The service is also available in your language. For translation, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
دسته بندی
زبان جغرافیایی و کانال

audience statistics DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት  #DREAMSPORT  ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ  @Abuki_S  ላይ አናግሩን። 
نمایش توضیحات
232 323+358
~10 611
~132
5.37%
رتبه کلی تلگرام
در جهان
4 473جایی
از 78 777
در کشور, اتیوپی 
22جایی
از 396
دسته بندی
96جایی
از 1 121

جنسیت مشترکین

می توانید بفهمید که چند زن و مرد در این کانال مشترک هستند.
?%
?%

زبان مخاطب

از توزیع مشترکین کانال بر اساس زبان مطلع شوید
روسی?%انگلیسی?%عربی?%
تعداد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

طول عمر کاربر در یک کانال

بدانید مشترکین چه مدت در کانال می مانند.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
رشد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
የሳንቾ ምሽት ! ሳንቾ ለምን በዩናይትድ አልተሳካለትም ? በመንሱር አብዱልቀኒ እና አላዛር አስገዶም የቀረበ ምርጥ ፕሮግራም አለ ገብተው ያዳምጡ 👇
1
0
ፊል ፎደን የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል !
932
1
ጄሽዋ ኪሚች የዚህ ክረምት የባርሴሎናው ዋነኛው ኢላማ ተከላካይ ነው ! alexpintanel
753
2
የዚህን ዓመት ባላንዶር ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል? 🏆
451
0
ብሩኖ ፈርናንዴስ ከረጅም ርቀት ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠረው ጎል የወሩ ምርጥ ግብ እጩ ውስጥ አልተካተተም 🤯
631
2
ማን ዩናይትድ በክረምቱ ሳንቾ ከክለባቸው እንደሚለቅ ይጠብቃሉ ! ESPN              
303
0
አሌሳንድሮ ዴል ፔሪዮ ስለ ትላንቱ የሳንቾ ብቃት 🗣 " እንዲህ አይነት ጨዋታዎቹቾችን በዚህ አይነት ብቃት ከተጫወተ ወደ ማን ዩናይትስ መመለስ አለበት "
1 989
0
🚨 ቴንሃግ ስለጄደን ሳንቾ፡ "ጄደን በጣም ጥሩ ተጫውቷል። ማንቸስተር ዩናይትድ ለምን እንደገዛው ማስመልከት ችሏል። በተጨማሪም ለክለቡ ትልቅ ጠቀሜታ (ከገንዘብ አኳያ)ያለው መሆኑን አስመልክቷል። ይህ ደግሞ ጥሩ ነው"❗️👀 "ትላንት ላሳየው ጨዋታ እኔ ደስተኛ ነኝ። ወደፊት የሚሆነውን ደግሞ ሁላችንም አብረን የምንመለከተው ይሆናል።"
122
1
የቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11
452
0
የፕሪምየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ግብ እጩዎች !
692
1
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ! - ማይክል አርቴታ - ሳንዳይች - ፔፕ ጓርዲዮላ
811
0
ቼልሲ ከቶትንሃም ጋር በሜዳው ካደረገው ያለፉት 33 ጨዋታዎች 1 ብቻ ነበር የተሸነፈው እሱም በ2018 እ.አ.አ ቶትንሃም በፖቼቲኖ ስር 3-1 ያሸነፈበት ጨዋታ ነው። A GREAT RECORD FOR THE BLUES💙😌
751
0
ሰበር🚨🚨 ቼልሲዎች ለአንቶኒዮ ኮንቴ ጥያቄ ኣቀረቡ። ከሚላን እና ናፖሊ ጋር የሚፎካከሩ ይሆናል ኣሰልጣኙን ለማስፈረም። ምንጭ:- FOOTBALL ITALIA
1 202
3
ፖቼቲኖ ኣንዳንድ የቼልሲ ደጋፊዎች ምንም ስለ ኳስ እንደማያውቁ ተናገረ። [ONE FOOTBALL] እንደሚታወቀው የቼልሲ ደጋፊዎች ፖቼቲኖ ለቼልሲ ኣይመጥንም ብለው ያምናሉ። ነገር ግን ተጫዋቾቹ የፖቼቲኖ የልብ ደጋፊ ናቸው። ኣንዳንዶች ፖቼቲኖ በተጫዋቾቹ ያለውን ድጋፍ በመንተራስ የቼልሲ ደጋፊዎችን እያስከፋ እነንደሆነ ያምናሉ። እንደሚታወቀው ከአርሰናሉ የ5-0 ሽንፈት ቡሃላ ፖቼቲኖ ጫና በርትቶባቸው የነበረ ቢሆንም ብዙ ሚዲያዎች ፖቼቲኖ ከተሰናበቱ መልበሻ ክፍሉ ስለሚረበሽ ለማቆየት ወስነዋል ይላሉ።
361
1
ፖቼቲኖ ለቶትንሃም የነበረው ፍቅር ለቼልሲ እንደሌለው ተናገረ። ምንጭ:- THE SUN
752
2
🚨 እንደ ጀርመናዊ ምንጮች ራንኒክ በኦስትሪያ አሰልጣኝነት ለመቀጠል ወሰነ!😨 የባየርን ስራ ያልተቀበለው ሶስተኛው አሰልጣኝ!
571
0
ተጫዋቾች በኢንስታግራም ገፃቸው ለ ሳንቾ ያላቸውን አድናቆት ገልፀዋል 👌🔥
1 172
1
የእንግሊዝ ፕሪመር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች:: ብሩኖ ፈርናንዴስ ( ማን ዩናይትድ ) ግቫርዲዮል (ማን ሲቲ) ሀቨርዝ (አርሰናል) ማቴታ (ፓላስ) ፓልመር (ቼልሲ) ፒክፎርድ (ኤቨርተን) ማን ይገባዋል ?
871
1
ቪኒሽየስ. ጁንየር ስለ ሳንቾ በኮመንት " እንዴት ያለ አስደናቂ ተጫዋች " 💫
332
0
መሀመድ ኩዱስ በዌስትሀም የውል ማፍረሻ አላቸው። (ምንጭ፡ ዴቪድ ኦርንስታይን)
271
1
🚨 ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ያለው የወደፊት ቆይታ የሚወሰነው ክለቡ እሱ እንዲቆይ እስከፈለገበት ጊዜ መሆኑን ገልጿል። (ምንጭ፡ DAZN ፖርቹጋል)
631
0
OFFICIAL✅ ራልፍ ራግኒክ የሙኒክ አሰልጣኝ የመሆን እቅዳቸውን በግል ጉዳይ ትተውታል ባየርን ሌሎች አሰልጣኞችን እየፈለገ ነው::
812
0
ቼልሲ የመጀመሪያ ቡድኑ 14 ተጫዋቾች ባይኖሩም በሜዳው እንደመጫወቱ መጠን የማሸነፍ ቅድሚያ ግምት ተሰቶታል።
452
2
ቼልሲ የዛሬውን ጨዋታ ካለ 14 የመጀመሪያ ቡድን ተጫዋቾቹ ነው ሚያረገው። ተቀያሪ ወንበሩም ሙሉ በሙሉ በአካዳሚ ተጫዋቾች እና ወጣቶች እንደሚሞላ ይጠበቃል። ወደ ሙሉ ልምምድ የተመለሱት ኮልዊል እና ንኩንኩ ለዛሬው ጨዋታ ባይደርሱም እሁድ ከዌስትሃም ጋር ላለው ጨዋታ እንደሚደርሱ ይጠበቃል።
572
4
🚨🇮🇹 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | ፓርማ ወደ ሴሪያ አድገዋል! ታሪካዊው የጣሊያን ክለብ ወደ ከፍተኛው ሊግ ተመልሷል ፤ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በሴሪያው የምንመለከታቸው ይሆናል። 👏
363
0
የቀድሞ የፒኤስጂ ተጫዋች አሁን ለኳታሩ አል አረቢያ እየተጫወተ ሚገኘው ማርኮ ቬራቲ እራሱን ለባርሴሎና አቅርቧል ! @DREAM_SPORT
663
0
ሊቨርፑል በ2024/25 በሜዳው የሚለብሰውን ማሊያ ይፋ አድርጓል ። 👕 @DREAM_SPORT
333
1
የግማሽ ፍፃሜ ኮከቦች 🔥
511
0
ሪያል ማድሪድ ከባየርን ሙኒክ ጋር በሚያረገው የመልስ ጨዋታ በኃላ ጀርመናዊዉ አማካይ ቶኒ ክሩስ በሪያል ማድሪድ እንደሚቀጥል ያሳዉቃል ። ✅ @DREAM_SPORT
663
0
የዌስትሀም ዩናይትዱ ተጫዋች መሀመድ ኩዱስ በፈረመዉ ኮንትራት መሰረት እሱ በፈለገበት ግዜ ''የመልቀቅያ አንቀፅ'' አለዉ ሲል David Ornstein ዘግቧል ። @DREAM_SPORT
751
0
Last updated: ۱۱.۰۷.۲۳
Privacy Policy Telemetrio