The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Гео и язык канала

статистика аудитории الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞  @Tidarbaislam_bot  ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir 
Показать больше
20 6430
~0
~0
0
Общий рейтинг Telegram
В мире
38 132место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
272место
из 396
В категории
1 165место
из 2 333

Пол подписчиков

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое количество женщин и мужчин подписаны на канал.
?%
?%

Язык аудитории

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое распределение подписчиков канала по языкам
Русский?%Английский?%Арабский?%
Количество подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Время жизни пользователя на канале

Если это ваш канал, тогда можете узнать как надолго задерживаются подписчики на канале.
До недели?%Старожилы?%До месяца?%
Прирост подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Почасовой прирост аудитории

    Идет загрузка данных

    Время
    Прирост
    Всего
    События
    Репосты
    Упоминания
    Посты
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    °•° እኛ መልካም ሰው ከሆንን የሚያጣን እንጂ የምናጣው አይኖርም መልካም  ሰው ማለት  በውበት  ሳይሆን በመልካም አስተሳሰብና በተግባሩ  ውብ የሆነ  ነዉ።!!  አላህ ሆይ አስተሳሰባችንን ከአንተ ጋር የተወደደ አድርግልን!!_ •°ባለንበት ጊዜ መማር ማወቅ  ሌላ  መተግበር ሌላ  ሆኗል  አሏሁመ እስተአና!!  እውቀት ያለው ሁሉ ፍፁም ሰው እየመሰለን   እውቀት ወደለው እንሮጣለን ነገር ግን  አላህ ያዘነለት ሲቀር      ብዙዎቻችን ከተግባር ዜሮነን ግን ለምን?????? ❗️❓ለዱኒያ ብለን ወላ አኼራን ናፍቀን ያአላህ ባሮች እስኪ እናስተንትን   !!  አላህ ይዘንልንና!!  አሚን        ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝
    567
    4
    ❗️የወንዶች መገላለጥ ☞የወንዶች መገላለጥ ❗️ቅጥ ያጣው የወንዶች አለባበስ ተዳሶበታል።✅ 🎤አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ          ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

    تبرج الرجال.mp3

    548
    0
    ☞::::::እህቴ!::::::::☜ ክፍል አራት/④✅ ይህ ታሪክ ትዝ ባለኝ ቁጥር ሰዉነቴን ከእግሬ እስከ ፀጉሬ ይነዝረኛል። ገና ሳልፅፈዉ ዐይኔን በእንባ ይሞላዋል። ወላሂ ደስታ ይሁን ሀዘን እንጃ አላዉቀዉም.. ግን ልቤን ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ይወርሰዋል። ዛሬ የማወራዉ ስለዚያች.. በረሱል ምስክርነት የሷ ተዉባ ለሰባ ሰዎች ቢከፋፈል ይበቃ ነበር ስለተባለላት ሴት ነዉ። ያ አላህ!! ያ ረሱላችን ምስክር በሰጡት በኢማኗ ታላቅነት ልገረም?! ወይስ ያለ አንዳች ግፊት የሰራችዉን በግልፅ ተናግራ ሀድ እንዲቆምባት ረሱሉን በጠየቀቺዉ እዉነተኝነቷ ልገረም?! ይህ ወሬ በማሰማመር ምናልፈዉና ዝምብለን እንባ ተራጭተን ምናወራዉ ተራ ወሬ አይደለም። ይህ የአላህን ዒቃብ ለሚፈሩት ይገሰፁ ዘንድ የተፃፈ ታሪክ ነዉና ጥሞና ይፈልጋል። እዚች ሴት ላይ ከየትኛዉ ጊዜ በላይ ሙሉ የሆነን ትኩረትን እፈልጋለሁ። እቺ ታላቅ ሴት አንድ ቀን ወደ ረሱሉ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በመምጣት.. «አንቱ የአላህ መልዕክተኛ! ዝሙት ሰርቻለሁ አጥሩኝ!» አለች። ረሱሉም መለሷት። በነገታዉም መጣችና «ለምንድን ነዉ ምትመልሱኝ?! ምናልባትም ማዒዝን እንደመለሳችሁት ልትመልሱኝ ፈልጋችሁ ይሆናል። ወላሂ እኔ እርጉዝ ነኝ!» አለች። «(እንደዚያ ከሆነ) ስትወልጂ ተመልሰሽ ነይ!» አሏት። በወለደችም ጊዜ ልጁን ይዛዉ መጣችና «ይሄ እሱ ነዉ! ወልጃለሁ!» አለቻቸዉ። ረሱሉም «ይዘሺዉ ሂጂና (ጡት እስኪጥል) አጥቢዉ!» አሏት። አጥባታዉ በጨረሰች ጊዜ በእጁ ዳቦ አስይዛዉ መጣችና «ይሀዉ የአላህ ነብይ! (ጡት ጥሏል!) እንደምታዩትም ምግብ ጀምሯል።» አለቻቸዉ። ረሱሉም (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለአንዱ ሰሀባ ልጁን ሰጡና ጉድጓድ ቆፍረዉ አዘጋጇት። ‛ረጅም’ እንድትደረግ አዘዙ። ኻሊድም መጣና (በትልቅ) ድንጋይ ራሷን ፈነከታት። ደም በደም አደረጋት። ደሟ ኻሊድን ሳይቀር አለበሰዉ። ኻሊድ ሰደባት። ረሱላችንም ኻሊድ መሳደቡን በሰሙ ጊዜ እንዲህ አሉት.. «ኻሊድ ሆይ ተረጋጋ! ያ ነፍሴ በእጁ ባለችዉ ጌታ ይሁንብኝ! እሷ ኮ (ያ ቀረጥ ሚቀበለዉ) ሰዉ ቢቶብት እንኳን አላህ ይቅር የሚለዉን ተዉባ ነዉ የቶበተችዉ።» በሌላ ዘገባ ሊሰግዱባት ሲዘጋጁ ዑመር ዝሙት ሰርታ ሳለ እንዴት ትሰግድባታለህ?! ሲሏቸዉ እንዲህ አሉት.. «በእርግጥም እቺ ሴት ለ70 የመዲና ሰዎች ተዉባዋ ቢከፋፈል የሚበቃን ተዉባ ነዉ የቶበተችዉ። አንዲትን ነፍሷን ለአላህ ከሰጠች ሴት በላይ ትልቅ ደረጃ ያለዉን ሰዉ አግኝተሃልን?!» ሱብሀነላህ! እቺ ሴት ኮ ከአላህ ዉጪ ማንም ባላያት ሁኔታ ላይ ሁና ነዉ ሸይጣን ወስዉሷት ለዝሙት የተዳረገችዉ። ወደ አላህ አልቅሳ፣ ተመልሳ ብትለምነዉና ትክክለኛ ተዉባን ወደሱ ብትመለስ ይበቃት ነበር። ግን የኢማን ለዛ ልብን ሲቆጣጠር እንዲህ ነዉ። በሌሎች ሰዎች ዘንድ ተራ ሚመስለዉ ወንጀል ኢማን ልባቸዉን ለተቆጣጠረ ሰዎች ቀንና ማታ ሀዘንና ቁጭትን ሚያወርስ ነዉ። አይገርምም! ሲመልሷት እንኳን ተመልሳ ትመጣለች ኮ! እስክትወልድ ብዙ ወራት ነበራት። ከወለደች ብኃላ ጡት እስኪጥል ሁለት አመት ገደማ ያቆያል። ግን በዚህ ሁላ መሃል አንድም ቀን የአላህ ሀድ እንዳይቆምባት ወደኃላ ማለትን አልመረጠችም። በወደቀ ማንነት ጌታዋን መገናኘትን አልፈለገችም። እቺ ሴት ወደ አላህ ቁርጥን የሆነን መመለስን ለሚሹት ምርጥ ምሳሌ ናት። እርግዝናዋ፣ ዉልደቷ፣ ማጥባቷ አንድኛቸዉም ከተዉባ አላገዷትም። የልጇ ዉብ ዐይኖች እሷ እንደዚያ ስትቀጠቀጥ በእንባ መሞላቱ ከተዉባ አላገዳትም። ልጇን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብታ በጠራ ልብ አምላኳን ተገናኘች። በአላህ ዉዴታ ተፅናንታ የዚያን የድንጋዩን ህመም ተቋቋመች። ወንጀሏን እንዲያፀዳላት በመሻት ልብሷኗ መላዉ ሰዉነቷ ደም እስኪለብስ ፀናች። ይህ ሁላ ለአላህ ዉዴታ የተከፈለ ዋጋ ነዉ። : ይህ ሁላ #ለጀነት የተከፈለ ዋጋ ነዉ። እህቴ! ልክ እንደዚች እህትሽ ቁርጠኛ ሁኚ! በተራ ነፍስ አላህን መገናኘትን አትሺ! ከሱ ብኋላ መንሸራተት የሌለዉን ትክክለኛ መመለስን መደ አላህ ተመለሺ!! [[አንዲት ነፍሷን ለጌታዋ ከሰጠች (ነፍስ) በላይ አላህ ዝንድ ትልቅ ደረጃ ያለዉን ሰዉ ታገኛላችሁ?!]] #ይቀጥላል_ኢንሻአላህ      ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
    Показать полностью ...
    553
    3
    አቡ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው፡- የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ​​ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- አንድ ሰው #ሚስቱን_ወደ አልጋው ቢጠራት እሷም እምቢ ብትል፣ እሱም ቢያሳልፍ። በእርሷ የተናደዱ ሌሊት መላአክቶች እስከ ማለዳ ድረስ ይረግሟታል፣ ተስማሙ። ባለቤቷ ወደ ፍላጎቱ ቢጠራት ማዳመጥ እና መታዘዝ የሴቲቱ ግዴታ ነው, ከትክክለኛ ሰበብ በስተቀር.ስለዚህ #እህቴ_የባልሽን ትዕዛዝ አክባሪ ሁኚ ። ነገ ለአኼራሽም ይጠቀምሽ ዘንድ✅         ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
    1 464
    15
    👆👂👂👈 አጠር ያለች መልዕክት ነዉ አዳምጡት ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞

    file

    1 364
    7
    ☞::::::እህቴ::::::☜ ክፍል ሶስት/ ③ ..ከዕለታት በአንዱ ቀን አንዲት እህትሽ ወደ ተወዳጁ ነብይ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በመምጣት.. «አዉድቅ አለብኝ፣ (አዉድቁ በሚጥለኝ ወቅት ደግሞ) ሰዉነቴ ይገለጣል። ዱዓ አድርጉልኝ!» አለች። ያ የነፍስና የልብ ሀኪም የሆኑት ተወዳጁ ነብይም ሁለት ምርጫ ሰጧት፣ አንድም ዱዓ አድርገዉላት መዳን፣ አልያም ታግሳ ጀነትን ማግኘት። አማኞች ዘንድ ከጀነት በላይ ዉድ ነገር አልነበረምና መታገስን መረጠች። አየሽ! ሙዕሚን ሰዉ ለጀነት ሲል ሁሉንም ይሰጣል። ሙሲባ የተደራረበባቸዉ ሳይቀር የጀነትን ስም ሲሰሙ ሙሲባቸዉን ይረሱታል። ታግሰዉ አላህ ዘንድ ያለዉን ምንዳን ይከጅላሉ። የሀሪሳን እናት እንመልከታት እስቲ! ልጇን ሀሪሳን በጣም ትወደዋለች። ሀሪሳ በበድር ወቅት ሸሂድ ሆኖ ይቺን ከንቱ ዓለም ተሰናበት። እሷም ወደ ፍጥረቱ ዐይነታ በመሄድ.. «አንቱ የአላህ መልዕክተኛ! (መቼስ) ሀሪሳ ልቤ ዉስጥ ያለዉን ቦታ ታዉቃላችሁ። (እስቲ ስለሱ ንገሩኝ!) ጀነት ዉስጥ ከሆነ እታገሳለሁ፣ አላለቅስም። ካልሆነ ግን በሱ ላይ ማልቀስን እጠናከርበታለሁ።» አለችዉ። ረሱሉም.. «የሀሪሳ እናት ሆይ! ሞኝ ሆንሽ እንዴ?! (በሽታ አገኘሽ?) እሷ ኮ አንዲት ጀነት አይደለችም። እሷ ጀነቶች ናት። እሱ ደግሞ ላይኛዋ ፊርዶስ ዉስጥ ነዉ።» አሏት። እህቴ! እዚህ ዓለም ላይ ለአንዲት እናት ልጅን ከማጣት በላይ ትልቅ ህመም የለም። ነገር ግን ያ የሷ ልጅ ወደ አላህ ጉርብትና መሄዱን ያወቀች እንደሆነ ህመሟ እንዳልነበረ ይሆናል። ለምን እንደሆነ ታዉቂያለሽ?! ምክንያቱም እሱ ፀጋ ዉስጥ ነዉ። እሱ ሀሴት ዉስጥ ነዉ። ከንግዲህ ሀዘንም ጭንቀትም አያገኘዉም። ሀዘንና ሀሳብ ምድር ላይ ላሉ ሰዎች ብቻ ነዉ። የጀነት ሰዎች ሁሌም ደስታ፣ ሁሌም ፌሽታ፣ ሁሌም ራሃ ዉስጥ ናቸዉ። አላህ ያለ ሂሳብና ያለ ቅጣት ጀነትን ከሚወርሱት ያድርገን!! ሙሲባችን ሚገራዉና ሀዘናችን ሚጠፋዉ አላህ ላይ ያለን የቂን ሙሉ ሲሆን ነዉ። ልባችንን የኢማን በሻሻ ሲወርሰዉ ነዉ። ኢማን ልብሽ ዉስጥ ሲገባ ጀነት ዘላለማዊ ደስታ እንደሆነችና ለሷ ነፍስሽን፣ ሀብትሽን፣ ሁልሽን መስጠት እንዳለብሽ ይገባሻል። ኢማን ልብን ሲቆጣጠር የሀራም ስሜት አንቺን አይገዛሽም፣ ነፍስሽ እንደፈለጋት አታዝሽም፣ ነፍስሽ ላይ ንግስት ሁነሽ ሁሉንም እንደልብሽ ታዢያለሽ። የነፍስሽ ፈቃጅም ከልካይም አንቺ ብቻ ትሆኛለሽ! እዛኔ በልብሽ ዐይን ጀነትን ታዪለሽ! እዛኔ.. አቤት ደስታሽ!! ነገር ግን.. ለጊዜያዊ ደስታሽ ባሪያ ሁነሽ፣ ሰላትን በጊዜ መስገድን ተሳንፈሽ፣ ሙዚቃን ማዳመጥ አጠናክረሽ.. በአላህ እስቲ በምን ስራሽ ነዉ ጀነትን የተመኘሺዉ?! አላህ አዛኝ ነዉ አዉቃለሁ! ግን ቢያንስ ሰበብ አያስፈልግም?! አላህ ምስክሬ ነዉ! የአላህ ፍቅርና የሀራም ፍቅር በአንድ ልብ ዉስጥ አይሰባሰብም.. አንዱ ሌላዉን ገፍትሮ ሚያወጣዉ ቢሆን እንጂ! ወይ ኢማንሽን አድሺና በልብሽ ጀነትሽን ተመልከቺ.. አልያም የሼይጣን መጫወቻ ትሆኚያለሽ! [[እህቴ! የአላህ ዕቃ ዉድ ነዉ። የአላህ ዕቃ ለዉዶች ነዉ የተዘጋጀዉ። የአላህ እቃ ነፍሳቸዉን ድል አድርገዉ፣ ከሀራም ነፍሳቸዉን ጠብቀዉ፣ ግዴታ የተደረገባቸዉን በአግባቡ ለሚወጡት ነዉ የተዘጋጀዉ። : የአላህ ዕቃ ጀነት ነዉ።]] ✅            ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝
    Показать полностью ...
    1 310
    9

    (120) ፊቅህ በኡስታዝ አሕመድ ኣደም.mp3

    1 410
    4

    (121)ፊቅህ በኡስታዝ አሕመድ ኣደም.mp3

    1 549
    5
    #THEY ASKED HER : "WHY DON'T YOU HAVE A BOYFRIEND? "Listen She replied with confidence and eyes full of love for her Creator:"in my religion it is haram to have a boyfriend and I prefer to die then to anger my creator and disobey him the one who provide for me and love me and gave me life! I would never enter a cursed relation and date the futur husband of another woman while my lord already wrote for me 50000 years ago before I existed if I would get married or not and to whom I would get married so why gain useless sins?!" They said:"but how will you find a husband if you don't date?" * She smiled and replied:"the one meant for me will find me even if I'm hidden inside a mountain..that is called:destiny! And I trust my creator!" They said :"time has changed so be modern!" She replied :"but the words of my creator didn't!..they remained the same and I say to him:"I heard and I obey!" They said:"but everyone is doing it!" She replied:"should I stop praying if everyone stop praying? Haram remain haram even if the whole world do it! And my Allah said:"if you follow most of people on earth they would turn you away from the truth and lead you astray!" She added:"I would never shame my father or my brother who are proud of my purity and piety I was raised by a good woman who taught me that I was the futur wife of a pious man how could I cheat on my futur husband?how would I cheat on the man who will make me his and make me take his name and cherish my beauty? My beauty is only for him and I am worth more than being a girlfriend and let a man who is nothing for me have me that easy and touch me that easy as if I was a cheap stone found everywhere!no! I am a pearl in it's shell reserved only for my husband and I will wait for him until Allah send him to me!
    Показать полностью ...
    1 521
    13
    ☞☞ምኞትህን የሰው ልጅ ውዴታን ለማግኘት አታድርግ‥❗️❗️ ❗️ የሰው ልጅ ልብ ተገለባባጭ ናት ዛሬ ወዶህ ነገ ይጠላሃል። ⇨ምኞትህን አላህ በወደደኝ ብለህ ተመኝና ፈልግ ‥✅ እሱ ከወደደህ ሁሉም ነገር ይወድሃል ✅ አላህ ከሚዎዳቸዉ ያድረገን አሚን። ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
    1 833
    8
    《الوساءل المفيدة للحياة السعيدة》 የደስታን ህይወት ማስገኛ መንገድ በሚል ርዕስ ✅ 👆👂👂👈 🎤 በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ 【حفظه الله تعالى】 ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞

    الوساءل_المفيدة_للحياة_السعيدة_Part10.MP3

    1 548
    4
    ☞:::::::እህቴ::::::::☜ ክፍል ሁለት/ ② ፊርዖዎን ያቺን ከስሮቿ ወንዞች የሚፈሱባትን፣ ያቺን በቅንጡ ፎቆች የተጌጠችን ዉብን ሀገር ስለሚመራ ይፎክር ነበር። «ታላቁ ጌታችሁ ነኝ!» እያለም ምድር ላይ ጥፋትና ብክለትን ያንሰራፋል። ነገር ግን ያቺ አማኟ የሙስሊም ሴቶች ምርጥ ሞዴል የነበረችዉ ሚስቱ አሲያ አንዲት የጀነት ቤት እሱ የሚገዛዉን ጨምሮ ዓለም ላይ ካለ ከትኛዉም ሀብት እንደሚበልጥ ዓለምን አስተማረች። ከሁሉም ግርም የሚለኝ የሳሂሮቹ ጉድ ነዉ። የአላህን ብርሀን ለማጥፋትና በምትኩ ደግሞ ከፊርዖን ዘንድ ምንዳንና ቀረቤታን ፈልገዉ ተደራጅተዉ መጡ። ግን ወዲያዉ አላህ ብርሀኑን ለገሳቸዉና የኢማን ጥፍጥና ወደ ልባቸዉ ዘለቀ። ወዲያዉ እንደአምላክ አጎንብሰዉ ሲያናግሩት የነበረዉን ፊርዖንን አንገታቸዉን ቀና አድርገዉ በሙሳና በሃሩን ጌታ እንደሚያምኑ ነገሩት። አየሽ! የኢማን በሻሻ ልብን ሲቆጣጠር ዱንያ ላይ ያለዉ የትኛዉም ሀብትና ዝና ተራ እንደሆነ ይገባናል። ዱንያ ላይ ያለ የትኛዉም አካል ዱንያን እንጂ ሌላ ፍርድ እንደሌለዉ እንረዳለን። ከሳሂሮቹ ታሪክን ይሄን ነዉ ምንማረዉ። ፊርዖን ይመለሱ እንደሆነ ብሎ እጃቸዉን ቆረጠ! ቅጣታቸዉን ሊጨምር እግራቸዉንም ቆረጠ! የተምር ግንድ ላይ ሰቀላቸዉ! «የትኛችን ቅጣቱ አሳማሚና ቀሪ እንደሆነ ትረዳላችሁ!» አላቸዉ። ኢማን ልብ ሲገባ ተዓምር ይሰራልና ፍንክች አላሉም። «ፍረድ! አንተ ምትፈርደዉ ቅርቢቷን ዓለም ብቻ ነዉ!» አሉት። አጀብ! ጥዋት ኮ ጠንቋዮች ነበሩ! ማታ ግን ሸሂድ ሆነዉ ጌታቸዉን.. የሙሳንና የሃሩንን ጌታ ተገናኙ። አላሁ አክበር!! አላህ ነገ ለአማኞች ያዘጋጀዉን ጀነትን በመሻት ዓለም ላይ ያላቸዉን ነገር በሙሉ ሰጡ! ዝናቸዉን፣ ሀብታቸዉን፣ ጊዜያዊ ደስታቸዉን.. ሀታ ነፍሳቸዉን ሳይቀር ሰዉ!! በምትኩም የሰማይና የምድርን ያህል ስፋት ያላትን ጀነትን ወረሱ። እህቴ! ነፍሴንም አንቺንም በአንድ ነገር ብቻ ነዉ አደራ የምለዉ! ሌላዉ ቢቀር ለዛች ዘላለማዊ ደስታ ስንል ሀራምን እንጠንቀቅ! ዋጂባትን እንፈፅም! አምስት ወቅትሽን ስገጂ! ወርሽን ፁሚ! የቤተሰብሽን ትዕዛዝ ‛መርሀባ’ በዪ! ነፍስሽን ከሀራም ጠብቂ! ምላስሽን ከወንጀል ቆጥቢ! ወደ መጥፎ ምታዘዋን ነፍስሽን ታገዪ! ሙዚቃን ራቂ! ከወንድ ጋር የሀራም ግንኙነትን አትቅረቢ! ሁሌም አንድን ነገር ከመስራትሽ በፊት «አላህ ይሄን ነገር ይወደዋል?!» ብለሽ ራስሽን ጠይቂ! ከወደደዉ ተጣደፊበት! ካልወደደዉ ራቂዉ! ኢንሻ አላህ! እዛኔ የዱንያም የአኼራንም ጀነትን ትወርሺያለሽ! [[እህቴ! ክስረት ማለት ምን እንደሆነ ታዉቂያለሽ?! ክስረት ማለት ጀነት የሰማይና የምድርን ያህል ስፋት ኑሯት አንቺ ከዚያ ቦታ ከሌለሽ ነዉ።]] #ይቀጥላል_ኢንሻአላህ✅ ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞
    Показать полностью ...
    1 588
    8
    Dear Sisters ... A Lot Of Men Will Come Knocking On Your Door For Haram Relationships. They Will Try To Interfere With Your Life. So, Simply Close The Door And Make It Clear That You're Not Willing To Be Available To Every Man. Safeguard Your Heart For The One Meant For You. Understand Your Value. Live Righteously So That You May Be Blessed With A Virtuous Partner. How Do You Anticipate Finding A Devout Spouse When You Are The Exact Opposite Of What You Seek In Your Ideal Partner? ٱلْخَبِيثَٰتُ لِلْخَبِيثِينَ وَٱلْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَٰتِ ۖ وَٱلطَّيِّبَٰتُ لِلطَّيِّبِينَ وَٱلطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَٰتِ ۚ Vile Women Are For Vile Men, And Vile Men Are For Vile Women; And Good Women Are For Good Men, And Good Men Are For Good Women” sah wellah! .             |° Qur’an 24:26
    Показать полностью ...
    2 081
    14
    Islam does not allow relationships between men and women without marriage, So there is no girlfriend and boyfriend in Islam religion take care sah!!!
    1 878
    2
    ❗️መውሊድ አጠር ያለች መልዕክት ለሙዓዝ እና ለመዉሊድ አክባሪ ❗️ 👆👂👂👂 🎤በሼክ አቡ ሙሀመድ ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞

    59d16ce6994ce73dff59aad2fffb4eca_17-09-23_15-45-42-414.mp3

    2 368
    7
    ሷሊህ ሴት  እና ሷሊህ ወንድ በዱዐ ብዛት እንጂ  በጅንጀና ዉጤት አይገኙም 4 ነጥብ። ጅንጀና ስሙ  በራሱ ሲያስጠላ
    2 316
    14
    ውድ ስጦታ ለወንድሜ! ~~ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል: – "ﻳﺎ ﺳﻔﻴﺎﻥ ﻻ ﺗﺴﺒﻞ ﺇﺯﺍﺭﻙ ﻓﺈﻥ ﺍﻟﻠﻪ #ﻻ_ﻳﺤﺐ ﺍﻟﻤﺴﺒﻠﻴﻦ" "ሱፍያን ሆይ! ሽርጥህን አታስረዝም። አላ፞ህ አስረዛሚዎችን #አይወድምና።" 📖 [ሶሒሑ ተ፞ርጊብ ወተ፞ርሂብ: 2039]✅ ☞አስተውል!! አላ፞ህ ከማይወዳቸው ሰዎች እንዳትሆን። ✅ቴሌግራማችን⇩ ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞
    2 395
    13
    بسم الله الرحمن الرحيم! ☞:::::እህቴ::::::☜ ክፍል አንድ/ ①✅ ያቺን የዱንያ ህይወት ላይ ፈጣ የቀረችን ዐይንን ላናግራት.. አንቺ ዐይን ሆይ! ጀነትን አስታዉሺ! ያቺን ዱንያን ያፈቀረችን፣ ሀሳቧም ግቧም ዱንያ ብቻ የሆነችን ልብ ላናግራት.. አንቺ ልብ ሆይ! ጀነትን አስታዉሺ! ያቺን ዱንያ ላይ መንጠልጠል ያቃጠላትን፣ ደስታዋም ሀዘኗም ከዱንያ ጋር የተያያዘዋን ነፍስን ላናግራት.. አንቺ ነፍስ ሆይ! ‛ላ ዐይሸ ዒላ ዐይሸል አኺራ!` ህይወት ማለት ቀጣዩ ህይወት ነዉ። ደስታ ማለት የጀነት ደስታ ነዉ። እህቴ! ወላሂ የፈለግሺዉን ያህል ብትደክሚ፣ ብትለፊ፣ ብትጥሪ ዱንያ ላይ ዘላቂ ደስታን አታገኚም። ዱንያ ልክ ዑለሞች እንዳሉት የሙስዓብን ከፈን ትመስላለች። እግሩ ሲሸፈን ራሱ፣ ራሱ ሲሸፈን ደግሞ እግሩ ይገለጣል። ዱንያም ልክ እንደዛዉ ናት አንዱን ክፍተት ስትሞዪ አንዱ ይሸነቆራል። ትንሽ ደስታ ያጣጣምሽ ሲመስልሽ ምናልባትም ብዙ ሀዘን ያሰምጥሻል። አንቺ የአላህ ባሪያ የሆንሺዉ ዉዷ እህቴ! ገንዘብም በዪዉ፣ ቤት፣ መጓጓዣ፣ ልጆች፣ ወንድ.. ሁሉም የዱንያ መጣቀሚያ ብቻ ናቸዉ። አላህ ዘንድ ጥሩ ደስታና መልካም መመለሻ አለ። የትኛዉ ይበልጥ በላጭ እንደሆነ ለማወቅ ይህን የአላህን ቃል ስሚ! «‛ከዚህ ሁሉ ነገር ሚበልጥን ልንገራችሁን?!’ በላቸዉ። (እርሱም) ‛ለነዚያ ለተጠተቀቁት ሰዎች በጌታቸዉ ዘንድ በስራቸዉ ወንዞች የሚፈሱባቸዉ ገነቶች በዉስጧ ሁልጊዜ ነዋሪዎች ሲሆኑ፣ ንፁህ የተደረጉ ሚስቶችም፣ ከአላህ የኾነ ዉዴታ አላቸዉ፣ አላህም ባሮቹን ተመልካች ነዉ።’» ዓሊ ዒምራን:15 እናም በዚች ጠፊ ህይወት ላይ ልብሽን አታንጠልጥዪ! ለዚች ጠፊ ዓለም ነፍስሽን አታቃጥዪ! ለዚች አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያህል ክብደት ለሌላት ሀገር ብለሽ ዕድሜሽን አትገብሪ! እህቴ! ጊዜዉ ነዉና ‛ዱንያን አታባሪ!’ አልልሽም። ‛ልክ እንደሰሀቦች ዛሂድ ሁኚ!’ አልልሽም። ምክንያቱም ነፍሳችን ያ የነሱ ዘመን ሌላ ዓለም እንደሆነ አምናለች። ይሁን ግድ የለም! ዱንያን ሰብስቢ! ግን ሁልሽን ለዱንያ አትስጪ! ሌላዉ ቢቀር በህይወትሽ ዉስጥ ጀነትም ድርሻ ይኑረዉ! ሰዓትሽን ለጀነትም ስጪ! ቁርዓን የአላህ ምርጥ ባሮች እንድንሆን የጀነትን ፀጋዎች ይነግረናል። ሩሃችን በዐርሽ ዙሪያ እንድትዟዟር፣ ልባችንም በዐርሹ ንጉስ ላይ እንዲንጠለጠል ይጋብዘናል። ነፍሳችንንም ለዚች ጠፊ ዓለም እንዳናስገዛት ይመክረናል። አንቺ ዱንያን ከስረሽ ያቺ ስፋቷ የምድርና የሰማይን ምታክለዋን ጀነትን ካገኘሽ ምንም አልከሰርሽም። ወላሂ እንደዉም ካንቺ በላይ አትራፊ የለም። [[በአላህ እምላለሁ! የጀነት አንዲት ቅፅበታዊ ፀጋ ዱንያ ዉስጥ ያለን የትኛዉንም ድልብ ፀጋን ያስረሳል።]] #ኢንሻአላህ_ይቀጥላል✍ ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞
    Показать полностью ...
    2 274
    23
    ፀጉርሽን እንደ ግመል ሻኛ ቆልለሽ የምትሄጂው እህቴ ሆይ! እስኪ ይህችን የአሽረፈል ኸልቅ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም  ንግግር በጥሞና ተመልከቺ! ፀጉርን ነበር እንዳይቆለል የተፈራው፡ ዛሬ ግን ፀጉር ማስያዣ እየቆለሉ ነው ያስቸገሩት። صِنْفَان من أهل النار لم أَرَهُما:  ونساء كاسِيَات، عاريات،  مَائِلات ، مُمِيَلات ، رُؤُوسُهُنَّ كَأَسْنِمَةِ البُخْتِ المائِلة لا يَدْخُلْن الجَنَّة، ولا يجيدن ريحها، وإن ريحها ليوجد من مسيرة كذا وكذا.  (صحيح مسلم) ጀነትን አይገቡም ሽታዋንም አያገኙትም! ➲ነብዩﷺ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦ "ከእሳት ሰዎች መካከል ሁለት አይነት ሰዎች አሉ። እኔ ያላየኋቸው ወደፊት የሚመጡ! አንደኛቸው ለብሰው ያለበሱ (የለበሱት ልብስ ሰውነታቸውን የማይሸፍን) አካሄዳቸው እና እንቅስቃሲያቸው ወደ ፀያፍ ተግባር ያዘነበሉ፤ ሌሎችንም የሚያሳስቱ ፀጉራቸው ልክ እንደ ግመል ሻኛ የተከመረ ሴቶች ናቸው። ➲እንደነዚህ አይነቶቹ ጀነትን አይገቡም፣ ሽታዋንም አያገኙትም፡፡» 📚ሙስሊም ዘግበውታል
    Показать полностью ...
    3 211
    54

    (121)ፊቅህ በኡስታዝ አሕመድ ኣደም.mp3

    2 211
    1

    (120) ፊቅህ በኡስታዝ አሕመድ ኣደም.mp3

    2 211
    2
    ተወዳጅ ሴት ሆይ ! ነገሮችን በትኩረት መመልከት እና ለዓላማሽ ቆራጥ እና ደፋር መሆን አለብሽ… ዛሬ የጀመርሽው መንገድ በመሰላቸት ካቋረጥሽው አንቺን ብቻ ሳይሆን በተስፋሽ የሚንቀሳቀሱት ህዋሳትሽንም እደገደልሻቸው እመኚ። እርግጥ ነው ለዓላማሽ መሳካት ስትጣጣሪ ብዙ ነገሮች ሊያዳክሙሽ ይችላሉ ግን ውብ ሆይ የጀመርሽውን መንገድ ሳትጨርሺ አትድከሚ። ሁሉም ሲጨልምብሽ ብቻ ሳይሆን በብርሃንም ሳለሽ አላህን ለምኚ… ተሳካልሽም አልተሳካልሽም ዘወትር ባለማቋረጥ ዝም ብለሽ አመስግኚ። የዛሬሽ ምስጋና ነገሽ ላይ በተስፋ መቁረጥሽ ሰዓት በፈጣሪሽ ዘንድ እድትታሰቢ ያደርግሻል ስለዚ ባለማቋረጥ አመስግኚ። እስከ ፍፃሜሽ ለመድረስ ቢደክምሽም ዝም ብለሽ ወደፊት ሂጂ ።
    2 513
    19
    ‍ ::ጥብቋ እህቴ እና ጥብቁ ወንድሜ:♡ ደስ ይበልሽ ጥብቋ እህት፣ አንተም ጥብቁ ወንድም هنيئا لمن تكونين من نصيبه በጣም በተንሰራፍበት ዘመን እጅግ ከባድ ፊትናዎችን ተቋቁመሽ ስሜትሽን እረግጠሽ ወደ ኃላ ጥለሽ ለጌታሽ ትእዛዝ እጅ የሰጠሽው ጥንቁቅና ጥብቋ  እህቴ አላህ ፅናቱን ይለግስሽ ። በሀላል እስኪሆን ማንም እዳይቀርብሽ!! ይችን ውድ እንስት ማግኘት በጣም ከባድ ነው። ግን እመነኝ አንተም ለአላህ ታማኝ ጥብቅና ጥንቁቅ ከሆንክ ታገኛታለህ ምክንያቱም ጌታችን ቃል ገብቷል፣ በተከበረው ንግግሩ እንዲህም ብሏል:- وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ «ጥሩ ሴቶች ለጥሩዎች ወንዶች ፣ጥሩ ወንዶችም ለጥሩዎች ሴቶች የተገቡ ናቸው።» የቴሌግራም አድራሻችን ያድርጉ👇 ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄
    Показать полностью ...
    2 630
    29
    ‏﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾ ሰሉ ዓለ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም :መልካም ጁምዓ:::::::🚿 ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞
    2 464
    7
    መልካም ሚስት በአንተ ልፋትና ሩጫ የምትገኝ ሳትሆን አላህን ለሚፈሩ ሰዎች የምትሰጥ ስጦታ ነች።
    
    ኢብኑልዐረቢይ አልማሊኪይ ረሂመሁሏህ
    አህካሙል ቁርአን 1/536
    
         ✅ቴሌግራማችን
    
    ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞
    ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
    ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞
    2 381
    17
    📌♻️ ጊዜ ሰይፍ ነው አንተ ካልቆረጥከው እሱ ይቆርጥካል 📌♻️ ጊዜህ አንተ ዘንድ ካለ ሀብትህ ንብረትህ ሁሉ በላይ ውድ ነውና በመልካም ስራ አውለው 🎤 አቡ አብደሏህ ኢብን ኸይሩ ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞

    ጊዜ ሰይፍ ነው mp3

    2 049
    15
    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📜መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ። 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? https://t.me/IbnuMunewor/893 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ https://t.me/IbnuMunewor/869 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? https://t.me/IbnuMunewor/876 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} https://t.me/IbnuMunewor/884 5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2227 6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ https://t.me/IbnuMunewor/2214 7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ! https://t.me/IbnuMunewor/2261 8, ዓሹራን ለመውሊድ? https://t.me/IbnuMunewor/2269 9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ! https://t.me/IbnuMunewor/2294 10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? https://t.me/IbnuMunewor/882 11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም! https://t.me/IbnuMunewor/2298 12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው! https://t.me/IbnuMunewor/886 13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል? https://t.me/IbnuMunewor/2234 14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት) https://t.me/IbnuMunewor/898 15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2277 16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል? https://t.me/IbnuMunewor/878 17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ https://t.me/IbnuMunewor/34 18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች https://t.me/IbnuMunewor/1624 19, መውሊድ ተከሽኖ https://t.me/IbnuMunewor/2309 20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው? https://t.me/IbnuMunewor/918 21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ https://t.me/IbnuMunewor/2302 @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
    Показать полностью ...
    2 054
    9
    ይደመጥ ባረክ አሏሁ ፊይኩም
    2 337
    0

    (119)ፊቅህ በኡስታዝ አሕመድ ኣደም.mp3

    2 384
    4

    (118) ፊቅህ በኡስታዝ አሕመድ ኣደም.mp3

    2 393
    3
    Последнее обновление: 11.07.23
    Политика конфиденциальности Telemetrio