The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категория
Гео и язык канала

статистика аудитории Daily Sport - Ethiopia

አለም አቀፍ የእግር ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ቴኒስ እና ፎርሙላ ዋን ውድድሮችን ወደ እናንተ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። 
117 454-128
~9 739
~0
8.29%
Общий рейтинг Telegram
В мире
9 074место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
63место
из 396
В категории
169место
из 1 121

Пол подписчиков

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое количество женщин и мужчин подписаны на канал.
?%
?%

Язык аудитории

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое распределение подписчиков канала по языкам
Русский?%Английский?%Арабский?%
Количество подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Время жизни пользователя на канале

Если это ваш канал, тогда можете узнать как надолго задерживаются подписчики на канале.
До недели?%Старожилы?%До месяца?%
Прирост подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Почасовой прирост аудитории

    Идет загрузка данных

    Время
    Прирост
    Всего
    События
    Репосты
    Упоминания
    Посты
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    #ይፋዊ ፍራንክ ላምፓርድ እስከ ውድድር ዘመን ፍፃሜ ድረስ የቼልሲ አሰልጣኝ ሆኗል።
    9 739
    7
    ካሪም ቤንዜማ ከ1963 ፌሬንች ፑሽካስ በኋላ በካምፕ ኑ በአንድ ጨዋታ ሦስት ጎሎች ያስቆጠረ የመጀመርያው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ነው። 👏
    9 755
    2
    የዛሬ ምሽት የጨዋታዎች ውጤት
    6 930
    1
    🚨 ቼልሲዎች እስከዚህ አመት መጨረሻ ድረስ ፍራንክ ላምፓርድን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ለመሾም ተቃርበዋል። ቼልሲ አዲስ ቋሚ አሰልጣኝ ፍለጋ ግን በቀጣይ ሳምንታት የሚቀጥል ይሆናል።
    6 334
    2
    የፉልሃሙ አጥቂ አሌክሳንደር ሚትሮቪች በኦልድትራፎርድ ከዳኛ ክሪስ ካቫናህ ጋር ባደረሰው ጥፋት በኤፍኤ ለ8 ጨዋታዎች እገዳ ተጥሎበታል።
    6 074
    0
    ናቢ ኬይታ ሊቨርፑልን በነፃ ዝውውር ይለቃል። ለእሱ እና ለኦክስሌድ-ቻምበርሊን በመልቀቃቸው ላይ ከህዳር ወር ጀምሮ በውሳኔዎች ላይ ምንም ለውጥ አልተደረገም። እናም የአርተር ሜሎ የውሰት ውሉ የሚቋረጥ ይሆናል። ኬይታ በቅርቡ አዲስ ፈተና ለመሞከር ብዙ አማራጮችን የሚመለከት ይሆናል
    5 631
    1
    ሊዮኔል ሜሲ በክለቡ የሚቆይበትን ጊዜ ለማራዘም ከፒኤስጂ ጋር ስምምነት ላይ መድረስ እንደማይችል ምንጮች ለኢኤስፒኤን ተናግረዋል። የአለም ዋንጫ አሸናፊው ደሞዙን ለመቀነስ አልተዘጋጀም እና ባለፉት ሁለት የሜዳው ግጥሚያዎች ስሙ ሲሳለቅበት ደስተኛ እንዳልሆነ መረጃዎች ወተዋል።
    5 071
    1
    #ይፋዊ የማንቼስተር ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው (27) በክለቡ እስከ 2027 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል። ለዩናይትድ ሚዲያ እንዲህ ብሏል: "እዚህ ልዩ የሆነ ነገር ለመፍጠር ጥሩ እድል አለ እና ሁሉንም ነገር እሰጣለሁ።"
    4 622
    0
    የግርሃም ፖተር ከቼልሲ መሰናበት ተከትሎ በዚህ የውድድር ዘመን አስራ ሦስት የፕሪምየር ሊጉ አሰልጣኞች ተሰናብተዋል። የቀድሞው የባየርን ሙንችን አሰልጣኝ ጁልየን ናግልስማ አዲሱ የቼልሲ አሰልጣኝ ለመሆን ከዕቹዎች መካከል ተቀዳሚ ቦታውን ይዘዋል። ከፖቸቲኖ ጋር ምንም አይነት ንግግር እንዳልተደረገ ዘገባዎች ገልፀዋል።
    5 188
    2
    በትልቆቹ 5 ሊጎች የተደረጉ የዛሬ ጨዋታዎች ውጤት:
    4 703
    1
    ዛሬ የሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች፡- ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ማንቼስተር ዩናይትድ 12:30 ሪያል ማድሪድ ከ ሪያል ቫላዶሊድ 11:15 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ቤቲስ 4:00 ሮማ ከ ሳምፕዶሪያ 1:00 ናፖሊ ከ ኤሲ ሚላን 2:45 ፒኤስጂ ከ ሊዮን 3:45
    4 916
    1
    በትልቆቹ 5 ሊጎች የተደረጉ የቅዳሜ ጨዋታዎች ውጤት:
    4 634
    0
    🍿 የክለብ እግር ኳስ ተመልሷል 🍿 ዛሬ የሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች፡- ማንቼስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል 8:30 አርሰናል ከ ሊድስ ዩናይትድ 11:00 ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ 1:30 ኤልቼ ከ ባርሴሎና 4:00 ኢንተር ከ ፊዮረንቲና 1:00 ዩቬንቱስ ከ ቬሮና 3:45 ባየርን ሙንችን ከ ቦሩሲያ ዶርትመንድ 1:30
    4 579
    1
    ኤርሊንግ ሃላንድ ከናይኪ ጋር አዲስ የኳስ ጫማ ስምምነት ተፈራርሟል። 👟
    4 694
    1
    ሉክ ሾው በማንቸስተር ዩናይትድ የሚያቆየውን አዲስ የአራት አመት ውል ለመፈራረም ተስማምቷል። ✍️
    4 060
    3
    ▪️ 4/4 የሊግ ጨዋታዎች አሸንፈዋል ▪️ የደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ በስምንት ነጥብ ይመራል። ▪️ የፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች (ሳካ በተጨዋችነት ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ) ▪️የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ (ሚኬል አርቴታ በዚህ ውድድር ዘመን 4ኛው ነው።) ማርች ለአርሰናል ጥሩ ወር ነበር። 🤗
    3 744
    2
    የባርሴሎና ም. ፕሬዘዳንት ራፋ ዩስቴ በጁን ወር ከፒኤስጂ ጋር ያለው ኮንትራት ሲጠናቀቅ ክለቡ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር እንደሚገናኝ አረጋግጠዋል። 👀
    3 644
    2
    🚨 ፕሪሚየር ሊጉ ለአዲሱ ከባድ የባለቤት እና የዳይሬክተሮች ፈተና ተስማምቷል። ይህም የታክስ ስወራ፣ ማጭበርበር፣ የጥላቻ ወንጀሎች፣ የሰብአዊ መብት መጣስ ወዘተ. የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ባለቤቶች በ2020 የአለም የሰብአዊ መብት እቀባ ህግ መሰረት በሰብአዊ መብት መጣስ ከሊጉ የሚሰናበቱበትን አዲስ ህግ ሊያወጡ ነው ተብሏል።
    4 281
    0
    ፕሪሚየር ሊግን በዓለም መድረክ ተወዳጅ ያደረጉ ሁለት ታሪካዊ አሰልጣኞች። 👏🏾
    4 555
    1
    ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እና አርሰን ቬንገር ፕሪምየር ሊግ ሆል ኦፍ ፌም የገቡ የመጀመርያዎቹ አሰልጣኞች ሆነዋል።
    4 012
    0
    ዛሬ ለሊቱን በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ አርጀንቲና ኩራካዎን 7-0 ሲያሸንፉ ሊዮኔል ሜሲ 3 ጎሎች እና አንድ ለጎል የሚሆኑ ኳስ አመቻችቷል። ሊዮኔል ሜሲ ለሀገሩ አርጀንቲና 100ኛ ጎሉን አስቆጥሯል። በአጠቃላይ ለሀገሩ 102 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ከተቀናቃኙ እና ለሀገር ብዙ በማስቆጠር ክብረ ወሰን የያዘው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ20 ጎሎች ርቆ ይገኛል።
    4 164
    3
    🔵🔴 ቶማስ ቱህል የባየር አሰልጣኝ ሆኖ የመጀመርያው ልምምድ ዛሬ አድርጓል። በመጀመሪያ ወሳኝ ጨዋታ ዶርትሙንድን በሜዳው የፊታችን ቅዳሜ የሚያስተናግድ ይሆናል።
    3 836
    0
    በተያያዘ ዜና: የCONMEBOL ፕሬዝዳንት ሊዮኔል ሜሲን 'የእግር ኳስ በትር' አበረከቱለት። በንግግራቸውም "በደቡብ አሜሪካ እና በአለም እግር ኳስ ስም ዛሬ የአለም እግር ኳስ አመራር እና ትዕዛዝ ሰተንሃል" ብለዋል።
    4 036
    1
    ሊዮኔል ሜሲ የሰውነቱን መጠን የሚያክል ሃውልት በCONMEBOL ተገለጠ። ሃውልቱም በአሱንቺዮን፣ ፓራጓይ ባለው ዋና መሥሪያ ቤቱ ይኖራል። 🌟
    3 702
    1
    ይህ ክስተት የተፈጠረው በዚህ ውድድር ዘመን ነው። የውድድሩ መጀመሪያ ላይ በብዙዎች ግምት ለፕሪምየር ሊግ ወይም ቻምፒየንስ ሊግ ቦታ ይፎካከራሉ ያልናቸው ሁለት አሰልጣኞች ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አንደኛው አዲስ ስራ በጀርመን ሲይዝ ሌላኛው ከስራው ተባሯል።
    4 067
    0
    የቶተንሃም መጨረሻዎቹ ሰባት አሰልጣኞች አንዳቸውም ክለቡን ለዋንጫ አልመሩትም። ❌ ሃሪ ሬድናፕ ❌ አንድሬ ቪላስ-ቦአስ ❌ ቲም ሼርውድ ❌ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ❌ ጆሴ ሞሪንሆ ❌ ኑኖ ኢስፔሪቲዮ ሳንቶ ❌ አንቶኒዮ ኮንቴ
    3 922
    0
    ቶትንሃም ሆትስፐር የአንቶኒዮ ኮንቴ መልቀቅን ተከትሎ ክርስቲያን ስቴሊኒ ቶተንሃምን እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ያስተዳድራል። ሪያን ሜሰንም ረዳት አሰልጣኝ ይሆናል።
    3 945
    0
    Последнее обновление: 11.07.23
    Политика конфиденциальности Telemetrio