Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics ቀሰም Academy

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚 Buy ads:  https://telega.io/c/QesemAcademy  📩For comment :  @Qesem_bot  
Show more
63 856-68
~8 352
~5
13.04%
Telegram general rating
Globally
16 685place
of 78 777
127place
of 396
In category
702place
of 2 347

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth
Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
⭐️ይህንን ትምህርታዊ ቻናል ተቀላቀሉት ይጠቅማቿል። 🔹ከ9-12ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች በጣም አስፈላጊ የሆነውን ቻናል ልጠቁማችሁ:- 🔹New Curriculum 🔻 2011-2013/14 EUEE Solution በ pdf 🔺 9-12ኛ ክፍል አጫጭር note 🔻 9-12ኛ ክፍል worksheets ዋው ሁሉንም በአንድ ላይ ማግኘት👇 ይችላሉ! ✈️  ✈️
1 431
7
⭐️Mind Map 😂Subject :- Math ©️Remedial Hub ⚡️ 

Basic maths.pdf

1 772
22
የግቢ WI-FI 📶 🔹ዋይ ፋይ መዝናኛም ነው መማሪያም ነው።በሚያሳዝን ሁኔታ ግን most students almost all ማለት  በሚቻልበት መልኩ ዋይፋይ ኔትዎርክን የምንጠቀመው 97% ከትምህርት ውጭ ባሉ ነገራቶች ነው። እኔ በበኩሎ አንዳንዴ assignment, project or YouTube Tutorial ምናምን ካልሆነ ለሌላ ነገር ብዬ WiFi ፍለጋ.. ብዙም አልኳትንም😐 ። 🔻Football highlight አይበታለሁ 🔺Amazing talent እኮምካለሁ 🔹Ethio univ' Vine እሾፍበታለሁ 🔻Ethio & world pranks ላይ እሰግጣለሁ 🔺Religious ነገሮችን  አወርድበታለሁ 🔸እና ይሄን ሁሉ ጊዜ ፈታ ካረገኝ ለኔ ከመዝናኛ በላይ አይሆንም😏 ? 😒ችግሩ WiFi እኛ በምናስበው ልክ ግቢዎቻችን ላይ ይገኛል ወይ ነው 🔺የብዙ ግቢዎች data እንደሚያመለክተው WiFi network አቅርቦት በጣም አናሳ ነው ። እኔ ግቢ ስገባ ትዝ ይለኛል high school የተማርኩበት ትምህርት ቤት በውስጡ ሶስት የዋይፋይ ሰርቨር ነበረው የደረሰኝ ግቢ ግን ሁለት ብቻ(የሚሰሩት)እሱንም  ከጅብ ጋር ተጋፍቼ ነበር የምጠቀመው (ቀን ቀን ይጨናነቃል)አሁን ላይ በርግጥ በብዙ ግቢዎች የሚስተዋለውን የwifi ችግር ለመቅረፍ አንዳንድ ግቢዎች ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት ፍ ተፍ ማለት ከጀመሩ ሰነባብተዋል ፤ ጥቂቶቹ በተወሰነ መልኩ ተሳክቶላቸው WiFi connection በየዶርሙ ተደራሽ ለማድረግ ችለዋል ።( ቀን ላይ ብዙም ባይፈጥንም ) ©️ Atc ⚡️
Show more ...
2 258
6
ለሚመለከታችሁ ሁሉ ⚡️የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ 500 ሰው ለመቅጠር ስራ አውጥቷል፡፡12ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላችሁ የአዲስ አበባ ልጆች ሞክሩት! ⚡️ 
2 994
30
🔹አንዳንዴ በዙሪያህ ያሉ ነገሮች ሁሉ ይጨልማሉ፣ የምታደርገው ይጠፋሀል፤ የት አባቴ ሄጄ ከዚህ ስሜት ልውጣ የምትይበት ጊዜ ይመጣል! 🔺ያኔ አንድ ነገር አድርጊ!እጅሽ ላይ ያለውን ሁሉ  እያሰብሽ አመስግኚ፤ ለፍተን ካጣነው በነፃ ያገኘነው ይበልጣል እኮ...ለዛሬ ያልደረሱ ስንት አሉ...ቢያንስ እየተነፈስክ ነው አየር የሚከፈልበት ቢሆን ምን ይውጠን ነበር? ወንድም እህት ካለህ እነሱን አስበህ ተፅናና! አባት ወይ እናት ካለሽ በነሱ ተደሰች! ታማኝ ጓደኛ ካለን እሱን ማሰብ በቂ ነው! 🔻ከሁሉም በላይ ግን ከመቃብር በላይ ትንፋሽ ሰጥቶ ለዛሬ ባደረሰን ፈጣሪ ተስፋ እናደርጋለን! ⚡️  @Qesemacademy
3 283
18
🔔 ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 5⃣ምርጥ የትምህርት ቻናሎች ❕🤗 1⃣, !! ቀስም Academy !! 🔺ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል።  የuniversity የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋር። የ University mid፣ ና final ፈተና፣ Freshman Handout. ያገኛሉ። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 2⃣, !! ቀለሜ !! 🔻ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 3⃣, !!Bemnet Library!! 🔺ከ2ሺ በላይ መጽሐፎች(በPdf) የሚገኙበት ግዙፍ ዲጂታል ላይብረሪ! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 4⃣!! Hahu Ethiopia !! 🔻ይህ ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፈተናዎችን ፤ ጠቃሚ ኖቶችን በ pdf ፤ ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ለማቅረብ ተብሎ በልዩነት የተዘጋጀ ቻናል ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 5⃣, !!ተማሪ News!! ትምህርት ነክ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 6⃣,!!Ministry of Eduction !! 🔹Educational channel tha service students and also every one can get information and Textbooks. 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ ✈️ Bonus ➡️ All Student Books - 👨‍🏫 ተማሪዎች ብቻ ተብሎ የተከፈተ Digital Library ! የተለያዩ ትምህርታዊ መፅሀፎችን የሚያገኙበት ድንቅ ቻናል! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾
Show more ...
1 306
8

1
0
🔔በአሜሪካና ካናዳ የትምህርት እድል ማግኝት ይፈልጋሉ ? 🔔ከ TOFEL እና IELTS በዚ ግዜ በስፋት ተመራጭ እንዲሁም ተቀባይነትን እያገኘ የመጣው  የ DUOLINGO ENGLISH TEST ፈተናን ለመፈተን አስበዋል ?          በ  4499 ብር ብቻ   ✅     የ DUOLINGO ፈተናን ይውሰዱ ። 📌 በተጨማሪ የ TEST CENTER አገልግሎትን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን ።       ☎️ በ 09-65-31-26-66       📥 ⚠️ አድራሻ :  22 FESTIVAL ህንፃ አንደኛ ፎቅ ። 👉ለተጨማሪ
2 983
8
⭐️ይህንን ትምህርታዊ ቻናል ተቀላቀሉት ይጠቅማቿል። 🔹ከ9-12ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች በጣም አስፈላጊ የሆነውን ቻናል ልጠቁማችሁ:- 🔹New Curriculum Books 🔻 2011-2013/14 EUEE Solution በ pdf 🔺 9-12ኛ ክፍል አጫጭር note 🔻 9-12ኛ ክፍል worksheets ዋው ሁሉንም በአንድ ላይ ማግኘት👇 ይችላሉ። ✈️ https://t.me/+6om4wdi1P_VhNWZk ✈️ https://t.me/+6om4wdi1P_VhNWZk
775
1
📌 ነፃ መባል በሚችል ዋጋ ቴሌግራም ላይ:- - አለም አቀፍ የክፍያ ካርዶች (Debit Card) - የኔትፍሊክስ ፣ የአማዞን ወዘተ ... የስጦታ ካርዶችን (Gift Cards) 😱 10% ልዩ ቅናሽ አሁን ይዘዙ 👇 Tech Hub Et
2 871
2
⭐️ይህንን ትምህርታዊ ቻናል ተቀላቀሉት ይጠቅማቿል። 🔹ከ9-12ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች በጣም አስፈላጊ የሆነውን ቻናል ልጠቁማችሁ:- 🔹New Curriculum 🔻 2011-2013/14 EUEE Solution በ pdf 🔺 9-12ኛ ክፍል አጫጭር note 🔻 9-12ኛ ክፍል worksheets ዋው ሁሉንም በአንድ ላይ ማግኘት👇 ይችላሉ። ✈️ https://t.me/+6om4wdi1P_VhNWZk ✈️ https://t.me/+6om4wdi1P_VhNWZk
183
2
ቀለሜ  ተማሪዎች የአጠናን ልምዳቸው ምን ይመስላል❓ 🎚️ 12 ወሳኝ ነጥቦች 1️⃣ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ለምን ዓላማ እንደሚያጠኑ ቀድመው ዓላማ ያስቀምጣሉ። ይህ ማለት ምን ለማወቅ እንደሚያጠኑ ቀድመው ያቅዳሉ። 2️⃣መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ስለሚያጠኑት ርዕሰ ጉዳይ የራሳቸውን ግምት ያስቀምጣሉ። መፅሀፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በኃላ የነበራቸውን ግምት እያጠናከሩ...የተሳሳተው ን እያስተካከሉ ይጓዛሉ። 3️⃣ ሲያጠኑ ያገኙትን አንኳር ነጥብ አጠር አድርገው ማስታወሻቸው ላይ ያሰፍራሉ። 4️⃣አንብበው ለ መረዳት ያስቸገራቸውን ነጥብ /ሀሳብ/ ደጋግመው ያነባሉ.... 5️⃣ጥናት ከ መጀመራቸው በፊት ማጥናት ስለ ፈለጉት ርእሰ ጉዳይ ጥያቄዎች ይፋጥራሉ። መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በሃላ ለጥያቄዎቻቸው መልስ ይፈልጋሉ እንጂ ሁሉም ነገር በ ማንበብ ጊዜያቼውን አያጠፉም። 6️⃣ሲያነቡ ያገኙትን አዲስ ሀሳብ ወይም መረጃ ከ አሁን በፊት ከሚያወቁት ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል መሆኑን እና አለመሆኑን ይመረምራሉ:: 7️⃣ በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት አይሞክሩም፡፡ በ አንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት መሞከር ትርፉ ድካም መሆኑን ተረድተውታል፡፡ 8️⃣ ሁልጊዜም ቢሆን ለትምህርት ጉዳዮች የሚጠቀሙበት የተለየ ጊዜ አላቸው፡፡ 9️⃣ ያሰቡትን ነገር ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኝነት አላቸው...አያፈገፍጉም፣ አያቅማሙም፡፡ 1️⃣🔠 ሲያጠኑ የሚከብዳቸውን ክፍል ቅድሚያ ሰጥተው ያነባሉ፡፡ 1️⃣1️⃣ ተባብሮ በመስራት ያምናሉ፡፡ ያግዛሉ፣ ይጠይቃሉ፡፡ 1️⃣2️⃣ እራሳቸው ይገመግማሉ፡፡ ደካማ ጎናቸዉ በፍጥነት ያስተካክላሉ፡፡ ⚡️ 
Show more ...
4 154
74

🔔 ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 5⃣ምርጥ የትምህርት ቻናሎች ❕🤗 1⃣, !! ቀስም Academy !! 🔺ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል።  የuniversity የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋር። የ University mid፣ ና final ፈተና፣ Freshman Handout. ያገኛሉ። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 2⃣, !! ቀለሜ !! 🔻ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 3⃣, !!Bemnet Library!! 🔺ከ2ሺ በላይ መጽሐፎች(በPdf) የሚገኙበት ግዙፍ ዲጂታል ላይብረሪ! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 4⃣!! Hahu Ethiopia !! 🔻ይህ ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፈተናዎችን ፤ ጠቃሚ ኖቶችን በ pdf ፤ ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ለማቅረብ ተብሎ በልዩነት የተዘጋጀ ቻናል ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 5⃣, !!Ministry of Eduction !! 🔹Educational channel tha service students and also every one can get information and Textbooks. 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ ✈️ Bonus ➡️ All Student Books - 👨‍🏫 ተማሪዎች ብቻ ተብሎ የተከፈተ Digital Library ! የተለያዩ ትምህርታዊ መፅሀፎችን የሚያገኙበት ድንቅ ቻናል! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾
Show more ...
1 447
8
🔔በአሜሪካና ካናዳ የትምህርት እድል ማግኝት ይፈልጋሉ ? 🔔ከ TOFEL እና IELTS በዚ ግዜ በስፋት ተመራጭ እንዲሁም ተቀባይነትን እያገኘ የመጣው  የ DUOLINGO ENGLISH TEST ፈተናን ለመፈተን አስበዋል ?          በ  4599 ብር ብቻ   ✅     የ DUOLINGO ፈተናን ይውሰዱ ። 📌 በተጨማሪ የ TEST CENTER አገልግሎትን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን ።       ☎️ በ 09-65-31-26-66       📥 ⚠️ አድራሻ :  22 FESTIVAL ህንፃ አንደኛ ፎቅ ። 👉ለተጨማሪ
3 122
5
📮ስለ ሳይኮሎጂ Department መረጃ ✅ ሳይኮሎጂ ማጥናት | ሙያው እና ሞያተኞች | የኑሮ እንቆቅልሽ እና ገንዘብ ቻLu - በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሳይኮሎጂ ተማሪ -የ Mersa Media Institute ሰልጣኝ ✅መርሳ ሚዲያን ካሉበት ይከተሏቸው! Facbook: Youtube: ✳️ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን ! 🔗SHARE 🔗SHARE ╔════════════╗ 📚JOIN: 📚JOIN: ╚════════════╝ ⇲

file

4 701
46
መሳሳትህን አትጥላው ፣መውደቅም መሸነፍ አይደለም፤ ግን አንድ ነገር አስታውስ የተሸነፍከው ያቆምክ እለት ነው! 🎚️ማርቲን ሉተርም በአስገራሚ ንግግሩ እንዲህ ብሏል "መሮጥ ቢያቅትህ ተራመድ መራመድ ቢያቅትህ ዳዴ በል ዳዴ ማለት ቢያቅትህ ተንፏቀቅ ግን በፍፁም #እንዳታቆም!" ⚡️ 
4 657
18
🔔 ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 5⃣ምርጥ የትምህርት ቻናሎች ❕🤗 1⃣, !! ቀስም Academy !! 🔺ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል።  የuniversity የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋር። የ University mid፣ ና final ፈተና፣ Freshman Handout. ያገኛሉ። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 2⃣, !! ቀለሜ !! 🔻ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 3⃣, !!Bemnet Library!! 🔺ከ2ሺ በላይ መጽሐፎች(በPdf) የሚገኙበት ግዙፍ ዲጂታል ላይብረሪ! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 4⃣!! Hahu Ethiopia !! 🔻ይህ ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፈተናዎችን ፤ ጠቃሚ ኖቶችን በ pdf ፤ ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ለማቅረብ ተብሎ በልዩነት የተዘጋጀ ቻናል ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 5⃣, !!Ministry of Eduction !! 🔹Educational channel tha service students and also every one can get information and Textbooks. 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ ✈️ Bonus ➡️ All Student Books - 👨‍🏫 ተማሪዎች ብቻ ተብሎ የተከፈተ Digital Library ! የተለያዩ ትምህርታዊ መፅሀፎችን የሚያገኙበት ድንቅ ቻናል! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾
Show more ...
1 642
15
📣 የካንፓስ የመጀመርያ አመት ቆይታ ......በትንሹ ❓ 📚 ፍሬሽማን መሆን እንደእናንተ ስብዕና ይወሰናል 🎓የተለያየ ሰው የተለያየ experience ነው ያለው ። ግን ብዙዎች ጋር የሚኖረውን የፍሬሾች የጋራ ኑሮ ቆንፅለን ለማየት እንጥራለን ...! 💡 ናፍቆት🥹 .....! 🔺 አንዳንድ ከቤታቸው ሱ ለመላክ ካልሆነ ወጥተው የማያቁ ልጆች ድንገት ከቤተሰብ ሲርቁ ምናምን አይችሉም ይነፋረቃሉ ...ከሰው ጋር የማይግባቡ ዝጋታም ልጆች ስላሉ እነሱም ... ለብቸኝነት ሲጋለጡ ሊከብዳቸው ይችላል ። አንድ ነገር እወቁ ከምትወዷቸው ሰዎች መለየት ይሄ የመጀመርያቹ ሊሆን ይችላል ግን ብርቅ አይደለም ...አቅፎ የሚያስተዛዝን ፤ ህመምን የሚጋራ ደስታን የሚካፈል ጓደኛ ቤተሰብ ወዳጅ መለየት በጣም ከባድ ነገር ነው ። ግን ቻሉት በህይወታችሁ ነፍ ግዜ ከምትወዷቸው የህይወት አጋጣሚ ይለያቹሃል ። ካንፓስም የምታገኟቸው ልጆች ከአመታት ውብ የጓደኝነት ቆይታ በኃላ ትለያያላችሁ ። ናፍቆት ያለ ነው ግን መቻል ነው ። በካንፓስ ጥሩ ጓደኛ ያዙ ...እስክትለምዱት ነው ። ከዛ ይለቃቹሃል ። 💡 ምግብ ....! 🔻 እንደ እናትህ ውይ ል ተነስ ቁርስ ብላ ና ትተኛለህ  አቡኪያዬ ...ምናምን የለም በጠዋት ተነስተህ ሰልፍ ካልወጣህ ሲሞረሙር ይውላል ካፌ ሊያልቅም ይችላል ....ሻይ በዳቦ ለመብላት ይሄ ያክል ሰልፍ ልትልም ትችላለህ ግን በመክሰስ ሰዓት 12 ስለሆነ ራት የሚገረሰው ችከላ ካደርክ ይሞረሙራል...ዳቦ ራሱ ስንት ጣዕሙ ..ከረሃብ ይሻላል ። ሩዝ ፤ ፍርፍር ...ስላለ አትቸጋገር ....ግን ጥሩ ነገር መብላት የለመደ ሰው....ወይኔ ግቢው ጥሩ ባልቴት  የሌለው ይመስል ..ጥቅል ጎመን ብለው ቀጭን ሾርባ ጎመን ጣል ጣል ያለበት ሊያቀርቡ ይችላሉ ...ታዲያ አሪፍ ነገር የለመደ አይችልም ብር አከባቢ ይገጨውና ውጪ ይበላል .... ምግቡ እንደ ካንፓሱ ነው  በተለይ በቅርቡ የተከፈቱ አርሲ ፤ ቦንጋ ምናምን ምንም አይልም ባህርዳርም አሪፍ ነው ። ሃሮማያማ በሳምንት አራቴ ነው ስጋ የምትግጡት ...ብቻ ብዙ ልጆች የጣፈጠ ነገር ለምደው እነደ ነገሩ የሚሰራው ምግብ አይጥማቸውም ። 💡 ጓደኛ መረጣ ...! "ጓደኛ መረጣ ላይ መጠንቀቅ አለባችሁ ። በጣም መጥፎ ሰዎችም ጥሩ ልጆችም ይኖራሉ ። ከሱሰኛ ፤ ጨባሽ ፤ ዘረኛ ..ራቁ..በቢሊዮን ማይል ራቁ ...ከእናንተ ጋር የሚሄድ ሰው ፈልጋችሁ ከዶርም ውስጥ አንድ የልብ ጓደኛ በቂ ነው ። ታዲያ ምንም መጥፍ ባህሪይ ቢኖርባቸው ከዶርም ልጅ አትጣሉ ...ትቸገራላች ተንከባክባችሁ ....ተከባብራችሁ በፍቅር አርጉት ...ጓደኛ ምርጫችሁን ተጠንቀቁ ዝም ብሎ ሲያነብ የሚውል የሚተሽንም ሰው አትጠጉ በቃ አራዳ ሆናችሁ ማንበብ ሲኖርበት የሚያነብ ፈታ ግድ ሲል የሚፍታታ ነገሮች የሚገቡ ምርጥዬ ሰው ፈልጉ ። 💡 ሱስ.... 🔹በዙ ሰዎች ካንፓስ በጓደ ምክንያት ያልሆነ ነገር ውስጥ ይገባሉ ይሄ መሆን የለበትም ...ምንም ቢሆን ሱስ አለም እንዳትገቡ ...ያለባችሁ ችግር ይበቃል ... አንዳንዴ ግዜ ሊተርፋችሁ የምትሰሩት ታጡም ይሆናል ...ሱስ ከምትገቡ አንዷን/ዱን ጠብሳቹሁ ተጃጃሉ እሱ ይሻላል ... ጭራሽ ሱሰ ውስጥ ራሳችሁን እንዳታገኙ በርቱ ....! 💡 መወዛገብ ......! 🔺 ከጠበቃችሁ በጣም የተለየ ነገር ሊገጥማችሁ ይችላል ....ያኔ ውዝግብግብ የተለመደ ነው ።ተሳስታችሁ የሰው ዶርም ትሉም ይሆናል ።ብዙ ግዜ ልጆች እስኪለምዱ ድረስ እንዳይጠፋባቸው አንዴ ባዮት መንገድ ብቻ ነው የሚጓዙት ....ሌላ አጭር መንገድ ቢኖርም አይሄዱም በረጅመ ይሄዳሉ የፍሬሽ ነገር የተለመደ ነው ። በቃ በየስርቻው ሲዋሰቡ ፤ ትምህርት ብሎ መጥቶ አባቱን በሬ አሽጦ ፤ እናቱን ፆም አሳድሮ እሱ ጫት ቤት ፤ ቅምቀማ ስታዮት (2 or 3 ተማሪ እንዳይመስሏቹሁ ወደ ግማሽ የሚጠጋው ተማሪ  .)...በቃ ላይብረሪው ውስጥ 3 ሰው ብቻ ስታዮ ....ትደነግጣላችሁ ወይኔ ካንፓስ ልትሉም ትችላላችሁ ...!ለምግብ ሰልፍ ስታዮ ..ዋይፋይ ሰዎች ለሊት ሙሉ ሲጠቀሙ ስታዮ....በቃ ትወዛገባላችሁ ...ትምህርት ቤት ያላችሁ መሆኑ ትዝ የሚላችሁ ...የፈተና ሰሞን ነው ላይብረሪ 3 የነበረው ሰው መቀመጫ አጥቶ አንድ ወንበር  ለሁለት ተቀምጦ ስታዮ ...ዶር አዳር ሲቸከል ስታዮ ይገባቹሃል ። 💡 የአስተማመር አይነት ....!. 📚 እንደ Highschol 40 ደቂቃ ሳይሆን 3 ሰዓት ሙሉ አንድ ሳብጀክት ትዳረቃላችሁ .....እሱም ደህና መመህር ካጋጠማችሁ ነው የሚገባችሁ ።  በቃሉ እየተጀነነ ሲያወራ የሚውል.... የሚቸከችክ  ...ደብተር ሁላ የሚያርም አለ ። የለመዳችሁት አይነት ...የመማር ማስተማር ሂደት ሲቀየር አትደናገጡ እንደ አየሩ መሆን ነው ። እስከትለምዱት ነው ። 💡 ወሲብ.......! 📚 ወሲብ ከባድ ነው😒 እንኳን እንዲሁ ተለቃችሁ ወትሮም ....የporno ቪዲዮ ይታየዋል ለጉድ በቃ ። ሱሰኞች ካጋጠማችሁማ ዶርም ላይ ...በቃ ላይብረሪ ሁላ ወሲብ ይፈፀማል ......በጣም አስጠሊ ነገር ነው ።  ይሄ አይወራ እዛው እዮት ..... 💡 ሙድ መያ🙃 .....❗️ 🔻 ፍሬሾች ገና ከመግባታችሁ ...የሲኒየሪዎች ነቆራ አይጣል በቃ ምንም ስለማታውቁ ...የማይሆ ነገር ሊነግራቹሁ ይችላል የመመዝገቢ ቦታ ጠይቃችሁ ሽንት ቤት ሊሊሉካችሁ ይችላሉ ። ግን አይደብራችሁ እናንተም በተራቹሁ አየር ስለምትይዙ ....ፈታ በሉበት እስክትለምዱ አየር አታብዙ አትኳትኑ ልጎብኝ እያላችሁ አታካሉ ወሬ ሰብስቡ መጀመርያ ። የመጀመ ምግብ ካፌ ማሰታወሻ ፎቶ አንሱት ። 🔹 ሁሉንም አውርተን አንጨርሰውም🤭 ....በቃ የቀረ ካለ ግቢ ታዮታላችሁ ፥ ብዙ አትጨናነቁ እኛም አለን አዳዲስ ነገር እንነግራቹሃለን ። አይዞን! ©️ ዞግ ⚡️
Show more ...
5 104
39

🔔 ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 4⃣ ምርጥ የትምህርት ቻናሎች ❕🤗 1⃣, !! ቀስም Academy !! 🔺ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል።  የuniversity የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋር። የ University mid፣ ና final ፈተና፣ Freshman Handout. ያገኛሉ። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 2⃣, !! ቀለሜ !! 🔻ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 3⃣!! Hahu Ethiopia !! 🔻ይህ ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፈተናዎችን ፤ ጠቃሚ ኖቶችን በ pdf ፤ ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ለማቅረብ ተብሎ በልዩነት የተዘጋጀ ቻናል ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 4⃣, !!Ministry of Eduction !! 🔹Educational channel tha service students and also every one can get information and Textbooks. 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ ⭐️ BonusREMEDIAL HUB 🔸በ2016 ሬሚዲያል(ማካካሻ) ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ተበሎ የተከፈተ ቻናል! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾
Show more ...
945
1
📝Biology grade 12 🔛200 solved question ⚡️

biology solved problems.pdf

Grade 12 Mathematics solved Examples.pdf

Chemistry Revision Notes and Questions for Grade 12 Students.pdf

G-12 SAT Practice Questions.pdf

4 706
93
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አዋጅ አዋጅ አዋጅ🔊🔊🔊🔊🔊🎉🎉 🎉9ነኛ እና 10ረኛ ክፍል ለሆናቹ ብቻቻቻቻ🎉 🎉🎉  ምዝገባው ተጀመረረረረረረረ🏃 🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 gelagle book series📚 ለ9ኝ እና 10ኛ ክፍል በhigh school ታሪክ በአይነቱ ልዮ እና የመጀመርያ ሆኖ በምናውቃቸው በነextrem በነ ጋላክሲ ይዘት በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በተብራራው ፅሁፍ  የብዙዎችን በመረዳት የማጥናት ጭንቀት ሊገላግል ነው💪      🎉አንዴ ያጠኑትን ለአመታት በማያስረሱ በ👉gelagle tricks በመቀመም ብቅ ማለቱ ሳያንስ 👉"Teacher's mind" በተሰኙ እሱ ጋ ብቻ በሚገኙ የመፅሀፉ ስፔሻል ኮንቴንቶች ታጅቦ በአዲሱ ካሪኩለም መሠረት ወደ እናንተ ቀርቧል። 👨‍🏫 መፃህፍቶቹ📚ዘመኑን በዋጀ መልኩ በእጅ ስልኮ በቴሌግራም📲 የሚደርሶ ስለሆነ ይፍጠኑ🏃,ይግዙ ይጠቀሙ,ለሌሎችም በስጦታ ያበርክቱ       🎉ከእንግዲ ገላግሌ እያለ ማንም ያነበበውን በመረዳት የሸመደደውን በመርሳት መከራ አይሰቃይም!!!!🎉 ምዝገባውን ለማካሄድ🎖           የተሰሩ ሳምፕሎችን ለመመልከት        ለማንኛውም ሀሳብ እና ጥያቄ=              🪅our endeavor is until your success peak-🎓--------💯 ጥረታችን እስከ ስኬቶ ጫፍ ነው!!
Show more ...
2 849
1
🧑‍🏫 ለፍሬሽ ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ ሁለተኛው የቀሰም  ቻናላችን ነው በውስጡ :- 📌 FreshMan course exams         -Mid exams         -Final exams in PDF! 📚✍️ 📚 Pdf Notes 🔸 Assignment 📖 COC Exam  📑 Mid & Final Exam ያገኛሉ! 📨ለመቀላቀል👇👇 @Hahuethiopia @Hahuethiopia @Hahuethiopia
813
3
❓ ለ Entrance አንብቤ መጨረስ እችል ይሆን ❓ 📮የፈተና ውጥረት | ዝግጅት ማድረግ | ሃላፊነትን መወጣት እና ጫናዎችን መቋቋም ቻLu - በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሳይኮሎጂ ተማሪ -የ Mersa Media Institute ሰልጣኝ ✅መርሳ ሚዲያን ካሉበት ይከተሏቸው! Facbook: Youtube: ✳️ከHigh school  እስከ Campus አብረናችሁ ነን ! 🔗SHARE 🔗SHARE ╔════════════╗ 📚JOIN: @QesemAcademy 📚JOIN: @QesemAcademy ╚════════════╝ ⇲

file

6 113
73
🔔 ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 5⃣ምርጥ የትምህርት ቻናሎች ❕🤗 1⃣, !! ቀስም Academy !! 🔺ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል።  የuniversity የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋር። የ University mid፣ ና final ፈተና፣ Freshman Handout. ያገኛሉ። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 2⃣, !! ቀለሜ !! 🔻ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 3⃣, !!Bemnet Library!! 🔺ከ2ሺ በላይ መጽሐፎች(በPdf) የሚገኙበት ግዙፍ ዲጂታል ላይብረሪ! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 4⃣!! Hahu Ethiopia !! 🔻ይህ ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፈተናዎችን ፤ ጠቃሚ ኖቶችን በ pdf ፤ ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ለማቅረብ ተብሎ በልዩነት የተዘጋጀ ቻናል ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 5⃣, !!Ministry of Eduction !! 🔹Educational channel tha service students and also every one can get information and Textbooks. 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ ⭐️ BonusREMEDIAL HUB 🔸በ2016 ሬሚዲያል(ማካካሻ) ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ተበሎ የተከፈተ ቻናል! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾
Show more ...
1 646
10
Entrance Exam 🔹Subject :- Physics 🔻Grade :- 11 & 12 🔺Year :- From 2000-2011 ⚡️

Entrance Exam Biology 2004-2008.pdf

7 036
72
⚡️ብዙዎች ስኬትን ተኝተው ያልማሉ ጥቂቶች ከአልጋቸው ተነስተው በተግባር ያሳኩታል። ወዳጄ ተነሳ የነገው የሚሳካው ዛሬን ከሮጥክ ነው፤ እህቴ ከእንቅልፍ መነሳትሽ ወሳኝ ነው! ⚡️ንብ ብትናደፍም ማሯ ግን ጣፋጭ ነው፤ ዝምብ አትናደፍም ግን በሽታ ታመጣለች...በጠዋት መነሳት ምቾት ቢነሳም ውጤቱ ግን ጣፋጭ ነው። @QesemAcademy 📨
7 464
24
🔔 ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 4⃣ ምርጥ የትምህርት ቻናሎች ❕🤗 1⃣, !! ቀስም Academy !! 🔺ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል።  የuniversity የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋር። የ University mid፣ ና final ፈተና፣ Freshman Handout. ያገኛሉ። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 2⃣, !! ቀለሜ !! 🔻ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 3⃣!! Hahu Ethiopia !! 🔻ይህ ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፈተናዎችን ፤ ጠቃሚ ኖቶችን በ pdf ፤ ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ለማቅረብ ተብሎ በልዩነት የተዘጋጀ ቻናል ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 4⃣, !!Ministry of Eduction !! 🔹Educational channel tha service students and also every one can get information and Textbooks. 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ ⭐️ BonusREMEDIAL HUB 🔸በ2016 ሬሚዲያል(ማካካሻ) ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ተበሎ የተከፈተ ቻናል! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾
Show more ...
1 647
6
🔔 ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 3⃣ ምርጥ የትምህርት ቻናሎች ❕🤗 1⃣, !! ቀስም Academy !! 🔺ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል።  የuniversity የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋር። የ University mid፣ ና final ፈተና፣ Freshman Handout. ያገኛሉ። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 2⃣, !! Hahu Ethiopia !! 🔻ይህ ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፈተናዎችን ፤ ጠቃሚ ኖቶችን በ pdf ፤ ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ለማቅረብ ተብሎ በልዩነት የተዘጋጀ ቻናል ነው። 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ 3⃣, !!Ministry of Eduction !! 🔹Educational channel tha service students and also every one can get information and Textbooks. 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 ============================ ⭐️ BonusREMEDIAL HUB 🔸በ2016 ሬሚዲያል(ማካካሻ) ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ተበሎ የተከፈተ ቻናል! 🌐 ይቀላቀሉ👉🏾
Show more ...
38
2
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio