Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

all posts ATC NEWS

 #ADDIS_ABABA  : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻  @mujaabot  For Advertisement👇🏿  @atcads  
126 609+5
~19 412
~14
17.20%
Telegram general rating
Globally
9 530place
of 78 777
65place
of 396
In category
409place
of 2 347
Posts archive
#AksumUniversity ባሳለፍነውሳለፍነው ሳምንት መደበኛ ነባር ተማሪዎቹን የተቀበለው አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ በርካታ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በአካል ያልተመዘገቡ ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ ሰጥቷል። በዚህም በቅጣት ምዝገባ መስከረም 13/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ገልጿል። በ2016 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሪሚድያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር ጥሪ እንደሚደረግ ተገልጿል። ለጥቆማ 👉 ➡️
7 213
3
King's Computer
5 623
2
🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼🌼🌼 እስከ መስከረም 20 ብቻ ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች  ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ የ 15% ቅናሽ አድርገናል! በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች ያሉን ቦታዎች ዉስን ስለሆኑ አሁኑኑ ቀድመዉ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ! ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🌼 Graphics Design 🌼 Video Editing 🌼 Digital Marketing 🌼 Adobe Photoshop 🌼 English language 🌼 Website Design 🌼 Programming 🌼 Interior Design 🌼 Database 🌼 Basic Computer 🌼 Accounting Softwares 🌼 SPSS & STAΤΑ 🌼 MS-Project 🌼 Foreign & Local Languages አድራሻ፦ ቁ.1: መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) NaN ቁ.2: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) (ትንሹ ኬኬር) NaN ቁ.3: ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ NaN ☎️    NaN / NaN /          NaN Telegram:
Show more ...
4 454
2
Elevate Your Business with Prefix Software Technology PLC At Prefix Software Technology PLC, we specialize in creating exceptional web and app solutions tailored to your business needs. Our commitment to innovation and quality ensures that you stay ahead in a competitive digital landscape. 🌟 Our Services Include: 👉Innovative Solutions: Custom web and mobile applications that drive growth and enhance user engagement. 👉Responsive Design: Seamless experiences across all devices, ensuring stunning visuals and flawless functionality. 👉Ongoing Support: Continuous maintenance and support to keep your digital solutions running smoothly. 👉Search Engine Optimization (SEO): Boost your online visibility with optimized websites that rank higher in search results. 👉E-commerce Solutions: Custom platforms designed to streamline transactions and enhance customer satisfaction. ተለግራም፥ NaN
Show more ...
4 898
0
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከኤስ ኦ ኤስ ህፃናት መንደር በኢትዮጵያ የሀዋሳ ፕሮግራም ጋር  በጋራ እየተገበረው ባለዉ ECOS-Car ፕሮግራም አማካኝነት በጨፌ ኮቲ ጀዌሳ ቀበሌ ነዋሪ ሆነው በተለያዩ ት/ቤቶች ለሚማሩ 247 ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል። የም/ቴ/ሽ/ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታፈሰ ማቲዎስ እንደገለፁት ዩኒቨርሲቲዉ ECOS-Car በተባለው የትብብር ፕሮግራም በቀበሌዉ ባሉ የተለያዩ ት/ቤቶች የሚማሩ ነገር ግን የትምህርት ግብዓት ዕጥረት ያለባቸዉ ተማሪዎችን በመለየት በየዓመቱ መሰል ድጋፎችን እያደረገ መሆኑን ገልፀዉ ከዚህ በተጨማሪም ለወላጆቻቸዉ በልጆች ድጋፍና ክትትል ዙሪያ ስልጠና እየሰጠና ት/ቤቶቹንም የመደገፍ ስራዎች እየሰራ ይገኛል። የኤስ ኦ ኤስ ህፃናት መንደር በኢትዮጵያ የሀዋሳ ፕሮግራም ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፀጋዬ ደጀኔ እንዳሉት በዚህ በጋራ በሚተገበረዉ ፕሮግራም የመማሪያ ቁሳቁስ በማቅረብና ስልጠና በመስጠት ዩኒቨርሲቲዉ የሚደግፈን ሲሆን በእኛ በኩል ከልጆች አስተዳደግና ከትምህርት ጋር በተያያዘ፣ የቤተሰብና የማህበረሰብንም አቅም ከመገንባት አኳያ በርካታ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን ብለዋል። የሀዩ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ማርቆስ ፍስሐ በበኩላቸዉ በዕለቱ በተለያዩ ት/ቤቶች ለሚማሩ 247 የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን ገልፀዉ ይህ የጋራ ፕሮግራም ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በየሶስት ዓመቱ እየታደሰ የቀጠለ እንደሆነና ወደፊትም ፕሮግራሙ በጋራ ተገምግሞ ድጋፉ ቀጣይነት እንዲኖረዉ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል። ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
11 251
1
#InjibaraUniversity እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ እና ነባር የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው ይገባሉ። የ3ኛ ዓመት፣ የ2ኛ ዓመት፣ የ1ኛ ዓመት ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደባችሁ እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። ለጥቆማ 👉 ➡️
1
0
9 713
4
የዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች ግቢ ከመግባታቹህ በፊት mathematics and Physics ኮርሶችን ከወዲሁ መማር ትችላላችሁ 👍 በ #200 ብር ብቻ ✍️ለመመዝገብ የሁለቱም ኮርሶች የገፅ ለገፅ ቲቶርያል በቪድዮ ተሰርቶ ብዙዎች እየተማሩ ይገኛሉ። እናንተም ዛሬውኑ ተመዝግባቹህ ዛሬውኑ ቪዲዮዎቹን ማግኘት ትችላላችሁ ✌️ 👇 ✅ 📞NaN Freshman Mathematics (Social):👇

file

11 392
8
#ተቋርጧል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች በሙሉ ዛሬ ከለሊቱ 06፡00 ሰዓት እስከ ነገ ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር አገልግሎት በሲስተም ማሻሻያ ምክንያት በጊዜያዊነት አገልግሎት ይቋረጣል። ለሚፈጠረው የአገልግሎት መስተጓጎል ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። በዚህ ጊዜ ውስጥ ለሚኖርዎት ትዕግስት እያመሰገንን፤ በሎሎች የዲጂታል አማራጮች የሚፈልጉትን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) ለጥቆማ 👉 ➡️
16 864
18
#ArbaMinchUniversity አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ነባር የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና መደበኛ ያልሆኑ ፕሮግራሞች ተማሪዎች መግቢያ እሑድ መስከረም 19/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ በዕለቱ በየካምፓሶቻችሁ በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። በቅጣት ምዝገባ መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም ብቻ ሲሆን፤ ትምህርት መስከረም 22/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር የ2015 እና የ2016 ባቾች እንዲሁም የሕክምናና ጤና ሳይንስ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎችን በቅርቡ መቀበሉ ይታወቃል፡፡ ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
17 771
49
#MattuUniversity የመቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 20-21/2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 22/2017 ዓ.ም በመሆኑ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመቀረብ ምዝገባችሁን እንድተፈጽሙ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል። ማሳሰብያ 1.አዲስ ገቢ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ዉጤት እንደተለቀቀ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። 2. የRemedial ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ስለሆነ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሲሆን የምናሳዉቃችሁ ይሆናል፡፡ 3.ከተጠቀሰው ቀን ዉጪ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...

file

19 109
41
King's Computer
14 059
2
🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼🌼🌼 እስከ መስከረም 10 ብቻ ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች  ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ የ 15% ቅናሽ አድርገናል! በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች ያሉን ቦታዎች ዉስን ስለሆኑ አሁኑኑ ቀድመዉ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ! ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🌼 Graphics Design 🌼 Video Editing 🌼 Digital Marketing 🌼 Adobe Photoshop 🌼 English language 🌼 Website Design 🌼 Programming 🌼 Interior Design 🌼 Database 🌼 Basic Computer 🌼 Accounting Softwares 🌼 SPSS & STAΤΑ 🌼 MS-Project 🌼 Foreign & Local Languages አድራሻ፦ ቁ.1: መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) NaN ቁ.2: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) (ትንሹ ኬኬር) NaN ቁ.3: ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ NaN ☎️    NaN / NaN /          NaN Telegram:
Show more ...
12 176
7
Elevate Your Business with Prefix Software Technology PLC At Prefix Software Technology PLC, we specialize in creating exceptional web and app solutions tailored to your business needs. Our commitment to innovation and quality ensures that you stay ahead in a competitive digital landscape. 🌟 Our Services Include: 👉Innovative Solutions: Custom web and mobile applications that drive growth and enhance user engagement. 👉Responsive Design: Seamless experiences across all devices, ensuring stunning visuals and flawless functionality. 👉Ongoing Support: Continuous maintenance and support to keep your digital solutions running smoothly. 👉Search Engine Optimization (SEO): Boost your online visibility with optimized websites that rank higher in search results. 👉E-commerce Solutions: Custom platforms designed to streamline transactions and enhance customer satisfaction. ተለግራም፥ NaN
Show more ...
13 595
3
#DV2026 የዲቪ 2026 ማመልከቻ መቼ ይጀመራል? የዓለማችን ልዕለ ሀያል የሆነችው አሜሪካ ከፈረንጆቹ 1995 ዓመት ጀምሮ በዲቪ ሎተሪ አማካኝነት በርካቶችን ወደ ሀገሯ በመውሰድ ላይ ትገኛለች፡፡ ኢትዮጵያ ለዚህ እድል ከተፈቀደላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን በየዓመቱ በአማካኝ ከ4 ሺህ እስከ 5 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ወደ አሜሪካ ያቀናሉ፡፡ የዲቪ 2024 እድለኛ ኢትዮጵያዊን የቪዛ ማመልከቻቸው ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚያበቃ ሲሆን የዲቪ 2025 እድለኞች ደግሞ ከያዝነው መስከረም ወር መጠናቀቅ በኋላ ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የቪዛ ጥያቄያቸውን ማቅረብ ይጀምራሉ፡፡ የዲቪ 2026 የማመልከቻ ጊዜ ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጀመር ሲሆን ለአንድ ወር እንደሚቆይ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አስታውቋል፡፡ የማመልከቻ ጊዜው ከመስከረም 21 ቀን እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 30 ቀናት ይቆያል የተባለ ሲሆን አሸናፊ እድለኞች ደግሞ ግንቦት ወር ጀምሮ ማወቅ እንደሚቻልም ተገልጿል፡፡ ትክክለኛ የዲቪ አሞላል👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
18 431
527
#InjibaraUniversity እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ እና ነባር የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው ይገባሉ። የ3ኛ ዓመት፣ የ2ኛ ዓመት፣ የ1ኛ ዓመት ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደባችሁ እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
18 624
36
#JigjigaUniversity ጅግጅጋ የሁሉም የአንደኛ ዓመት እንዲሁም የመጨረሻ ዓመት የቅድመ ምረቃ አና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት መስከረም 22 እና 23/2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ምዝገባ መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል። ለጥቆማ 👉 ➡️
18 668
23
2017 ላይ ፍሬሽማን ኮርስ የምትማሩ ከሆነ ይሄን ቪዲዮ አድርጉት ✌️ √ ከላይ የተያያዘው ቪዲዮ በትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ፍሬሽማን ተማሪዎች የተዘጋጀው የመማሪያ ሞጁል የመጀመሪያው ቻፕተር ላይ ያሉ ጥያቄዎች የቪድዮ ማብራሪያ ነው። √ ቀሪዎቹን ቻፕተሮችም በዚህ መልኩ በቀጣይ ቀናት እንለቃለን። ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️

Freshman_Mathematics_Chapter_One_Full_Exercises_Solution_MujaMercury.mp4

19 542
229
#AdigratUniversity ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት መስከረም 25 እና 26/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። በ2016 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር ጥሪ እንደሚደረግላችሁ ተገልጿል። ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
20 031
7
20 184
82
#ASTU ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና ለመወሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር _ በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው 👉መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ (session) ሆኖ የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ ከጠዋቱ 2፡30 - 5፡30 ሲሆን ሁለተኛው የፈተና ክፍለ ጊዜ ደግሞ ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 መሆኑን እየገለጽን የተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በሆነባቸው የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚኖረውን የቦታ ለውጥ በሌላ ማስታወቂያ የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ⚠️ማሳሰቢያ:- ከካልኩሌተርና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ዉጭ ማንኛዉንም ዓይነት ሞባይል እና ስማርት ፎን (Smart Phone) ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት በጥብቅ የተከለለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
20 723
74
King's Computer
15 226
3
🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼🌼🌼 እስከ መስከረም 10 ብቻ ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች  ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ የ 15% ቅናሽ አድርገናል! በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች ያሉን ቦታዎች ዉስን ስለሆኑ አሁኑኑ ቀድመዉ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ! ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🌼 Graphics Design 🌼 Video Editing 🌼 Digital Marketing 🌼 Adobe Photoshop 🌼 English language 🌼 Website Design 🌼 Programming 🌼 Interior Design 🌼 Database 🌼 Basic Computer 🌼 Accounting Softwares 🌼 SPSS & STAΤΑ 🌼 MS-Project 🌼 Foreign & Local Languages አድራሻ፦ ቁ.1: መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) NaN ቁ.2: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) (ትንሹ ኬኬር) NaN ቁ.3: ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ NaN ☎️    NaN / NaN /          NaN Telegram:
Show more ...
15 393
3
የዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች ግቢ ከመግባታቹህ በፊት mathematics and Physics ኮርሶችን ከወዲሁ መማር ትችላላችሁ 👍 በ #200 ብር ብቻ ✍️ለመመዝገብ የሁለቱም ኮርሶች የገፅ ለገፅ ቲቶርያል በቪድዮ ተሰርቶ ብዙዎች እየተማሩ ይገኛሉ። እናንተም ዛሬውኑ ተመዝግባቹህ ዛሬውኑ ቪዲዮዎቹን ማግኘት ትችላላችሁ ✌️ 👇 ✅ 📞NaN

file

12 272
4
ለ2017 የትምህርት ዘመን ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውስድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፈተና ጣቢያዎች የመረጣችሁ በሙሉ የፈተና ቀን መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። ስለሆነም ላይ በመግባት ከዚህ በፊት የተጠቀማችሁትን የኢሜይል አድራሻና የይለፍ ቃል በመጠቀም እና Apply for admission ላይ Login የሚለውን በመክፈት፣ 👉 የፈተና ሰዓት 👉 የፈተና username 👉 የመፈተኛ password ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 👉 በመጎብኘትም ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላል። ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
18 322
25
ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) 1.Addis Ababa University 2.Addis Ababa University Bishoftu Campus 3.Addis Ababa Science and Technology University 4.Ethiopian Civil Service University 5.Kotebe Metropolitan University 6.St Paul's Millennium Medical College የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ 1.Adama Science and Technology University 2.Bahir Dar University 3.Dire Dawa University 4.Hawassa University 5.Jimma University 6.Mekelle University 7.Wollo University ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: የመፈተኛ ቀን ሰዓት የመፈተኛ username የመፈተኛ passward ትኬት ለማግኘት ለማመልከት የተጠቀማችሁበት የኢሜል አድራሻ እና passward በመግባት ከዚያ Apply for admission በመምረጥ Login የሚለውን በመክፈት ማግኘት ትችላላችሁ፡ በተጨማሪም ወይም ማግኘት ትችላላችሁ። አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
17 238
52
14 990
11
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ መሆኑ ይታወቃል። የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ስንት ነው የሚሉ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደረሰዋል። በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰላ (70%) እና በተማሩበት ተቋም የሚሰላ (30%) በድምሩ 50% እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ሰምተናል። በተማሩበት ተቋም 30% ውጤት ያልተሞላላቸው ተማሪዎችን ውጤት በቅርቡ ተስተካክሎ ይሞላል። ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
18 458
74
Elevate Your Business with Prefix Software Technology PLC At Prefix Software Technology PLC, we specialize in creating exceptional web and app solutions tailored to your business needs. Our commitment to innovation and quality ensures that you stay ahead in a competitive digital landscape. 🌟 Our Services Include: 👉Innovative Solutions: Custom web and mobile applications that drive growth and enhance user engagement. 👉Responsive Design: Seamless experiences across all devices, ensuring stunning visuals and flawless functionality. 👉Ongoing Support: Continuous maintenance and support to keep your digital solutions running smoothly. 👉Search Engine Optimization (SEO): Boost your online visibility with optimized websites that rank higher in search results. 👉E-commerce Solutions: Custom platforms designed to streamline transactions and enhance customer satisfaction. ተለግራም፥ NaN
Show more ...
18 348
0
#WolloUniversity ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ነባር መደበኛ ተማሪዎች (ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ) የ2017 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 10 እና 11/2017 ዓ.ም ሲሆን መስከረም 13/2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ፡ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ መምጣት አይፈቀድም ። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት ለጥቆማ 👉 ➡️
20 377
54
#ጥቆማ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፖስት ቤሲክ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት የሚከታተሉ 20 ተማሪዎችን በ2017 ዓ.ም ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ጊዜ፦ ከመስከረም 10-20/2017 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት እንደሚያሳውቅ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ አመልካቾች ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ በመንግሥት እና/ወይም በግል የህክምና ተቋማት ያገለገሉ እንዲሁም በራሳቸው ስፖንሰርነት ወይም ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የስፖንሰርነት ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ኦንላይን ለመመዝገብ 👇
19 747
14
በታጣቂ ሀይሎች ቁጥጥር ሥር ባሉ የትግራይ አካባቢዎች ለስድስተኛ ዓመት ትምህርት እንደማይኖር ተገለጸ በትግራይ ክልል ከኮቪድ -19 ወረርሽኝ የጀመረ ትምህርት መዘጋት በሰሜኑ ጦርነት እንደቀጠለና ትምህርት እንዳልነበር ይታወሳል። የፕሪቶሪያው ስምምነት ከተደረሰ በኃላ ግን የትግራይ ክልል አንፃራዊ ሰላም የታየበት በመሆኑ ትምህርት እንዲሁም አንዳንድ እንቅስቃሴዎች ወደ ነበሩበት እንደተመለሱ ይታወቃል፡፡ ታዲያ አሁንም በታጠቁና በዉጭ ሀይሎች ቁጥጥር ሥር ባሉ አካባቢዎች ዘንድሮም የመማር ማስተማር ሥራ እንደማይኖር የተገለፀ ሲሆን፤ ይህም ለ6 ዓመታት ካለ ምንም የመማር ማስተማር ሂደት እንዲታለፍ ማድረጉን የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ኪሮስ ጉዑኡሽ ለአሐዱ ተናግረዋል። በዚህም ምክንያት በምስራቃዊ ትግራይ በምዕራብ ማዕከላዊ እንዲሁም ሰሜን ምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች ከሦስት መቶ ሀምሳ በላይ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ትምህርት እንደማይኖር ገልጸዋል። የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ አሁንም ካልተተገበረ የ2017 የትምህርት ዘመንን ለመጀመር አዳጋች እንደሚሆንም አስረድተዋል። በዚህ የተነሳም ትምህርት የማያገኙ ተማሪዎች ቁጥር እንዲጨምር እያደረገ መሆኑ ተነግሯል፡፡ [ዘገባው አሐዱ ሬዲዮ ነው] ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
20 031
8
King's Computer
17 349
2
🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼🌼🌼 እስከ መስከረም 10 ብቻ ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች  ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ የ 15% ቅናሽ አድርገናል! በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች ያሉን ቦታዎች ዉስን ስለሆኑ አሁኑኑ ቀድመዉ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ! ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🌼 Graphics Design 🌼 Video Editing 🌼 Digital Marketing 🌼 Adobe Photoshop 🌼 English language 🌼 Website Design 🌼 Programming 🌼 Interior Design 🌼 Database 🌼 Basic Computer 🌼 Accounting Softwares 🌼 SPSS & STAΤΑ 🌼 MS-Project 🌼 Foreign & Local Languages አድራሻ፦ ቁ.1: መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) NaN ቁ.2: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) (ትንሹ ኬኬር) NaN ቁ.3: ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ NaN ☎️    NaN / NaN /          NaN Telegram:
Show more ...
17 511
6
⭐ ለ2017 የፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ❗️ 📚በስኬታማነቱ የተመሰከረለት ፥ አዲሱ የፍሬሽማን ካሪኩለም ሲመሰረት አብሮ የተመሰረተ ፥ ከአራት አመታት በላይ ያስቆጠረ ቲቶሪያል ነው - A+ Tutorial Class ይባላል❗️ 🧨 ከምሥረታው ጀምሮ በየአመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎችን ያስተምራል። ⚡️በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ከ 3.7 - 4.0  እንዲያያስመዘግቡ ትልቅ አስተዋዕፆ አበርክቷል። በተጨማሪም ብዙ ሺዎች ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንዲገቡ በማድረግ ትልቅ ሚና ተጫዉቷል። ✨ ዘንድሮ Entrance ላለፉ ና በ 2016 ዓ.ም Remedial ላለፉ ፥ የ 2017 የ ፍሬሽማን አንደኛ አመት ተማሪዎችን ተቀብሎ በኦንላይን በቴሌግራም ምቹ በሆነ ና ለመረዳት ግልፅ በሆኑ በአማርኛ እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት ፤ በቪድዮ ፤በቮይስ ና በ Diagram የተብራሩ ቲቶሪያሎችን ለማስተማር በዝግጅት ላይ ነው። 📚 በእያንዳንዱ ኮርስ በቀጥታ ለፈተና የሚያዘጋጁ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ያቀርባል ፣ በእያንዳንዱ ቲቶርያል ከግቢ ጥያቄዎች ጋ በቀጥታ የሚገናኙ የመለማመጃ Quiz ፈተናዎችን ያቀርባል። 🔜ምዝገባ በቅርቡ ይፋ ይሆናል! ↔️  ስለ ምዝገባው ሒደት ለማወቅ ፥ እንዲሁም ካለፉ አመታት ተማሪዎች ጋር በነበረን ቆይታ የተሰጡ ምስክርነቶችን ለመመልከት ፥ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመንካት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇!          Your Success is guarantees with A+! © A+ Tutorial Class
Show more ...
18 188
18
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇 https://result.ethernet.edu.et/ ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
24 874
395
👉የምስራች ለነጋዴዎች እና ለስራ ፈላጊዎች Prefix Group of Company 👉በኢትዮጵያ ትልቅ የግብይት ስርአት የሚሆን በይነ መረብ አበልጽገን ስራ መጀመራችንን ስናሳውቅው በታላቅ ደስታ ነው። 👉አስመጪዎች 👉ጅምላ አከፋፋዮች 👉አምራቾች እቃዎን እና ምርትዎን በፕሪፊክስ መሸጥ እንደምትችሉ ስናበስርዎ በደስታ ነ። ስለሆነም ከእኛ ጋር በመስራት ህልመወን ይኑሩ። በተጨማሪም 👉ስራ ፈላጊ ለሆናችሁ የድርጅቱ ወኪል በመሆን ወርሃዊ ገቢ የምታገኙበትን ስርአት የገነባን መሆኑን ልናበስርዎ እንወዳለን። ተለግራም፥ NaN
20 108
16
#AAU Response to Frequently Asked Questions (FAQs) on AAU-GAT 👉What is the AAU-GAT? The AAU Graduate Admission Test (GAT) is an entrance exam administered by Addis Ababa University to evaluate the readiness of applicants for graduate programs, both at the master's and PhD levels. 👉Who is required to take the GAT? All applicants seeking admission into graduate programs at AAU are required to take the GAT, except for those who qualify for specific exemptions based on university policies, such as those who have valid results from international tests like the GRE, GMAT, IELTS, TOEFL, ACT, SAT, or LSAT. 👉What is the passing score for the GAT? For the 2024-25 academic year, the passing percentile rank is communicated to each test taker after completing the test. Please visit ) for more details. The percentile rank is also provided when generating the digital result certificate. 👉How can I prepare for the GAT? AAU Testing Center has been preparing practice materials for GAT. Additionally, GRE-style materials are often helpful for preparation. What should I bring on the exam day? You are required to bring a valid ID (such as a passport or national ID), your admission ticket, and any other materials specified in the exam instructions. Please refer to the brochure at further details. How can I get assistance if I forget my login credentials? If you forget your login credentials, please reach out to the assigned ICT staff in your testing center during the test day. They are available to assist you with resetting your account. My name is not listed in the schedule. What should I do? If your name is not listed in the schedule, follow these steps: Verify your registration and ensure all required documents were submitted. Check the AAU portal () for your application status. Monitor the Telegram channel or AAU website for updates if you have the admission ticket. If you cannot generate your admission ticket, your application may be pending; contact the Testing Center for assistance. Is the NGA can be used for applying graduate programs of AAU? No, the National Graduate Admission (NGA) test cannot be used for applying to graduate programs at Addis Ababa University (AAU). AAU requires candidates to take the Graduate Admission Test (GAT), which is specifically designed for its graduate programs. Can I use my previous year GAT result for this year? No, you cannot. AAU has implemented a new admission policy starting this year. Please consult the Testing Center's guidelines for further details. Is it possible to retake the GAT? Yes, it is possible to retake the GAT. However, the specific policies regarding retakes, including how often and under what conditions you may do so, are outlined in the Testing Center's guidelines. Please refer to these guidelines for detailed information. AAU, IER- Testing Center ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
20 525
40
#ArsiUniversity አርሲ የኒቨርሲቲ የመደበኛ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ. ም ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መረሐግብር የተመደባችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና የመመዝገቢያ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው የነባር ተማሪዎች የካምፓስ ሽግሽግ ያደረገ ሲሆን፤ የሜዲሲን 1ኛ እና 2ኛ ዓመት፣ የኮምፒዩተር ሳይንስ 1ኛ እና 2ኛ ዓመት እንዲሁም የህግ 1ኛ እና 2ኛ ዓመት ዲንሾ ካምፓስ የተመደባችሁ መሆኑ ተገልጿል። የ2014 ዓ.ም ባች የፋርማሲ፣ የሜዲካል ላቦራቶሬ እና የነርሲንግ ተማሪዎች ጤና ኮሌጅ ካምፓስ ተመድባችኋል፡፡ ለጥቆማ 👉 ➡️
19 843
25
#Update አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነፃ የትምህርት ዕድል እንደሚሰጥ ዛሬ መግለፁ ይታወቃል። እንዴት ማመልከት ይችላሉ? በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪ ከሆኑ ያመልክቱ። በ በመግባት Apply for Admission የሚለውን በመጫን መሰረታዊ መረጃዎች ከሞሉ በኋላ Sponsorship ለሚለው Government Scholarship የሚለውን በመምረጥ Other Reason ለሚለው “more than 500 and above” በማለት በክፍት ቦታው ላይ በመፃፍ የ12ኛ ውጤት ያስመዘገባችሁበትን የሚያሳይ ማስረጃ ማያያዝ ያስፈልጋል፡፡ የማመልከቻ ጊዜ 👇 ሐሙስ መስከረም 9/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ይህ ጥሪ ከዚህ ቀደም ያመለከቱት አመልካቾች አያካትትም። ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
23 659
66
#AAU የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ይጠበቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው👉 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ ሲገልጽ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለውን ቁርጠኝነት ይገልጻል። ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
20 377
50
#Update የመፈተኛ ጣቢያዎች ማስተካከያ ያድርጉ! በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውሰድ የፈተና ቦታዎችን መምረጣችሁ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ፈተናው በተወሰኑ ጣቢያዎች ብቻ እንዲሰጥ መወሰኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ በዚህም አመልካቾች የመፈተኛ ቦታችሁን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች ከሚገኙ ጣቢያዎች ብቻ በመምረጥ ማስተካከያ ቅያሪ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ - ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ - ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ - ጅማ ዩኒቨርሲቲ - መቐለ ዩኒቨርሲቲ - ወሎ ዩኒቨርሲቲ - የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ - ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ - ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
17 716
40
#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎችን ለመቀበል የማመልከቻ ግዜን አራዝሟል። የመግቢያ ፈተና የሚሰጥባቸውን ቀናትም ይፋ አይርጓል፡፡ በዚህም የቅድመ ምረቃ መርሐግብር የማመልከቻ ቀን እስከ ነገ መስከረም 9/2017 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የመግቢያ ፈተና (UAT) መስከረም 11/2017 ዓ.ም ይሰጣል። የቅድመ ምረቃ መርሐግብር የማመልከቻ ቀን እስከ መስከረም 13/2017 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የመግቢያ ፈተና (UAT) መስከረም 15/2017 ዓ.ም ይሰጣል። የድኅረ ምረቃ መርሐግብር የማመልከቻ ቀን እስከ መስከረም 13/2017 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የመግቢያ ፈተና (GAT) መስከረም 15/2017 ዓ.ም ይሰጣል። ለጥቆማ 👉 ➡️
16 110
45
King's Computer
14 272
2
🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼🌼🌼 እስከ መስከረም 10 ብቻ ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች  ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ የ 15% ቅናሽ አድርገናል! በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች ያሉን ቦታዎች ዉስን ስለሆኑ አሁኑኑ ቀድመዉ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ! ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🌼 Graphics Design 🌼 Video Editing 🌼 Digital Marketing 🌼 Adobe Photoshop 🌼 English language 🌼 Website Design 🌼 Programming 🌼 Interior Design 🌼 Database 🌼 Basic Computer 🌼 Accounting Softwares 🌼 SPSS & STAΤΑ 🌼 MS-Project 🌼 Foreign & Local Languages አድራሻ፦ ቁ.1: መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) NaN ቁ.2: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) (ትንሹ ኬኬር) NaN ቁ.3: ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ NaN ☎️    NaN / NaN /          NaN Telegram:
Show more ...
14 896
6
⭐ ለ2017 የፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ❗️ 📚በስኬታማነቱ የተመሰከረለት ፥ አዲሱ የፍሬሽማን ካሪኩለም ሲመሰረት አብሮ የተመሰረተ ፥ ከአራት አመታት በላይ ያስቆጠረ ቲቶሪያል ነው - A+ Tutorial Class ይባላል❗️ 🧨 ከምሥረታው ጀምሮ በየአመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎችን ያስተምራል። ⚡️በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ከ 3.7 - 4.0  እንዲያያስመዘግቡ ትልቅ አስተዋዕፆ አበርክቷል። በተጨማሪም ብዙ ሺዎች ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንዲገቡ በማድረግ ትልቅ ሚና ተጫዉቷል። ✨ ዘንድሮ Entrance ላለፉ ና በ 2016 ዓ.ም Remedial ላለፉ ፥ የ 2017 የ ፍሬሽማን አንደኛ አመት ተማሪዎችን ተቀብሎ በኦንላይን በቴሌግራም ምቹ በሆነ ና ለመረዳት ግልፅ በሆኑ በአማርኛ እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት ፤ በቪድዮ ፤በቮይስ ና በ Diagram የተብራሩ ቲቶሪያሎችን ለማስተማር በዝግጅት ላይ ነው። 📚 በእያንዳንዱ ኮርስ በቀጥታ ለፈተና የሚያዘጋጁ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ያቀርባል ፣ በእያንዳንዱ ቲቶርያል ከግቢ ጥያቄዎች ጋ በቀጥታ የሚገናኙ የመለማመጃ Quiz ፈተናዎችን ያቀርባል። 🔜ምዝገባ በቅርቡ ይፋ ይሆናል! ↔️  ስለ ምዝገባው ሒደት ለማወቅ ፥ እንዲሁም ካለፉ አመታት ተማሪዎች ጋር በነበረን ቆይታ የተሰጡ ምስክርነቶችን ለመመልከት ፥ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመንካት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇!          Your Success is guarantees with A+! © A+ Tutorial Class
Show more ...
15 628
10
19 817
47
#Update አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ተቋማቱ መስፈርቶችን ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል። ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም በኦንላይን ይመዝገቡ 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
ATC NEWS
#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads
19 413
52
#HawassaUniversity ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ለመደበኛ ፣ማታ እና የእረፍት ቀናት ፕሮግራም ነባር ተማሪዎች በሙሉ የ2ዐ17 ዓ.ም የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.የመጀመርያ ዲግሪ መደበኛ ፕሮግራምና ሁሉም የድህረ ምረቃ ተማሪዎች(መደበኛ እና የእረፍት ቀናት)፦ መስከረም 2ዐ-21/2017 ዓ.ም፡፡ 2.የማታና የእረፍት ቀናት የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች፦ መስከረም 23 -25/2017 ማሳሰብያ፡- (ሀ) የ2ኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በየተመደባችሁበት ካምፓስ ይሆናል፡፡ (ለ) ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ምዝገባ የማይካሄድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለጥቆማ 👉 ➡️
22 693
154
☄️የምስራች ለነጋዴዎች እና ለስራ ፈላጊዎች Prefix Group of Company ☄️በኢትዮጵያ ትልቅ የግብይት ስርአት የሚሆን በይነ መረብ አበልጽገን ስራ መጀመራችንን ስናሳውቅው በታላቅ ደስታ ነው። ☄️አስመጪዎች ☄️ጅምላ አከፋፋዮች ☄️አምራቾች እቃዎን እና ምርትዎን በፕሪፊክስ መሸጥ እንደምትችሉ ስናበስርዎ በደስታ ነ። ስለሆነም ከእኛ ጋር በመስራት ህልመወን ይኑሩ። በተጨማሪም ☄️ስራ ፈላጊ ለሆናችሁ የድርጅቱ ወኪል በመሆን ወርሃዊ ገቢ የምታገኙበትን ስርአት የገነባን መሆኑን ልናበስርዎ እንወዳለን። ተለግራም፥ NaN
20 330
10
#AASTU አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን በተመለከተ በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ✍️✍️✍️✍️✍️ [ይህን መረጃ ያጋራው ዩንቨርሲቲው ነው] 1. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ(አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ዩ) አንድ ናቸው ? ⚡️አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም፡፡ ሁለቱም የተለያዩ ተቋማት ናቸው፡ ፡ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2003 ዓ.ም ተቋቁሞ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የትምህርት መስኮች ምሩቃንን እያፈራ የሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ነው፡ ፡ 2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የት ይገኛል ? ⚡️አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የሚገኘውም አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 በተለምዶ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ጎን 3. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በምን ይለያል? ⚡️አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የሚለይባቸው ዋና ዋና ነጥቦች ?  ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የትምህርት እድል ተሰጥቷቸው የማስተርስ እና የመጀመሪያ ዲግሪ(fast-track) እድል ተጠቃሚ ማድረጉ፡ ፡  የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ብቻ የሚሰጡበት ትምህርቶች ብቻ የሚሰጡበት መሆኑ  ዘመናዊ እና የተሟላ የላብራቶሪ ግብአቶች የተሟሉለት እና የአይሲቲ መሰረተ ልማቶች በበቂ ሁኔታ የተዘረጉለት በመሆኑ  ተማሪዎች ከኢንዱስትሪዎች የጠበቀ ትስስር እንዲኖራቸው በማድረግ የተግባር ልምምድ እና እውቀት የሚያገኙበት ብሎም የሚቀጠሩበትን ስልት ነድፎ የሚሰራ ዩኒቨርሲቲ በመሆኑ  የሳይንስ ተማሪዎች ሶስተኛ አመት ላይ የምህንድስና ተማሪዎች አራተኛ አመት ላይ ጥምር የምህንድስና (integrated engineering project ) ጥምር የሳይንስ (integrated science project) የስርዓተ -ትምህርቱ አካል አድርጎ የሚሰጥ ብቸኛ ተቋም መሆኑ  በፈጠራ እና ማበልጸጊያ ማዕከል አማካኝነት የፈጠራ ውጤቶች ወደገበያ የሚገቡበትን ትስስር የፈጠረ እና ለፈጠራ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ተቋም መሆኑ፡፡  ተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርታቸው በተጨማሪ የልዩ ልዩ ክህሎቶች ባለቤት እንዲሆኑ የተማሪዎች ስብዕና ግንባታ በየሳምንቱ ረበዕ ከሰዓት ተጋባዥ እንግዶችን በመጋበዝ ለተማሪዎች ልምድ የሚያካፍሉበትን ባህል ያዳበረ ተቋም በመሆኑ፡ ፡  ለተማሪዎችን ደህንነታ እና ሰላም ሲባል በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሲሲቲቪ ካሜራ የተገጠሙለት ተቋም መሆኑ ከሌሎች ተቋማት የተለየ ያደርጉታል፡ ፡ 4. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የሚሰጣቸው ፕሮግራሞች ምን ምን ናቸው? ⚡️ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ 13 ፕሮገራሞችን ይሰጣል የሚሰጡ ፕሮግራሞች በምህንድስና ዘርፍ  አርክቴክቸር  ሲቪል ኢንጂነሪንግ  ኬሚካል ኢንጂነሪንግ  ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ  ኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢነጂነሪንግ  ኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ  ሶፍትዋር ኢንጂነሪንግ  ኢንቫይሮመንታል ኢንጂነሪንግ  ማይኒንግ ኢንጂነሪንግ በአፕላይድ በሳይንስ ዘርፍ  ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ  ፉድ ሳይንስና አፕላይድ ኒዩትሪሽን  ጂኦሎጂ  ባዮ ቴክኖሎጂ 5. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሪሜዲያል ተማሪዎችን ይቀበላል ? ⚡️ለጊዜው አይቀበልም 6. ወደ ዩኒቨርሲቲው ለመግባት ምን ያስፈልጋል ?  በመጀመሪያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተማሪ ለመሆን ትልቅ ፍላጎት ያስፈልጋል  በመቀጠል ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እና አ.ሳ.ቴ.ዩ) የሚሰጡትን ፈተና ማለፍ ይጠበቅባችኋል፡፡ 7. ዩኒቨርሲቲ ለምዝገባ እና ለትምህርቱ ክፍያ ያስከፍላል ? ምንም አይነት ክፍያ የለውም በቀጥታ መመዝገብ ይቻላል፡፡ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እና አ.ሳ.ቴ.ዩ) የሚገቡ ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር የሚመድባቸው ሳይሆኑ የዩኒቨርሲቲዎችን ፈተና ያለፉ ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡ (አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ) ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
24 122
94
የ2017 ትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሒደት በተለያዩ ክልሎች ተጀምሯል። የመማር ማስተማር ሒደቱ በኦሮሚያ፣ በትግራይ፣ በጋምቤላ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በሐረሪ ክልል እና በድሬዳዋ አስተዳደር በይፋ ተጀምሯል። ለጥቆማ 👉 ➡️
17 202
2
King's Computer
16 220
1
🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼🌼🌼 እስከ መስከረም 10 ብቻ ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች  ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ የ 15% ቅናሽ አድርገናል! በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች ያሉን ቦታዎች ዉስን ስለሆኑ አሁኑኑ ቀድመዉ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ! ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🌼 Graphics Design 🌼 Video Editing 🌼 Digital Marketing 🌼 Adobe Photoshop 🌼 English language 🌼 Website Design 🌼 Programming 🌼 Interior Design 🌼 Database 🌼 Basic Computer 🌼 Accounting Softwares 🌼 SPSS & STAΤΑ 🌼 MS-Project 🌼 Foreign & Local Languages አድራሻ፦ ቁ.1: መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) NaN ቁ.2: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) (ትንሹ ኬኬር) NaN ቁ.3: ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ NaN ☎️    NaN / NaN /          NaN Telegram:
Show more ...
15 206
4
⭐ ለ2017 የፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ❗️ 📚በስኬታማነቱ የተመሰከረለት ፥ አዲሱ የፍሬሽማን ካሪኩለም ሲመሰረት አብሮ የተመሰረተ ፥ ከአራት አመታት በላይ ያስቆጠረ ቲቶሪያል ነው - A+ Tutorial Class ይባላል❗️ 🧨 ከምሥረታው ጀምሮ በየአመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎችን ያስተምራል። ⚡️በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ከ 3.7 - 4.0  እንዲያያስመዘግቡ ትልቅ አስተዋዕፆ አበርክቷል። በተጨማሪም ብዙ ሺዎች ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንዲገቡ በማድረግ ትልቅ ሚና ተጫዉቷል። ✨ ዘንድሮ Entrance ላለፉ ና በ 2016 ዓ.ም Remedial ላለፉ ፥ የ 2017 የ ፍሬሽማን አንደኛ አመት ተማሪዎችን ተቀብሎ በኦንላይን በቴሌግራም ምቹ በሆነ ና ለመረዳት ግልፅ በሆኑ በአማርኛ እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት ፤ በቪድዮ ፤በቮይስ ና በ Diagram የተብራሩ ቲቶሪያሎችን ለማስተማር በዝግጅት ላይ ነው። 📚 በእያንዳንዱ ኮርስ በቀጥታ ለፈተና የሚያዘጋጁ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ያቀርባል ፣ በእያንዳንዱ ቲቶርያል ከግቢ ጥያቄዎች ጋ በቀጥታ የሚገናኙ የመለማመጃ Quiz ፈተናዎችን ያቀርባል። 🔜ምዝገባ በቅርቡ ይፋ ይሆናል! ↔️  ስለ ምዝገባው ሒደት ለማወቅ ፥ እንዲሁም ካለፉ አመታት ተማሪዎች ጋር በነበረን ቆይታ የተሰጡ ምስክርነቶችን ለመመልከት ፥ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመንካት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇!          Your Success is guarantees with A+! © A+ Tutorial Class
Show more ...
17 398
14
#GambellaUniversity የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 20-21/2017ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 22/2017 ዓ.ም በመሆኑ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመቀረብ ምዝገባችሁን እንድተፈጽሙ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል። ማሳሰብያ 1.አዲስ ገቢ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ዉጤት እንደተለቀቀ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። 2. የRemedial ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ስለሆነ እና አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሲሆን የምናሳዉቃችሁ ይሆናል፡፡ 3.ከተጠቀሰው ቀን ዉጪ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
20 550
30
የአማራ ክልል የ2017 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ቀን ትምህርት በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል የትምህርት አጀማመሩን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በጣና ሐይቅ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ እየሩስ መንስቴ በክረምት ወቅት በተቻለ አቅም ግብዓት የማሟላት እና የጋራ መግባባት ለመፍጠር ጥረት መደረጉን ገልጸዋል፡፡ በዚህ ዓመት 7 ሚሊዬን ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር እየተሰራ መሆኑን የገለጹት ወ/ሮ እየሩስ እስካሁን ባለው የምዝገባ ሂደት 24% ተማሪዎች እንደተመዘገቡ ተናግረዋል፡፡ የፖለቲካ አስተሳሰብና የአላማ ልዩነት ቢኖር እንኳ ትውልድ ግንባታ ላይ ሁሉም ሰው የጋራ አላማ ሊኖረው ይገባል፡፡ በቀጣይ ቀናት ሁሉም እድሚያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናት ወደ ትምህርት ቤት በመምጣት እንዲማሩ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ኃላፊዋ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ከ3 ነጥብ 9 ሚሊዬን በላይ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ መጽሐፍት እየተሰራጩ ሲሆን በፌደራል መንግስት ከተመደበው 6ነጥብ 7 መጽሐፍት ውስጥ 2 ነጥብ 8 ሚሊየን የሚሆነው መጽሐፍ ወደ ክልሉ መግባቱን ኃላፊዋ አመላክተዋል፡፡ ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
19 659
6
20 979
22
#AAU ዩኒቨርሲቲው "በ2017 የመክፈል አቅም ያለውን ተማሪ ብቻ" እንደሚቀበል ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን ገለጸ! አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን የመክፈል አቅም ያለውን ተማሪ ብቻ እንደሚቀበል ተደርጎ የተሰራጨው ወሬ ሐሰተኛ መሆኑን፤ የዩኒቨርሲቲው የኮምዩኒኬሽንና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳምሶን መኮንን ተናግረዋል። ተቋሙ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አምጥተው፣ በዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና አልፈው የመክፈል አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች፤ ያለ ክፍያ ትምህርታቸውን የሚከታተሉበት አሰራር እንዳለውም አስረድተዋል፡፡ "ዩኒቨርሲቲው ከዚህ በኋላ ከፍተኛ ውጤትና ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ተማሪዎች በልዩነት የሚቀበል ይሆናል" ያሉት ኃላፊው፤ የማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ከዚህ በፊት በነበረው አሰራር በምደባ በውድድር ተቋሙን እንደሚቀላቀሉ ገልጸዋል፡፡ በተጨማሪም ወጪያቸው በመንግሥት የሚሸፈን የስኮላር-ሽፕ ተማሪዎችና ሌሎች ብቃት ያላቸው ተማሪዎችም ዩኒቨርሲቲውን እንደሚቀላቀሉ ገልፀዋል። ለትምህርት አሰጣጡ ብቁ መምህራን መዘጋጀታቸውን እንዲሁም የመማር ማስተማሩን የሚያግዝ የተሟላ መሰረተ-ልማት መኖሩንም አሐዱ ከዶ/ር ሳምሶን ያገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ "አዲሱ አሰራር አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ብቃት ያላቸውን ተማሪዎች የሚቀበል ተቋም እንዲሆን ለማድረግ የታሰበ እንጂ ዲግሪ በገንዘብ የሚገዛበት ተቋም እንዲሆን ያለመ አይደለም" ሲሉም የዩኒቨርሲቲው የኮምዩኒኬሽንና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ምክትል ፕሬዝዳንት አስረድተዋል፡፡ [ዘገባው የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ነው] ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
23 560
32
#ETA የዕውቅና ፈቃድ ተሰጥቷችሁ እየሠራችሁ የምትገኙ እንዲሁም ለተለያዩ የመንግሥት ተቋማት ተጠሪ ሆናችሁ ነገር ግን በፈቃድ አሰጣጥ ስርዓት ውስጥ ሳታልፉ ትምህርትና ስልጠና እየሰጣችሁ ያላችሁ ተቋማት ከዛሬ መስከረም 7/2017 ዓ.ም ጀምሮ በባለሥልጣኑ ቅጥር ግቢ በመገኘት ዳግም ምዝገባ እንድታደርጉ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አሳስቧል። በዳግም ምዝገባ ሂደት ውስጥ ያልገባ ተቋም በመምሪያው መሠረት ከባለሥልጣኑ የወሰደው የማስተማር ፈቃድ በገዛ ፈቃዱ እንዳቋረጠ ተቆጥሮ ፈቃዱ የሚነጠቅ መሆኑን ባለሥልጣኑ ገልጿል። ለጥቆማ 👉 ➡️
18 168
6
የዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች ግቢ ከመግባታቹህ በፊት mathematics and Physics ኮርሶችን ከወዲሁ መማር ትችላላችሁ 👍 በ #200 ብር ብቻ ✍️ለመመዝገብ የሁለቱም ኮርሶች የገፅ ለገፅ ቲቶርያል በቪድዮ ተሰርቶ ብዙዎች እየተማሩ ይገኛሉ። እናንተም ዛሬውኑ ተመዝግባቹህ ዛሬውኑ ቪዲዮዎቹን ማግኘት ትችላላችሁ ✌️ 👇 ✅ 📞NaN

file

8 320
8
#AmboUniversity ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ነባር የመደበኛና የተከታታይ ፕሮግራም ተማሪዎች የ2017 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 27-28/2017ዓ.ም በመሆኑ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የማሻሻያ ፕሮገራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ላስመዘገባችሁ እና በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀን በሌላ ማስታወቅያ ወደፊት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣዉን ተማሪ ዩኒቨረሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። ዋና ሬጅስትራር ፅ/ቤት ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
22 878
148
በ2017 ዓ/ም መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ | በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል በመጀመሪያ ዲግሪ በ2017 ዓ/ም መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፤ በ2017 ዓ/ም በቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር በትምህርት ሚኒስቴር ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምደባ እንደማይኖር ይታወቃል። በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ በዩኒቨርሲቲያችን መማር ለምትፈልጉ በሙሉ የአ.አ.ዩ የሚያወጣውን የመግቢያ ፈተና (UAT) እንዲሁም ሌሎች መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡ በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲያችን ድረ ገጾች ( ወይም ) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ • የመመዝገቢያ ቀናት እስከ መስከረም 8/ 2017 ዓ.ም ድረስ ይሆናል • የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በ ዩኒቨርሲቲያችን ዌብ ሳይት፤ የምዝገባ ፖርታል እንዲሁም በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ የሚገለጽ ይሆናል:: አ.አ.ዩ ሬጅስትራር ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
24 136
124
#AAU በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም በማታ መርሃግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፦ 1. ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነዉ ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት የመግብያ መቁረጫ ነጥብ ያሟላ/የምታሟላ፤ 2. በዲግሪያችሁ ማስረጃ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ክፍያ ማጠናቀቃችሁን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር ማቅረብ የምትችሉ፤ 3. ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ከ2014 እስከ 2016 ዓ.ም በተለያየ ምክንያት አቋርጣችሁ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ክፍያ ያጠናቀቃችሁበትን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የምትችሉ፤ 4. የዲፕሎማችሁን ወይም የደረጃ 4 ትምህርት ማስረጃ ከCOC ደረጃ 4 ጋር ማቅረብ የምትችሉ፤ 5. በ2016 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ተቋማት የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትሎ/ተከታትላ ፈተና ያለፈ/ ያለፈች በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲያችን ድረ-ገጾች ( ወይም ) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ • የመመዝገቢያ ቀናት እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ ይሆናል • የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በአ.አ.ዩ ማህበራዊ ሚዲያና ድረ-ገጽ የሚገለጽ ይሆናል:: ©️አ.አ.ዩ ሬጅስትራር ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
22 278
94
ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለሁሉም የዩኒቨርሲቲው ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች የትምህርት ምዝገባ የሚከናወነው እንደሚከተለው ይሆናል፡- 1. በ2016 ዓ/ም የአንደኛ ዓመት ሁለተኛ ሴምስተር ትምህርት ያጠናቀቃችሁ P"Natural Science, Social Science and Pre-Engineering" ५००-१०८ ተማሪዎች መስከረም 19/2017 ዓ.ም የማመልከቻ ቀን ሲሆን መስከረም 20/2017 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ክፍል ምደባ ይከናወናል፡፡ 2. ሁሉም ነባር አራተኛና ከዚያ በላይ ቅድመ ምረቃ እንዲሁም ነባር የድህረ- ምረቃ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 29/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በየኮሌጃችሁ ሪጅስትራር በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳሰባለን፡፡ 3. በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተካታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው የ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ጋር ስለሚሆን በቀጣይ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
19 388
45
ለኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ አመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ነባር የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎችና የቀን የድህረ ምረቃ ተማሪዎች በ 2017 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ቀናት እንደሚከተለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ➢ የ4ኛ አመት የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም የቀን የ3ኛ አመትና ከዚያ በላይ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 20 ቀን 2017ዓ.ም ➢ በ2015 ዓ.ም የገቡ የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎችና የቀን የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት መስከረም 22 ቀን 2017ዓ.ም ይጀምራል፡፡ ➢ በ 2016ዓ.ም አንደኛ አመት የነበሩ የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ለዲፓርትመንት ምርጫ _ ገለፃ (Orientation) መስከረም 20 ቀን 2017ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
17 995
13
🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼🌼🌼 እስከ መስከረም 10 ብቻ ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች  ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ የ 15% ቅናሽ አድርገናል! በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች ያሉን ቦታዎች ዉስን ስለሆኑ አሁኑኑ ቀድመዉ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ! ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🌼 Graphics Design 🌼 Video Editing 🌼 Digital Marketing 🌼 Adobe Photoshop 🌼 English language 🌼 Website Design 🌼 Programming 🌼 Interior Design 🌼 Database 🌼 Basic Computer 🌼 Accounting Softwares 🌼 SPSS & STAΤΑ 🌼 MS-Project 🌼 Foreign & Local Languages አድራሻ፦ ቁ.1: መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) NaN ቁ.2: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) (ትንሹ ኬኬር) NaN ቁ.3: ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ NaN ☎️    NaN / NaN /          NaN Telegram:
Show more ...
15 847
5
☄️የምስራች ለነጋዴዎች እና ለስራ ፈላጊዎች Prefix Group of Company ☄️በኢትዮጵያ ትልቅ የግብይት ስርአት የሚሆን በይነ መረብ አበልጽገን ስራ መጀመራችንን ስናሳውቅው በታላቅ ደስታ ነው። ☄️አስመጪዎች ☄️ጅምላ አከፋፋዮች ☄️አምራቾች እቃዎን እና ምርትዎን በፕሪፊክስ መሸጥ እንደምትችሉ ስናበስርዎ በደስታ ነ። ስለሆነም ከእኛ ጋር በመስራት ህልመወን ይኑሩ። በተጨማሪም ☄️ስራ ፈላጊ ለሆናችሁ የድርጅቱ ወኪል በመሆን ወርሃዊ ገቢ የምታገኙበትን ስርአት የገነባን መሆኑን ልናበስርዎ እንወዳለን። ተለግራም፥ NaN

Increase your sales with an e-commerce virtual store (1).mp4

16 596
13
🌟 ለ 2017 የመጀመሪያ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎች! ✅ A+ Tutorial Class አምና ላይ ተማሪዎችን በምን መልኩ ሲያስተምር እንደነበር ምስሉ ላይ ለናሙና የቀረቡትን ይመልከቱ። 📚 በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ለሚገኙ የፍሬሽማን ተማሪዎች በኦንላይን አጋዥ ቲቶሪያል በመስጠት የሚታወቀው A+ Tutorial Class ዘንድሮም ለ 2017 አዲስ ገቢ ፍሬሽማን ተማሪዎች ምዝገባ በቅርቡ ይጀምራል። 📚 ሁሉንም ባማከለ መልኩ ለመረዳት ግልፅ በሆነ በአማርኛ - እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት፣ በተንቀሳቃሽ ምስል (Video) እንዲሁም በተለያዩ ምስል (Diagram) እና በድምፅ በኦንላይን ቴሌግራም ላይ ያስተምራል። 🔔 ከቲቶርያሎቹ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ኮርስ በዩኒቨርሲቲዎች ስታንዳርድ የተዘጋጁ ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው ይቀርባል ፤ ያለፉ አመታት የተለያዩ ግቢዎችን የተመረጡ የ ሚድ ና ፋይናል ፈተናዎች ይሰራሉ ፥ በ እያንዳንዱ ቲቶርያል Quiz ይቀርባል። 📚 ምዝገባው ሲጀምር ስለ አመዘጋገቡ ና እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ መረጃ ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመንካት ቻናሉን ይቀላቀሉ እንዲሁም ካለፉ አመታት ፍሬሾች ጋ በነበረው ቆይታ የተሰጡ ምስክርነቶችን ከብዙ በትንሹ ለማዬት ይፋዊ ቻናሉን ይቀላቀሉ👇።          Your Sucess is guaranteed with A+ Tutorial Class! ©A+ Tutorial Class
Show more ...
18 317
11
#WSU የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የ2ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ያሉ የመደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም 1ኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል። * የምዝገባ ጊዜ (ከመስከረም 20-21/2017 ዓ.ም) መሆኑን እናሳውቃለን። * ለበለጠ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ። ለጥቆማ 👉 ➡️
22 088
74
የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች ለ2017 የትምህርት ዘመን የቅበላ አቅማቸውን እንዲያሳውቁ ተጠየቀ። የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ እስከዚህ ሳምንት መጨረሻ ድረስ የቅበላ አቅማቸውን እንዲያሳውቁ ትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ መስጠቱን፤ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሥራ ኃላፊዎች የተገኘው መረጃ ያመለክታል። የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትንና አጠቃላይ አፈፃፀምን ለመከታተል የሚያስችል ስምምነት ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ጋር እንደሚፈራረም የነገሩን የሥራ ሀላፊዎች፤ ስምምነቱ የትምህርት ጥራትን ከማስጠበቅ ባለፈ ሥራዎችን ቆጥሮ በመስጠት አፈፃፀማቸውን ለመከታተል የሚያግዝ መሆኑንም ገልጸውልናል። በ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ ይደረጋል ያሉም ሲሆን፤ ዩንቨርሲቲዎች የቅበላ አቅማቸውን እንዲያሳዉቁና የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ተኛ ክፍል የሚጠቃለያ ፈተና ወስደው ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባቸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በቅበላ አቅማቸው መሠረት ምደባ እንደሚካሄድ አረጋግጠዋል፡፡ በ2016 የትምህርት ዘመን በአገር አቀፍ ደረጃ የ12ተኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 5.4 በመቶ ብቻ ማለፍ መቻላቸው መገለጹ ይታወሳል። ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
22 174
27
24 088
608
#BoranaUniversity ቦረና ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው መስከረም 25 እና 26/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። በ2016 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው መስከረም 23 እና 24/2017 ዓ.ም ሲሆን መስከረም 27/2017 ዓ.ም ትምህርት ይጀምራል ተብሏል፡፡ አዲስ የተመደባችሁ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ፡- ➧የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➧ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➧የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➧ስምንት (8) 3x4 ፎቶግራፍ፣ ➧አንሶላ፣ ብርድልብስ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ተጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
19 464
17
የዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች ግቢ ከመግባታቹህ በፊት mathematics and Physics ኮርሶችን ከወዲሁ መማር ትችላላችሁ 👍 በ #200 ብር ብቻ ✍️ለመመዝገብ የሁለቱም ኮርሶች የገፅ ለገፅ ቲቶርያል በቪድዮ ተሰርቶ ብዙዎች እየተማሩ ይገኛሉ። እናንተም ዛሬውኑ ተመዝግባቹህ ዛሬውኑ ቪዲዮዎቹን ማግኘት ትችላላችሁ ✌️ 👇 ✅ 📞NaN

file

39 299
36
21 556
7
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንበረ ህይዎት መድሃኒአለም ቤተ-ክርስቲያን አስተዳዳሪ መላከ ሰላም ቆሞስ አባ ሳሙኤል ያሰባሰቡትን 180 ደርዘን ደብተር ለተማሪዎች አከፋፈሉ። የኑሮ ውድነቱን ጫና ለመቀነስ ቤተ-ክርስቲያኗ ከ2011 ጀምሮ እገዛ እያደረገች ትገኛለች ያሉት የቤተ-ክርስቲያኗ አስተዳዳሪ በ2017 የትምህርት ዘመን ስኬታማ ትምህርት እንዲሆን 180 ደርዘን ደብተር እና እስኪብርቶን ጨምሮ እርሳስና ላፒስ ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ወገኖች ያሰባሰቡትን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። በድጋፉ የሁሉም ዕምነት ተከታይ ተማሪዎች እንደተካተቱ የገለጹት አስተዳዳሪው ከጧት በነበረው ፕሮግራም 60 ደርዘን ደብተር እንደተከፋፈለና ከስዓት ቀሪዎቹን ለመስጠት ዕቅድ መያዙን ገልጸዋል። ቤተ- ዕምነቶች ስብዕናን በማነጽ እና አማኙን በማስተባበር ያለው ለሌለው እንዲያካፍል በማድረግ በመንግስት ላይ የሚደረሰውን ጫና መቀነስ እንደሚገባቸው መላከ ሰላም ቆሞስ አባ ሳሙኤል አሳስበዋል። ድጋፍ ከተደረገላቸው ተማሪዎች መካከል ተማሪ መሀመድ ሀሰን እና ተማሪ እፁብተ ዱባለ እንደገለጹት መላከ ሰላም ቆሞስ አባ ሳሙኤል በየዓመቱ የትምህርት ቁሳቁስ እንደሚያሟሉላቸው እና ቤተሰቦቻቸው ለደብተርና እስክብርቶ የሚያወጡት ወጭ እንዳስቀሩላቸው ገልጸዋል። መላከ ሰላም ቆሞስ አባ ሳሙኤል ድጋፍ ሲያደርጉ ሀይማኖት እና ብሔር ሳይለዩ ሁሉንም በእኩል እያገዙ መሆኑን ተማሪዎቹ ገልጸዋል። ለጥቆማ 👉 ➡️
Show more ...
19 907
14
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio