The service is also available in your language. For translation, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
دسته بندی
زبان جغرافیایی و کانال

all posts YeneTube

መረጃዎችን ለመላክ  @Fikerassefa  
126 440+957
~11 673
~11
10.18%
رتبه کلی تلگرام
در جهان
9 360جایی
از 78 777
در کشور, اتیوپی 
64جایی
از 396
دسته بندی
439جایی
از 2 793
همه انتشارات
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች Live እያስተላለፈን እንገኛለን። ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                                ይቀላቀሉ።
7 461
2
አሜሪካ የሩሲያ መገናኛ ብዙሃንን በምርጫ ጣልቃ ገብነት መክሰሷን ተከትሎ የስፑትኒክ ገጾች ከቲክቶክ ተሰረዙ የስፑትኒክ አፍሪቅ፣ ስፑትኒክ አፍሪካ፣ ስፑትኒክ ኢንተርናሽናል፣ ስፑትኒክ ሰርቢያ፣ ስፑትኒክ ብራዚል፣ ስፑትኒክ ሙንዶ እና ሌሎችም ገፆች ቅዳሜ እለት ተሰርዘዋል። ቲክቶክ እስካሁን ለእርምጃው ምክንያቱን አላቀረበም። ሜታ* ቀደም ሲል የስፑትኒክ እና አርቲ ገጾችን ከኢንስታግራም* እና ፌስቡክ* ላይ የሰረዘ ሲሆን ገጾቹን መመለስ ወይም ውሳኔውን ይግባኝ የማለት አማራጭ አልተቀመጠም። *ሜታ በሩሲያ ውስጥ በጽንፈኛ ድርጅትነት ታግዷል
10 090
6
#InjibaraUniversity እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ እና ነባር የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው ይገባሉ። የ3ኛ ዓመት፣ የ2ኛ ዓመት፣ የ1ኛ ዓመት ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደባችሁ እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
10 864
6
የሚገኙ ስደተኞች ለእንግልት እና ለዘፈቀደ እስር እየተዳረጉ መሆኑን ገለጹ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ውጥረት ተባብሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለዘፈቀደ እስርና እንግልት እየተዳረጉ መሆኑን ገለጹ። በግብፅ የሚገኙ የማህበረሰብ መሪዎች እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለፁት እነዚህ ስደተኞቹ የገንዘብ ብዝበዛ፣ እንግልት፣ የዘፈቀደ እስራት እና ጥቃቶችን ጨምሮ ለበርካታ ችግሮች እየተዳረጉ መሆኑን ተናግረዋል። በተጨማሪም “በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ስደተኛ ተብለው እውቅና የተሰጣቸው እና እንደ ነጭ ካርድ፣ ቢጫ ካርድ እና የጥገኝነት ጠያቂዎች የመመዝገቢያ ካርድ ያሉ የተለያዩ መታወቂያ ካርዶችን የያዙ ስደተኞች ሳይቀሩ በግብፅ ለተለያዩ ፈተናዎችን መዳረጋቸው ቀጥሏል” ብለዋል። አዲስ ስታንዳርድ
ادامه مطلب ...
10 677
7
Want to become an expert and get certified in skills that are in high demand? The Safaricom Talent Cloud is the right place: Besides well-designed courses to build expertise in the area you pick, you also get: • Personalized learning paths to help you master your chosen field • Certificates from the popular online learning site Pluralsight • Coaching groups led by experienced professionals to guide you • Free 6GB internet data every month for learning With these benefits and resources, you can quickly develop valuable expertise and advance your career. Visit: Join our Telegram channel
ادامه مطلب ...
9 543
7
#AASTU በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው መስከረም 14/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል። ፈተናው ማክሰኞ መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ ማለትም ጠዋት ከ 2፡30-5፡30 እና ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 ይሰጣል። ከካልኩሌተር እና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ውጭ ማንኛውንም ዓይነት ሞባይል ስልክ ወይም ስማርት ፎን ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት አይቻልም ተብሏል።
7 968
14
የውጭ ምንዛሪ ተመን እንዴት አድራችኋል የተወደዳችሁ የየኔቲዩብ ዜና ተከታታዮች። የዛሬ መስከረም 11 እለተ ቅዳሜ 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገራት ገንዘቦች የምንዛሬ ተመን ምን እንደሚመስል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያወጣውን መረጃ በምስል በማጋራት ጀምረናል። መልካም ግብይት እየተመኘን የእለቱን መረጃዎች ወደ እናንተ ማድረሳችንን እንቀጥላለን። አብሮነታችሁ አይለየን።
7 643
1
Spark Addis computer ለስራዎ ምን ያህል ፈጣን እና ቀላል ላፕቶፕ ያስፈልጎታል🤔 📍 🖥 አዳዲስ ላፕቶፖችን ለሰራተኛ ;ለጥናት ና ምርምር ;ለታታሪዎች 🖥  ጌሚንግ  ላፕቶፖችን ለአርክቴክትና ለመሐንዲስ ;ለግራፊክስ ዲዛይነር; ለኤዲተር ና ለብርቱዎች 🖥  ቢዝነስ  ላፕቶፖችን ለሶፍትዌ ና ለፕሮግራመር;ለተማሪዎች እና ለአርቆ አሳቢዎች 🖥  ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን ለየትኛውም ስራ ምርጥና ፈጣን ላፕቶፕ ፈላጊዎች ነው ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችም ይገኛሉ:: ☎️ 0937 39 19 41 የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙን እናደርሳለን። የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት ይሄን     🚩 ተጭነው በቴሌግራም ማየት ማዘዝ ይችላሉ። 📍visit our shop @አድራሻችን📍:- መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 2ኛ ፎቅ (ከዘፍመሽ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ፣ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት)
ادامه مطلب ...
5 654
0
ጤናወ በእጀወ በቤትወ የጤና በረከት የተለያዩ መፍትሄ ያጡ ችግሮች እናም በሽታወችን እንዴት አባቶች እና እናቶች ባቆዩነን ቅመማቅመም ቅጠል ስር ፍሬ እና ጥበብ መታከም መፈወስ ከችግራችን መውጣት እንዴት እንደምንችል እምንረዳበት የምንችለው ቻናል ነው ይቀላቀሉ በየቀኑ የምንለቃቸውን ጠቃሚ መረጃ ተካፋይ ይሑኑ ሸር ያድርጉ 👇 ለበለጠ መረጃ 0912718883 0917040506 በቴሌግራም በውስጥ መስመር የሚፈልጉትን ያስቀምጡ 👉አድራሻችን አዲስ አበባ አየር ጤና ካራቆሬ ወደመድኀኒአለም 200ሜትር ገባ ይበሉ ቁጥር 2ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በአሮየው አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት ያገኙናል ይምጡ ይፈወሱ በማንኛውም አገልግሎት ውጤቱን እንዳዪ ክፍያ ይፈፅማሉ
ادامه مطلب ...
7 483
1
ማስታወቂያ አዲሱን የአማራ ትውልድ/ወርቃማውን ትውልድ የሚመጥን ሚዲያ  ጎልደን ዐማራ ይሰኛል ጥራት ፍጥነትን አሟልቶ መጥቷል ይቀላቀሉን አንበሳዬ ጎልደን ዐማራ👇👇👇
6 288
0
🎉💰🌼የ300,000 ብር የአዲስ እመት ስጦታ ከሁሉማርኬት🌼💰🎉 ለአዲሱ አመት ምን አቀዳችሁ ምንስ ያስፈልጋችሗል❓ ሁሉማርኬት ህልማችሁን ለማሳካት ቻሌንጅ ይዞላችሁ መጥቷል❕ በዚህ ቻሌንጅ ተሳትፈው ለማሸነፍ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ 1️⃣ሁሉማርኬት መተግበርያን ማውረድ 2️⃣ከሁሉማርኬት ላይ ለአዲስ አመት የሚያስፈልጋችሁን እቃ በመምረጥ ለምን እነደሚያስፈልጋችሁ የሚያሳይ ቪድዮ መስራት 3️⃣ቪድዮው ላይ የሁሉማርኬትን ማህበራዊ ገፆች mention  ማድረግ እና እንዚህን ሀሽታጎች 😏 መጠቀም ከፍተኛ የቪድዮ እይታ ያገኙ ተሳታፊዎች የ2017 እቅዳችውን እናሳካላችዋለን❕ መልካም እድል ለተሳታፊዎች በሙሉ❕
7 283
1
በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሰዐት ⏰ ከኛ ጋራ ሲሆን በምቾት ነው ጥናት !!🤩 ትምህርት ሳይሰለቸን፣ ጥናት ሳያደክመን የፈለግንበት ቦታ በፈለግንበት ሰአት አብረን እንማር የሚላችሁ GlobeDock Academy ብቻ ነው 🙌!! 🌼 አዲስ በሰራነው መተግበሪያ ከ 7 - 12ተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ትምህርትን በቀላሉ መማር ይችላሉ። አሁኑኑ Download አድርጋችሁ ትምህርትን ካላቹበት በምቾት ተማሩ !! Available on Play store and App Store 👇— DOWNLOAD NOW— 👇 https://app.gdacademy.et/app 🌼መልካም አዲስ አመት 🌼 For any updates and Info Follow GlobeDock Academy's Official Telegram Channel : https://t.me/globedockacademy
6 321
2
⚠️ ሐዋሳ ውስጥ ከሆናችሁ! ⚠️ ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን! በ ተመዝግበው ቦታዎን ያሲዙ። 🗓 መስከረም 20, 2017 ዓ.ም 🕒 ከጠዋቱ 3:30 እስከ 6:30 📍 በኬር አውድ ኢንተርናሽናል ሆቴል (Ker-Awud International Hotel), ሐዋሳ የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም Info Session ጥቅሙ ምንድን ነው? - መስራት ምን እንደሆነና ቢዝነስዎትን እንዴት እንደሚደግፍ ያውቃሉ፣ - ፕሮግራሙን እንዴት መቀላቀል እንደሚቻል ያውቃሉ፣ - ስለሚሰጡት ድጋፎች እና ለሚኖርዎት ጥያቄ መልስ ያገኙበታል። - በቴሌግራም ቦት በኩል ለሚሰጥ ሥልጠና መመዝገብ ይችላሉ።
ادامه مطلب ...
8 118
11
9 897
18
የደራሲ ሃዲስ አለማየሁ ወራሾች ለ"ፍቅር እስከ መቃብር" ፊልም ሥርጭት እግድ ለዋስትና የተጠየቁትን ገንዘብ ካልከፈሉ ድራማዉ አይቋረጥም የደራሲ ሃዲስ አለማየሁ ወራሾች ለ"ፍቅር እስከ መቃብር" ፊልም ሥርጭት እግድ ለዋስትና የተጠየቁትን ገንዘብ ካልከፈሉ በኢቢሲ የሚተላለፈው የፊልሙ ሥርጭት እንደማይታገድ ዋዜማ ተረድታለች። የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይህን ውሳኔ የሰጠው፣ የደራሲው ወራሾች የፊልሙ ሥርጭት ባስቸኳይ እንዲቆም ያቀረቡትን አቤቱታ ከመረመረና የኢቢሲንና ዋልታን ምላሽ ካዳመጠ በኋላ ነው። ፍርድ ቤቱ፣ በፊልሙ ሥርጭት ላይ እገዳ ሊጣል የሚችለው፣ ከሳሾች ፊልሙ በመቋረጡ ለሚደርሰው ኪሳራ ዋስትና የሚኾን ገንዘብ ገቢ ካደረጉ በኋላ እንደሚኾን ገልጧል።
10 270
13
ትራንስፖርት ቢሮው አዲስ የስምሪት ውሳኔውን እንዲቀር ማድረጉን ገለጸ ቢሮው ከትምህርት መከፈት ጋር ተያይዞ ሊፈጠሩ የሚችሉ መጨናነቆችን ለመቀነስ የተወሰኑ የከተማዋ መስመሮች ለብዙሀን ትራንስፖርት አግልግሎት ብቻ ክፍት እንዲሆኑ ወስኖ ነበር ትራንስፖርት ቢሮው አዲስ የስምሪት ውሳኔን እንዲቀር ማድረጉን ገለጸ። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከትምህርት መከፈት ጋር ተያይዞ ሊፈጠሩ የሚችሉ የትራፊክ መጨናነቆችን ለመቀነስ የተወሰኑ የከተማዋ መስመሮች ለብዙሀን ትራንስፖርት አግልግሎት ብቻ ክፍት እንዲሆኑ ወስኖ ነበር። በአዲስ አበባ ለብዙሀን ትራንስፖርት ብቻ አገልግሎት የሚሰጡ 14 መስመሮች ይፋ ሆኑ ቢሮው አሁን ከመሸ ባወጣው መግለጫ ይህን ውሳኔውን እንዲቀር አድርጎታል። እቅዱ ከባለድርሻ አካለት ጋር ውይይት እስከሚደረግበት ድረስ የትራንስፖርት እንቅስቃሴው ባለበት ይቀጥላል ብሏል ቢሮው። ትራንስፖርት ቢሮው ቀደም ሲል ባወጣው መግለጫ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ 14 መስመሮችን ይፋ አድርጎ ነበር። ለብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ ተለይተው የነበሩት መስመሮች ከቦሌ- ፒያሳ፣ ከቦሌ- ሜክሲኮ፣ ከቦሌ- አራት ኪሎ፣ ከቦሌ አውቶቢስ ተራ፣ ከቦሌ- ሽሮሜዳ፣ ከጀሞ- ፒያሳ እና ከጀሞ- ሜክሲኮ፣ ከፒያሳ- ቦሌ፣ ከሜክሲኮ- ቦሌ፣ ከአራት ኪሎ- ቦሌ፣ ከአውቶቡስ ተራ- ቦሌ፣ ከሽሮ ሜዳ- ቦሌ፣ ከፒያሳ ጀሞ እና ከሜክሲኮ - ጀሞ ነበሩ። የብዙሃን ትራንስፖርት ከ8 ሰው በላይ መያዝ የሚችሉ ተሽከርካሪዎችን የሚያጠቃልል ነው።
ادامه مطلب ...
11 909
29
የሂዝቦላ ከፍተኛ አዛዥ የሆነው ኢብራሂም አቂል ተገደለ በሊባኖስ ቤሩት ውስጥ እስራኤል በሰነዘረችው የአየር ጥቃት የሂዝቦላ ከፍተኛ አዛዥ የሆነው ኢብራሂም አቂል መገደሉ ተነገረ። እስራኤል የሂዝቦላ ቡድን ከፍተኛ አዛዥ የሆነውን ኢብራሂም አቂልን ዒላማ አድርጋ የአየር ጥቃቱን መፈጸሟን የሊባኖስ የደህንነት ምንጮች እና የእስራኤል ጦር ራዲዮ ገልጸዋል።
10 859
8
#ሶማሊያ ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ ፑንትላንድ ግዛት የምታጓጉዘው ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ ዝውውርን በጽኑ አወግዛለሁ አለ የሱማልያ መንግስት ። ይህ ድርጊት በሶማሊያ ሉዓላዊነት ላይ ከፍተኛ ጥሰትን የሚፈጥር እና ከባድ የብሄራዊ እና ክልላዊ ደህንነት አንድምታዎችን ይፈጥራል ብሏል። ከኢትዮጵያ ወደ ፑንትላንድ የጦር መሳሪያ ሁለት መኪናዎች ያለምንም ዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ እና ፍቃድ የጦር መሳሪያ ሲያጓጉዙ በሰነድ የተገኙ መረጃዎች ያረጋግጣሉ፣ ይህም የሶማሊያን የግዛት ሉዓላዊነት በግልፅ መጣሱን ያሳያል ብሏል። የሶማሊያ መንግስት ኢትዮጵያ ለአለም አቀፍ ህግጋት የምታደርገውን ጥረት እና ለቀጣናው መረጋጋት ያላትን ቁርጠኝነት በእጅጉ እንዳሳሰበው ገልጿል። አሁን በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈጠረው ውጥረት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈቱ ቁሮጠኛ ነን ብሏል።
ادامه مطلب ...
10 882
7
10 078
24
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአለም አቀፍ ደረጃ ክፍያዎችን መፈጸም ከሚያስችለው ቪዛ ኢንተርናሽናል ጋር በጋራ ለመሥራት መስማማቱን ተናግሯል። በተቋማቱ መካከል የተፈጸመው ስምምነቱ ለአምስት ዓመታት ይቆያል የተባለ ሲሆን ቪዛ ካርድን በብዛት ለባንኩ ደንበኞች ለማቅረብ ንግድ ባንክ መስማማቱን በማህበራዊ ትስስር ገጹ ካወጣው መረጃ ለማወቅ ችለናል፡፡
10 446
10
በአዲስ አበባ ለብዙሀን ትራንስፖርት ብቻ አገልግሎት የሚሰጡ 14 መስመሮች ይፋ ሆኑ አገልግሎቱ በተመረጡት መስመሮች ላይ ከመጪው እሁድ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል  የአዲስ አበባ ትራስፖርት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ ለብዙሀን ትራንስፖርት ብቻ አገልግሎት ይሰጣሉ የተባሉ 14 መስመሮችን ይፋ አድርጓል፡፡  ቢሮው ይፋ ባደረገው መግለጫ ከትምህርት መከፈት ጋር ተያይዞ የሚከሰተውን መጨናነቅ ለማስቅረት ውሳኔው አስፈላጊ ነው ብሏል።  ቢሮው የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ የብዙሀን ትራንስፖርት አማራጮችን መጠቀም ብዛት ያለው ሰው በአንድ ጊዜ እንዲመላለስ በማድረግ እና የመንገድ መዘጋጋትን ለመቀነስ እንደሚረዳ ገልጿል፡፡ በዚህም ከመጪው እሁድ መስከረም 12 ጀምሮ የብዙሀን ትራንስፖርት የሚባሉት ከ8 ሰው በላይ የሚጭኑ ተሸከርካሪዎች ብቻ ይጓዙባቸዋል የተባሉ 14 መስመሮችን ቢሮው ይፋ አድርጓል፡፡  እነርሱም ከቦሌ- ፒያሳ፣ ከቦሌ- ሜክሲኮ፣ ከቦሌ- አራት ኪሎ፣ ከቦሌ- አውቶቢስ ተራ፣ ከቦሌ- ሽሮሜዳ፣ ከጀሞ- ፒያሳ እና ከጀሞ- ሜክሲኮ ናቸው፡፡ በተመሳሳይ ከፒያሳ- ቦሌ፣ ከሜክሲኮ- ቦሌ፣ ከአራት ኪሎ- ቦሌ፣ ከአውቶቡስ ተራ- ቦሌ፣ ከሽሮ ሜዳ- ቦሌ፣ ከፒያሳ ጀሞ እና ከሜክሲኮ - ጀሞ የሚገኙ መስመሮች የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ብቻ መሰጠት እንደሚጀምሩ በመግለጫው ተመላክቷል፡፡ አዲስ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለው አሰራር ከተማሪና መምህራን ባለፈ ሌሎች የከተማዋ ነዋሪዎች በሰዓታቸው ወደ ሚፈልጉት ቦታ በመንቀሳቀስ አገልግሎት እንዲያገኙ ያግዛል ተብሏል፡፡ ተገልጋዮች የሚያጋጥሟቸውንና የሚስተዋሉ ችግሮችን በአቅራቢያ ለሚገኙ የትራንስፖርት ቁጥጥር ሰራተኞች ወይም በ 9417 ነፃ የስልክ መስመር ጥቆማ እንዲሰጡ ቢሮው ጥሪ አቅርቧል፡፡
ادامه مطلب ...
10 194
16
ሳምንታዊ ጥያቄዎችን ይመለሱ ፣ ስጦታዎች ያሸንፉ::
1
0
ማስታወቂያ ከአሚባራ ፒሮፐርቲስ ለ 50 ቤቶች ታላቅ የበዓል ቅናሽ ሙሉ በ ሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር ( birr ) የሚመኙትን ቤት ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ክፍያ በኢትዮጵያ ብር መሸጥ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር 👉 በ 10% ቅድሚያ ክፊያ ከ770,000 ብር ጀምሮ በ ፈለጉት የካሬ አማራጭ 👉 ባለ 1 መኝታ 71ካሬ 👉ባለ 2 መኝታ 115 ካሬ 👉ባለ 3መኝታ 157 ካሬ ® ፍል ዉሃ ከ ወዳጅነት ፓርክ ( firendship park ) ፊት ለፊት 35,751m2 ላይ ያረፈ መንደራችን ዉስጥ ቤቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን ። A home that fits your dream and your wallet! Amibara Properties is  excited to announce that sales are now available in Ethiopian Birr, with NO price Increase! Amibara Properties Built Different. አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 0925776480
ادامه مطلب ...
9 464

7 559
2
በደንበኛ ጎርፍ ሲጨናነቁ ማየት ደስታችን ነዉ የእርሶ ከፍታ የኛም ነዉ!! ስልክ፡ 0988800031 ኢ-ሜል፡ ቴሌግራም: አድራሻችን:22 ማዞሪያ ኮሜት ህንጻ፣ ቢሮ ቁጥር 206
9 704
5
በ“ኬጂ” ደረጃ ተቋርጦ የነበረው የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት በድጋሚ ሊሰጥ ነው! ባለፈው ዓመት ተቋርጦ የነበረው የቅድመ መደበኛ (ኬጂ) የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት፤ በዚህ ሳምንት በተጀመረው የ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሳምንት ለአምስት ጊዜ ሊሰጥ ነው።የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ያዘጋጀው የእንግሊዘኛ ቋንቋ የተማሪዎች መፅሐፍ እና የመምህራን መምሪያ ለመንግሥት ትምህርት ቤቶች መሠራጨቱን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ርዕሰ መምህራን እና መምህራን ገልጸዋል። ሕጻናት ወደ አንደኛ ክፍል ከመሸጋገራቸው አስቀድሞ ባለው ቅድመ መደበኛ ደረጃ ለሚማሩ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የእንግሊዘኛ ትምህርት የተቋረጠው፤ በ2016 ዓ.ም. አዲስ ሥርዓተ ትምህርት (ካሪኩለም) መተገበር በመጀመሩ ነበር።ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የቅድመ መደበኛ ሥርዓተ ትምህርት፤ ከዚህ ቀደም ለ“ኬጂ” ተማሪዎች ትምህርት ሲሰጥ የነበረበትን መንገድ የቀየረ ነው።አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት፤ የቅድመ መደበኛ ትምህርት በሌሎች ደረጃዎች እንደሚደረገው ሒሳብ፣ ሳይንስ፣ ቋንቋ በሚሉ የትምህርት ዓይነቶች እንዳይከፋፈል ያደረገ ነው።
ادامه مطلب ...
9 260
9
ንግድ ባንክ ቪዛ ካርድን በአለም አቀፍ ደረጃ መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞቹ ካርዶችን በአለም አቀፍ ደረጃ መጠቀም የሚያስችላቸዉን ስምምነት ከቪዛ ኢንተርናሽናል ጋር ተፈራረመ።የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳት አቤ ሳኖ እንደገለጹት ፤ባንኩ ከቪዛ ኢንተርናሽናል ጋር ለረጅም አመታት የዘለቀ አጋርነት ያለዉ ሲሆን የሚጠቀምባቸዉ ካርዶችም የቪዛ ኢንተርናሽናል ናቸው። በዛሬዉ ዕለት ባንኩ ያደረገው ስምምነት ወደ ዉጭ የሚጓዙ ደንበኞች በውጭ ምንዛሬ በአለም አቀፍ ደረጃ መጠቀም የሚያስችላቸው ነው ብለዋል። ስምምነቱ ለአምስት አመት የሚቆይ ሲሆን ቪዛ ለባንኩ ድጋፍ እንደሚያደርግም ገልጸዋል።
10 015
12
ጥልቅ ትንታኔ፡ በ አመራሮች መካከል የተፈጠረው ክፍፍል የ ሰላምና የማገገም ሂደት አደጋ ላይ እየጣለ ይገኛል በአንድ ወቅት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አብይ ፓርቲ የነበረው ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሀት)፤ በአሁኑ ወቅት የትግራይ ክልል መረጋጋትን አደጋ ላይ ከሚጥሉና የመልሶ ማገገም ጥረትን ከሚያደናቅፍ ከባድ ውስጣዊ ክፍፍል ጋር እየታገለ ይገኛል። እነዚህ ውጥረቶች፤ ለሁለት ዓመታት በተካሄደው ጦርነት ሳቢያ በተከሰተው መፈናቀል እና በሰብአዊ ቀውሶች ተጎጂ በሆነው የክልሉ ህዝብ ላይ ተጨማሪ ስጋቶች አስከትለዋል። ስማቸው ኢንዲጠቀስ ያልፈለጉ የ ከተማ ነዋሪ፤ በትግራይ ያሉ የፖለቲካ አመራሮች “ህልውናቸው የማስቀጠል ጉዳይ ልዩነታቸውን በሰላማዊ መንገድ በመፍታት ላይ የተመርኮዘ የመሆኑን  እውነታ መረዳት አልቻሉም” ሲሉ ገልጸዋል። ህወሀት “መግባባት ላይ የማይደርስ ከሆነ የትግራይን ህዝብ ወደ አስከፊ ሁኔታ መምራቱ የማይቀር ነው” ብለዋል። የውድብ ናፅነት ትግራይ ፓርቲ ነባር አባል የሆኑት መሃሪ ግርማይ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ “የግጭትን ዋና መንስኤዎች ለመቅረፍ እና የሰብአዊ እርዳታ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ፤ የክልል ምክር ቤት በአሳታፊ ሂደት ማቋቋም ወሳኝ ነው” ብለዋል። የ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ ገብረመድህን ያለው፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን፣ ሲቪክ ማኅበራት ድርጅቶችን እና አጠቃላይ ህዝቡን ጨምሮ በርካታ ባለድርሻ አካላትን ያካተተ የመንግስት መዋቅር መመስረት አለበት ብለዋል።
ادامه مطلب ...
10 764
2
የኮሞሮስ ፕሬዝዳንት አዛሊ አሱማኒን በቢላዋ ሊገድል ሲሞክር የተያዘው ወታደር ሞቶ ተገኘ ፕሬዝዳንት አሱማኒ በወታደሩ በደረሰባቸው አነስተኛ ጥቃት ቆስለው እንደነበር ተገልጿል የኮሞሮስ ፕሬዝዳንት አዛሊ አሱማኒን በቢላዋ ሊገድል ሲሞክር የተያዘው ወታደር ሞቶ ተገኘ፡፡ ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ኮሞሮስ ፕሬዝዳንት የሆኑት አዛሊ አሱማኒ በሀገሪቱ የሚገኝ የሀይማኖት አባት ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ስርዓተ ቀብር ላይ በተገኙበት ወቅት የግድያ ሙከራ ተፈጽሞባቸዋል፡፡ የግድያ ሙከራውን የፈጸመው የ24 ዓመት ወጣት ሲሆን ከሁለት ዓመት በፊት የሀገሪቱን ጦር እንደተቀላቀለ ተገልጿል፡፡ ይህ ወታደር በቢላዋ ፕሬዝዳንቱን ወግቶ ለመግደል ሲሞክር የጸጥታ ጠባቂዎች እርምጃ አቁስለውት ነበር የተባለ ሲሆን የፕሬዝዳንቱ ደህንነት ከተረጋገጠ በኋላ ወደ በሀገሪቱ መዲና ሞሮኒ ከተማ ባለ አንድ እስር ቤት ውስጥ ታስሮ ነበርም ተብሏል፡፡
ادامه مطلب ...
10 948
6
በደንበኛ ጎርፍ ሲጨናነቁ ማየት ደስታችን ነዉ የእርሶ ከፍታ የኛም ነዉ!! ስልክ፡ 0988800031 ኢ-ሜል፡ ቴሌግራም: አድራሻችን: 22 ማዞሪያ ኮሜት ህንጻ፣ ብሮ ቁጥር 206 Telegram Facebook LinkedIn Twitter
1 692
1
#ኤርትራ ሠራዊት በ #ትግራይ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች ላይ የሚፈጽመው አፈና ተባብሶ ቀጥሏል ተባለ የኤርትራ ሠራዊት በትግራይ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ አፈና መፈጸሙን አባብሶ ቀጥሏል ሲሉ የተጎጂ ቤተሰቦች አስታወቁ። "የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ ለአፈናና ለከፋ የጸጥታ ስጋት ተጋለጠናል” ሲሉ በወረዳዋ የሚገኙ የተለያዩ ቀበሌ ነዋሪዎች መናገራቸውን ከትግራይ ቴሌቪዥን ያገኘነው መረጃ ያሳያል። “የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ ባለመደረጉ፣ የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ፣ በርካታ የክልሉ አከባቢዎች በወራሪዎች እጅ የሚገኝ መሆኑ ለአፈናና ለጸጥታ ስጋት ተጋልጠናል” ሲሉ በጉሎ መቅዳ ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ጣቢያ ነዋሪዎች ተናግረዋል ብሏል ዘገባው። ተጎጂዎቹ ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙ እና የትግራይን ግዛታዊ አንድነት እንዲመልስ መጠየቃቸውንም ተገልጿል። “የኤርትራ ሠራዊት ተቆጣጥሯቸው ከሚገኙ የጉሎመካዳ ወረዳ ጣቢያዎች ውስጥ ነዋሪዎችን በየጊዜው እያፈና እየወሰደ ይገኛል” ሲሉ የጉሎ መቅዳ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ነብዩ ስዩም መግለጻቸውንም ዘገባው አካቷል። Via Addis Standard
ادامه مطلب ...
10 543
6
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወዳ ቻይና ጓንዡ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ አስር ከፍ እደሚያደርግ አስታውቋል። በሳምንት ሰባት ጊዜ የነበረው የአየር መንገዱ የጓንዡ በረራ ከመስከረም 17/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አስር ከፍ እንደሚደረግ ተቋሙ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባጋራው መረጃ እወቁት ማለቱን ተመልክተናል።
10 340
4
ፕሪሚየር ሊጉ መቐለ 70 እንደርታ እና ሀዲያ ሆሳዕና በሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ይጀመራል የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ እና ሀዲያ ሆሳዕና በሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ይጀመራል፡፡ በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች የሚያደርጉት መርኃ ግብር 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ይካሄዳል። በዛሬው የጨዋታ መርኃ ግብር ከምሽቱ 1 ሰዓት አርባ ምንጭ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ የሚከናውኑት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ስሑል ሽረ ዳግም ወደ ውድድር መመለሳቸውን ተከትሎ በዚህ የውድድር ዘመን በ19 ክለቦች መካከል ውድድር ተደርጎ 5 ክለቦች ወደ ከፍተኛ ሊግ እንደሚወርዱ ተጠቅሷል። ፕሪሚየር ሊጉ በቀጣይ ዓመት ወደነበረው ፎርማት የሚመለስ ሲሆን፤ በዚህ ዓመት ግን በየሳምንቱ አንድ አራፊ ቡድን ኖሮ ውድድሩ በ19 ክለቦች መካከል እንደሚከናወን የሊጉ አክሲዮን ማህበር መረጃ ያመለክታል።
ادامه مطلب ...
183
0
ፕሪሚየር ሊጉ መቐለ 70 እንደርታ እና ሀዲያ ሆሳዕና በሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ይጀመራል! የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ እና ሀዲያ ሆሳዕና በሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ይጀመራል፡፡በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች የሚያደርጉት መርኃ ግብር 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ይካሄዳል።በዛሬው የጨዋታ መርኃ ግብር ከምሽቱ 1 ሰዓት አርባ ምንጭ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ የሚከናውኑት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ስሑል ሽረ ዳግም ወደ ውድድር መመለሳቸውን ተከትሎ በዚህ የውድድር ዘመን በ19 ክለቦች መካከል ውድድር ተደርጎ 5 ክለቦች ወደ ከፍተኛ ሊግ እንደሚወርዱ ተጠቅሷል። ፕሪሚየር ሊጉ በቀጣይ ዓመት ወደነበረው ፎርማት የሚመለስ ሲሆን፤ በዚህ ዓመት ግን በየሳምንቱ አንድ አራፊ ቡድን ኖሮ ውድድሩ በ19 ክለቦች መካከል እንደሚከናወን የሊጉ አክሲዮን ማህበር መረጃ ያመለክታል።
ادامه مطلب ...
10 469
2
#ቱርክ ሶተኛው ዙር ንግግር ከመደረጉ በፊት #ኢትዮጵያን እና #ሶማሊያን በተናጠል ልታነጋግር መሆኑን ገልጸች ቱርክ በ እና መካከል ሶተኛው ዙር ንግግር ከመደረጉ በፊት ሁለቱም አገራት ጋር በተናጠል ልታነጋግር ማቀዷን የቱርክየ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊዳን ሃካን ተለጹ። ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የባር በር ስምምነት መፈጸሟን ተከትሎ ከሶማሊያ ጋር የተፈጠረውን ውጥረት ለመፍታት በቱርክ አመቻችነት ሁለት ዙር ንግግር ተደርጓል። ማክሰኞ ዕለት በአክራ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው ሶስተኛው ዙር ንግግር ቀኑ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ጋር በመገጣጠሙ መራዘሙ ይታወቃል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፊዳን፤ ቱርክየ የሁለቱን አገራት ሚንስትሮችን እና መሪዎች ለማነጋገር እየጣረች መሆኑን ለአናዶሉ ገልጸዋል። በአንካራው ንግግር ወቅት ሁለቱ አገራት “በተወሰኑ ነጥቦች መቀራረብ” በመቻላቸው ለተፈጠረው ችግር መፍትሄ ሊገኝ እንደሚችል ተስፋ እንዳላቸው ተናግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቱርክ ካለፉት ሁለት ዙር ንግግሮች ልምዶች በመነሳት ሁለቱን አካላት በአንድ ላይ ከማነጋገር ይልቅ ብቻ ለብቻ በማነጋገር የጋራ አስማሚ ነጥብ ላይ ሲደርሱ ለማገናኘት ማቀዷን ገልጸዋል።
ادامه مطلب ...
9 277
5
ብርቱ ደራሲዋ ተፈታለች ደራሲ እና አርቲስት አዜብ ወርቁ መታሰሯ ከሰዓታት በፊት ተዘግቦ ነበር ትላንት ጠዋት በቁጥጥር ስር ውላ የነበረችው አዜብ ወርቁ ለግማሽ ቀን ያህል በእስር ከቆየች በኋላ ከሰዓት ላይ መፍታቷን ተመልክተናል። አርቲስቷ ሰሞኑን "ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት!" የሚል ጽሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ ብዙዎች ተጋርተውት እንደነበርና በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም።
8 462
5
የውጭ ምንዛሪ ተመን እንዴት አድራችኋል የተወደዳችሁ የጣቢያችን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን አዲስ ነገር የዲጂታል ዴስክ ዜና ተከታታዮች። የዛሬ መስከረም 10 እለተ አርብ 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገራት ገንዘቦች የምንዛሬ ተመን ምን እንደሚመስል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያወጣውን መረጃ በምስል በማጋራት ጀምረናል። መልካም ግብይት እየተመኘን የእለቱን መረጃዎች ወደ እናንተ ማድረሳችንን እንቀጥላለን። አብሮነታችሁ አይለየን።
8 420
4
ጤናወ በእጀወ በቤትወ የጤና በረከት የተለያዩ መፍትሄ ያጡ ችግሮች እናም በሽታወችን እንዴት አባቶች እና እናቶች ባቆዩነን ቅመማቅመም ቅጠል ስር ፍሬ እና ጥበብ መታከም መፈወስ ከችግራችን መውጣት እንዴት እንደምንችል እምንረዳበት የምንችለው ቻናል ነው ይቀላቀሉ በየቀኑ የምንለቃቸውን ጠቃሚ መረጃ ተካፋይ ይሑኑ ሸር ያድርጉ 👇 ለበለጠ መረጃ 0912718883 0917040506 በቴሌግራም በውስጥ መስመር የሚፈልጉትን ያስቀምጡ 👉አድራሻችን አዲስ አበባ አየር ጤና ካራቆሬ ወደመድኀኒአለም 200ሜትር ገባ ይበሉ ቁጥር 2ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በአሮየው አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት ያገኙናል ይምጡ ይፈወሱ በማንኛውም አገልግሎት ውጤቱን እንዳዪ ክፍያ ይፈፅማሉ
ادامه مطلب ...
8 407
1
🎉💰🌼የ300,000 ብር የአዲስ እመት ስጦታ ከሁሉማርኬት🌼💰🎉 ለአዲሱ አመት ምን አቀዳችሁ ምንስ ያስፈልጋችሗል❓ ሁሉማርኬት ህልማችሁን ለማሳካት ቻሌንጅ ይዞላችሁ መጥቷል❕ በዚህ ቻሌንጅ ተሳትፈው ለማሸነፍ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ 1️⃣ሁሉማርኬት መተግበርያን ማውረድ 2️⃣ከሁሉማርኬት ላይ ለአዲስ አመት የሚያስፈልጋችሁን እቃ በመምረጥ ለምን እነደሚያስፈልጋችሁ የሚያሳይ ቪድዮ መስራት 3️⃣ቪድዮው ላይ የሁሉማርኬትን ማህበራዊ ገፆች mention  ማድረግ እና እንዚህን ሀሽታጎች 😏 መጠቀም ከፍተኛ የቪድዮ እይታ ያገኙ ተሳታፊዎች የ2017 እቅዳችውን እናሳካላችዋለን❕ መልካም እድል ለተሳታፊዎች በሙሉ❕
7 391
1
Spark Addis computer ለስራዎ ምን ያህል ፈጣን እና ቀላል ላፕቶፕ ያስፈልጎታል🤔 📍 🖥 አዳዲስ ላፕቶፖችን ለሰራተኛ ;ለጥናት ና ምርምር ;ለታታሪዎች 🖥  ጌሚንግ  ላፕቶፖችን ለአርክቴክትና ለመሐንዲስ ;ለግራፊክስ ዲዛይነር; ለኤዲተር ና ለብርቱዎች 🖥  ቢዝነስ  ላፕቶፖችን ለሶፍትዌ ና ለፕሮግራመር;ለተማሪዎች እና ለአርቆ አሳቢዎች 🖥  ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን ለየትኛውም ስራ ምርጥና ፈጣን ላፕቶፕ ፈላጊዎች ነው ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችም ይገኛሉ:: ☎️ 0937 39 19 41 የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙን እናደርሳለን። የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት ይሄን     🚩 ተጭነው በቴሌግራም ማየት ማዘዝ ይችላሉ። 📍visit our shop @አድራሻችን📍:- መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 2ኛ ፎቅ (ከዘፍመሽ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ፣ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት)
ادامه مطلب ...
6 075
1
በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሰዐት ⏰ ከኛ ጋራ ሲሆን በምቾት ነው ጥናት !!🤩 ትምህርት ሳይሰለቸን፣ ጥናት ሳያደክመን የፈለግንበት ቦታ በፈለግንበት ሰአት አብረን እንማር የሚላችሁ GlobeDock Academy ብቻ ነው 🙌!! 🌼 አዲስ በሰራነው መተግበሪያ ከ 7 - 12ተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ትምህርትን በቀላሉ መማር ይችላሉ። አሁኑኑ Download አድርጋችሁ ትምህርትን ካላቹበት በምቾት ተማሩ !! Available on Play store and App Store 👇— DOWNLOAD NOW— 👇 https://app.gdacademy.et/app 🌼መልካም አዲስ አመት 🌼 For any updates and Info Follow GlobeDock Academy's Official Telegram Channel : https://t.me/globedockacademy
9 120
2
ማስታወቂያ አዲሱን የአማራ ትውልድ/ወርቃማውን ትውልድ የሚመጥን ሚዲያ  ጎልደን ዐማራ ይሰኛል ጥራት ፍጥነትን አሟልቶ መጥቷል ይቀላቀሉን አንበሳዬ ጎልደን ዐማራ👇👇👇
9 330
2
የኢራን መረጃ ጠላፊዎች የትራምፕን የምርጫ ዘመቻ መረጃ ለተቀናቃኛቸው ባይደን ማቀበላቸው ተሰማ የኢራን የመረጃ ጠላፊዎች የዶናልድ ትራምፕን የምርጫ ዘመቻ መረጃዎችን በመጥለፍ ለጆ ባይደን የምርጫ ዘመቻ ቡድን አባላት ያስተላልፉ እንደነበር አሜሪካ ተናገረች፡፡ የመረጃ ጠላፊዎቹ የተለያዩ የምርጫ ዘመቻ እቅዶችን፣ ንግግሮችን እና አጀንዳዎችን ጭምር በመጥለፍ መረጃዎችን በኢሜል ያሰራጩ እንደነበር ተደርሶባቸዋል ነው የተባለው፡፡ የአሜሪካ የፌደራል የወንጀል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) እና የደህንነት ተቋማት በጋራ ባደረጉት ምርመራ ባይደን ከምርጫው ራሳቸውን ከማግለላቸው በፊት የተቀናቃኛቸው መረጃዎች ለዘመቻ ቡድናቸው ይደርስ እንደነበር ነው ይፋ ያደረጉት፡፡  ኤፍቢአይ ባለፉት ወራት ኢራን ያሰማራቻቸው የመረጃ ጠላፊዎች ለህዝብ ይፋ መደረግ የሌለባቸውን መረጃዎች ለመገናኛ ብዙሀንም ይልኩ እንደነበር አስታውቋል፡፡ የሴራ ፖለቲካ ተንታኟ ላውራ ሉመር ከዶናልድ ትራምፕ ጋር መታየቷ ዲሞክራቶችን ለምን አሳሰበ? መረጃውን የተቀበሉት አካላት ከጠላፊዎቹ ለደረሳቸው መረጃዎች ምላሽ ስለመስጠት እና አለመስጠታቸው እንዲሁም መረጃውን ለትንተና እና ለተለያዩ ጉዳዮች ጥቅም ላይ ስለማዋላቸው የተረጋገጠ ነገር የለም፡፡ ተጨማሪ ለማንበብ
ادامه مطلب ...
11 584
1
ማስታወቂያ ከአሚባራ ፒሮፐርቲስ ለ 50 ቤቶች ታላቅ የበዓል ቅናሽ ሙሉ በ ሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር ( birr ) የሚመኙትን ቤት ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ክፍያ በኢትዮጵያ ብር መሸጥ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር 👉 በ 10% ቅድሚያ ክፊያ ከ770,000  ብር ጀምሮ በ ፈለጉት የካሬ አማራጭ 👉 ባለ 1 መኝታ 71ካሬ 👉ባለ 2 መኝታ 115 ካሬ 👉ባለ 3መኝታ 157 ካሬ ® ፍል ዉሃ ከ ወዳጅነት ፓርክ ( firendship park ) ፊት ለፊት 35,751m2  ላይ ያረፈ መንደራችን ዉስጥ ቤቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን ። A home that fits your dream and your wallet! Amibara Properties is  excited to announce that sales are now available in Ethiopian Birr, with NO price Increase! Amibara Properties Built Different. አሁኑኑ  ይደውሉልን  ☎️ 0925776480
ادامه مطلب ...
11 692
6
ገቢዎን እና ወጪዎን እንዴት ማስተዳደር እንደሚችሉ ይማሩ! 📊💡 "የግል በጀት አወጣጥ መሠረታዊ ነገሮች" በሚል ላዘጋጀነው የኦንላይን ስልጠና ይመዝገቡ! 🗓 መስከረም 10, 2017 ዓ.ም ⏰ ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ሰዓት 💻 በመጠቀም ይመዝገቡ! ይህ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!
11 507
7
ሳምንታዊ ጥያቄዎችን ይመለሱ ፣ ስጦታዎች ያሸንፉ::
11 603
0
በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሰዐት ⏰ ከኛ ጋራ ሲሆን በምቾት ነው ጥናት !!🤩 ትምህርት ሳይሰለቸን፣ ጥናት ሳያደክመን የፈለግንበት ቦታ በፈለግንበት ሰአት አብረን እንማር የሚላችሁ GlobeDock Academy ብቻ ነው 🙌!! 🌼 አዲስ በሰራነው መተግበሪያ ከ 7 - 12ተኛ ክፍል  ያሉ ተማሪዎች ትምህርትን በቀላሉ መማር ይችላሉ። አሁኑኑ Download አድርጋችሁ ትምህርትን ካላቹበት በምቾት ተማሩ !! Available on Play store and  App Store 👇—  DOWNLOAD NOW— 👇     🌼መልካም አዲስ አመት 🌼 For any updates and Info Follow GlobeDock Academy's  Official Telegram Channel :
2 120
0
በሊባኖስ የሬድዮ መገናኛዎች ላይ በተመሳሳይ ሰዓት በደረሰ ሁለተኛ ዙር ፍንዳታ 20 ሰዎች ሞቱ በእጅ የሚያዙት የሂዝቦላህ ታጣቂዎች የሬዲዮ መገናኛዎቹ ቤሩትን ጨምሮ በመላው ሊባኖስ በተመሳሳይ ሰዓት ነው የፈነዱት በሊባኖስ በሄዝቦላህ ታጣቂዎች የሬድዮ መገናኛዎች ላይ በተከሰተ ሁለተኛ ዙር ፈንዳታ 20 ሰዎችን መግደላቸው ተነገረ። የሬዲዮ መገናኛ ፍንዳታው የተከሰተው በትናትናው እለት “ፔጀር” በመባል የሚታወቁት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ላይ ካጋጠመ ፍንዳታ ከአንድ ቀን በኋላ ነው። በሊባኖስ በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ስለተፈጸመው ጥቃት እስካሁን የምናውቀው የሊባኖስ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከሆነ ትናንት በደረሰው ፍንዳታ የ20 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ 450 ሰዎች ላይ ደግሞ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት ደርሷል። ጤና ሚኒስቴሩ አክሎም ማክሰኞ እለት “ፔጀር” በመባል የሚታወቁት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ፍንዳታ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 12 መድረሱን እና ሁለት ህጻናትን ጨምሮ 3000 ገደማ ሰዎች መቁሰላቸውን አስታውቋል። አንድ የሄዝቦላህ ኃላፊ በጉዳዩ ላይ በሰጡት አስተያየት፤ ጥቃቱ በቡድኑ ታሪክ ውስጥ ትልቁ የደህንነት አደጋ ነው ሲሉ ገልጸውታል። የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት በፍንዳታው ዙሪያ አስተያየት ባይሰጡም፤ “በሰሜን በኩል አዲስ የጦርነት ምእራፍ እየከፈትን ነው” ሲሉ ተናግረዋል። የመገናኛ መሳሪያዎቹ በተጠቃሚዎቹ ኪስ ውስጥ እና በእጅ ላይ እንዳሉ መፈንዳታቸው ሲገለጽ የፈነዱበት ሰአት ተመሳሳይ መሆን ድንገተኛ ሳይሆን በተቀነባበረ መንገድ የተፈጸመ ጥቃት መሆኑን አመላካች ነው ተብሏል። “ፔጀርስ” በመባል የሚታወቁት የመገናኛ ዘዴዎች ምርታቸው ቆየት ያለ የመገናኛ ዘዴዎች ሲሆኑ እስራኤል የሞባይል ስልኮችን በመጥለፍ የሄዝቦላ አባላትን በተደጋጋሚ ኢላማ በማድረግ ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ ነው በቡድኑ ዘንድ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ የሚገኙት። Alain
ادامه مطلب ...
13 183
9
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ500 በላይ ላመጡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነጻ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) መስጠቱን አስታውቋል፡፡ የትምህርት እድሉን ላገኙ ተማሪዎች የመኝታና የካፌ አገልግሎትም እንደሚያሟላላቸው ዩኒቨርስቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡ ዩኒቨርሲቲው በኢትዮጵያ የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን ተከትሎ በራሱ የቅበላ ሥርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ እንደሚገኝም ገልጿል። በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ጠቁሟል።
11 992
4
የውጭ ገንዘብ የምንዛሪ ተመን እንዴት አድራችኋል የተወደዳችሁ የየኔቲዩብ ተከታታዮች። የዛሬ 9/1/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እለታዊ የምንዛሬ ዋጋ ተመን ምን እንደሚመስል በምስል አጋራናችሁ። መልካም ግብይት እየተመኘን የእለቱን መረጃዎች ወደ እናንተ ማድረሳችንን እንቀጥላለን። በፈቀዳችሁት መጠን አብራችሁን ሁኑ።
10 688
4
Spark Addis computer የእርሶ ላፕቶፕ የእርሶ ቤት ነው በላፕቶፓዎ ... ስራዎትን ያፋጥናሉ በላፕቶፓዎ ...የነገ ህልሞዎን ዳር ያደርሳሉ በላፕቶፓዎ ...ራስዎትን ያዝናናሉ በላፕቶፓዎ...ይሸጣሉ ይገዛሉ በላፕቶፓዎ...ይደምቃሉ ይዘንጣሉ ብቻ ምን ዓለፋዎት ላፕቶፓዎ ቤትዎ ነው እኛ ደግሞ ለእርስዎ ውብና ፈጣን የዓለምችን ምርጥ ምርጥ  ላፕቶፓዎችን ያገኛሉ:: 🖥  አዳዲስ ላፕቶፖች 🖥  ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች 🖥  ጌሚንግ ላፕቶፖች 🖥  የተለየዩ አክሰሰሪዎችን ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር  ያቀርብሎታል።   ⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱ የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙን እናደርሳለን። የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት ይሄን     🚩 ተጭነው በቴሌግራም ማየት ማዘዝ ይችላሉ። ይደዉሉ ☎️ 0937 39 19 41              ☎️ 0799 23 19 87 ⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱ አድራሻችን📍:- መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 2ኛ ፎቅ (ከዘፍመሽ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ፣ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት) "Your Laptop is Your home"
ادامه مطلب ...
7 046
0
ማስታወቂያ አዲሱን የአማራ ትውልድ/ወርቃማውን ትውልድ የሚመጥን ሚዲያ  ጎልደን ዐማራ ይሰኛል ጥራት ፍጥነትን አሟልቶ መጥቷል ይቀላቀሉን አንበሳዬ ጎልደን ዐማራ👇👇👇
9 932
1
🎉💰🌼የ300,000 ብር የአዲስ እመት ስጦታ ከሁሉማርኬት🌼💰🎉 ለአዲሱ አመት ምን አቀዳችሁ ምንስ ያስፈልጋችሗል❓ ሁሉማርኬት ህልማችሁን ለማሳካት ቻሌንጅ ይዞላችሁ መጥቷል❕ በዚህ ቻሌንጅ ተሳትፈው ለማሸነፍ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ 1️⃣ሁሉማርኬት መተግበርያን ማውረድ 2️⃣ከሁሉማርኬት ላይ ለአዲስ አመት የሚያስፈልጋችሁን እቃ በመምረጥ ለምን እነደሚያስፈልጋችሁ የሚያሳይ ቪድዮ መስራት 3️⃣ቪድዮው ላይ የሁሉማርኬትን ማህበራዊ ገፆች mention  ማድረግ እና እንዚህን ሀሽታጎች 😏 መጠቀም ከፍተኛ የቪድዮ እይታ ያገኙ ተሳታፊዎች የ2017 እቅዳችውን እናሳካላችዋለን❕ መልካም እድል ለተሳታፊዎች በሙሉ❕
8 595
1
ለተማሪዎች በሙሉ!!!!!! አዲስ ጅማሮ! አዲስ ተስፋ! በGlobeDock Academy 🌼 ለ 7-12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት ያሉትን የትምህርት ዓይነቶችን ለመማር ሚያስችል መተግበሪያ App ተለቀቀ ።🚀🎊 GlobeDock Academy ልዩ ሚያረገው ትምህርቱ ላይ ከፍተኛ እውቅት ባላቸው መምህራን በመሰጠቱ ፤ ትምህርቱን ለመረዳት ቀላል በማድረጋችን እና በተጨማሪም ተማሪዎች GlobeDock Academy app ላይ ያላቸውን የትምህርት ሂደት መከታተል ስለሚያስችላቸው ነው፡፡ መተግበሪያውን በPLAY STORE e እና APPSTORE ላይ ይገኛል :: ተማሪዎች Download አርገው በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያለው ትምህርት መከታተል ይችላሉ፡፡ 👇— DOWNLOAD NOW— 👇 🌼መልካም አዲስ አመት 🌼 For any updates Follow GlobeDock Academy's Official Channel : https://t.me/globedockacademy
ادامه مطلب ...
8 632
2
ጤናወ በእጀወ በቤትወ የጤና በረከት የተለያዩ መፍትሄ ያጡ ችግሮች እናም በሽታወችን እንዴት አባቶች እና እናቶች ባቆዩነን ቅመማቅመም ቅጠል ስር ፍሬ እና ጥበብ መታከም መፈወስ ከችግራችን መውጣት እንዴት እንደምንችል እምንረዳበት የምንችለው ቻናል ነው ይቀላቀሉ በየቀኑ የምንለቃቸውን ጠቃሚ መረጃ ተካፋይ ይሑኑ ሸር ያድርጉ 👇 ለበለጠ መረጃ 0912718883 0917040506 በቴሌግራም በውስጥ መስመር የሚፈልጉትን ያስቀምጡ 👉አድራሻችን አዲስ አበባ አየር ጤና ካራቆሬ ወደመድኀኒአለም 200ሜትር ገባ ይበሉ ቁጥር 2ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በአሮየው አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት ያገኙናል ይምጡ ይፈወሱ በማንኛውም አገልግሎት ውጤቱን እንዳዪ ክፍያ ይፈፅማሉ
ادامه مطلب ...
11 059
2
እየተካሄደ ያሉ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ያሉ ሊግ Live Update በየኔፓርት ይከታተሉ።
12 107
0
#Update የግብር መጠንን በመቀነስ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ በመቀበል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የአዲስ አበባ ፖሊስ መርማሪ ያቀረበውን የጥርጣሬ መነሻንና የተጠርጣሪ ጠበቃ መከራከሪያ ነጥቦችን ተመልክቷል ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው የታዩት ተጠርጣሪዎች የአ/አ ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ ሃብታሙ ግዲሳ፣ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር ስምረት ገ/እግዚአብሔር፣ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር ዮሴፍ ባቡ፣ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር አቤኔዘር ቶሎሳ፣ ከፍተኛ ግብር ከፋይ የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር ለሚ ሲሌ እና ገንዘብ ተቀባይ ባለሙያ ወ/ሮ መቅደስ አረጋዊ ናቸው። ተጠርጣሪዎቹ የተሰጣቸውን የስራ ኃላፊነትን ወደ ጎን በመተው ከግብር ከፋይ ግለሰቦች ጋር በጥቅም በመመሳጠር ከግብር ከፋይ ድርጅቶች “ግብር እንቀንስላችኋለን” በማለት በመደራደር ከ100 ሚሊየን ብር የግብር መጠንን ወደ 13 ሚሊየን ብር ዝቅ በማድረግ ግብርን በመቀነስ ከተለያዩ ድርጅቶች በተለያዩ መጠኖች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ ተቀብለዋል በማለት መርማሪ ፖሊስ የጥርጣሬ መነሻውን ለጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ አቅርቧል። መርማሪ ፖሊስ በባንክ ሂሳባቸው የጉቦ ገንዘብ ገቢ የተደረገላቸው ተጠርጣሪዎች መኖራቸውን የሚያሳይ ማስረጃ መሰብሰቡን በማመላከት ተጨማሪ ግብረ አበር ለመያዝና ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ማስረጃዎች አሰባስቦ ለመቅረብ የ14 ቀን ጊዜ ቀጠሮ እንዲሰጠው ጠይቋል። የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ በበኩሏ ደንበኞቿ በመርማሪ ፖሊስ የተጠቀሰውን የወንጀል ድርጊት “አልፈጸሙም ” በማለት በመከራከር የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ጠይቃለች። መርማሪ ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ በዋስ ቢወጡ ማስረጃ ሊያሸሹ ይችላሉ በማለት በጠበቃቸው የቀረበውን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ እንዲደረግ በመጠየቅ ተከራክሯል። የፖሊስ የጥርጣሬ መነሻን እና ግራ ቀኙን ክርክር የመረመረው ጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ የምርመራ መዝገቡ ጅምር በመሆኑ ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ለፖሊስ መስጠት አስፈላጊ መሆኑን በማመን የተጠርጣሪ የዋስትና ጥያቄን በማለፍ ለፖሊስ የ14 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ፈቅዷል። በታሪክ አዱኛ
ادامه مطلب ...
13 913
8
ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው እና በላይ ማናዬ ከሀገር ተሰደዱ ከሶስት ወራት በፊት ከእስር የተፈቱት ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው እና በላይ ማናዬ፤ ሀገራቸውን ለቅቀው ለመሰደድ መገደዳቸውን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ሁለቱ ጋዜጠኞቹ የተሰደዱት፤ በመንግስት የጸጥታ አባላት በተሰጣቸው “ለህይወታቸው የሚያሰጋ” “ማስጠንቀቂያ” እና ከእስር ከተፈቱ በኋላ በሚደረግባቸው “ክትትል” ምክንያት እንደሆነ ገልጸዋል። ጋዜጠኛ በላይ እና በቃሉ 11 ቀናት የፈጀ “አስቸጋሪ ጉዞ” በማድረግ ከሀገር የወጡት፤ ባለፈው ሳምንት ሰኞ ጳጉሜ 4፤ 2016 መሆኑን አስረድተዋል። ሆኖም ጋዜጠኞቹ በአሁኑ ወቅት ያሉበትን ሀገር፤ “ከደህንነት ስጋት” ጋር በተያያዘ ከመግለጽ ተቆጥበዋል። ሁለቱ ጋዜጠኞች ለእስር ተዳርገው የነበረው፤ ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ባበቃው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምክንያት ነበር። በአማራ ክልል እና እንዳስፈላጊነቱ ደግሞ “በየትኛውም የኢትዮጵያ አካባቢ” ተፈጻሚነት የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ የተላለፈው ሐምሌ 28፤ 2015 ነበር። “አልፋ ሚዲያ” የተሰኘው የበይነ መረብ መገናኛ ብዙሃን መስራች እና አዘጋጅ የሆነው በቃሉ፤ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ አንድ ቀን በኋላ በቁጥጥር ስር ውሏል። ጋዜጠኛው በዚያው ዓመት ነሐሴ ወር አጋማሽ ላይ ወደ አዋሽ አርባ ወታደራዊ ካምፕ ተወስዶ ለዘጠኝ ወራት በእስር ላይ ቆይቷል። እንደ በቃሉ ሁሉ በአዋሽ አርባ ወታደራዊ ካምፕ ታስሮ የነበረው ጋዜጠኛ በላይ፤ “በየቀኑ በህይወት የመቆየት እና ያለመቆየት እድላችን ሁልጊዜ ጠባብ እንደሆነ እያሰብን ነው ያን ሁሉ ጊዜ የቆየነው” ሲል ይገልጻል። Via Ethiopian insider
ادامه مطلب ...
13 522
9
ማስታወቂያ አዲሱን የአማራ ትውልድ/ወርቃማውን ትውልድ የሚመጥን ሚዲያ  ጎልደን ዐማራ ይሰኛል ጥራት ፍጥነትን አሟልቶ መጥቷል ይቀላቀሉን አንበሳዬ ጎልደን ዐማራ👇👇👇
11 723
1
✨✨እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም               አደረሳችሁ✨✨ ✅አስደሳች ዜና ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ከታላቅ ቅናሽ ጋር 👉በአዲስ አመት በቅናሽ ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ። ✅በኢትዮጵያ ብር ተፈላጊ የሆነውን የአሚባራ ፕሮፐርቲስ መኖሪያ መንደርን የግልዎ ያድርጉ !! ✅ከ 500,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ያለ ምንም ጭማሪ. (Fixed price ) 📍እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት 35,751m2 ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር ዉስጥ አፓርታማዎች በሽያጭ ላይ ነን።        👉በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ        👉በኢትዮጵያ ብር ብቻ  የሚከፍሉት        👉ከ ባለ 1 መኝታ እስከ 4 መኝታ        👉በ1 አመት ተኩል እንዲሁም በ 3 አመት የሚረከቧቸዉ !!! 📌 የካሬ አማራጮች ➡1 መኝታ=>  71.2 ካሬ ➡2 መኝታ=> 115 ካሬ ➡3 መኝታ => 157 ካሬ           👉በተጨማሪም የንግድ ሱቆች 🏢 💎ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ ለተጨማሪ መረጃዎችና ቀድሞ ለመመዝገብ:      📞 NaN☎️            አሚባራ ፕሮፐርቲስ          Amibara Propertie
ادامه مطلب ...
11 045
0
የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት ‘’ጠቅላይ ሚኒስትሩን አግኝቼ ካላወራኋቸው የተሰጠኝ ሃላፊነት ውጤት ላያመጣ ይችላል’’ ሲል ተናገረ፡፡ መንግስትን እና የፋኖ ሃይሎችን ለማደራደር የማመቻቸት ድርሻ ወስዶ የተቋቋመው የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት ‘’ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን አግኝቼ በክልሉ ስላለው ሁኔታ መምከር እፈላጋለሁ’’ ብሏል፡፡ለዚህም ‘’ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲያነጋገሩን ጠይቀናል’’ ያሉን የሰላም ምክር ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ እያቸው ተሻለ ናቸው፡፡አቶ እያቸው የአማራ ክልል ችግር እዛው የክልሉ ሰዎች እንደፈላጋችሁ አድርጉት የሚባል አይደለም ምክንያቱም ከክልሉ ወጣ ያሉ በርካታ አውዶች አሉት ብለዋል፡፡ በአማራ ክልል ያለው ግጭት ከክልሉ አለመውጣቱ ሳይሆን መታየት ያለበት ምክንያቱ ነው ሲሉ ኃላፊው ተናግራዋል፡፡የክልሉ ህዝብ ብዛት እና የቆዳ ስፋት ምን ያህል እንደሆነ ይታወቃል እንዲሁ ዝም ብሎ በሚድያ አልያም በመድረክ ላይ ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ማለት ብቻውን በቂ አይደለም ሲሉ አቶ እያቸው ነግረውናል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩን አግኝተን ካነጋገርናቸው እስካሁን የድርድር ፍላጎቱ ያለው ከክልሉ መንግስት ብቻ ነው ያለው የሚባለውን ሃሜት የሚያስቀር ከፌዴራል መንግስት በኩልም ፍላጎት መኖሩንም ማረጋገጫ ይሆናል ብለዋል አቶ እያቸው፡፡ ከፌዴራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተገናኝተው መመካከራችን በመንግስት እና በፋኖ ብቻ ሳይሆን በምክር ቤቱ እና በመንግስት መካከል መተማመን ይፈጥራል ብለዋል የሰላም ምክር ቤት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ እያቸው ተሻለ፡፡ይህም የምናቀርባቸው ሃሳቦች ተቀባይነት እንዲኖራቸው ይረዳል ብለዋል፡፡ ሁሉን ነገር በቅርበት ተማምነን መስራት ካቻልን ውጤት ላያመጣ ይችላል ዝም ብሎ የሰላም ምክር ቤት አቋቁሚያለሁ ማለትም ፋይዳ የለውም ሲሉ አቶ እያቸው ተሻለ አስረድተዋል፡፡የሰላም ምክር ቤቱ እስካሁን ከአሜሪካ ኤምባሲ፣ ከኢጋድ፣ ከሰላም ሚኒስቴር፣ ከክልሉ ፕሬዝዳንት እና ከሌሎችም ጋር መከሪያለው ብሏል፡፡ Via Sheger
ادامه مطلب ...
10 301
2
9 487
1
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የሱዳን ተፋላሚዎች ደም አፋሳሹን ጦርነት እንዲያበቁ ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዚዳንቱ ትናንት ማክሰኞ ጥሪውን ያቀረቡት በሱዳን እ የሴቶች እና ልጃገረዶች አስገድዶ መድፈር እና ጾታዊ ጥቃት እየተባባሰ መምጣት እንዲሁም በተለይ በዳርፉር ግዛት የከፋ ረሃም መደቀኑን ተከትሎ ነው።በዚህም ተፋላሚዎች በድርድር ጦርነቱን እንዲያቆሙ ጠንከር ያለ መልዕክት አስተላልፈዋል። «የሱዳን ብሔራዊ ጦር እና የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጦራቸውን ወደ ኋላ እንዲመልሱ እና ያልተከለከለ የሰብአዊ አቅርቦት እንዲያመቻቹ ፤ ጦርነቱን በዘላቂነት ለማቆም » ይደራደሩ ዘንድ ፕሬዚደንቱ ጥሪ ማድረጋቸውን የጀርመን ዜና አገልግሎት ዲ ፒ ኤ ዘግቧል።የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች በአሜሪካ ፤ ሳዑዲ አረቢያ እና የአውሮጳ ህብረት አሸማጋዮች በተለያዩ ጊዜያት ያደረጓቸው የሰላም ንግግሮች ጦርነቱም ማስቆም አላሳቻሉም። አመት ከመንፈቅ ገደማ በደረሰው በዚሁ የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናዉያን ሕይወታቸውን ሲያጡ ከሁለት ሚሊዮን የሚልቁቱ ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዘገባ እንደሚያሳየው ከ25 ሚሊዮን በላይ ሱዳናዉያን ለከፋ ረሃብ ተጋልጠዋል። [DW]
ادامه مطلب ...
10 931
3
11 634
70
እንግሊዝኛ መማር ይፈልጋሉ? እንግሊዘኛን በቋንቋዎ እየተማሩ ይሸለሙ!
12 948
3
አሜሪካ ወታደሮቿን ሙሉ ለሙሉ ከኒጀር አስወጣች! አሜሪካ ወታደሮቿን ከኒጀር አስወጥታ ማጠናቀቋን አንድ ከፍተኛ የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣን ትላንት ሰኞ አስታውቀዋል፡ የፔንታገን ቃል አቀባይ የሆኑት ሳብሪና ሲንግ፣ በኒጀር የሚገኘውን የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ለመጠበቅ ጥቂት ወታደሮች ብቻ መቅረታቸውንም ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡ በአውሮፓዊያኑ 2024 መግቢያ ላይ፣ የኒጀር ወታደራዊ ጁንታ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች በምዕራባዊቷ አፍሪካ ሃገር ያላቸውን ተልዕኮ የፈቀደውን ስምምነት እንዲያበቃ አድርጓል፡፡ የሁለቱ ሃገራት ባለሥልጣናት ከጥቂት ወራት በኋላ በጋራ ባወጡት መግለጫም፣ የአሜሪካ ወታደሮች በመስከረም ወር አጋማሽ ላይ ሙሉ ለሙሉ ለቀው እንደሚወጡ ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ የመጨረሻውን የጦር ሰፈሯን ከአንድ ወር በፊት ለአካባቢው ባለስልጣናት ያስረከበች ሲሆን፤ ከ20 በላይ የሚሆኑ ወታደሮቿ ለቆ ከመውጣት ጋር ለተያያዙ የተለያዩ አስተዳደራዊ ስራዎች በሃገሪቱ ቀርተው ነበር ሲሉ ሲንግ አስታውቀዋል፡፡ ከቅርብ ወራት ወዲህ ኒጀር ከምዕራባዊያን አጋሮች በመራቅ፤ ለደህንነት ጉዳዮች ፊቷን ወደ ሩሲያ አዙራለች፡፡ የሩሲያ ወታደራዊ አሰልጣኞች የሃገሪቱን የአየር መከላከያ ሠራዊት ለማሰልጠን ባለፈው ሚያዚያ ኒጀር ገብተዋል፡፡ [VoA]
ادامه مطلب ...
13 284
3
ከ95 በላይ የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታቸው መቋረጡ ተነገረ! በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በመካሄድ ላይ በሚገኙ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ምክንያት ከ95 በላይ የመንገድ ፕሮጀክቶች በከፊል እና ሙሉ ለሙሉ መቋረጣቸውን የኢትዮጵያ የመንገዶች አስተዳደር አስታውቋል።በአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ተቋርጠው በድጋሚ ግንባታቸው የተጀመረ ፕሮጀክቶችን በድጋሚ ለማቋረጥ መገደዳቸውንም ሰምተናል። በኢትዮጵያ የመንገዶች አስተዳደር የፕላን እና ፕሮግራም ዳይሬክተር ቆንጅት ዓለሙ፤ በ2016 የበጀት ዓመት መጠናቀቅ የሚገባቸውን ፕሮጀክቶች ወደ 2017 የበጀት ዓመት ለማዘዋወር መገደዳቸውን ተናግረዋል። "የተቋረጡ ፕሮጀክቶችን መልሶ ማስቀጠል በርካታ ኪሳራዎች አሉት፣ ብዙ ሂደቶችን ያልፋል" ያሉን ዳይሬክተሯ ግንባታውን በድጋሚ ለማስጀመር ጨረታ ሲወጣ ተጫራቾች የማይገኙበት ጊዜ እንደሚያጋጥምም አንስተዋል።ለወራት የተቋረጡ ፕሮጀክቶች በድጋሚ ሲጀመሩ የሚኖረው የዋጋ ልዩነት ፕሮጀክቱ በተያዘለት በጀት እንዳይጠናቀቅና ለተጨማሪ ኪሳራ እንደሚዳርግ አንስተዋል። Via Ahadu
ادامه مطلب ...
12 742
9
10 997
6
የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይፈጸማል! የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ሐሙስ 8:00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል። የክብር ሽኝት መርሃ ግብሩ፤ ሳሪስ አደይ አበባ አዲስ ሠፈር በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ይጀምራል። ከዛም ወደ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሽኝት እንደሚከናወን ተገልጿል። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በኬንያ ናይሮቢ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው፤ ትናንት መስከረም 7 ቀን 2017 ከዚህ አለም በሞት መለየታቸው ይታወቃል። አስክሬናቸውም ትናንት ምሽቱን አዲስ አበባ ደርሷል፡፡
11 727
8
Spark Addis computer የእርሶ ላፕቶፕ የእርሶ ቤት ነው በላፕቶፓዎ ... ስራዎትን ያፋጥናሉ በላፕቶፓዎ ...የነገ ህልሞዎን ዳር ያደርሳሉ በላፕቶፓዎ ...ራስዎትን ያዝናናሉ በላፕቶፓዎ...ይሸጣሉ ይገዛሉ በላፕቶፓዎ...ይደምቃሉ ይዘንጣሉ ብቻ ምን ዓለፋዎት ላፕቶፓዎ ቤትዎ ነው እኛ ደግሞ ለእርስዎ ውብና ፈጣን የዓለምችን ምርጥ ምርጥ  ላፕቶፓዎችን ያገኛሉ:: 🖥  አዳዲስ ላፕቶፖች 🖥  ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች 🖥  ጌሚንግ ላፕቶፖች 🖥  የተለየዩ አክሰሰሪዎችን ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር  ያቀርብሎታል።   ⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱ የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙን እናደርሳለን። የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት ይሄን     🚩 ተጭነው በቴሌግራም ማየት ማዘዝ ይችላሉ። ይደዉሉ ☎️ 0937 39 19 41              ☎️ 0799 23 19 87 ⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱ አድራሻችን📍:- መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 2ኛ ፎቅ (ከዘፍመሽ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ፣ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት) "Your Laptop is Your home"
ادامه مطلب ...
11 718
1
ማስታወቂያ አዲሱን የአማራ ትውልድ/ወርቃማውን ትውልድ የሚመጥን ሚዲያ  ጎልደን ዐማራ ይሰኛል ጥራት ፍጥነትን አሟልቶ መጥቷል ይቀላቀሉን አንበሳዬ ጎልደን ዐማራ👇👇👇
9 549
2
ትምህርት ቀላል ሆኗል!😲🙌🏼 ሁሉ በእጄ ! ሁሉ በደጄ ! GLOBEDOCK ACADEMY ካለ ትምህርቴ በእጄ !7-12ተኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ከ 10 በላይ ሰብጀክቶችን o Lecture Videos ( ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ) o Short Notes ( ማስታወሻዎች ) o Quizzes (Quizዎች) o Review Questions (የክለሳ ጥያቄዎች ) o Practice Tests (የልምምድ ፈተናዎች) ይዘን ኑ እውቀትን ሸምቱ እንላለን። Available on Play store and App Store 👇— DOWNLOAD NOW— 👇 https://app.gdacademy.et/app 🌼መልካም አዲስ አመት 🌼
8 660
2
🎉💰🌼የ300,000 ብር የአዲስ እመት ስጦታ ከሁሉማርኬት🌼💰🎉 ለአዲሱ አመት ምን አቀዳችሁ ምንስ ያስፈልጋችሗል❓ ሁሉማርኬት ህልማችሁን ለማሳካት ቻሌንጅ ይዞላችሁ መጥቷል❕ በዚህ ቻሌንጅ ተሳትፈው ለማሸነፍ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ 1️⃣ሁሉማርኬት መተግበርያን ማውረድ 2️⃣ከሁሉማርኬት ላይ ለአዲስ አመት የሚያስፈልጋችሁን እቃ በመምረጥ ለምን እነደሚያስፈልጋችሁ የሚያሳይ ቪድዮ መስራት 3️⃣ቪድዮው ላይ የሁሉማርኬትን ማህበራዊ ገፆች mention  ማድረግ እና እንዚህን ሀሽታጎች 😏 መጠቀም ከፍተኛ የቪድዮ እይታ ያገኙ ተሳታፊዎች የ2017 እቅዳችውን እናሳካላችዋለን❕ መልካም እድል ለተሳታፊዎች በሙሉ❕
8 735
1
ግብጽ ህወሓት እና ኤርትራን ማደራደር እንደምትፈልግ ማስታወቋ ተነገረ የካይሮ ባለስልጣናት ከሰሞኑ በአስመራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር መክረዋል ግብጽ ህወሓት እና ኤርትራን ማደራደር እንደምትፈልግ ማስታወቋ ተነገረ። ካይሮ ፍላጎቷን የገለጸችው ባለስልጣናቷ ከሰሞኑ በአስመራ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለዘናሽናል ገልጸዋል። የግብጽ የስለላ ተቋም ሃላፊ ጀነራል ጀማል አባስ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ባድር አብደላቲ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ባለፈው ቅዳሜ ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል። በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት የወታደራዊ ትብብር ስምምነት ላይ በሚደርሱባቸው ጉዳዮች ላይ ንግግር ማድረጋቸው የተነገረ ሲሆን፥ የቀይ ባህር ደህንነትን ማስጠበቅ ላይም መክረዋል ተብሏል። ከዚህም ባሻገር ለአስርት አመታት ግንኙነታቸው የሻከረውን የኤርትራ መንግስት እና ህወሓት በማቀራረቡ ረገድ ካይሮ ድርሻ እንዲኖራት ጥያቄ ማቅረቧን ነው ምንጮች ለዘናሽናል የገለጹት። የዘናሽናል ዘገባም ግብጽ ስላቀረበችው ህወሓትና የኤርትራ መንግስትን ላደራድር ጥያቄ ከአስመራ ስለተሰጠው ምላሽ ያለው ነገር የለም። ሙሉውን ያንብቡ
ادامه مطلب ...
14 445
18
✨✨እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም               አደረሳችሁ✨✨ ✅አስደሳች ዜና ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ከታላቅ ቅናሽ ጋር 👉በአዲስ አመት በቅናሽ ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ። ✅በኢትዮጵያ ብር ተፈላጊ የሆነውን የአሚባራ ፕሮፐርቲስ መኖሪያ መንደርን የግልዎ ያድርጉ !! ✅ከ 500,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ያለ ምንም ጭማሪ. (Fixed price ) 📍እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት 35,751m2 ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር ዉስጥ አፓርታማዎች በሽያጭ ላይ ነን።        👉በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ        👉በኢትዮጵያ ብር ብቻ  የሚከፍሉት        👉ከ ባለ 1 መኝታ እስከ 4 መኝታ        👉በ1 አመት ተኩል እንዲሁም በ 3 አመት የሚረከቧቸዉ !!! 📌 የካሬ አማራጮች ➡1 መኝታ=>  71.2 ካሬ ➡2 መኝታ=> 115 ካሬ ➡3 መኝታ => 157 ካሬ           👉በተጨማሪም የንግድ ሱቆች 🏢 💎ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ ለተጨማሪ መረጃዎችና ቀድሞ ለመመዝገብ:      📞 NaN☎️            አሚባራ ፕሮፐርቲስ          Amibara Propertie
ادامه مطلب ...
14 085
3
ፍርድ ቤቱ እነ ዮሀንስ ዳንኤል የጠየቁትን የዋስትና መብት ከለከለ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ የግዜ ቀጠሮ የወንጀል ችሎት እነ ዮሀንስ ዳንኤል የጠየቁትን የዋስትና መብት ከልክሏል። ተጠርጣሪዎቹ የዋስትና መብት እንዲፈቀድላቸው በጠበቆቻቸው አማካኝነት ጠይቀው የነበረ ሲሆን፤ ፍርድ ቤቱም በዛሬው ችሎት የዋስትና መብቱን ከልክሏል። ችሎቱ የክስ መዝገቡን ለመመልከት ለጥቅምት 4 ቀን 2017 ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር አቃቤ ህግ ዳንኤል ዮሐንስን ጨምሮ በስድስት ግለሰቦች ላይ ሶስት ክሶችን መመስረቱ ይታወሳል፡፡
14 432
6
የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ገባ ከመስከረም ወር ጀምሮ በመጪዎቹ 3 ወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ድረስ ጭማሪ ሊደረግበት ነው ከመስከረም ወር ጀምሮ በመጪዎቹ 3 ወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ድረስ ጭማሪ ሊደረግበት ነው፡፡ ከያዝነው መስከረም ወር ጀምሮ በኤሌክትሪክ አገልግሎት ላይ የሚደረገው የታሪፍ ማሻሻያን በተመለከተ መ/ቤቱ መረጃውን ይፋ አድርጓል፡፡ ከዚህ ዓመት ጀምሮ በሚደረግ የታሪፍ ማሻሻያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ እስከ 40 በመቶ ጭማሪ ይደረግበታል ተብሏል፡፡ ከያዝነው መስከረም ወር ጀምሮ ለ3 ወራት በሚደረገው የታሪፍ ማስተካከያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች የማመንጫ ታሪፍ ላይ ቀደም ሲከፍሉት ከነበረው ሂሳብ በኪሎ ዋት የ42 ሳንቲም ጭማሪ ይደረጋል ተብሏል፡፡ ከፍተኛ የሀይል ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ የማመንጫ ታሪፍ በኪሎ ዋት የ81 ሳንቲም ጭማሪ ይደረግባቸዋ ተብሏል፡፡ በሌላ በኩል የሀይል ማስተላለፊያ ታሪፍ ላይም ጭማሪ ይደረጋል የተባለ ሲሆን ለኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ከዚህ ቀደም ይከፍሉት ከነበረ ሂሳብ ላይ ተጨማሪ በኪሎ ዋት ከ26 ብር ከ34 ሳንቲም ጭማሪ መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከፍተኛ የሀይል ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ ይከፍሉት ከነበረው በኪሎ ዋት 95 ብር ከ87 ሳንቲም ጭማሪ እንደሚደረግባቸው ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ Via:-
ادامه مطلب ...
11 567
29
ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በአደረባቸው ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ጳጉሜን 4 ቀን 2012 ዓ.ም የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተሹመው ሲያገለግሉ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በፖለቲካ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ከቆዩ አንጋፋ ሰዎች መካከል አንዱ መሆናቸው የሚነገርላቸው በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር)÷ የተፎካካሪ ፓርቲው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ-መንበር ሆነው ማገልገላቸው ይታወቃል፡፡ የተለያዩ ፓርቲዎችን በአባልነት የያዘውን የመድረክ ፓርቲንም በሊቀ-መንበርነት የመሩ ሲሆን÷ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም በመምህርነት እንዲሁም በትምህርት ሚኒስትር ዴዔታነት ማገልገላቸው የሚታወስ ነው፡፡
ادامه مطلب ...
14 314
20
ማስታወቂያ አዲሱን የአማራ ትውልድ/ወርቃማውን ትውልድ የሚመጥን ሚዲያ  ጎልደን ዐማራ ይሰኛል ጥራት ፍጥነትን አሟልቶ መጥቷል ይቀላቀሉን አንበሳዬ ጎልደን ዐማራ👇👇👇
13 078
2
🎉💰🌼የ300,000 ብር የአዲስ እመት ስጦታ ከሁሉማርኬት🌼💰🎉 ለአዲሱ አመት ምን አቀዳችሁ ምንስ ያስፈልጋችሗል❓ ሁሉማርኬት ህልማችሁን ለማሳካት ቻሌንጅ ይዞላችሁ መጥቷል❕ በዚህ ቻሌንጅ ተሳትፈው ለማሸነፍ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ 1️⃣ሁሉማርኬት መተግበርያን ማውረድ 2️⃣ከሁሉማርኬት ላይ ለአዲስ አመት የሚያስፈልጋችሁን እቃ በመምረጥ ለምን እነደሚያስፈልጋችሁ የሚያሳይ ቪድዮ መስራት 3️⃣ቪድዮው ላይ የሁሉማርኬትን ማህበራዊ ገፆች mention  ማድረግ እና እንዚህን ሀሽታጎች 😏 መጠቀም ከፍተኛ የቪድዮ እይታ ያገኙ ተሳታፊዎች የ2017 እቅዳችውን እናሳካላችዋለን❕ መልካም እድል ለተሳታፊዎች በሙሉ❕
11 036
2
Last updated: ۱۱.۰۷.۲۳
Privacy Policy Telemetrio