El servicio también está disponible en tu idioma. Para cambiar el idioma, pulseEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Ubicación del canal e idioma

audience statistics መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት -  @Geez202 - ስልክ ፦ 0977682046 
Mostrar más
19 019-5
~6 462
~6
31.85%
Calificación general de Telegram
Globalmente
38 554lugar
de 78 777
276lugar
de 396
En categoría
1 184lugar
de 2 333

Género de suscriptores

Averigua cuántos suscriptores masculinos y femeninos tienes en el canal.
?%
?%

Idioma de la audiencia

Descubre la distribución de los suscriptores de canales por idioma
Ruso?%Inglés?%Árabe?%
Crecimiento del canal
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Duración del usuario en el canal

Descubra cuánto tiempo permanecen los suscriptores en el canal.
Hasta una semana?%Viejos?%Hasta un mes?%
Ganancia de suscriptores
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
“ምድርኒ ወሀበት ፍሬሃ ።" ትርጉሙን ጻፉ ?
277
0

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Votación anónima
1 500
3

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Votación anónima
1 486
3

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Votación anónima
1 417
5

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Votación anónima
1 445
3

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Votación anónima
1 498
3
🌻   ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ   🌻         መዝ ፷፬ ፥ ፲፩ እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን እም ዘመነ ዮሐንስ ኀበ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ። እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።      🌸🌸 ሠናይ በዓል 🌸🌸 🌼🌼🌼 ሠናይ ሐዲስ ዓመት 🌼🌼🌼
መ ሠ ረ ተ  ግ እ ዝ
   
4 059
31
የመስከረም ፩ የቅዳሴ ምስባክ 👇 👆
3 540
1
4 273
2
ትክክለኛው መልስ ጳጕሜን ፮ የምትሆነው በዘመነ ሉቃስ መጨረሻ በዘመነ ዮሐንስ መግቢያ ነው ። 🔴 በዘመነ ሉቃስ
4 892
3
“ጳጕሜን ፮" የምትሆነው በየትኛው ዘመን ነው ? ⚪️ በዘመነ ማቴዎስ ⚫️ በዘመነ ማርቆስ 🔴 በዘመነ ሉቃስ 🔵 በዘመነ ዮሐንስ
4 925
7

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Votación anónima
4 958
9

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Votación anónima
4 689
12
https://youtu.be/PF4zBBictbQ?si=IIadcpr2QKaeWfBo
የዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለመጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 53 || @drrodastadeseandromeda9034
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ በሀምሳ ሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከመጋቤ ሀዲስ ዶክትር ሮዳስ ታደሰ ​⁠(@drrodastadeseandromeda9034 ) ጋር ጥልቅ ውይይትን ያደርጋል::ስለ ኢትዮጵያዊ ፊደሎች እናቁጥሮች ምንነት : ስለ ስጋ ነፍስ እና መንፈስ: ስለ ናላ ልቦና እና ኩላሊት እንዲሁም ስለሰው ልጅ የኒቨርስ መሆን እና ስለበርካታ መንፈሳዊ ጉዳዮች ተውያተዋል:: አዲሱ የዶክተር ሮዳስ Amazon link 37 Alpha 73 (Amharic Edition) https://a.co/d/gSyRzT3 ፕሮግራሙ ላይ ለመሳተፍ ከታች ያለውን ሊንክ ፎርም ይሙሉ https://docs.google.com/forms/d/1UpjW3pIYNxrk_tlr35-Sbybo8PQ2ixQe_AvUYCCYhfs/edit
4 340
5
👥 ቃለ ምልልስ 👩🏻 ትሕትና ➲ሰላምለኪእኅትየ? ሰላም ላንቺ ይሁን እኅቴ 🧑🏻‍🦰 ሐና ➲ወሰላምለኪእኅትየ። ሰላም ላንቺም ይሁን እኅቴ 👩🏻 ትሕትና ➲እስፍንቱሰዓትውእቱናሁ? አሁን ስንት ሰዓት ነው 🧑🏻‍🦰 ሐና ➲ናሁሠለስቱሰዓትውእቱ። አሁን ሦስት ሰዓት ነው 👩🏻 ትሕትና ➲ሠናይሕይወት፡እፎ፡ውእቱ? ጥሩ። ሕይወት እንዴት ነው 🧑🏻‍🦰 ሐና ➲እግዚአብሔርይሰባሕጥቀሠናይ ውእቱ። በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👩🏻 ትሕትና ➲ሠናይ። ጥሩ 🧑🏻‍🦰 ሐና ➲ግብርእፎውእቱእምኔኪ? ሥራ እንዴት ነው ከአንቺ ጋር 👩🏻 ትሕትና ➲ሠናይውእቱ። መልካም ነው 🧑🏻‍🦰 ሐና ➲ኦሆእኅትየሠናይመዓልት። እሺ እኅቴ። መልካም ቀን 👩🏻 ትሕትና ➲አሜን ለኲልነ። ለሁላችን ይሁንልን ◽️መ ሠ ረ ተግ እ ዝ◽️
Mostrar más ...
4 916
40
https://youtu.be/M3ZoTGFfnUU?si=gMOa3HhVza3HRzpG
የግእዝ ቋንቋ ታሪክ | History of Geez language
5 168
4
📖 ፹፩ መጽሐፍ ቅዱስ • በግእዝ እና በአማርኛ መሠረተ፡ግእዝ

Geez Amharic Orthodox Bible.apk

31
0

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
1.3k
Votación anónima
7 028
7

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
1.1k
Votación anónima
6 503
7
📚 ትንሣኤ ግእዝ • መምህር ደሴ የገጽ ብዛት፦ ፫፻፲፰(318) መሠረተ ግእዝ

tensae geez.pdf

7 027
43
▫️ምስትእማረ ልሳነ ግእዝ ✍ መሠረተ፡ግእዝ 👈

ምስትእማረ ልሣነ ግእዝ.apk

8 902
48
4 853
5
🌺 እነሆ ግእዝን ክረምቱ የሚማሩበት ዝግጅት የግእዝ ቋንቋን ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀመርን። 📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ  ✅ ለመመዝገብ 👇 👈                 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። 📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 - NaN ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን
Mostrar más ...
3 564
78
👇👇👇
5 164
10
5 796
5
https://youtu.be/mCPVmQj4juU
1
0
5 011
9

አጭር የግእዝ ግስ መማርያ.pdf

5 507
68
የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች||በመምህር ቡሩክ
የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች||በመምህር ቡሩክ
#የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች ምን ምን ናቸው? +++ #የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች (ግእዝ፣ እዝል እና አራራይ) ልዩነቶቻቸው +++ #የቅዱስ ያሬድ የዜማ ምልክቶችና ትርጉሞቻቸው
5 569
14
🗣ግእዝ ቋንቋን ማወቅ ለሚፈልጉ ለሌሎችም ሰዎች ሼር በማድረግ ይጋብዟቸው...
1 938
7
Última actualización: 11.07.23
Política de privacidad Telemetrio