Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics 🇪🇹 ኢትዮ Students

Our Bot :  @EthioExamBot  Contact :  @ethioexamsupport  Or  @Etssupport  
56 564-32
~11 839
~14
18.76%
Telegram general rating
Globally
16 903place
of 78 777
129place
of 396
In category
710place
of 2 347

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ስለ ጊዜ..... ኒዉዬርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን ቀርፋፋ አያደርጋትም ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡ አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል ነገር ግን ጥሩ ስራ ለመያዝ 5 አመት ይፈጅበታል፡፡ አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ5ዐ አመቱ ሲሞት ሌላዉ በ50 ዓመቱ ሃላፊ ሆኖ እስከ 9ዐ ዓመት ይኖራል፡፡ ኦባማ በ55 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጨረሰ ነገር ግን ትራምፕ በ7ዐ ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጀመረ! ይሄ ትራምፕን ኀላ ቀር አያደርገዉም፡፡ ጊዜ በሕይወታችን ወሳኝ ነገር ነዉ ፡፡ ፈጣሪ በጊዜዉ ሁሉን ነገር ዉብ ያደርጋል ስለዚህ.... ከሁሉ በኋላ የቀረን ወይም ወደፊት የቀደምን አይምሰለን ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ የኑሮ ሩጫና የተፈጠረበት አላማ አለዉ! ሁላችንም የራሳችን የሆነ የጊዜ ክልል አለን! Dr. Mihret Debebe
3 946
52
በስለት የተወጉት የኦርቶዶክስ ጳጳስ ጥቃት አድራሹን “ይቅርታ ብያለሁ” አሉ ባለፈው ሰኞ በአውስትራሊያ ሲድኒ ከተማ በቀጥታ በሚተላለፍ ሰብከት ላይ ሳሉ በስለት ጥቃት የደረሰባቸው አቡነ ማር ማሪ ኢማኑኤል በፍጥነት እያገገሙ እንደሆነ ገልጸው ጥቃቱን እንዳደረሰ ለተጠረጠረው ግለሰብም ይቅርታ እንዳደረጉ ተናግረዋል። ጳጳሱ በተቀረጸ ድምጽ ባስተላለፉት መልዕክት ህብረተሰቡ እንዲረጋጋም ጥሪ አቅርበዋል። በዚህ ሳምንት በተፈጸመው ጥቃት አራት ሰዎች ተጎድተዋል። ፖሊስ ጥቃቱ ሃይማኖታዊ መነሻ ያለው የሽብር ድርጊት ነው ብሏል። ከክስተቱ በኋላ ጳጳሱ በሚያገለግሉበት ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ሁከት ተፈጥሯል። ጥቃቱን እንዳደረሰ የተጠረጠረ እና ራሱም የተጎዳው የ 16 ዓመት ታዳጊ በቁጥጥር ስር የዋለ ቢሆንም እስካሁን ክስ አልተመሰረተበትም። ባለስልጣናት የታዳጊውን እምነት ከመግለጽ ተቆጥበዋል። ታዳጊው በአረብኛ ሲጮህ እና “ነብዩ” የሚልበትን ቪዲዮ የሀገሪቱ የስለላ ቢሮ እየመረመረው እንደሆነ የተቋሙ ኃላፊ ተናግረዋል። አራት ደቂቃ ርዝማኔ ባለው እና በቤተክርስትያኑ ማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨው ድምጽ ላይ ጳጳሱ “ማንም ይሁን ማን” ይህንን ላደረገው ግለሰብ ይቅርታ አድርጌያለሁ ሲሉ ይደመጣሉ። “እናም ለአንተ ሁልጊዜ እጸልያለሁ። ይህንን እንድታደርግ የላኩህ ማንም ይሁኑ ማን በኃያሉ ኢየሱስ ስም ይቅርታ አድርጌላቸዋለሁ” ብለዋል። “የክርስቶስን ተግባር እንድትፈጽሙ እፈልጋለሁ። ጌታችን ክርስቶስ እንድንጣላ በፍጹም አላስተማረንም። መጥፎ ስራ እንድንሰራ አላስተማረንም” ብለዋል።
Show more ...
7 977
14

VID_20240415_213440.mp4

7 129
52
18 ሰዓታት በፈጀ  የቀዶ ህክምና 20 ሳ.ሜ ከፍታ ያለው የጭንቅላት እጢ በተሳካ ሁኔታ ተወገደ 18 ሰዓታት በፈጀ የጭንቅላት እጢ በቀዶ ህክምና ማስተካከል መቻሉን የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታውቋል።በሆስፒታሉ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አለምሰገድ ጫኔ ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት በቀዶ ህክምናው ዋና ዋና ተግባራት በጭንቅላቱ ላይ የነበረውን 20 ሳንቲሜትር ከፍታ የለው እብጠት በቀዶ ህክምና እንዲወጣ ተደርጓል ። አያይዘውም እብጠቱ የወጣበትን ቦታ በሌላ የሰውነት ክፍል የመተካት ተግባር ተከናውኗል።በሶስተኛ ደረጃ ከታካሚው ከተለያዮ የሰውነት ክፍሎች ማለትም ከእጆቹ ላይ ደም ቅዳና ደም መልስ ተመሳሳይ ደም ስሮችን ወደጭንቅላቱ እንዲደርስ ተደርጓል  በማለት ለጣቢያችን ገልፀዋል። በአራተኛ ደረጃ ደግሞ በቀዶ ህክምና  ወቅት በሰውነት ክፍሉ የደም መፍሰስ ችግር እንዳይኖር አስቀድሞ በቂ ደም የመያዝና  የደም ስሮችን የመቋጠር ተግባር  መከናወኑ ተገልጿል።በመጨረሻም ታካሚው ከ18 ሰአታት በኋላ በፅኑ ህሙማን ክፍል እንደቆየ ተደርጓል ያሉት አቶ አለምሰገድ በአሁኑ ሰአት  በጥሩ የጤንነት ሁኔታ ላይ ይገኛል ሲሉ ገልፀዋል። በዚህም የተሳካ ቀዶ ህክምና የተሳተፉ የተለያዩ  ስፔሻሊስቶች ፣  ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪሞች፣ አኒስቴትክስ፣ ነርሶች ፣ፖርተሮች እና ፅዳቶች  ሲያከናውኑ የነበሩ የቡድን አባላቶች ስራ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ  ተጠቅሷል።ዶ/ር አብዱራዛቅ  የፕላስቲክና ሪኮንስትራክቲቭ ስፔሻሊስት ባለሙያና የማክሮ ሰርጀሪ ሰብ ስፔሻሊስት በዚህ ህክምና ላይ ለተሳተፉ አጠቃላይ ሰራተኞች  ምስጋናቸውን  አቅርበዋል።
Show more ...
6 596
18
በሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ በዛሬው እለት ከፖሊስ አባላት ጋር የተኩስ ልዉዉጥ ያደረጉ ሁለት ግለሰቦች ሲገደሉ ፖሊሶች ቆሰሉ 👉🏼 ተጨማሪ ሌላ አንድ መንገደኛ ግለሰብም ተገድሏል በዛሬዉ እለት ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ ከፖሊስ አባላት ጋር የተኩስ ልዉዉጥ ካደረጉ ሰዎች ዉስጥ ሁለቱ ሲገደሉ ሌላኛዉ በቁጥጥር ስር መዋሉን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል። የአዲስአበባ ፖሊስ ፤ ናሁሰናይ አንድአርጌ ታረቀኝ ፣ አቤኔዜር ጋሻው አባተ እና ሀብታሙ አንድአርጌ ተሰማ የተባሉት ሰዎች በአዲስአበባ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ሲሉ ደርሼባቸዋለሁ ያለ ሲሆን በቁጥጥር ስር ለማዋል የፖሊስ አባላት እንቅስቃሴ እያደረጉ ባለበት ሁኔታ ሚሊኒዬም አዳራሽ አካባቢ እጃቸውን እንዲሰጡ ቢጠየቁም ፍቃደኛ ባለመሆን ተኩስ ከፍተዋል ብሏል። ግለሰቦቹ በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2C 14373 አ/አ አይነቷ ሱዙኪ ዲዛዬር መኪናን በመጠቀም  ከፖሊስ አባላት ጋር ተኩስ በመክፈታቸው ናሁሰናይ አንዳርጌ ታረቀኝ ቆስሎ ወደ ህክምና ከተላከ በኋላ ህይወቱ ማለፉን ገልጿል። በተጨማሪም ሀብታሙ አንዳርጌ ተሰማ በተኩስ ልውውጡ መሃል ተገድሏል ብሏል ፖሊስ፡፡ ሌላዉ አቤኔዘር ጋሻው አባት የተባለው ሳይቆስል በቁጥጥር ስር መዋሉን አዲስ አበባ ፖሊስ በመግለጫው መጥቀሱን ዳጉ ተመልክቷል፡፡ ግለሰቦቹን በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገ እንቅስቃሴ ሳጅን አራርሳ ተሾመ እና ኮንስታብል ማቲያስ ጴጥሮስ መቁሰላቸዉንም ፖሊስ አረጋግጧል። ሌላዉ አቶ እንዳሻው ጌትነት የተባሉ ግለሰብ ታጣቂዎቹ  በመኪናቸው እንዲጭኗቸው  ቢያስገድዷቸውም ግለሰቡ አልተባበር በማለታቸው በታጣቂዎቹ ተገድለዋል ሲል ፖሊስ ወንጅሏል፡፡  አቶ እንደሻው ሲያሽከርክሯት የነበረቸው የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2 አ/አ  80457 በጥይት ጉዳት እንደረሰባት አዲስ አበባ ፖሊስ  ጨምሮ ገልጿል ፡፡
Show more ...
9 491
16
በሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ በዛሬው እለት ከፖሊስ አባላት ጋር የተኩስ ልዉዉጥ ያደረጉ ሁለት ግለሰቦች ሲገደሉ ፖሊሶች ቆሰሉ 👉🏼 ተጨማሪ ሌላ አንድ መንገደኛ ግለሰብም ተደግሏል በዛሬዉ እለት ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ ከፖሊስ አባላት ጋር የተኩስ ልዉዉጥ ካደረጉ ሰዎች ዉስጥ አንዱ ሲገደል ሌሎቹ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል። የአዲስአበባ ፖሊስ ፤ ናሁሰናይ አንድአርጌ ታረቀኝ ፣ አቤኔዜር ጋሻው አባተ እና ሀብታሙ አንድአርጌ ተሰማ የተባሉት ሰዎች በአዲስአበባ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ሲሉ ደርሼባቸዋለሁ ያለ ሲሆን በቁጥጥር ስር ለማዋል የፖሊስ አባላት እንቅስቃሴ እያደረጉ ባለበት ሁኔታ ሚሊኒዬም አዳራሽ አካባቢ ፅንፈኞቸ እጃቸውን እንዲሰጡ ቢጠየቁም ፍቃደኛ ባለመሆን ተኩስ ከፍተዋል ብሏል። ግለሰቦቹ በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2C 14373 አ/አ አይነቷ ሱዙኪ ዲዛዬር መኪናን በመጠቀም  ከፖሊስ አባላት ጋር ተኩስ በመክፈታቸው ናሁሰናይ አንዳርጌ ታረቀኝ ቆስሎ ወደ ህክምና ከተላከ በኋላ ህይወቱ ማለፉን ገልጿል። በተጨማሪም ሀብታሙ አንዳርጌ ተሰማ በተኩስ ልውውጡ መሃል ተገድሏል ብሏል ፖሊስ፡፡ ሌላዉ አቤኔዘር ጋሻው አባት የተባለው የቡድኑ አባል ሳይቆስል በቁጥጥር ስር መዋሉን አዲስ አበባ ፖሊስ በመግለጫው መጥቀሱን ዳጉ ተመልክቷል፡፡ ግለሰቦቹን በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገ እንቅስቃሴ ሳጅን አራርሳ ተሾመ እና ኮንስታብል ማቲያስ ጴጥሮስ መቁሰላቸዉንም ፖሊስ አረጋግጧል። ሌላዉ አቶ እንዳሻው ጌትነት የተባሉ ግለሰብ  ፅንፈኞቹ በመኪናቸው እንዲጭኗቸው  ቢያስገድዷቸውም ግለሰቡ አልተባበር በማለታቸው በታጣቂዎቹ ተገድለዋል ሲል ፖሊስ ወንጅሏል፡፡  አቶ እንደሻው ሲያሽከርክሯት የነበረቸው የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2 አ/አ  80457 በጥይት ጉዳት እንደረሰባት አዲስ አበባ ፖሊስ  ጨምሮ ገልጿል ፡፡
Show more ...
151
1
#ትዝብት_ከ_ቲክቶከር👇😂😂😂🙄 ለ2 አራት ምግብ በልተው ሂሳብ ሲባሉ የለንም ሰሃን እንጠብ አሉ። አይቻልም ደውላችሁም ቢሆን አስመጡ ተባሉ ። ቲክቶከሮች ነን በልቶ ያለመክፈል ቪዲዮ እየሰራን ነው ብለው የቆዩ ቪዲዮዎቻቸውን አሳዩ። ለሬስቶራንቱም ማስታወቂያ ነው ብለው ሰከሱ ። ባለቤቱና ጥበቃዎች ጓዳ አስገብተው መከሯቸው። ሰሃኑንም አጠቡ። ለማስታዎሻ ይህንን ፎቶ አነሷቸው ። ችግሮችን በመመካከር መፍታት ይቻላል።
12 379
48
ሶፎኒያስ የገደሉት ተይዘዋል ወጣት ሶፎኒያስ አስራትን ገድለው ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ ማንነታቸው ያልታወቁ ወንጀል ፈፃሚዎችን በ48 ሰዓት ውስጥ ከዘረፉት ተሽከርካሪ ጋር በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ወንጀሉን የፈፀሙ አካላትን ለመቆጣጠር  የምርመራና የክትትል ቡድኑ ሌት ከቀን በመስራት ውጤት ማምጣቱ ገልፆል፡፡                               በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው አሽከርካዎች ማሰልጠኛ አካባቢ ወደ አቦ ቤተ-ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ላይ ወጣት ሶፎኒያስ አስራት ተገድሎ ይገኛል፡፡ የወጣቱ መገደል ሪፖርት የደረሰው አዲስ አበባ ፖሊስ የወንጀል ምርመራ እና የክትትል ቡድኖችን በማዋቀር የገዳዩቹን   ማንነት ለማወቅ ወንጀለኞቹን ህግ ፊት ለማቅረብ ወደ ስራ ይገባል፡፡ ሟች ወጣት ሶፎኒያስ  መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ/ም ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ናሆም ሆቴል አካባቢ ከሌሊቱ 8፡00 ሰዓት ላይ ማንነታቸው የማይታወቁ ሦስት ግለሰቦችን በግል በተደረገ ስምምነተ‍ ያለአፕልኬሽን ምዝገባ በኮድ 2 ቪትዝ አሳፍሮ ወደ ቦሌ ሚካኤል ለማድርስ መሄዱን ጉዳዩን ለመመርመር የተቋቋመው የምርመራና የክትትል ቡድን  አባላት ባሰባሰቡት ማስረጃ ያረጋግጣሉ፡፡  ወንጀል ፈፃሚዎቹ ወንጀል ለመፈፀም አቅደው እና ተደራጅተው የትራንስፖርት አገልግሎት ፈላጊ መስለው ሹፌሩን በመቅረብ ካሳፈራቸው በኋላ አንገቱን በገመድ አንቀው በመግደል አስክሬኑን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አካባቢ ወደ አቦ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ላይ በመጣል  አይነቷ ቪትዝ የሴሌዳ ቁጥር ኮድ 2A 93488 ተሽከርካሪ ጨምሮ ሁለት ሞባይል ስልኮችን ዘርፈው ይሰወራሉ፡፡ ፖሊስ ወንጀሉ ከተፈፀመበት ጊዜ አንስቶ ቀን ከሌት  ባደረገው ብርቱ ክትትል ልዩ ልዩ ፖሊሳዊ ቴክኒኮችን በመጠቀም ወንጀል ፈፃሚዎቹ የሰረቁትን ተሽከርካሪ ፣ ሦስቱን ዋና ወንጀል ፈፃሚዎች እና የሰረቁትን መኪና እንዲሁም ሶስት አባሪዎቻቸውን ጨምሮ በብርቱ ክትትል መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም ከወንጀል ፈፃሚዎቹ እጅ ላይ ባለቤታቸው  የማን እንደሆኑ የማይታወቁ 7 የስልክ ሲም ካርዶችን ይዞ ምርመራው መቀጠሉን ጨምሮ ገልፆል፡፡ ምንም እንኩዋን ወንጀሉ በስውር የተፈፀመና  ማንነታቸው የማይታወቁ ቢሆን በተደረገ ብርቱ ክትትል ወንጀል ፈፃሚዎችን በ48 ሰዓት ጊዜ ውስጥ  በመለየት ሦስት ዋና ወንጀል ፈፃሚዎችንና ሦስት ግብራበሮቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡ በመጨረሻም ለዚህ ስራ ስኬታማነት ቀና ትብብር ላደረጉ አካላት አዲስ አበባ ፖሊስ ምስጋናውን አቅርቦ የምርመራ ሥራው እንዳበቃ የፍርድ ሂደት ውጤቱን በቀጣይ ለህዝብ እንደሚገለፅ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል ፡፡ የሜትር ታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ አሽከርካሪዎች ህጉን ጠብቀው አገልግሎት ሲሰጡ በአፕልኬሽኑ ተመዝግበው እንዲሆን ፖሊስ እንደሁልግዜውም አሁንም ያሳስባል። Via AAP
Show more ...
7 201
14
ይህ ፓስታ ሳይሆን ሐዋሳ ከተማ ከ8 ዓት ህፃን ጉሮሮ በቀዶ ህክምና የወጣ ትል/ፓራሳይት/ ነው። ትሉ የልጁን ጉሮሮ በመዝጋት ከተበከለ በኋላ በቀዶ ጥገና ተወግዷል። እነዚህ ትሎች/ፓራሳይቶች/ ወደ አንጀታችን የሚገቡት የእጃችንን ንፅህና ባለመጠበቅ ነው። በተጨማሪም ንፁህ ያልሆኑ/የተበከሉ ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን በመመገብ ወደ እኛ ይተላለፋል። ስለዚህ የምግብ ንፅህናን በመጠበቅ እራሳችንን እና ሌሎችን ከበሽታው እንጠብቅ! (ዶክተር ናፊያ),Photo credit hakim
9 091
62
ንግድ ባንክ በ4ኪሎ 😁 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዚህ መልኩ ገንዘብ አልመለሱም ያላቸውን ደንበኞቹ ምስል በየቅርንጫፍ መለጠፍ ጀምሯል።
9 932
20
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ108ሺ እስከ 305ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ይፋ አደረገ! 😁 በባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ያለአግባብ ከባንካችን የወሰዱትን ገንዘብ እንዲመልሱ እስከ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ መሠረት 10,857 የሚሆኑ ግለሰቦች ያለባቸውን ገንዘብ አጠናቀው መመለሳቸውን ባንኩ ገልጿል፡፡ ባንኩ "የተሰጠውን ተደጋጋሚ እድል ተጠቅመው ያላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦች አሉ ያለ ሲሆን ባንካችን ገንዘቡን ለማስመለስ በተከታታይ ስለሚወስዳቸው እርምጃዎች በተደጋጋሚ ባሳወቀው መሠረት እስካሁን ያላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን የመጀመሪያ ዙር ፎቶግራፍ በባንካችን ድረ-ገጽ እና የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለማውጣት ተገደናል ብሏል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ባንካችን የተለያዩ ምክንያቶችን ግምት ውስጥ በማስገባት የገንዘብ መመለሻ ጊዜውን ለመጨረሻ ጊዜ እስከ መጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ.ም ያራዘመ በመሆኑ፣ ይህን የመጭረሻ እድል ተጠቅማችሁ ገንዘቡን እድትመልሱ እያሳሰብን፣ በተሰጠው የጊዜ ገደብ የማይመልሱትን ወደ ህግ የምናቀርብ መሆኑን በድጋሚ እናሳስባለን ብሏል፡፡ ከ108ሺ እስከ 305ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይፋ አድርጓል። 😁😁
Show more ...
11 218
19
14 867
67
Announcing the Grand Prize Winner of the ArifDeveloper Challenge🎉✈️ We are delighted to congratulate Kibru Demeke on emerging as the brilliant mind who secured victory in the prestigious ArifDevelopers Challenge. As the esteemed champion, Kibru Demeke has been awarded a trip to Tokyo for 5 days. Once again, congratulations Kibru Demeke, and we sincerely hope you enjoy your well-earned trip to Tokyo!    
Show more ...
10 181
1
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንድ ለሊት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ሳይደርስበት እንደቀረ ተገለፀ‼️ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6, ለሊት የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም ችግር ያጋጠመው ሲሆን የችግሩ መንስኤ በሞባይል አፕሊኬሽኑ update ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል። የሞባይል ባንኪንጉ ተጠቃሚዎች ገንዘብ በሚያዘዋውሩበት ጊዜ ከአካውንታቸው ተቀናሽ ባለማድረጉ ምክንያት ባንኩን ከፍተኛ ኪሳራ ላይ ሊጥል ችሏል። በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች አጋጣሚውን በመጠቀም በነፃ ወደ ሌሎች ባንኮች ገንዘብ ሲያዘዋውሩ አድረዋል። ይህ ዜና እስከተሰራበት ጊዜ ድረስ የዚህ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም አገልግሎት መስጠት ያቆመ ሲሆን ባንኩ የደረሰውን ችግር ወደነበረበት ለመመለስ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል።
14 925
87
⚠️CBE እያለው ያለው ነገር እውነት ይሆን⁉️ 🙊🙈🙈
12 767
67
የCBE ሲስተም ተበላሽቶ ገንዘብ የሰረቁ ሰዎች እጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል❓❓ በራሳቸው ጊዜ Credit Card ሲስተም ውስጥ ገብተዋል:: ያጠፉት ገንዘብ አካውንት ውስጥ ካለ ይመለሳል:: ከሌለ negative ሆኖ ይቆያል:: ስማቸውና ሲም ካርዳቸው ከየትኛውም ባንክና የፋይናንስ ተቋማት ላይ በጥቁር መዝገብ ከተያዘ በረጅም ጊዜ ከነወለዱ እንዲከፍሉ ይደረግ ይሆናል:: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባንኮችን special ኦዲት እንዲያደርግ ዘወትር የምወተውተው የባንኮችን ሲስተም ነበር። የትናንቱ የCBE ዘረፋ ኢኮኖሚው ላይ ምን ለውጥ ያመጣል ካላችሁኝ በጥቅልና በደምሳሳው ካየሁት positive ለውጥ ይኖረዋል:: ምክንያቱም ዝም ብሎ የተወዘፈ የመግዛት ኃይል (Purchasing power) ሲንቀሳቀስ ኢኮኖሚውን ያንቀሳቅሳል:: ባንኮች ሲስተማቸውን እንዲያዘምኑ ይገደዳሉ:: ብዙ የሪሰርች ርዕስ ይወጣዋል:: (ማስተርስና PHD የምትሠሩ ይህንን የማታውን ሒደት አጥኑት)።
Show more ...
10 273
107
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአገልግሎት መቋረጥ አጋጥሞኛል አለ በሲስተም ችግር ምክንያት በባንኩ አገልግሎቶች ላይ ማለትም በቅርንጫፎች፥ በኢንተርኔት ባንኪንግ፥ በሞባይል ባንኪንግ፥ እንዲሁም በሲቢኢ ብር የአገልግሎት መቋረጥ አጋጥሟል። አገልግሎቱን መልሶ ለማስጀመር በከፍተኛ እርብርብ እየተሰራ በመሆኑ ደንበኞቻችን በትዕግስት እንድትጠብቁን እየጠየቅን፣  ለተፈጠረው መጉላላት ይቅርታ እንጠይቃለን። *** CBE 🙊🙊🙊 ?😁
10 399
17
ይህ ምስኪን መካኒክ ከዚች ቆንጆ ልጅ ጋር ኢንተርኔት ላይ ይገናኛሉ። አንድ ቀን ልጅቷ እሱ ጋር ለመምጣት የትራንስፖርት ገንዘብ እንዲልክላት ጠየቀችው።  ምስኪኑ መካኒክ ተገረመ።  ልጅቷ የምታታልለው መስሎት ነበር። እንደዚች አይነት ቆንጆ ልጅ ወደ እሱ ልትመጣ እንደምትፈልግ ማመን አልቻለም። ግን ቢሆንም አመናት  ከሁለት ቀን በኋላ ከአለቃው ገንዘብ ተበድሮ ወደ ልጅቷ ላከ።  በጣም የሚገርመው ልጅቱ እሱን ለማየት ከአቡጃ ወደ ሌጎስ ናይጄሪያ በረረች። እሱ ግን ያላወቀው ይህች ቆንጆ ልጅ በጣም ሀብታም ከሆኑ ቤተሰብ የተገኘች እና እውነተኛ ፍቅር አሁንም እንዳለ እና ሁሉም ሴቶች የወንዶችን ገንዘብ እንደማይፈልጉ ለወንዶች እውነቱን ለማሳየት ፈልጋለች። መጀመሪያ ሰውዬው ወደአላት አድራሻ ሄዳ ፍቅረኛዋ ባለ አንድ ክፍል አፓርትመንት ውስጥ ከሌሎች 7 ወንዶች ጋር እንደሚኖር አወቀች።  ፍቅረኛዋን የት እንደምታገኝ ጠይቃቸው መንገድ ላይ ስራ ላይ እንደሆነ ነገሯት። የሚሠራበት ቦታ ድረስ ሄዳ ሰርፕራይዝ ለማድረግ በራይድ ሄደች ። የሚሰራበት አካባቢ ስትደርስ መንገድ ላይ ልጁን እየጠየቀች መጣች እና ሰዎች 'ያ አስቀያሚ ልጅ በሰው መኪና ስር አንድ ቦታ ተኝቷል ሙሉ በሙሉ ልብሱ ቆሽሾ ያለው ' እያሉ ያሾፉባት ጀመር።  ልጅቷ ፍለጋዋን ቀጠለች በመኪናቸው ውስጥ ያሉት ሀብታሞች ትኩረቷን ፈልገው ሲያፏጩም እሷ ግን በመጨረሻ የቆሸሸውን ልጅ ፍቅረኛዋን ከመኪና ጀርባ ተቀምጦ ስታገኘው እቅፍ አድርጋ ሮጣ ሄዳ ተጠመጠመችበት ልጁ ማልቀስ ጀመረ። እናም እንዲህ አለ፡- ‘ከሟች እናቴ በስተቀር በአዋቂነት ህይወቴ በሙሉ ልታቅፈኝ ይቅርና እጄን ለመጨበጥ የተስማማች ሴት አንድም የለችም።  ሁለቱም ማልቀስ ጀመሩ።  በኋላ ልጅቷ ለ 5 ዓመታት በከተማ ውስጥ አፓርታማ ተከራይታ ለሥራው የሚጠቀምበት ሞተር ብስክሌት ገዛችለት፡፡ አሁን ሁለቱም ወደ ካናዳ ለመጓዝ አቅደው ዝግጅት ላይ ናቸው።
Show more ...
9 987
30
1 230
1
Elon musk 😂
714
0
Update ፌስቡክ ወደ አገልግሎት ተመልሷል።
1 780
2
ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም ተቋረጡ🤔 በሜታ ኩባንያ ስር የሚንቀሳቀሱት ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም በድንገት መቋረጣቸውን የሚያመለክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው። እነዚህ የማህበራዊ ትስስር አይነቶች መቋረጣቸው በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ሰበር ዜና ሆኖ እየወጣ ይገኛል። በአገራችንም ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር አገልግሎት መስጠት ማቋረጣቸውን ለማረጋገጥ ተችሏል።
83
2
ከስድስት ቢልየን ብር በላይ የሚፈጀው የህንዳውያን ባለሀብቶች ልጅ ሰርግ በመጪው ሐምሌ ይካሄዳል 111 ቢልየን ዶላር ሀብቱ የሚገመተው ህንዳዊው ሙኬሽ አምባኒ የመጨረ ልጅ አንንት አምባኒ የወደፊት ሙሽራው ራዲካ ባለፈው ሳምንት የቅድመ ጋብቻ በዓል አድርገዋል ጥንዶቹ አርብ ዕለት በጎጅራት በሚኖሩበት መንደር ለ51,000 ሰዎች እራት አዘጋጅተዋል። ቀጥሎም ትናንት እሁድ ማርክ ዙከርበርግ፣ ቢል ጌትስ፣ ኢቫንካ ትራምፕ እና ዘፋኝ ሪሃናን ጨምሮ 1,200 እንግዶች የተገኙበት እራት ግብዣ አርገዋል። ለእንግዶች 500 አይነት ምግብ ቀርቦ ነበር። በዚህ አመት በሀምሌ ወር ዋናው ሰርግ የሚካሄድ ሲሆን ጥንዶቹን 113 ሚሊየን ዶላር ወይንም ከስድሰት ቢልየን ብር በላይ ያስወጣል ተብሎ ይገመታል። በሰርጋቸው ዕለት ለሚገኙ ዕንግዶች የአለባበስን አስመልክቶ ዘጠኝ ሉክ መመሪያ ተልኮላቸዋል።
Show more ...

file

2 719
22
#ያሳዝናል ዛሬ ከመሸ እንደተለመደው አንድ የአፋልጉኝ መልዕክት ተላከልኝ:- "ይህ ወንድማችን ሚኪያስ ተስፋዬ ይባላል!ትላንት የካቲት22 ራይድ በሚሰራበት ኮሮላ መኪናው ሰዎችን ቦሌ አየርማረፊያ አደርሳለሁ ብሎ ከቢሾፍቱ ከተማ ወጥቶ እስካሁን የት እንዳለ አልታወቀም!ወደ ቤትም አልተመለሰም!እባካችሁ አፋልጉን"አሉን! ከደቂቃዎች በፊት የተፈጠረውን ነገር መረጃ ጠይቀን ወደ እናንተ ለማድረስ እየተዘጋጀን ሳለ "በቃ ተወው ሚኪያስ ሞቶ ተገኝቷል"አሉን" "ምን ሆኖ ነው ምን ገጠመው?"ብዬ ጓደኛውን ስጠይቅ "ያው መኪና ለመስረቅ ብለው ነው"አለኝ!ይህ ታታሪ ወጣት ገድለውት አስክሬኑ ገላን መንገድ ላይ አገኙት" Via ሄኖክ ፍቃዱ
4 773
7
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio