Сервіс доступний і на вашій мові. Для перекладу натиснітьУкраїнська
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

all posts 💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች  @Miki_Mako  
Show more
134 907-95
~27 632
~5
20.08%
Telegram general rating
Globally
7 497place
of 78 777
46place
of 396
In category
146place
of 2 333
Posts archive
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
3 343
0
✞ሃሌ ሃሌ ሉያ✞ የማይመረመር ክብርና ምስጋና በሰማይ ለእግዚአብሔር ይገባዋልና መላእክት ለቅጽበት መች ያቋርጣሉ ያመሰግኑሃል ሃሌ ሉያ እያሉ ጽርአ ርያምን ዙፋን ያደረገ የእሳት መጋረጃ በእዛ የጋረደ በብርሃን ጸዳል መንበረ መንግሥትን ፈጠረው እግዚአብሔር ግድግዳ እንዲሆን        ካህናተ ሰማይ መንበሩን ያጥናሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያመሰግናሉ የሥላሴ መንበር በምን ይመሰላል ከግምት በላይ ነው ለማሰብ ያቅታል       ዙፋኑ በእሳት የተቀጸረ ነው በቤቶቹም ዙሪያ የውሃ መርገፍ አለው በሰማይ ውዱድ ዘባነ ኪሩቤል የሰማዩ ስራ እጅግ ያስገርማል        በእሳት ነበልባል የተቀጸረችው ከምድር እስከ ሰማይ የምትናፈቀው እየሩሳሌም ነች ፍጹም ሰማያዊ ልዩ ህብር ያላት ዕንቁ ናት ሐምራዊ        ታቦት ዘዶር በዚያ ከመሀሏ አለ መልኳ የሚያንጸባርቅ ብርሃኗ ያየለ በእመቤታችን የምትመሰል ነች ለቃሉ ማደሪያ በድንቅ የተሰራች        ኢዮርና ራማ ኤረርም በግርማ ይባላሉ ከጥንት የመላዕክት ከተማ መላእክትም በዚያ እያሸበሸቡ ይኖራሉ ለአምላክ ምስጋና ሲያቀርቡ መዝሙር
Show more ...

ሃሌ ሃሌ ሉያ.mp3

4 400
47
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
4 612
0
⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ ድንቅ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ይለቀቃሉ ገብታችሁ ተማሩ አናስከፍልም በነጻ የተሰጠንን በነጻ እንሰጣለን     ትምህርቱን YouTube ላይ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽
Show more ...
1 677
0
Mnemonic / secret coin ሴክሬት ኮይን ሊጠናቀቅ ጥቂት ጊዜ ብቻ ቀርቶታል ፤ በሴክሬት ኮይን ሚልየን ኮይኖችን በቀላሉ መሰብሰብ ትችላላቹ ። ሰብስባቹም ሊስት ሲደረግ አሁን እየተነገረ ባለው ግምታዊ 100+ $  ዋጋ በቀላሉ ገንዘብን መስራት ትችላላቹ ። ሴክሬት ኮይን ላልጀመራቹ 👇
192
0
🌏በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ 😭😭😭😭😭😭 ፍካሬ ኢየሱስ          ሰብል በደረሰ ግዜ አንበጣ፣ኩብኩባ የምድራቸውን ፍሬ የሚበላ መቅሰፍት ይልክባቸዋል በየሀገሩ ፀብ፣ክርክር ይነሳል እና የአባቶቻችን መልእክት........ ሙሉውን ለማንበብ
1 193
0
⭕️እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 ✳️JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማረኛ ይማሩ✅ የቻናሉ Link👇👇
2 127
2
"ትንሳኤ" በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
121
0
"ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር "      "የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው"                ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
8 375
4
#ፀሐይ_ብሩህ ፀሐይ ብሩህ ወወርኀ ንጹሕ ዓቢየ እግዚእ ሣህልከ ይርከበነ (፪) አባ ዓቢየ እግዚእ       ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

ፀሐይ ብሩህ.mp3

9 674
24
✞ ገብርኤል መልአከ ራማ ✞ ገብርኤል (፪) ገብርኤል መልአከ ራማ (፪) ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እናስማ ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ ከቀናት ሳትዘግይ ሳይጎድል ደቂቃ ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ(፪) ከውኃ እና ከሳት ከሞት አመለጡ በእሳቱ መካከል ለጥፋት ቢሰጡ አንተ ባለህበት በየትኛውም ስፍራ ምንም ቦታ የለውም ሞትና መከራ(፪) የመንገድ መሪ ፈውስ ነህ ለህመሜ ገብርኤል ስትመጣ በዛልኝ ሰላሜ ደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜና ዛሬም ለአገራችን ምስራች ይዘህ ና(፪) አንጌቤናይቱ ቅድስት እየሉጣ ስለአንተ ትመስክር እስከ ልጇ ትምጣ እሳተ ነህ ገብርኤል ነባልባልባ አስወጋጅ የአምላክ መወለድ ለአለም ምታውጅ(፪) መዝሙር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Show more ...

የመዝሙር_ግጥሞች_ገብርኤል_መልአከ_ራማ.mp3

8 973
144

1
0
https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1899140996 Free 5,000,000 coin 👆👆👆
244
2
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId722638247 Free 5,000,000 coin 👆👆👆
627
0
😁መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል 1)የጌታችን እኔ የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለበት። 👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና አሁኑኑ ይቀላቀሉ።       ትምህርቱን YouTube ላይ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽
Show more ...
1 128
2
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!...     📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️                  👇🏽👇🏽👇🏽
918
0
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
671
0
"የሌሊት ወፍ" በእንግሊዘኛ ምን ትባላለች?
839
0
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
152
0
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽
Show more ...
2 607
3

1 922
1
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!...     📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️                  👇🏽👇🏽👇🏽
1 820
1
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
1 276
0
Freelancers Unite! Exclusive freelance jobs posted EVERY DAY.Join the community and start applying for gigs today.
4 410
0
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
4 864
3
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
1 975
0
✞ እንወድሻለን ኪዳነ ምህረት ✞ ለእግዚአብሔር ታቦቱ መቅደሱ ቀርበናል ባንቺ ወደ ንጉሱ የክብራችን ጌጥ ሽልማት እንወድሻለን ኪዳነምህት በጨለማው ላለ ብርሃንን አየ ለርስቱ ተካፋይ እንዲሆን ተለየ ወደ ቀድሞ ክብሩ ሊመለስ ዳግመኛ አንቺ ነበርሽ ተስፍው ለአዳም መዳኛ         ያንን ሁሉ ዘመናት የፈሰሰው ደም አለምን ከእስራት ሊፈታ አልቻለም ወደ ሚሻል ኪዳን በደም ሊያሻግረን ደምሽን ተዋህዶ መዳኃኒ አለም ዋጀን         አለን ብዙ ምክንያት አንቺን ምንወድበት ዓለም ያልተረዳው ያላወቀው እውነት ያወቀ የተረዳ የመዳኑን ሚስጢር አያፍርም ክብርሽን ቆሞ ለመናገር         አውቃለሁ እግዚአብሔር የሰጠሽን ክብር ላመስግንሽ እኔም  ሳልቀንስ ሳልጨምር ሚባርክሽ ብሩክ ነውና እናቴ ኪዳነ ምህረት ንገሽ እመቤቴ                 መዝሙር         ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

እንወድሻለን ኪዳነምህረት .mp3

19 587
253
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
4 214
0
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
8 049
3
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
171
0
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
4 711
2
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
3 346
0
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
1
0
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
3 463
1
👇👇👇
♦️አጢያአት ለንስሐባ መናዘዝ መጻፍቅዱሳዊ አይደለምን❓
#ethiopia​ #orthodox​  #natanimtube ተዋህዶ #ethiopian​ orthodox mezmur #Tinsae​ #Fasika​ #Easter​ Ethiopia #ዘኪ​ ቲዩብ #ethiopian​ mezmur #የትንሳኤ​ መዝሙር #ከትንሳኤ​ እስከ ዳግም ትንሳኤ #Dagim​ Tinsae #ከትንሣኤ​ ስብስብ ►የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ #Mezmur​ ምርጥ መዝሙር , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ►Ethiopian Easter 2021 ►Easter mezmur collection ►Yilma Hailu ►Marta Hailesilasie ►Nebiyu samuel ►Chernet Senai ►Hiwot Teferi #ፅዋ_ቲዩብ​​ #TsiwaTube​​ #newmezmur2020​​ #tewahdomezmur​ #orthodoxmezmur​​ #mahtottube​​ #omegatube​​ #aryam​​ #mihretab​​ #mehreteab​ #sibket​​ #gubae​​ #Lideta​​#Bata​​#Yohannis​​#Abuye​​#Abune​​ gebremenfes kidus#Arsema​​#Eyesus​​#silase​​#sositu​​ silasochi# #Aba​​ kiros#estinfase​​ kirstos#hana​​ mariam#abunehara​​# dingil# kidus mikael#mikael​​#melaku​​ mikael#egizhaber​​ abe#ab​​#welde​​#menfes​​ kidus#abune​​ aregawi#qirqos​​#hitsahu​​ kirqos#kidanemihret​​#enate​​#kidane​​ mihret#semaetu​​ estifanos#estifanos​​#kidus​​ gebrial#gebrial​​#melaku​​ gebrial#mariam​​#dingil​​ mariam#deginesh​​#tsiyon​​#tsige​​#soliyan​​#tsadikane​​#urael​​#kidus​​ urael#kidus​​ giorgis#giorgis​​#teklehaimanot​​#aba​​ tekilehaimanot#cherqos​​#kidus​​ qirkos#medihaniyalem​​#amilak​​#eyesus​​#hosahina​​#lemariam​​#amanual​​#bale​​ egizhabiher#yohannis​​#markos​​#ልደታ​​ #ባታ​​ #ዮሃኒስ​​ #አቡዬ​​ #አቡነ​​ ገብረመንፈስ ቅዱስ#አርሴማ​​#ቅድስት​​ አርሴማ#እየሱስ​​#ስላሴ​​#ስላሶች​​፣ሶስቱ ስላሴ#አባ​​ ኪሮስ#እስትንፋሰ​​ ክርስቶስ#ሃና​​ ማርያም#ማርያም​​#አቡነሃራ​​ ድንግል#አቡነ​​ ሐራ#ሚካኤል​​#ቅዱስ​​ ሚካኤል#መላዕኩ​​ ሚካኤል#እግዚሃብሔር​​ አብ#አብ​​#አቡነ​​ አረጋዊ#ኪዳነምህረት​​#እናቴ​​#ኪዳነ​​ ምህረት#ሰማዕቱ​​ እስቲፋኖስ#እስቲፋኖስ​​#መላዕኩ​​ ገብርኤል#ገብርኤል​​#ቅዱስ​​ ገብርኤል#ቅድስት​​ ማርያም#ድንግል​​ ማርያም፣ፂዮን#ሶልያና​​#ፃድቃኔ​​ ማርያም#ዑራኤል​​#ቅዱስ​​ ዑራኤል#መዕላኩ​​ ዑራኤል#ቅዱስ​​ ጊዎርጊስ#ጊዮርጊስ​​#ተክለ​​ ሃይማኖት#አቡነ​​ ተክለሃይማኖት#ቂርቆስ​​#ጨርቆስ​​#መድሃኒያለም​​#አማኑኤል​​#አምላክ​​#ባለእግዚሃብሔር​​#ማርቆስ​​#ዮሐንስ​​#መጥምቀ​​ ዮሐንስ #መስቀል​ አደባባይ #Abel​ Birhanu #Rama​ Tube #Rama​ Media #Rama​ tube # ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
3 947
4
✞ የኛ አባት ሚካኤል ✞ ሲያርፍ ያመሰግናል ሲያመሰግን ያርፋል ሲያርፍ ያመሰግናል ሲያመሰግን ያርፋል የኛ አባት ሚካኤል/2/ምሕረት ይለምናል በቅድመ ሥላሴ በጉልበቱ ሰግዶ ምስጋናን ያቀርባል የውዳሴን ነዶ ምሕረትን ይዞ ከአምላክ ዘንድ ተላከ ለማኑሄ ድርሳን ምስራች ሰበከ ችግርን አልፋለሁ ይረሳል ሀዘኔ በሕይወቴ ሠልፎች ስላለ ከጎኔ ከአምላኬ ተልኮ የታደገኝ ከሞት መርቶ ያደርሰኛል ከሠማዩ መንግስት የአምላክ ስም በላዩ ስላለ ታትሞ ከፊቴ ይወጣል በመንገዴ ቀድሞ ያድናል ሚካኤል ጭንቀትን አርቆ የወህኒውም መዝጊያ ይከፈታል አውቆ ልጄ ነህ ብሎኛል አባቴ እለዋለሁ ለአምላኬ ዘመርኩኝ ሲዘምር ስላየሁ አይደክምም ልሳኑ አያውቅም ዝምታ ምስጋና ምግቡ ነው ዘውትር ጠዋት ማታ ስለህዝቡ ልጆች የሚነሳው መልዓክ አንተነህ ሚካኤል የመረጠህ አምላክ ዝማሬ ጸሎቴ አይሁንብኝ ከንቱ ከእጣኑ ጢስ ጋር ይውጣልኝ በፊቱ መዝሙር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Show more ...

የመዝሙር_ግጥሞች_የኛ_አባት_ሚካኤል.mp3

22 888
195
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
2 531
1
✞ ክርስቶስ ሰምራ ✞ ክርስቶስ ሰምራ ትጉህ መናኝ ነሽ ለሙሽራነት በላይ የታጨሽ ሀብት ትዳርሽን ሁሉንም ትተሽ መናኝ ሆነሻል አምላክ በልጦብሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ልጆቼን ትዳሬን ክርስቶስ ሰምራ - - ንብረቴን ሳትይ ክርስቶስ ሰምራ - - መናኝ አደረገሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ፍቅሩ የአዶናይ ክርስቶስ ሰምራ - - በቤቱ መጣልን ክርስቶስ ሰምራ - - አምላክን ብለሽ ክርስቶስ ሰምራ - - የሞቀ ቤትሽን ክርስቶስ ሰምራ - - እሱን አስናቀሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ዲያብሎስ ከአምላኩ ክርስቶስ ሰምራ - - ቢታረቅ ብለሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ከሲኦል ሄደሻል ክርስቶስ ሰምራ - - እሱን ፈልገሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ትዕቢቱ በልጦበት ክርስቶስ ሰምራ - - በሲኦል ጣለሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ሚካኤል ደርሶልሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ከጥልቅ አወጣሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ጸሎት ስታደርሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ከባሕር ውስጥ ሆነሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ይመላለሳሉ ክርስቶስ ሰምራ - - አሳዎች በአካልሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ለአስራሁለት ዓመታት ክርስቶስ ሰምራ - - በውስጡ ጸለይሽ ክርስቶስ ሰምራ - - ሰላም በዓለም ላይ ክርስቶስ ሰምራ - - ይሁን እያልሽ መዝሙር ምሳ፲፥፱ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Show more ...

የመዝሙር ግጥሞች - ክርስቶስ ሰምራ.mp3

17 130
142
ሐዋዝ ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓት እና ዶግማዋን የጠበቀ ተከታታይ ድራማዎችን ለመሥራት ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ሲሆን ለስራው የሚያስፈልጉትን ተዋንያን በመምረጥ ላይ ይገኛል።እርስዎም የዚህ ዕድል ተሳታፊ እንዲሆኑ እየጋበዝን ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ ቀናት ወስጥ ከምንም በላይ ፍላጎት ያላችሁ አካላት ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን የሚገኘውን ፎርም እንዲሞሉ እያሳወቅን ለስራው ብቁ የሆኑ ተዋናዮችን በመምረጥ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን። የመመዝገቢያ ፎርም :-
17 195
75
👇👇👇
♦️አጢያአት ለንስሐባ መናዘዝ መጻፍቅዱሳዊ አይደለምን❓
#ethiopia​ #orthodox​  #natanimtube ተዋህዶ #ethiopian​ orthodox mezmur #Tinsae​ #Fasika​ #Easter​ Ethiopia #ዘኪ​ ቲዩብ #ethiopian​ mezmur #የትንሳኤ​ መዝሙር #ከትንሳኤ​ እስከ ዳግም ትንሳኤ #Dagim​ Tinsae #ከትንሣኤ​ ስብስብ ►የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ #Mezmur​ ምርጥ መዝሙር , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ►Ethiopian Easter 2021 ►Easter mezmur collection ►Yilma Hailu ►Marta Hailesilasie ►Nebiyu samuel ►Chernet Senai ►Hiwot Teferi #ፅዋ_ቲዩብ​​ #TsiwaTube​​ #newmezmur2020​​ #tewahdomezmur​ #orthodoxmezmur​​ #mahtottube​​ #omegatube​​ #aryam​​ #mihretab​​ #mehreteab​ #sibket​​ #gubae​​ #Lideta​​#Bata​​#Yohannis​​#Abuye​​#Abune​​ gebremenfes kidus#Arsema​​#Eyesus​​#silase​​#sositu​​ silasochi# #Aba​​ kiros#estinfase​​ kirstos#hana​​ mariam#abunehara​​# dingil# kidus mikael#mikael​​#melaku​​ mikael#egizhaber​​ abe#ab​​#welde​​#menfes​​ kidus#abune​​ aregawi#qirqos​​#hitsahu​​ kirqos#kidanemihret​​#enate​​#kidane​​ mihret#semaetu​​ estifanos#estifanos​​#kidus​​ gebrial#gebrial​​#melaku​​ gebrial#mariam​​#dingil​​ mariam#deginesh​​#tsiyon​​#tsige​​#soliyan​​#tsadikane​​#urael​​#kidus​​ urael#kidus​​ giorgis#giorgis​​#teklehaimanot​​#aba​​ tekilehaimanot#cherqos​​#kidus​​ qirkos#medihaniyalem​​#amilak​​#eyesus​​#hosahina​​#lemariam​​#amanual​​#bale​​ egizhabiher#yohannis​​#markos​​#ልደታ​​ #ባታ​​ #ዮሃኒስ​​ #አቡዬ​​ #አቡነ​​ ገብረመንፈስ ቅዱስ#አርሴማ​​#ቅድስት​​ አርሴማ#እየሱስ​​#ስላሴ​​#ስላሶች​​፣ሶስቱ ስላሴ#አባ​​ ኪሮስ#እስትንፋሰ​​ ክርስቶስ#ሃና​​ ማርያም#ማርያም​​#አቡነሃራ​​ ድንግል#አቡነ​​ ሐራ#ሚካኤል​​#ቅዱስ​​ ሚካኤል#መላዕኩ​​ ሚካኤል#እግዚሃብሔር​​ አብ#አብ​​#አቡነ​​ አረጋዊ#ኪዳነምህረት​​#እናቴ​​#ኪዳነ​​ ምህረት#ሰማዕቱ​​ እስቲፋኖስ#እስቲፋኖስ​​#መላዕኩ​​ ገብርኤል#ገብርኤል​​#ቅዱስ​​ ገብርኤል#ቅድስት​​ ማርያም#ድንግል​​ ማርያም፣ፂዮን#ሶልያና​​#ፃድቃኔ​​ ማርያም#ዑራኤል​​#ቅዱስ​​ ዑራኤል#መዕላኩ​​ ዑራኤል#ቅዱስ​​ ጊዎርጊስ#ጊዮርጊስ​​#ተክለ​​ ሃይማኖት#አቡነ​​ ተክለሃይማኖት#ቂርቆስ​​#ጨርቆስ​​#መድሃኒያለም​​#አማኑኤል​​#አምላክ​​#ባለእግዚሃብሔር​​#ማርቆስ​​#ዮሐንስ​​#መጥምቀ​​ ዮሐንስ #መስቀል​ አደባባይ #Abel​ Birhanu #Rama​ Tube #Rama​ Media #Rama​ tube # ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
3 611
1
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
5 046
1
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
781
0
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
1 673
0
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
839
0
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4

1 093

1 760
2
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
3 403
0
🕊 🕊 🕊 አሰርገዋ ለኢትዮጵያ በስብሐት ወበ ሃሌ ሉያ (፪) ያሬድ ካህን ጥዑመ ልሳን ለቤተክርስቲያን ፀሐያ(፪) አሰርገዋ ለኢትዮጵያ በስብሐት ወበ ሃሌ ሉያ (፪) ያሬድ ካህን ጥዑመ ልሳን ለቤተክርስቲያን ፀሐያ(፪) አሸበረቃት ኢትዮጵያን በምስጋና ወበ ሃሌ ሉያ ካህኑ ያሬድ ልሳኑ ጣፋጭ ለቤተክርስቲያን ብርሃኗ              መዝሙር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

አሰርገዋ.mp3

16 553
74
ዘማሪት ፌቤን
ዘማሪት ፌቤን
3 136
2
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
2 490
0
✞ያሬድ ካህኑ ዘመረ✞ ያሬድ ካህኑ ዘመረ(፪) ዘመረ ያሬድ ዘመረ አምላኩን አመሰገነ አርያም በማለት  - - - ያሬድ ዘመረ ማኅሌት ጀመረ - - - ያሬድ ዘመረ ዜማውን ከመልእክት እያስተባበረ ምስጋና አቀረበ - - - ያሬድ ዘመረ በዜማ መሣሪያ - - - ያሬድ ዘመረ ጸናጽል አነሳ ከበሮ መቋሚያ        በግዕዝ በዕዝል - - -  ያሬድ ዘመረ በአራራይ ዜማ - - -   ያሬድ ዘመረ ከብሉይ ከሐዲስ ምስጢር እያስማማ በዜማው ምልክት - - -  ያሬድ ዘመረ የአምላክን መከራ - - - ያሬድ ዘመረ የመስቀሉን ነገር የማዳኑን ስራ        ደሙ እየፈሰሰ - - -   ያሬድ ዘመረ በጦር ተወግቶ - - - ያሬድ ዘመረ ሊቁ ማኅሌታይ በመንፈስ ተቃኝቶ በጥዑም ልሳኑ - - -  ያሬድ ዘመረ በተሰጠው ጸጋ - - - ያሬድ ዘመረ ለንጉሥ እግዚአብሔር ለአልፋ ዖሜጋ        ድጓ ጾመድጓ  - - - ያሬድ ዘመረ ምዕራፍ መዋሲት - - - ያሬድ ዘመረ ምሥጢር ተገልጦለት በሰማይ መላእክት የዜማ መሠረት - - - ያሬድ ዘመረ ፈልፈለ ዝማሬ - - - ያሬድ ዘመረ የኢትዮጲያ ኩራት የተዋህዶ ፍሬ                መዝሙር         ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

ያሬድ ካህኑ ዘመረ.mp3

19 236
192
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
3 723
2
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
2 974
1
🫅ቅዱስ ዳዊት የልጁ ጠቢቡ ሰሎሞንን ልጄ ሆይ ሰው ኹን ከሰውም ሰው ኹን አለው መጽሐፈ ነገሥት ፩ኛ ፪÷፫ እስቲ ይህን ቻናል በመቀላቀል የተለያዩ ስለ ሰው ስለ መሆን ያለንን ዕውቀት እናሳድገው።                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
1 744
2
💠መስቀሉን  ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ መስቀሉን  ይጫኑ Join ይበሉት /Start                         🔳🔳                   🔳🔳          🔳🔳🔳🔳🔳🔳          🔳🔳🔳🔳🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳          መስቀሉ አርማችን ነው።
872
0
https://youtu.be/UY1yAPkbum8?si=660Y7nEmZjjvyeBH
የሁለት ወር ዕይታችን
ያልተጠበቁ ድርጊቶች የተፈጸመበት ወራት #like #subscribe #share በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ
5 191
2
🟢መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል 1)የጌታችን እኔት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት። 2)የጌታችን እናት አልተነሳችም 3)እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው። 👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
1 060
0
✞ድንግል ማርያም✞ ድንግል ማርያም የወርቅ መሰላል ነሽ መሰላል ነሽ የወርቅ መሰላል ነሽ ሰውና አምላክን ያገናኘሽ አባታችን ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ /2/ አሸልቦት እንቅልፍ ተኝቶ ከጤዛ ከምድር እስከ ሰማይ የምትደርስ መሰላል ምሳሌሽን አየ ማርያም ድንግል        መላእክት ሲወጡ/ሲወርዱ ከሰማይ/(፪) እንዳየ ያዕቆብ ተኝቶ መንገድ ላይ ተስፋ አድርጎ ሲኖር የሰላሙን ዘመን ይኸው ተፈጸመ በአንቺ በእናታችን        በአንቺና በልጅሽ /ሆነልን ሰላም/(፪) በአንቺ ተፈጸመ የያዕቆብ ሕልም ሰውና መላዕክት ተለያይተው ሲኖሩ በልጅሽ መወለድ በአንድነት ዘመሩ            መዝሙር      1986 ዓ.ም        ዘፍ ፳፰ ፥፲-፳፪ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

ድንግል ማርያም.mp3

31 972
179
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
2 245
1
"ትንሳኤ" በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
806
0
በቴሌግራም ገቢ ማግኛ መንገዶችን መማር ይፈልጋሉ?? ስለ 🪙 ስለ 🪙 ስለ 📊📈 ስለ በየቀኑ የሚወጡ መረጃዎችን እንዲሁም በቂ ትምህርቶችን ማግኘት ትፈልጋለችሁ?      ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👇👇                                    
501
0
ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ለዘ ይጼውኦ ኢየሱስ ክርስቶስ ሕብስተ ሕይወት ለዘ ይበልኦ ኢየሱስ ክርስቶስ ጽዋአ መድኃኒት ለዘ ይጼምኦ ከመ ይባርኩነ ይፈኑ አርዳኡ ለጸባኢነ ይጽብኡ ወልታሁ ነሲኦ በተዋህዶ የከበርከው ወልደ አብ ወልደ ማርያም ምስጋናህ ይስፋ እስከ አጥናፍ ይውጣ ከምድር እስከ አርያም ኢየሱስ ጥዑመ ስም ለዘ ይጼውኦ መድምም(፪) ቢበሉት ሕይወት መድኃኒት  ቢጠጡት የነፍስ ፈውስ ክብራቸው ነው የቅዱሳን የምዕመናን ጸጋ ልብስ ገብርኤል እንዳበሰራት የሰየመችው ማርያም ኢየሱስ የሚለው ስሙ ልዑል ከምድር እስከ አርያም(፪)        የማዕዘን ራስ ዐለት አማናዊው ነቅዐ ሕይወት የወረደላቸው መና ለደቂቀ ኅሬ በረከት ተስፋ አበው የነቢያት ትንቢት የሐዋርያት ወንጌል ስብከት ቸር እረኛ ክርስቶስ እኛ በጎቹ እንመልከት         በግርፋት በፊት ጽፋት የእዳ ደብዳቤ ሰረዘ በመስቀል ላይ ሲቸነከር አሳዳጃችን ተያዘ በገዛ ደሙ ለዋጃት ላነጻት ቤተክርስቲያኑ ራስ እና ጉልላት ነው መንግሥት የሚያወርስ ላመኑ(፪)        ብሎ ቢጠይቅ ኢየሱስ ማ             መዝሙር        ሉቃ ፩፥፴፩
Show more ...

ኢየሱስ ጥዑመ ስም.mp3

27 801
125
#ሰአል_ለነ ሰአል ለነ ገብረሕይወት ሰአል ለነ ኅበ እግዚአብሔር አቡነ ለኃጥአነ አግብርቲከ ንስቲተ ምግባረነ ሰናይ ዘኢገበርነ     ፦ አባ ገብረ መንፈስቅዱስ ሆይ ትንሽ እንኳንጥሩ ስራ ላልሰራን ኃጢአተኞች ባሮችህ ወደ እግዚአብሔር አባታችን ለምንልን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

ሰአል ለነ.mp3

18 746
85
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በተነሳ በስምንተኛው ቀን በዕለተ እሁድ ደቀ መዛርሙርቱ አይሁድን ፈርተው በተሰበሰቡበት ዝግ ቤቶ ሌሎች ዳግም ስለ ተገለጠ  ተብሏል ። ተብሏል 💧◦ለሐዋርያው ቶማስ ትንሳኤውን ለማሳመን ። የጌታችን ትንሳኤ ቶማስ ስለ ተጠራጠረ ጌታችን ቶማስ በተገኘበት ዝግ ቤት ተገልጦ ለቶማስ ና ወደኔ የተቸነከረውን እጄና ጉኔን ዳስስ ብሎታል ። ቶማስም የተቸነከረው እጁን አይቶ የተወጋውን ጉኑ በእጁ ዳስሶ የጌታችን ትንሳኤ አምኗል ።ሃገረ ስብከቱም በሕንድ ስለ ነበረ ተጋድሎውም የፈጸመው እንዲሁም ሰማዕትነት የተቀበለው በሕንድ ነው ። ያቺ የጌታችንን ጎን የነካች (የዳሰሰች)እጅ ሳትበሰብስ ከታቦት ጋር በመንበሩ ላይ ተቀምጣለች ።እስካሁን ድረስ የሕንድ ሊቀ ጳጳስ ሲሾም በዛች እጅ ተመርጦና ተባርኮ እንደሚሾም አንዳንድ ሊቃውንት ይናገራሉ ። 💧◦ሰንበትን ሊያጸናልን ። የአይሁድ ሰንበት፣እግዚአብሔር ሃያ ሁለትኘ ፍጥረታትን ፈጥሮ ያረፈባትና እረፉባት ብሎ ያዘዘን ሰንበት ቀዳም(ቅዳሜ)ናት ። በሐዲስ ኪዳንም ጌታችን የተጸነሰባት ፣ከሙታን መካከል የተነሳባት፣አንዲሁም ደግሞ ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት(ዳግማይ ትንሳኤ)፣መንፈስ ቅዱስ የወረደባትና ሐዋርያት ከመጀመርያዋቹ ክርስቲያኖች ጋር በኅብረት ሆነው መንፈሳዊ ስራዋች የሚሰሩባት ቀን ዕለተ እሁድ ነበረች ።ቤተ ክርስቲያናችን ለቅዳሜ ቀዳሚት ሰንበት ለእሁድ ደግሞ ሰንበተ ክርስቲያን እያለች ለሁለቱም ቀናት እኩል ታከብራቸዋለች ።ጌታችንም ይቺ ቀን እረፍትነቷን ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት ቀን ናት ።እረፍት ስንልም ስራችንን ትተን ቁጭ ብለን (ተኝተን)የምናሳልፈው ማለት አይደለም ።እንደውም ከማንም ቀን በላይ አብዝተን መንፈሳዊ ስራዎች የምንሰራባቸው ቀናት ናቸው እንጂ ። 💧◦ምትሐት አለመሆኑ ለማስረዳት። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምትሐት እንዳልሆነና ቀድሞ የተዋሃደው ሥጋና መለኮት ፣ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑ ለማስረዳት ለሁለተኛ ጊዜ ተገልጦላቸዋል ። በዝግ ቤት መግባቱ ደግሞ መለኮት እንዳልተለየውና ሥጋ ብቻው እንዳልሆነ ለማስረዳት ነው ። (ዮሐ20:29) አንድም ዳግም ማለት ሁለተኛ ማለት ነው፡፡ ጌታ ሁለት ጊዜ አልተነሳም ፡፡ ዳግም የተባለው የትንሳኤው ስርዓት አና ቃለ እግዚአብሔር በዚህ ቀን ስለሚደገም ነው፡፡አንድም መነሳቱን ለአሥራ አንዱ ደቀመዛሙርት እንበለ ቶማስ ቢገልጥላቸው አምነው ለቶማስ ቢነግሩት የተቸነከሩ እግሮቹንና እጆቹን ካላየሁ ጣቴን በተወጋ ጎኑ ካላገባሁ አላምንም ብሎ ነበርና በሳምንቱ ያምን ዘንድ ቶማስ ባለበት ለሁለተኛ ጊዜ ተገለጠላቸው፡፡ ዮሐ ፳፥፳፮-ፍም ቤተክርስቲያን ይህንን መገለጥ ፪፦ ይህ ስያሜ ደግሞ የፋሲካን በዓል አከበርን ስርዓቱን ዛሬ ፈጸምን ለማለት ነው፡፡ ፫፦ በዮሐ ፲፯፥፩ ጀምሮ በተገለጠው፡መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቃል መሠረት ጌታ ያለውን መዘምራን በቅዳሴ ማጠቃለያ አካባቢ ስለሚዘምሩበት ነው፡፡ መጠራጠሩ ስለ ሁለት ነገር ነው፡፡ ፩፦ሰዱቃዊ ስለነበረ፡፡ ሰዱቃውያን ደግሞ ትንሳኤ ሙታን የለም ብለው የሚጠራጠሩ ናቸውና ሳላይ አላምንም ብሎ ፪፦ ሌሎች ሐዋርያት ትንሳኤውን ሲሰብኩ ተነስቶ አይተነዋል ሲሉ እርሱ ደግሞ መነሳቱን ሰምቻለሁ ብሎ ማስተማር ስለሌለበት ለማየት ሳላይ አላምንም አለ። ጌታ የተገለጠላቸው ደጆች ተዘግተው ሳሉ ነበር ፡፡ ዮሐ ፳፥፳፮ ገብቶ ሰላም አላችሁ አስታረቅኀችሁ አላቸው። ተብሏል 💧ኤልሻዳይ ስለሆነ ፡፡ ዘፍ 17፥1 ሳራ ማሕጸኗ ተዘግቶ መውለድ ባልቻለች ጊዜ ልጅ የሰጣት ኤልሻዳይ ነው፡፡ ። ሀና ፣ ኤልሳቤጥ ሌሎችም እንዲሁ፡፡ ሉቃ 1፥ 37 እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር ፡፡ እንዲል ረቂቅ መለኮት ሥጋን እንደተዋሃደ ለማጠየቅ ፦ በተዘጋ ቤት ገባ፡፡ ዛሬም ደጆች ቢዘጉም ጌታ ይመጣል፡፡ብዙ ሰዎች በሕመም ተይዘው የመዳን ደጃቸው ተዘግቶ ሳለ ጌታ የመጣው ዮሐ 5፥3-12 ነፍሳት በዲያብሎስ ቁራኝነት ተይዘው ገነት ተዘግታ ሳለ ኢየሱስ መጥቶ የለ ? ሉቃ 2፥9 💧እስራኤላውያን የግብጽ ባርነት ቢያይልባቸው የነጻነት ደጃቸው ቢዘጋባቸውም ጌታ መጥቶ አድኗቸው የለ ? ዘጸ 3፥1-8 ሲወጡስ ከፊት ቀይ ባህር ከኀላ ፈርኦን ከቀኝና ግራ ገደልና ዳገት ቢገጥማቸውም አምላክ ደርሶላቸው የለ ? ዘጸ14፥1 💧ለሶስና (መ ሶስ 1፥1-23) ከውግረት አድኗት የለ? 💧ለአይሁድ / ዕብራውያን/ መ አስ 1-10 ሐማ ያሳወጀውን የሞት ፍርድ ቀይሮላቸው የለ? 💧ለሶስቱ ሕጻናት ት ዳን 3፥17 ከእሳት አውጥቷቸው የለ ? 💧ለሞተው አላዛር ዮሐ 11፥1-48 ከሞት አንስቶት የለ ? ስለዚህ ሁሉን ቻዩ ጌታ ምን ደጅ ቢዘጋ መክፈት ይችላልና እንመነው ፡፡ እርሱን አምኖ ተስፋ ሚያደርግ አያፍርም መዝ 24፥3 ተብሎ ተጽፏልና ፡፡ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን
Show more ...
image
20 547
81
✞ ጌታ ተነስቷል ✞ ጌታ ተነስቷል እልል እልል በሉ አምላክ ተነስቷል የምስራች በሉ ሙስና መቃብር በኃይሉ አጥፍቶ ሁላችን አየነው ክርስቶስ ተነስቶ አዳምን ለማዳን ቃልኪዳን ገብቶለት ዘመኑን ጠብቆ ካሳ ሊከፍልለት ከሰማያት ወርዶ የተሰቀለው ሞትን በሞት ሽሮ ይኸው አየነው      ደቀ መዛሙርቱ እጅጉን ተጨንቀው በጌታቸው መሞት በኀዘን ተመተው በተዘጋ ደጃፍ ተሰብስበው ሳለ እጆቹን ዘርግቶ ሰላም ለእናንተ አለ     ማርያም መግደላዊት እየገሰገሰች በለሊት ተነስታ ወደ አምላኳ ሄደች አይሁድ አንገላተው የሰቀሉት ጌታ ተነስቶ አግኝታው ተመላች በደስታ             መዝሙር                        ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

ጌታ ተነስቷል .mp3

16 677
87
​​ ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ቴዎድስዮስ በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል። ኢትዮጵያዊው ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በመጽሐፈ ምሥጢር ላይ "ዕፀ መስቀል በአይሁድ እጅ ተተከለ፤ ቤተ ክርስቲያንም በኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ብቨተሠራች የእግዚአብሔር በግ በሰቃዮች እጅ በዕፀ መስቀል ላይ ተሠዋ፤ የበረከት ማዕድ ለምእመናን ተዘጋጀ፤ መድኃኒታችን ተወጋ፣ የቤተ ክርስቲያን ደጃፎቿ በሙሽራዋ ደም ተቀቡ" እንዳሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን በደሙ እንደመሠረታት ለማሰብ ይሄን የስሙነ ትንሣኤ አምስተኛ ቀን አርብ ለክርስቶስ የመከራ የስቅለት ቀን እንደነበረች ቤተ ክርስቲያንም ሙሽራዋ ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ በመከራ ውስጥ እንደምትቆይ ለማሳየት ተብሏል። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በዝማሬው እንዳለ ቢጠብቁት ሕይወትን የሚሰጥ ሕግ እና ሥርዓቷን አውቀን እንኖር ዘንድ ከደካማችን እና ኃጢአታችን በቃለ እግዚአብሔር እና በንስሐ ወደ ምታድሰን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንገስግስ ።      ይቆየን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...
image
15 964
12
✞እመቤታችን በአንቺ ምልጃ✞ እመቤታችን በአንቺ ምልጃ (፪) ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ (፪) መድኃኒዓለም ተአምር ሰራ በማየ ቃና (፪) ለጌታችን ተአምር - - - በማየ ቃና ተመርጣ ታድላ - - - በማየ ቃና መጀመርያ ሆነች - - - በማየ ቃና ቃና ዘገሊላ - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ        ታውቋት ስላለችው - - - በማየ ቃና ወይንኪ አልቦሙ - - - በማየ ቃና ውሃ ወይን ሲሆን - - - በማየ ቃና ሁሉ አዩ ሰሙ - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ         አሳላፊዎቹ - - - በማየ ቃና ግራ ቢገባቸው - - - በማየ ቃና የድንግል ማርያም ልጅ - - - በማየ ቃና ከጭንቅ አወጣቸው - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ        እኛም እናምናለን - - - በማየ ቃና በአርሷ ትንብልና - - - በማየ ቃና ስለ ቃልኪዳኗ - - - በማየ ቃና ሁሉ እንደሚቃና - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ መዝሙር ዮሐ ፪ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

እመቤታችን በአንቺ ምልጃ.mp3

14 680
249
ክርስቶስ ተንስአ አሙታን ሞተ ወኬዶ ለሞት ለእለ ውስተ መቃብር ወሃበ ሕይወተ ዘለዓለም እረፍተ ክብርህ ገነነ ቅዱስ ስምህ አልተከደነም መልካም ስራህ መቃብር ድንጋይ ያላስቀረህ ኃያል ጌታ ነህ ሞት ማይገዛህ የወይን ስካር እንደለቀቀው እንደ ኃያል ሰው እንደታጠቀው በዝግ መቃብር ጌታ ተነሳ ጠላትን ጥሎ እኛን አነሳ      የሞተልንን እንሰብካለን የተነሳውን እናመልካለን ኃያል ነው በእውነት ታላቅ ነው ጌታ በራሱ ስልጣን ሞትን የረታ        በኩር ነውና የትንሳኤያችን ልባችን ጸና ሞላ ተስፋችን ሞተን አንቀርም እንነሳለን ጥልቁን ተሻግረን እንዘምራለን     መዝሙር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

ክብርህ ገነነ.mp3

16 701
83
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል። እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ። ቃሎቹንም ዐሰቡ ከመቃብሩም ተመልሰው ይህን ዅሉ፡ለዐሥራ አንዱና ለሌላዎች ዅሉ ነገሯቸው። ይህንም ለሐዋርያት የነገሯቸው መግደላዊት ማርያም ዮሐና የያዕቆብም እናት ማርያም ከነርሱም ጋራ የነበሩት፡ሌላዎች ሴቶች ነበሩ። ሉቃስ ፳፬፥፩-፲ ቅዱሳት አንስት ማለት ቅዱሳን ሴቶች ማለት ሲሆን በዚህም የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ ቀድመው የተመለከቱትን ቅዱሳን ሴቶችን የምናስብበት ዕለት ነው። በሰሙነ ፋሲካው ያለችው ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜ) ሕዝቡ ከአንዳንዱ በስተቀር ገበያ ስለማይገበያይባት ‹የቁራ ገበያ ፣ የገበያ ጥፊያ› ስትባል ፣ በቤተ ክርስቲያን ግን በዘመነ ሥጋዌው ክርስቶስን 💧= 💧= 💧 💧 ቅዱሳት አንስት መታሰቢያ ኾና ተብላ ትጠራለች። ማቴ ፳፭ ፥ ፩1 - ፲፩11 ፤ ሉቃ. ፳፫23 ፥ ፳፯27 - ፴፫33 ፤ ፳፬24 ፥ ፩1 - ፲10 ፡፡ በዕለተ ትንሣኤ ሌሊቱን ሲመላለሱ ያደሩ ሴቶች የድካማቸውና ጌታን የመሻታቸው ዋጋ መታሰቢያቸው ነው ። ''አንስት አንከራ'' ማለት ''የቅዱሳን ሴቶች አድናቆት'' እንደ ማለት ነው። ይህም መባሉ ሌሊት ሲመላለሱ ሁለት መላእክት አይተው ከብሩህነታቸው የተነሳ የተደነቁበትና በመቃብሩ ያለውን መዓዛ ትንሣኤ አሽትተው የተመሰጡበት ዕለት ስለሆነ እንዲሁም ድካማቸው ከንቱ እንዳልሆነ ለማጠየቅ ነው። አንድም ጌታችን አስቀድሞ ለእነርሱ ታይቶ ትንሣኤውን ያረጋገጠበት ስለሆነ እነርሱ ከአምላክነቱ ግርማ የተነሳ ረቡኒ ብለው ያደነቁበት ዕለት መታሰቢያ ነው። አንድም በጠቅላላው ከሕማማቱ እስከ ትንሣኤው ብዙ የእንባ መሥዋዕት ያቀረቡ እናቶች የሚታሰቡበት ስለሆነ አንስት አንከራ ይባላል ። በዚህ ዕለት:- 💧 💧 💧ቤተ ክርስቲያን ታስተምራለች ። ማቴ. ፳፰28 ፥ ፩1 - ፲፭15 ፣ ማር. ፲፮16 ፥ ፩1 - ፰8 ፣ ሉቃ. ፳፬24 ፥ ፩1 - ፲፪12 ፣ ዮሐ. ፳20 ፥ ፩1 - ፲፰18 ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳት አንስት ጸሎት ይማረን!!! በቤተ ክርስቲያናችን አስተምሕሮ ቅዱሳት አንስት ብዛታቸው 36 ሲሆኑ ጌታን ተከትለው ግማሻቸው በጉልበት ፣ግማሻቸው ደግሞ በሚችሉት አቅም ከጌታችን ጋር ባደረበት እያደሩ በዋለበት እየዋሉ አገልግሎትን ፈጽመዋል ።በኋላም በጽርሐ ጽዮን ከሐዋርያት ጋር መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው ለወንጌል መስፋፋት ትልቅ ሚና ተጫውተዋል ። የ36ቱ ቅዱሳት አንስት ስም ዝርዝርና የመታሰቢያ ቀናቸው። 1. ኤልሳቤጥ፦የካቲት 16 2. ሐና ፦ መስከረም 7 ቀን 3. ቤርዜዳን ወይም ቤርስት፦ታህሳስ 10 ቀን 4. መልቲዳን ወይም ማርና፦ጥር 4 ቀን 5. ሰሎሜ፦ግንቦት 25 ቀን 6. ማርያም መግደላዊት፦ነሐሴ 6 ቀን 7. ማርያም እንተ እፍረት እህተ አልአዛር፦የካቲት 6 ቀን 8. ሐና ነቢይት፦የካቲት 20 እና ጥቅምት 6 ቀን 9. ማርያም እሞሙ ለደቂቀ ዘብዴዎስ፦ጥር 18 ቀን 10. ሶፍያ (በርበራ)፦ጥር 30 ቀን 11. ዮልያና (ዮና)፦ኅዳር 18 ቀን 12. ሶፍያ (መርኬዛ)፦ጥር 30 ቀን 13. አውጋንያን (ጵላግያ)፦ጥቅምት 11 ቀን 14. አርሴማ፦ግንቦት 11 ቀን 15. ዮስቲና፦ጥር 30 ቀን 16. ጤግላ፦ ነሐሴ 6 ቀን 17. አርኒ (ሶፍያ)፦ኅዳር 10 ቀን 18. እሌኒ፦ ጥር 29 ቀን 19. ኢዮጰራቅሊያ፦መጋቢት 26 እና ነሐሴ 2 ቀን 20. ቴዎክላ (ቴኦድራ)፦ጥር 4 ቀን 21. ክርስቲያና (አጥሩኒስ)፦ኅዳር 18 22. ጥቅሞላ (አሞና)፦ ጥር 30 ቀን 23. ጲስ፦ ጥር 30 ቀን 24. አላጲስ፦ጥር 30 ቀን 25. አጋጲስ፦ጥር 30 ቀን 26. እርሶንያ (አርኒ)፦ ጥር 30 ቀን 27. ጲላግያ፦ጥር 30 እና ጥቅምት 11 ቀን 28. አንጦልያ (ሉክያ)፦የካቲት 25 ቀን 29. አሞን (ሶፍያ)፦ጥር 15 አና ነሐሴ 3 ቀን 30. ኢየሉጣ፦ነሐሴ 6 ቀን 31. መሪና፦ሐምሌ 27 ቀን 32. ማርታ እህተ አልአዛር፦ጥር 18 እና ግንቦት 27 ቀን 33.ማርያም የማርቆስ እናት ጥር 30 ቀን 34.ሣራ (ሶፍያ) የይሁዳ እናት ጥር 30 ቀን 35. ዮሐና (ዮላና) የኩዛ ሚስት፦ታህሳስ 26 ቀን 36. ሶስና፦ ግንቦት 12 ቀን የሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አንስት በረከታቸው ይደርብን። ይቆየን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...
image
15 684
112
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አዳም የመጀመሪያ ሰውና የሰው ሁሉ አባት ነው፤ በ፮ኛው ቀን የተፈጠረ የሰው ሁሉ ምንጭ ስለሆነ የሰው ዘር ሁሉ ከእርሱ ተገኝቷል፡፡ በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው የተስፋ ቃል ስለመፈጸሙ፤ ዘፍ. ፫÷፲ አዳም ከነልጆቹ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻ ስለመውጣቱ ይታሰብበታል፡፡ ክርስቶስ በተነሳበት በአምስተኛው ቀን ሐሙስ አዳም ይባላል፤ ጌታችን አዳምን ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገብቶለት እንደነበር በቀሌምንጦስ ተጽፏል፡፡ አዳምና ሔዋን በገነት ፯ ዓመት ከቆዩ በኋላ ትእዛዙን በመተላለፋቸው ከኤደን ገነት አስወጣቸው። ኩፋ.፬፥፲፮፤ዘፍ.፫፥፳፫ ያለው ቃል እንዳይቀር በምድር ላይ ወርደው ልጆችን ወለዱ ይላል፡፡ የተወለዱትም ልጆችም በቁጥር ፷ እንደሆኑ ፩መቃ ፳፰፥፮ የተወለዱት ልጆች ደጎችና ክፉዎች እንደ ነበሩ በአቤልና በቃየል ታውቋል። ዘፍ. ፬፥፰ አዳም በዚህ ዓለም ፱፻፴ ዓመት ኑሮ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ፵፻፭፻፸ ሚያዚያ ፮ ዐርፏል፡ በቅድስት ቤተክርስቲያን በዚህ ዕለት ክብር ይግባውና በገነት ዛፎች መካከል እያለ ይመላለስ የነበረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም በማለት የገባውን ቃል ኪዳን መፈጸሙንና አዳምና ልጆቹም በጌታችን ትንሣኤ ነጻ መውጣታቸውን እናስባለን፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳለ ማቴ ፭፥፲፯ ስለማይፈልግ ነው የሚለውን የዲያቢሎስን የማታለያ ቃል ሰምተው አምላክነትን ሽተው የሳቱትን አዳምንና ልጆቹን ዘፍ ፫፥፭ ሊያድን ቃል በገባላቸው ቃል መሠረት ከእነርሱ ንጹህ ዘር ሆና ከቀረች ኢሳ፩፥፱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ፍጹም ሰው ሆኖ አድኖታል፡፡ በሞት ባርነት ተይዞ ለነበረ የሰው ልጅም ሰው ሆኖ በሞቱ ሞትን ድል በመንሣት በትንሣኤው ይህንን የሰውን ትንሣኤ በማረጋገጥ የገባለትን ኪዳን ፈጽሟል፡፡ ውድ ክርስቲያኖች!!! የክርስቶስ ትንሣኤ ለአዳም የተገባለት ቃል ኪዳን የተፈጸመበት ብቻ ሳይሆን የነቢያት ትንቢትና የሐዋርያት ትምህርት እንዲሁም የእምነታችንም አማናዊነት የተረጋገጠበት ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ፡- ማለቱ ለዚህ ነው፡፡ ፩ቆሮ ፲፭፥፲፫ በትንሣኤው ወደ ሕይወት የመራን አምላካችን ስሙ ይመስገን!!! አርብ
Show more ...
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛
🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako
1
0
እንደ ኖትኮይን 3️⃣ ምርጥ Airdrops 1️⃣ - በ ቴሌግራም ቡድን የተሰራ በየ 6 ሰዓት እየገባችሁ Claim ማድረግ ትችላላችሁ። 👉 👈 2️⃣ - አብዛኞቻችሁ የምታውቁት ሲሆን በየ 4 ሰዓቱ እየገባችሁ claim ማድረግ ትችላላችሁ እንዲሁም እንደ ኖትኮይን Boost በማድረግ speed እና time መጨመር ትችላላችሁ። 👉 👈 3️⃣ - የ OKX project ሲሆን ሰንሰለት tap tap በማድረግ ትሰበስባላችሁ እንዲሁም boost ማድረጊያ አለው። 👉 👈 🐺 ሁሉም በቅርቡ ብትላልቅ exchanges ሊስት ስለሚደረጉ ካሁኑ ጀምሯቸው።
5 056
7
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
635
1
☎️ስልኩን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ስልኩን  ይጫኑ /Start
953
0
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️
1 082
0
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
1 285
1
📌ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ይላሉ ሙስሊሞች በተጨማሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ አላለም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞዋል ይላሉ» የተበረዘው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ወይ  ቁርአን ? ቁርአን በዚ በኛ ዘመን 4 ዓይነት ቅጂዎች አሉት.....
1 288
0
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!...     📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️                  👇🏽👇🏽👇🏽
2 423

717
1
🫅ቅዱስ ዳዊት የልጁ ጠቢቡ ሰሎሞንን ልጄ ሆይ ሰው ኹን ከሰውም ሰው ኹን አለው መጽሐፈ ነገሥት ፩ኛ ፪÷፫ እስቲ ይህን ቻናል በመቀላቀል የተለያዩ ስለ ሰው ስለ መሆን ያለንን ዕውቀት እናሳድገው።                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
1 691
2
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
1 155
1
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️
1
0
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
1 105

1 348
1
https://youtu.be/9HzoocNBD0o?si=PG8yn4CkI0j2tYM8
ጳጳሳት ሲሰደቡ ባዳምጥ ምን ችግር አለው? አባ ገብረኪዳን ክፍል 2 #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
የዛሬው ፕሮግራማችን ከ አዲስ አበባ ባህርዳር ጣና ቂርቆስ አንድነት ገዳም በመገኘት ከ አባ ገብረኪዳን ጋር የተደረገ አጠር ያለ አስተማሪ ቆይታ!!!📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊን...
2 930
3
✞ምስራቀ ምስራቃት✞ ምስራቀ ምስራቃት ሞጽሐ ፀሐይ እግዝእትየ ዘመና ሙዳይ ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ(፬) ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ሕሊና ታስባ የኖረች ጸዋሪተ መና ቀድማ የነበረች በከርሰ አዳም ይኸው ተወለደች ድንግል ማርያም (፪)    ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ አባቷ ዳዊት ብሎ እንደነገረን መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን አምላክ የመረጣት ለክብረ ዓለም ተወለች ድንግል ስብሐት በአርያም(፪)     ተወልደት ዮም  ዳግሚት ሰማይ        ሰለሞን የሚላት ነይ ከሊባኖስ ትንቢተ ነቢያት ሲፈጸም ሲደርስ የብርሃን እናቱ ድንግል ተወለደች ደብረ ሊባኖስ ላይ ብርሃን ሆና ታየች(፪)     ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ        ኢያቄም ወሐና ሐዘን ፀንቶባቸው ልጅ አጣን እያሉ ቢፈስም እንባቸው ጥበበኛው አዳም በጥበብ መንገዱ ዙፋን የምትሆነው ሰማይን ወለዱ ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ መዝሙር               መኃልይ. ፬፥፰ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

ምስራቀ ምስራቃት.mp3

26 468
122
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
2 342

1 341
5

1 033
0
✞ዮም ፍስሐ ኮነ✞ ዮም /ፍስሐ ኮነ/(፪) በእንተ ልደታ ለማርያም በባርነት ሳለን - - -  ፍስሐ ኮነ ኃጢአት በአለም ነግሳ - - - ፍስሐ ኮነ በድንግል መወለድ - - - ፍስሐ ኮነ ቀረልን አበሳ - - - ፍስሐ ኮነ እግዚአብሔር መረጠሸ - - - ፍስሐ ኮነ ልትሆኚው እናቱ - - -  ፍስሐ ኮነ ይኸው ተፈፀመ - - - ፍስሐ ኮነ የዳዊት ትንቢቱ - - - ፍስሐ ኮነ የሰው ልጆች ተስፋ - - - ፍስሐ ኮነ የአዳም ሕይወት - - - ፍስሐ ኮነ የኢያቄም የሐና - - - ፍስሐ ኮነ ፍሬ በረከት - - - ፍስሐ ኮነ ምክንያተ ድኂን - - - ፍስሐ ኮነ ኪዳነምህረት - - - ፍስሐ ኮነ ድንግል ተወለደች - - - ፍስሐ ኮነ የጌታዬ እናት - - - ፍስሐ ኮነ በሔዋን ምክንያት - - - ፍስሐ ኮነ ያጣነውን ሰላም - - - ፍስሐ ኮነ ዛሬ አገኘነው - - - ፍስሐ ኮነ በድንግል ማርያም - - - ፍስሐ ኮነ የምስራች እንበል - - - ፍስሐ ኮነ ሀዘናችን ይጥፋ - - - ፍስሐ ኮነ ተወልዳለችና - - - ፍስሐ ኮነ የዓለም ሁሉ ተስፋ - - - ፍስሐ ኮነ መዝሙር                  መዝ፹፮፥፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

ዮም ፍስሐ ኮነ.mp3

24 108
333
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አዳም የመጀመሪያ ሰውና የሰው ሁሉ አባት ነው፤ በ፮ኛው ቀን የተፈጠረ የሰው ሁሉ ምንጭ ስለሆነ የሰው ዘር ሁሉ ከእርሱ ተገኝቷል፡፡ በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው የተስፋ ቃል ስለመፈጸሙ፤ ዘፍ. ፫÷፲ አዳም ከነልጆቹ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻ ስለመውጣቱ ይታሰብበታል፡፡ ክርስቶስ በተነሳበት በአምስተኛው ቀን ሐሙስ አዳም ይባላል፤ ጌታችን አዳምን ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገብቶለት እንደነበር በቀሌምንጦስ ተጽፏል፡፡ አዳምና ሔዋን በገነት ፯ ዓመት ከቆዩ በኋላ ትእዛዙን በመተላለፋቸው ከኤደን ገነት አስወጣቸው። ኩፋ.፬፥፲፮፤ዘፍ.፫፥፳፫ ያለው ቃል እንዳይቀር በምድር ላይ ወርደው ልጆችን ወለዱ ይላል፡፡ የተወለዱትም ልጆችም በቁጥር ፷ እንደሆኑ ፩መቃ ፳፰፥፮ የተወለዱት ልጆች ደጎችና ክፉዎች እንደ ነበሩ በአቤልና በቃየል ታውቋል። ዘፍ. ፬፥፰ አዳም በዚህ ዓለም ፱፻፴ ዓመት ኑሮ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ፵፻፭፻፸ ሚያዚያ ፮ ዐርፏል፡ በቅድስት ቤተክርስቲያን በዚህ ዕለት ክብር ይግባውና በገነት ዛፎች መካከል እያለ ይመላለስ የነበረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም በማለት የገባውን ቃል ኪዳን መፈጸሙንና አዳምና ልጆቹም በጌታችን ትንሣኤ ነጻ መውጣታቸውን እናስባለን፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳለ ማቴ ፭፥፲፯ ስለማይፈልግ ነው የሚለውን የዲያቢሎስን የማታለያ ቃል ሰምተው አምላክነትን ሽተው የሳቱትን አዳምንና ልጆቹን ዘፍ ፫፥፭ ሊያድን ቃል በገባላቸው ቃል መሠረት ከእነርሱ ንጹህ ዘር ሆና ከቀረች ኢሳ፩፥፱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ፍጹም ሰው ሆኖ አድኖታል፡፡ በሞት ባርነት ተይዞ ለነበረ የሰው ልጅም ሰው ሆኖ በሞቱ ሞትን ድል በመንሣት በትንሣኤው ይህንን የሰውን ትንሣኤ በማረጋገጥ የገባለትን ኪዳን ፈጽሟል፡፡ ውድ ክርስቲያኖች!!! የክርስቶስ ትንሣኤ ለአዳም የተገባለት ቃል ኪዳን የተፈጸመበት ብቻ ሳይሆን የነቢያት ትንቢትና የሐዋርያት ትምህርት እንዲሁም የእምነታችንም አማናዊነት የተረጋገጠበት ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ፡- ማለቱ ለዚህ ነው፡፡ ፩ቆሮ ፲፭፥፲፫ በትንሣኤው ወደ ሕይወት የመራን አምላካችን ስሙ ይመስገን!!! ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...
image
19 524
44
"ሙሽራዬ ሆይ! ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ"           መኃልይ. ፬፥፰ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
17 720
38
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
2 045
4
https://youtu.be/veo66rJJ_yc?si=aGiPr6XjiTWa79t-
ትዳሬ ገሃነም ሆኗል! ለህይወቴም ያሰጋኛል!! መፋታት እችላለው? #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
የዛሬው ፕሮግራማችን ከ አዲስ አበባ ባህርዳር ጣና ቂርቆስ አንድነት ገዳም በመገኘት ከ አባ ገብረኪዳን ጋር የተደረገ አጠር ያለ አስተማሪ ቆይታ!!!📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊን...
18 258
19
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
1 518
3
#ጊዜ_እረፍቱ ጊዜ እረፍቱ ለማርቆስ እም ልዕልና ወረደ እግዚአብሔር (፪) ፦ የቅዱስ ማርቆስ እረፍቱ በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ከመንበሩ ወደ ማርቆስ መጣ። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯   

ጊዜ እረፍቱ.mp3

16 453
35
#አመ_ፈቀዱ አመ ፈቀዱ ማርቆስ ለአካልከ አውእይቶ በእሳት ነበልባላ ዝናም አጥፍዖ ማዕበላ ወመብረቅኑ ለሥጋከ ከለላ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

አመ ፈቀዱ.mp3

16 672
34
ሚያዝያ ፴ በዚህች ዕለት ከ72ቱ አርድእት አንዱ የሆነ ወንጌላዊ ሐዋርያ ሰማዕት ዘአንበሳና ርዕሰ ሊቃነ ዻዻሳት የተባለ ቅዱስ ማርቆስ በሰማዕትነት ግብፅ ውስጥ ዐርፏል። ረድኤት እና በረከቱ በሁላችንም ላይ እድሮ ይኑር ።      "የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው"                ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
15 412
13
✞አልዓዛር ይነሳ✞ አልዓዛር ይነሳ መግንነዙን ፍቱለት በጽድቅ አደባባይ ይመላለስበት ተስፋ ላለው ሕይውት ልቡ ይነቃቃ ነፍሱ እንዳትወሰድ በአጋንንት ተሰርቃ የበደል እስራት መግነዙን ፍቱለት ሕይወትን ያገኛት ጽድቅን ይኑርበት ሞት መሻሩን አውቆ ከሞት በላይ ይሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ልቦናው ይታመን        በደሉ ቢበዛ ልቦናው ቢከብድም ከአምላኩ ቸርነት በሚዛን አይበልጥም ኃጢአቱን ተናዞ ንስሐ እንዲገባ መንጻትን አሳዩት የፍቅርን እንባ        የሚያስደንቅ ብርሃን አይቶ ይመላለስ አዲሲቷን ምድር በንስሐ ይውረስ ካህናት አጽናኑ ህዝብን በፍቅር ቃል ሞት እውነት አይደለም በቃሉ ተሽሯል        በአምላክ ብስሃን ይመላለስ አይቶ ንስሐ ይጠበው እንዲታይ አብርቶ ንጹህ ልብስ አልብሱት ነፍሱ ሃሴት ታድርግ እሱም ሕያው ይሁን በሰዎች መዓረግ            ከመቃብር ይውጣ ጌታ የጠራው ነው ከሕይወት እንጀራ ማን ነው የሚያግደው ብርሃን ክርስቶስ ለሱ ተሰውቷል ስጋው ለእርሱ እኮ ነው ማን ይመገበዋል        ብርሃን ክርስቶስ አልዓዛር ይለዋል መቃብሩን ሽሮ አዲስ ፍጥረት ሆኗል                    ዮሐ፲፩፥፴፱ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

አልዓዛር ይነሳ.mp3

13 076
58
✞አልዓዛር✞ ከሞቱት መካከል እኔን አስነስተህ በፊትህ አቆምከኝ አይኖቼ እያዩህ ተስፋ ቆርጠው ሳለ የዋህ ዘመዶቼ አብሬያቸው በላሁ ከሞት ተነስቼ ነፍስ ገዳይ ሆኜ ብሰቀል ከጎንህ በደምህ ምልክት ገባሁኝ ከቤትህ ጌታዬ ብዙ ነው የአንተ ቸርነት ዓለምን አዳንከው ዳግም እንዳይሞት ሞትን በሞት ገድለህ እንዳልሞት ያረከኝ ከመቃብር ውጣ ብለህ የጠራኸኝ አራት ቀን ሞልቶታል ይሸታል ሰው ቢልህ አልዓዛር ሆይ ብለህ ጠራኸኝ በቃልህ መዝሙር    ዮሐ፲፩፥፴፱ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

አልዓዛር.mp3

10 942
48
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio