The service is also available in your language. For translation, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
دسته بندی
زبان جغرافیایی و کانال

all posts DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት  #DREAMSPORT  ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ  @Abuki_S  ላይ አናግሩን። 
نمایش توضیحات
233 948+358
~10 611
~132
5.37%
رتبه کلی تلگرام
در جهان
4 473جایی
از 78 777
در کشور, اتیوپی 
22جایی
از 396
دسته بندی
96جایی
از 1 121
همه انتشارات
የእግር ኳስ ልጣፎችን ይወዳሉ?🐐
211
0
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟፦የጀርመን ስብስብ  ለዩሮ 2024። 🇩🇪         
511
0
ስለ NotCoin ገንዘብ መስሪያ ሰምተዋል ? ስለ Not Coin አዲስ እና ዉቅታዊ ዜና ከፈለጉ ይህ ለእርስዎ ምርጥ ቻናል ነው። አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
572
0
የዌስትሀሙ መሀመድ ኩዱስ 🗣 " የአመቱ መጨረሻ ጨዋታ ለእኛ ትልቅ ትርጉም አለው። " " እሁድ ለወንድሜ ቶማስ ፓርቴ የሆነ ነገር አለኝ ሊጉን ከአርሰናል ጋር ያሸንፍ ይሆናል"። ሲል ተናግሯል
151
1
የማን ዩናይትድ የጎል ተሳትፎ ከኒውካስል ጋር፡- 🅰️⚽️ ️️የ21 ዓመቱ አማድ ዲያሎ ⚽️️ የ21 አመቱ ራስመስ ሆይሉንድ ⚽️️ የ19 ዓመቱ ኮቢ ማይኖ
514
0
አንድሬ ኦናና በማን.ዩናይትድ ታሪክ በሊግ ጨዋታዎች 200 ሙከራዎች የተሞከረበት የመጀመሪያው ተጨዋች ነው::
962
0
ቶማስ ቱኼል በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በባየር ሙኒክን በአሰልጣኝነት ሊቆይ ነው ከትናንት በስቲያ በሁለቱ ወገኖች መካከል የተደረገው ድርድር በጥሩ ሁኔታ ከተጠናቀቀ በኋላ በቅርቡ ስለ አዲሱ ውል የበለጠ ዝርዝሮች እንደሚወጡ ስካይ ጀርመን የዘገበ ሲሆን በአሰልጣኙ በኩል እስከ 2026 ኮንትራቱን ማራዘም እንደሚፈልግ ተዘግቧል።
841
0
የጄሚ ካራገር አስገራሚ አስተያየት 🗣 እግር ኳሱ ውስጥ ማንኛውም ነገር ሊከሰት ይችላል ጥቂት ጊዜ ሲከሰት አይተናል ማንችስተር ሲቲ በመጨረሻው ጨዋታ አንድ ሰው በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቶበት ያለ ጎል አቻ ቢያጠናቅቅ እና ይህም ከሆነ በእርግጥ ልዩ ነው አርሰናል አሁንም ሻምፒዮን ለመሆን እድሉ አላቸዉ::
451
0
#OFFICIAL ✅ ማን ሲቲ በ2024/25 የሚጠቀሙት የመጀመሪያ ማልያ ይፋ ተደርጓል።
451
0
የማንችስተር ሲቲ የግብ ጠባቂ ማልያ
784
0
#OFFICIAL ✅ አርሰናል በ2024/25 የሚጠቀሙት የመጀመሪያ ማልያ ይፋ ተደርጓል።
662
0
🗣️ ሴስክ ፋብሪጋስ በኮቢ ማይኖ ላይ፡- እሱ የወደፊቱ ብቻ ሳይሆን የቀድሞውኑም ነው. እሱ ያለ ፍርሃት ይጫወታል ፣ እና ስለ እሱ የምወደው ይህ ነው። እሱ ኳሱን ብቻ ይፈልጋል እና ነገሮችን ማድረግ ይፈልጋል። እኔ ሁልጊዜ ስለ ዝንባሌ እና ስብዕና እናገራለሁ; በአስቸጋሪ ጊዜያት ውስጥ በጣም ጥሩ ተጫዋች የሚያደርገው ይህ ነው እና ያንን እያሳየ ነው።                    
783
1
በዚህ ሲዝን ከ የፕሪሚየር ሊግ Big Six ክለቦች ጎሎች + አሲስቶች ያስመዘገቡ ተጫዋቾች 11 - አንቶኒ ጎርደን, ሀላንድ 8 - ኮል ፓልመር 7 - ማቲየስ ኩንሃ፣ ሶን ሄንግ-ሚን፣ ጃሮድ ቦወን 6 - ኒኮላስ ጃክሰን፣ ቡካዮ ሳካ፣ መሀመድ ሳላህ፣ አሌክሳንደር ኢሳክ፣ ሞሀመድ ሳላህ                 
181
0
ራስሙስ ሆይሉንድ በዚ ሲዝን ለማንችስተር ዩናይትድ በሁሉም ዉድድሮች፦ ⚽️15 ጎል 🅰2 አሲስት
782
0
ልክ በዚች ቀን ነበረ ከ 3 አመታት በፊት ሊዮ ሜሲ የመጨረሻዉን ጨዋታ ለባርሰሎና ማድረግ የቻለዉ።💔🐐
932
0
ኢንተር ማያሚ በጉዳት ምክንያት ሊዮ ሜሲን ባላሰለፈባቸዉ  13 ጨዋታዎችን ማሸነፈዉ የቻለዉ 2 ብቻ ነው።     NO MESSI, NO PARTY!      
661
0
ለሊት በተደረገዉ የMLS ጨዋታ ኢንተር ሚያሚ ካለ ሊዮኔል ሜሲ ተጫዉቶ ነጥብ ተጋርቶ ወቷል። ኦርላንዶ ሲቲ 0-0 ኢንተር ሚያሚ
931
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የአለማችን ግዙፉ እና ታላቁ ሊግ የሆነው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ይመችሀል??? ታድያ ምን ትጠብቃለህ በኢትዮጵያ ትልቁን እና ትክክለኛውን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቻናል አሁኑኑ Join በማለት ተቀላቀል ወዳጄ👇
752
0
ኒውካስትል ትላንት የተከለከሉት ፔናሊቲ 😳
302
0
ከ15 አመት በፊት ማን.ዩናይትድ ለተከታታይ 3 አመታት የሊጉን ዋንጫ ማሳካት ቻለ:: HISTORY 🔥
512
0
ዲያጎ ሲሞኔ አትሌቲኮ ማድሪድ ባሰለጠነበት አመታት ሙሉ ለቻምፒዮንስ ሊግ ማለፍ ችሏል 12 Years in a Row 🔥
841
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የአለማችን ግዙፉ እና ታላቁ ሊግ የሆነው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ይመችሀል??? ታድያ ምን ትጠብቃለህ በኢትዮጵያ ትልቁን እና ትክክለኛውን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቻናል አሁኑኑ Join በማለት ተቀላቀል ወዳጄ👇
1
0
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከጉዳት መልስ ዛሬ ጨዋታዉን ማከናወን ችሏል ! Licha is back 🔥
782
0
Squawka | Who Scored በቴሌግራም መጣላችሁ ◉ ቁጥራዊ መረጃዎች ◉ ዜናዎች ◉ ጨዋታዎች ◉ ግምታዊ አሰላለፎች ◉ ንፅፅሮች ሁሉንም ያገኛሉ ይቀላቀሉ
421
0
አርሰናል የፕርየም ሊግ ዋንጫ ከበላ ዌስትሀም 5 ሚሊየን ፓወንድ ከዴክላን ራይስ ዉል ገቢ ማግኘት ይችላሉ ዌስትሀም 5 ሚሊየን ፓወንዱን ከፈለገ ደግሞ ማንቸስተር ሲቲን ነጥብ ማስጣል አለበት።
992
4
🚨🚨ለማታውቁ... ሙካሂሎ ሙድሪክ በትናንትናው እለት በታሪክ ላምፕቲይ ኣሰቃቂ የሆነ ጉዳት ፊቱ ላይ ደርሶበት ተቀይሮ እንደወጣ ይታወሳል። ታሪክ ላምፕቲይ በክርን ሆን ብሎ ሙድሪክን የተማታ ሲሆን ቫር ቀይ ካርድ ኣለማሳየቱም የቼልሲ የደጋፊዎችን ቅር ኣሰኝቷል። ሙድሪክ ትናንት ተቀይሮ ሲወጣ ቼልሲዎች CONCUSSION SUBSTITUTE (የጉዳት ቅያሪ) ተጠቅመው ነበር ንኩንኩን ቀይረው ያስገቡት። የጉዳት ቅያሪ የተጠቀመ ቡድን ደሞ ያን ተጫዋች ለ7 ቀናት መጠቀም ኣይችልም ስለዚህ ሙድሪክ የሲዝኑ የመጨረሻ ጨዋታ ከበርንማውዝ ጋር የሚያመልጠው ይሆናል። ፖች በጉዳዩ ይህንን ብሎ ነበር:- "ደህና ኣይደለም። ተቀይሮ ሲወጣ ትንሽ ኣዙሮት ነበር ስለዚህ ተጨማሪ ምርመራ እናደርጋለን።”
541
0
ቼልሲ በመጨረሻው ጨዋታ በርንማውዝን ካሸነፉ እና ፣ ቶተንሀም ደግሞ በ ሼፊልድ ከተሸነፉ ቼልሲ ከ ስፐርስ በላይ ሆኖ ይጨርሳል 🤯
451
0
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 12:00 | ፋሲል ከነማ ከ ወልቂጤ ከተማ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 02:30 | ላስ ፓልማስ ከ ሪያል ቤቲስ 04:30 | አልሜሪያ ከ ባርሴሎና 05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ቫሌንሲያ
541
1
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ብራይተን 1-2 ቼልሲ ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 ኒውካስትል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ራዮ ቫልካኖ 2-1 ግራናዳ ሴቪያ 0-1 ካዲዝ ሴልታ ቪጎ 2-1 አትሌቲክ ቢልባዎ ሄታፈ 0-3 አትሌቲኮ ማድሪድ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 ኒስ 1-2 ፒኤስጂ ሬምስ 1-0 ማርሴ 🇮🇹 በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ አትላንታ 0-1 ጁቬንቱስ
781
1
ጁቬንቱስ የኮፓ ኢታሊያ አሸናፊ መሆን ችለዋል።💎✨
211
0
🚨ቀኑን በታሪክ ፦ እ.ኤ.አ. በ 2002  ዚዳን ሪያል ማድሪድን ከሊቨርኩሰን ጋር ባደረጉት የቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ ዚዳን ባስቆጠረዉ ግብ  ሪያል ማድሪድ ዋንጫዉን ማንሳት ችሎ ነበረ። 👑💎✨
361
0
የምንወደው ፕሪምየር ሊግ ሊጠናቀቅብን 1 የመጨረሻ ጨዋታ ብቻ ቀረው🥺። ቅዳሜ እና እሁድ እስኪመጣ ጏጉተን እየጠበቅን ምናየው፤ የጨዋታ ቀን ሰኣቱ እስኪደርስ ኣልሄድ ሚለን፤ መበሻሸቁ እና መተራረቡ፤ እስከ ለሊት እያመሸን ጨዋታውችን ተመልክቶ ኣልያም ቋጥሮ መተኛቱ፤ ባለቁ ደቂቃዎች ጎል ተቆጠረው መፈንጠዙ ሊጠናቀቅ 1 የመጨረሻ ጨዋታ ብቻ ቀረው! እግር ኳስን የፈጠረ አምላክ ግን🤲🙏🙏
604
0
🚨 BREAKING፦ ቹአሜኒ በተሻለ ሁኔታ እየሰራ ነው፤ የደረሰበት ጉዳት በዌምብሌይ ለ UCL ፍፃሜ እንዳይጫወት  አያግደውም። [RMCsport ⭐️🇫🇷]     
572
0
የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ቀን ⚽️
752
1
ራፋኤል ቫራን በኦልድትራፎርድ የመጨረሻ ጊዜውን እያሳለፈ ነው። 😢
812
0
🚨BREAKING፦የለአም ዋንጫ አሸናፊዉ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ ኦርላንዶ ሲቲን ከሚገጥመዉ ኢንተር ሚያሚ ስብስብ ዉጪ ነዉ።
963
0
አንቶኒ ግሬዝማን በ 50 ደቂቃ ዉስጥ ሀትሪክ መስራት ችሏል።
1 236
0
ኮል ፓልመር በዚ የውድድር ዘመን 16ኛ የጨዋታው ምርጥ ተጫዋች መሆን ችሏል።🥶 ዛሬም እሱ ነበር🤷‍♂️
1 176
0
ሪስ ጀምስ የወጣበት ምክኒያት በምስል! ከሱ የማይጠበቅ ስህተት ነበፍ የሰራው። ምስሉ ላይ ሲታይ ጥፋት የሰራ ቢመስልም ነገር ግን እውነታው ጆኣው ፔድሮ ጀምስ ላይ ጥፋት ከሰራበት ቡሃላ ጀምስ በንዴት ረግጦት ነው።
1 223
1
➢ አሁን ሁሉም ቡድኖች እኩል 37 ጨዋታዎች አድርገዋል የደረጃ ሠንጠረዡም ይሄንን ይመስላል ፤ የመጨረሻው የ38ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የፊታችን እሁድ በተመሳሳይ 12 ሰአት በሚደረጉት 10 ጨዋታዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል ።
1 211
0
በአውሮፓ አምስት ታላላቅ ሊጎች ከኮል ፓልመር የበለጠ የጎል አስተዋፅኦ ያላቸው ሁለት ተጫዋቾች ብቻ ናቸው ሃሪ ኬን እና ኪሊያን ምባፔ ።😳         
1 426
2
ጥያቂ፦ ሜሲ ወይስ ሮናልዶ? 🗣️ሊዮንድሮ ትሮሳርድ (አርሰናል ተጫዋች): "ለኔ ሜሲ ምርጡ ነዉ "    
1 569
0
ማርከስ ራሽፎርድ ለማንችስተር ዩናይትድ 400ኛ ጨዋታዉን ማድረግ ችሏል፤ገና 26 አመቱ ነዉ።
1 561
0
️ ኤሪክ ቴን ሀግ 🗣 እነዚህ ተጫዋቾች ዋንጫውን ለማሸነፍ እና ወደ ኦልትራፎርድ ለማምጣት ሁሉንም ነገር እንደሚሰጡ ቃል እገባለሁ
2 095
0
ጁቬንቱስ አታላንታን በማሸነፍ ለ15ተኛ ጊዜ የኮፓ ኢታሊያ አሸናፊ መሆን ችለዋል! 🇮🇹🔥🔥
2 642
0
🥶🔥🔥
2 755
0
ንኩንኩ 💙
2 879
0
Amad and Arda Celebration. ☝️
3 200
0
🚨ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ሲዝን 𝟖4 ግቦችን አስተናግዷል እሄም ባለፉት 60 አመታት ውስጥ ብዙ ቁጥር ነዉ። 🤯       
3 292
0
This Photo. 🥶
3 258
0
34ኛ ሳምንት መደረግ ያለበት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !                          ⏰ተጠናቀቀ " ማንቸስተር ዩናይትድ 3-2 ኒውካስትል       31'                  49'     57' 90+2     93'
3 183
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿34ኛ ሳምንት መደረግ ያለበት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ                                    ⏰ተጠናቀቀ' 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ብራይተን 1-2 ቼልሲ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 90+7 ⚽ 34'                      ⚽ 63                                      
3 255
0
ኒውካስል
1
0
ጎልልልልልልልልል ኒውካስትልልል
1
0
ጎልልልልልልልልልል ኒውካስትልልልልል
1
0
ጎልልልልልልልልልልልልል
1 505
0
6 ደቂቃ ተጨምሯል
1 805
0
ቅያሪ በዩናይትድ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኤሪክሰን  ገባ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ወጣ
1 805
0
ጎልልልልልልልልል ብራይተን ብራይተን 1-2 ቼልሲ
1
0
ጎል ብራይተንንንንንንንንን ብራይተን 1-2 ቼልሲ
1 805
0
ሪስ ጄምስ በዛሬው ጨዋታ ቀይ ካርድ በመመልከቱ የሚቀጥለውን አመት የመጀመሪያዎቹ ሁለት ጨዋታዎች የሚያመልጡት ይሆናል!
3 226
0
ሪስል ጀምስ ቀይ ካርድ 🔴🔴🔴
1 504
0
34ኛ ሳምንት መደረግ ያለበት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !                 ⏰90'+10 󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿ብራይተን 0-2 ቼልሲ󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿                      ⚽ 34'                      ⚽ 63
1 504
0
የሆይሉንድን ጎል ይመልከቱ
3 033
0
34ኛ ሳምንት መደረግ ያለበት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !                          ⏰85" ማንቸስተር ዩናይትድ 3-1 ኒውካስትል        31'                  49'     57' 93'
1 505
0
ራስመስ ሁይሉንድ
1 504
0
ማንቸስተር ዩናይትድ
1
0
ጎልልልልልልልልልል ሆይሉንድድድድ
1 504
0
ጎልልልልልልልልልልልልልልል
1 504
0
አማድ ወጣ ሆይሉንድ ገባ ሜይኖ ወጣ ማርቲኔዝ ገባ ጋርናቾ ወጣ ራሽፎርድ ገባ
1 505
0
አማድ ዲያሎ ቢጫ🟡
1 804
0
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ራሽፎርድ ሊገቡ ነው
1 804
0
ማን ዩናይትድ ከ ኒውካስትል > የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልካችሁ ለመከታተል ከታች ያለውን የ LIVE ሊንክ ይጫኑ <
1
0
ቢጫ ለኒውካስል ፋቢያን ሻር🟡
1 504
0
ጨዋታው ቀጥሏል
1 804
0
ኳስ ዩናይትድ ጋር ናት
1 804
0
34ኛ ሳምንት መደረግ ያለበት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !                          ⏰75" 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንቸስተር ዩናይትድ 2-1 ኒውካስትል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿         31'                  49' 57'              ⏰85' 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ብራይተን 0-2 ቼልሲ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿                      ⚽ 34'                      ⚽ 63                                      
1 805
0
ኮርና ለዩናይትድ
1 505
0
ኳስ ዩናይትድ ጋር ናት
1 505
0
34ኛ ሳምንት መደረግ ያለበት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !                          ⏰70" 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንቸስተር ዩናይትድ 2-1 ኒውካስትል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿         31'                  49' 57'              ⏰80' 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ብራይተን 0-1 ቼልሲ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿                      ⚽ 34'                      ⚽ 63                                      
1 805
0
ኳስ ኒውካስል ጋር ናት
1 804
0
ቢጫ ካርድ ለ አንቶኒ ጎርደን🟡
1 804
0
34ኛ ሳምንት መደረግ ያለበት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !                          ⏰67" 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንቸስተር ዩናይትድ 2-1 ኒውካስትል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿         31'                  49' 57'              ⏰77' 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ብራይተን 0-1 ቼልሲ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿                      ⚽ 34'                      ⚽ 63                                      
1 804
0
ኦናና ዛሬ 🔥🔥🔥
1 804
0
ኮርና ለኒውካስል
1 803
0
ቅያሪ በኒውካስል በኩል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ትሪፕየር ወጣ ኤንደርሰን ወጣ መርፊይ ወጣ አልሚሮን ገባ ሻር ገባ ጆሊንተን ገባ
1 803
0
ኮርና ለዩናይትድ
1 803
0
34ኛ ሳምንት መደረግ ያለበት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !                          ⏰ 62 🇬🇧 'ማንቸስተር ዩናይትድ 2-1 ኒውካስትል 🇬🇧         31'                  49'     57'              ⏰71' 🇬🇧󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿ብራይተን 0-2 ቼልሲ 🇬🇧󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧                      ⚽ 34'                      ⚽ 63                                      
2 103
0
ካዜሚሮ ቢጫ ካርድ ተመልክቷል 🟡
1 803
0
ማን ዩናይትድ ከ ኒውካስትል > የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልካችሁ ለመከታተል ከታች ያለውን የ LIVE ሊንክ ይጫኑ <
1 202
0
አምራባት ዛሬ 🔥🔥🔥
2 103
0
34ኛ ሳምንት መደረግ ያለበት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !                          ⏰60" 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንቸስተር ዩናይትድ 2-1 ኒውካስትል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿         31'                  49' 57'              ⏰70' 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ብራይተን 0-1 ቼልሲ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿                      ⚽ 34'                      ⚽ 63                                      
2 104
0
የአማድን ጎል ይመልከቱ
2 103
0
ምርጥ ጎል አማድ 🔥
2 104
0
አማድ ዲያሎ ወዘወዘውውውው
2 404
0
ጎልልልልልልልል ማን ዩናይትድድድድድ
2 404
0
34ኛ ሳምንት መደረግ ያለበት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !                          ⏰55" ማንቸስተር ዩናይትድ 1-1 ኒውካስትል         31'                  49'                 ⏰65' ብራይተን 0-1 ቼልሲ                      ⚽ 34'                    ⚽ 63                                      
2 405
0
Last updated: ۱۱.۰۷.۲۳
Privacy Policy Telemetrio