Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language

audience statistics ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

News & Entertainment Channel ⭕️በቅርቡ በethio sat የቴሌቪዥን ስርጭታችንን ልንጀምር ዝግጁነታችንን ጨርሰናል⭐️  #በዚ_ቻናል_ያዘጋጀንላቹ_ፕሮግራሞች  ። ➠ ዜናዎች ➠ መዝናኛዎች ➠ አስገራሚ ታሪኮች ➠ ስለ ጤናዎ አዳዲስ መረጃዎች ➠ የቢዝነስ አሳቦች ➠ አነቃቂ ምክሮች ➠የቴክኖሎጂ ዜናዎች ➠ ኢትዮጵያዊ የሆኑ እሴቶች በየቀኑ ለእናንተ እናቀርባለን 
Show more
20 5900
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
38 202place
of 78 777
274place
of 396

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

    Data loading is in progress

    Time
    Growth
    Total
    Events
    Reposts
    Mentions
    Posts
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    🌼🌼🌼   🌼🌼🌼   🌼   🌼🌼🌼          🌼   🌼     🌼   🌼   🌼 🌼🌼🌼   🌼    🌼    🌼   🌼🌼🌼 🌼     🥀  🌼     🌼   🌼   🌼        🌼 🌼🌼🌼   🌼🌼🌼   🌼    🌼🌼🌼     🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌻     🌻🌺     እንኳን          🌺🌻     🌻🌹    አደረሳችሁ     🌹🌻 🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼       🌼happy new year🌼                 🌼2016🌼
    487
    4
    🌻🌻 👇እንደምታዩት ቤቱ የሚገኘው መሀል አዲስአበባ ቦሌ ላይ ሲሆን ለከተማው፣ለአየር መንገዱ፣ለተለያዪ መዝናኛዎች፣ለተለያዩ ቅንጡ ሬስቶራንቶች(in joy,kategna,azmera,chanoly,burgerizza) በአጭሩ ለሁሉም የከተማዋ መዳረሻዎች እምብርት ቦታ ከመሆኑም በላይ ከጥቂት ወራት የስታድየሙ መጠናቀቅ በኃላ ደግሞ የቦታው ተፈላጊነት በእጅጉ እንደሚያድግ ይገመታል። 🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡 በተጨማሪ ደግሞ አቅም ያለው ሰው ወደላይ በመስራት ለመኖሪያነትና ለድርጅቶች በእጅጉ አዋጭ ዋጋ በማከራየት መጠቀም ይቻላል ✅All infrastructure available ✅3 service rooms ✅ 2 car parking space ✅near to the main road ✅Green area available Price 40 million with negotiation ምን ይጠብቃሉ ይሄን የ142 ካሬ ቤት ከሰርቪስ ቤቶች ጋር መሀል ቦሌ ላይ ይዘዉ ከበርቴ ይሁኑ። 📱251928025669 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ NaN 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
    Show more ...
    589
    1
    667
    0
    💥💥ገባ ገባ ገባ💥💥 ❇️ HainoTeko G8 Max Smart Watch           💯High Quality 🚩Model: G8 Max 👉የልብ ምትን ይለካል 👉ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን 👉ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል 👉ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል 👉ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል 👉ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የምችሉበት 👉ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ     መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል ✔️ Full Touch Screen 👉Bluetooth Calling 👉Notifications 👉 Waterproof 👉 Screen size 45mm 👉Music & Camera Remote Control 👉Heart Rate Tracker : 1× Smart Watch 1× Charging cable 2× Silicone Strap 1× User Manual           💦 ዋጋ፦ ✅  5,500 ብር             《Limited Stock 》        👍 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!! ስልክ: 📞☎️ NaN 📞☎️ NaN 📞☎️ NaN            ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             👇𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ NaN 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
    Show more ...
    640
    0
    "ዝምታ ጸጥ ማለት ብቻ አይደለም፡፡"     "ትልቁ ፍልሚያ ከራስ ጋር ነው፡፡" ዝምታ ምንድነው? ሰው ለምን ዝምታን ይፈልጋል? ሁላችንም ዝም ስንል በዝምታችን ውስጥ የቀበርናቸው ምክንያቶች የለም ወይ? እርግጥ የዝምታ አንዱ መሠረት ጸጥታ ነው፡፡ጸጥ ማለት ደግሞ ከባድ ክህሎትን ያሻል፡፡  ጸጥታ ታላቅነት ነው ታላቅ ኃይላት ጸጥ ያሉ ናቸው፡፡ ተፈጥሮ ነገሮችን በጸጥታ ማከናወኑን ተክናበታለች፡አትክልቱ ፍራፍሬው ሰብል ጥራጥሬው እየጮኸ የሚያድግ ቢሆን ገበሬ ሰላም ባጣ መናፈሻችን ውስጥ ያሉት አበቦች ቢከራከሩ እንኳንስ ሊያዝናኑን ከሩቅ በሸሸናቸው ነበር፡፡የዝናብ ድምጽ እንቅልፍ የሚያመጣ ልዝብ ለዛ ባይኖረው እንደ አይሮፕላኖቻችን የሚያስገመግም ቢሆን ክረምታችን ምን ሊመስል ይችል ነበር? ወጀብና መብረቅን የሚያውቅ ሁሉ መልሱን ይረዳዋል፡፡ ግን እኛ የሰው ልጆችስ? እኛማ ጸጥታን የምንፈራ ፍጡሮች ነን!ምርቶቻችን በሙሉ ድምጽ እንዲያሰሙ ታስበው የሚፈበረኩ ይመስላሉ፡፡መኪናዎቻችን ያጓራሉ፣ ባቡሮቻችን ያሸከትፋሉ፣ ጥሩንባቸውን ያንቧርቃሉ ደውሎቻችን ያቃጭላሉ፣ ማሽኖቻችን ያፋጫሉ በእጃችን ውጤቶች ባልተናነሰ እኛም ድምጾችን እንፈጥራለን፡፡ ገና ወደዚህች ምድር ስንመጣ "እሪ..."ብለን ፍጥረትን እንበጠብጣለን ስናድግም ብዙ እናወራለን፣ በየገበያው በየአደባባዩ፣በየሚዲያው በየፓርላማው እንጨቃጨቃለን አንደማመጥም እናፏጫለን፣ እንጮሀለን፣እናለቅሳለን እናሽካካለን በእጆቻችን እናጨበጭባለን፣በኮቴዎቻችን እንረግጣለን፡፡(የሰው ልጆችን በሙሉ ከገጿ ላይ ቢነሱላት ምድር ጸጥ ያለች ወይዘሮ ትመስል ነበር፡፡ ንጽህናና ሰላሟን ያገኘች ባለ ክብ ፊት ወይዘሮ ለምለም- ዐ : ለም፡፡) በደንብ ወደውስጣችን እንድንመለከት ራስን ለማግኘት  የጥሞና ግዜ የሚያስገነዝብ ድንቅ መፅሀፍ እድታነቡት እጋብዛለው ምንጭ ፦ አርምሞ መፅሀፍ
    Show more ...
    907
    1
    የኔ ያልኳቸው ሰዎች ከድተውኛል ነገር ግን ሁሉንም እንዳላምን አላደረጉኝም ጥንቃቄን አስተምረውኛል ይረዱኛል ያልኳቸው ሰዎች ሸርተት በማለት ባላሰብኩት ሰዐት ዞር ብለውብኛ ሚገርመው ጠንካራ ሰው እንድሆን ሰበብ ሆነውኛል ወዳጅ መስለው ጠላት ለነበሩ በሙሉ ውድቀትህን ሲጠብቁ ለበሩ ጠላቶችህ ከፍ ብለህ አስደንግጣቸው የጠላት መድሀኒት ከፍ ማለት ብቻነው
    1 279
    2
    #ትርጉም_የለሽ_አትሁን! አንድ ገበሬ በመንገድ ዳር ተቀምጦ ተሽከርካሪዎች እስኪመጡ የሚጠብቅ ውሻ ነበረው። ውሻው ተሽከርካሪ በመጣ ቁጥር እየጮኸ ተሽከርካሪውን አባሮ ለመያዝ ይሞክር ነበር። አንድ ቀን አንድ ጎረቤቱ ገበሬውን "ውሻህ ግን ተሳክቶለት መኪና የሚይዝ ይመስልሃል?" ሲል ጠየቀው። ገበሬውም “የሚያስጨንቀኝ ያ አይደለም፤ እኔን የሚያስጨንቀኝ ምናልባት አንዱን ተሽከርካሪ ቢይዝ ምን ያደርግበታል የሚለው ነው።” ሲል መለሰለት። ብዙ ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ ትርጉም የለሽ ግቦችን እያሳደዱ እንደ ውሻው ይኖራሉ። የምታደርገው ድርጊት "ምን ዋጋ አለው?" ብለህ ጠይቅ። መጽሐፍ ትርጉም ያለው ህይወት እንድንመራ ይረዳናል፡፡
    1 416
    3
    #BreakingNews ለረጅም ጊዜያት ተዘግተው የነበሩት Social Media አሁን ከዚህ ቀደም ከነበረው ሰፊ ቦታዎች ላይ መስራት ጀምረዋል። አሁንም የመቆራረጥ ነገር እየታየበት ስለሆነ የማይሰራላችሁ በትግስት ተጠባበቁ።                    🦋🦋 👩‍💻
    1 863
    0
    "ቀላል፣የተዋበ፣ፀጥታ የሞላበት የተባረከ ሕይወት መኖር የምትሻ ከሆነ የአዕምሮን ስግብግብ ጥያቄዎች ጣላቸዉና በምትካቸዉ የልብህን መልሶች ተካባቸዉ። የአዕምሮ ጠቢብነት ነገሮችን እያወሳሰበ ዕለት ተዕለት ጥያቄን መከመር ነዉና። የሕይወትህን ጌታ ልብህ አድርገዉ። ሐይማኖትን መፍትሔ አድርገዉ ሲሮጡ ለሚዉሉትም ቢሆን የተሻለዉ አማራጭ ይኸዉ ነዉ ተስፋ ለሚያደርጉትና ለሚጠይቁት ጥያቄ ሁሉ ከልብ መልስ በላይ የሚያስፈልጋቸዉ ቁምነገርም አይኖርም። //ኦሾ//
    2 374
    0
    👍መናገር ተስኖኛል ብለህ ታዝናለህን?ለምን ውቡን የዝምታ ጥበብ አትቆርስም ?....እንደ እንቁ የከበሩ ፣ እንደ ወርቅ የነጠሩ ዘላለማዊ ዝማሬዎችን አታዳምጥም? ከማይረባ ቃል ውብ ዝምታ እጅጉን ይሻላል። በምስጠት ውስጥ ያማረ ውስጣዊ የዜማ ዥረትም በውጫዊ ጩኸት አይደፈርስም ።" 👍ሰዉ በፅሞና ከነቃ የልቦናዉን ባህር በሚያምር ባህሪዉ የመዋጀት እምቅ አቅም አለዉ። ለዚህም ዉስጣቸዉ የሰከነ ሰዎች ዝምታ መለያቸዉ ነዉ። ዉስጣቸዉ የተረበሸ ሰዎች ደግሞ ዉጫቸዉንም በረብሻ ይሞላሉ። 👍 ሰው በጥሞና ተቀምጦ አእምሮውን ሲያዋቅር፣ ነፍሱን ከሀልዮቱ ሲያስታርቅ ከራሱ አልፎ በዙሪያው ባሉ ሰዎች ላይ ተጽዕኖ ያደርጋል። 👍 ውስጣቸው የሰለጠነ፣ እግረ-ህሊናቸው የበረታ፣ በአርምሞ የመጠቁ ዜጎች ሲበዙ፣ ያኔ ሀገር ሰላምና አንድነቷ የእውነት ይፀናል። 👍 የእያንዳንዳችን የውስጥ ዓለም ሲያምር እንደ ህዝብ ውጫዊ  ህይወታችንም ይዋባል። ውስጣቸው የተረበሹ ሰዎች ግን ህዝብና ሀገርን ይረብሻሉ።   መፅሐፍ /ር ኤልያስ ገብሩ  የተቆነጠረ
    Show more ...
    2 085
    2
    #ተአምር_ከትንሽ_ይነሳል! 💡የትኛውም ሰው እንደተወለደ እምነትም ሆነ አመለካከት አይኖረውም። ሁላችንም ከተለያየ ቦታ፣ ኃይማኖት፣ ባህል እንዲሁም ልማድ እንወርሳለን። ከእነዚህ ሁሉ ነገሮች የምናገኘውን እኛነት እንዴት በራሳችን ድጋሚ ልንቀርጸው እንችላለን?  ታሪካችን የሆነው በድግግሞሽ ነው። ስለዚህ ልምድ ቀጣይነት ያለው ድግግሞሽ ነው። ምናልባት ሂሳብ ላይ ጎበዝ አለመሆን፣ የሰዎችን ስም መዘንጋት፣ አቅጣጫ ለመጠቆም መቸገር ባለፈ ታሪክ ውስጥ  ድክመቶቻችን ናቸው። 💡የትክክለኛው አድራጎት ባለቤት፣ የትክክለኛው ንግግር አዋቂ...ለመሆን ደጋግሞ መሞከር ያስፈልጋል። የሚፈለገውን ሰው ለመሆን ትናንሽ የሚባሉ ልምዶችን ማዳበር ወሳኝ ይሆናሉ። ምናልባት በአንድ ምሽት ቅጽበት ህይወትን ላይቀይሩ ይችላሉ። ትናንሽ ልምዶች ሲባል አንድ ፑሻፕ መስራት ሰውነትን አይቀይርም፤ ለአንድ ደቂቃ ተመስጦ ማካሄድ ምንም ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ትናንሽ ልምዶችን እያዳበርናቸው ስንሄድ፣ እየደጋገምናቸው ስንመጣ፣ እያሳደግናቸው ስንከሰት የምንፈልገውን ሰው ለመሆን አንቸገርም። 💡በራስ መተማመን ሲባል እኔ ጸሐፊ እሆናለሁ፣ እኔ እሯጭ እሆናለሁ ብሎ የማውራት አይደለም። ይልቁንም ጸሐፊ ለመሆን ንባብን መደጋገም፣ አሸናፊ ሯጭ ለመሆን ዘወትር ልምምድ ማድረግ ለዛ ግብ ትናንሽ ልምዶችን ማዳበር ይጠይቃል። 📗📙📕
    Show more ...
    1 745
    0
    ልብስ እና ጫማ ማድረቂያ ማሽን      🔹ለልብስ      🔹ለጫማ 🚩ጫፉን በመቀያየር የታጠበ ልብስና ጫማ በቶሎ ያደርቃል 🚩ሶኬት ላይ ተሰክቶ የሚሰራ 🚩እንደ ምርጫዎ 2 የተለያዩ ማድረቂያ ስልቶች ያሉት(በሙቅ እና በቀዝቃዛ አየር ) 🚩እርጥበት የማያበላሸው 🚩በዘመናዊ ባለ ሙቀት መቆጣጠሪያ 🚩ክብደቱ ቀላል መሆኑ የፈለጉት ቦታ በቀላሉ ይዘውት የሚሄዱት ✔️Voltage: 220V ✔️Frequency: 50Hz ✔Power: 150W ዋጋ- 4500 ብር ብቻ✅ ☎️  NaN 🚚ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
    1 447
    0
    ✳️ ምርትና አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን ቻናል ወይም ግሩፕ በኛ ቻናል ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን🥳        በሰአት ⏰ - ለ4 ሰአት ➡️ 100 ብር - ለሙሉ ቀን ➡️ 250 ብር - ለ2 ሙሉ ቀን ➡️ 400ብር        በView 👀 - 1k View ➡️ 100 birr - 2k View ➡️ 300 birr - 3k View ➡️ 400 birr - 4k View ➡️ 500 birr - 5k View ➡️ 700 birr - የሳምንት ➡️ 1500 birr (Daily Repost) + pin📌 - የወር ➡️ 4000 birr(Daily Repost) + pin 📌 NaN ይደዉሉልኖ
    1 467
    1
    Graphics Poster Banner Business Card Sticker Logo 👇👇👇👇👇
    1 683
    0
    #የጊዜ_ስኮርት_የለውም🕔 ገንዘብህን ለጠየቀህ ሰው ሁሉ አፍሰህ ትሰጣለህ? ገንዘብ ለጠየቀ ሰው ሁሉ ታፍሶ ካልተሰጠ፣  እና ታዲያ ውዱን ጊዜህን እንዴት ለማንም  ትሰጣለህ? ገንዘብ ከተረፈህ ባንክ ልታስቀምጠው ትችላለህ። ልታበድረው ወለድም ልታገኝበት ትችላለህ። ገንዘብ ከሌለህ ልትበደር አልያም ሰርተህ ልታገኘው ትችላለህ። 🕔 👉የጊዜ ትርፍ ግን የለውም። ሲተርፍህ ለሰው ልታበድረው ወይም ሲያንስህ ከሰው ልትዋሰው አትችልም። የጊዜ ስኮርት የለውም!! ያለህ ጊዜ ተመጥኖና ተሰፍሮ ነው የተሰጠህ። ስለዚህ ጊዜና ትኩረትህን ለጠየቀህ ሁሉ አትስጥ። ሶሻል ሚዲያ ላይ፣ በፌስቡክ እና በቲክቶክ፣ በቲቪ ሰዎች የሰሩትን በማየት እንዲሁ ጊዜህን በከንቱ አታባክን። 🕔 ጊዜህን እራስህን ለመስራት ተጠቀምበት። ሕይወት እና ጊዜ ዋጋ ለሌለው ነገር ሊሰጡ አይገባምና። መጽሐፍ #
    Show more ...
    1 467
    2
    🛑ማስተር ካርድ ማዉጣት የምትፈልጉ ለአንድ ወር የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ከየትኛዉም ሀገር ጋር መገበያየት የሚያስችል NaN 💳💳MASTER CARD💳💳 ሰላም ዛሬ አንድ አስደሳች ዜና እንገራቹ ማስተር ካርድ ማውጣት ይፈልጋሉ? ❇️እንግዲያውስ ነፃ በሚያስብል ሁኔታ በአጭር ሰዓት ውስጥ በስሞ የተሰራ ማስተር ካርድ ከእኛ ዘንድ ሊያገኙ ይችላሉ። በፈለጉት የብር መጠን በማስቀመጥ ለ 5 የሚቆይ የማስተር ካርድ ባለቤት መሆን ይችላሉ። ❇️ለ AliExpress,ለalibaba, ለ Amazon, ለ online pyment like. Telegram premium ለማረግ ለ playstore ለ netflix የሚሆን ማስተር ካርድ ነፃ በሚባል ዋጋ ለ አንድ ወር የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ❇️እንዲመጣላቹ የምፈልጉት ወይም እንዲከፈልላቹ የምትፈልጉት ነገር ካለ dm 🛑በTELEGRAM🅰👇👇👇 ለበለጠ መረጃ:- NaN NaN
    Show more ...
    6 450
    14
    ‼️‼️ለፓስፖርት መንከራተት ቀረ‼️‼️‼️‼️          NaN 🔥የትም መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ሁናችሁ ፓስፖርት ለማውጣት ወረፋ ማስያዝ ትችላላችሁ 📕𝙀𝙩𝙝𝙞𝙤𝙥𝙞𝙖𝙣 𝙊𝙣𝙡𝙞𝙣𝙚 𝙋𝙖𝙨𝙨𝙥𝙤𝙧𝙩📕 ▫️አዲስ አበባ ከሚገኘው የዋና መምሪያው ጽሕፈት ቤት በተጨማሪ ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት  ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶችና እንዲሁም በውጭ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች online እኛ ጋር ሲያስሞሉ ፓስፖርቶን በቀጠሮ ለት በሚቀርቦት ማግኘት  ይችላሉ።  ▓▓▓▓▓▓ - ▓▓▓▓▓▓ ① ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት   ② ደሴ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ③ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ④ ባህርዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ⑤ መቐለ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ⑥ ጅማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ⑦ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት   ⑧ ሳመራ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ⑨ አዳማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ■□■□■□■□ - ■□■□■□■ 📕ፖስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው ■□■□■□■□ - ■□■□■□■       ➪ የፖስፖርት ዋናው ገፅ እና       ➪ አንድ ፖስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ።       ➬ ስልክ ቁጥር         ✏️ _ይላኩልን!! ■□■□■□■□ - ■□■□■ 📕አዲስ ፖስፖርት ለማዉጣት ●○●○●○●○ - ●○●○● ① የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና ② የልደት ካርድ ሰርተፍኬት ③ ስልክ ቁጥር        ✏️ _ይላኩልን!! ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💡ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካሎት በነፃነት መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ ማዘዝም ትችላላችሁ ይሄው ሊንኩ 👉 👤     👤 👈 🔴 ወረፋ ለማስያዝ inbox ላይ ይላኩልን:- 📩inbox ያናግሩን ☎️ phone number       NaN ✉️ Telegram acc             
    Show more ...
    2 182
    0
    ✅አስገራሚዉ የልብስ እና የጫማ ማጠቢያ😌 💥SANFORD Mini Washing Machine👟👟👚👔 ልብስና ጫማ አጥቦ የሚጨምቅ አነስተኛ ማጠቢያ 👟👔🩳👟 💎 ለቲሸርት: ለጂንስ : ለሹራብ:ለአንሶላ ፣ጫማ 💎 2.5 ኪሎ ግራም የማጠብ አቅም 💎 1.5 ኪሎ ግራም የማሽከርከር/ የማድረቅ አቅም 💎 በተጨማሪም ጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው 💎 ዝቅተኛ ድምጽ 💎 የሚያምርና ፋሽን ዲዛይን ያለው 💎 ውሃ እና ኢነርጂ የሚቆጥብ 💎 የሰዓት ቆጣሪ ያለው 💎 240 Watt 💎 በ15 ደቂቃ ፈጣን እጥበት 💎 ከቦታ ቦታ በቀላሉ ተንቀሳቃሽ 💎 በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችል ዋጋ፡-✅ 12,500 ብር ብቻ!! 👍 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን! ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! ስልክ 📞 NaN        ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ NaN 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    Show more ...
    1 824
    0
    አንተ ካልተለወጥክ ለውጥ አይመጣም !!!       አንተም ካልተለወጥክ የተሻለ ነገር አይመጣም!!! ለምን በፊት ባለህ አስተሳሰብ የተሻለ ነገር ትጠብቃለህ ፣ ለምን በፊት በሄድክበት መንገድ እየሄድክ አንዲስ መዳረሻ ማግኘት ትፈለጋለህ። "በፊት የምታደርገውን እያደረክ አዲስ ውጤት አይመጣም።" መቀየር መጀመር አለብህ ከሀሳብህ ጀምር ሀሳብህን ንፁህ በጎ አበረታች ነገር ላይ አድርገው። በስሜትም እንደዛው የተነቃቃህ ደስተኛ ሁን ሀሳብህን እዛላይ በማድረግ ማለት ነው። በተግባርም ተቀየር አዲስ ነገር ጀምር አዲስ ልማድ ገንባ ከዛ ውጤቱ ቀስ በቀስ ሲቀየር ታየዋለህ። " አሁን የምታደርጋት ጥቃቅን ነገር ከጊዜ በኋላ ትልቅ ልዩነት ታመጣለች "
    2 303
    9
    ቃሌ ነው.... ባይደክመኝ መኖር እፈልግ ነበር ግን አልቻልኩም ። እኔን በማጣት የምትሰበሩ ነፍሶች እንዳላቹ አውቃለሁ ። ከኔ አለመኖር ፍላጎት አይበልጥም ። ሳለሁ አንድም ቀን በድያቹ ይቅርታችሁን ሳልጠይቅ የቀረሁ አይመስለኝም ። ዋጋችሁም ሳይገባኝ ቀርቶ አያውቅም ። ጋሼ በርጅና ዘመን በደከመ ወራት ልጄ ልጄ አሳቢዬ ፤ ፈገግታዬ እንዳትል ብዬ ታግያለሁ.. እውነት አቃቶኝ ነው !! ሳለሁ የአቅሜን ፈገግ እና ቀና እንድትል ጥሬአለሁ የውለታህን ጥንጥዬም ባታክል ልጅክ ይወድካል ። ከማንም በላይ እንደምትሰበር አውቃለሁ ። ከማንም በላይ አቅም አልባ እንድምትሆን አውቃለሁ። ልጅክ ስለሆንኩ የኮራኸውን ያህል አንገትክን አስደፋሁህ አይደል ? ይቅር በለኝ ለኔ ያላጓጓኝ ህይወት ላንተ ምን ይጠቅምሃል ብዬ ነው? አታቲ ዘመንሽን ሙሉ በልብሽ እንደምኖር አውቃለሁ ። እንደኔ አይነት ወንድም እንደማታገኚም አውቃለሁ ። አይንሽ በለቅሶ ብዛት እንደሚጠፋ አውቃለሁ ። ተረጂኝ ምድርን ተጠይፌያት ነው ። እናቴ ሃዘን እንደማትችይ አውቃለሁ ። እጦት እንደሚሰብርሽ ከሃያ አመት በፊት የሞተች እህትሽ መርሳት ተስኖሽ በየ ጨዋታው ስታስገቢያት አይቻለሁ ። ሁለት ቀን ድምፄን ካልሰማሺኝ ጭር እንደምትይ ፣ሳቅሽ፣ ኑሮሽ ፣ቀልብሽ ፣ አንደሚሰዋ አውቃለሁ። አንድ እርምጃ ወደፊት መራመድ ቢያቅተኝ ነው ። በየደቂቃው እሱ ቢኖርልኝ ሃዘንሽ ከእድሜሽ ቀድሞ ይገልሻል ። ግን አንድ እኔን ለማሳረፍ እንዴት ይሄን ሁሉ ሰው እገላለሁ ???? ©
    Show more ...
    1 654
    7
    እሱ~ ምን አይነት ወንድ ያስደስትሻል      መስፈርትሽ ምንድ ነው እኔ~ እንደኛ እና ዋነኛው ነገር መሆን አለበት ምክንያቱም ቡዙ ግዜ  ሰዎች አይረዱኝም እሱ~መርዳት ስትየ ምን ማለት ነው ሚረዳሽ እኔ~የሚረዳኝ በቃ ድንገት ዝም ልል እችላለው ማውራት አልፈልግም ድንገት አለቅሳለው ድንገት እስቃለው እሱ~ እብድ ነሽ ማለት ነው እኔ~እብድ አደለሁም እንደ ማነኛውም ሰው ነኝ ግን ስስ የሆነ ~በቃ በትንሽ ተስፋ አረጋለው ~በትንሽ ተስፋ እቆርጣለው ~ለማልቀስም ለመሳቅም ትንሽ ነገር ይበቃኛል😪 ቶሎ ባይከፋኝ ደስ ይለኛል ነገር ግን ቶሎ ነው ሚከፋኝ 💔😥
    1 455
    9
    🔥ገራሚ ሰሀት አመጣንላቹ🔥 w26+ a great and affordable smartwatch designed for your active life. Built-in: Mic+ Speakers Full Touch Screen Full Screen 1.75 Inch Display Support Bluetooth Calling Push Notifications Music & Camera Remote Control Body temperature Measurement Heart Rate Tracker Monitor Blood Pressure Waterproof Sports Watch           Color: Black ዋጋ፦ 4500 ብር ☎️ NaN 🚚ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
    1 157
    1
    ካላየኃቸው እና ከማላቃቸው አደጋዎች ስላዳንከኝ ፣ በፈተና አፅንተህ ስላጠነከርከኝ ፣በፈተናዎች ወድቄ ስለተማርኩኝ ክበርልኝ 🙏 ስታበይ እንደመታበዬ ፣ስበድል እንደ በደሌ ፣ ስወድቅ እንዳወዳደቄ፣ ሰጠግብ እንዳጠጋገቤ በሆንኩት ልክ ሳይሆን እንደ ቸርነት ስለምታኖረኝ ክበርልኝ 🙏 የሚያስፈልገኝን ሁሉ ስለምትሰጠኝ ፣ በመንገዴ ሞገስ ስለሆንከኝ ፣ ዙሪያዬ በመልካም ሰዎች ስላስከበብከኝ ። አመሰግናለሁ 🙏 በረከቴ ስለሚታየኝ ፣ጤናዬ ስለሚታወቀኝ፣ ህያውነትህን ተጠራጥሬ ስለማላውቅ አመሰግናለሁ 🙏 አሜን🙏
    1 225
    3
    እነዚህ_ሀብቶች_ይኑሩህ 👇እነዚህ ሶስት ሀብቶች ይኑሩህ በጎነት ትዕግስት ቁርጠኝነት 👇እነዚህን ሁለቱን ደግሞ ልማድ አድርግ 1. ጥፋትን አለመድገም 2. ከልብህ ይቅርታ መጠየቅ 👇 እነዚህን ሶስቱን በየቀኑ ተግብራቸው 3) ፈገግ በል 4) አመስግን 5) ትኩረት ይኑርህ
    1 307
    12
    127ኛው የዓድዋ ድል በዓል እየተከበረ ነው‼️ 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል  በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የዓድዋ ድል በዓል የዓድዋ ከተማን ጨምሮ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለሀገር የተዋደቁ ጀግኖችን እና ድሉን በሚዘክሩ መርሐ ግብሮች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በምኒሊክ አደባባይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ለበዓሉ መታሰቢያ በምኒልክ ሃውልት ስር የአበባ ጉንጉን  አስቀምጠዋል፡፡
    372
    0
    💪💯 ከኋላህ ሁን! 💪💯 የእራሴ የምትለው አዲስ ነገር ስትጀምር ባሰብከው ልክ ድጋፍ አታገኝም ፤ የሚያግዝህ አይኖርም ፤ ከጀርባህ የሚቆም አይኖርም ። አንዴ መታየት ከጀመርክ ደጋፊህ ብዙ ነው ፤ ፈላጊህ መዓት ነው ፤ የሚተማመንብህ ቁጥር አይኖረውም ። ነገር ግን እዛ ከመድረስህ በፊት ምንአይነት ከባድ የትግል ጊዜ እንደምታሳልፍ አንተ ታውቀዋለህ ። ማንም ሳያምንብህ ሲቀር ፣ ደጋፊ ስታጣ ፣ አይዞህ ባይ ሲርቅህ ፣ ብቻህን ስትቀር የሚሰማህ ስሜት እጅግ ከባድ ነው ። በጅማሬህ ሰዓት ማንም እንዲደግፍህ አትጠብቅ ፤ በመጀመሪያዎቹ እርምጃህ ብዙ አድናቆት አትፈልግ ። ብቻህን የጀመርከው መንገድ በቅድሚያ ያንተና ያንተን እምነት ይፈልጋል ፤ ያንተ በእራስመተማመን ያሻዋል ፤ ያንተን ለቃልህ መታመንን ፣ ለአላማህ መታገልን ይፈልጋል ። 💪💯 አዎ! ጀግናዬ..! ከኋላህ ሁን! ደጋፍ የሚሆንህ ፣ የሚያበረታህ ፣ የሚያጀግንህ የሚያደንቅህ ሰው ባይኖር ከኋላህ ሆነህ እራስህን ደግፍ ፤ ከፊት እየቀደምክ በምናብህ ለእራስህ አቅጣጫ ጠቁም ። ውስጥህ ያለው ግለት መጨረሻው የሚያምረው በእራስህ ሙሉ ወኔና ብርታት ከዳር የደረሰ እንደሆነ ነው ። ጥሩ ነገር ጊዜ ይወስዳል ። ጊዜ ሲባል ትንሽ ጊዜ አይደለም ፤ ከወራት እስከ ብዙ አመታት ሊፈጅ ይችላል ። ከተወሰነ አመታት ቦሃላ እራስህን አንድ ደረጃ ላይ አስቀምጠህ ተመልከት ። ጊዜው ይሔዳል አንተም በቻልከው ትጓዛለህ ፤ የሚነዳህ ትልቁ ህልምና ራዕይህ ነው ። የፈለከው ውጫዊ ግፊትና አመኔታ ይህን ያክል አስፈላጊ አይደለም ። ነገ የሚጠፋ ጭብጨባ ላይ ብዙ አታተኩር ። ማንም ፊቱን ካዞረብህ ባንተ ፍቃድ አይመልሰውም ። እራስህን ግን በፈለከው መጠን መለካትና ማስተካከል ትችላለህ ። 💪💯 አዎ! ብዙ ጊዜ ከእውቅና ፣ ከታላቅነትና ከተፅዕኖ ፈጣሪነት ጀርባ ያለውን እልህ አስጨራሽ ትግል ከታጋዩ ውጪ ማንም አይረዳውም ። ማንም ከመሬት ተነስቶ ጎልተህ መታየት ስትጀምር ዛሬ የበቀልክ ሊመስለው ይችላል ፤ እውነታው ግን ይህ አይደለም ። ምንያክል ጊዜ በማያምኑብህና እድገትህን በማይፈልጉ ሰዎች እንደተኮረኮምክ አንተ ታውቀዋለህ ፤ ምንያክል ብቻህን ከእራስህ ጋር ፤ ከቆራጥነትህ ጋር ፣ ከሃሳብና ከስሜትህ ጋር ሰጣገባ ውስጥ እንደገባህ አንተ ታውቃለህ ። የሰው ልጅ ከማድነቅ ማርከስና ማሳነስ ይቀለዋል ። አንተም የእራስህን ተግባር ማንሳትና ማሞገስ ካልቻልክ በጊዜ ለማቆም መንደርደርህ አይቀርም ። በእራስህ ድጋፍ ብቻ የፈለክበት ቦታ መድረስ እንደምትችል እመን ፤ የዘወትር ህልምህን ለማሳካት ካንተና አብሮህ ከሚሰራው ፈጣሪህ በቀር ሌላ የግድ የሚያስፈልግህ ነገር እንደሌለ እወቅ ። ═════════❁✿❁ ═════════ 💪💯 ሶሻል ሚዲያ ያገኘነውን እውቀት ለሌላውም የምናደርስበት የመረጃ ቋጥ ነውና ይህን ጹሁፍ ካነበባችሁት በኋላ ለሌላውም እንዲደርስ
    Show more ...
    544
    4
    😎ዘመኑን የሚመጥኑ ብራንድ የሆኑ ምንፅሮች በተመጣጣኝ ዋጋ አመጣንላቹ😎 NaN ✅ከዘነጡም አይቀር በነዚ ምንፅሮች ነዉ 😎ቢፈልጉ በስጦታ ከፈለጉም ደሞ ለራሱ ገዝተዉ አዉኑኑ ዝንጥ ይበልቦት😎        🔥በተጨማሪም  ደሞ🧛 🔴ብራንድ  የሴቶች ✅ 🔴ብራንድ ፣✅ ◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤ ✅ለቤተሰብዎ  🛍🛍 ✅ለፍቅር ጓደኛዎ🛍🛍 ✅ለዘመድዎ 🛍🛍 🎁በስጦታ መልክ መስጠት ይችላሉ🥰 ◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤ ❌❌ያናግሩን❌❌        ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑              👉እኛን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ባለው inbox ወይም ደውለው ማናገር ይችላሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ NaN                        NaN                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      🔰አድራሻችን Adress 22 ke golagol wede bole emiwesdew menged mercato italano
    Show more ...
    895
    0
    💪💯 ያልተማረ አያልፍም! 💪💯 “ችግሮች ሊያስተምሯችሁ ወደ ሕይወታችሁ የመጡበትን ትምህርት እስክትማሩና እስኪገባችሁ ድረስ ችግሮቹ ከሕይወታችሁ አይሄዱም” እየደጋገማችሁ የምትጎዱበትንና ተስፋ የምትቆርጡበትን የሕይወት ችግርና ፈተና አስቡት እስቲ ፡፡ ይህ ችግር እየደጋገመ ብቅ የሚለው ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ችግሮች ተከስተው ከእነዚያ ሁኔታዎች ማግኘት የሚገባችሁን ትምህርት በመማር ስላላለፋችሁ ነው ፡፡ 💪💯 የሚያጋጥሟችሁ አስቸጋሪ ሁኔታዎች የሚያደርጉላችሁ ትልቁ ውለታ እስከወዲያኛው የምትጠቀሙበትን ትምህርት አግኝታችሁ የማለፋችሁ ጉዳይ ነው ፡፡ በሌላ አገላልጽ ፣ ትምህርት አግኝታችሁ ያለፋችሁበት ችግር የሚሰብራችሁና ተስፋ የሚያስቆርጣችሁ ችግር ሳይሆን የሚያጠነክራችሁና ወደፊት እንድትራመዱ የሚያደርጋችሁ ችግር ነው ፡፡ ከችግራችሁ ተገቢውን ትምህርት ያለማግኘታችሁ ምልክቶች ፡- ተመሳሳይ ችግር ውስጥ እየደጋገሙ መገኘት ፤ በተመሳሳይ ችግር ከዚህ በፊት በተጎዳንበት መልክ ወይም ከዚያ በበለጠ ሁኔታ መጎዳት ፤ እንደገና እንዳንጎዳ በሚል ፍርሃት ተመሳሳይ ነገር አለመሞከር ፤ ለደረሰብን ችግር ሰውን መውቀስና ሃላፊነትን አለመውሰድ ። 💪💯 ከችግሮቻችሁ ተገቢውን ትምህርት እስካገኛችሁ ድረስ ወደሚቀጥለው የእድገት ደረጃ ማለፋችሁ አይቀርምና በርቱ! ═════════❁✿❁ ═════════ 💪💯 ሶሻል ሚዲያ ያገኘነውን እውቀት ለሌላውም የምናደርስበት የመረጃ ቋጥ ነውና ይህን ጹሁፍ ካነበባችሁት በኋላ ለሌላውም እንዲደርስ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!!!👌
    Show more ...
    1 032
    3
    ብሪታኒያ ውስጥ ነው፤ አንዲት ሴት አውራ-ጎዳና ላይ እርቃኗን ስትንጎራደድ ትቆዪና መንገድ ዳር ቆመው ተሳፋሪ ከሚጠብቁ ታክሲዎች ወደ አንዱ ዘው ብላ ትገባለች። የገባችበት ታክሲ ቻይናዊ ሹፌርም ግራ በመጋባትና በመገረም ከራስ ፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ በጥያቄ ስሜት መላልሶ ማየት ይጀምራል። አጅሪት ግን ምንም ያልተፈጠረ በማሥመሰል መሄድ የምትፈልግበትን ተናግራ እንዲንቀሳቀስ በዓይኗ ምልክት ትሰጠዋለች። ቻይናዊው ታክሲ ሹፌር ግን ያልተመለሠለት ጥያቄ ነበርና አሁንም ከእግር እስከራሷ መላልሶ ማየቱን ይቀጥላል። ይኼኔ ቆንጂት በሷ ብሶ በስጨት እንደማለት እያደራረጋት "ልብስ ያልለበሰች ሴት አይተህ አታውቅም???" ብላ ታፈጥበታለች። ቻይናዊው ባለታክሲ ግን እንዲህ በማለት በትህትና መለሠ....... "የኔ እህት... እኔ ግራ ተጋብቼ የማይሽ እርቃንሽን መሆንሽ ገርሞኝ ሳይሆን... ለአገልግሎቴ ልትከፍዪኝ የሚገባኝ ገንዘብ የቱጋ እንዳለሽ ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው።" ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አየህ ወንድሜ... በዚህች ዓለም ስትኖር ልክ እንደቻይናዊው ታክሲ-ሹፌር ማተኮር ያለብህ ስለሚመለከትህ ጉዳይ ብቻ ነው። ስለማያገባህ ጉዳይ ስትፈተፍት በመዋልና በማደር በራስህ ህይወት ላይ የምትጨምረው ምንም ዓይነት ጠቃሚ ነገር የለም። አቅምህ እስከቻለው ለሌሎች መልካምን አድርግ የሌሎችን ግላዊ ህይወት ግን ለባለቤቶቹ ተውላቸው።
    Show more ...
    1 158
    5
    Last updated: 11.07.23
    Privacy Policy Telemetrio