Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡  @bewketuseyoum19  Buy ads:  https://telega.io/c/bewketuseyoum19  For your comment,feedback and promotion  @Bewketuseyoum2bot  Thank you! 
Show more
132 267+540
~5 427
~34
4.86%
Telegram general rating
Globally
9 662place
of 78 777
68place
of 396
In category
62place
of 857

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
2 + 2 × 4 = ?
44
0
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
51
0
አዲስ የኢትዮጲያ ሆረር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል 😍 ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ 👇👇👇👇👇👇
227
0
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
167
0
ስትዘንቢልኝ እፋፋለሁ! (ታደሰ ደምሴ) እኔ ማለት ቲኒሽ አጸድ፣ የዘር ፍሬ ያበቀለኝ ገር አፈሩ የደገፈኝ አንቺ ማለት የኔ ሰማይ፣ ፀሓይ ዝናም በመዳፍሽ ችለሽ ሁሉን የምትለግሽ! ወየው እቴ ወየው ወየው፣ ለምዶሽ መራቅ የታከተው፣ የኔን እጣ ማን ባወራው! ማን ባወራሽ ጸአዳሽን፣ እርጥብ ገላ ማቃጠሉን ማን ባወራሽ ስለ ጥላሽ፣ ደረቅ ነፍሳት ማለምለሙን! ስሚኝ እቴ የኔ ሰማይ፣ በእምነት ሆነሽ የመም ቃሌን የሀዘን ዳስ እንዳይውጠው፣ በቸልታሽ ጎጆ አለሜን! ዝቅ ብለሽ ወደመሬት፣ በምሕረት አይን ብትፈልጊኝ ከእግሮችሽ ውስጥ የማልጠፋ፣ የመዓዛሽ ቡቃያ ነኝ። በይ ልንገርሽ ፣ በይ አድምጭኝ ከእውነት ወዴት እሸሻለሁ?! ያባራሽ ለት ነው ሲቃየ፣ ስትዘንቢልኝ እፋፋለሁ! ለትንፋሼ🥰 ለመድሃኒቴ🥰 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
Show more ...
973
1
---- የሚያዋጣው ይህንን ግጥም መደጋገም ነው። እንዲህ፦ 😂 ---❶-- ነድፋኛለች ብዬ - በውበቷ ምትሃት፣ በይፋ ከስሼ- ፍርድ እንዳላቀርባት ለካስ እሷ ራሷ - መፅሐፍ ገላጭ ናት 😁 --- ❷ --- ከፊት እሷን መሳይ - የጠይም ወላላ፣ በድንቡሽ ብርጭቆ - ወይን እየተሞላ፣ እሱን እየጠጡ - ለሰስ ባለ ዜማ - እየተመሰጡ ደግሞ በመሃሉ - እየተቃበጡ ፍቅር ፍቅር ብቻ - እየመሰጠሩ፣ ዓለምን ረስተው - ምናለ ቢኖሩ፣ ------ ❸ ----- ጨለምለም ባለ የብርሃን ድባብ ውስጥ፤ እልም ብሎ መጥፋት - ጭልጥ ብሎ ቅልጥ፤ በልቤ ትርታ - በነፍስ ቋንቋዬ፣ እየደባበስኳት - ምነ ባዜምኩላት - አንቺ ሆዬ ብዬ፤ ---- --- ❹ ----- ዝ.....ም!!! ከዚህ ኋላ ያለው - በቃ አይነገርም! 😁 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
Show more ...
2 017
15
ት/ት ሚኒስቴር ድንገተኛ መግለጫ አወጣ ‼️ በመግለጫውም ስለ ዘንድሮ remedial እና 12ኛ ክፍሎች አዲስ መረጃ.....  SEE MORE✅
229
0
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
1
0
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
253
0
የስልክ ቁጥሮን መጨረሻ በመጫን እድሎን ይመልከቱ
198
0
→አዳዲስ እና ገራሚ ሙዚቃን ቀን በቀን ለማግኘት የትም ከመሰማታቸዉ በፊት እሳት የሆኑ ቀዉጢ ቀዉጢ ሙዚቃመፍለቂያ 🔈ዘመናዊ ሙዚቃ🔉 Ⓜ️Remix Music🎙 🎙ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች🎙 🔉ሬጌ ሙዚቃ 🔉 🔈አዳዲስ MUSIC🔉 🎙All English Music🎙 🔊ባህላዊ MUSIC🔊 🎙የተሰረቁ አልበሞች😱 ♥️ለፍቅረኛዎት ዘፈን ለመጋበዝ😘
263
0
2 + 2 × 4 = ?
163
0
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
261
0
2 + 2 × 4 = ?
174
0
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
204
0
የሞተ ፍቅር ፍቅር ሲፈርስ ከኮዳው ሲፈስ ከጆንያ ሲበተን ከገንዳው ላይ ሲተን ፍቅርን አዬሁት እንዳልተ መኘሁት ውሀ እንዳጣ ተክል  መንምኖ እንደ ሀምሌ ሰማይ  ዳምኖ እንደ ወራጂ ውሀ ድፍርስ ብሎ እንዳልመጣ ሁሉ  ተንበልብሎ ጠራርጎ ሲያልፍ እሱም ያልቃል ከታተመበት  ልብ ላይ ይፋቃል ነፍስ የዘራው ነፍስ ሲያጣ እያወዛ  ያደመቀው  ሲገረጣ እርቆ ሊሄድ  ለሞት ዳና ያቃጥራል ስንገድለው  ለነፍስ ውጭ ያጣጥራል እንደዘበት ትዝታ ሆኖ ይቀራል By kerim 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
2 371
6
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
279
0
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
230
0
አባቴ ጥቁር ነበር ፊቱ አይፈታም። ወታደር ነበር መቶ አለቃም ነበር ። ፀጉር ጥቅጥቅ ያለ ነበር ። አናፂ ነበር ። ብዙ አያወራም ነበር ። ይወደኝ ነበር ። ያለውን ብር አውጥቶ ሱሪ ጥልፍልፍ ጫማ አቡወለድ ይገዛልኛል ። አታጨማልቀው ይሉት ነበር ። መቶኝ አያውቅም ። ከጁ ሲጋራ ከእጁ እኔ አልጠፋም ነበር ። ሲጋራ ሽታው አባቴን ስለሚያስታውሰኝ ሲጋራ እወዳለሁ ። ሲጋራ አጤሳለሁ ። አባቴ ኮስተር እንዳለ ነበር ውለታ የሚውለው ። አኮሰታተሩ አዲስ ሰው አያቀርብም ። የቀረበው ሁሉ ግን ይወደዋል ። ዝናብ ይወድ ነበር ። ፀሃይ ከረረ ብሎ አይነጫነጭም ብርድ ነው ሙቀት ነው እያለ ስለ አየር ሁኔታው አያብራራም ። ከተፈጥሮ ጋ ሲጨቃጨቅ ሰምቼው አላቅም ። አባቴን እወደዋለሁ ። አይኑ ላይ የማየው ቸርነት እና ፍቅር የትም ስፍራ የትም ፊት ላይ አይቼው አላውቅም ። ምንም ነገር ለኔ ከሆነ ሲሳሳ አይቼ አላውቅም ። አለም ላይ ብቸኛ እንድበልጠው የሚፈልገው አባቴ ነው ። አባቴ ሲናፍቀኝ ፎቶውን አያለሁ ኮቱን እለብሳለሁ ። ያለኝን አስታውሳለሁ ። ሳላማርር እናፍቀዋለሁ ። ከተፈጥሮ ጋር ሳልጨቃጨቅ ያወረሰኝን መልካምነት እኖረዋለሁ ። ። መልኬን እምወደው ስለማምር አይደለም እሱን ስለምመስል ነው። አምሳያዬ ሶስት ቀን ብሎኝ ያውቃል ። እሱ እወዳቸዋለሁ ያለኝን ሰዎች ሁሉ እወዳቸዋለሁ ። እ......ማግኘት የሌለበት ናፍቆት ደስ አይልም መሰለኝ ። © Adhanom Mitiku 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
Show more ...
3 038
5
ማን ዩናይትድ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
204
0
ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
256
0
💥 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማን ዩናይትድ ከ አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመልጥዎ 👇
93
1
ጅንጀና style part 1 😘😘😘😘😘😘😘 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
185
0
አዳዲስ ተከታታይ አሜሪካ ህንድ ቻይና አማርኛ ድራማዎችን አንድ ላይ ለማግኘት 👇👇👇
219
0
ማን ዩናይትድ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
198
1
🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿 👇👇👇👇👇👇
238
0
ከ እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ክለቦች ውስጥ እርሶ የምን ደጋፊ ኖት ?
275
0
ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
139
0
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
216
0
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅                     JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ
242
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio