Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics Adis Music

👋 እንኳን ደህና መጡ 🙇 🎶ይህ የዘፈን ቻናል ነው 🎶 🔰 የ ዘጠናዎቹ ዘፈኖች 💥 🔰 አዳዲስ የተለቀቁ ዘፈኖች 💥 🔰 ምርጥ ነባር ተሰሚነታቸው አሁንም የቀጠለ 💥 🔰 የምታገኙበት ነው 🔰 እንዲሁም እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት አብራችሁን ሁኑ ❤️ ለወዳጅዎ s͛hͪaͣrͬeͤ ያድርጉ  @old_musica  ❤️ ያናግሩን  @hen_tek  
Show more
41 731+4
~3 089
~13
6.99%
Telegram general rating
Globally
22 497place
of 78 777
172place
of 396
In category
815place
of 2 420

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

Data loading is in progress

Time
Growth
Total
Events
Reposts
Mentions
Posts
Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
የፍቅር ሰላምታ ከገብረክርስቶስ ደስታ ግጥም ተወስዶ የተዘፈነ ግጥሙ ከስር ሙሉው ተቀምጧል ጠጉርሽን ዳብሶ በጆሮሽ ያለፈው ነፋሱ ምን አለሽ በመስኮት ላይ ሆነሽ የፍቅሬን ሰላምታ ሲያስተጋቡ ሰምተው ተራሮች የላኩት በሩቅ የሚታዩት የሚወዛወዙት ቆመው በመስኮትሽ ዛፎቹ ምን ይላሉ ይንሾካሾካሉ አይተዋል ደብዳቤ ማታ ስጽፍልሽ ይግለጹ ምስጢሩን ልቤ መሸበሩን ልብሽን ስትለብሽ ወፎች የሚዘፍኑት የሚሉት ምንድነው ጡቶችሽን አየተው በፍቅርሽ ሰላምታ ልቤን እንዲያደክሙ ላኪያቸው ያምጡልኝ መድሃኒቱን ይስጡኝ ኮከቦች ከሰማይ ይጠቃቀሳሉ ውበትሽን አይተው በቅርጽሽ ተደንቀው በሰማዩ ባህር ጠልቀው ይዋኛሉ ፍቅርሽን ሊይዙ ወደኔ ሊጓዙ ምን አለች ጨረቃ በመስኮትሽ ገብታ ስትነካ ፊትሽን ተደግፋ አልጋሽን ልኬልሽ ነበረ የፍቅር ሰላምታ ጠይቂያት ውሰጂ መልሱንም ስደጂ የቤተ ክርስቲያን ደወሉ ዘመረ ምን ሆኖ ይጮሀል ሰው ይሰበሰባል ጉዳችንን አይቶ ገልጦ ተናገረ እባክሽ ለፍቅር ሞተን እንቀበር ምነው ምን ፈለገ ሲጨፍር ከበሮ ተነሳ የሚለኝ የሚቀሰቅሰኝ ፍቅርሽና ፍቅሬን በመሀረም አስሮ እንሂድ ተቃቅፈን ደብቆ ይውሰደን የበረረው ልቤ ካጠገቤ ጠፍቶ ምን ምስጢር አወራ ደንግጦ እየፈራ ስታንጎራጉሪ መኝታሽ ቤት ገብቶ የፍቅሬን ሰላምታ ይስጥሽ በቀስታ 👇👇👇 ሼር🙏
Show more ...

Tesfaye_Gebre_ተስፋዬ_ገብሬ_የፍቅር_ሰላምታ_የገብረክርስቶስ_ደስታ_ግጥም.mp3

1 882
1
ጸሀይ ነይ ውጪ ጨለማን ግለጪ ልቤ ካ'ልጋው ጥሎኝ ሄደ እየባባ በረረብኝ ወደ ደጅ ጠፍቶበት ያ ልጅ አይኔ ባሳብ ፈዞ ሆዴ ቢባባ አላገኘው በቃ እንግዲህ ልጁን ከአሁን ወዲ ያን የፍቅር ግርማ ሲውጠው ጨለማ ሳቄን ስቀማ ለአፍ ልጫወት እንጂ ደስታ ምን ሊበጅ ጠፍቶ ያ ልጅ ልቤ አንደ ወፍ የትም ዞረለት ከአካላቱ ወቶ ቀረለት ይምጣ እስቲ እንዳለ ልቤ በሱ ናፍቆት ዋለለ ይምጣልኝ ጣሪያ ግድግዳው ይምጣልኝ አልጋ ትራሱ ይምጣልኝ እያወራልኝ ይምጣልኝ ሁሌ ስለሱ ይምጣልኝ እንዴት ልርሳው ይምጣልኝ እንዴት ልዘንጋው ይምጣልኝ በክፍሌ ሞልቶ ይምጣልኝ ደጄን ስዘጋው 👇👇👇 ሼር🙏

Tsedania_G_markos_ጸደንያ_ገብረማርቆስ_yefikir_girma_የፍቅር_ግርማ.mp3

1 888
8
ከአባይ ዳር እንኮይ ሎሜ ከወሎ ልጅ ከጋሜ የለም የሚለየኝ ማን ነው ካለም አላምንም እጥፍ ዘርጋ እያለች የልቤ ሰላይ መጣች የወሎ ልጅ ከገራዶ ላይ እሷን እሷን ብሎ ልቤ ሲያዋልለኝ መጣች የወሎ ልጅ ናፍቆቱም ተሻለኝ ከወሎ ሸጋ አባጣ ይግባኝ አልልም ልቀጣ እሷን ይዞ ሽርሽር ወልዲያ ነበር ያዝ አብሽር እሷን ይዞ ሽርሽር የጁ ላይ ነበር ያዝ አብሽር አሀ ኧረ ዘመድዬ አሀ ኧረ ዘመድዬ አሀ ኧረ ዘመድዬ 👇👇👇 ሼር🙏

Shambel_Belayneh_ሻምበል_በላይነህ_Ye_Wello_Lij_የወሎ_ልጅ_.mp3

1 653
9
አለም ሸጋዬ ሆይ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ አንቺ ሸጋ ጉብል እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ይህቺ የወሎ ልጅ አንገተ ዥጉርጉር ይህቺ የአምጋሰል ልጅ አንገተ ዥጉርጉር መንገዱን አስጥላ ሰደደችኝ በዱር መንገዱን አስጥላ ሰዳኛለች በዱር ወሎ መሄዴ ነው እኔስ ለሽርሽር ከቆንጆዎች ጋራ እያልኩኝ ያዝ አብሽር 👇👇👇 ሼር🙏

Dereje_Degefaw_ደረጄ_ደገፋው_Ye_Wollo_lij_Alem_shegaye_hoy_የወሎ_ልጅ_አለም.mp3

1 527
7
ከአድማስ ወዲያ ማዶ ቡስካ በስተጀርባ እግር ጥሎኝ ባያት ፍቅሯ ልቤ ገባ በራቁት ደረቷ ተወድሮ ጡቷ እጅ ወደላይ ብሎ ማረከኝ ውበቷ የሀመሯን ወጣት አኔስ የሀመሩዋን የጠረፍ ሀገሯን በጨረቃ ብርሀን ላይ ያየኋት በማታ ኢቫንጋዲው ቦታ 👇👇👇 ሼር🙏

Gossaye_Tesfaye_ጎሳዬ_ተስፋዬ_Ye_Hamerua_Wetat_የሀመሩዋን_ወጣት.mp3

1 500
5
የክንዴ ላይ ስር ሙቀቱ አልበረደ አፍታ አልሞላው እጅሽ ከእጄ ከወረደ ስትለዪኝ በሰዐታት እምራብሽ በቅጽበታት እንዴት ልሁን እንዴት ልሁን ምትናፍቂኝ አሁን ባሁን ደስታ ስለው መጨነቅ ነው ፈገግታ ስለው ኩርፊያው እንደጉም ጨበጥኩት ስለው ይተናል ችዬ አልይዘው እንደ ብርሃን የፈጠነ ከዚያም ልቶ የሚመጣ ትልቅ ናፍቆት አለ ውስጤ እረፍት አደብ የሚያሳጣ ስትለዪኝ ስትለዪኝ በሰዓታት እምራብሽ የምጠማሽ በቅጽበታት 👇👇👇 ሼር🙏

Yohannes_Girma_Jony_ዮሐንስ_ግርማ_ጆኒ_Endet_Lehun_እንዴት_ልሁን.mp3

1 377
20
መስፍን በቀለ ወለላዋ 👇👇👇 ሼር🙏

Mesfin Bekele - መስፍን በቀለ - ወለላዋ.mp3

1 322
4
የኦሮሚኛ ሙዚቃ Getachew Hailemariam Mii O Kaaraameelaa 👇👇👇 ሼር🙏

Getachew_Hailemariam_Mii_O_Kaaraameelaa_የኦሮሚኛ_ሙዚቃ.mp3

1 484
4
ናፍቆት ሀሳብ ሰቀቀኑ ምኞት የሚቀረው በአይነስጋ ፍቅሬ መቼ ነው አይንሽን የማየው ናፍቀሽኛል እኔ ብትርቂኝም ኑሮ ቢለየንም ይቅናሽ እንጂ አንቺን ደግሞ አይቀርም እንገናኛለን እኛን ነው ማየት ስትመጪ እሱ ብሎት ለጉድ ተናንቀን በእንባ አንገት ላንገት ሰው አያግደን ዘመድ አዝማድ ቢኖር ናፍቆት ነውና የተራብነው ፍቅር 👇👇👇 ሼር🙏

Tamirat_Desta_ታምራት_ደስታ_ናፍቆት_ሃሳብ.mp3

1 467
5
ዜኒት ሙሀባ ነዳማ አልበም አንተ ልጅ ናልኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Zinet_Muhaba_ዜኒት_ሙሀባ_ከነዳማ_አልበም_አንተ_ልጅ_ናልኝ.mp3

1 418
0
እንደፊት ባይሆን ባይሞቀው ደጄ አመነዝረው ባይኖረኝ ከጄ ላንተ እሞታለው ሲል የነበረ ባጣ ወዳጄ ጥሎኝ በረረ የጎደለው ዋንጫዬ ሞልቶ እንደ አምና ጎጆዬ ቀንቶ እየዋለው ይሄም ቀን አልፎ ደመናው ገፎ የክፉ ቀን ያልኩት ወዳጄ የክፉ ቀን ብሬ መቸገሬ የገባህ ወዳጄ ክፉስ አልል ባፌ እንደመሸም አይቀር ወዳጄ ጨለማው የነጋል ይራበዋል እንጂ ወዳጄ ያጣስ መች ይሞታል ነገ ዛሬ ሲሆን ዛሬም ትላንትና አይቀርም መባሉ ይሄም ቀን ያልፍና 👇👇👇 ሼር🙏

Dawit_Geletu_ዳዊት_ገለቱ_Bata_wedaje_ባጣ_ወዳጄ.mp3

1 660
10
ዚነት ሙሀባ አልበም 1977ዓ.ም. 1. ለማን ላዋየው 2. ምስጥር 3. ምን ይሻላል 4. ሰላምታ 5. ሸሽጌ 6. ነዳማ 7. ከምበል ደፋ 8. የኔ ዓለም 9. የንጋት ኮከብ 10. ያገሬ ልጅ 👇👇👇 ሼር🙏

Zinet_Muhaba_ዚነት_ሙሀባ_Album_አልበም_1977ዓ_ም_.mp3

2 355
7
ጌድዮን ዳንኤል በተራ ዛሬስ አሰኘሽ ወይ አማረሽ ወይ ፍቅር ያዘሽ አሉ በኔ ሳይሆን ተረኛ ነሽ ይድረስሽ በተራሽ አሀ በተራሽ 👇👇👇 ሼር🙏

Gideon Daniel - ጌዲዮን ዳንጼል - በተራ.mp3

2 260
4
ዛሬ አሰኘሽ ወይ አማረሽ ወይ ገረወረተረ
1
0
አበበ ኃይለሚካኤል እጮኛዬ እጮኛዬ ናት ጽጌረዳዬ 👇👇👇 ሼር🙏

Abebe_Hilemichael_አበበ_ኃይለሚካኤል_እጮኛዬ_ናት_ጽጌረዳዬ.mp3

2 819
7
ሰበቡ ብዙ ነው እንደ አፈር ለሳሱለትማ ነገር ባለየሁት ባልወደድኩህ ምን ነበር ምቀኛው ብዙ ነው እንደ አፈር ለሳሱለትማ ነገር ባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበር እናቴን ተውኩኝ አባቴን ተውኩኝ ፍቅርህን ብዬ ያለኝን ካድኩኝ ላንተ ስል ራሴን ከፈልኩኝ ያለኝን ንብረቴን በተንኩኝ ላንተ ስል እውቀቴንም ናኩኝ ክብሬንም ማዕረጌንም ተውኩኝ ላንተ ስል ኑሮዬን መርሳቴ ለፍቅርህ መጥቆሬ መክሳቴ ላንተ ስል ፈጽሞ አይቆጨኝም አንድ ቀን አይታሰበኝም 👇👇👇 ሼር🙏

Mikaya_Behailu_ሚካያ_በሃይሉ_Lante_Sil_ላንተ_ስል_.mp3

2 718
24
ብዙአየሁ ደምሴ ምስክር እያየ 👇👇👇 ሼር🙏

Bizuayehu_Demisse_ብዙአየሁ_ደምሴ_ምስክር_እያየ.mp3

2 383
17
ልኡል ሲሳይ Vol. 1 መልኬ በቃኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Leul Sisay - ልኡል ሲሳይ - መልኬ በቃኝ.mp3

2 320
15
የብርሃን ሰልፍ ነው ያነገተ ፍቅር ሰላም ጤና ለአዳም እንኳን ሰው እንስሳም የፍቅር ነው ሰራዊቱ ዱር አራዊቱ ምን አስተከዘህ ከሀዘን ዋሻው የኔ ሆድ ባሻው ባሻው ይደሰት ልብህ ከቶም እንዳይከፋው አዝነህ ላትገፋው ቢከፋም ቢለማም ያለም ኑሮህ ምን ባይቀናህ ሁን አንተ ጤና ቸር አስብበት በሰጠህ እድሜ አይዞህ ወንድሜ ድንገት ቢከፋህ ባይቀናህ ኑሮ ከዚች ዓለም ጌዜ የማይፈታው ምንም የለም ጊዜው አሁን ነው ትላንት ሆኖ ቀሪ የነገው ቀን ሰሪ አመት ያህላል ቀን እየዞረ ዛሬም እራሱ ነገ ነበረ የጊዜ ሚዛን አይላወስም ዛሬን የሌለ ለነገ አይደርስም ሳዝን አልውልም ሳላውቅ ማደሬን የኔ ነው በቃ አልሰጥም ዛሬን አይዞህ ልቤ አይዞህ 👇👇👇 ሼር🙏

Teddy afro - ቴዲ አፍሮ - ባሻው.mp3

2 574
19
ዝናሽ ውቤ ማንን ነው 👇👇👇 ሼር🙏

Zinash_Wube_ዝናሽ_ውቤ_Manen_New_ማንን_ነው.mp3

3 197
16
🇪🇹 ሀገራችን ኢትዮጲያን ያውቋታል? በሀገራችን አሉ የተባሉት የ ቱሪስት መስህቦች እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎት ዌብሳይት እንጠቁማችሁ። ይመዝገቡ ⬇️ ✅ ከላይ ባለው Application ወይም ወደ 9676 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ። ሀገራችሁን ባላችሁበት ሆንችሁ ጎብኙ 📱

መመዝገቢያ.apk

6 136
2
ፍቅር በኔ ጸንቶ ሊያስቸግረኝ ይሄው ጀማመረኝ ጀማመረኝ የልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬ ሰው ወድጄ አላውቅም እስከዛሬ የጨዋታህ ለዛ ይማርካል መንፈስን ያድሳል ያስደስታል ታይቶ አይተገብም ሰውነትክ ውበትን ይስባል ያባብላል አላውቅም ነበረ እስካሁን ስቄ ተላምጄ ሰው መቅረብን ይሄው አንተ አንተ ዛሬ አስማርከኝ ለፍቅር መጨነቅ መንገብገብን ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነው ባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነው ነካካኝ መውደድህ ነካካኝ አመሌን በሰዎች ሊያስለካኝ አዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነው ሁሉንም ያየሁት ባንተ ነው የኔ አለም አይዞሽ በል አባብለኝ እንግዲስ ያላንተስ ማን አለኝ 👇👇👇 ሼር🙏

Meselu_Fantahun_መሰሉ_ፋንታሁን_Fikir_Bene_Tsento_ፍቅር_በኔ_ፀንቶ.mp3

6 447
65
ጌቱ ኦማሂሬ ላላምን 👇👇👇 ሼር🙏

Getu Omahire - ጌቱ ኦማሂሬ - ላላምን.mp3

5 264
21
ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ አንቺን አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንችስ ምን አስበሻል ገዳም ነሽ ገዳም ሆዴ አይወላውልም ስሜቴ አንቺን ሳይል አይውልም ፍቅሬ ገደብ የለውም መውደዴ በአፌ ችዬ አልገልጸውም እንግዲህ ችላ ያለ ይቀጣ ፍቅርን ለእፍረት ያስቆጣ እኔም አልኩኝ ይወቀስ ይመከር ይማር ይወቅ ይከሰስ ገዳም የፍቅር ገዳም አላንቺ አይረጋም አካሌ ቤቴ መውደድ ህይወቴ ፍቅር የህይወት ምስጥር ታላቅ ቁም ነገር የሌለው ወደር ይከበር ይከበር ወደድኩሽ ብዬ ስልሽ አንችን የለየሁ እንዳይመስልሽ የልቤን አታነቢው ወይ ገልጠሽ ገብተሽ አይተሽ አታምኝው እንደው የመጠራጠር እንዳይሆን ልብሽ እንኳን ልትሰሪ መንፈስሽ አይረበሽ ረጋ በይ አይዞሽ ከኔው አኑሪው 👇👇👇 ሼር🙏

Neway_Debebe_ነዋይ_ደበበ_Yefikir_Gedam_የፍቅር_ገዳም.mp3

4 997
54
ያንተስ ፍቅር ያስለቅሳል እንዴት አርጎ ይዘለቃል ማፍቀርማ መች አጣሁት መለየት ነው የጠላሁት የቸገረ ነገር የጠፋለት መላ እንዴት ይለያያል ሰው ሳይጠላላ አመመኝ ስላቸው ታከሚው ይሉኛል ቀን ይወጣል እንጂ የልቤ ሲቀናኝ ኸረ ያገሬ ልጅ ያገሬ ልጅ ለመለየት ነው ማፍቀሬ ተለያይተን ስንቀር ባላወቅነው መንገድ እንዴት ይጸጸቱ ለሚችል ለኔ አንጀት ያሰብነውን ሁሉ ካስቀረኸው መና አለ ገና ገና የፍቅር ፈተና ባንተ ተመቻችቶ አለሜን ሳላይ ሀሳቤን በትነህ አስቀረኸው መና 👇👇👇 ሼር🙏

Meselu_Fantahun_መሰሉ_ፋንታሁን_ያንተስ_ፍቅር.mp3

4 293
27
ሰጥቶኛል አንድ አንተን ፈጣሪ ለቤቴ ምሰሶ እና ካስማ አልሰጋም ጸጋ ፍቅር አለኝ ውበቴ ለኔ ትልቅ ግርማ ኑሮዬ ዳግም መጣፈጡ ታወቀኝ በረከት አግኝቶ ገላዬ ፍቅር አሸነፈው ተረታ ያንተን መውደድ ባልኩ መውደዴ ጣዕሙ ከታወቀ ዘራችን በቅሎ ከጸደቀ ምንም ደስታ ሊኖር ከዚህ በላይ ያዝልቀን አምላክ አንድ ላይ ስጦታ ገጸ-በረከቴ ምሰሶ በራፉ የቤቴ አምላኬ አንተን አድሎኛል ሳቅ በል ፈገግታህ ያምረኛል ካንተ በቀር ሌላ ማን አለ በምድራችን ውብ የበቀለ ስጦታ ነህ የአምላክ ችሮታ ውበቴ ነህ ማትረታ 👇👇👇 ሼር🙏

Abeba Desalegn - አበባ ደሳለኝ - በረከት.mp3

4 259
45
ጌዲዮን ዳንኤል አወይ ጉዴ (እንዳረከኝ አርገኝ) 👇👇👇 ሼር🙏

Gedion_Daniel_ጌዲዮን_ዳንኤል_Awey_Gude_አወይ_ጉዴ_.mp3

4 124
6
መውደድ ልቤን እየገዛኝ ይህ ልቤን እየገዛኝ ከአንተማ ሌላ ልምጣ ለኛ ይህ ልቤ እምቢ አለኛ መውደድህ ልቤን እየገዛኝ አው እየገዛኝ ከአንተማ ሌላ ልምጣ ለኛ ይህ ልቤ እምቢ የመጀመሪያዬ የፍቅር ማያዬ የተሰጠኝ ከላዬ የመጀመሪያዬ የፍቅር ማያዬ አንተው ነህ እጣዬ ባንተ ነው ያየሁት የፍቅርን ጣእም ከምልህ በላይ ያለኝ መውደድ አያበቃም ምን ያህል ብታደል የሚወደኝ እንዳንተ ያለ ቆንጆ አፍቃሪ አምላክ ሰጠኝ ይብዛም ይነስም ጉዳይህ አልጠፋምና ካሳብህ ትወደኛለህ ወድሃለው የእውነት የመጀመሪያዬ ለጉድለቴ ሽፋን ለድምቀቴ ደስታዬን ማያ አንተ እኮ ነህ መስታወቴ ለመሰጠት ከላይ አንተን በፍቅር መሆን ያሻታል እድለኛ ሄዋን በምድር 👇👇👇 ሼር🙏

Bezawit_HileMariam_ቤዛዊት_ሃይለማርያም_የመጀመሪያዬ.mp3

4 445
24
የኦሮሚኛ ሙዚቃ Getachew Hailemariam Koo Yaa Daadhii 👇👇👇 ሼር🙏

Getachew_Hailemariam_ጌታቸው_ሀይለማርያም_Koo_Yaa_Daadhii_የኦሮሚኛ_ሙዚቃ.mp3

3 928
13
Oolmaan kee nati ulfaatee ka anaaf naa ooltee Rakkinaaf gadadoo kan nafaana argtee Anoo humna hin qabuu waa tokko sii hin godhuu du'ee badus illee an si hin irraanfadhuu 👇👇👇 ሼር🙏

HACAALUU HUNDEESSAA - ሀጫሉ ሁንዴሳ - OOLMAAN KEE.mp3

4 069
26
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio