜ ዘገባዎች በጣም የተጋነኑ እና አንዳንዶቹ ፍጹም የፈጠራ ወሬዎች ናቸው” በማለት ጽፈዋል። አብዛኛዎቹ ዞኖች እና ወረዳዎች በመንገድ አለመገናኘታቸው ማሳያው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአየር ጉዞው በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር እንደሆነ የጠቀሱት ፖለቲከኛው ጃዋር፤ ገበሬዎች ማዳበሪያ መቀበልም ሆነ ሰብል መትከል አይችሉም፣ በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው አፈና እና ሕግ-ወጥ ግድያ ህይወትን በገጠሩ ሕዝብ ላይ መቋቋም የማይቻል አድርጎታል ብለዋል።
Show more ...
9 024
5
ኢትዮ - ቴሌኮም በታችኛው እርከን ሰራተኞች የደሞዝ ማሻሻያ እንዲያደርግ ጥያቄ ቀርቦበታል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ሰራተኞቹን ባወያዩበት ወቀትም ሰራተኞቹ ለተቋሙ ያላቸውን የኔነት ስሜት ጥሩ የሚባል ቢሆንም በታችኛው እርከን የሚገኙ ሰራተኞች የደሞወዝ ማሻሻያ ጉዳይ ቅሬታ እንዳላቸው ተናግረዋል። ተቋሙ በታችኛው እርከን ለሚገኙ ሰራተኞቹ የደሞዝ ማሻሻያ እንዲያደርግና ከዚህ ቀደም የወጣውን የደሞዝ የማሻሻያ መመርያ እንደገና እንዲፈትሸው ጥያቄ ቀርቦበታል ተብሏል። ኢትዮ ቴሌኮም ታችኛው እርከን ለሚገኙ ሰራተኞቹ የሚከፍለው ደመወዝ ከሌሎች ተቋማት አንፃር ጥሩ የሚባል ቢሆንም ካለው የኑሮ ውድነትና የመኖሪያ ቤት ችግር አንፃር በቂ የሚባል አለመሆኑን የቋሚ ኮሚቴ አባላት ጠይቀዋል ነው የተባለው።
9 778
23
ቢጂአይ-ኢትዮጵያ እና ፐርፐዝ ብላክ አለመግባባታቸውን በስምምነት ፈቱ     ቢጂአይ-ኢትዮጵያ እና ፐርፐዝ ብላክ በፍርድ ቤት መር አስማሚ በኩል አለመግባባታቸውን በስምምነት ፈተዋል።   የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሁለቱ ወገኖች መካከል የተፈፀመውን ስምምነት አፅድቆ ክሱን በመዝጋት እግዱም እንዲነሳ አዟል፡፡   በስምምነቱ መሰረት ቢጂአይ-ኢትዮጵያ የተከፈለውን የቀብድ ክፍያ ለፐርፐዝ ብላክ የመለሰ ሲሆን ፐርፐዝ ብላክ በፍርድ ቤት የጀመረው ክስም ተቋረጦ እግዱ ተነስቷል።
9 488
3
በሕወሃት አመራር ውስጥ የርስበርስ መገዳደል ሊሰፍንና ይህም በትግራይ ሕዝብ ላይ አደጋ ሊደቅን ይችላል በማለት ዶይቸቨለ የዜና ማሠራጫ ጣቢያ ባለፈው ዕሁድ "ሐሰተኛ" እና "አሳሳች" መረጃ አሠራጭቷል ሲል ሕወሃት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከሷል። ሕወሃት፣ የጣቢያው ዘገባ በክልሉ ሽብር እና ጥርጣሬ እንዲነግስ የሚያደርግ እና ምናልባትም ያልታወቀ ስውር ሴራ መኖሩን የሚያሳይ ሊኾን ይችላል ብሏል። ሕወሃት፣ የጣቢያው አስተዳደር በዘገባው ላይ ምርመራ በማድረግ ለዘገባው ተጠያቂ በኾኑ ግለሰቦች ላይ አስፈላጊውን ርምጃ እንዲወስድና ይቅርታ እንዲጠይቅም ጠይቋል።
9 370
2
ፍትህ ሚንስቴር፣ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ፍኖተ-ካርታ እየተዘጋጀ መኾኑን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ፍኖተ ካርታውን ማዘጋጀት ያስፈለገው፣ ሚንስትሮች ምክር ቤት ባጸደቀው የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ሰነድ ላይ የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በመፈጸም ረገድ የትግበራ ምዕራፉ መቼ እና እንዴት ተጀምሮ እንደሚያበቃና በሽግግር ፖሊሲው ትግበራ ሂደት የባለድርሻ አካላት ሚና ምን እንደሚኾን ለመወሰን እንደሆነ ሚንስቴሩ ገልጧል።  ፍኖተ ካርታውን እያዘጋጀ ያለው ቡድን፣ ከፍትሕ ሚንስቴር፣ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እና ከሲቪል ማኅበረሰብ ብሔራዊ አደረጃጀቶች የተውጣጡ ከፍተኛ ባለሙያዎችን ያካተተ እንደኾነ ተገልጧል። ፍኖተ ካርታው በሦስት ሳምንት ውስጥ ተጠናቆ ተግባራዊ መኾን ይጀምራል ተብሏል።
9 064
1
🚨መፍትሄው እኛ ጋር ነው🚨 ✅ በግኑኝነት ግዜ ቶሎ ይጨርሳሉ❓ ✅ አልነሳም ይሎታል❓ ✅ የመልፈስፈስ ወይም ቀጥ እና ውጥር ብሎ አይቆምም ❓ ✅ የብልቶ ቁመት እና ውፍረት አነሰ ብለው  ያስባሉ ❓   ‼️እንግዲያውስ መፍትሄው እጆት ላይ ነው ይደውሉ ☎️251907270050 ❇️ ከተፈሮ ነገር ብቻ የተሰሩ.. በአውሮፓ ተመርው ተሞክረው ለገበያ የቀረቡ... ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የሌላቸው... ለማንኛውም የእድሜ ክልል የሚሆኑ.. ዘላቂ መፍትሄ እኛ ጋር ያገኛሉ    🚵‍♀ ያሉበት እናደርሳለን -------------------------- ለበለጠ መረጃ ☎️ 251907270050                             251907270050 Telegram:   📥  -------------------------- 🛍 ተጨማሪ የዘመኑ ምርጥ ምርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇
Show more ...
8 550
1
ፍትህ ሚንስቴር፣ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ፍኖተ-ካርታ እየተዘጋጀ መኾኑን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ፍኖተ ካርታውን ማዘጋጀት ያስፈለገው፣ ሚንስትሮች ምክር ቤት ባጸደቀው የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ሰነድ ላይ የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በመፈጸም ረገድ የትግበራ ምዕራፉ መቼ እና እንዴት ተጀምሮ እንደሚያበቃና በሽግግር ፖሊሲው ትግበራ ሂደት የባለድርሻ አካላት ሚና ምን እንደሚኾን ለመወሰን እንደሆነ ሚንስቴሩ ገልጧል።  ፍኖተ ካርታውን እያዘጋጀ ያለው ቡድን፣ ከፍትሕ ሚንስቴር፣ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እና ከሲቪል ማኅበረሰብ ብሔራዊ አደረጃጀቶች የተውጣጡ ከፍተኛ ባለሙያዎችን ያካተተ እንደኾነ ተገልጧል። ፍኖተ ካርታው በሦስት ሳምንት ውስጥ ተጠናቆ ተግባራዊ መኾን ይጀምራል ተብሏል።
1
0
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ ቃል አቀባይ ማርዦን ካምራኒ፣ የአሜሪካው አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ እና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ ውስጥ የተነጋገሩት፣ ከአገረ አሜሪካ የሚሰራጩ ቀስቃሽ ንግግሮች በኢትዮጵያ ላይ በደቀኗቸው ፈተናዎች ዙሪያ እንደኾነ መግለጣቸውን ቪኦኤ ዘግቧል። በውይይቱ ላይ፣ ቀስቃሽ ንግግሮችን የሚያደርጉ ተዋናዮች አሜሪካ ውስጥ ስለሚያካሂዷቸው የገቢ ማሰባሰቢያዎች ጭምር እንደተነሳ ቃል አቀባዩ መግለጣቸውን ዘገባው አመልክቷል። አሜሪካ ጉዳዩ በሥራ ላይ ካለው ሕግ እና ከሕገ መንግሥታዊ መብት አንጻር እየተመለከተችው እንደኾነ አምባሳደር ማሲንጋ ለደመላሽ እንደገለጡላቸውም ቃል አቀባዩ ተናግረዋል ተብሏል። አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ ተፈላጊዎችን ለኢትዮጵያ አሳልፎ በመስጠት ረገድ፣ ኮሚሽነር ጀኔራል እና አምባሳደር ማሲንጋ እንደተወያዩ ፌደራል ፖሊስ ባለፈው ሳምንት ገልጦ እንደነበር አይዘነጋም።
Show more ...
7 139
1
መርጌታ ሰናይ  የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 👉 NaNይደውሉ                  የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 🌿ለቁማር 🌿 ለዕቁብ 🌿 ለመፍትሄ ሀብት 🌿  ለህመም 🌿  ለሁሉ ሠናይ 🌿  ቡዳ ለበላው 🌿  ለገበያ 🌿  ሚስጥር የሚነግር 🌿  ለቀለም(ለትምህርት) 🌿 ለመፍትሔ ስራይ 🌿  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ 🌿  ሌባ የማያስነካ 🌿  ለበረከት 🌿  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 🌿  ለግርማ ሞገስ 🌿  መርበቡተ ሰለሞን 🌿  ለዓይነ ጥላ 🌿  ለመክስት 🌿  ጸሎተ ዕለታት 🌿  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 🌿  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 🌿 ለትዳር 🌿  ለድምፅ 🌿 ለአዙሪት 🌿 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 🌿 ለሪህ በሽታ 🌿 የመገጣጠሚያ ህመም 🌿 ለጉልበት ድርቀት 🌿የባት ህመም 🌿 የወገብ ህመም 🌿 የአንገትና ትከሻ ህመም 🌿 የከረመ ደረቅ ሳል 🌿 ለደም ግፊት 🌿 የሆድ መረበሽ 🌿 የከፋ የሆድ ድርቀት 🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 🌿ለቁማር ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ ☎ ሎተሪ እንሰራልን          👉NaN
Show more ...
8 204
1
እነ አቶ ምትኩ ካሳ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ! የቀድሞ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት እነ አቶ ምትኩ ካሳ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ።የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በተከሳሾቹ ላይ ዐቃቤ ሕግ ያቀረበውን የሰው ምስክር ቃልና የሰነድ ማስረጃን መርምሮ ብይን ሰጥቷል። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በየደረጃው ተሳትፏቸው ተጠቅሶ የተረጂዎችን ቁጥር በማጋነን የተለያዩ የእርዳታ ዓይነቶችን ከመጋዘን ወጪ በማድረግ ለተረጂዎች ሳይደርስ ተሽጦ ለግል ጥቅም ውሏል በማለት የወንጀል ህግ አንቀጽ 32 (1) ሀ እንዲሁም 33 እና የሙስና ወንጀልን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁ.881/2007 አንቀጽ 9 ንዑስ ቁጥር 3 እና በህገወጥ መንገድ የተገኘ ገንዘብን ወይም ንብረትን ምንጩን ደብቆ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀል ክስ በነሃሴ ወር 2014 ዓ.ም መመስረቱ ይታወሳል።
Show more ...
10 253
2
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ቪኤአር (VAR) እንዲቀር በሚያደርግ ሐሳብ ላይ ድምፅ ሊሰጡ ነው ተባለ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በሚቀጥለው ወር በሚካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ቪኤአር (VAR) ይቅር ወይስ ይቀጥል የሚለውን በድምፅ ይወስናሉ ተብሏል። ቪኤአር (VAR) በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጥቅም ላይ መዋል የጀመረው በአውሮፓውያኑ 2019 ሲሆን ዓላማው በወሳኝ ውሳኔዎች ላይ ዳኞችን ማገዝ ቢሆንም በተለይ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በርካታ አከራካሪ ውሳኔዎች ተሰጥተዉበታል ይባላል። ዎልቭስ ለፕሪሚዬር ሊጉ ባስገባው የመፍትሔ ሐሳብ መሠረት ቀሪዎቹ 20 ክለቦች በቪኤአር ዕጣ ፈንታ ላይ ድምፅ ለመስጠት በመጭው ሰኔ ይሰየማሉ። ክለቡ እንዳለው ምንም እንኳ "ቪኤአር ለበጎ ሥራ" ቢሆንም ጥቅም ላይ የዋለው "ያልታሰባበቸው በርካታ አሉታዊ ጎኖቹ በደጋፊዎች እና በእግር ኳስ መካከል ያለው ግንኙነት እንዲጠለሽ እያደረጉት ነው።" የዎልቭስ መግለጫ አክሎ እንደሚለው "የውሳኔን ትክክለኛነት ትንሽ ከፍ ለማድረግ በሚል የጨዋታው መንፈስ እየተነካ ነው።" በፕሪሚዬር ሊጉ ሕግ መሠረት ማንኛውም አዋጅ እንዲፀድቅ ሁለት ሶስተኛ ድምፅ ማግኘት አለበት። ይህ ማለት ከ20 ቡድኖች ቢያንስ 14 ቡድኖች ሊደግፉት ይገባል።
Show more ...
9 619
1
አዋሽ ባንክ ለ3ኛ ጊዜ ከኢትዮጵያ ምርጥ ባንክ በመባል መመረጡ ተገለፀ። ግሎባል ፋይናንስ ማጋዚን ለ31ኛ ጊዜ የምርጥ ባንኮችን ዝርዝር ይፋ ባደረገው መሠረት ከ36 የአፍሪካ አገራት ውስጥ ከተመረጡ ባንኮች መካከል አዋሽ ባንክ አንዱ ሆኗል። የምርጥ ባንኮች ልየታ የተደረገው በተለያዩ መስፈርቶች መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ የባንኮቹ ትርፋማነት፣ የሀብት ዕድገት፣ተደራሽነት እና የመሳሰሉት ከመስፈርቶቹ መካከል የተካተቱ ናቸው። በዚህ መሠረት አዋሽ ባንክ ከ36 አገራት ከተመረጡ የአፍሪካ ባንኮች መካከል አንዱ ሆኖ መመረጡን እና ከኢትዮጵያ ደግሞ ብቸኛው ባንክ መሆኑን የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው ገልጸዋል። በዚህኛው አመት በተካሄደው ምርጫ ከ1መቶ50 በላይ አገራት የሚሰሩ ባንኮች የተካተቱበት መሆኑም ነው የተገለጸው። አዋሽ ባንክ በአሁኑ ጊዜ ከ9መቶ38 በላይ ቅርንጫፎች በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች እንዳለው የተገለፀ ሲሆን ከ12.1 ሚሊየን በላይ ደንበኞችንም ማፍራቱ ተነግሯል። የባንኩ ጠቅላላ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ከ2መቶ15 ቢሊየን ብር በላይ መድረሱም ተገልጿል። ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የተሰጠው የብድር መጠንም ከብር 1መቶ78 ቢሊየን ብር በላይ መሆኑንም ነው ያስታወቁት። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ እንደገለፁት ለባንኩ የሚሰጠው ዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓት የአለም ገንዘብ ድርጅት እና የአለም ባንክ በዋሽንግተን ዲሲ በኦክቶበር 2024 በሚያደርጉት ጉባኤ ወቅት እንደሚከናወን አስታውቀዋል።
Show more ...
9 387
5
የ12ኛ ክፍል የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ የትምህርት ሚኒስቴር በብሔራዊ ደረጃ በወረቀትና በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና፣ የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች የራሳቸውን ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ዓመት በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና፣ ተማሪዎች እንዲዘጋጁ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡ የግል ትምህርት ቤቶች የትምህርት ሚኒስቴር ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት ላፕቶፕም ሆነ ሌሎች ግብዓቶችን አዘጋጅተው በፈተና ወቅት ኢንተርኔት ከተጠለፈ ወይም ከተቋረጠ እነሱም ሆኑ ሚኒስቴሩ ከባድ ችግር ውስጥ እንደሚወድቁ ከግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል ያሉት፣ የአዲስ አበባ የግል ትምህርት ቤቶች ማኅበር ተወካይ ወ/ሮ ሐረገወይን ገረሱ ናቸው፡፡ የግል ትምህርት ቤቶች እንዲህ ዓይነት መሠረተ ልማት ያሟላሉ ወይ የሚለውን ራሱ ሚኒስቴሩ መፈተሽ እንዳለበት የተናገሩት ወ/ሮ ሐረገወይን፣ በአገር ደረጃ በትምህርት ቤቶች የኢንተርኔት አቅርቦት ተደራሽ ሆኖ ሲስተሙ በምንም ዓይነት ምክንያት ሳይቋረጥ አገልግሎት እንዲሰጥ የማድረግ ተሞክሮ ስለሌለ ችግሩ የከፋ እንደሚሆን ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡
Show more ...
8 749
7
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ፣ በኢትዮጵያ ታጣቂ ኃይሎች "አገር ዓቀፍ ተኩስ አቁም" እንዲያደርጉ ትናንት በየመን ማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ውስጥ ባደረጉት ፖሊሲ-ነክ ንግግር ጠይቀዋል። በአገሪቱ በሚካሄዱ ግጭቶች ባቋራጭ ማንም አሸናፊ እንደማይኾን የገለጡት ማሲንጋ፣ የግጭቱ መቀጠል ሕዝቡን ይበልጥ ይጎዳዋል ብለዋል። የፋኖ ታጣቂዎች ንግግር እንደማይቀበሉ መግለጣቸው ራሳቸውን ይጎዳቸዋል፤ የአማጺው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ተዋጊዎችም በድርድር ተስፋ መቁረጥ የለባቸውም በማለት አምባሳደር ማሲንጋ ተናግረዋል።
8 811
1
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ'ለት የተወያየበት የመንግሥት ሠራተኞች ረቂቅ አዋጅ፣ የሠራተኞች የደመወዝ ቦርድ እንዲቋቁም የሚጠይቅ ድንጋጌ መያዙን ሪፖርተር ዘግቧል። አዲስ የሚቋቋመው የደመወዝ ቦርድ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩን ጨምሮ ከዘጠኝ በላይ አባላት እንደሚኖሩት በረቂቅ አዋጁ ላይ እንደተጠቀሰ ዘገባው አመልክቷል፡፡ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን፣ መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል የሚወስን ቦርድ እንዲያቋቁም በተደጋጋሚ ሲጠይቅ እንደቆየ አይዘነጋም።
8 501
5
ባለፈው ሳምንት እሁድ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ተገድለው ሌሎች አምስት ሰዎች እንደቆሰሉ የአገር ውስጥ ዜና ምንጮች ነዋሪዎችን ጠቅሰው ዘግበዋል። ኹለቱ ሟቾች ተሬ ቀበሌ ጉሎ በተባለ ትምህርት ቤት ከመምህራን ጋር በወላጆች ስብሰባ ላይ የነበሩ ሲኾን፣ ሌሎቹ ኹለቱ ግን በአካባቢው የነበሩ አርሶ አደሮች እንደኾኑ ዘገባዎቹ አመልክተዋል። በጥቃቱ፣ ኹለት ሴት መምህራን እና አንድ ወንድ መምህር እንደቆሰሉ እንዲሁም በትምህርት ቤቱ ላይ ጉዳት እንደደረሰ ተገልጧል። ጥቃቱ በተፈጸመበት ወቅት፣ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመንግሥት ወታደሮች መካከል ግጭት እንዳልነበር እና የፋኖ ታጣቂዎችም ባካባቢው ሲንቀሳቀሱ እንዳልታዩ ነዋሪዎች ተናግረዋል ተብሏል።
8 346
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio