Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

audience statistics መርጌታ አምደ ብርሃን

31 2700
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
29 194place
of 78 777
217place
of 396
In category
817place
of 2 333

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

    Data loading is in progress

    Time
    Growth
    Total
    Events
    Reposts
    Mentions
    Posts
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    #ገንዘብ_ከእጃችሁ_ላይ_አልበረክት_ወይንም_መባከን_አጋጥምዎታል? እንግዲያውስ ምክንያቶችንና መፍትሔውን ላካፍላችሁ የሰው ልጅ ከፈጣሪ የተሰጠውን ጸጋ ፣ ጥበብ ፣ እውቀት ተጠቅሞ እንደማንኛውም ሰው የልፋቱን የድካሙን የላቡን ያገኛል ። ነገር ግን ይሄ በብዙ ውጣ ወረድ የተገኝ ገንዘብ የት እንደገባ ፣ ለምን ዓላማ እንደዋለ ሳይታወቀን ብን ብሎ ይጠፋል ለፍተን ላገኘነው ገንዘብ መበተን መጥፋት ብዙዎቻችን ማናውቃቸው ምክንያቶች አሉ ከእነዚህ ምክንያቶች ውስጥ አንኳር የሆኑትን እነሆ ላካፍላችሁ ?? አለመበርከት ወይም መበተን ምክንያቶች ፩. የዓይነ ጥላ ችግር ፪. የሰላቢ መንፈስ ችግር ፫. የገርጋሪ መንፈስ ችግር ፬. የባዕድ አምልኮ (የቤተሰብ ዛር) ፭ .በመተት በድግምት መሰለብ ፮. በቀናተኛ መሰለብ ፯. ሁሌም ገንዘባችን በሌባ መዘረፍ ፰. የያዝነው መኪና ወፍጮ ማሽን ወዘተ በየጊዜው እየተበላሸና ወጭ እያስወጣ ንብረታችን መጨረስ ማደህየት ፱.ቤታችን ውስጥ ያሟላነው አስቤዛ ባንድ ጊዜ ብንብሎ ማለቅ። ያበደርነው ገንዘብ አለመመለስ ፣ተቀጥረን ኩንትራት ወስደን የደከምንበት የሰራነው ስራ ገንዘቡን መቀማት ገንዘብ መከልከል ። ማንኛውንም (የድለላ) ስራ ሰርተን አሳክተን ገንዘቡን መቀማት መከልከል። አመት እስከ አመት ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ሹፍርና በጥቅሉ የተለያየ የንግድ ስራ ሰርተን ትርፍ አልባ መቅረት ድካም ከንቱ መሆን ። አብልተን አጠጥተን መልካም አድርገን አለማመስገን እጃችን አመዳፋሽ መሆን ። በጥቅሉ የእድገት የሀብት የገንዘብ የእቅድ ስኬት ማጣትን ያመመጣላ ሰላቢ መንፈስ # መፍትሔ ሀብተ በትን፦ ፩ # የቡሻ (ብብሻ ) ተቀፅላ ፪ # የዋርካ ተቀፅላ ፫ # የመንጠሴ (ሟጥሽ) ተቀፅላ ፬ # የቁልቋል ተቀፅላ ፭ # የቀረጥ ተቀፅላ ፮ # የሴቴዋ አበዘጣ ስር ፯ # ሰባት (7)የፍየለፈጅ ፍሬ ፰ # ማር እና ቅቤ አዘገጃጀት የሁሉንም ተቀፅላዎች አርብ እረቡዕ በወቄራ ካሪያ ቆርጦ ከትክል ድንጋይ እየቀጠቀጡ አልሞ አገናኝቶ በማርና ቅቤው አጣፍጦ ( ለውሶ ) ከትቦ በኪስ ቢይዙት ከቤት ከሳጥን ቢያስቀምጡት የያዝነው ይበረክታል ማንም ሰው አይሰልበነም። በረከት ያስገኛል እርዚቅ ያበዛል በሄድንበት መልካም ስኬት ይኖረናል። በገጠሩ ክፍል ያላችሁ ከእህል ጎተራው ስር ማስቀመጥ ወሳኝ ነው። ድንቅ ጥበብ ከወደዳችሁት እንዲሁም ተጨማሪ መፍትሔ የምትሹ እስከመጨረሻው አንብቡት በሥራይ፣በመተት ታስረው ለሚሰቃዩ ውድ ኢትዮጵያውያን ይደርስ ዘንድ ሼር ማድረጎን አይርሱ የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል !!! !!! ! ! √ ለጥያቄ መፍትሄ አለ ይደውሉ 0973 81 13 35
    Show more ...
    527
    2
    452
    0
    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ይህ መጽሐፍ ይባላል መጽሐፉ ገቢያ ላይ አይገኝም ነገር ግን ከተለያዩ ቀደምት የብራና መጽሐፍቶች አባቶች ጽፈው ለተላላፊ (ወረርሽኝ) በሽታ ፣ ለዓይነ ጥላ ፣ ለቁራኛ ፣ ለገርግር ፣ ለዓይነ ሰብእ ፣ ለልሳነ ሰብእ ..... ጸሎቱን ይጠቀሙበታል ። ስለዚህ እናንተም ለዘመኑ ተላላፊ በሽታ እና ለተለያዩ የዓይነ ጥላ ቁራኛዎችን እየጸለያችሁ ታስወግዱበት ዘንድ አቀረብኩላችሁ ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን ጸሎተ ንድራ ዝውእቱ ዓይነ ወርቅ ወልሳነ ሰብእ ወእንዘ የሐውር እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ውስተ ባሕረ ጥብርያዶስ መስለ ፲ወ፪ አርዳኢሁ ወርእዩ መልክአ ብእሲት አረጊት ነቢራ ተሕተ ዖም ወይእቲ መፍርሂት ወመደንግፂት ጥቀ እስመ ኮና አዕይንቲሃ ይበርቃ ከመ ወርቅ ቀይሕ አእዳዊሃነ ወአዕጋሪሃኒ ከመ ሠረገላ እሳት በመለኮት አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አወግዞሙ ለባሪያ ወሌጌዎን ለዓይነ ጥላ ወለቁራኛ ወለምሕላፈ ዛር ወለኩሎሙ መናፍስት እርኩሳን መሰርያን ይርኅቁ እምኔየ ኦእግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኪየ ዕቅብ ሕይወትየ ወሥረይ ኃጢአትየ ወአድኀነኒ እመከራ ሥጋ ወነፍስ ሊተ (ሰም ማስገባት) እሳት ወይወጽእ እምአፉሃ ከመ ነበልባለ እሳት መጠነ ፷፻ወ፯ በእመተ መልአክ ወይቤሎዎ አርዳኢሁ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ምንትኑ ዛቲ ዓይነ እኪት መራር ወርግምት ወሶበ ርእየት ፈረስ እንዘ ይረውጽ አውደቀቶ ፍጡነ ምስለ ዘይጼዓኖ ወሶበ ርእየት ሐመረ እንዘ የሐውር ዲበ ባሕር ገንጰለቶ ፍጡነ ወሶበ ርእየት ላህመ እንዘ ትትሐለብ ይነጽፍ ሐሊባ ወይከውን ደመ ወሶበ ርእየት ብእሲት ወብእሴ ምስለ ውሉዶሙ አረጋዊ ወአረጊት ፍጡነ ትፈልጠሙ ወታኀጉሎሙ ወይቤልዎ አርዳኢሁ ለእግዚእነ በምንት ናጠፍኣ ለዛቲ ዓይነ እኪት ወርግምት ወይቤሎሙ እግዚእነ ለሐዋርያት ንሥኡ ወሀብኩክሙ አስማትየ በዕፁብ ዘኢትነገር ወዘኢይትፈከር አውዕይዋ በእሳት ወዝርውዋ በነፋስ ምሥራቅ ወምዕራብ ሰሜን ወደቡብ ከመ ይጥፋዕ ዝክረ ስማ ወእምዝ ነሥኡ ፲ወ፪ አርዳኢሁ አስማቲሁ ቅዱሳተ ባረኩ በትእምርተ መስቀል እንዘ ይብሉ አትሪኮን ፫(3) በትሪኮን ፫  አተርጋዎን ፫ አዊል ፫ ሜሎስ ፫ ጋዲን ፫ ብርስባሔል ፫ ጼቃ ፫ ሴቃ ፫ ቤቃ ፫ የጠሉ አልፋ ወዖ ሰንተው ቀንተው ቀርነው ቀርነለው አማኑኤል ኢያኤል ክስብኤል ፫ አካዕ ፫ አህያ ሸራህያ ኤልሻዳይ እልመክኑን ጸባዖት አስማተ ሥላሴ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሌፍ ቤት ጋሜል ዳሌጥ ሄ ዋው ዛይ ሄት ጤት ዮድ ካፍ ላሜድ ሜም ኖን ሳምኬት ዔ ፌ ጻዴ ሬስ ሳን ታው ለትቅረብ ስእለትየ ኀቤከ እግዚእየ አምላኪየ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አድኀነኒ እመኩሉ እኩይ ዘእፈርሆ ሊተ ስም ማስገባት እምሕማመ ዓይነ ወባሪያ ወመናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ጸዋጋን ወእጅ ሰብእ ወቡዳ ወዓይነ ወግ ወእምኩሉ ሕማመ ደዌ ከመ ኢይቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ በአብ አትዌከል ወበወልድ እጼለል ወበመንፈስ ቅዱስ እትኬለል ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ በ፭ ቅንዋተ መስቀሉ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ አድኅነኒ እምኩሉ እኩይ ዘእፈርሆ ሊተ ስም ያስገቡ ቃል ሥጋ ኮነ ወኃደረ ላዕሌነ ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት እስመ አልቦ ነገረ ዘይሰዓኖ ለእግዚአብሔር ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ወውእቱ ቃለ ኀበ እግዚአብሔር ውእቱ ወእግዚአብሔር ውእቱ ቃለ ወከማሁ ቀዳሚሁ እምቀዲመ ኀበ እግዚአብሔር ሀሎ ውእቱ ቃለ ወኩሉ ቦቱ ኮነ ወዘእንበሌሁሰ አልቦ ዘኮነ ወኢምንትኒ እምዘኮነ ወዘሂ ኮነ በእንቲኣሁ ቦቱ ሕይወት ውእቱ ወሕይወትስ ብርሃኑ ለዕጓለ እመሕያው ውእቱ ወብርሃነ ጽድቅስ ዘውስተ ጽልመት ያበርህ ወያርኢ ወጽልመትኒ ኢይረክቦ ወኢይቀርቦ ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ በዝ ቃለ ወንጌልከ ዕቀበኒ ወአድኅነኒ እመኩሉ እኩይ ዘእፈርሆ ሊተ ስም ያስገቡ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ሕማመ ሥጋ ወነፍስ አንተ በሰማይ ወአንተ በምድር አንተ ትቀትል ወአንተ ተሐዩ ሐሪስ ወንዋም ዘኢይመጽአከ አንተ ንጉሠ ሰማያት ወምድር ወዘሀሎ እምውስተ ከርሥ ወዘሀሎ በውስተ ልበ ዘሀሎ ውስተ ኅሊና አንተ ተአምር ወስተ እዴከ አጽንዓነ ውስተ ሰማያት አንተ እግዝአብሔር ሰመዔ ኩሉ ዘይመጽኡ ሰይጣናት ወእምነ ኩሉ ዘኢይመጽኡ እኩያን ሰብእ እምይምን ወእምፅግም እምቅድም ወእምድኅር አድኅነኒ አንተ እግዚአብሔር ተአምር ማዕምር አንተ እግዚአብሔር ጻእ አንተ መንፈስ ርኩስ እምላዕለ ገብርከ በእግዚአብሔር ብስራት በእግዚአብሔር ቅሩብ በእንተ እግዚእትነ ማርያም እሙ ለክርስቶስ አድኀኖ ሊተ ለገብርከ ስም ያስገቡ መዝሙር ፲፰ ሰማያት ይነግራ ስብሐተ እግዚአብሔር ወግብረ እደዊሁ ያየድዓ ሰማያት ዕለት ለዕለት ትጎሥዕ ነቢበ ወለሊት ለሌሊት ታየድዕ ጥበበ አልቦ ነገረ ወአልቦ ነቢብ ዘኢተሰምዐ ቃሎሙ ውስተ ኩሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ ወውስተ ፀሐይ ሣሜ ጽላሎት ወውእቱሰ ከመ መርዓዊ ዘይትኅባእ እምላህቡ ሕጉ ለእግዚአብሔር ንጹሕ ወይመይጣ ለነፍስ ስምዑ ለእግዚአብሔር እሙን ወያጠብብ ሕፃናተ ኩነኔሁ ለእግዚአብሔር ርቱዕ ወያስተፈስሕ ልበ ትዕዛዙ ለእግዚአብሔር ብሩህ ወያበርህ አዕይንተ ፈሪሀ እግዚአብሔር ንጹሕ ወየሐዩ ለዓለም ፍትሑ ለእግዚአብሔር ጽድቅ ወርትዕ ኅቡረ ወይትፈቶ እምወርቅ ወእምዕንቁ ክቡር ወይጥዕም እመዓር ወሦከር ወገብርከስ የዐቅቦ ወበዐቂቦቱ ይትዐሰይ ብዙኅ ለሰሐቲ መኑ ይሌብዋ እምኅነኪር መሐኮ ሊተ ለገብርከ ስም ያስገቡ እመሰ ኢቀነዩኒ ውእተ ጊዜ ንጹሐ እከውን ወእነጽሕ እምዐባይ ኅጢአትየ ወይከውን ሥሙረ ቃለ አፉየ ወኅሊና ልብየኒ ቅድሜየ ውእቱ በኩሉ ጊዜ እግዚእየ ረዳኢየ ወመድኃኒየ ። መዝሙር ፺ ዘየኅድር በረድኤት ልዑል ወይነብር ውስተ ጽላሎቱ ለአምላክ ሰማይ ይብሎ ለእግዚአብሔር ምስካይየ ወፀወንየ አንተ አምላኪየ ወረዳኢየ ወእትዌከል ቦቱ እስመ ውእቱ ይባልሐኒ እምሥገርት ነዓዊት ወእምነገር መደንገፅ ይጼለከ በገበዋቲሁ ወትትዌከል በታሕት ክነፊሁ ጽድቅ በወልታ የዐውደከ ወኢትፈርኅ እምግርማ ሌሊት እምሐፅ ዘይሰርር በመዓልት እምግብር ዘየሐውር በጽልመት እምድድቅ ወእምጋኔነ ቀትር ይውደቁ በገቦከ ዐሠርቱ ምእት አእላፍ በየማንከ ወኅቤከሰ ኢይቀርቡ ወባሕቱ ትሬኢ በአዕይንቲከ ወትሬኢ ፍዳሆሙ ለኃጥአን እስመ አንተ እግዚኦ ተስፋየ ልዑል ረሰይከ ፀወነከ ኢይቀርብ እኩይ ኅቤከ ወኢይበውእ መቅሠፍት ቤተከ እስመ ለመላእክቲሁ ይኤዝዞሙ በእንቲኣከ ከመ ይዕቀቡከ በኩሉ ፍናዊከ ወበእደዊሆሙ ያነሥኡከ ከመ ኢትትዐቀፍ በዕብን እግርከ ላዕለ ተኩላ ወከይሲ ትጼዐን ወትከይድ አንበሳ ወከይሲ እስመ ብየ ተወከል አድኅኖ ወእከድኖ እስመ አእመረ ስምየ ይጼውዓኒ ወእሰጠወ ሀሎኩ ምስሌሁ አመ ምንዳቤሁ አድኅኖ ወእሴብሖ ለነዋህ መዋዕል አጸግቦ በአርእዮ አድኅኖትየ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለም ዓለም አሜን ይህን ጸሎት ከቻሉ ፯ ጊዜ ካልቻሉ ፫ ቢጸልዩት ከብዙ ወረርሽኝ እና ከተለያዩ መናፍስቶች እንዲሁም ከሚላክ መተት ይጠብቅወታል በቀይ እስክርቢቶ በልሙጥ ወረቀት ስም እያስገቡ ጽፈው ቢይዙትም ይጠብቅዎታል ። ለበለጠ መረጃ በ 09 73 81 13 35 ይደውሉ
    Show more ...
    866
    7
    🌼🌼🌼🌼መርጌታ ባምላኩ 🌻🌞🌻🌻🌻🌻🌼🌼 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:🌼🌼🌼🌼  🌻🌞🌻🌻🌻🌻🌼🌼 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 👉ለመፍትሄ ሀብት 2 👉ለህማም 3 👉ለመስተፋቅር 4 👉ቡዳ ለበላው 5 👉ለገበያ 6 👉የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 👉ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 👉ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 👉ለዓቃቤ ርዕስ 10👉ለመክስት 11 👉ለቀለም(ለትምህርት) 12 👉ሰላቢ የማያስጠጋ 13 👉ለመፍትሔ ስራይ 14 👉ጋኔን ለያዘው ሰው 15 👉ለሁሉ ሠናይ 16 👉ለቁራኛ 17 👉ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 👉ለመድፍነ ፀር 19 👉ሌባ የማያስነካ 20 👉ለበረከት 21 👉ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 👉አፍዝዝ አደንግዝ 23 👉ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 👉ለግርማ ሞገስ 25 👉መርበቡተ ሰለሞን 26 👉ለዓይነ ጥላ 27 👉ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 👉ለሁሉ መስተፋቅር 29 👉ጸሎተ ዕለታት 30 👉ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 👉ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 👉ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 👉ለድምፅ 34 👉ለብልት 35 👉በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ 09 73 81 13 35       💚💛❤️ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 💚💛❤️ 🌼🌻🌼🌻 👉የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 👉ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 👉ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 👉ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 👉ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 👉ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 👉ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 👉ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 👉ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 👉መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 👉ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን  💚💛❤️       ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር እኛ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልኝ ወይም በቴሌግራም መሪጌታ ባምላኩ  ብላችሁ ታገኙናላችሁ ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ 09 73 81 13 35 ይደውሉልን
    Show more ...
    789
    0
    604
    0
    በወንዶች ላይ ደግሞ የምታድረው የሴት ዛር ትባላለች ። ብዙ ጊዜ ዓይነጥላ የምትቀመጠው ህሊናችን ላይ ነው ። ከስጋ ከልቦናና ከአዕይምሮ አልፋ ህሊናችን ላይ ተቀመጠች ማለት ደግሞ መቆጣጠር አንችልም ሁሉም ነገር አለቀ ማለት ነው ። መፍረድ አይቻልም ሁለቱም ፆታዎች ሳያገቡ ዕስከሽበት ድረስ የሚያዘገይ በተለይ በሴቶች ላይ ዕስከማረጥ ጊዜ ድረስ ከቤተሰብ ጋር አብሮ በማስቀመጥ ማለት ነው በብዙ ዕንከን አጉል የሆነ ህይወት ማሳለፍ ይሄ ሁሉ የዓይነጥላ ስራ ነው:: ሌሎች የዓይነጥላ ምልክቶችም አሉ ለምሣሌ #> ትዳር ማስጠላት #> ጓደኝነት ጀምሮ ያለምክንያት መለያየት #> እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) #> በሆነ ባልሆነው ነገር መበሳጨት #> ተስፋ መቁረጥ #> ዝም ብሎ ማስለቀስ #> የፀባይ መቀያየር #> ወንድ ልጅን ለማውራት መፍራት #> ባል እየመጣ መመለስ #> ወንዶች ስጦታ ሲሰጡ ፈቃደኛ አለመሆን #> የግለ ወሲብ ተጠቂ መሆን #> በሕ ል መ ሌ ሊ ት መሠቃየት #> እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት ) #> የሱሶች ሁሉ ተጠቂ መሆን #> የ እ ድ ሎ ች መ ዘ ጋ ጋ ት #> የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) #> የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) #> ማስወረድ (አቦርሽን ማለችን ነው) #> ዘ ወ ት ር መ ጨ ና ነ ቅ #> ሂጅ ሂጅ ማለት ወይም አለመረጋጋት #> ቤተሰብ ማስጠላት/ድብርት #> ስራ ማስጠላት ምንም ሳይሰሩ መዋል። #> ከፍቅር አጋር ጋራ ፆታዊ #> ግንኙነት ማስጠላት #> ከፍተኛ የሆነ የራስ ህመም #> ተ ኝ ቶ መ ቃ ዥ ት #> ፍርሐት ፍርሃት ማለት። #> ከፍተኛ በሆነ ላብ መ ዘ ፈ ቅ። #> የጠረን መቀየር /የሰውነት መሽተት ወይም መጥፎ የአፍ ጠረን #> በሰው > >መሐል>> ሐሳብን መግለፅ >>> አ ለ መ ቻ ል። #> በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ወይም ከስራ መባረር ወዘተ #> የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነ ጥላ (የክፉ መንፈስ ችግር) እንደሆነ የምናውቀው ? ♈️> ወንዶችና ውብ ሴቶችን ያለ ባል ማስቀረት #> ምርጫ ማብዛት #'> አቃቂር ማውጣት #> በውበት መኩራትና መመጻደቅ #> በፋሽን ምክንያት የሰውነት መገላለጥና በወንዶች እይታ ውስጥ መግባት ዕንዲሁም #> በወንዶች የዓይን መንፈስ መያዝ #> የመንፈሷ ግልጽ ውጊያዎች ናቸው። *> መንፈሱ ውበቷን ቀይሮ ለወንዶች ማሳየት *> ወንድ ሲያያትና ሲፈልጋት ወንዱ በራስ ምታት መመታትና በቁርጠት ሕመም መያዝ *> በቀረቤታ ወቅት ደግሞ ወንዱን ሌሊት ማቃዠት ማስፈራራትና እንቅልፍ መከልከል። *> የሩካቤ አካሉን ማዳከምና ፍላጐቱን ማጨለም። *> የመኝታውን ጠረንና የቤቱን ሽታ ማበላሸት ወይም መለወጥ። #> ለወንዱ የማትደፈር ክፉ አድርጎ ማሳየት #> በተመሳሳይ ወንዶችም ያለሚስት ቆመው እንዲቀሩ ይህ ክፉ መንፈስ እንደ ሴት እህቶቻችን ሁሉ መራጭና አቃቂር አውጪ ወዘተ... ያ ደ ር ጋ ቸ ዋ ል :: ♈️> በአጠቃላይ ዓይነ-ጥላ በውጣዊ አካላችን ላይ በጉልህ የሚታይ የጤና እንከን አንዳንዴ ባያመጣም አእምሯችንን በማድማት መንገዳችን ላይ ቀድሞ እንቅፋት በማኖርና አልፎ ተርፎ ግባችንና ውጤታችን ላይ ገብቶ የሚጠብቀን ለብዙ አደጋ እንድንጋለጥ የሚጋብዝ እግዚአብሔር ለሰዎች ከሰጠው ጤናማ ባሕርይ የወጣና የራቀ የዝሙት ጠባይ በማለማመድ በማውረስ በማዛባትና በማስነወር ኑሯቸውንና ሕይወታቸውን በማርከስ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሣደር የሚችል ክፉ መንፈስ ነው :: ቢሆንም ለሀያሉ አምላካችን ለእግዚአብሔር ከተገዛን ሣይወድ በግዱ የሚንበረከክና የሚሸነፍ ጠላት ነው:: ✝️➔ ከዚህ ምስቅልቅልና ውስብስብ ረቂቅ መንፈስ ሰራሽ ከሆነ ችግር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ነፃ ለመውጣትና ለመፈወስ የጥንት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶች ዕንዲሁም ክቡራት ዕናቶቻችን 🅰️➔ከተለያዩ ድርሳናትና የብራና ዕፀደብዳቤዎችን ስናገላብጥ ካገኘናቸውና ምንም የጎንዮሽ ጉዳት ዕንደሌላቸው በሣይንሣዊም ሆነ በባህላዊ ጥናት ተደረጎባቸው አመርቂ ውጤት ካስገኙት ሀገር በቀል ዕፀዋቶች መካከል እንካችሁ ለማለት ወደድን 1️⃣ኛ ➡ በግዕዝ ዕፀዋጊኖስ/በአማረኛ የደጋ አባሎ 2️⃣ኛ በግዕዝ ዕፀቦዝ በአማረኛ አሽኮኮ ጎመን 3️⃣ኛ ➡ዕርጥብ ፌጦ እነዚህን ከ3 ከ3 ቦታ ላይ ከነስር ቅጠላቸው በቀንድ ቢላ / ካራ ቆርጦ አምጥቶ ከትክቶ ወቅጦ ወፍ ባልቀመሰው/ ሌሊት በተቀዳ ውሃ በመራራ ቅል ለ3 ቀን ዘፍዝፎ በንፅህና ሆኖ ለ7 ቀን ጧት ጧት ልክ ዕንደፀበል መጠመቅ ነው :: ✝️➛ሞክሩት መፍትሔ ስታገኙ ታመሰግኑኛላችሁ በዚች ከፉ የዓይነጥላ መንፈስ ዕንደብረት ተቸንክረው ተይዘው ከስራ ስራ ከትዳር ትዳር ከጓደኛ ጓደኛ አጥተው መላ ዘመናቸውን በሐዘንና በትካዜ ቀኑ ጨለማ የደስታዋ ዓለም መቃብር ለሆነችባቸው ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ወይም ፔጃችንን/Like ማድረግዎን አይርሱ 💟➡ከዚህ በተጨማሪ የምንሰጣቸውን የሕክምና አግልግሎቶችን ይጠቀሙባቸው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1🌿 ለስንፈተ ወሲብ 2🌿 ለአዕምሮ ጭንቀት 3🌿ለአይነ ጥላ 4🌿 ለጨጓራ ህመም ለበለጠ መረጃ ወይም ➡09 73 81 13 35
    Show more ...
    899
    4
    1 012
    0
    🌴🌿🌱 መርጌታ 🦚🍀☘የባህል ህክምና መስጫ🌿🌱🌿: ከሙራባው ለማቆም የሚደገሙት የሚከተሉት ናቸው “፩ 21 63 ፯” እና “ 12 ፬ ፮ ፰ “ ናቸዉ ።ለመፍትሔ የሚሆን ስልክ👇👇👇☝️👇👇👇 የመሰዉር መዋረሻ ጸሎት በእንተ ምስሀበ አየሮስ ዉስተ ቀላያት ከመ ጢስ ትናናኤል ፫ጊዜ ላዕሌየ ተቁናጅጅ ፫ ጊዜ ታሕትየ ጁጁኒ ፫ጊዜ አነገሥኩከ አንተ ወዩማ ፫ጊዜ ጸራሁከ በአፈ ልብየ ጁማፍ ፫ጊዜ ስምከ ጁማትፍ ፫ጊዜ ልስማዕከ ቄጳቄ ጳኖስ ወተሳለምኩከ በአፈ መላእክት አያዉያ ቂኢኢት ሰሀብኩከ ወአቀረብኩከ ሊተ ለገብርከ እነ እገሌ። ገቢሩ፡ነጭ ዶሮ አርደህ ደሙን ቀድተህ የቀጠጥና ፍሬ ከ፲፪ ቦታ ሰብስበህ የሱን ያህል የጤፍ ፍሬ ጨምረህ በደሙ አርገህ አረቄ ጨምረህ ፵፮ ጊዜ ደግመህ ፍህም ላይ እያፈሰስክ ርቃንህን ሁነህ መታጠን ነዉ። መጠበቂያዉ፡አስቀድመህ በጠለንጅ ስር ብፁእ ብእሲን ደግመህ በግራ እጅህ ያዝ። ማሰናበቻዉ፡ አንገፈናጭ አሬጭ መሬጭ መሬጅ ጊጂ ጊጂ ጂ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ሑሩ ዉስተ ማህደር በንፁህ አፈር ደግመህ ገላህን አሽተህ መታጠብ ነዉ። ይለቁሀል ዉርሻዉም ይለቅሀል፡ፍቱን። ጸሎተ መሰዉር ክንሽ ቅንሽ ክንኝ ክንኞስ ምሽ ምሽ ምጥሽ ምጥሽ ሰወርኮሙ ለመናፍስት ሰዉረኒ እም አይና ሊተ ለገብርከ። ብለህ ፯ ጊዜ ድገም ይሰዉራል። መመለሻዉ፡ሙሜን ሞን አዳሞን አንድራቆስ አምሳለ ሰብእ ህሊናየ በል። አግድ በተለያዩ ምክንያቶች የማትፈልገው ሰው ወይም እንግዳ ወደቤትህ እንዳይመጣ አፍዝዞ ሀሳቡን አስቀይሮ እንዳይመጣብህ ወይም እንዳትመጣብህ በቤትህ  ወስጥ በሩ ላይ ቆመህ "አማርሊያ" እያልክ ሰባት ጊዜ በርህ ላይ ትንሽ ጨው እርጭ።  ፍቱን ነው። ትንሽ ስለ እንስሳት የጅብ የሚያነክሰውን እግሩን ቤትዎን ቢያጨሱ ሲሳይ በረከት ይገኝበታል የእስስት .... ዋርካ ቅጠል ጋር ቢያጨሱት ዝናብ እና መብረቅ ይስባል የድመት ፀጉሯ ከምድጃ ጥላሸት ከ .. ቢታጠኑት ይሰውራል የአህያ ሳንባ ቢያጨሱ ቡዳ ማሰለቀቅ አደለም እዛ አካባቢ ያሉ ሰውን የሚበሉ ታመው ይጠፋሉ ወዘተ .. ልዩ ነው በእውነት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩አምላክ ጸሎት በእንተ ማዕሠረ አጋንንት ዓዲን ሆፒ አርአ አደኃል በያዑልሽ ረኃቅ በዝንቱ አስማቲከ ዝጋሪን ይቶአሪድ ይትረአረድ አዳታኤል ጋጋታኤል አርከሸኖ ለሸር ወሸር ውጢብሔር አወገዝኩክ ለዘ ጋኔን ውህል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ውልል ቀውትል በጨጨዋ በጠቶንዋህ ማዕሠሩጅን ወለከፋጁን መአውሞ መርትጢር በስመ አጥጁን ፈናጅና እለ በስልጣነ ዶር ዘአነደዶሙ ሰይፈ እሳት በስመ ቁንቁንት ህቡዕ በዘ ቃለ ስልጣንከ ይትአሠር አጋንንት ፀዋጋን ሊተ ለገብርክ እገሌ፡፡ በቀይ ቀለም ጽፈህ በባህር አረብ ሰፍተህ አሲዘው፡፡ :ለየአይነ ጥላ ማውጫ: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ አይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወሰማያዊያን ሚካኤል ወገብርኤል ሊቃነ መላእክት እግዚኦ አምላኪየ አልፋ ወዖ ቢጣ የውጣ አበ ወቢጣ ድልጣ አመዝርጣ አውል አውል አውል አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን ሂል ሂል ጽሂል ጽሂል ኢፓፓጲድ አራጲድ አራጲፕ ራራጲፕ ራራጢጡ ፕኢፋፑኤል ጱጲውኢፓ ኢፌቶርኢል ያላውኡ ጲጲቦው ሂዮኢል ሂዮኢል ሂዮኢል በዘ ቃልከ ከመ ተማህፀንኩክ አድህነኒ እም አይነ ጥላ ሊተ ለገብርክ፡፡ ገቢሩ የቁልቋል ወተት የሾላ ወተት በአንድነት አድርገህ ፵፱ጊዜ እየሰገድክ ደግመህ ሲያበቃ አይንህን ዙሪያውን ከወተቱ ተኳል፡፡ ሌላ የአይነ ጥላ መፍትሔ ኑሩኤል እግዚኦ ሚበዝኁ እለ ይሣቅዩኒ ብዙኃን ቆሙ ላዕሌየ ብዙኃን ይቤልዋ ለነፍስየ ኢያድኅነኪ አምላክኪ ኑሩኤል አንተሰ እግዚኦ ምስካይየ አንተ ክብርየ ወመልዕለ ርእስየ ኑሩኤል ቃልየ ኀበ እግዚአብሔር ጸራኅኩ ወሰምዐኒ እምደብረ መቅደሱ ኑሩኤል አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ ኑሩኤል እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ ኑሩኤል ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ እለ ዐገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ ተንሥእ ኑሩኤል እግዚኦ አምላኪየ ወአድኅነኒ እስመ አንተ ቀሠፍኮሙ ለኵሎሙ እለ ይፃረሩኒ በከንቱ ስነኒሆሙ ለኃጥኣን ሰበርከ ኑሩኤል ዘእግዚአብሔር አድኅኖ ወላዕለ ሕዝብከ በረከትከ አድህነኒ ወፈድፋደስ ሊተ ገብርክ እገሌ፡፡ ገቢሩ ዕፈህ በቀይ ቀለም ከዚያ የቀጠጥና ስር ጨምረህ በአንድነት በባህር አረብ ሰፍተህ ( ባህረ አረብ ማለት ቆዳ መሰል የጸሎት መጽሐፍቶች ማሸጊያ ) ያዝ አይነጥላህ እየለቀቀህ እየሟሟ ይሄዳል፡፡ ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ ያፍታማሊም ፍምናሀ ሱሌይማን ወኩሉቲና ወከመኒልማ አሸካርኖ ማሐተጀብላ ወሳቤ ጠደና ወኩናፋኤል ነረቀፋአል አልማኤል መናኤን ቶራካኤል ጎልጃን ከፈሮን ሀጅን አላጅን ጅንጅን ወዲርሙዲ አስሙናኤል አድኀነኒ ወባልሐኒ እምተያዥ ወእምጠምዛዥ ወፍትሐኒ ወሠውረኒ እምሕማመ ጎርጦኛ ድርጐኛ እመሥገርተ ጥልኛ አጋንንት እኩያን ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ፃኡ እምላዕለ እገሌ፡፡ ገቢሩ የጊዛዋ ስር ማክሰኞ ሌሊት ቆፍረህ በመዳብ ቆርጠህ መሬት ሳይነካ እቤት ወስደህ ድጋሙን ፯ጊዜ ደግመህበት ስሩን በውሀ ቀቅለህ ከዚያ በደንብ ከቀቀልክ በኋላ ስሩን አውጥተህ ቅበር ውሀውንም ሳይቀዘቅዝ (እንደ ሾርባ ለማለት ነው ) ጠጣ ከዚያ ያስመልስሀል በዚ ጊዜ አይነ ጥላህም አብሮ ይወጣል፡፡ መርጌታ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ ❤️❤️❤️❤️ # ሠላም ለሀገራችን ይሁን.✍✍✍✍✍ 🌿💚💛❤️🌿 🍀🍀 🍀🍀 በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል ለመፍትሔ ሀብት ወምስሀበ ንዋይ ለትምህርት አብነት ለመሰውር ለመፍትሔ እስኪት ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ ለአቃቤ ርዕስ ለግርማሞገስ ለዓይነ ጥላ ለሰላቢ ለታሰረ ሰው ለጥይት ለዱላ መፍዝዝ ለመድፍነ ጸር ለመፍትሔ ስራይ ዕፀ ደብዳቤ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን 💚💛❤ ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን መልስ እንስጣለን ይደውሉልን 👇👇👇👇 09 73 8113 35
    Show more ...
    1 111
    2
    738
    0
    ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ 🔴በቅንነት ሸር እናድርግ ችግርና ላካፍላችሁ ወደድኩ 👉 የወባ በሽታ / malaria ምንድን ነዉ?? 👉 በኢትዮጲያ ሀገራችን በዋናነት ሁለት አይንተ የወባ በሽታ አሉ ፡፡ ➡ የወባ በሽታ ወቅትን ጠብቆ በተድጋጋሚ በስፋት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በሴት ወባ ትንኝ ንክሻ ወቅት ከምራቅዋ ጋር ወደ ደም ዝውውራችን የሚገባ በአይን በማይታይ ጥቃቅን ፕሮቶዞአል ዝርያ ነው ፡፡ ➡ የወባ በሽታ በኢትዮጲያ ብዙ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እና ሞት በማስከተል ቀዳሚ በሽታ ነው ። 👉 በኢትዮጲያ በዋናነት ሁለት አይነት የወባ በሽታ አሉ፦ 1. ወባ ፡- በአብዛኛው በኢትዮጲያ ቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን ከፍትኛ ጉዳት እና ብዙ ሞት ያስከትላል 2. ወባ ፡-በአብዛኛው በኢትዮጲያ ጋምቤላ አካባቢና በአነስተኛ መጠን በቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን በተደጋጋሚ በመነሳት ታማሚውን በማሰቃየት ትታወቃለች ፡፡ 👉 የወባ በሽታ ምልክቶች፡- ፕሮቶዞአል ደም ዝውውራችን ውስጥ ከገባ በኋላ ለመራባት እና ለማድግ የቀይ ደም ህዋስን አካል በመብላት እና የቀይ ደም ህዋስን ቅርጽ በመቀየር ቶሎ እንዲሞቱ ያደርጋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የሰውንታችን ተፈጥሮአዊ መከላከል ሂደት ጋር በተያያዘ ብዙ ምልክቶችን ይፈጠራል፦ ✅እራስ ምታት ✅ድካም ✅የሆድ ህመም ✅የጡንቻ ህመም ✅ትኩሳት ✅ብርድ ብርድ ማለት አና ማንቀጥቀጥ ✅ማቅለሽለሽ አና ማስመልስ ✅ፈጣን የልብ ምት ✅ደም ማነስ ምልክት ✅ጣፊያ ማደግ ✅ደም ውሰጥ ስኳር ማንስ / የረሀብ ምልክት ✅ቶሎ ህክምና ካላገኘ በጣም መዝለፍለፍ ✅የሰውነት ሙቀት አተነፋፈስ ልብ ምት እና ደም ግፊት መዛባት ✅እራስን መሳት ✅ሽንት በደንብ አለመአጣራት እና ትንሽ ሽንት መውጣት ✅የደም መርጋት መፍሰስና ደም ማነስ ✅አሲድ በሰውነታችን ውሰጥ መከማቸት 👉የወባ በሽታ መፍትሔ የመቅመቆ ስር ነቅሎ አድርቆ አልሞ ሦሥት የሾርባ ማንኪያ መቅመቆ ትንሽ ማር ጨምሮ በአንድ ሌትር ውሀ አንተክትኮ አፍልቶ ግማሹ ሲቀር አንድ የውሀ ብርጭቆ ሞልቶ ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ነው መርዛማነት ሳይድ ኢፌክት የለውም የተወሰነ ያስቀምጣል ከሆድ ላይ ያለውን የወባ ስራይ ጠራርጎ ያወጣዋል ሙሉ በሙሉ ከወባ ይፈውሳል በራሐማ ቦታ በወባ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሽር በማድረግ አጋሯቸው። የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 👉ጥበብን ይማሩ ዕውቀትን ይሸምቱ 📞09 73 81 13 35 በስራ ሰዓት ይደውሉ
    Show more ...
    911
    2
    ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ። ዛሬ ሹመትና ስራ እየፈለገ ለሚያጣ ሰው እየሰራ እየደከመ የስራ እድገት ለሌለው ሰውና ለግርማ ሞገስ እንዲሁም ለሕዝብ መስተፋቅር የሚሆን ፀሎት ላጋራችሁ ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ ወመግረሬ ፀር ወመስተፋቅር ዘነገሥት ወዘመኳንንት ዘሕዝብ ወዘአሕዛብ ወዘኩሎሙ ፍጥረታት ዘየሐድር በረድኤተ ልዑል ሊስ ያጲሂር ወይነብር ውስተ ጽላሎቱ ለአምላክ ሰማይ ሚሊስ ፫ መላኤስ መላሊስ ሐርደ ይቤሎ ለእግዚአብሔር ምስካይየ ወፀወንየ አንተ መላሊስ ያጵሂር አምላኪየ ወረዳእየ ወእትዌከል ቦቱ። ቆሮስ ያጲሂር እስመ ውእቱ ይባልሐኒ እመስገርት ነአዊት ኖሮስ ያጲሂር መንክር ስምከ ያጲሂር በእንተዝ ኀሠሠቶ ነፍስየ። ያጲሂር መንክር ስምክ ያጲሂር ነገረ ቃልከ ያበርህ ነፍስየ ወያጠብብ ሕፃናተ ያጲሂር አፉየ ከሠትኩ ወነፍስየ አናኅኩ ያጲሂር እስመ ትእዛዘከ አፍቀርኩ ያጲሂር በዝቃል ኢታምጽእ ፀረ ወጸላእተ በላዕሌየ ሊተ ለገብርከ እገሌ። ወኢታቅርብ ኀቤየ ኢታውርድ ወኢታቅርብ ፀርየ ወጸላእትየ ወኢታንቀጥቅጥ እደ ልቦናየ ፪ ዘበምድር ለገብርከ እገሌ ። ነጽር ላዕሌየ ወተሣሃለኒ ያጲሂር አርትዕ ፍኖትየ ወሕይወትየ ያጲሂር በከመ ነቢበከ ያጲሂር ወኢይማአኒ ኩሉ ኃጢአት ወፀር ያጲሂር ወአድኅነኒ እምትግዕልተ እጓለእመሕያው ። ያጲሂር ተሣሃለኒ ወእቀብ ትእዛዘከ ያጵሂር አብርህ ገጽከ ላእሌየ ሊተ ለገብርከ እገሌ ያጵሂር ፫። ገቢር ፩ ህቡስም ወይም ጸሎት በቀይ እስክብሪቶ በልሙጥ ወረቀት ፅፎ በእሳት አሳርሮ በቅባት ቅዱስ፣ በዘይት ( በወይራ ዘይት ) ቀላቅሎ ከበላዩላይ ይህን ጸሎት ፯ (7) ጊዜ ደግሞ በትንሹ ግንባርን ፀጉርን እየተቀቡ ቢወጡ ሹመት ያሾማል ስራ ያጣሰው ስራ ያገኛል ። በሰው ዘንድ ክብርን ያጣሰው ሰው ዝቅአድርጎ የሚያየው ሰው ክብርን ያገኛል ሰው ያከብረዋል ። የስራ እድገት ያጣ ሰው የስራ እድገት ያገኛል። ፪ ለገንዘብ ለግርማ ሞገስ ጥዋት ጥዋት 7 (3) ጌዜ እየደገሙት ቢወጡ ያሰቡትን ያሳካል የተፈተነ ጥበብ ነው። ፫ ቀለበት በመስቀል ላይ በዘይት ወይም በቅባቅዱስ በወይራ ዘይት ዘፍዝፎ ከበላዩ ላይ ከቻሉ 49 ጊዜ ካልቻሉ 21 ጊዜ ፀልዮ ቢይዙት ወሳኝ ግርማ ሞገስ ወመፍትሔ ሀብትነው። ሁሉም ሲሰራ ቀለምሆነ ሲደገም ቀለም እንዳይነጥብ በጥንቃቄ ነው። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች። 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ 📞09 73 81 13 35 በስራ ሰዓት ይደውሉ
    Show more ...
    836
    3
    699
    0
    ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❖ሰላም ❖ጤና ❖እድገት ❖ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘው      ❤በቅንነት ሸር እናድርግ 👉 ዛሬ ስለ እና ሀብት እናያለን ምንድነው  ? 👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ) 🍀እንዲከበር  🍀እንዲፈራ 🍀ሲያዩት እንዲያስደነግጥ 🍀ተቀባይነት እንዲኖረው 🍀ተሰሚነት እንዲኖረው 🍀ተወዳጅነት እንዲኖረው 🍀ስኬት እንዲኖረው 🍀ሰው እንዳይደፍረው ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው። አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና  ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ። ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት  ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ መስቀል ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ ቅመሞችን በማር በመቅመስ ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ  ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ። ሸር ሸር ያድርጉ ጥበብን እንፈልጋት እናክራት ጥበብ ታላቋን ታከብራለች የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት 📞09 73 81 13 35
    Show more ...
    1 009
    1
    768
    0
    #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ ቤተሰቦች ስለ ሕፃናት ዓይነ ጥላ አንድነገር ልግለፅላችሁ          ዓይነ ጥላ ምንድነው ?           ምንድነው ? ጥላ በህፃናት ላይ ሲኖር የሚያሳየው ምልክት ወይም ተፅኖ፦ ተነጫናጭ መሆን ፍላጎት መቀነስ መቀጨጭ አለመደርጀት (የአፍ መያዝ ) አለመቆም አፋር (ፈሪ) መሆን   ት/ቤት አልሄድም ማለት መሽናት ተኝቶ መቃዥት ጥርስ ማንቀራጨጭ በእንቅልፍ ልብ ተነስቶ መሄድ ሰው መጥራት መሆን /ቤት ቀለም አለመያዝ አለማጥናት /ቤት አልሄድም ማለት /ቤት መምህራንን መፍራት እያሉ ሲሄዱ ደግሞ አንዳንዶቹ እረባሽ አንዳንዶቹ ፈዛዛ መሆን  ወዘተ          አንበሳ ወይም ጀሮ አስፊት ለህፃናት ዓይነጥላ ወሳይ መፍትሔ ነው         👉 አጠቃቀም ወይም አዘገጃጀት 👉 አንበሳ ቅጠሉን ሸምጦ ጥሎ አገዳ አገዳውን ሰብስቦ ቀጥቅጦ አልሞ በብረት ምጣድ አመስ አመስ አድርጎ ሲጠቁር አውቶ አልሞ ፈጭቶ የላመውን ዱቄት ውሀ ባልነካው ቅቤ እየለወሱ ዓይነ ጥላ ያለበትን ህፃን ለ  ፫  [3]   ወይም ለ ፯  ( 7 ) ቀን እራሱን መቀባት ነው ጥዋት ቀብቶ ውሎ ማታ ማጠብ ይህ የተፈተነ የህፃናት ዓነ ጥላ ማስወገጃ መፍትሔ ነው 👉 የችግሩ ተጠቂ ለሆኑ ህፃናት ማስጠቀም ወሳኝነው 👉 ህፃናት ሀገር ተረካቢ የሀገር ፍሬ  ናቸውና ከጤናማ ህፃናት ጤናማ ፍሬ ይገኛል 👉 የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችንና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 👉 ጥበብ ታላቋን ታከብራለች 📞09 73 81 13 35   በስራ ሰዓት ይደውሉ
    Show more ...
    994
    2
    ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ ☘እጽዋት እና ንጽህና☘ 👉የእጽዋት አቆራረጥ ፣ማድረቅ፣መፍጨት፣እስከ እቃ አቀማመጥ ፍፁም ንጽህና ይፈልጋሉ። 👉ለመድኃኒትነት የሚያገለግሉ የቅጠል ዝርያዎች በንጽህና ለየቅል አስጥተን በማድረቅ ለተባለው ችግር መፍትሔ እናበጅ🌿 ስልክ 09 73 81 13 35
    1 012
    0
    857
    0
    💛 ⏩ ⏩ግዛዋ (ጊዜዋ) በኢትዮጵያ የባህል ህክምና ውስጥ “ሁለገብ” ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሁለገብ ማለት ለሁሉ ሰው፣ ለሁሉ በሽታ አገልግሎት ይሰጣል እንደ ማለት ነው፡፡ እንዲሁም መላ የተክሉ ክፍል ሥሩ፣ ቅጠሉ ቅርፊቱ ወዘተ ለመድኃኒት ይውላሉ፡፡ ለዚህ ነው “ ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ፣ ለምን ታመመ ልጅሽ የሚባለው        ➡ ጥላ ➥ ለሚበተንበት ➥ ወሲብ ➥ የደም ግፊት ይቀንሳል ➥ ምታት መድሀኒት ነው ➥ ፣ ለትኩሳትና ለሆድ ህመም ማስታገሻነት ይውላል ➱ እጢ እድገትን ይገታል ➱ ምት ፍጥነትን ይቀንሳል ➱ ለአስም እንደ ናርኮቲን ያገለግላል ➱ እጢ እድገት እንዳይኖር ያደርጋል ➱ ለእባብ ንክሻዎች ለማከም ይረዳል         ➡ ፩. ለሚበተንበት ለማይበረክትለት (ወሳጅ ለሚባለው መተት) ሰው እና በክፉ መናፍስት የሚሰለብበት ሰው መለኛ መፍትሔ ናት! 👉ይህ ማለት የጊዜዋ ሥር ማክሰኞ ጠዋት 12 ሰዓት ይቆረጣል ወዳሴ ማርያም ዘሰሉስን እየተደገመ አንቲ ውእቱ እፅ ብሩክን ሶስቴ ተጸልዮ በግራ እጅ ይቆረጣል በአውራ ጣት ልክ ተከርክሞ  አንቺ ጊዜዋ በአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስም ገንዘቤን የሚበትን መንፈስ ሀብቴን የሚሰልበኝን መንፈስ በተሰጠሽ የመናፍስት ማራቅ ፀጋ አርቂ  ብላቹ ብር ከምታስቀምጡበት ውስጥ አስቀምጡ። ፪. ጥላ ማስወገጃ የጊዜዌ ሥሩን ቀበርቾ  ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ እየታጠኑ ለ ፯ ቀን መተኛት ፫. ወሲብ     ሥር በንጽህና አዘጋጅተው ፈጭተው የ፪ቱን የተፈጨውን ዱቄት አዋህደው ፱ የስኳር ማንኪያ ዱቄት አድርገው በእሩብ ማር ማዋሃድ ከዚ ለ፱ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳንድ መውሰድ። በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ሌልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ☎09 73 81 13 35
    Show more ...
    1 057
    5
    729
    0
    #ጤና አዳም ( የአዳም ጤና ) አዳም በጣም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች እንዳለው ያውቃሉን ?? ስሙ ሩታ ካሌፔንሲስ(Ruta chalepensis) እየተባለ የሚጠራው ጤናአዳም አገራችንን ጨምሮ በሜዲትራንያንና በመካከለኛው ምስራቅ አካባቢዎች ይበቅላል። የሚለው ስም የጥንት የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም እጅግ መራራ ወይም ደስ የማያሰኝ ማለት ነው፡፡ የተክሉ መራራነት የመጣው በውስጡ ከሚገኘው ሩትን ከተባለ ውሁድ ነው፡፡ ስሙ ላይ ካሌፔንሲስ የሚለው ስም የተሰጠው ከጥንቷ የሶርያ መንደር ካሌፕ ነው  የባሕል ሕክምና ጤናአዳም # ለሆድ ሕመም ሕመም ከአንጀት መታወክ ጋር ለተያያዙ አገልግሎት ላይ ይውላል ፍሬ ከተፈጨ በኋላ ተፈልቶ በመጠጣት ለተቅማጥ ሕክምና ሲውል ቅጠሉ ከተከተከተ በኋላ በውኃ ተደርጎ ለሕፃናት ሆድ ሕመም ይሰጣል ተድጦ ሲልም ደግሞ ለኪንታሮት በሽታ በስኒ ተመጥኖ ይወሰዳል አፍሪካ በሚገኙ አገሮች ደግሞ ከተክሉ ተዘፍዝፎ የሚገኘው ፈሳሽ ለጉንፋን፣ ለጆሮ ሕመምና ለአንጀት መታወክ ይወሰዳል ሽታ በጣም ጠንካራ በመሆኑ ሰዎች ጊንጦችን ከአካባቢያቸው ለማራቅ ይጠቀሙታል ፣ በአልጀሪያ ሰዎች ተክሉ ከተዘፈዘፈ በኋላ የሚገኘውን ፈሳሽ በጠብታ መልክ በአፍንጫ ይወስዳሉ ለሕፃናት ይህ ሕክምና የሚሰጠው ለሚያስመልስና ትኩሳት ላለበት ነው በመሆኑም ጤናአዳም እንደ ቀንድአውጣና ሦሥት አፅቄ ያሉ ነፍሳትን የማራቅ አቅም ስላለው በጓሯችን ቢኖር ተመራጭ ነው እንዲሁም ለቁንጫ መድኃኒት ነው የተለያዩ የጤና ጥቅሞች ጤናአዳም በጡንቻ ላይ የሚያጋጥም ሕመምን ውጥረትንና በወር አበባ ወቅት የሚያጋጥም ሕመምን የማርገብ ሁኔታ ያለው ሲሆን መጠቀም ያለብን ግን የእፅዋት ባለሙያን በማማከር መሆን አለበት # በሻይ መልክ አፍልቶ መጠቀም ለሽንት ቧንቧ፣ ለአንጀትና በአጠቃላይ ለደንደኔ ኢንፌክሽን መድኃኒት መሆን ይችላል ለምግብ መመረዝ በተለይ ደግሞ የተባለውን ባክቴሪያና ሌሎች አደገኛ ተህዋስያን ሊከላከል ይችላል በተጨማሪ ጤናአዳም የፀረ ባክቴሪያ ባሕሪ ስላለው ልንጠቀመው እንችላለን ይህ እጽ ነርቮችን የማረጋጋት ኃይል አለው በመሆኑም የእንቅልፍ ማጣትሁኔታዎች ሲያጋጥሙን ብንጠቀመው ሊያረጋጋን ይችላል በአንዳንድ መርዛማ እንስሳት(ለምሳሌ ) ከተነደፍን ጤና አዳምን ጨቅጭቀን ብንቀባው የመርዝ ማርከሻ ይሆናል። በአንጓ ላይ የሚያጋጥም ብግነትን ሰከን የማድረግ ኃይል ስላለው ችግሩ ያለበት ሰው አንድ ወይም ሁለት ብርጭቆ በሻይ መልክ ቢጠጣ እፎይታን ያገኛል ዘይት በዘመናዊው ዓለም ለሳሙናዎችና ለኮስሞቲክስ ምርቶች ጥሩ መዓዛ ጥቅም ላይ ይውላል፤ ይህ ዘይት መጠኑ ሲበዛ የመርዛማነት ባሕሪ ስላለው በቀጥታ በቆዳ ላይ በጥቅም ላይ አይውልም ግን ተመጥኖ ለቆዳ የተለያዩ ጥቅሞች እንዳስገኘ ጥናቶች ያሳያሉ ይኸውም የፀረ-ፈንገስ ባህሪ ስላለውና ቆዳን የማጥራት አቅም ስላለው ነው የሚገኘው ዘይት በብዛት ከተወሰደ ውርጃ ሊያስከትል ይችላል 👉ከዚህም በተጨማሪ ወደቴሌግራምአችን ይቀላቀሉ የተለያዩ አስተማሪና ፈዋሽ ጥበቦችን ያገኛሉ ጥበብን በቤተዎ ሁነው ይማሩ ጥበብ ታላቋን ታከብራለች 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል  ስልክ 09 73 81 13 35
    Show more ...
    986
    4
    767
    0
    ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ። 👉ዛሬ ስለ አስማትና መተት ወይም ድግምት አንዳንድ ነገሮችን ልበላችሁ። 👉መተት ምንድነው ???? ማለት ፦ 👉አንዳንድ ተንኮለኞች አስማተኞች ሟርተኞች ጠንቋዮች ባእድ አምላኪዎች የሚሰሩት ስራ ነው ።ይህንም የሚያሰሩት አንዳንድ ፈጣሪ ያልባረካቸው ቀናተኞች ምቀኞች ። ባልደረባቸው ቤተሰቦቻቸው (በባሎቻቸው ) (በአለቆቻቸው ) ላይ የሚሰሩት ድግምት ወይም መተት ይባላል ። 👉ይህ መተት ምንያደርጋል ?????? 💠መስተሐምም ይሆናል (ያሳምማል) 💠በሽተኛ ያልጋ ቁራኛ ያደርጋል 💠ሽባ ያደርጋል 💠መስተአብድ (ያሳብዳል )ልብስ አስወልቆ ያሳብዳል። 💠ማእፀወ ልሳን (አፍ አንደበት )ይዘጋል 💠መስተባርር( ሀገር ለሀገር ከርታታ ያደርጋል ። 💠ከሆድ ውስጥ ስራይ ይሰራል 💠ሆድ ይነፋል ሆድ ይጮሀል 💠ጢቅ ጢቅ ያስብላል 💠ምግብ ይከለክላል 💠ከሆድ ውስጥ ምግብ ይበረክታል 💠እራስ ያዞራል 💠ከሆድ ውስጥ የተለያዩ እንስሳቶችን ይፈጥራል 💠እንደ እባብ አጋጋራ እንሽላሊት ጓጉንቸር ወዘተ ይሰራል ። 👉ስራ ያስጠላል 👉ተምሮ እንዳልተማረ ስራ ያሳጣል 👉ስራ አይገኝም ተወዳድረው አልፈው ቀጣሪዎች አይጠሩም ። 👉ጭንቀት ብስጭት ድብርት ዱካክ ያመጣል ። ↪የስራ የትዳር የገንዘብ የውጭ ፕሮሰስ የስጦታ የእድገት እድሎችን ይዘጋል ↪መካን ያደርጋል (ማህፀነን ይዘጋል ) ↪የወር አበባ ያዛባል ይዘጋል ። ↪በረከት አልባ ያደርጋል ↪ገንዘብን ይሰልባል ↪ሰርቶ እንዳልሰሩ ነግዶ እንዳልነገዱ አግኝቶ እንዳላገኙ በልቶ እንዳልበሉ ጠቶ እንዳልጠጡ ያደርጋል። ↪ሱሰኛ ያደርጋል የመጠጥ የሽሻ የጫት የሲጋራ ሱስ ተጠቂ ያደርጋል ። ➡መጥፎ የአፍ ጠረን የሰውነት ጠረን ከፍተኛ ላብ ከፍተኛ ፍርሃት ያመጣል። ➡የስራ መዘጋጋት የስራ መጥፋት ሰርቶ መክሰር ነግዶ አለማትረፍ ያመጣል ። በአጭሩ ድግምት ወይም መተት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅል ነው የሚያደርገው ። 👉ታዲያ ዛሬ አንድ ወሳኝ የሆነ የመተት የድግምት መመለሻና የመተት ማዳኛ ጸሎት ላጋራችሁ ። ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝👉በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሥራይ አተንዮግሮ ቆሳርያሮስ ካሕን በሀገረ ሰርያን በቅሜሃ ያሴትና እንዘ ይብል ሄሎጥ ሄሎጥ ይሉጥ ድድአስጥ ፈያውታን ዘርአ ደንፄ ድንፄ በረፅዮን እስመ መሐመድ መሐሐ ሽሎ ጸጸጸ በዝኩሉ ልሳነ አረቢ ለሐመር ጀሙን መርደንን መርዶክሎክ ፭ ጊዜ አቅዘዜዎን ፫ ሄረጅ ፫ ዘደገሙ ፍታሕ በመብልእ ወበስቴ በጼው ወበቅብእ በሎሚ ወበትርንጎ። በቀለበት ወበድባ በጠጅ ወበጠላ በጥረጅ ወበሽቶ ዘተደግመ ፍታሕ በጋሻው ወበጦር በሾተል ወበዘራኮ ዘደገሙ ፍታሕ በእግር ጥፍር ወበራስ ፀጉር በወርቅ ወበብሩር ወበትክል ድንጋይ በቄብ እንቁላል ወበመክየደ ባሕር ወበአሽዋ አፈር ፍታሕ በጠሰያ አፈር በአሣ አጥንት ወበዘንዶ አጥንት ዘደገሙ ፍታሕ በፈረስ አጥንት ዋራሕ በአብ ወበተልባ ወበእንትፋቀር ዘአብልስዎ ፍታሕ በፍየል ወበደሮ ሐሞት ዘደገሙ ፍታሕ በአሞራ ዘወሀቡ ፍታሕ ወበአንጼዋ እንግዳሁ በልጅ እጅ ወበግመል ወተት በእርኩም ወበአሽኮኮ ጽፍር በጦጣ ቁርበት ወበትጉረት ደም በሙጭልጭላ ስጋ ዘደገሙ ፍታሕ በጉጉት ሥጋ ወበመካፍ ጸጉር በቀበሮ ወበጅብ ኩስ በቆሬ ወተት ወበአዞ ጥርስ ዘደገሙ ፍተሕ በነብር ጥፍሮች ወበአንበሳ ለምድ በበቅሎ ጭራ ወበፈረስ ጋማ ዘደገሙ ፍታህ በውሻ ጭንቅላት በድመት ወበባርያ ጥርስ ዘደገሙ ፍታሕ በጉባና ወበእባብ እራስ በጅብ አፅም በጥቁር በርበሬ ዘደገሙ ፍታሕ ጥበድግ በስራህ ወበመንጠር በትራስ ዘተገብረ በኩሉ ነገር ስራየ ወአስማተ ይትፈታሕ ዘርዝር ወይስአር ወርኩስ እምርስየ እስከ እግርየ ሊተ ለገብርከ እገሌ....... ዘተገብረ ፍታሕ በመስከረም ወበጥቅምት ፍታሕ ዘተገብረ በሕዳር ወበታህሣሥ ፍታሕ ዘተገብረ በጥር ወበየካቲት ፍታሕ ዘተገብረ በመጋቢት ወበሚያዝያ ፍታሕ ዘተገብረ በግንቦት ወበሰኔ ፍታሕ ዘተገብረ በሐምሌ ወበነሐሴ ፍታሕ ዘተገብረ በጳጉሜን ዘኮነ ዘተገብረ ፍታሕ ለገብርከ እገሌ....... ዮፍታሔ ፬ ጣኤሌ ፫ አዚዎን ፫ ኢታስተሐፍሮሙ ኪናኪስ በገጸ ሚካኤል ወገብርኤል እግዚአብሔር በቤተልሔም ትኩዘ ይናዝዞሙ ለመሰርያን ስራያቲሆሙ ዘደገሙ ሰማየ ነፂሮሙ እብነ ወቂሮሙ ስረ ነቂሎሙ ወጠምዚዞሙ ባሕረ በጽቢጾሙ ሐመደ ነስኒሶሙ ወዘርዝሮሙ ወአንግልቲሆሙ ወአጽልም አእይንቲሆሙ ወአልስህ ሕምዞሙ ወቀጥቅጥ አእጽምቲሆሙ ከመ ስራዮሙ ለእለ ብእሲ ወብእሲት በከመ ፈታህኮሙ በውስተ ሲኦል ለአዳም ወለሔዋን ከማሁ ፍትሐኒ እምነ ሟርት ወድግምት ሊተ ለገብርከ እገሌ...... ።።።።።።። ገቢር ፩ ስርና ቅጠል ፪ ስርና ቅጠል ፫ ስርና ቅጠል ፬ ስርና ቅጠል ፮ ሎሚ ፯ 👉፩ በአንድ አዘጋጅቶ በመራራ ቅል ወይም በአዲስ እቃ በእለት ውሃ ዘፍዝፎ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት ፫ ( ፯ ) ጊዜ እየደገሙ መታጠብ ።ውለሽ መተት ድግምት ሟርት ይፈታል ። ፪ ጥዋት ፫ ጊዜ እየደገሙ ቢወጡት አያስነካም ይጠብቃል ፫ ውሃ እየደገሙ ቢረጩት የተሰራውን ሁሉ ይሽረዋል። ፬ ቀለበት በብር መስቀል ፯ ጊዜ ደግመው ቢይዙት ከክፉ ይጠብቃል መጠበቂያ ነው። ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ጥበብ ታላቋን ታከብራች ☎️09 73 81 13 35 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ 📞09 73 81 13 35 በስራ ሰዓት ይደውሉ
    Show more ...
    1 039
    5
    ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ። 👉ዛሬ ስለ አስማትና መተት ወይም ድግምት አንዳንድ ነገሮችን ልበላችሁ። 👉መተት ምንድነው ???? ማለት ፦ 👉አንዳንድ ተንኮለኞች አስማተኞች ሟርተኞች ጠንቋዮች ባእድ አምላኪዎች የሚሰሩት ስራ ነው ።ይህንም የሚያሰሩት አንዳንድ ፈጣሪ ያልባረካቸው ቀናተኞች ምቀኞች ። ባልደረባቸው ቤተሰቦቻቸው (በባሎቻቸው ) (በአለቆቻቸው ) ላይ የሚሰሩት ድግምት ወይም መተት ይባላል ። 👉ይህ መተት ምንያደርጋል ?????? 💠መስተሐምም ይሆናል (ያሳምማል) 💠በሽተኛ ያልጋ ቁራኛ ያደርጋል 💠ሽባ ያደርጋል 💠መስተአብድ (ያሳብዳል )ልብስ አስወልቆ ያሳብዳል። 💠ማእፀወ ልሳን (አፍ አንደበት )ይዘጋል 💠መስተባርር( ሀገር ለሀገር ከርታታ ያደርጋል ። 💠ከሆድ ውስጥ ስራይ ይሰራል 💠ሆድ ይነፋል ሆድ ይጮሀል 💠ጢቅ ጢቅ ያስብላል 💠ምግብ ይከለክላል 💠ከሆድ ውስጥ ምግብ ይበረክታል 💠እራስ ያዞራል 💠ከሆድ ውስጥ የተለያዩ እንስሳቶችን ይፈጥራል 💠እንደ እባብ አጋጋራ እንሽላሊት ጓጉንቸር ወዘተ ይሰራል ። 👉ስራ ያስጠላል 👉ተምሮ እንዳልተማረ ስራ ያሳጣል 👉ስራ አይገኝም ተወዳድረው አልፈው ቀጣሪዎች አይጠሩም ። 👉ጭንቀት ብስጭት ድብርት ዱካክ ያመጣል ። ↪የስራ የትዳር የገንዘብ የውጭ ፕሮሰስ የስጦታ የእድገት እድሎችን ይዘጋል ↪መካን ያደርጋል (ማህፀነን ይዘጋል ) ↪የወር አበባ ያዛባል ይዘጋል ። ↪በረከት አልባ ያደርጋል ↪ገንዘብን ይሰልባል ↪ሰርቶ እንዳልሰሩ ነግዶ እንዳልነገዱ አግኝቶ እንዳላገኙ በልቶ እንዳልበሉ ጠቶ እንዳልጠጡ ያደርጋል። ↪ሱሰኛ ያደርጋል የመጠጥ የሽሻ የጫት የሲጋራ ሱስ ተጠቂ ያደርጋል ። ➡መጥፎ የአፍ ጠረን የሰውነት ጠረን ከፍተኛ ላብ ከፍተኛ ፍርሃት ያመጣል። ➡የስራ መዘጋጋት የስራ መጥፋት ሰርቶ መክሰር ነግዶ አለማትረፍ ያመጣል ። በአጭሩ ድግምት ወይም መተት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅል ነው የሚያደርገው ። 👉ታዲያ ዛሬ አንድ ወሳኝ የሆነ የመተት የድግምት መመለሻና የመተት ማዳኛ ጸሎት ላጋራችሁ ። ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝👉በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሥራይ አተንዮግሮ ቆሳርያሮስ ካሕን በሀገረ ሰርያን በቅሜሃ ያሴትና እንዘ ይብል ሄሎጥ ሄሎጥ ይሉጥ ድድአስጥ ፈያውታን ዘርአ ደንፄ ድንፄ በረፅዮን እስመ መሐመድ መሐሐ ሽሎ ጸጸጸ በዝኩሉ ልሳነ አረቢ ለሐመር ጀሙን መርደንን መርዶክሎክ ፭ ጊዜ አቅዘዜዎን ፫ ሄረጅ ፫ ዘደገሙ ፍታሕ በመብልእ ወበስቴ በጼው ወበቅብእ በሎሚ ወበትርንጎ። በቀለበት ወበድባ በጠጅ ወበጠላ በጥረጅ ወበሽቶ ዘተደግመ ፍታሕ በጋሻው ወበጦር በሾተል ወበዘራኮ ዘደገሙ ፍታሕ በእግር ጥፍር ወበራስ ፀጉር በወርቅ ወበብሩር ወበትክል ድንጋይ በቄብ እንቁላል ወበመክየደ ባሕር ወበአሽዋ አፈር ፍታሕ በጠሰያ አፈር በአሣ አጥንት ወበዘንዶ አጥንት ዘደገሙ ፍታሕ በፈረስ አጥንት ዋራሕ በአብ ወበተልባ ወበእንትፋቀር ዘአብልስዎ ፍታሕ በፍየል ወበደሮ ሐሞት ዘደገሙ ፍታሕ በአሞራ ዘወሀቡ ፍታሕ ወበአንጼዋ እንግዳሁ በልጅ እጅ ወበግመል ወተት በእርኩም ወበአሽኮኮ ጽፍር በጦጣ ቁርበት ወበትጉረት ደም በሙጭልጭላ ስጋ ዘደገሙ ፍታሕ በጉጉት ሥጋ ወበመካፍ ጸጉር በቀበሮ ወበጅብ ኩስ በቆሬ ወተት ወበአዞ ጥርስ ዘደገሙ ፍተሕ በነብር ጥፍሮች ወበአንበሳ ለምድ በበቅሎ ጭራ ወበፈረስ ጋማ ዘደገሙ ፍታህ በውሻ ጭንቅላት በድመት ወበባርያ ጥርስ ዘደገሙ ፍታሕ በጉባና ወበእባብ እራስ በጅብ አፅም በጥቁር በርበሬ ዘደገሙ ፍታሕ ጥበድግ በስራህ ወበመንጠር በትራስ ዘተገብረ በኩሉ ነገር ስራየ ወአስማተ ይትፈታሕ ዘርዝር ወይስአር ወርኩስ እምርስየ እስከ እግርየ ሊተ ለገብርከ እገሌ....... ዘተገብረ ፍታሕ በመስከረም ወበጥቅምት ፍታሕ ዘተገብረ በሕዳር ወበታህሣሥ ፍታሕ ዘተገብረ በጥር ወበየካቲት ፍታሕ ዘተገብረ በመጋቢት ወበሚያዝያ ፍታሕ ዘተገብረ በግንቦት ወበሰኔ ፍታሕ ዘተገብረ በሐምሌ ወበነሐሴ ፍታሕ ዘተገብረ በጳጉሜን ዘኮነ ዘተገብረ ፍታሕ ለገብርከ እገሌ....... ዮፍታሔ ፬ ጣኤሌ ፫ አዚዎን ፫ ኢታስተሐፍሮሙ ኪናኪስ በገጸ ሚካኤል ወገብርኤል እግዚአብሔር በቤተልሔም ትኩዘ ይናዝዞሙ ለመሰርያን ስራያቲሆሙ ዘደገሙ ሰማየ ነፂሮሙ እብነ ወቂሮሙ ስረ ነቂሎሙ ወጠምዚዞሙ ባሕረ በጽቢጾሙ ሐመደ ነስኒሶሙ ወዘርዝሮሙ ወአንግልቲሆሙ ወአጽልም አእይንቲሆሙ ወአልስህ ሕምዞሙ ወቀጥቅጥ አእጽምቲሆሙ ከመ ስራዮሙ ለእለ ብእሲ ወብእሲት በከመ ፈታህኮሙ በውስተ ሲኦል ለአዳም ወለሔዋን ከማሁ ፍትሐኒ እምነ ሟርት ወድግምት ሊተ ለገብርከ እገሌ...... ።።።።።።። ገቢር ፩ ስርና ቅጠል ፪ ስርና ቅጠል ፫ ስርና ቅጠል ፬ ስርና ቅጠል ፮ ሎሚ ፯ 👉፩ በአንድ አዘጋጅቶ በመራራ ቅል ወይም በአዲስ እቃ በእለት ውሃ ዘፍዝፎ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት ፫ ( ፯ ) ጊዜ እየደገሙ መታጠብ ።ውለሽ መተት ድግምት ሟርት ይፈታል ። ፪ ጥዋት ፫ ጊዜ እየደገሙ ቢወጡት አያስነካም ይጠብቃል ፫ ውሃ እየደገሙ ቢረጩት የተሰራውን ሁሉ ይሽረዋል። ፬ ቀለበት በብር መስቀል ፯ ጊዜ ደግመው ቢይዙት ከክፉ ይጠብቃል መጠበቂያ ነው። ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ጥበብ ታላቋን ታከብራች ☎️09 73 81 13 35 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ 📞NaN በስራ ሰዓት ይደውሉ
    Show more ...
    1
    0
    ✟መሪጌታ አምደ ብርሃን የባህል መድሀኒት✟                 09 73 81 13 35 ✿ """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 09 73 81 13 35
    Show more ...
    1 126
    1
    865
    0
    #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ ተቸግረዋል ???? ወሲብ     ?? ወሲብ   ?? ወሲብ      ?? ሌሊት      ??          ?? ፍራቻ      ?? እስኪት እስኪት ምንድናቸው ??          ❤️   በዝርዝር እናያለን፦ 👉 ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉 ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። ችግር ለወንዶች ወሲብ መልፈስፈስ ወሲብ ማነስ መሸብሸብ ፍጥነት (መቸኮል) ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። መፍትሔነታቸው ዘላቂነው የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም ሰውነት ያድሳሉ ከኬሚካል የፀዱናቸው የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉 ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ መጠጥ❌ ግንኙነት ❌    ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ስዓት ይደዉሉልኝ። 09 73 81 13 35
    Show more ...
    1 248
    2
    #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ ተቸግረዋል ???? ወሲብ     ?? ወሲብ   ?? ወሲብ      ?? ሌሊት      ??          ?? ፍራቻ      ?? እስኪት እስኪት ምንድናቸው ??          ❤️   በዝርዝር እናያለን፦ 👉 ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉 ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። ችግር ለወንዶች ወሲብ መልፈስፈስ ወሲብ ማነስ መሸብሸብ ፍጥነት (መቸኮል) ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። መፍትሔነታቸው ዘላቂነው የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም ሰውነት ያድሳሉ ከኬሚካል የፀዱናቸው የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉 ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ መጠጥ❌ ግንኙነት ❌    ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ስዓት ይደዉሉልኝ። 09 73 81 13 35
    Show more ...
    1
    0
    1 046
    0
    #እፅ የሀዩ ወእፅ ይቀትል እንዲሉ ጠበብት። ምግብናቸው መድሐትናቸው አዳኝምናቸው ከልክ ሲያልፉ ግን እንደማዳናቸው የመግደል አቅምም አላቸው። (በባሕል ) የሚሰጡ መድሐኒቶች ሁሉም እንደመርዛማና እንደገዳይ ሁነው ይሳላሉ ነገርግን ይህ አመለካከት የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው ሁሉም ነገር በባለሙያ ከተቀመመና ከተመጠነ አዳኝእንጅ ጎጅም ገዳይም አይደለም ። አመለካከታችን እናስፋ መጽሐፍቶችን አብዝተን በማንበብ እውቀታችን እናዳብር በሀገራችን የእፅዋት ጥበብ እንመራመር እስከ እናች የቤት ለቤት መድሐኒት ቅመማ እንዲሁም በሊቃውንት አባቶች ከፍተኛውን የመድሐኒት ቅመማነት ስለሚያገለግለው አንድ እፅዋት በዝርዝር እናያለን ምንያህል ጥቅም እንዳለው ያወቃሉ ? ለተለያዩ የመድኃኒት ቅመማና ለምግብነት የሚያገለግል አዝዕርት ( እፅዋት ) ሲሆን መገኛውም በቆላም በደጋም በየገበሬው ቤትና በየገብያው ይገኛል። ብዙጥቅሞቹ ውስጥ ፦ ሥራ ከተለያዩ እፅዋቶች ጋር በውሀ ተዘፍዝፎ ቢረጩት ቢጠመቁበት ሥራይን ይፈታል የታመመ ያድናል። በሽታ ተፈጭቶ ተበጥብጦ በጤፍ እንጀራ ይበላል በባዶ ሆድ ጥዋት  ጥዋት የሆድ ቁርጠት ያድናል። ሥራይ ፈጭቶ ዱቄቱን ከአሞሌ ጨውጋር በቀይጤፍ ቂጣ ተጋግሮ ለ 3 ቀን ቢበላ ያድናል መተት ይፈታል ። ልምድ የተወሰደ ፦ በዘመን መለወጫ እለት የፌጦ ዱቄት በእንጀራ ተፈትፍቶ ጥዋት በባዶ ሆድ ይበላል ለሆድ በሽታና ለተለያዩ በሽታዎች ያድናል ይጠብቃል። የእህል የገንዘብ ሰላቢ መመለሻነው። የጋንንትና የአይነጥላ የቁራኛ መድሐኒት ነው አካል ፦ለጉንፋን፣ አስም፣ ሳል፣ ራስ ምታት፣ ለጉሮሮ ቁስል ሁለት ማንኪያ ፌጦ ፈጨቶ ከማር ጋር በመለወስ ጥዋት ጥዋት ቢውጡት ይፈውሳል፡፡ (iron) ማነስ ምክንያት የሚከሰትን አኒሚያ የተሰኘ በሽታን ለማቃለል ያገለግላል። የብረት ማዕድን የያዘው ፌጦ በአንጀታችን ውስጥ በቀላሉ ስለሚመጠጥ በደም ውስጥ የሚገኘውን የሂሞግሎቢን መጠን ይጨምራል፡፡ # ለብርድ በሽታና የቆዳን ችግርን ለማስተካከል ያግዛል የተቃጠለ ቆዳ፣ የተቆጣ ቆዳ፣ ደረቅ ቆዳ ካሎት የተፈጨ ፌጦ ከማር ጋር ቀላቅለው ይቀቡት ችግሩን ለማባረር ይረዳዎታል፡፡ ለሆድ ዕቃ  ድርቀት ወሳኝ መፍትሔ ነው ችግሩን ይፈታዋል ፣ ለሆድ ድርቀት እና ለምግብ ያለመንሸራሸር ወይም የመፈጨት ችግር ሁነኛ መፍትሔ ነው፡፡ በተለይ የፌጦ ፍትፍት ምርጥ ነው፡፡ ግፊትን ይቀንሳል፣ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጠናክራል። የሆኑ የተለያዩ አሲዶችን ማለትም ፋቲ አሲድ፣ አስፓርቲክ አሲድ፣ ግሉታሚክ አሲድ፣ ሊኖሊክ አሲድ፣ ኦሊክ አሲድ፣ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ ያሉት በመሆኑ ደም ግፊትን ይቀንሳል፣ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጠናክራል፣ የደም ስኳር መጠንን ይቀንሳል፣ ለአእምሮ እና የልብ ጤናን ከመጠበቅ በተጨማሪ ድባቴንና ጭንቀት አዲዮስ ያሰኛል፡፡ በኬሚካል ሳቢያ የሚከሰትን የካንሰር ዓይነት ነጥሎ ይዋጋል። -ብግነት እና ቫይታሚን ኢ ስለያዘ በአየርና በኬሚካል ሳቢያ የሚከሰትን የካንሰር ዓይነት ነጥሎ ይዋጋል፡፡ የሕዋሳትን ውድመት በመከላከሉም ያለዕድሜ ማርጀትን ይከላከላል፡፡ አበባ አመጣጥን ያስተካክላል የወር አበባ አመጣጥን ያስተካክላል እንዲሁም ለምታጠባ እናት የጡት ወተቷን ይጨምራል፡፡ መነቀልን ይከላከላል የሰውነትን ጠረን ከማስወገዱ በተጨማሪ የፀጉር መነቀልን ይከላከላል፡፡ ጤንና ያሻሽላል ምን ያህል መወሰድ እንዳለበት በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም የመድሐኒት ያህል በትንሹ ብቻ መጠቀም ይመከራል። ከዚህም በተጨማሪ ወደቴሌግራምአችን ይቀላቀሉ የተለያዩ አስተማሪና ፈዋሽ ጥበቦችን ያገኛሉ ጥበብን በቤተዎ ሁነው ይማሩ ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራ 📞#09 73 81 13 35  በስራ ሰዓት ይደውሉ
    Show more ...
    1 039
    3
    ♥የሰው ነገርን የማትወደዋ ዕጽ♥ ነገር ~የሰው ነገር ቆላማ አከባቢ ላይ በክረምት ወራት በቅላ የምትገኝ እጅግ ድንቅ ዕጽ ናት። ~የሰው ነገር ዝርያዋ በአበባ ቀለም ወደ ፫ ዓይነት ዝርያ ያላት ስትሆን! በዓይነት ደግሞ ትንሿ ከ 10 ሳንቲ ሜትር የማትበልጥ ስትሆን ትልቋ ደግሞ እሾህ ያላት ከ 50 ሳንቲ ሜትር በላይ የምታክል ዕፅ ናት። ~የሰው ነገር ካደገች በኃላ ልክ እንደጃንጥላ ሆና ከራሷ ላይ ብዙ ቅጠሎች ያላት ድንቅ ዕፅ ናት። ~የሰው ነገር ከዕጽዋቶች ለየት የሚያደርጋት እጅግ ልዩ እና ውስብስብ ያለ ታሪክ ያላት ሲንኳት የምትሰበሰብ ሲለቋት የምትዘረጋ ድን ዕፅ ናት። ~የሰው ነገር ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላት ዕፅ ስትሆን፦ ፦ለንቃተ ህሊና ፦ለዓይን ህመም ፦ለራስ ህመም ፦ለአጓጉት ለቆዳ በሽታ ፦ለዓቃቤ ርእስ....ወዘተ ስትሆን ትስተዋላለች። ♦ከዚህ በፊት በሰው ነገር የሚሰራ ለንቃተ ህሊና የሚሆን መልካም እውቀት ያካፈልኳችሁ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ለራስ ሕመም ለማይግሬን ማዳኛ ስትሆን እንሆ!           ህመም መፍትሔ ነገር ቅጠል እና ሥር በብዛት በማሰባሰብ አድርቀው በንፅህና ወቅጠው አዘጋጅተው! ቅቤ በመለወስ መሀል ራስ ላይ ጧት መቀባት ለ 3 ቀናት ቢጠቀሙ የቆየ የማይግሬን በሽታ ሙሉ መፍትሔ ይሰጣል። ለአጓጉትም ሲሆን በቅቤ ለውሰው ቀን በቀን እየታጠቡ በስሱ የሰው ነገር ቅጠል በማዘጋጀት አጓጉት ያለበት የቆዳ ክፍ መቀባት። ይህ ድርጊ ለሰባት ቀናት ቢጠቀሙ ቶሎ ይድናሉ። አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ። 09 73 81 13 35
    Show more ...
    1 137
    1
    Last updated: 11.07.23
    Privacy Policy Telemetrio