👆👆
#አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ
🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣3⃣
📕የእለተ ሐሙስ የሐዲስ አሕካም ደርስ
📖የኪታቡ ስም ፦ ዑምደቱል-አሕካም
إسم الكتاب ፡ " عمدة الأحكام من كلام خير الأنام "
📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ተቅዩዲን አቢሙሐመድ ዐብዱል-ገኒይ አልመቅደሲይ (አሏህ ይዘንላቸው)
صاحب الكتاب ፡ تقي الدين أبي محمد عبد الغني المقدسي.(رحمه الله)
✅ደርስ ክፍል ፦ 8⃣2⃣
👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው)
أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله)
🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው
🔻ኪታቡል-ሑዱድ
ወንጀለኛ የሚቀጣባቸው ህጎች
353ኛው - 358ኛው ሐዲስ ማብራሪያ
____
🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬
https://t.me/ibnyahya7/9265
•
📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬
https://t.me/ibnyahya7/6789
__
✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed
📆 ዙልቒዕዳህ 5/1444ሂ. # ግንቦት 17/2015. # May 25/2023.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
{ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري
[ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71)
{ من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم
[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893)
°
🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦
https://telegram.me/ibnyahya7
📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦
https://t.me/ibnyahya77
✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦
https://m.facebook.com/ibnyahy7ادامه مطلب ...