Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics 😍Best Profile Pictures😍

owner  @eidu_kassa  👸 ወደ ትልቁ ቻነሌ ይቀላቀሉ👇  https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q  
35 243+25
~9 596
~52
27.20%
Telegram general rating
Globally
26 595place
of 78 777
203place
of 396
In category
708place
of 2 333

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ለስልካቹ ምስል ማሳመሪያ Wallpaper ትፈልጋላችሁ? 👇👇👇
2 687
5
ጃኪ ቻን በህይወቱ ደስተኛ ስለመሆኑ  ከጋዜጠኛ ለቀረበለት ጥያቄ በሚከተሉት ጥበባዊ  ቃላት መልስ ሰጠ። ----- ----- ----- ----- ----- ----- ----- ----- “ታውቃለህ፣ በአንድ ወቅት በጣም ጥበብ የተሞላባቸው ቃላትን ሰማሁ፡- ✔️የአንተ ፈታኙ ሥራህ የሁሉም ሥራ እጥ ሰው ህልም ነው። ✔️ሰላም የማይሰጥህ ልጅህ ልጅ ለሌለው ሰው ህልም ነው። ✔️የአንተ ትንሽ ቤት የሁሉም ቤት አልባ ሰው ህልም ናት። ✔️የአንተ ትንሽ ካፒታል የእያንዳንዱ ተበዳሪ ህልም ነው። ✔️የእኛ ቀላል በሽታ በማይድን ሕመም ለተያዙ ሰዎች ህልም ነው።  ✔️ሰላምህ ፣ ሰላማዊ እንቅልፍህ እና ተደራሽ ምግብህ በጦርነት ውስጥ ባለ አገር ውስጥ ያለ ሰው ሁሉ ህልም ነው። ስለዚህ ያለህን ሁሉ ማድነቅ አለብህ።  ደግሞም ነገ ምን እንደሚመጣ ማንም አያውቅም። 😉              ❤️ 💙
Show more ...
2 653
17
ታማኝነት በጣም ውድ ስጦታ ነው ፤ ይሄን ስጦታ ከርካሽ ሰዎች አትጠብቀው።              ❤️ 💙
4 496
5
በማህበራዊ ሚድያ ሳይሆን በእውነተኛው ዓለም ደስተኛ መሆንህን እርግጠኛ ሁን።              ❤️ 💙
5 193
4
እኔ ብሆን ኖሮስ የሚል ህሊና ያድለን።              ❤️ 💙
6 140
11
ስንፍና ባንተ አያምርም💪 👍ወጣት ሆነህ ካልተለወጥክ መቼ ልትለወጥ ነው?አቅም ባለህ ሰዓት ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው? ካልዘራህ እኮ አታጭድም። 🌟ከ 10 ዓመትም በኋላ ከሰው መጠበቅ ነው የምትፈልገው? ከራስህ አልፈህ የምትወዳቸውን ቤተሰቦችህን መቀየር አትፈልግም?እርግጠኛ ነኝ ትፈልጋለህ! 🌟 ስለዚህ ተነስ! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ቁጭ አትበል! የማይጠቅምህን ፕሮግራም አትይ! ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ንቃ ወዳጄ! ስንፍና ባንተ አያምርም              ❤️ 💙
6 815
25
ሰዎችን ድጋሜ ማመን ግን ያስፈራል።              ❤️ 💙
7 734
13
ስአዎችን ድጋሜ ማመን ግን ያስፈራል።              ❤️ 💙
159
0
እንደ ኖትኮይን 3️⃣ ምርጥ Airdrops 1️⃣ - በ ቴሌግራም ቡድን የተሰራ በየ 6 ሰዓት እየገባችሁ Claim ማድረግ ትችላላችሁ። 👉 👈 2️⃣ - አብዛኞቻችሁ የምታውቁት ሲሆን በየ 4 ሰዓቱ እየገባችሁ claim ማድረግ ትችላላችሁ እንዲሁም እንደ ኖትኮይን Boost በማድረግ speed እና time መጨመር ትችላላችሁ። 👉 👈 3️⃣ - የ OKX project ሲሆን ሰንሰለት tap tap በማድረግ ትሰበስባላችሁ እንዲሁም boost ማድረጊያ አለው። 👉 👈 🐺 ሁሉም በቅርቡ ብትላልቅ exchanges ሊስት ስለሚደረጉ ካሁኑ ጀምሯቸው።
4 485
6
🥰 Happy mother’s day 🥰       💛 💛
8 474
8
🤱 መልካም የእናቶች ቀን 🤱       💛 💛
4 128
11
🤱 መልካም የእናቶች ቀን 🤱       💛 💛
5 261
10
እናትነት🤱 ሳቋን ለሳቅህ እድሏን ለእድልህ ፍቅሯን ለፍቅርህ ስትሰጥህ ትኖራለች እረጅም እድሜ ለእናቶች🥺🙏       💛 💛
8 771
33
መልካም የእናቶች ቀን! ዕድሜ + ጤና + ፍቅር ለውዷ እናቴ
9 367
44
ጠዋትም ማታም እናቱን የሚያይ ሰው ስለ ሀዘን ማውራት የለበትም 💛 💛
61
0
ጠዋትም ማታም እናቱን የሚያይ ሰው ስለ ሀዘን ማውራት የለበትም 💛 💛
8 063
21
እናቴ በጣም ናፍቀሽኛል እያንዳንዷን ቀን ምነው ብትኖርልኝ እያልኩ አስብሻለሁ ሁሌም እወድሻለሁ! 💛 💛
7 689
13
ትልቅ ምኞት አለኝ እስከ መጨረሻው ህይወቴ ድረስ እናቴ አጠገቤ እንድትሆን🙏 💛 💛
7 015
22
እማ ሁሉም ያንቺ ቀን ነው! ላንቺ ልዩ ቀን አያስፈልግም!!❤️👸❤️ 💛 💛
6 875
30
Mother’s day 👩‍👧👩‍👦👩‍👧‍👧👩‍👦‍👦👩‍👧‍👦🤰🤱 May 12 🫶🏽
6 395
5
Mother’s day 👩‍👧👩‍👦👩‍👧‍👧👩‍👦‍👦👩‍👧‍👦🤰🤱 May 14 🫶🏽
211
0
💛 ዳግም ትንሳኤ 💛 እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! 💛 💛
7 552
6
ለስልካቹ ምስል ማሳመሪያ Wallpaper ትፈልጋላችሁ? 👇👇👇
7 583
7
ዳግም ትንሳኤ በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ስልጣንን መስጠቱ ይሰበካል። 💛 💛
7 320
8
❤️ ዳግም ትንሳኤ ❤️ 💛 💛
7 118
2
አልበቀላቸውም ግን እንዲፀፅታቸው አደርጋቸዋለሁ።              ❤️ 💙
7 483
14
ራሳችንን የምንወድበት መንገድ ሌሎች እኛን እንዲወዱን የምናስተምርበት መንገድ ነው።              ❤️ 💙
8 225
10
እያንዳንዱ ስቃይ ትምህርት ይሰጠናል እያንዳንዱ ትምህርት ደሞ እኛን ይለውጠናል ህይወት እንደዚህ ናት።              ❤️ 💙
9 099
15
ስለ ሄዋን የገነት ደጅ ተዘጋ ዳግመኛ ስለ ድንግል ማርያም       💛 💛
9 388
26
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 💛 💛
9 060
17
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio