Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት  @dynamicsportET_bot  Creator👉 ✦[  @Duche_velle  ] ✦ Other channel 👉  @classicfashionnns  
Show more
29 4240
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
30 449place
of 78 777
227place
of 396
In category
525place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

    Data loading is in progress

    Time
    Growth
    Total
    Events
    Reposts
    Mentions
    Posts
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    ጃሮድ ቦዉን ባለፉት 6 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች:- ⚽ ከ በርንማዉዝ ❌ ከ ቼልሲ ⚽🅰️ ከ ብራይተን ⚽ ከ ሉተን ❌ ከ ማንችስተር ሲቲ ⚽ ከ ሊቨርፑል Bowen’s on fire. 🔥 "Share"
    2
    0
    ሶን ሁንግ ሚን አሁን ላይ 107 የፕሪሚየር ሊግ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል። ከዳረን ቤንት በላይ ማስቆጠር የቻለ ሲሆን ከፖል ስኮልስ እኩልም ማስቆጠር ችሏል። Legendary. 📸 "Share"              
    2
    0
    ክርስቲያን ሮሜሮ በቶተንሀም ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በራሱ መረብ ላይ ማስቆጠር ችሏል። ለስፐርስ በሁሉም ዉድድሮች 70ኛ ጨዋታዉ ነዉ። "Share"              
    224
    0
    ዶምኒክ ሶላንኪ በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ ካደረጋቸዉ 6 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 4 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። "Share"              
    250
    0
    ሞ ሳላህ በሁሉም ዉድድሮች ባለፉት 13 ጨዋታዎች 16 የጎል ተሳትፎዎችን ማድረግ ችሏል። ⚽ ከ ስፐርስ ⚽ ከ ፉልሀም ⚽ ከ ብሬንትፎርድ 🅰️🅰️🅰️ ከ ሌስተር 🅰️ ከ አስቶን ቪላ 🅰️ ከ ሳዉዝሀምፕተን 🅰️ ከ ቼልሲ ⚽ ከ በርንማዉዝ 🅰️ ከ ኒዉካስትል ⚽ ከ አስቶንቪላ 🅰️🅰️ ከ ዎልቭስ ⚽ ከ ላስክ ⚽ ከ ዌስትሀም Incredible form. 🤩 "Share"              
    264
    0
    ጄምስ ማዲሰን ለቶተንሀም በመጀመሪያዎቹ 6 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች:- 🏟️ 6 ጨዋታዎች ⚽ 2 ጎሎች 🅰️ 3 አሲስቶች On fire. 🔥 "Share"              
    304
    0
    6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች                ⏰ እረፍት      አርሰናል  1⃣  ➖  1⃣  ቶተንሀም      26' OG'       42'          ብራይተን  1⃣  ➖  1⃣  በርንማዉዝ        45+2' OG'     25'      ቼልሲ  0⃣  ➖  0⃣  አስቶን ቪላ      ሊቨርፑል  1⃣  ➖  1⃣  ዌስትሀም       16' 🅿️           42' "Share"              
    377
    0
    የጨዋታ አሰላለፍ ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ 10:00 ⏰ "Share"              
    264
    0
    የጨዋታ አሰላለፍ ሊቨርፑል ከ ዌስተሀም 10:00 "Share"              
    264
    0
    የቶተንሀም አሰላለፍ አርሰናል ከ ቶተንሀም 10:00 ⏰ "Share"              
    273
    0
    የአርሰናል አሰላለፍ! "Share"              
    475
    0
    ሊቨርፑል ከ ዌስትሃም ! ሊቨርፑል ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር በሁሉም ውድድሮች በሜዳው ያደረጋቸውን ያለፉት 6 ጨዋታዎች አሸንፏል። ሊቨርፑል በፕሪሚየር ሊጉ ባደረጋቸው ያለፉት 16 ጨዋታዎች ላይ ሽንፈትን አላስተናገደም። ሊቨርፑል እና ዌስትሃም ዩናይትድ ባደረጉት ያለፉት ስድስት ጨዋታዎች ላይ ባጠቃላይ 17 ጎሎች ተቆጥረዋል። ዌስትሃም ዩናይትድ በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው ያለፉት 6 ጨዋታዎች ላይ ቢያንስ አንድ ጎል አስተናግዷል። የርገን ክሎፕ በአሰልጣኝነት ከዴቪድ ሞይስ ጋር ካደረጋቸው 11 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዘጠኙን አሸንፎ 1 ተሸንፏል። ክሎፕ ከዴቪድ ሞይስ በላይ ብዙ ጊዜ ያሸነፈው ኤዲ ሃውን ሲሆን 12ቴ አሸንፎታል። "Share"              
    513
    0
    አርሰናል ከ ቶተንሃም ! አርሰናል እና ቶተንሃም ሁለቱም በፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 4 ውስጥ ሆነው አራት ጊዜ ብቻ የተገናኙ ሲሆን አርሰናል 2ቱን ሲያሸንፍ 2ቱን አቻ ወጥተዋል። አርሰናል ከቶተንሃም ጋር በሜዳው ካደረጋቸው ካለፉት 9 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ጎል ሳያስተናግድ መውጣት የቻለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። አርሰናል በሁሉም ውድድሮች ከቶተንሃም ጋር በሜዳው ካደረገው ካለፉት 29 ጨዋታዎች በ27ቱ አልተሸነፈም። ቶተንሃም ባደረጋቸው ያለፉት 6 ጨዋታዎች ላይ ቢያንስ 2 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን በፕሪምየር ሊጉ ያደረጋቸውን ያለፉትን 4 ጨዋታዎች ደግሞ ማሸነፍ ችሏል። ሶን ሄንግ ሚን ከአርሰናል ጋር ባደረጋቸው ያለፉት ሰባት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ አራት ግቦችን አስቆጥሮ ሁለት ተጨማሪ ጎሎችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል። "Share"              
    Show more ...
    601
    0
    ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ ! ባለፈው የውድድር ዘመን አስቶንቪላ ከቼልሲ ጋር ከሜዳው ውጪ ያደረገውን ጨዋታ 2-0 አሸንፏል። አስቶን ቪላ እ.ኤ.አ 1933 በኋላ እስካሁን ሰማያዊዎቹን ከሜዳው ውጪ በተከታታይ የሊግ ጨዋታዎች ላይ ማሸነፍ አልቻሉም። 2023 ከገባ በኋላ ሰማያዊዎቹ በሊጉ ትንሹን ድል አስመዝግበዋል። ያሸነፉት አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ብቻ ነው። ቼልሲዎች በሜዳቸው ካደረጓቸው ያለፉት 13 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት ሁለቱን ብቻ ነው። የኡናይ ኤምሪው ቡድን በዚህ ሲዝን ባሳካቸው ሶስቱም የሊግ ድሎቹ ላይ ቢያንስ 3 ጎሎችን አስቆጥሯል። "Share"              
    509
    0
    🚨 አርሰናል ፣ ቶተንሀም እና ዌስትሀም የፔስጂዉን ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌን በጥር የዝዉዉር መስኮት ለማዘዋወር በቅርበት እየተከታተሉት ነዉ። ➛ [Mirror] "Share"              
    594
    0
    ሁለቱ ጃኦች በባርሴሎና ቤት በመጀመሪያ 4 ጨዋታቸዉ 8 የጎል ተሳቶፎ አድርገዋል። ፌሊክስ: ⚽️⚽️⚽️🅰️🅰️ ካንሴሎ: ⚽️⚽️🅰️ "Share"              
    566
    0
    ማዉሪሶ ፖቸቲኖ 🗣 "እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ አለብን ምክንያቱም ቼልሲ ነን? አዎ ነን ግን ያንን ቻምፖዮንስ ሊግ ወይም ፕሪሚየር ሊግ የበላዉ ቼልሲ አይደለንም።" "Share"              
    553
    0
    ኦሌ ጎነር ሶልሻየር የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ በነበሩበት ጊዜ ማርከስ ራሽፎርድ እና ፖል ፖግባ የአምበልነት ጥያቄ ቀርቦላቸዉ ዉድቅ አድርገዉታል። ➛ [Sun Sport] "Share"              
    551
    0
    ማርሴሎ በኢንስታግራም ገፁ! "Share"              
    534
    0
    ጆኒ ኢቫንስ ስለ ትላንቱ ምሽት 🗣 "በህይወቴ ምርጡ ምሽት።" "Share"              
    570
    0
    ቼልሲዎች በጃንዋሪ የዝውውር ወቅት የብሬንትፎርዱን ኢቫን ቶኒ በ 60 ሚ ፓ እንደሚያስፈርሙት እርግጠኞች ሆነዋል። "Share"              
    627
    0
    ራይስ እና ቢሶማ ያላቸው ቁጥራዊ ንፅፅር "Share"              
    624
    0
    ዛሬ ምሽት 4:00 ሰአት ላይ የሚደረገው የማድሪድ ደርቢ በሁለቱ የስፔን ሀያላን መካከል የሚደረግ ታቅ ፍጥጫ ነው። ማን የሚያሸንፍ ይመስላችዋል?? "Share"              
    732
    0
    🚨ኢንተር ሚያሚዎች በ2024 ሉካ ሞድሪችን ለማስፈረም ኢላማ አርገውታል።(Daily Mirror) "Share"              
    736
    0
    🚨 ቪያሪያሎች የማንችስተር ዩናይትዱን ተጫዋች ዶኒ ቫን ዲ ቤክን የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ። ➛ [Fichajes] "Share"              
    1 009
    0
    ከባለፈዉ የዉድድር ዓመት ጀምር ብዙ ግቦችን ያስቆጠሩ;- 🇳🇴 ኧርሊንግ ሀላንድ: 44 🔵 ቼልሲ: 43 🍒 በርንማዉዝ: 42 🔵 ኤቨርተን: 36 🐺 ዎልቭስ: 36 "Share"              
    983
    3
    ➛ ትላንት ምሽት 4 ሰዓት በተከናወነው የማንችስተር ዩናይትድ እና የበርንሌይ ጨዋታ ዩናይትድ ድል ቀንቶታል ➛ በዚህም ጨዋታ የ29 አመቱ ፖርቹጋላዊ ተጫዋች ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ለዩናይትድ በ45+1 ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ወደ 8ኛ ደረጃ መሻሻል ችለዋል! 🔴 🇵🇹 "Share"              
    1
    0
    ማንችስተር ሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ 🗓️ ጨዋታዎች: 6 ✅ ድሎች: 6 ⚽ ጎሎች: 16 🥅 ጎል አስተናገደለ: 3 📈 ነጥቦች: 18/18 "Share"              
    889
    0
    ሀሪ ኬን በባየርንሙኒክ ክለብ ታሪክ በመጀመሪያዎቹ 5 ጨዋታዎች ከ 6 ጎሎች በላይ በማስቆጠር ታሪክ መስራት ችሏል። "Share"              
    873
    0
    🚨 ፍራንኪ ዴዮንግ ባስተናገደዉ ጉዳት ምክንያት ኤል ስላሲኮ የሚያመልጠዉ ይሆናል። ለወር ያህል ከሜዳ እንደሚርቅ ይጠበቃል። "Share"              
    761
    1
    Last updated: 11.07.23
    Privacy Policy Telemetrio