Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics telebirr

The first mobile money platform in Ethiopia 
195 683-54
~19 687
~4
17.69%
Telegram general rating
Globally
9 708place
of 78 777
69place
of 396
In category
169place
of 1 396

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
https://youtu.be/aMya1J8s6bA?si=P1zUnsYaQRqR6BD8
ከውጭ ሃገር በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ ገንዘብ ሲቀበሉና በዌስተርን ዩኒየን የተላከልዎትን ገንዘብ ወደ ቴሌብር ገቢ ሲያደርጉ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ
በተጨማሪም ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የአየር ሰዓት አሸናፊ የሚሆኑበት የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ!እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ!
9 067
5
ለመላው ሀጅ ተጓዦች አስደሳች ዜና ! ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጋር በመተባበር ለሀጅ ሥነ ሥርዓት ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለሚጓዙ ሁሉ የሃገር ቤት የሞባይል ቁጥርዎን በሳውዲ ለመጠቀም የሚያስችልዎ ልዩ የሮሚንግ ጥቅል ከሃጅ ጉዞ ጥቅል ጋር ተካትዎሎታል! በጉዞዎ ምክንያት ከወዳጅ ዘመድዎ ሳይርቁ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚጠቀሙበት ቁጥርዎ ግንኙነትዎን መቀጠል ይችላሉ፤ ተጨማሪ ጥቅል ካስፈለገዎም በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *999# በልዩ ቅናሽ የቀረቡትን ጥቅሎች መግዛት ይችላሉ !
13 461
6
እንኳን ለአለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን አደረሰዎ! በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ የቤተሰብ ቡድን የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባት ላዘጋጁት ቡድን ጥቅል ገዝተው በማጋራት ለቤተሰብዎ ያለዎትን ፍቅር በተለየ አማራጭ ይግለፁ!
14 001
9
መተሳሰብ እንደ ቤተሰብ ለሀገርና ለማህበረሰብ! መልካም የቤተሰብ ቀን! ግንቦት 7/2016 ዓ.ም የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
1
0
https://youtu.be/QwUE6S3zw08
የኩባንያችን የቀጥታ ድርሻ ባለቤትነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እውን ሊሆን ነው!
17 341
18
ለኢትዮ ቴሌኮም 100 ሰከንድ ውድድር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እርስዎም አሁኑኑ ወደ *636# ደውለው ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20 ሺህ ብር በሳምንት 100 ሺህ ብር እና ወርሃዊ አይፎን 15 ፕሮ ይሸለሙ! በቀን 2 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነፃ)
16 540
22
Ethio telecom extends an invitation to all interested and eligible bidders to participate in the National Competitive Bid (NCB) for the procurement of 1200KVA and 1000KVA Water-cooled canopy type diesel generator set with installation materials and accessories. For additional info, kindly visit
18 409
13
የማሸነፍ ዕድል በእጅዎ ላይ ነው! አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ23ኛው ዙር በ1ኛ ዕጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኞችን እየጠበቀ ነው፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
19 679
17
ግንቦትን ለሙዳይ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
20 467
15
መልካም የሥራ ሳምንት !
19 534
5
መልካም የእናቶች ቀን! 💛🌹ዛሬ ለውድ እናቶቻችን መልካም ምኞታችንን እና ፍቅራችንን እንግለጽ! 💛🌹
23 033
17
መልካም የእረፍት ቀን! 1 ጊ.ባ ዳታ ያልተገደበ ደቂቃ እና መልእክት በ5ብር ብቻ! ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት!
22 554
14
ባልተገደበ የፕሪሚየም ጥቅላችን ከወዳጅ ዘመድ ጋር ግንኙነትዎ ሳይቋረጥ የስራ እንቅስቃሴዎ ሳይገደብ ዘና ብለው ይጠቀሙ ! በሳምንታዊና በወርሃዊ ያልተገደበ ፕሪሚየም አማራጮች የቀረቡትን ጥቅሎች በቴሌብር  ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ያገኟቸዋል!
234 439
32
https://youtu.be/6NHxiw2UtV8?si=3w7vE6LT861oZDZW
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ወርሀዊ ፍጆታዎን በቴሌብር መተግበሪያ በመክፈል ይሸለሙ!
2 377
2
በብዙ ደንበኞቻችን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑትን የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል! በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመሄድ ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ ገዝተው የግልዎ ያድርጓቸው! ስማርት ስልኮቹን ሲገዙ የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር ስጦታ ያገኛሉ!
28 411
20
በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ይመዝገቡ! ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም በነዚህ ቀላል ሂደቶች የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ያውርዱ ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
28 341
19
በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ይመዝገቡ! ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም በነዚህ ቀላል ሂደቶች የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ያውርዱ ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
188
0
መጪውን ቅዳሜና እሁድ በዮናስ ጨርጨር፣ መዝገበ ስጋ ቤት፣ አንድነት ስጋ ቤትን ጨምሮ ምስሉ ላይ በተዘረዘሩት ሌሎች ታዋቂ ስጋ ቤቶች በምርጥ ቁርጥ እና ጥብስ ተስተናግደው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
25 349
17
የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ያግኙ ! በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባዎን እንዳጠናቀቁ ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም መታወቂያዎን በነጻ ማግኘት ይችላሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ፤ ከዲጂታሉ ዓለም ይቀላቀሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
9 018
15
የ10 ኛ ዙር 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የሞባይል ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እድለኛ ከሆኑ በትዊተር ገጾቻችን ውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥርዎን በ 24 ሰዓት ውስጥ ይላኩልን! ቤተሰብ! እርስዎም የኩባንያችንን እና የቴሌብር መልዕክቶች ላይክ እና ኮሜንት በማድረግ እንዲሁም በማጋራት ይሸለሙ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ
31 091
18
ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ በ20% ቅናሽ! ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው አነስተኛ፣ ነዳጅ የማይጠቀም፣ ጭስ እና ድምፅ አልባ እንዲሁም ባሉበት ቦታ ሆነው እንዳሻዎ በስልክዎ የሚቆጣጠሩት የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ ከፈጣን የብሮድባንድ አገልግሎት ጋር ለድርጅትዎ አቅርበናል! የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ይጎብኙ! ለበለጠ መረጃ፡ ይጠቀሙ፡፡
25 713
26
ለአንድ ጊዜ ብቻ እንዲያገለግልዎ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት የሚላክልዎን የማረጋገጫ ቁጥር (OTP) ለማንም ባለመስጠት ከአታላዮች ራስዎን ይጠብቁ፡፡ በተጨማሪም የክፍያ መጠየቂያ ሲላክልዎ የቴሌብር ምስጢር ቁጥርዎን (PIN) ከማስገባትዎ በፊት የብሩን መጠን በጥንቃቄ ይመልከቱ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
23 538
11
ለተቋማችን ከፍተኛ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት የሕዝብ ስልኮቻችን በባለሙያ ጥገና እየተደረገላቸው የሚያሳይ ፎቶ ለትውስታ እናጋራችሁ !
22 726
11
ግንቦትን ለሙዳይ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
24 727
26
https://youtu.be/HCFuaLIXlb0?si=MLeezs0enOA4prwy
ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል በቀጥታ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
25 111
6
የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም ህይወትዎን ያቅልሉ፤ ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ለመጫን ይጠቀሙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
28 848
6
https://youtu.be/58-fjT8HffE?si=wF-HYn6BSwVX_GFa
በቴሌብር ሱፐርአፕ ኪው አር ኮድ (QR Code)ስካን በማስደረግ የነዳጅ ክፍያን እንዴት መፈጸም ይቻላል?
26 737
8
በተመጣጣኝ ዋጋ ለድርጅትዎ የቀረበ የድህረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል አማራጭ! የእንኳን ደህና መጡ ስጦታን ያካተቱ የተለያዩ የሞባይል ጥቅሎችን አዘጋጅተናል፤ በተጨማሪም የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ። ለመግዛት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ! ለተጨማሪ መረጃ ይጎብኙ!
27 720
11
Enhance your communication experience with telebirr Engage! Utilize the group chat feature to easily share high-quality photos, videos and files free of charge.

IMG_0257.MP4

26 998
12
የትንሳኤ ሻሞ እድለኞች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ! ለትንሳኤ ሻሞ ቃል ከገባነው 10 ሚሊዮን ብር ውስጥ ለ9,985 ደንበኞቻችን እንደ እድላቸው እስከ 10 ብር ሸልመናል፡፡ ክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ ላደረጋችሁት መጠነሰፊ ተሳትፎ ከልብ እያመሰገንን በቀጣይም ለአብሮነታችን የተለያዩ አሳታፊ መርሀግብሮች የምናዘጋጅ መሆኑን እንገልጻለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት ይጠቀሙ፡፡
27 561
15
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio