አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች ከዳሩል ቡሽራ ኦን ላይን መድረሳ :- እነሆ ቁርኣንን መማር ለሚፈልጉ ጊዜ እና እድሜ ሳይገድቦት በኦን ላይን በስልኮ መማር እንደሚችሉ ያውቃሉ?
መርከዛችን አሁን ዝግጅቱን አጠናቆ ባላቹበት ሆናችሁ በሞባይል ስልኮ በኦን ላይን ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል።
የሚሰጡ ትምህርቶ፦
1,ለጀማሪዎች የቃኢዳ ትምህርት
2,ቁርአን በነዘር
3,ቁርአን ሂፍዝ
4,ተጅዊድ
5,ተርቢያ እና ሌሎች ተያያዥ ትምህርቶች
ለመመዝገብ:-
@Darulbushra
ስልክ:- 251942354307
251953930217
telegram & watsapp