The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Гео и язык канала

статистика аудитории "ኡማ ቲቪ " Tv

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇  https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf  
42 667-11
~9 396
~24
21.31%
Общий рейтинг Telegram
В мире
22 541место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
173место
из 396
В категории
987место
из 2 793

Пол подписчиков

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое количество женщин и мужчин подписаны на канал.
?%
?%

Язык аудитории

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое распределение подписчиков канала по языкам
Русский?%Английский?%Арабский?%
Количество подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Время жизни пользователя на канале

Если это ваш канал, тогда можете узнать как надолго задерживаются подписчики на канале.
До недели?%Старожилы?%До месяца?%
Прирост подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
881
4
ሁላችሁም ግቡና ተመልከቱ በቁርአን ድምቀት
TikTok · FaysulAhmed
Check out FaysulAhmed’s video.
2 137
1
ሁላችሁም ግቡና ተመልከቱ በቁርአን ድምቀት
1
0
https://vm.tiktok.com/ZMhYHFoPq/
1 209
0
"የህዲ መን የሻዕ ኢላ ሲራጢል ሙስተቂም" ያሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራለ።" እኚህ አባት ለሰላሳ ዓመታት ያህል ቁርዓንን አንብበዋል በ81 ዓመታቸው ኢስላምን ተቀበሉ፣❤✌️🤲 ዐለይከ ረበና ቢሁስኒል ኺታሚ! ያ ረብ መጨረሻችንን አሳምርልን! የሚባለው ለዚህ ነው።
3 314
2
ዛሬ መስከረም 12/2017 በነበረው የሙሐደራ መድረክ ላይ ማን ምን መልዕክት አስተላለፈ? # ወጣት አብዱልአዚዝ አወል የከተማው ሙስሊም ወጣት ሊግ ዋና ፀሐፊ ወጣቱ በቅርበት ከሚያስታውሰው መጥፎ ትዝታ ተላቆ የመጅሊሱ አንድ አካል ሆኗል። የዚህ ዓይነቱ የዳዕዋ ዝግጅት እንዲጠናከሩ ይሰራል፤ ሌሎች ክፍለ ከተሞችም ይህንን አርአያነት ያለውን ስራ እንድትከተሉ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ። መጅሊስ ሕዝባዊ ተቋምነቱ የበለጠ እንዲጠናከር ወጣቶች ኃላፊነታችሁን ተወጡ ። # ሼህ አሕመድ አሊይ የኮልፌ ክ/ከ መጅሊስ ምክትል ስራ አስፈጻሚ የኮልፌ ሙስሊም ወጣቶች እጅግ ሊበረታታ የሚችል ጠንካራ ስራዎችን ሠርተዋ። ይህንን መልካም ተግባራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ እጠይቃለሁ። መስጂዶችና አደረጃጀቶች ወጣቱን ያሳተፈ ስራ መሥራት ይገባችኋል። ወጣቶች ደግሞ የማይገባ ባህሪን በመተው፤ ዕውቀትን በመፈለግ፣ ያገኘነውን ዕውቀት ወደ ተግባር በመቀየር ልትተጉ ። # ኡስታዝ አብዱራህማን ሼህ መሐመድ "በማህበራዊው ሚዲያ ጫካ ውስጥ አዳኝ ነህ ወይስ ታዳኝ" በሚል ርዕስ ለወጣቶችና ለመላው ማሕበረሰብ ትምህርት የሚሰጥ ዳዕዋ አድርገዋል። ማህበራዊ ሚዲያ ከአላህ ትዕዛዝ፣ ከነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) መንገድ፣ ያዘናጋናል፤ ከማህበራዊ ግንኙነት እና ትብብር ያራርቃል። # ኡስታዝ ባሕሩ ዑመር የሁለቱ ዕውቀቶች ጥቅም በሚል የትምህር ርዕስ የዲን እና አካዳሚክ ዕውቀቶች ለኢስላም ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆኑ አብራርተዋል። ፈጣሪያችን አላህ ለዕውቀት የሰጠው ቦታ፤ ነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ለዕውቀት የሰጡት ቦታ እጅግ የገዘፈ ቢሆንም አሁን ያለው ትውልድ ግን በተቀራኒው መሆኑን የተለያዩ ዓለም አቀፍ ጥናቶችን ጠቅሰው አብራርተዋል። የሳይንስ፣ የሒሳብ፣ የጤናና የዓለምን ሁለንተናዊ አካሄድ የቀየሩ የትምህርት ዓይነቶች መሠረታቸው ኢስላም ቢሆንም ለሌላው አስረክበናቸዋልና መልሰን ልንጠቀምባቸው ይገባል። የዲንም ይሁን አካዳሚክ ዕውቀቶችን በመፈለግ ልንበረታ ይገባናል። ዕውቀት ስንፈልግና ስንማር ኢስላምንና ሀገርን ለማገልገል በሚል እሳቤ መሆን አለበት። # ሼህ መሐመድዘይን ዛህረዲን ይህንን ኡማ ማን ያሻግረው በሚል የማስተማሪያ ነጥብ መነሻነት ወጣቶች ያለባቸውን ኃላፊነት፤ መላው ማህበረሰብም ያለበትን ከፍተኛ ኃላፊነት አስምረው ተናግረዋል። ዲንን ለማስፋፋት በርካታ ጉዳዮች የተጀመሩ ቢሆንም ገና ብዙ መሥራት፤ ወጣቶች ደግሞ ለዚህ ከፍተኛ ሚና ሊወጡ ይገባል። በመስጂድ ለሚሰጡ ትምህርቶች መመለስና መጠናከር፤ ዲንን ለማሻገር ኢስላማዊ መዋቅሮችንና አደረጃጀቶችን ከመውቀስ ይልቅ ሁሉም ማህበረሰብ ራሱን ምን ሠራሁ ብሎ መጠየቅ አለበት። ወጣቶች ከባድ ኃላፊነት አለባችሁ፤ በተለይ የወጣት አደረጃጀት አባል የሆናችሁ ኃላፊነታችሁ ድርብ ነው። በመድረኩ በተለያዩ ቃሪዎች ለታዳሚው ቁርአን ቀርቧል።
Показать полностью ...
3 034
0
"የመሪ ተቋማችን መጅሊስ ስኬት የሚለካው ወጣቱ ላይ የሚሠራው ስራ ውጤታማ ሲሆን ነው።" ኡስታዝ ሐሺም ሽፋ በአ/አ/ከ/እ/ጉ/ከ/ም/ቤት የክፍለ ከተማና ወረዳ ምክር ቤቶች ዘርፍ ተጠሪ ዜና፣መጅሊስ፣መስከረም 12/2017 ዓ.ል. አ.አ. የኮልፌ ክፍለ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ሊግ የተቀዛቀዘውን የመስጂዶች የሙሐደራ እንቅስቃሴ ለማነቃቃት ያለመ መድረክ ዛሬ በኢባዱራህማን መስጂድ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ አንጋፋና ወጣት ዱአቶች ተገኝተው በተዘጋጀላቸው ርዕሶች ላይ ለታዳሚዎች አስተማሪ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል። መድረኩን ያዘጋጀው የኮልፌ ሙስሊም ወጣቶች ሊግ ሰብሳቢ ወጣት አንዋር ነስሩ በማስተላለፈው መልዕክት የክፍለ ከተማው ሙስሊም ወጣቶች በየወረዳው የቁርአን ውድድር በማድረግ፤ የዓሊሞች ዝያራን በማከናወን፤ የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን በመስጠት እንዲሁም የትውውቅና ሌሎች መድረኮችን በማዘጋጀት ወጣቱን ክፍል ከቀሪው ማህበረሰብ ጋር የማቀራረብ ተግባራት ሲከናወኑ መቆየቱን ተናግሯል። የዛሬውን ዓይነት የወጣቶች የተርቢያና የገንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በታችኛው መዋቅር ከጀመረ ቢቆይም በክፍለ ከተማ ደረጃ የዛሬው የመጀመሪያ ነው ያለው ወጣት አንዋር ይህ ዓይነቱ መድረክ ከመስጂድ የራቀውን ወጣት ትውልድ ወደ መስጂድ መመለስ እንዲችል ያደርገዋል ብሏል። የክፍለ ከተማው ወጣት ሊግ ይህንን መሠል መድረኮች ለማዘጋጀት በሚሠራው ስራ መላው ማህበረሰብ እገዛ ያድርግልን ሲልም የወጣት ሊጉ ሰብሳቢ ጥሪውን አቅርቧል። በመድረኩ ላይ የተገኙት በአ/አ/ከ/እ/ጉ/ከ/ም/ቤት የክፍለ ከተማና ወረዳ ምክር ቤቶች ዘርፍ ተጠሪ ኡስታዝ ሐሺም ሽፋ ባስተላለፉት መልዕክት የዛሬው መድረክ በየመስጂዱ የተቀዛቀዘውን የዳዕዋ ስራ ለማነቃቃት ያለመና በስኬት የተከናወነ ነው ብለዋል። ይህ የሆነው ደግሞ በወጣቶች ነው ያሉት ኡስታዝ ሐሺም ሽፋ የመሪ ተቋማችን መጅሊስ ስኬት የሚለካው ወጣቱ የማሕበረሰብ ክፍል ላይ የሚሠራው ስራ ውጤት ሲያስመዘግብ መሆኑንም ገልፀዋል። የአዲስ አበባ መጅሊስም ይህንን ቀድሞ በመገንዘብና ሀገራችን የወጣት ሀገር መሆኗን በመረዳት እነዚህ ወጣቶች በመሪ ተቋማቸው ውስጥ ቀጥተኛ ተሳታፊ እንዲሆኑ ማስቻሉን አብራርተዋል። ወጣቱ በዚህ መልኩ በመዋቅር የማይታቀፍ ከሆነ በዙሪያው የሚገኙ በርካታ መጥፎ ተግባራት የወጣትነቱን ኃይል ይጠልፉታል በማለት የተናገሩት ኡስታዝ ሐሺም በየአካባቢው ይህንን የመሠለ መድረክ በመፍጠር የወጣቱን ኃይል መጠቀም ይገባል ብለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የወጣቶች ሁለንተናዊ ተግባራት እንዲጠናከሩ የጀመረውን የማገዝ እና አብሮ የመሥራት ስራ እንደሚቀጥል ኡስታዙ አረጋግጠዋል።
Показать полностью ...
2 598
0
2 473
0
እንኳን ደስ አላችሁ በከሚሴ ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኘው ዓኢሻ መርከዝ መስከረም 11/217 ዓ.ል ከሚያስተምራቸው ከ 400 በለይ ከሚሆኑ ተማሪዎች መካከል 22 ቁርዓን የሀፈዙ ሴት ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል ። ከሁፋዞችም በተጨማሪ ለ ሁለት ወራት በዓኢሻ ኮሌጅ አጫጭር የክረምት ኮርስ ስከታተሉ የነበሩ ሰልጣኞችን እና የ KG ተማሪዎችን በዕለቱ አስመርቋል ። ተቋሙ እናቶችን ጨምሮ በ 02 ቀበሌ ብቻ ወደ 700 ለሚሆኑ ህፃናቶች ሴቶች ከ ቁርዓን ጀማሪዎች አንስቶ መሰረታዊ የሆኑ የአቂዳ ኪታብ እና እስላማዊ ስነ-ምግባርን በማስተማር ለይ ይገኛል ። ከዚህም በተጨማሪ በ 04 ቀበሌ የወንዶች መርከዝ በ 05 ቀበሌ KG በ 06 ቀበሌ ደግሞ እስላማዊ ኮሌጅ በመክፈት የከማሴ ከተማ ሙስሊም ማህበረሰብን እያገለገለ ይገኛል ።
2 882
0
በወሎ ከሚሴ በትናንትናዉ እለት አኢሻ መርከዝ በአዳሪነት ሲያቀራቸዉ የነበሩትን 22 የሴት ሀፊዞች አስመርቆል :: በዕለቱም በተለያዩ ዘርፍ ሲቀሩ የነበሩ ተማሪወችም ተመርቀዋል
3 058
0
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች ከዳሩል ቡሽራ ኦን ላይን መድረሳ :- እነሆ ቁርኣንን መማር ለሚፈልጉ ጊዜ እና እድሜ ሳይገድቦት በኦን ላይን በስልኮ መማር እንደሚችሉ ያውቃሉ? መርከዛችን አሁን ዝግጅቱን አጠናቆ ባላቹበት ሆናችሁ በሞባይል ስልኮ በኦን ላይን ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል። የሚሰጡ ትምህርቶ፦ 1,ለጀማሪዎች የቃኢዳ ትምህርት 2,ቁርአን በነዘር 3,ቁርአን ሂፍዝ 4,ተጅዊድ 5,ተርቢያ እና ሌሎች ተያያዥ ትምህርቶች ለመመዝገብ:- ስልክ:- 251942354307                    251953930217 telegram & watsapp                            
1 293
4
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈችበት 20ኛው የሙስሊም ዓለምአቀፍ መድረክ ሙፍቲ ሸይኽ ራዊ ዐይነዲንን በሙፍቲነት በመምረጥ ተጠናቀቀ። በሩስያ መዲና፣ ሞስኮ የተካሄደውና ሀገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈችበት 20ኛዉ የሙስሊም ዓለምአቀፍ መድረክ ሸይኽ ራዊ ዐይነዲንን በሙፍቲነት በመምረጥ ተጠናቋል። በ20ኛዉ የሙስሊም ዓለምአቀፍ መድረክ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት የሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ኢትዮጵያን በመወከል ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳታፊ ሆነዋል።  ሞስኮ ውስጥ በሚገኘው መስጂደል ጀዋሚዕ የመሰብሰቢያ  አዳራሽ "የሰላም መንገድ፡ ውይይት የተጣጣመ አብሮ መኖር መሠረት" በሚል መርኅ በተካሄደው በዚህ ጉባዔ ላይ ንግግር እንዲያደርጉ ከተመረጡ አሥራ አምስት ሀገራት አንዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ነች። የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ ኢትዮጵያ ከንጉሥ አስሐመተል ነጃሺ የተወረሰ ልዩነትን የማስተናገድ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት መኾኗን ጠቅሰው፣ ዓለም ይህን ልምድ ከኢትዮጵያ ሊወስድ ይገባዋል ብለዋል። ፕሬዝደንቱ ከጉባዔው ጎን ለጎን ከሩሲያ መጅሊስ ፕሬዚደንት ጋር ተገናኝተው የተወያዩ ሲኾን፣ የሁለቱ አገራት መጅሊሶች በጋራ ጉዳዮች ላይ አብረው ለመሥራት አሥር ነጥቦችን የያዘ የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። በተጨማሪም፣ ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ በጉባዔው ላይ ተሳታፊ ከነበሩ የሕንድ፣ የናይጄሪያ፣ የቱኒዝያ እና የኳታር መፍቲዎች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። በሞስኮ ከተማ በተካሄደው 20ኛው የሙስሊም ዓለምአቀፍ መድረክ ላይ ከአርባ ሀገራት የተውጣጡ ሙስሊም ሊቃውንት (ዓሊሞች) ተሳታፊ ሆነዋል። ከተመሠረተ 30ኛ ዓመቱን በማክበር ላይ የሚገኘው የሙስሊም ዓለምአቀፍ መድረክ ላለፉት 20 ዓመታት በየዓመቱ ጉባዔ ሲያካሂድ የቆየ መኾኑ ታውቋል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት በዚህ ጉባዔ ላይ ከዚህ በኋላ በየዓመቱ ቋሚ ተሳታፊ እንደምትሆንም ተገልጿል።
Показать полностью ...
3 350
1
2 964
0
3 316
0
ጥራታቸውን የጠበቁ፤ የውጪ አረቢያን መጅሊስ የሚያስንቁ ማራኪ የሀገር ውስጥ መጅሊሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ፤ ከሀምዛ ዑመር  አረቢያን መጅሊስ እና መጋረጃ ያግኙ 🏬አድራሻ:   መርካቶ ዱባይ ተራ ፓርኪንግ መውጫ አጠገብ የሱቅ ቁጥር B33/1 ስልክ፦NaN          NaN ለበለጠ መረጃና የተለያዩ እቃወችን ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻችንን ይቀላቀሉ  
1 330
1
3 814
9
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio