Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

all posts መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት -  @Geez202 - ስልክ ፦ 0977682046 
Show more
19 016-5
~6 462
~6
31.85%
Telegram general rating
Globally
38 554place
of 78 777
276place
of 396
In category
1 184place
of 2 333
Posts archive
“ምድርኒ ወሀበት ፍሬሃ ።" ትርጉሙን ጻፉ ?
546
1

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Anonymous voting
1 585
4

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Anonymous voting
1 566
4

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Anonymous voting
1 490
6

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Anonymous voting
1 512
4

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Anonymous voting
1 563
4
🌻   ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ   🌻         መዝ ፷፬ ፥ ፲፩ እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን እም ዘመነ ዮሐንስ ኀበ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ። እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።      🌸🌸 ሠናይ በዓል 🌸🌸 🌼🌼🌼 ሠናይ ሐዲስ ዓመት 🌼🌼🌼
መ ሠ ረ ተ  ግ እ ዝ
   
4 059
31
የመስከረም ፩ የቅዳሴ ምስባክ 👇 👆
3 540
1
4 273
2
ትክክለኛው መልስ ጳጕሜን ፮ የምትሆነው በዘመነ ሉቃስ መጨረሻ በዘመነ ዮሐንስ መግቢያ ነው ። 🔴 በዘመነ ሉቃስ
4 892
3
“ጳጕሜን ፮" የምትሆነው በየትኛው ዘመን ነው ? ⚪️ በዘመነ ማቴዎስ ⚫️ በዘመነ ማርቆስ 🔴 በዘመነ ሉቃስ 🔵 በዘመነ ዮሐንስ
4 925
7

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Anonymous voting
4 958
9

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Anonymous voting
4 689
12
https://youtu.be/PF4zBBictbQ?si=IIadcpr2QKaeWfBo
የዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለመጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 53 || @drrodastadeseandromeda9034
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ በሀምሳ ሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከመጋቤ ሀዲስ ዶክትር ሮዳስ ታደሰ ​⁠(@drrodastadeseandromeda9034 ) ጋር ጥልቅ ውይይትን ያደርጋል::ስለ ኢትዮጵያዊ ፊደሎች እናቁጥሮች ምንነት : ስለ ስጋ ነፍስ እና መንፈስ: ስለ ናላ ልቦና እና ኩላሊት እንዲሁም ስለሰው ልጅ የኒቨርስ መሆን እና ስለበርካታ መንፈሳዊ ጉዳዮች ተውያተዋል:: አዲሱ የዶክተር ሮዳስ Amazon link 37 Alpha 73 (Amharic Edition) https://a.co/d/gSyRzT3 ፕሮግራሙ ላይ ለመሳተፍ ከታች ያለውን ሊንክ ፎርም ይሙሉ https://docs.google.com/forms/d/1UpjW3pIYNxrk_tlr35-Sbybo8PQ2ixQe_AvUYCCYhfs/edit
4 340
5
👥 ቃለ ምልልስ 👩🏻 ትሕትና ➲ሰላምለኪእኅትየ? ሰላም ላንቺ ይሁን እኅቴ 🧑🏻‍🦰 ሐና ➲ወሰላምለኪእኅትየ። ሰላም ላንቺም ይሁን እኅቴ 👩🏻 ትሕትና ➲እስፍንቱሰዓትውእቱናሁ? አሁን ስንት ሰዓት ነው 🧑🏻‍🦰 ሐና ➲ናሁሠለስቱሰዓትውእቱ። አሁን ሦስት ሰዓት ነው 👩🏻 ትሕትና ➲ሠናይሕይወት፡እፎ፡ውእቱ? ጥሩ። ሕይወት እንዴት ነው 🧑🏻‍🦰 ሐና ➲እግዚአብሔርይሰባሕጥቀሠናይ ውእቱ። በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👩🏻 ትሕትና ➲ሠናይ። ጥሩ 🧑🏻‍🦰 ሐና ➲ግብርእፎውእቱእምኔኪ? ሥራ እንዴት ነው ከአንቺ ጋር 👩🏻 ትሕትና ➲ሠናይውእቱ። መልካም ነው 🧑🏻‍🦰 ሐና ➲ኦሆእኅትየሠናይመዓልት። እሺ እኅቴ። መልካም ቀን 👩🏻 ትሕትና ➲አሜን ለኲልነ። ለሁላችን ይሁንልን ◽️መ ሠ ረ ተግ እ ዝ◽️
Show more ...
4 916
40
https://youtu.be/M3ZoTGFfnUU?si=gMOa3HhVza3HRzpG
የግእዝ ቋንቋ ታሪክ | History of Geez language
5 168
4
📖 ፹፩ መጽሐፍ ቅዱስ • በግእዝ እና በአማርኛ መሠረተ፡ግእዝ

Geez Amharic Orthodox Bible.apk

31
0

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
1.4k
Anonymous voting
7 028
7

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
1.2k
Anonymous voting
6 503
7
📚 ትንሣኤ ግእዝ • መምህር ደሴ የገጽ ብዛት፦ ፫፻፲፰(318) መሠረተ ግእዝ

tensae geez.pdf

7 027
43
▫️ምስትእማረ ልሳነ ግእዝ ✍ መሠረተ፡ግእዝ 👈

ምስትእማረ ልሣነ ግእዝ.apk

8 902
48
4 853
5
🌺 እነሆ ግእዝን ክረምቱ የሚማሩበት ዝግጅት የግእዝ ቋንቋን ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀመርን። 📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ  ✅ ለመመዝገብ 👇 👈                 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። 📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 - NaN ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን
Show more ...
3 564
78
👇👇👇
5 164
10
5 796
5
https://youtu.be/mCPVmQj4juU
1
0
5 011
9

አጭር የግእዝ ግስ መማርያ.pdf

5 507
68
የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች||በመምህር ቡሩክ
የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች||በመምህር ቡሩክ
#የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች ምን ምን ናቸው? +++ #የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች (ግእዝ፣ እዝል እና አራራይ) ልዩነቶቻቸው +++ #የቅዱስ ያሬድ የዜማ ምልክቶችና ትርጉሞቻቸው
5 569
14
🗣ግእዝ ቋንቋን ማወቅ ለሚፈልጉ ለሌሎችም ሰዎች ሼር በማድረግ ይጋብዟቸው...
1 938
7
🌺 እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን በ13 ኛው ዙር በነጻ የትምህርት ዕድል መርሐ-ግብር ተመልሷል። 📖 ትምህርቱ ለአንድ ወር ያክል የሚቆይ በመሆኑ ትኩረት ሰጥቶ የሚማር ፤ ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። ✅ ምዝገባው በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማሪያ ቻናል መቀላቀል ነው ✅ 👈                 🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድትጋብዟቸው እንላለን። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 - NaN
348
28
3 734
149
አጋዥ መተግበሪያ (APK) ◦መዝገበ ቃላት ◦መሠረታዊ ቃላት ◦የግእዝ ሰዋስው ◦የግእዝ ንባብ ◦መልመጃ

Ge'ez Learning Tool.apk

7 375
67
https://youtu.be/A_3zEUii3yg?si=TohG8BPQyYxMMXfS
6 374
7
6 392
8

በትክክል ያልተጻፈው የቱ ነው ?

ሥቅለት
ጸሎተ ሐሙስ
ትንሣኤ
ስግደት
0
Anonymous voting
6 150
10

በትክክለኛው ፊደል የተጻፈው የቱ ነው ?

ሆሳዕና በዓርያም
ሆሣዕና በአርያም
ሆሣዕና በዓርያም
ሖሳዕና በአርያም
0
Anonymous voting
5 611
9

“እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ ። " ትርጉም :-

ከሕፃናት አፍ ምስጋና አወጣህ ።
ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች ምስጋና አዘጋጀህ ።
ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋና አዘጋጀህ ።
ከሕፃናት አፍ ምስጋና አዘጋጀህ
0
Anonymous voting
6 121
11

በትክክል የተጻፈው የቱ ነው ?

ኅማማት
ህማማት
ሕማማት
0
Anonymous voting
5 760
10

file

6 656
2

file

4 965
2

file

4 288
4
1
0
1
0
3 315
0
https://youtube.com/shorts/BTThc_kcy5A?si=DnFLc4F-e_x_3V85
4 791
8
📚ግእዝ ሕያው ልሳን በቀላል ዘዴ📚 ✍በዲያቆን ቀለብ ደሴ 🗓፲፱፺፫ ዓመተ ምሕረት🗓 መሠረተ፡ግእዝ

ግዕዝ በቀላል ዘዴ.pdf

4 903
39
https://youtu.be/1nhqXDpEo24
4 381
6
4 661
13

ከሚከተሉት ውስጥ ልዩ የሆነው የቱ ነው ?

ሐመር
ንዋይ
መጥቅዕ
ጨለማ
መድሎት
627
Anonymous voting
5 431
4

በትከክል የበዛው የቱ ነው ?

ውዳሴ - ውዱስ
ውዳሴ - ውዳሴያት
ውዳሴ - ውዱሳን
ውዳሴ - ውዳሴዎች
632
Anonymous voting
4 785
2

በትክክል ያልበዛው የቱ ነው ?

መንፈስ - መናፍስት
አብ - አበው
ሰማይ - ሰማያውያን
ደዌ - ደዌያት
ባሕር - አብሕርት
655
Anonymous voting
4 884
2
https://youtu.be/mdED2Mt63jA?si=fxD6dUN3mROFOdzq
የመልክአ ማርያም እና ለመልክአ ኢየሱስ እደላ | Melkea Maryam & Melkea Eyesus Edela
5 573
12
https://youtube.com/shorts/9ScqKYOVp_w?si=4T7U4JKZvYdnOgUI
5 342
4
5 147
5
https://youtu.be/lYzu468Cbzc
የግእዝ ቁጥሮች | Ge'ez Numbers
1
0

በዓቢይ ጾም ለአገልግሎት የማንጠቀማቸው ንዋየ ቅድሳት የትኞቹ ናቸው ?

መቋሚያ ፣
ጸናጽል ፣ ከበሮ
በገና ፣ መሰንቆ
ዋሽንት ፣ ክራር
0
Anonymous voting
5 760
10

በዓቢይ ጾም ለአገልግሎት የማንጠቀማቸው ንዋየ ቅድሳት የትኞቹ ናቸው?

መቋሚያ
ጸናጽል እና ከበሮ
ጾመ ድጓ
በገና እና መሰንቆ
0
Anonymous voting
1
0

ምኵራብ ማለት ____ ማለት ነው ?

ነጋዴ
ኮረብታ ፣ የአይሁድ ቤተ ጸሎት
የአይሁድ ሀገር
ገበያ
0
Anonymous voting
5 265
6
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio