Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language
Not specified

audience statistics Campus Handout

Here, we provide the best resources to help you excel in your academic studies. ✔️ Video tutorials ✔️ Handouts/ ShortNotes ✔️ Different university exams We have a lot more, join and get more. Buy Ad:  https://telega.io/c/campus_handout  
Show more
34 219+3
~8 625
~42
25.41%
Telegram general rating
Globally
27 396place
of 78 777
In category
1 123place
of 2 347

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth
Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
📑 Global Trends Exams For The Study Book እጃቹ ጋ ያሉ የ Global Trends ያለፋ አመት ፈተናዎች Study Book 📖 ውስጥ እንዲካተቱ እና ሙሉ መልስ እና ማብራሪያ እንዲሰጥባቸዉ ከፈለጋቹ ወደ መላክ ትችላላቹ እስካሁን ያሰባሰብናቸው ፈተናዎች እነዚ ናቸው። 🔸 Mid Exams - Addis Ababa University ( ብዛት 2 ) - Hawassa University - Bahir Dar University ( ብዛት 2 ) - Gondar University ( ብዛት 2 ) - Woldia University - Debre Markos University 🔸 Final Exams - Addis Ababa University - AASTU Final - Jimma University - 40 Minch University - Hawassa University - Haramaya University - Bahir Dar University - Gondar University - Debre Brihan University - Debre Tabor University - Samara University - Werabe University - Wachemo University
Show more ...
4 192
5
ለ Study Book 📖 ቅድመ ክፍያ መክፈያ ጊዜ ተጠናቋል! 🔸 ማንኛውም ክፍያ ከዚ ሰዓት ጀምሮ አናስተናግድም 🔰 የ Global Trends Study Book ከነገ ሰኞ ጀምሮ መዘጋጀት ይጀምራል 🔰 በ 1 ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ተጠናቆ እስከ እሁድ ቅድመ ክፍያ ለከፈላቹ PDF File እና 🔑 Password ይላካል መልካም የትምህርት ሳምንት
3 867
1
📗 Global Trends  ✔️ 10 ተማሪ  ( 15 Vote ) በሰፊ Vote ልዩነት ሌሎች ኮርሶችን በመብለጥ እየመራ ይገኛል። እስከ ዛሬ ማታ 6:00 ሚቀየር ነገር ከሌለ Global Trends Study Book 📖 ከነገ ጀምሮ የሚዘጋጀዉ ይሆናል። ቅድመ ክፍያ በመክፈል እናመሰግናለን 👍 --------------------------------- 👉 ቅድመ ክፍያ ለ መክፈል እና ምትፈልጉት ኮርስ ቀድሞ እንዲዘጋጅ ጋ አናግሩኝ 🕰 እስከ ዛሬ ማታ 6:00 ብቻ
3 986
0
Global Trends Study Book 📖 ውስጥ ከሚካተቱ የተለያየ University Mid እና Final Exam ውስጥ ጥቂቶቹ ( ከነዚ ውጭ የሌሎች ዩንቨርሲቲዎች ፈተናም ይካተታል) 🔸Study Book 📖 ተዘጋጅቶ ሲያልቅ የነዚ ፈተናዎች መልስ እስከ ማብራሪያ በውስጡ ይቀርባል። እስከዛው በራሳቹ ጥያቄዎችን እየሞከራቹ ቆዩ ✌️ Global Trends Mid Exams 🔗 🔗 🔗 🔗 Global Trends Final Exams 🔗 🔗 🔗 🔗 🔗 🔗
Show more ...
4 362
18
በዚ ሳምንት የቱ Study Book 📖 ይዘጋጅ ይሆን የቅድመ ክፍያ/Vote ፋክክሩ እንዲ እየሄደ ነዉ 📗 Global Trends  - 9 ተማሪ  ( 13 Vote ) 📘 Logic  - 2 ተማሪ  ( 3 Vote ) 📙 Economics - 2 ተማሪ ( 2 Vote ) --------------------------------- 👉 ቅድመ ክፍያ ለ መክፈል እና ምትፈልጉት ኮርስ ቀድሞ እንዲዘጋጅ ጋ አናግሩኝ 🕰 እስከ ዛሬ ማታ 6:00 ብቻ መልካም እሁድ ✌️
4 464
1
በ CBE Mobile banking ቅድመ ክፍያ ይህን ግንዛቤ ውስጥ አስገብታቹ ቀደም ብላቹ ለመክፈል ሞክሩ አማራጭ ክፍያ ዘዴ፡ Telebirr 👉 ቅድመ ክፍያ ለ መክፈል ጋ አናግሩኝ
1 079
0
ለክቡራን ደንበኞቻችን * ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ ከቅዳሜ ህዳር 22 ሌሊት 8፡00 ሰዓት እስከ እሁድ ህዳር 23 ቀን 2016 ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ድረስ ኢንተርኔት ባንኪንግ እና ሞባይል ባንኪንግን ጨምሮ ሁሉም በኮር ባንኪንግ ሲስተም የሚሰጡ አገልግሎቶች እንደሚቋረጡ አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
1 008
1
📖 Global Trend Study Book Members ✌️ Lets go!

file

4 965
1
4 311
2
442
0
#Update -------------------------- ቅድመ ክፍያ የተከፈለበት ኮርስ እና የከፈሉ ተማሪዎች ብዛት 📗 Global Trends - 1 ተማሪ ( 1 Vote ) 📘 Logic - 0 ተማሪ ( 0 Vote ) 📙 Economics - 0 ተማሪ ( 0 Vote ) -------------------------- ስለ ቅድመ ክፍያዉ ሁኔታ ለማወቅ ከዚ ፓስት በላይ ያለዉን ፓስት ተመልከቱ
1 289
0
🔔 በተደረገዉ Vote መሰረት በመጀመሪያ ዙር Study Book የሚዘጋጅላቸዉ ኮርሶች: 📓Global Trends 📓Logic 📓Economics ስላ Study Book ካልሰማቹ 🔗 ----------------------------- ከ ሥስቱ ኮርሶች ቀድሞ የሚዘጋጀዉ ብዙ ተማሪ እስከ እሁድ ማታ ቅድመ ክፍያ የከፈለበት ኮርስ ይሆናል ----------------------------- 💳 ቅድመ ክፍያዉ 🔰 ለ 1 ኮርስ 25 ብር ሲሆን በ Telebirr ወይም በ CBE Mobile Banking ክፍያ ይፈፀማል 🔰 25 ብር ቅድመ ክፍያ ለመረጣችሁት ኮርስ ስትከፍሉ ያ ኮርስ እንዲዘጋጅ 1 ድምፅ Vote አደረጋቹ ማለት ነዉ 🔰 ኮርሱ ተሎ እንዲዘጋጅ ድምፅ መጨመር ከፈለጋቹ ከ 25 ብር በላይ መክፈል ይቻላል። ለምሳሌ 75 ብር ቅድመ ክፍያ ስትከፍሉ ያ ኮርስ እንዲዘጋጅ 3 ድምፅ ሰጣቹ ማለት ነዉ። ኮርሱ ተዘጋጅቶ ሲያልቅ ቀሪ 25 ብር በመክፈል Study Book ማግኘት ትችላላቹ 🔰 ቅድመ ክፍያዉን ስትከፍሉ Private Telegram Group ውስጥ Add ትደረጋላቹ። Study Book ተዘጋጅቶ ሲያልት PDF File እና Password ይሰጣችኃል። ያለ Password PDF File አይሰራም 👉 ቅድመ ክፍያ ለ መክፈል አናግሩኝ
Show more ...
Campus Handout
📖 Course Study Book 📖 ስለ ክፍያው እና ስለሚዘጋጁት ኮርሶች ቅደም ተከተል ⚪️ ክፍያ አለዉ ? 🔰አወ ክፍያ አለዉ | Course Study Book ሲዘጋጅ ለ semester የሚጠበቅባችሁን ንባብ በ 1 ሳምንት ዉስጥ ሙሉ ጊዜየን ( ቀን እና ማታ ) እና ሙሉ ትኩረቴን በመስጠት የተለያዩ Reference Book በማጣቀስ A+ ለማምጣት የሚጠበቅባችሁን ዝግጅት በ አንድ PDF ለማስቀመጥ ነዉ የምሞክረዉ 🔰 ስለዚ ይህን ያህል ጊዜና ዝግጅት ሚጠይቅ ስራ ያለክፍያ ማዘጋጀት አልችልም ከዛ ይልቅ ለእኔም ለናንተም የማይጎዳ ክፍያ ይኖረዋል። 📌 ከፍላቹ Study Book ማግኘት ማትፈልጉ/ማትችሉ እስካሁን በነፃ የለቀኳቸዉን Short Note አዚዉ ቻናል ጋ ታገኛላቹ  ⚪️ ክፍያዉ ስንት ነዉ ? 🔰100 ብር ለ አንድ Study Book ⚪️ ክፍያዉ እንዴት ነዉ ? 🔰 ቅድሚያ 25 ብር Study Book ተዘጋጅቶ ሲያልቅ 75 ብር ⚪️ ለምን ቅድሚያ ክፍያ አስፈለገ ? 1ኛ: ለማዘጋጀዉ Study Book ለመክፈል ዝግጁ የሆነ ተማሪ እንዳለ እርግጠኛ መሆን አለብኝ ጊዜየን ከመጠቀሜ በፊት 2ኛ: የማዘጋጃቸዉ Study Book ቅደም ተከተል ምመርጠዉ ለዛ ኮርስ ብዙ ተማሪ ቅድመ ክፍያ የከፈለበትን ነዉ 🔰ቀሪ ክፍያ ከመክፈላቹ በፊት የተዘጋጀዉን Study Book Sample አጠር ባለ Video ይቀርባል ካመናችሁበት ብቻ ቀሪዉን ክፍያ ትከፍላላቹ ⚪️ ቅድመ ክፍያ መክፈል ለምን ይጠቅማል ? 1ኛ: ክፍያዉን በመክፈል ምትፈልጉት ኮርስ ተሎ እንዲዘጋጅ ማድረግ ትችላላቹ 2ኛ: Study Book ከተዘጋጀ በኃላ ቅድመ ክፍያ የከፈሉ በ 100 ብር ሲያገኙ ያልከፈሉ ግን በጨመረ ዋጋ ነዉ ሚያገኙት! ⚪️ Study Book መቼ ይዘጋጃል ? 🔰 ከዛሬ ጀምሮ እንዲዘጋጅ ምትፈልጉትን ኮርስ…
5 177
7

🔔 Final Vote ( የመጨረሻ ምርጫ ) ኮሜንት ከተደረጉ ኮርሶች በተደጋጋሚ የተጠቀሱ 9 ኮርሶችን ለ Vote አቅርበናል 👉 በተሎ Study Book 📖 እንዲዘጋጅለት የምትፈለጉትን 1 ኮርስ ብቻ ምረጡ

Global Trends
Anthropology
Emerging Technology
Logic
Entrepreneurship
Psychology
Economics
Inclusiveness
Civic
0
Anonymous voting
5 628
10
📖 Study Book እንዲዘጋጅላቸዉ ምትፈልጉትን ኮርስ ኮሜንት 💬 አድርጉ ባልነዉ መሰረት ----------------------------------- ተደጋጋሚ የተጠቀሱ ኮርሶች 📒 Global Trends ( 5 ጊዜ ) 📗 Anthropology ( 3 ጊዜ ) 📗 Entrepreneurship ( 3 ጊዜ ) 📗 Logic ( 3 ጊዜ ) 📗 Emerging technology ( 3 ጊዜ ) 📘 Psychology ( 2 ጊዜ ) 📘 Economics ( 2 ጊዜ ) 📘 Geography ( 2 ጊዜ ) 📘 Programing ( 2 ጊዜ ) 📘 Inclusiveness ( 2 ጊዜ ) 📘 Fundamental Accounting I ( 2 ጊዜ ) ----------------------------------- 1 ጊዜ ብቻ የተጠቀሱ Maths, Organic chemistry, Organiza theory, Micro Economics, Principle of marketing, Financial management 1, Intermidiate Financial accounting 1, Operation research, Cost management, Mechanics, technical drawing, Appled, maths, Engilsh, Ethiopian history of the horn, mechanics, applied math II, civic and morality ----------------------------------- 🔸እስካሁን ኮሜንት ያላደረጋቹ የምትፈልጎቸዉን 4 ኮርሶች እንዳስፈላጊነታቸዉ ቅደም ተከተል 1. 2. 3. 4. ብላቹ Comment 💬 አድርጉ 👇
Show more ...
6 006
6
🔔Course Study Book እንዲዘጋጅላቸዉ የምትፈልጎቸዉን 4 ኮርሶች እንዳስፈላጊነታቸዉ ቅደም ተከተል 1. 2. 3. 4. ብላቹ Comment 💬 አድርጉ 👇
5 442
0
📖 Course Study Book 📖 ስለ ክፍያው እና ስለሚዘጋጁት ኮርሶች ቅደም ተከተል ⚪️ ክፍያ አለዉ ? 🔰አወ ክፍያ አለዉ | Course Study Book ሲዘጋጅ ለ semester የሚጠበቅባችሁን ንባብ በ 1 ሳምንት ዉስጥ ሙሉ ጊዜየን ( ቀን እና ማታ ) እና ሙሉ ትኩረቴን በመስጠት የተለያዩ Reference Book በማጣቀስ A+ ለማምጣት የሚጠበቅባችሁን ዝግጅት በ አንድ PDF ለማስቀመጥ ነዉ የምሞክረዉ 🔰 ስለዚ ይህን ያህል ጊዜና ዝግጅት ሚጠይቅ ስራ ያለክፍያ ማዘጋጀት አልችልም ከዛ ይልቅ ለእኔም ለናንተም የማይጎዳ ክፍያ ይኖረዋል። 📌 ከፍላቹ Study Book ማግኘት ማትፈልጉ/ማትችሉ እስካሁን በነፃ የለቀኳቸዉን Short Note አዚዉ ቻናል ጋ ታገኛላቹ  ⚪️ ክፍያዉ ስንት ነዉ ? 🔰100 ብር ለ አንድ Study Book ⚪️ ክፍያዉ እንዴት ነዉ ? 🔰 ቅድሚያ 25 ብር Study Book ተዘጋጅቶ ሲያልቅ 75 ብር ⚪️ ለምን ቅድሚያ ክፍያ አስፈለገ ? 1ኛ: ለማዘጋጀዉ Study Book ለመክፈል ዝግጁ የሆነ ተማሪ እንዳለ እርግጠኛ መሆን አለብኝ ጊዜየን ከመጠቀሜ በፊት 2ኛ: የማዘጋጃቸዉ Study Book ቅደም ተከተል ምመርጠዉ ለዛ ኮርስ ብዙ ተማሪ ቅድመ ክፍያ የከፈለበትን ነዉ 🔰ቀሪ ክፍያ ከመክፈላቹ በፊት የተዘጋጀዉን Study Book Sample አጠር ባለ Video ይቀርባል ካመናችሁበት ብቻ ቀሪዉን ክፍያ ትከፍላላቹ ⚪️ ቅድመ ክፍያ መክፈል ለምን ይጠቅማል ? 1ኛ: ክፍያዉን በመክፈል ምትፈልጉት ኮርስ ተሎ እንዲዘጋጅ ማድረግ ትችላላቹ 2ኛ: Study Book ከተዘጋጀ በኃላ ቅድመ ክፍያ የከፈሉ በ 100 ብር ሲያገኙ ያልከፈሉ ግን በጨመረ ዋጋ ነዉ ሚያገኙት! ⚪️ Study Book መቼ ይዘጋጃል ? 🔰 ከዛሬ ጀምሮ እንዲዘጋጅ ምትፈልጉትን ኮርስ ኮመንት እድታደርጉ ይጠየቅ እና ካሉት ተደጋጋሚ የተጠቀሱ 4 ኮርሶች ይመረጣሉ 🔰ተማሪዎች ከ 4ቱ ኮርሶች መጀመሪያ እንዲዘጋጅ የሚፈልጉትን ኮርስ ቅድሚያ ክፍያ በመክፈል Private Telegram Group ውስጥ Add ይደረጋሉ ... ብዙ ተማሪ ያለበት ኮርስ ቅድሚያ ይሰጠዋል ቀጥሎ ያለዉ ደሞ ቀጥሎ ይዘጋጃል 🔰እስከ አሁድ ቅድመ ክፍያ ተከፍሎ የሚዘጋጁት ትምህርቶች ቅደም ተከተል ይታወቃል 🔰ቢበዛ በ 1 ሳምንት ዉስጥ Study Course ይዘጋጃል 💬 ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላቹ Comment አድርጉ
Show more ...
5 789
3
🎁 የ Campus Handout ልዩ አገልግሎት ( Service ) 🎁 እንዴት ናችሁ 👋 ዛሬ በጣም ጠቃሚ ነገር ይዤላቹ መጥቻለሁ ... እንደናንተ ፍላጎት እና ተነሳሽነት እኔ ሙሉ ሰዓቴን ሰጥቼ ልሰራዉ ያሰብኩት ለፈተና ዝግጅት ገላግሌ መፍትሄ ነዉ > Course Study Book < ... ይባላል Course Study Book ማለት የ Campus Handout ጠቃሚ ኖቶቹ 100 አጥፍ የበለጠ ጠቃሚ ሁነዉ ሲቀርቡ ማለት ነዉ 😃 Course Study Book ምንድን ነዉ ? በምሳሌ ላስረዳቹ የ Moral and Civic ኮርስ እየወሰዳቹ ነዉ እንበል 5 Chapter አሉት ... እኔ ማዘጋጀዉ Moral and Civic Study Book ✔️ ከዚ በፊት ካዘጋጀዋቸዉ ኖቶች በጣም የተሻለ እና አጠር ያለ Short Note በ Module መሰረት ለ ሁሉም Chapter በዉስጡ የያዘ ✔️ ከ Module ዉጭ ከተለያዩ Reference book ተጨማሪ ማብራሪያ የተካተተበት ( ከ Module ዉጭ የተጠቀሱ ማብራሪያዎች በ አራት መአዘን Boarder እና በተለየ Color ስለሚቀርቡ ከ Module ኖት አይቀላቀሉም ) ✔️ ልክ እንደ Extreme Series መፅሐፍ በየርዕሱ ከተለያዩ ዩንቨርስቲዎች MID አና Final Exam ጥያቄዎች አብረዉ ሚቀርቡበት እና መልስ እስከ ማብራሪያዉ ያለበት ✔️ በተጨማሪ በ Campus Handout በየ ርዕሱ ፈተና ሊመጡ ይችላሉ ብየ ማስባቸዉን እና ለ መዘጋጀት ሚሆኑ Practice Question የተካተተበት በአጠቃላይ Study Book ኮርሱን A+ ለማምጣት የሚያስፈልጎችሁን ነገሮች በዉስጡ የያዘ አጋዥ መፅሐፍ ማለት ነዉ! Study Book ለማዘጋጀት ሰፊ ጊዜ እና ዝግጅት ቢጠይቅም ቀን ማታ ሰርቼ ተሎ ላቀርብላቹ አስቤያለሁ Course Book እንዲዘጋጅ ምን ያህል እንደምትፈልጉ "👍" በማድረግ አሳዉቁኝ
Show more ...
5 997
8
🏆 Winner Received Award
6 787
2
🔸 ትክክለኛ መልስ: ቀጣይ ኖት የምለቀው ቻናሉ 100 subscriber ሲገባ ነው ብየ ፓስት በማድረግ ብዙ ተማሪ ቻናሉን እንዲቀላቀል ማድረግ 🏆 የመጀመሪያዉ ትክክለኛ መልስ መላሽ ሽልማቱ ይላክለታል/ይላክላታል ( ለአሸናፊ Inbox message ) ይላካል 🟢 ለቀጣይ ጥያቄ ተዘጋጁ ------ ፅሑፍ የ Campus Handout አጀማመር እና እንዴት የግቢ ተማሪ ሁኘ ገንዘብ መስራት እንደጀመርኩ | ክፍል 1 ለማንበብ: 👉
6 692
1
❔ጥያቄ አንድ❔

ለምን የቴሌግራም ቻናሉን በደንብ አላሳድገውም ብየ ከሞከርኳቸዉ የተለያዩ መንገዶችን ፅሁፋ ጋ የጠቀስኩት መንገድ ምን ነበር ?

🏆 የ 25 birr mobile card 🏆
6 058
0
🎊 የሞባይል ካርድ የሚያሸልም 3 ጥያቄዎች የ Campus Handout አጀማመር ጽሁፍ ሙሉውን ላነበባችሁ የሞባይል ካርድ የሚያሸልም 3 ጥያቄዎችን አዘጋጅቻለሁ! 🔸አሸናፊዎች ከ 3ቱ ጥያቄዎች የመጀመሪያዎቹ ትክክለኛ መልስ የሰጡ ይሆናሉ ጥያቄዎቹ ሲለቀቁ ለመመለስ ተዘጋጁ ✌️ ——— ጽሁፉን ለማንበብ: 👉
6 473
1
▫️ክፍል ሁለት ከመለቀቁ በፊት የመጀመሪያውን ክፍል ላላነበባችሁት የ Campus Handout አጀማመር እና እንዴት የግቢ ተማሪ ሁኘ ገንዘብ መስራት እንደጀመርኩ | ክፍል 1 ለማንበብ: 👉 Thank You!
6 089
4
🔊 የትምህርት የዩቱብ ቻናል መክፈት ለምትፈልጉ 🔹 ሰላም እንዴት ናችሁ ... የትምህርት የዩቱብ ቻናል መክፈት ምትፈልጉ በትንሽ ቀን ውስጥ Monetize የሚሆን ( ገንዘብ መስራት ሚጀምር ) የ ዩቱብ ቻናል በጥሩ ዋጋ ከኛ ማግኘት ትችላላቹ። ለተጨማሪ መረጃ ጋ አናግሩን
552
0
📑 Different Universities Mid Exams Global Trends Mid Exams 🔗 🔗 🔗 🔗 Civic Mid Exams 🔗 🔗 🔗 🔗 🔗 🔗 🔗 🔗 🔗 Anthropology Mid Exams 🔗 🔗 🔗 🔗 🔗 🔗 🔗 Logic Mid Exams 🔗 🔗 🔗 Psychology Mid Exams 🔗 🔗 🔗 🔗 Entrepreneurship Mid Exams 🔗 🔗 🔗 🔗 🔗 Emerging Technologies Mid Exams 🔗 🔗 🔗 🔗 Economics Mid Exams 🔗 🔗 🔗 Geography Mid Exams 🔗 Chemistry Mid Exams 🔗 Inclusiveness Mid Exams 🔗 🔹 Website: 🔹YouTube: 🔹 Telegram:
Show more ...
10 268
114

የ Campus Handout ቴሌግራም ቻናል እንዴት Join አደረጋቹ ?

ከ YouTube ቻናሉ ነዉ ወደ ቴሌግራም ቻናሉ የመጣሁ
ስለ ቻናሉ ሲወራ ሰምቼ Search አድርጌ Join አደረኩ
ጓደኛየ Link ልኮልኝ/ልካልኝ ኑዉ Join ያደረኩ
ቴሌግራም ጋ የትምህርት Search 🔎 ሳደርግ ባጋጣሚ ቻናሉን አገኘሁት
ከላይ ካሉት ሌላ መንገድ ነዉ Join ያደረኩ
0
Anonymous voting
6 572
2

Logic Chapter 1 Note.pdf

6 185
59
📚 Logic Notes
6 014
1

Entrepreneurship Chap 2 Note.pdf

5 669
70
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio