Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics Jafer Books 📚

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ ስር አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንጻ ስር ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም  https://t.me/Jafbok  ለፌስቡክ  https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL  ለዌብሳይት www.jaferbooks.com 
Show more
22 937+42
~3 477
~9
18.43%
Telegram general rating
Globally
40 412place
of 78 777
289place
of 396
In category
164place
of 281

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
" ማማ በሰማይ " ስድስተኛ ዕትም ለንባብ በቃ :: አንዲት የአስራስምንት ዓመት ጉብል ከአንድ ዐይታው የማታውቅ ወጣት ጋር ልትገናኝ ትወጣለች :: ከዚህ ቀን ጀምሮ ያጋጠሟትና ያለፈችባቸው ተከታታይ ክስተቶች በሕልሟም ፣ በዕውኗም አይታው / አስባው በማታውቀው ሁኔታ ሕይወቷን ግልብጥብጡን አውጥተው ይለውጡታል ::  ማማ በሰማይ የፍቅር ታሪክ ነው :: የአብዮትም ፣ የተስፋም ፣ ሕልምም ፣ የአመጽም ፣ የሽብርም ፣ የመተማመንም ፣ የመከዳዳትም ፣ የሰቆቃም ፣ የሰቀቀንም ፣ ራስን በራስ የመለወጥም ፣ የድል አድራጊነትም የነዚህ ሁሉ ሰብዓዊ ረቂቅ ባሕሪያት ታሪክ ነው ::
2 447
13
ሁለት ፍሬ ብቻ አለን ::
2 521
3
#ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ በቅርብ ቀን 👉5ት ድንቅ ትምህርቶችን እነሆ ለቅምሻ፦ The Laws of Human Nature የተሰኘው የሮበርት ግሪን ድንቅ መጽሐፍ በሚል ርእስ በቅርብ ቀን በገበያ ላይ ይውላል።ታዋቂውን 48 Laws of POWER የተሰኘውን መጽሐፍ 48ቱ የኃያልነት ሕጎችን በሚል በተረጎመችው የተተረጎመ ሲሆን፣ ልክ እንደ ጥፍጥ ብሎ ከተዘጋጀው አዲስ መጽሐፍ ላይ ለቅምሻ 5ቱን ድንቅ ትምህርቶች እነሆ ብለናል፦ ከመርዛማ ሰዎች ጋር አብዝተን የምንገናኝ ከሆነ በአካልም ሆነ በአእምሮ ሊጎዱን ይችላሉ ይለናል። እነዚህ ከልክ ያለፈ ትችት የሚሰጡ፣ ምቀኛ፣ ትዕቢተኛ፣ ጠበኛ ወይም ራስ ወዳድ የሆኑ ሰዎችን ያጠቃልላል።  እነዚህን ባህሪያት በራሳችን እና በሌሎች እንዴት መለየት እንዳለብን እና ራሳችንን ከእነሱ እንዴት ማራቅ እንዳለብን ያስተምረናል። ስሜታችን ምን ያህል በጥልቅ እንደሚገዛን እና ውሳኔዎቻችንን እና ድርጊቶቻችንን እንዴት እንደሚነካ አናውቅም። ምክንያታዊነትን በማዳበር እነዚህን ስሜታዊ ተፅእኖዎች እንዴት መቋቋም እንደምንችል ማወቅ የግድ ይለናል። እራሳችንን ጠንቅቆ ማወቅ፣ ስሜቶቻችንን ከሥሮቻቸው መፈተሽ፣ የምላሽ ጊዜያችንን ማዘግየት፣ የአስተሳሰብ እና የስሜታዊነት ሚዛንን ማግኘትን የመሳሰሉ ስልቶችንም ሮበርት ግሪን በመጽሐፉ ይጠቁመናል። ከሌሎች ጋር ለመስማማትና ብቻችንን ላለመሆን ብለን የሌሎችን አስተያየት ወይም ግምት ከልክ በላይ እንዳንቀበል ያስጠነቅቀናል።  ይህ ግለሰባዊ አቅማችንን እንድናጣ እና ለቡድን አስተሳሰብ እንድንጋለጥ ሊያደርገን ይችላል። ባለን ነገር እንዳንረካ እና ሌላ ቦታ ያለን የበለጠ ደስታን የሚሰጥ ነገር እንድንፈልግ ይገፋናል። ከመጠን በላይ የሆነ ምሬትም ወደ ብስጭት፣ ጭንቀት፣ መሰላቸት ወይም ሱስ እንደሚመራን፣ ከዚህ ይልቅም እስካሁን ያገኘነውን በምስጋና ተቀብለን፣  ራሳችንን በማሻሻል ላይ ማተኮር እንዳለብን ያሳየናል። ሮበርት ግሪን፣ ሰዎች ብዙውን ጊዜ እውነተኛ ሀሳባቸውን እና ስሜታቸውን ከራስ መተማመናቸውና ከአካላዊ ውበታቸው ስር  እንዴት እንደሚደብቁ ያሳየናል።  በሌሎች ቃላት እና ድርጊቶች ውስጥ ያሉ የማታለል ምልክቶችን እንዴት መለየት እንደሚቻል ያብራራልናል። እንዲሁም በሰዎች ፊት ሀቀኝነታችንን እና ታማኝነታችንን ሳናጣ እንዴት መጫወት እንዳለብንም ያስረዳናል። መጽሐፍ በቅርብ ቀን በገበያ ላይ ይውላል። 👉ሌሎች የሮበርት ግሪን ምርጥ የእንግሊዝኛ መጽሐፍት እጅግ በጥራት ታትመው በገበያ ላይ፦ 👇👇👇 📕📕📕
Show more ...
3 186
14
2 835
4
3 576
10
የ ROBIN SHARMA በ 2024 ተጽፎ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ ለሀገር ውስጥ ገበያ በቅርቡ ይገባል ::
4 112
5
⭕️ የመጻሕፍት ወግ | አፍሮጋዳ “አፍሮጋዳ” የሌሊሳ ግርማ የወግ ስብስብ ድርሳን ነው። በይዘቱም ባሕላዊ፣ ኪነ ጥበባዊ፣ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ይዳስሳል። ጸሐፊው ከዚህ ሥራው በፊት “የነፋስ ሕልም” የተሰኘ የአጫጭር ልብ ወለዶች ስብስብ አሳትሟል። በኋላም “መሬት - አየር - ሰማይ”፣ “የሰከረ እውነታ”፣ “እስቲ ሙዚቃ”፣ “ነጸብራቅ” እና “ይመስላል ዘላለም” የሚሉ የወግና የአጫጭር ልብ ወለድ መጻሕፍትን ለአንባቢያን አድርሷል። 📌 “የመጻሕፍት ወግ” ቆይታውን በሌሊሳ ግርማ “አፍሮጋዳ” ድርሳን ላይ አድርጓል። የቪዲዮው አድራሻ👇 ⭕️
6 099
4
ስትሄድ የጠለሸው ገጿ ፈክቷል፡፡ ያከሰመው ሕይወቷ አብቧል፡፡ እንደአዲስ የታደሰችበትን ምክንያት ይረዳ ዘንድ ብዙ አልቆየም፡፡ የሸራረፈው ልቧን ይጠግንላት ዘንድ ፈጣሪ የላከላት ካሳ እንደሆነ አምናለች፡፡ ከድብልቅልቅ የኀዘን ስሜቱ ይወጣ ጊዜ ሳያገኝ ይድህበት የቀረውን እንጥፍጣፊ ጉልበቱን የሚያሟጥጥበት መርዶ ሰማ፡፡ ልትሞሸር ነው፡፡ እሱን ከልቧ አውጥታ ልታገባ ነው፡፡ ያጠፋውን ያርም ፣ ስህተቱን ያቀና እድል ይኖረው አጥብቆ ተመኘ፡፡ ፍቅርን አይመለከት በሀብት የታወረ የቤተሰቦቿን ማስፈራሪያ አይቀበል ዘንድ ወኔ ማጣቱ በቂ ምክንያት አይሆን ይሆናል፡፡ ለዛቻቸው እጅ መስጠቱ ፣ ፍቅሩን መሰዋቱ ዘላለም ይቀጣበት ዘንድ ሳይፈረድበት የሚታቀፈው ቅጣቱ ይሆን ይገባው ይሆናል፡፡ "ዛሬ ቅዳሜ አይደለም"
5 574
7
4 675
14
4 891
15
እነዚህ ቢዝነስ ላይ የሚያተኩሩ መጻሕፍት አሉን :: ከእያንዳንዳቸው አንድ አንድ ፍሬ ነው ያለን :: ለማዘዝ ያውሩን ::
1
0
4 745
13
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio