Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

audience statistics 👳‍♀️RIO ISLAMIC POST🧕

...................꧁﷽꧂..................... 🕋"ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም" 🕋  #ኢስላማዊ_መረጃዎች   #ኢስላማዊ_ታሪኮች   #በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች   #አጫጭር_ዳዕዋዎች  እና  #የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ   #owner  👉  #riyad  ( #rio ) for any comment  @rio_comment_bot  
Show more
21 0890
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
0place
of 0
0place
of 0

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
' ትልቁ ክስረት ምን እንደሆነ ታውቃላቹ ?? ጀነት ስፋቷ ከምድር በላይ ሆኖ እኛ እዛ ውስጥ ቦታ ቦታ ሳይኖረን ሲቀር ነው 🥀
806
7
ትልቁ ክስረት ምን እንደሆነ ታውቃላቹ ?? ጀነት ስፋቷ ከምድር በላይ ሆኖ እኛ እዛ ውስጥ ቦታ ቦታ ሳይኖረን ሲቀር ነው‼️
2
0
' •••✿ ❒ የነብዩሏህ ኑህ ዐለይሂ ሰላም ❒✿••• #ክፍል 2 ከሰማይ የወረደው ውሀ እና ከምድር የወጣው ውሀ ሲገናኝ ምድር ከአቅሟ በላይ መጥለቅለቅ ጀመረች።ያን ግዜ መርከቧ ቀስ እያለች መንሳፈፍ ጀመረች። ውሀው በየሰዐቱ እየጨመረ ነው አጋጣሚ ኑህ ዐ ሰ ሁኔታውን ለማጣራት ወደ ምድር ሲመለከቱ የአብራካቸው ክፋይ የሆነው ልጃቸው አንዴ ሲወድቅ አንዴ ሲነሳ ውሀው ሲያንከራትተው ተመለከቱት። እንዲህም ሲሉ ተጣሩ፦"ልጄ ና ከኛ ጋር ተሳፈር ከካሀዲያን ህዝብም አትሁን" ልጁ ግን በትዕቢት የተሞላ ነው'ና፦"ከውሀው ይጠብቀኝ ዘንድ ወደ ተራራ እወጣለሁ" ብሎ መለሰላቸው። እሳቸውም፦" ዛሬ ከአላህ ትዕዛዝ ምንም ጠባቂ የለም (እርሱ) ያዘነለት ካልሆነ በቀር" ብለው ንግግራቸውን ሳይጨርሱ እንደ ትልቅ ተራራ ያለ ማዕበል መጣና ልጁን ጠራርጎ ወሰደው። ኑህም ልጄ እያሉ ወደ አላህ ሲጮሁ አላህም፦" ኑሕ ሆይ! እርሱ ከቤተሰብህ አይደለም፤ እርሱ መልካም ያልሆነ ሥራ ነው፤ በርሱ ዕውቀት የሌለህንም ነገር አትጠይቀኝ፤ እኔ ከሚሳሳቱት ሰዎች እንዳትሆን እገስጽሀለሁ" አለው።ወዲያውኑ ኑህ ተፀፀተና ተመለሰ፡፡አለም ጌታዬ ሆይ በሱ እውቀት የለለኝን ነገር የምጠይቅህ ከመሆን ኤኔ በንተ አጠበቃለሁ ዓለ፡፡ ለኔም በትመረኝ እና በታዝነልኝ ከከሳረመዎች እሆናለሁ ዓለ፡፡ ውሀውም ምድርን ለ40 ቀናት ያህል ካጥለቀለቀ በኋላ ምንም አይነት ነፍስ ያለው ነገር ከምድረ ገፅ ጠፋ። እብኑ አባስ በወሩት ሀዲስ ኑህ እና ተከታዬቹ በመርከቧዎ ውስጥ ለ6ወራት ቆይተዋል፡፡ በቡዙ ዘገባወች እንደተጠቀሰው ኑህ እና አማኞቹ ከመርከቢቱ የወረዱት በአሹራ እለት ነው፡፡በሙሀረም በ10ኛው ቀን ማለት ነው፡፡በቡዙ ዘገባወች እንደተጠቀሰው ነቢያችን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ይህነን አሏህ ሙሳን ዐ ሰ ከመስመጥ ያደነበትን አና ኑህን አለይሂሰላም ከመጥለቅለቅ ያደነበትን ያአሹራ እለት በፆም አክበረዋል፡፡ መጥለቅለቁ በአሏህ ሲበሀነሁ ወተዓላ በወረደ ትዕዛዝ ተጠናቀቀ፡፡ ያን ግዜ አላህም ምድርን፦"ምድር ሆይ! ውሃሽን ዋጪ፡፡ ሰማይም ሆይ (ዝናብሽን) ያዢ፡፡" ብሎ ምድርን ከመጥለቅለቅ አስቆመ።ቅጣቱም ተጠናቀቀ፤ ምድር ትንሽ ጠፈፍ ማለት ስትጀመር ኑህን እና ተከታዮቹን የተሸከመችው መርከብ በሰላም ጁዲይ በተባለ ተራራ ላይ አረፈች። ከዚያነም፡አሏህ ሱ ወ እንዲህ ዓለው ኑህ ሆይ ከኛ በሆነ ሰላም በንተ ለይ እና አንተምጋ ባሉት ህዝቦች፣ ትውልድ ላይ በሆኑ በረከቶችን የተጎናጠፉክ ሁነህ ውረድ፡፡ ከነሱ ዘሮች የሆኑ ህዝቦችም በቅርቢቱ አለም በርግጥ እናስመቻችዋለን።ከዝህ ብሇላ መልሰው ወደ ክህደት ለሚገቡ ደግሞ ከዚያም ከኛ የሆነ አሳማሚ ቅጣት ይነካችዋል ተባለ፡፡ ኑህ በመርከቢቷዋ በቆየበት ቆይታ ውሃው ቶሎ እንዲሰርግ ይፈልግ ነበር፣ በዚሂም ግዜ እርግበን አዲስ ነገር ታመላክተው ዘንድ ይልካት ነበር፣ ምነም ነገር ሰትይዝ ተመለስ ነበር፡፡ ከእለታት አንድ ቀን የዘይቱን ቅረጫፉ አመጣቺለት፣ በዚህም ወሃው የሰረገና አተክልቶች መብቀል እንደጀመረ አወቀ፡፡ እንደገና መልሶ ሲልካት በግሮቿዋ ላይ የጭቃ ቅሬት የዛ ተመለሰች፡፡ ፉቺው በመሬት ላይ አረፈች ማለት ነው፡፡ የበዚህም መጥለቅለቁ እንዳበቃ አወቀ፡፡ ይህ እኛ ዘንድ በታረክ መዛግብት ውስጥ ይገኛል፡፡ከዚህ ተነስተው ነው ሌሎች የሰላም እርግብ የሚሉት፡፡ በግሮቻ የምታዝለውም የዘይቱን ቀንዘል ያነን የሚጦቅም ነው፡፡ ኑህ ዐ ሰ ከአደም ልጆች መካከል እነዚያ ከሱጋ የቀሩት ብቻ እንጂ ሌሎች የሌሉ ሲሆን ወረድ፡፡በምደር ላይ የሉ ሰወች ሁሉ አለቀዋል፡፡በረግጥ መደር እንዳዐሁኑ ግዜ የሰው ልጆች አልተሰረጬባትም፡፡ በተወሰነች ስፉራ በአረብ ደሴት ፣ በፊሊስጢን፣ና በዙሯዋ ብቻ ነበር የሰው ልጆች ሰፈረውባት የነበረው እነኝህ ክልል ብቻ ነበሩ፡፡የተቀሩ ምድሮች የሰው ልጆች፡አልነበሩባትም፡፡ግን የተጥለቀለቀቺው ምደር ሁላ ነበር፡፡ ከዚያን አሏህ ከኑህ ዐ ሰ ጋ የነበረትን ህዝቦች በሙሉ መሀን አደረጋቸው፡፡ መውለድ የማይቺሉ፤ ለኑህ ና ለባለቤቱ በስተቀር ለሌሎች ልጅ ሊወለድ አልቻለም፡፡ከመደር ላይ ከዘለቀው ከኑህ ዝሪያ በስተቀር ሌላ አልቀረም ፡፡ ከዚህም የተነሳ ኑህ ዐ ሰ ሁለተኛው አደም በመባል ይጠራል፡፡ሁለተኛ የሰው ልጅች አባት በመባል ተሰይሞል፡፡ በመጨረሻም አላህ ኑህን ዐ ሰ፦"ኑህ ሆይ! እኔ ፍጥረታትን የፈጠርኩት እንዲገዙኝ ነው።እኔ ያዘዝኳቸውንም እንዲታዘዙኝ ነው።ነገር ግን አመፁኝ፤ከኔ ሌላ የሆነንም አካል ጌታ አድርገው ያዙ። ያን ግዜ ቁጣዬም እነሱ ላይ ተፈፃሚ ሆነ በውሀም አጥለቀለቅኳቸው" ብሎ ወህይ አወረደለት። አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ የ ኑህን (ዐ ሰ) ህዝብ በውሀ ካጥለቀለቀ በኋላ በምድር ላይ ከ ኑህ(ዐ ሰ) ጋር አብረው ከዳኑት ምዕመናን ውጭ ምንም አይነት የሰው ልጅ አልቀረም ነበር።ኑህ ከወሃው መጥለቅለቅ ቡሇላ 350ዓመት ኖረ፡፡ አሏህ ሱበሃነሁ ወተዓላ እንደጠቀሰው፤ለ350አመታት አሏህን ተገዢና አመስጋኝ ሆኖ ነው የኖረው፡፡ እብኑ ማጀህ በዘገቡት ሀዲስ፣ ነቢዩ (ሰዐወ) የኑህን ፆምን ሲገልፁ ኑህ ዐ ሰ ከኢድ ቀናት ውጭ ያሉትን የዓመቱ ቀናትን ሁሉ የፆሙ ነበር በለዋል፡፡በኢድ ለት ያፈጥራል እንጂ በተቀሩት ቀናት ሁሉ በፆም ላይ ነው፡፡ ኑህ ዐ ሰ የሆን ዓመት ከቆየ ቡሇላ ሞቴ፡፡ ስለሱ ከተዘገቡ ዘገባወች አመዛኙ መካ እንደተቀበረ የሚናገረው ነው፡፡በዐንዳድ ዘገባዎች ደግሞ ሉብናን ሊባኖስ ሀገር በሚገኘው ከርከር በቃ በተባለ ስፉራ የተቀበረ መሆኑን ተነግሯል፡፡ይህም ዘገባ ሚዛን ያለው ነው፡፡ኑህ አለይሂሰላም 3ልጆች ነበሩት ፣ ሳም ፣ሃም ና ያፌስ!! በሳም ልጆች ውስጥ፦ነጭ ነት ና ትነሽ ጡቁረነት ነበረበት፡፡ ወደ ጠይምነተም የሚያመዝን መልክም አለ፣ነጭነትም ቀይነትም ነበረበት፡፡ በሀም ልጆች ዉስጥ ደግሞ፦ጡቅረት የሚሃይል ሲሆን፣ ጢቂትነጭነት ይገኝበታል፡፡አብዛኛቸው ግን ጡቅረት አለበት፤ የያፌስልጆች ደግሞ፦ነጭነት ና ቀይነት የለባቸው ናቸው፡፡አረቦች እና ኢስሪዒላዊያን የሳም ዝሪያወች ናቸው፡፡ አፍሪካዊያን ደግሞ፦ የሃም ዝሪያ ናቸው፡፡ቱርኮች ፣ምስረቅ ኢሲያወች ና አውሮፓዊያኖች ደግሞ የያፌስ ዝሪያወች ናቸው፡፡ •••✿ ❒ ተ_ፈ_ፀ_መ ❒✿••• በቀጣይ #ነብዩሏህ ሁድ(ዐ.ሰ) ታሪክ እንጀምራለን 🥰
Show more ...
630
3
''ጥላዬ'' ☂ ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ HANAN ISLAMIC POST ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ። ☂ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ☂
41
0
' ያረብ ይሄን የላጤ ሂወት በቃ በለን 😭

file

991
10
✨አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ✨ ➡️ እነሆ ረመዳን ላይ ተቋርጦ የነበረው የተጅዊድ ትምህርት !ተጀመረ! !ተጀመረ! !ተጀመረ! !ተጀመረ! ➡️ከልጅ እስከ አዋቂ ላለ ለየትኛውም ሙስሊም የተመረጠ የተጅዊድ ትምህርት ነውና እንዳያመልጣችሁ‼️ ➡️ትምህርቱ ይሚሰጠው በቴሌግራም (ላይቭ) ላይ ስለሆነ ለመከታተል ምቹ ያደርገዋል። ታድያ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ❓❓ አሁኑኑ ተመዝግበው ትምህርቱን ይከታተሉ። ⚠️ ማሳሰቢያ ⚠️ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ 📝ለመመዝገብ 📝 ከታች ባሉት የቴሌግራም አካውንቶች ላይ :– 💎ስም 💎 አድራሻ 💎ስልክ ቁጥር በመላክ መመዘገብ ትችላላችሁ ። ለወንድ :– ለሴት: –
Show more ...
325
1
' •••✿ ❒ የነብዩሏህ ኑህ ዐለይሂ ሰላም ❒✿••• 1 አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ከነዝያ ህዝቦች ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራቸው ዘንድ ኑህ የተባሉ መልዕክተኛን አስነሳ። ኑህም ህዝባቸውን ሰበሰቡ'ና፦" እኔ ለእናንተ ታማኝ መልዕክተኛ ነኝ፡፡ አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡ በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ(ክፍያ) አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም" ብለው ህዝባቸውን ተጣሩ። ይህን ሲሰሙ አስተባበሉት ምንም ሊያምኑለት አላቻሉም።እንዲያውም ያፌዙበት ጀመር። ኑህ ዐ ሰ ያለመሰላቸት ዘወትር ጥሪም ያደርግላቸውም ነበር። የህዝቦቹ ማፊዝ እና ማላገጥ በበዛበትም ግዜ፦" ወገኖቼ ሆይ! ምንም መሳሳት የለብኝም፡፡ ግን እኔ ከዓለማት ጌታ መልእክተኛ ነኝ፡፡ የጌታዬን መልክቶች አደርስላችኋለሁ፡፡ ለእናንተም እመክራችኋለሁ፡፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ዐውቃለሁ።" አላቸው። የኑህን ዐ ሰ ንግግር በሰሙ ግዜ በጣም በመገረም፦" አንተ ኑህ!!! አንተ እኮ እንደኛው ሰው ነህ እንዴት ነው መልዕክተኛ ነኝ ምትለው? በዛ ላይ ጥቂት ተከታዮች አሉህ ሁሉም ግን ድሀ እና ኮሳሳ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ናቸው። ደግሞም በሀብትም ሆነ በክብር ከኛ ጋር አትመጣጠኑም" ብለውም አስተባበሉ። ያም አላንስ ብሏቸው እርስ በርስ በሚፈፅሙት የሀውልት አምልኮ እንዲፀኑ ይመካከሩም ጀመር። ኑህም የህዝቡ ሁኔታ ተስፋ ሲያስቆርጠው በመለማመጥ መልኩ፦አላህን ልትፈሩና ይታዘንላችሁም ዘንድ ከእናንተው (ጎሳ) በኾነ ሰው ላይ እንዲያስጠነቅቃችሁ ከጌታችሁ ግሳጼ ቢመጣላችሁ ትደነቃላችሁን" እያለ ቢያግባባቸውም ክህደታቸው ይበልጥ እየጨመረ እንጂ ምንም አይቀንስም ነበር። ምንም እንኳን ኑህ ዐ ሰ የህዝቡ ነገር ተስፋ ቢያስቆርጣቸውም ተልዕኮዋቸውን በሚገባ በማድረስ ላይ ቀጥለዋል። እናም ሁሌ ቀን እና ማታ ህዝባቸውን ስለ አላህ ሲያስታውሷቸው ህዝባቸው የነቢያቸውን ዳዕዋ ከመስማት ጆሮዋቸውን መያዝ ጀመሩ።ጆሮዋቸውን ይዘው መስማት እንቢ ሲሉ ኑህ ዐ ሰ በምልክት ይነግሯቸው ነበር። ኑህም በምልክት ሲነግሯቸው ህዥቡ ግን አይኖቻቸውን በልብሶቻቸው ይሸፍኑ ነበር። ምንም ተስፋ አልቆርጥ ብሎ መቆም መቀመጥ ሲከለክላቸው፦"ድሆች እና ዝቅተኛ ሰዎች ያንተ ተከታይ ሆነው ሳለ እኛም ከነሱ ጋር እንድንከተልህ ትሻለህን!!! ይልቁንስ እኛ እንድንከተልህ ከፈለግክ እነዚህን ተራ ሰዎች ከጎንህ አርቃቸው።" አሉት። ኑህ'ም ዐ ሰ፦"እነሱ የሚሰሩትን አላህ ነው ሚያውቀው። እኔ ላባርራቸው አልችልም። እንዴትስ ረዳቶቼን፣አክባሪዎቼን አባርር ትሉኛላችሁ!!! ቆይ ባባርራቸውስ እኔን ከአላህ ማን ያተርፈኛል? አታስተውሉምን?" ብሎ ጠንከር አለባቸው። ኑህ ዐ ሰ መልካም ነብይ ነበሩ። ሀብታም፣ድሀ ደከማ፣ጠንካራ፣ትልቅ፣ትንሽ ስይሉ ለሁሉም በክብር የተላኩትን ዳዕዋ አደረሱ። ምንም እንኳም ለ950 አመታት ዳዕዋ ቢያደርጉም ዳዕዋቸውን ከ80 በላይ ሰው ሊቀበላቸው ባለመቻሉ ሁኔታው ከአቅማቸው በላይ መሆኑን ለጌታቸው ስሞታ ለማቅረብ ተገደዱ። እንዲህም ሲሉ ለአላህ ነገሩት፦"ጌታዬ! ህዝቦቼ እኮ አስተባበሉኝ። በእኔና በእነርሱም መካከል (ተገቢ) ፍርድን ፍረድ፡፡ አድነኝም፡፡ ከእኔ ጋር ያሉትንም ምእምናን(አድን)፡፡" ከዚህ በኋላ የኑህ ዐ ሰ የዳዕዋ ጥሪ ዛቻ አዘል መሆን ጀመረ።እነሱም ለኑህ ዐ ሰ ዛች ግድ አልነበራቸውም ይልቁኑ፦"የምትዝትብንን አምጣ እውነተኛ ከሆንክ" እያሉ ሲሳለቁበትም ጀመር። ኑህም፦"ይህ እኮ በኔ ቁጥጥር ውስጥ አይደለም። ያ የአላህ ስልጣን ነው" ይላቸዋል። አሁን ነገሩ መቋጫው ተቃርቧል አላህም አስፈሪ ወህይ እንዲህ ሲል ወደ ኑህ አወረደ፦" ከሕዝቦችህ በእርግጥ ካመኑት በስተቀር (ወደፊት ከአሁን በኋላ) አያምኑም፡፡ ይሠሩትም በነበሩት (ክህደት) አትዘን" በመቀጠልም አላህ ኑህን ዐ ሰ የዘንባባ ችግኝ እንዲተክል አዘዘው።ያች ዛፍ ለማፍራት ስትበቃ የአላህ ቅጣትም በነዚያ ህዝቦች ላይ እንደሚፈፀም ቃል ገባለት። የአላህ የተለምዶ እዝነቱ ይታወቀ ነው። ትልልቅ ሰዎች ባጠፉት ህፃናትን አይቀጣም'ና ህፃናት የቅጣቱ ሰለባ እንዳይሆኑ ቅጣቱ ከመፈፀሙ ከ40 አመታት በፊት የሴቶቹ ማህፀን ፅንስ መሸከም እንዳይችል አደረገው። ለ40 አመት ያህል ምንም አይነት ህፃን ሳይወለድ ቀረ።በዚያ ዘመም ኑህ ዐ ሰ የታዘዘውን ዛፍ እንክብካቤ ሲያደርግ እነዚህ አመፀኛ ህዝቦች እንዲህ በማለት ይሳለቁበት ነበር፦"አንተ ኑህ ነቢይ ነኝ እያልክ ዘራፍ ብለህ አላዋጣ ሲልህ ወደ ግብርና ገባህ እንዴ!!!" ድንጋይም ይወረውሩባቸው ነበር። የተተከለው ዛፍ 50 አመት ሲሞላው አላህም ለኑህ ዐ ሰ ወህይ በማውረድ ዛፎችን እንዲቆጣቸው አዘዛቸው። ኑህም ዐ ሰ ዛፎቹን ከቆረጠ በኋላ አላህም ትልቅ መርከብ እንዲሰራ አዘዘው።ጂብሪልም መርከብ እንዴት እንደሚሰራ ሊያሳየው ከሰባት ሰማያት ወረደ። አላህም እንዲህ ሲል ወህይ አወረደ፦ "የመርከቧ ርዝመት 1200 ክንድ የጎን ስፋት 800 ክንድ ከፍታው ደግሞ 80 ክንድ የሆነችን መርከብ ስራ" በተንጣለለ አሸዋማ እና በረሀማ ቦታ ላይ ኑህ መርከቧን መስራት ጀመሩ።ህዝቦቹም ከአጠገቡ ሲያልፉ፦"አንተ ኑህ ከነብይነት አናፂነት ይሻላል ብለህ ነው?" እያሉ ያፌዙበታል። ከፊሎቹ ደግሞ፦"አንተ ኑህ መርከብ እኮ ለባህር ነው ሚሰራው አንተ እልም ያለ በረሀ ላይ ትሰራለህ እንዴ!" ይሏቸዋል። ኑህም ለስለስ ባለ አንደበት፦"ዛሬ በኛ ላይ ብትሳለቁብን ነገ እኛም በእናንተ ላይ እንሳለቅባችኋለን" ይላቸው ነበር። የመርከቧ ስራ ከተጠናቀቀ በኋላ አላህ ኑህን ያመኑበትን ሁሉ መርከቧ ላይ እንዲጭን እና ከእያንዳንዱ እንስሳት እና የዱር አራዊት አንድ ወንድ አንድ ሴት በመርከቧ እንዲጭን አዘዘ።የምዕመናኑ ቁጥር 80 ብቻ ነበር። ለኑህም ዐ ሰ ሁለት ሚስቶች ነበሩት አንደኛዋ ሙስሊም ስትሆን ሁለተኛዋ አመፀኛ ካፊር ናት።እሱም ሙስሊሟን መርከብ ላይ ጫናት። መርከቧ ውስጥ ሁሉም ቦታውን ከያዘ በኋላ ፀሀይ ብርሀኗን ተነጠቀች ምድር በአስፈሪ ፅልመት ተዋጠች። ሰማይም ዶፍ ዝናብን ማንቧቧት ጀመረ...በከርሰ ምድርም ታምቆ የነበረው ውሀ ምድሪቱን እየሰነጠቀ ለጉድ መፍለቅ ጀመረ። ከሰማይ የወረደው ውሀ እና ከምድር የወጣው ውሀ ሲገናኝ ምድር ከአቅሟ በላይ መጥለቅለቅ ጀመረች።ያን ግዜ መርከቧ ቀስ እያለች መንሳፈፍ ጀመረች። ክፍል 2 ይቀጥላል....
Show more ...
998
6
የጅማሪዎች ውብ መሆን ኖርማል ነው ‥. ምክኒያቱም ጅማሪ ላይ መጥቶ Hi እኔ ውሻ ነኝ የሚልህ ሰው አይኖርም ።
1 082
9
' 4 ማግባቱ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው 🥰
31
0
' ብቸኛው ህልሜ ከ አልጋዬ ስነሳ ከሁለት ሰቶች ጋር መንቃት ነው!! ፡ አንደኛዋ "ደህና አደርክ ውዴ" ስትለኝ ሌላኛዋ ደግሞ.... .................................................................................... እላዬ ላይ እየዘለለች "ተነስ አባዬ ነግቷል" እንድትለኝ እፈልጋለው 🥰
1 122
5
like 👍ደግሞ እያነሰ ነው
41
0
' •••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿••• #ክፍል 2 መለከል መውትም፦"ይገርማል! አሁን እኮ የሱ ቀጠሮ ደርሶ እሱ ጋ ነበር ምከንፈው። እኔ ልገረም የቻልኩት አላህ የኢድሪስን ሩህ በ4ኛ ሰማይ ላይ ሄደህ አውጣ ሲለኝ ግራ ተጋብቼ ነበር ምክንያቱም ኢድሪስ በምድር ላይ ሳለ እንዴት አላህ ከአራተኛ ሰማይ ሩሁን እንዳወጣ ያዘኛል ብዬ ነው።" አለ መልዓኩም ትንሽ እንዲያቆየው ቢጠይቀውም መለከል መውትም፦"አሁን ነፍሱን እንዳወጣ እዚችው ነው'ና የታዘዝኩት እዚችው ነው ማወጣት" ብሎ ኢድሪስ ዐ ሰ በተወለዱ በ 865 አመታቸው በመልዓኩ እቅፍ ውስጥ ሳሉ ሩሀቸው በ4ኛ ሰማይ ላይ ወጣች። ለዚህ ነው አላህ በሱረቱ መርየም እንዲህ ያለው፦"በመጽሐፉ ኢድሪስንም (ሄኖክን) አውሳ፡፡ እርሱ እውነተኛ ነቢይ ነበርና፡፡ ወደ ከፍተኛም ስፍራ አነሳነው" ሰደቀላሁል አዚም ኢድሪስ ዐ ሰ ከሞቱ በኋላ ለተወሰኑ አመታት የሰው ዘሮች አላህን ያለማጋራት በብቸኝነት ያመልኩት ነበር። ያው ትውልድ ትውልድን ይተካል'ና አላህን በማምለክ ወደር የሌላቸው መልካም'ና በዘመኑ ለነበሩ ሰዎች አርዐያ የሆኑት ውስን ሰዎች ህዝቡን በሞት ይለዩ ጀመር....በዘመኑ የነበሩ ህዝቦችም በነዚያ ደጋግ ሰዎች ህልፈት እጅጉን አዝነዋል። ሀዘናቸውን ለማስታገስ እና እነዚህን ደጋግ የአላህ ባሮችን ለማስታወስ ሀውልት ሊሰሩላቸው ተነጋገሩበትና እቅዳቸውንም እውን በማድረግ በ5 ትላልቅ እና ደጋግ ሰዎች ስም 5 ሀውልት በከተማ መሀል አቆሙላቸው። ስማቸውም፦ 1፦ወድ 2፦ሱዋዕ 3፦የጉስ 4፦የዑቅ 5፦ነስር...እነዚህ ናችው። በዚህ መልኩ እነዚህን ደጋግ ሰዎች ሁሌም ያወሷቸው ነበር...የከተማይቱ ሰዎች ለነዚያ ደጋግ የአላህ ባሮች ካላቸው ክብር አንፃር ሀውልቶቻቸውንም ወደር የለሽ ክብር ያከብሩ ነበር። እንዲህ እንዲህ እያለ ሰዉ ለነዚህ ሀውልቶች ያለው ቦታ ሁኔታውን እየቀየረ መጣ።በሀውልቱ አጠገብ ሲያልፉ ለሀውልቱ ክብር በሚል እያጎበደዱም ማለፍ ጀመሩ። ግዜው ይነጉዳል ክረምት እና በጋ ቀጠሮዋቸውን ጠብቀው በፍጥነት ይተካካሉ።ክረምት ሲመጣ ዝናቡ በጋ ሲመጣ ፀሀዩ የሀውልቶቹን ይዘት መቀየር ሲጀምር የከተማይቱ ነዋሪዎች ሀውልቶችን ከውድመት ለመታደግ አንድ ቤተ አምልኮ ውስጥ ሊያስገቧቸው ወስኑ።...እች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ሀ!!! ሀውልቶቹን መጠለያ ውስጥ ካስገቡ በኋላ ለሀውልቶቹ ያላቸው ቦታ ይበልጥ ጨመረ።በገቡ እና በወጡ ቁጥር ለሀውልቶቹ ማጎብደድ ጀመሩ። ያን ግዜ አላሁ ሱብሀነሁ አተዓላ ከነዝያ ህዝቦች ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራቸው ዘንድ ኑህ የተባሉ መልዕክተኛን አስነሳ። •••✿ ❒ ተ_ፈ_ፀ_መ ❒✿••• በቀጣይ #የነብዩሏህ_ኑህ(ዐ.ሰ) ታሪክ እንጀምራለን 🥰
Show more ...
1 133
7
•••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿••• #ክፍል 2 መለከል መውትም፦"ይገርማል! አሁን እኮ የሱ ቀጠሮ ደርሶ እሱ ጋ ነበር ምከንፈው። እኔ ልገረም የቻልኩት አላህ የኢድሪስን ሩህ በ4ኛ ሰማይ ላይ ሄደህ አውጣ ሲለኝ ግራ ተጋብቼ ነበር ምክንያቱም ኢድሪስ በምድር ላይ ሳለ እንዴት አላህ ከአራተኛ ሰማይ ሩሁን እንዳወጣ ያዘኛል ብዬ ነው።" አለ መልዓኩም ትንሽ እንዲያቆየው ቢጠይቀውም መለከል መውትም፦"አሁን ነፍሱን እንዳወጣ እዚችው ነው'ና የታዘዝኩት እዚችው ነው ማወጣት" ብሎ ኢድሪስ ዐ ሰ በተወለዱ በ 865 አመታቸው በመልዓኩ እቅፍ ውስጥ ሳሉ ሩሀቸው በ4ኛ ሰማይ ላይ ወጣች። ለዚህ ነው አላህ በሱረቱ መርየም እንዲህ ያለው፦"በመጽሐፉ ኢድሪስንም (ሄኖክን) አውሳ፡፡ እርሱ እውነተኛ ነቢይ ነበርና፡፡ ወደ ከፍተኛም ስፍራ አነሳነው" ሰደቀላሁል አዚም ኢድሪስ ዐ ሰ ከሞቱ በኋላ ለተወሰኑ አመታት የሰው ዘሮች አላህን ያለማጋራት በብቸኝነት ያመልኩት ነበር። ያው ትውልድ ትውልድን ይተካል'ና አላህን በማምለክ ወደር የሌላቸው መልካም'ና በዘመኑ ለነበሩ ሰዎች አርዐያ የሆኑት ውስን ሰዎች ህዝቡን በሞት ይለዩ ጀመር....በዘመኑ የነበሩ ህዝቦችም በነዚያ ደጋግ ሰዎች ህልፈት እጅጉን አዝነዋል። ሀዘናቸውን ለማስታገስ እና እነዚህን ደጋግ የአላህ ባሮችን ለማስታወስ ሀውልት ሊሰሩላቸው ተነጋገሩበትና እቅዳቸውንም እውን በማድረግ በ5 ትላልቅ እና ደጋግ ሰዎች ስም 5 ሀውልት በከተማ መሀል አቆሙላቸው። ስማቸውም፦ 1፦ወድ 2፦ሱዋዕ 3፦የጉስ 4፦የዑቅ 5፦ነስር...እነዚህ ናችው። በዚህ መልኩ እነዚህን ደጋግ ሰዎች ሁሌም ያወሷቸው ነበር...የከተማይቱ ሰዎች ለነዚያ ደጋግ የአላህ ባሮች ካላቸው ክብር አንፃር ሀውልቶቻቸውንም ወደር የለሽ ክብር ያከብሩ ነበር። እንዲህ እንዲህ እያለ ሰዉ ለነዚህ ሀውልቶች ያለው ቦታ ሁኔታውን እየቀየረ መጣ።በሀውልቱ አጠገብ ሲያልፉ ለሀውልቱ ክብር በሚል እያጎበደዱም ማለፍ ጀመሩ። ግዜው ይነጉዳል ክረምት እና በጋ ቀጠሮዋቸውን ጠብቀው በፍጥነት ይተካካሉ።ክረምት ሲመጣ ዝናቡ በጋ ሲመጣ ፀሀዩ የሀውልቶቹን ይዘት መቀየር ሲጀምር የከተማይቱ ነዋሪዎች ሀውልቶችን ከውድመት ለመታደግ አንድ ቤተ አምልኮ ውስጥ ሊያስገቧቸው ወስኑ።...እች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ሀ!!! ሀውልቶቹን መጠለያ ውስጥ ካስገቡ በኋላ ለሀውልቶቹ ያላቸው ቦታ ይበልጥ ጨመረ።በገቡ እና በወጡ ቁጥር ለሀውልቶቹ ማጎብደድ ጀመሩ። ያን ግዜ አላሁ ሱብሀነሁ አተዓላ ከነዝያ ህዝቦች ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራቸው ዘንድ ኑህ የተባሉ መልዕክተኛን አስነሳ። •••✿ ❒ ተ_ፈ_ፀ_መ ❒✿••• በቀጣይ #የነብዩሏህ_ኑህ(ዐ.ሰ) ታሪክ እንጀምራለን 🥰
Show more ...
1
0
ስሜ ፊርዶስ ይባላል ። በጣም ቆንጆ ነኝ አልሃምዱሊላህ በዛላይ በጣም የሚስብ በፈገግታ አለኝ ።ብዙ ወንዶች ለፍቅር ጥያቄ ያቀርብልኛል ። እኔ ግን አላህን ፈሪና ታዛዠ ስለሆንኩ ፍቅር ምናምን የሚሉትን ነገር ፈፅም አልቀበለውም ።አሁን ድረስ ብዙ ወንዶች ያስቸግሩኛል ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ ያንን ቀን መቼም ቢሆን አረሳውም ።ጁመአ ቀን ነብር ከጓደኞቼ ጋር ተገናኝቼ  ቀኑን ሙሉ ስደስት የዋልኩት አመሻሽ ላይ ሁላችንም ተሰነባብተን ተለያየን። ወደ ቤት እያመራሁ እያለ ያልጠበቁት ክስተት ተከሰተ በግምት ሰዓቱ ከምሽቱ 1:30 አከባቢ ይሆናል
Show more ...
48
0
''ጥላዬ'' ☂ ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ HANAN ISLAMIC POST ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ። ☂ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ☂
99
1
☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
145
1
' •••✿ ❒ ነብዩሏህ_እድሪስ ዐለይሂ ሰላም ❒ ✿••• 1 በግዜው አባታችን አደም (ዐ ሰ) ከሞተ 15 ክፍለ ዘመናት(1500 አመት) ተቆጥሯዋል።የአደም ልጆች ቁጥር ምንም እንኳን ቢጨምርም በአደም ልጆች ዘንድ እስካሁን ምንም አይነት የኩፍር እንቅስቃሴ የለም ያን ዘመናት ሁሉ የአደም ልጆች አላህን በብቸኝነት እያመለኩት ነው። አሁን አሁን ግን ሰዎች አስተሳሰባቸው እየተቀየረ መጣ፣ትንሽ ትንሽ የሸይጣን ኮቴ ያንሸራትታቸውም ጀምሯል። ነቢዩላህ ኢድሪስ (ዐ ሰ) ይባላሉ። ረጅም ሰዐት ዝምታ ያሚያስደስታቸው ሰው ናቸው።ከተናገሩም ሒክማ ያላትን እና አጠር ያለች ንግግር ነበር ሚናገሩት። ለመጀመርያ ግዜ በቀለም መፃፍን የጀመሩትም እሳቸው ናቸው። ለመጀመርያ ግዜ ልብስ ሰፍተው መልበስ የጀመሩትም ኢድሪስ ዐ ሰ ናቸው። ሁሌም ልብስ ሲሰፉ መርፌዋን ባስገቡ'ና ባወጡ ቁጥር ሱብሀን አላህ ይሉ ነበር። አላህም የኮከብ እውቀትን እና ስለ ሰነ ፈለክ አስተምሯቸዋል። የእውቀትንም ሁሉ ቁልፍም አላህ ሰጥቷቸዋል። በዘመናቸው የነበሩትን ሰዎች ስለ አፃፃፍም ያስተምሩ ነበር። ሀገሪቷ ባቢሎን ትባላለች ዘመኑ ገና የስልጣኔ ጀምበር ብቅ ብቅ የሚልበት ዘመን ነበር። የከተማዋ ህዝብ ለሽርክ እና ለፈሳድ ገና ፍሬሽ ስለሆኑ ኢድሪስ ከዚህ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ ቢመክሯቸውም ጥቂት ሰዎች ሲቀሩ ሰዉ ሁሉ አሻፈረኝ ብሎ ጥመት ላይ መፅናትን መረጠ። ከብዙ እልህ አስጨራሽ የዳዕዋ ትግል በኋላ ኢድሪስ ዐ ሰ ሀገሪቱን ለቀው ወደ ሌላ ቦታ ለመሰደድ ወሰኑ።ጥቂት ተከታዮቻቸውንም ሲያማክሩ ምንም እንኳን ሀገራቸውን ጥለው ለመውጣት ትንሽ ቢያንገራግሩም በኢድሪስ ዐ ሰ አንደበተ ርቱዕነት በሀሳባቸው ሊስማሙ ቻሉ። ኢድሪስ ዐ ሰ ከባቢሎን ከተማ ተከታዮቻቸውን ይዘው ወጡ'ና ብዙ ከተጓዙ በኋላ አፍሪካዊቷ ቀደምት ከተማ የሆነችውን ግብፅን ገና ስትቆረቆር ከህዝቧ ጋር ተቀላቀሉ።ገና ከተማዋን ከመግባታቸው ነበር ወደ አላህ እና ወደ መልካም ስነ ምግባር ዳዕዋ ማድረግ የጀመሩት። በዛም መሀል ወደ ሻም/ሶርያ አከባቢ እና ወደ ፊለስጢን በመሄድ ሰዎችን ወደ አላህ ይጣሩ ነበር።ይሁን እንጂ ለመቀመጫነት ግን ግብፅን ነበር የመረጡት።እዛው ለልጆቻቸውም የተለያዩ ዱንያዊ እና አኺራዊ ትምህርት ይሰጡም ነበር። በኢድሪስ ዐ ሰ ዘመን ዐለም ላይ ያለው ቋንቋ ብዛት 72 ነበር።የፈለጉበት በመሄድ ዳዕዋ ያደርጉ ዘንድም አላህ ሀሉንም ቋንቋዎች አሳውቋቸውም ነበር። እንዲህ እንዲህ እያሉ ኢድሪስ ዐ ሰ እድሚያቸው 865 ደረሰ።አላህም እንዲህ ሲል ለኢድሪስ ወህይ አወረደላቸው፦"በያንዳንዱ ቀን የአደም ልጆች ሁሉ የሚሰሩትን አጅር ያህል ላንተም እፅፍልሀለሁ።" ኢድሪስም ዐ ሰ ግን እድሜያቸው እንዲጨመርላቸው እና ሌላም ብዙ መልካም ስራ መስራት ነበር ፍላጎታቸው።ይሁን እንጂ ፍላጎታቸውን በምኞት ብቻ ሊገድቡት አልፈለጉም ነበር። አንድ መልዓክ ጓደኛ ነበራቸው'ና እሱን ወደ አላህ ዘንድ እንዲወስዳቸው እና አላህ በእድሚያቸው ላይም ይጨምርላቸው ዘንድ ሊጠይቁት እንደሆነም አስረድተውት ከመልዐኩ ጋር መልዓኩ በሁለት ክንፉ መካከል ይዟቸው አየሩን እየሰነጣጠቁ ጉዞ ወደ ሰማያት ጀመሩ። ሰማያትን በመልዓኩ ክንፎች እየቀዘፉ በከፍተኛ ፍጥነት 1ኛ ሰማይ ደረሱ...2ኛ....3ኛ....4ኛ ሰማይ ላይ እንደረሱ መለከል መውት ወደ ምድር እየተምዘገዘገ አገኙት'ና ኢድሪስን ዐ ሰ የያዘው መልዓክ መለከል መውትን አስቆሞ የኢድሪስን ዐ ሰ እድሜ ስንት እንደቀረው መዝገቡን እንዲያይለት ጠየቀው። መለከል መውትም መዝገቡን ተመለከተ'ና፦"ኢድሪስ የታለ" አለው። መልዓኩም፦"እዚህ ክንፌ ውስጥ ነው" አለው። ክፍል 2 ይቀጥላል....
Show more ...
1 316
14
ብዙ ሴቶች ገንዘብን ፍለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ ብዙ ወንዶች ደግሞ ውበትን ፍለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ይገኛሉ ።
1 344
7
Tapswap ከ notcoin ቀድሞ list ሊደረግ ነው ወገን 😁 ድፍን 24 ቀን አላችሁ ያልጀመራችሁ ዛሬውኑ ጀምሩ 👇👇
1 416
1
ያቺ ሴት ብዙ ወንድ ትቀያይራለች ከምሉሽ... ያቺ ሴት ክብር ያላትና ውድ ነች ቢሉሽ ላንቺ ትልቅ ክብር ይኖረዋል!!
1 442
7
''ጥላዬ'' ☂ ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ HANAN ISLAMIC POST ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ። ☂ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ☂
80
1
' ሰዎችን ለማስደሰት ስትኖር አላህ (ሱ.ወ) አንተን ለማስደሰት የሚኖር ሰው ይልክልሀል! የመልካም ነገር ምንዳው መልካም ነውና 🥰
1 567
3
' •••✿ ❒ ነብዩሏህ አደም ዐለይሂ ሰላም ❒✿••• #ክፍል 3 የቃቢልም ቅጣቱ ከዱንያ ጀመረ ሁለቱ ታፋዎቹ ተጣበቁ።ፀሀይ ወደዞረችበት ሁሉ አላህ የቃቢል አይን እንድታፈጥ አደረገ መቃጣጫ ይሆነው ዘንድ። አደም እና ሀዋ በልጃቸው ሀቢል ሀዘን በጣሙን ስለተጎዱ አላህ ሸይስ የሚባል መልካም ልጅ ሰጥቶ ሀዘናቸውን አስረሳቸው። ሸይስ ማለት የ አላህ ስጦታ ማለት ነው።እንደዛ ብለው ሊሰይሙት የቻሉትም ሀቢል ከሞተ በኋላ አላህ እሱን በምትኩ ስለሰጣቸው ነው። በሰው ልጅ ታሪክ አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ /104 አንድ መቶ አራት መለኮታዊ መፃህፍትን ወደተለያዩ መልዕክተኞች አውርዷል።ከዛ ውስጥ 50 ሀምሳው በሸይስ ነበር የተወረደው። ለመጀመሪያ ግዜ በጥበብ የተናገረውም ሸይስ ነው። ለመጀመርያ ግዜ በወርቅ እና በአልማዝ ንግድ የጀመረውም ሸይስ ነው። ለመጀመርያ ግዜ በሚዛን መገበያየትንም የጀመረው ሸይስ ነው። ለመጀመርያ ግዜ ከምድር ማዕድናትን ማውጣት ያስተማረውም ሸይስ ነበር... በነገራችን ላይ የሰው ልጆች ሁሉ የዘር ሀረጋቸው ከሸይስ ጋር ነው ሚገናኙት።ምክንያቱም ሌሎቹ የአደም ልጆች ተበታትነው ቀሩ እንጂ አልተዋለዱም። በዚህ ሁኔታ ሳለ አንድ ቀን መለከል መውት ቀጠሮዋን ጠብቆ አደምን ነፍሱን ለማውጣት ሲመጣ አደም አልሰማህም ገና 40 አመት ይቀራኛል ብሎ ተሟገተ። መለከል መውትም፦" በርግጥ እድሜህ 1000 ነበር ግን ያኔ ለዳዉድ ከኔ 40 ቀንሳችሁ 100 ሙሉለት ብለህ ነበር" አለው። አደምም ምንም ማውቀው ነገር የለም እንዲ ብዬም አላውቅም ብሎ ድርቅ አለ።ያን ግዜ አላህም የምስክር ወረቀቱን እና ምስካሪ ያደረጋቸውን መላዕክትን እንደ ማስረጃ አቀረበበት። አደምም አመነ ነገር ግን አላህ የቀረችውንም 40 አመት በእዝነቱ እንዲኖር ፈቀደለት። ይሁን እንጂ የማይደርስ የለም'ና 40 አመቷ ተጠናቅቃ አሁንም አደም ሞት አፋፍ ላይ ደረሰ። ያን ግዜ አደም ምክራዊ ኑዛዜውን ለልጁ ሸይስ ይናዘዝ ጀመር።የቀን እና የሌሊትን ክፍለ ግዜ አስተማረው...በሁለቱ ክፍለ ግዜ ውስጥም የሚደረጉ አምልኮዎችንም በዝርዝር አስተማረው። ቀኑ ጁምዓ ነው...አደም በጣም ታሟል...ልጆቹ የሚያደርጉት ጠፍቷቸዋል...በዚህ መሀል አደም ለልጆቹ የጀነት ፍራፍሬ እንዲያመጡለት አዘዛቸው። እነሱ የጀነት ፍራፍሬ የት ይሁን፤ምን አይነት ይሁን ሚያውቁት ነገር የለም።ብቻ ሰብሰብ ብለው ፍለጋ ወጡ።በፍለጋ ላይ ሳሉ መላዕክትም ሰብሰብ ብለው ከፈን፣የሬሳ ሽቶ፣መቆፈሪያ፣አካፋ...ምናምን ይዘው ሲያልፉ ተገጣጠሙ። ከዚያም መላዕክቶቹም ለአደም ልጆች፦"ወደ የት ነው ምትሄዱት?" አሏቸው። ልጆቹም፦"አባታችን ታሟል። የጀነት ፍራፍሬ ስላሰኘው ልንፈልግለት እየሄድን ነው" አሏቸው መላዕክቶቹም፦"አባታችሁ ሙቷል ኑ ተመለሱ" ብለው ልጆቹን ይዘው መለሷቸው። ለአደም መሞት በአጥናፈ አለሙ ያሉ ፍጥረተት በሙሉ ነበር ያለቀሱት ምድርና ሰማያትም ሳይቀሩ። መላዕክትም የአደምን የቀብር ስነ ስርዐት ለመፈፅም ሲመጡ እናታችን ሀዋ አለቀሰች።አትውሰዱብኝ እያለችም እዬዬ ትል ጀመር። ከዚያም መላዕክት የአደምን አስክሬን ወሰዱት'ና አጥበው ከፍነው ሽቶ ቀብተው.....ባዘጋጁለት ቀብር ውስጥ(ህንድ ላይ በሚገኝ ተራራ ላይ ነው ቀብሩ) ልጆቹ እያዩ አስገብተውት አፈር መለሱበት። ከዚያም መላዕክት፦"እናንተ የአደም ልጆች ሆይ! ይህ ከአሁን በኋላ ሙታኖቻችሁን የምትቀብሩበት ስነ ስርዐት ነው" ብለዋቸው ሄዱ። አደም ከሞተ በኋላ ዋሀ'ም ከአንድ አመት በኋላ ባለቤቷን ተከተለችው። ከዚህ በኋላ ዱንያ መስመሯን ይዛ የአደምን ልጆች ችግር ልታስተምራቸው ነው። አደም እና ሀዋ ከሞቱ በኋላ የአድም ልጆች ሀላፊነት ሙሉ በሙሉ ሸይስ ላይ ወደቀ። ሸይስ በጥሩ ሁኔታ የአደምን ልጆች ካስተዳደራቸው በኋላ የሱም የሞት ፅዋ መቅመሻ ግዜው ደረሰ'ና ለልጁ አኑሽ ኑዛዜውን ተናዝዞ ነፍሱን ለፈጣሪው አስረከበ። የ ሸይስ ልጅ አኑሽ'ም በጥሩ ሁኔታ ሀላፊነቱን ከተወጣ በኋላ የሱም ከዱንያ መሰናበቻ ግዜው ይደርስ'ና እሱም ለልጁ ቀይኑን ሀላፊነቱን አስረክቦ ዱንያን ተሰናበተ። አሁን የአድም ልጆች በጣም እየተበራከቱ መጥተዋል።ቀይኑን'ም ከባዱን ሀላፊነቱን ተሸክሞ ከቆየ በኋላ ለልጁ መህላዪል መሪነቱን አስረክቦ አያቶቹ የቀመሱትን ፅዋ ቀመሰ። አሁን ተራው የመህላዪል ነው። መህላዪል በጣም ጀግና ነበር...ወንዳ ወንድነት ይታይበታል ለመጀመርያ ግዜ ዛፍ የቆረጠውም እሱ ነበር።ትላልቅ ህንፆዎችን ከእንጨት በመገንባት ምርጥ ከተማም መስርቷል።የባቢሎንን ከተማ እና አቅሳን የቆረቆረውም መህላዪል ነው። በነገራችን ላይ መህላዪል ከአመፀኛ የጅን ነገዶች ጋር ከፍተኛ ጦርነት በመክፈት እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ ካደረገ በኋላ ከምድር አባሯቸው ወደ ባህር ዳርቻ እና ወደ ተለያዩ ደሴቶች በታትኗቸዋል። በጣም የሚያምር ዘውድም ነበረው።ንግግሩም ማራኪ ነበር...ንግስናውም ለ40 አመታት ያህል ከከረመ በኋላ ነፍሱን ለፈጣሪዋ አስረከበ። መህላዪል ከሞተ በኋላ ልጁ የርድ የአባቱን ዙፋን ያዘ።እሱም ለተወሰነ ግዜ አስተዳደረ'ና ቦታውን ለልጁ (ኸኑኽ) ኢድሪስ ዐ.ሰ አስረክቦ የሙታንን መንደር ተቀላቀለ። •••✿ ❒ ተ_ፈ_ፀ_መ ❒✿••• በቀጣይ (ዐ.ሰ) ታሪክ እንጀምራለን 🥰
Show more ...
1 588
18
' የሴቶች እጦት አንድ ብቻ ነው፣ እሱም..... . . ምን ያህል ዋጋ እንዳላት ብዙ ጊዜ ትረሳዋለች።
1 414
5
' የሴቶች እጦት አንድ ብቻ ነው፣ እሱም..... ምን ያህል ዋጋ እንዳላት ብዙ ጊዜ ትረሳዋለች። @አላሁ_አክበር1
1
0
በጋዛ ሰርጥ ከተፈጸሙት እልቂቶች 0.1% ጋር የሚመጣጠን ትዕይንት! ቪዲዮው የተወሰደው በእስራኤላዊው ሰልፍ ላይ በነበሩት አራት # ሰላማዊ ሰዎች ሰው አልባ አውሮፕላን በቦምብ ሲመቱ ነው። ሁለቱ በሕይወት ተርፈው ለማምለጥ ቢሞክሩም ምንም ውጤት አላገኙም ምክንያቱም የወረራ ሚሳኤሎች እያሳደዷቸው ነበር..!

file

1 494
2
''ጥላዬ'' ☂ ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ HANAN ISLAMIC POST ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ። ☂ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ☂
150
2
☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
139
0
' በቆሻሻና በማይረቡ በሚመስሉ ስፍራዎች ውስጥ ውብና ንፁህ ሰዎች አሉ ሰዎችን ልክ እንደ አካባቢያቸው አትገምታቸው ።
1 491
9
' •••✿ ❒ ነብዩሏህ አደም ዐለይሂ ሰላም ❒✿••• #ክፍል 2 አደምም እማያውቀው ቦታ ላይ አንድ አጫዋች በሌለበት ቁጭ ብሎ የድብርት ስሜት ተሰማው። ከዝያም ጋደም ባለበት ድንገት እንቅልፍ ሸለብ አደረገው። ልክ ከእንቅልፉ ሲነቃ እራስጌው ላይ አንዲት ሴት ተመለከት ከአይኖቿ ፍቅር እና እዝነት ይነበብባታል። አደም፦"ከመተኛቴ በፊት እዚህ አልነበርሽም" ሀዋ፦"አዎ" አደም፦"በተኘሁበት ነው የመጣሽው ማለት ነዋ!!!" ሀዋ፦"አዎ" አደም፦"ኬት ነው የመጣሽው" ሀዋ፦"ካንተ ውስጥ ነው የመጣሁት።አንተ በተኛህበት ነው አላህ ካንተ የፈጠረኝ። አደም፦"ለምንድነው አላህ የፈጠረሽ?" ሀዋ፦"አንተ እኔ ላይ ልትረጋ" አደም አላህን አመሰገነ'ና፦'ብቸኝነት እየተሰማኝ ነበር" አለ። ከዚያም መላዕክት መጡ'ና፦"ስሟ ማን ነው?" አሉት። አደምም፦"ሀዋ" አለ። መላዕክትም፦"ለምንድነው ሀዋ ተብላ የተሰየመችው" ብለው ሲጠይቁት አደምም፦'እሷ ከኔ ነው የተፈጠረችው እኔ ደግም ህያው ነኝ ለዛ ነው ሀዋ ያልኳት"ብሎ መለሰላቸው። ከዚያም አድም እና ሀዋ በጀነት ውስጥ ሳሉ አላህ አደምን እንዲህም አለው፦"አንተ አደም ጀነት ውስጥ ላንተ ሁሉ ነገር ሀላል ሲሆን ይህችን ቅጠል ላንተም ለሚስትህም ሀራም አድርጌያለሁ'ና እንዳትቀርቧት" ከዚያም ሁለቱም በጀነት እየተዝናኑ ሳለ ኢብሊስ መጣ'ና አጠገባቸው ማልቀስ ጀመረ። ፦"ምን ሁነሀል?" ብለው ሲጠይቁት እንዲህ በማለት መለሰላቸው፦ "እንዲህ ስትዝናኑ በጣም ታምራላችሁ ግን በጣም እኔ ሚያሳዝነኝ ይሄ ደስታችሁ ዘለቄታ አይኖረውም።ግን ይህ ደስታችሁ ዘላለማዊ እንዲሆን ምትፈልጉ እንደሆን ይህችን ቅጠል ብሏት።ምክንያቱም አላህ ጌታችሁም መልኣኮች እንዳትኾኑ ወይም ከዘላለም ነዋሪዎች እንዳትኾኑ እንጂ ከዚህች ዛፍ አልከለከላችሁም" ብሎ በመወስወስ አሳስቶ ቅጠሏን አበላቸው። (በነገራችን ላይ አንዳንድ ሰዎች በውድቅ ንግግሮቻቸው ሴቶችን መውቀስ ሲፈልጉ ፨ሀዋ ናት አደምን ያሳሳተችው፨ ይላሉ ይህ ከእውነት የራቀ ነው ሀዋ አይደለችም ቅጠሉን እንዲበሉ የገፋፋችው።ሁሉቱም ናቸው ተሳስተው የበሉት።) አደም በስህተት የቀመሳትን ቅጠል መብላት ሲጀምር ልቡን እያመመው መጣ...ፍርሀት እና አለመረጋጋት ነገሰበት። ዞር ብሎ ሚስቱን ሲያይ እርቃኗን ናት። እራሱንም ሲመለከት እርቃኑን መሆኑ ታወቀው። ከዚያም ቅጠል በመበጠስ ሀፍረተ ገላዎቻቸውን መሸፈን ጀመሩ። በፈፀሙትም ሀፅያትም ተፀፅተው እንዲህ በማለት አላህን ይማፀኑ ጀመር፦" ጌታችን ሆይ! ነፍሶቻችንን በደልን፡፡ አንተ ለእኛ ባትምር ባታዝንልንም በእርግጥ ከከሳሪዎቹ እንኾናለን" አላህም ወደ ምድር እንዲወርዱትዕዛዙን አስተላለፈ እንዲህም አላቸው፦" ከፊላችሁ ለከፊሉ ጠላት ሲኾን ውረዱ፡፡ ለእናንተም በምድር ላይ እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ መርጊያና መጠቀሚያ አላችሁ። በእርሷ/በምድር ላይ ትኖራላችሁ፡፡ በእርሷም ላይ ትሞታላችሁ፡፡ ከእርሷም ውስጥ ትወጣላችሁ" አሁን አደም እና ሀዋም ጉዞ ወደ ምድር.... አላህ ሁለቱንም ወደ ምድር ሲያወርዳቸው አደም ትካዜ ተቆጣጠረው፣ እጅጉን ሀሳብ ገባው...ሀዋ ደሞ ማልቀስ የሌት ተቀን ተግባሯ ሆነ። ከዚያም አላህ ለሁለቱም፦"ምድር እኮ እናንተ የመጣችሁበት ምንጫችሁ ናት።ከአፈር ነው የተፈጠራችሁት ወደአፈር ነው ምትመለሱት...ከአፈርም ነው ምትቀሰቀሱት" እያለ አፅናናቸው። ከዚያም አደም እና ሀዋ መሬት ላይ ቁጭ ብለው ሳለ ጂብሪል( ዐ.ሰ ) 7 የስንዴ ፍሬዎችን ይዞለት መጣ እያንዳንዱ ፍሬ 70ሺህ ዘለላ ያበቅል ነበር።አደምም ለጅብሪል፦"ምን ላድርገው" አለው። ጂብሪልም፦"መሬት ላይ ዝራው" አለው። አደምም ዘራው'ና ጂብሪል እያሳየው አጨደ። አዚያም ፈጨው...ከዚያም አቦከው...ከዚያም ጋገረው እና ሲቀዘቅዝ ከባለቤቱ ጋር በመብላት የህይወትን ውጣ ውረድ ይላመድ ጀመር... ሁለቱም ሚለብሱት ነገር ስላልነበራቸው በግ አረደ'ና ቆዳውን ለራሱም ለሷም ልብስ ሰርቶ ለበሱ። እንዲ እንዲ እያሉ የህይወትን ውጣ ውረዶች ለመዱት ልጆችም መውለድ ጀመሩ።ሀዋ ሁሌ ምትወልደው መንታ መንታ ነበር አንድ ወንድ እና አንድ ሴት...ልጆቻቸውን ሲያጋቡ በአንድ ላይ የተወለዱትን አያጋቡም ነበር አንድ ላይ የተወለዱት ሴቷ በሌላ ግዜ የተወለደውን ወንድ ስታገባ ወንዱም እንደዛው። እናላችሁ አንድ ግዜ ሀቢል እና ቃቢል የተባሉ የአደም ልጆች ሁለቱም መንትያ እህቶች አሏቸው እና ሀቢል የቃቢልን እህት(አብራው የተወለደችውን) ማግባት ፈልጎ ሲጠይቅ ቆንጆ ስለነበረች ቃቢል ለራሱ ፈልጓት ለሀቢል ከለከለው። አደምም ቃቢል እህቱን ለሀቢል እንዲድርለት ሲጠይቅም ፍቃደኛ አልሆን አለ።ከዚያም አደምም ለሁለቱ ልጆችቁርባን እንዲያዘገጁ አዘዛቸው'ና አድም ሀጅ ሊያደርግ ወደ መካ ተነሳ(ሀጅ በኢብራሂ ግዜ የተጀመረ እንዳይመስላችሁ ድሮም ቦታዋ ትታወቃለች) ከዚያም አደም ልጆቹን የሚያስጠብቀው አካል የለም'ና ሰማያትን ልጆቹን እንዲጠብቁ አደራ ሲል እንቢ አሉ...ምድርንም ሲጠይቃት እንቢ አለች ተራራዎችንም ሲለምን ሀላፊነት መውሰድ ሀሉም ፈሩ።ግን ልጁ ቃቢል እኔ እወስዳለሁ ብሎ የአደምን ልጆች ሀላፊነት ቃቢል ተሸከመ። አደምም ጉዞውን ቀጠለ.. አደም ከሄደ በኋላ ልጆቹ ሀቢል እና ቃቢል ልጅቷን ለማግባት ለአላህ ቁርባን አቀረቡ።ሀቢል እረኛ ነገር ስለነበር ጥሩ የሚያምር ለአይን ሚማርክ ሙኩት አቀረበ...ቃቢል ደሞ ገበሬ ነበር ግን ተራ ውዳቂ እህል ነው ያቀረበው። የሁለቱም ቁርባኖች አንድ ቦታ ሳሉ ከሰማይ እሳት ወረደች'ና የሀቢልን ቁርባን በላች(ቁርባኑ ተቀባይነት አግኝቷል ማለት ነው) የቃቢልን ግን ተወችው።(አላህ አልተቀበለውም ማለት ነው) ያን ግዜ ቃቢልም፦"እህቴን ምታገባ እንደሆን እገድልሀለሁ" አለው ሀቢልን። ሀቢልም፦"አላህ የሚቀበለው ከጥንቁቆች(እሱን ከሚፈሩት) ነው" አለው። ያን ግዜ ቃቢልም ወንድሙን ሀቢልን በያዘው ብረት ጭንቅላቱን መቶት ጣለው።(ስለአገዳደሉ የኡለማኦች ልዩነት አለ እሱን ልዘረዝር አልፈልግም) ቃቢል ወንድሙን ከገደለው በኋላ ሬሳውን ምን እንደሚያደርግ ጠፍቶበት አንድ አመት ሙሉ በጀርባው ተሸክሞ ሲዞር ከርሟል ይባላል። በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለ አንድ ቀን የወንድሙን ሬሳ እንዴት እንደሚሸሽግ ያሳየው ዘንድ አላህ መሬትን የሚጭር ቁራ ላከለት፡፡ ቃቢልም፦«ወይ እኔ የወንድሜን ሬሳ እሸሽግ ዘንድ እንደዚህ ቁራ ብጤ መኾን አቃተኝን» አለ፡፡ ቃቢል ወንድሙን ሀቢል ከቀበረው በኋላ በመግደሉ በጣም ተፀፀተ። አደምም የልጁን ሞት ሲሰማ በከፍተኛ ሁኔታ አዘነ። ክፍል 3 ይቀጥላል .....
Show more ...
1 613
16
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio