Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

audience statistics 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ

አዳዲሰ መረጃ በፍጥነት የሚለቀቅበት ቻናላችን ነው  @LEG_software  ማውረጃ 📡 የአዳዲስ ቻናሎች ፍሪኩዌንሲ 🔓 የፈለጉትን ነፃ የኳስ ቻናል ማግኘት ይችላሉ! 🔒 የተለያዩ የኳስ መክፈቻ Serverኦች 📶 ሰለ ዲሽ ማንኛውንም ጥያቄ ካልዎት ጥያቄዎትን ለመመለስ ዝግጁ ነኝ  https://youtube.com/watch?v=VRgYAtWWh0w&si=COBGMoHXltFeIywL  
Show more
54 793+268
~8 061
~9
17.43%
Telegram general rating
Globally
21 664place
of 78 777
167place
of 396
In category
381place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
3 176
3
LIVE ON 24H SPORT 1HD
4 645
6
🫡🤪ትላንት ላላወረዳችሁት ዛሬ ደግሞ ምርጥ የሆነ ያሲንና ሌሎች የትኛውንም Iptv የሚያሰንቅ ምርጥ Iptv ይዤ መጥቻለው ። እናንተም ለጓደኞቻችው ሼር በማድረግ አዳርሱት ሁሉንም ቻናሎች የያዘ ✅Bein ፣ Sky ፣ TNT Sport ✅ DAZN ፣ ሱ Sport ✅sony Sport ፣ Star Sport ✅LaLiga tv ፤ EPL tv ሌሎች የህፃናት እና የአዋቂ መዝናኛ ቻናሎች ያሉበት ምርጥ Iptv 😍 ለስማርት ቲቪም ይሆናል በፍላሽ አድርጋቹ ጫኑት ይመቻቹ 💪ለiphone ስልክ እና ለpc 👇👇

UMER4KCRICFy_v3.5.apk

3 915
27
እለተ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ እና አጓጊ ጨዋታዎችን በሁሉም LEG BRAND ሪሲቨሮች በነፃ ይመልከቱ ቀን 10፡00 Tottenham vs Arsenal LIVE ON 24H SPORT 1HD SPORT 1SD ቀን 10፡00 Bournemouth vs Brighton LIVE ON  24H SPORT 2HD                  SPORT 2HD አመሻሽ 12፡30 Nottingham vs Manchester City LIVE ON  24H SPORT 1HD                  SPORT 1SD 24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች ✅1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ✅1 ባለ 90 cm ዲሽ ✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ ✅1 swicth ከኮኔክተር ጋር 🛠 አሰራሩ መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11077 ver 02500 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ። 📌 ለዲሽ ባለሙያዎች በአንዳድ Findsat 8620 ፋይንደር ላይ 11077 Quality አይመጣም ስለዚህ በstrong tp10971 = 71+ አድርጋችው ሰርታችሁ ውረዱ 🫡 ⚠️ማሳሰቢያ ይህ ቻናል Quality ቀንና ማታ ስለሚለያይ ቀን ላይ ስትሰሩ በሪሲቨሩ ከ79+ ለማምጣት ሞክሩ ። ይህንን ቻናል ወደ ሀረር ጅጅጋ ድሬ+ ሰመራ ትግራይ አንዳንድ ቦታዎች ( ወደ ምስራቁ ክፍል ከቨሬጅ ስለሌለው ) አይገቡም ። ⭐️ አማራ ክልል እና ሌሎች ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታችው መጠበቅ ብቻ ነው ይህ System የሚሠራው LEG N24 PRO IRON ላይ ብቻ ነው እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ
Show more ...
5 368
17
አሁን በቀጥታ አስቶን ቪላ🇬🇧 vs 🇬🇧ቼልሲ በነፃ ቻናል በገራሚው LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር ስለ አሰራሩ 👇👇👇 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
1
0
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ ስለዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየት ስጡበት በተለይ ተጠቃሚዎች

file

6 262
6
LIVE ON 📺 24H SPORT 1HD
6 018
2
6 005
4
5 688
5
4 877
1
እለተ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን / 2016 ዓ/ም       ⏰ 08:30 🇬🇧 ዌስተሀም ከ ሊቨርፑል 🇬🇧 🏟️ ስታድየም - ለንደን ስታድየም 👤 የመሀል ዳኛ - አንቶኒ ቴይለር       ⏰ ቀን 11:00 🇬🇧 ፉልሀም ከ ክሪስቲያል ፓላስ 🇬🇧 🏟️ ስታድየም - ክራቨን ኮቴጅ 👤 የመሀል ዳኛ - ስቱዋርት አትዌል       ⏰ ቀን 11:00 ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ሼፊልድ 🏟️ ስታድየም - ሴንት ጀምስ ፓርክ       ⏰ ቀን 11:00 ዎልቭርሃምፕተን ከ ሉተን ታውን 🏟️ ስታድየም - ሞሊኔክስ       ⏰ ቀን 11:00 ማንቸስተር ዩናይትድ ከ በርንሌ 🏟️ ስታድየም - ኦልድትራፎርድ       ⏰ ማታ 01:30 ኤቨርተን ከ ብሬንትፎርድ 🏟️ ስታድየም - ጉዲሰን ፓርክ       ⏰ ማታ 04:00 አስቶንቪላ ከ ቼልሲ 🏟️ ስታድየም - ቪላ ፓርክ
6 116
6
✅ያሲን ቲቪ ብዙሃኑ የሚወዱት የስልክ APP ለዛሬ ጨዋታዎች ደግሞ ወሳኝ ነው 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆🇪🇸🏆🏆🏆 🇫🇷🇮🇹🇩🇪 ይህ ደግሞ ያለ ማጫወቻ ወይም player ነው የሚሰራው ። እንደሚታወቀው በፊት የለቀቅንላቹ በማጫወቻ ነበር የሚሰራ ይሄ ግን ማጫወቻ አይፈልግም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ። ከዚህ በፊት install ያደረጋችሁትን አጥፉት ዛሬ የተለቀቀው አዲሱ ያሲን ከበፊቱ በተሻለ በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ። በውስጡ ከፍራንስ እና እንግሊዘኛ ውጪ ሙሉ beIN sport ይሰራል ። አሁን እናተ ማድረግ የሚጠበቅባቹ የበፊቱን ያሲን ደልታቹ ይሄን መጫን ነው ። ለpc እና IPhone ደግሞ👇 👇👇
Show more ...

YacineTV.apk

UMER4KCRICFy_v3.5.apk

5 480
98
ዛሬ 26/04/24 የተለቀቀ አዲስ ሶፍትዌር ✅ለLEG H14 ለLEG M18 ለLEG N24 old 📹fix youtube 🛒fix GShare Plus server 🛒fix wifi and all bugs በውስጡም ሁሉም አይነት የቻናል ድርድር ያያዘ ነው 🌎Nile sat 7W 🌎AMOS 4w 🌎Etho Sat NSS 57E 🌚Yahasat 52.5E የእነዚህን ሳተላይቶች Update ቻናል ድርድር ያያዘ ነው ። እየጫናችው መብራት ቢጠፋባችው የሶፍትዌየሩን ስም ወደ Auto_burn.fac በመቀየር ፈላሹን በመሰካት ብቻ ማስነሳትና መጫን ትችላላችው

LEG M18 H14 New sw 20240426.bin

6 265
15
24H Sport
8 682
6
7 917
5
🔥እለተ ሀሙስ የሚደረግ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ በቀጥታ በLEG ሪሲቨሮች ያለ ኢንተርኔት ይመልከቱ ብረይተን🇬🇧 vs 🇬🇧ማን ሲቲ 📺 24H SPORT 1HD 📺 SPORT 1SD
9 756
13
AMOS HD እና SD በLEG 4k LNB (0.1db) በጥራት እየሠራ ይገኛል
7 008
5
10 007
7
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio