Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категория
Гео и язык канала

статистика аудитории telebirr

The first mobile money platform in Ethiopia 
259 663-54
~19 687
~4
17.69%
Общий рейтинг Telegram
В мире
9 708место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
69место
из 396
В категории
169место
из 1 396

Пол подписчиков

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое количество женщин и мужчин подписаны на канал.
?%
?%

Язык аудитории

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое распределение подписчиков канала по языкам
Русский?%Английский?%Арабский?%
Количество подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Время жизни пользователя на канале

Если это ваш канал, тогда можете узнать как надолго задерживаются подписчики на канале.
До недели?%Старожилы?%До месяца?%
Прирост подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
የሀገራችንን የዲጂታል ፋይናንስ አካታችነትን በማሳደግ ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ያለውን የቴሌብር አገልግሎት ተደራሽነት በማሳደግ በ2017 በጀት አመት የቴሌብር ደንበኞችን ቁጥር 55 ሚሊዮን ለማድረስ አቅደናል፡፡ የቴሌብር ወኪሎችን ቁጥር በ28% በማሳደግ 275 ሺህ ለማድረስ እንዲሁም በቴሌብር ግብይት የሚፈጽሙ ነጋዴዎችን ቁጥር በ102% በማሳደግ 367 ሺህ ለማድረስ እና የቴሌብር ደንበኞችን ቁጥር በ15.7% በመጨመር 55 ሚሊዮን ለማድረስ እቅድ ይዘናል፡፡ የቴሌብር ዲጂታል አገልግሎቶችን፣ የሀገር ውስጥ የዲጂታል ገንዘብ ዝውውርን፣ የኤሌክትሮኒክ ንግድ ክፍያዎችን፣ አለም አቀፍ የኦንላይን ክፍያዎችን፣ ተጨማሪ አጋሮችን በማሳተፍ የሃዋላ አገልግሎቶችን በስፋት ተግባራዊ እናደርጋለን፡፡ የቴሌብር አገልግሎትን በይበልጥ በማስፋት ተጠቃሚዎች በቀላሉ በእጅ ስልካቸው ክፍያ መፈጸም፣ ገንዘብ መላክና መቀበል እንዲችሉ እንዲሁም ተቋማትን የክፍያ ስርአታቸውን እንዲያዘምኑ በማስቻል የዲጂታል አገልግሎቶችን አካታችነት እና ተደራሽነት በማረጋገጥ ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ የበኩላችንን ቁልፍ ሚና ማበርከት እንቀጥላለን፡፡ ለተጨማሪ፡ ይጎብኙ፡፡
Показать полностью ...
11 535
6
ኩባንያችን በ2017 በጀት ዓመት ነባር የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን አሟጦ በመጠቀም፣ አዳዲስ መጠነ ሰፊ ተጨማሪ ማስፋፊያዎችን በማከናወን እንዲሁም የደንበኛ ቁጥርን የሚጨምሩ እና ተሞክሮን የሚያሻሽሉ ተግባራትን በማከናወን አጠቃላይ የደንበኞቹን ብዛት በ6% በመጨመር 83 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት የሞባይል ደንበኞችን በ5.5% በመጨመር 79.7 ሚሊዮን ማድረስ፣ የሞባይል ዳታና ኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን በ16% በመጨመር 47.4 ሚሊዮን ማድረስ እንዲሁም የፊክስድ ብሮድባንድ ደንበኞችን በ25% በመጨመር 934 ሺህ ለማድረስ አቅዷል፡፡ ኩባንያችን የቴሌኮም ሽፋንን በመጨመር የቴሌኮም ስርጸት መጠንን 73% ለማድረስ ከማቀድ ባሻገር የእጅ ስልኮችን በቅናሽ በማቅረብ ለማህበረሰባችን ከኮኔክቲቪቲ ባሻገር የዲጂታል ሶሉሽን እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶች በማዳረስ ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ይተጋል፡፡ ለተጨማሪ፡ ይጎብኙ፡፡
Показать полностью ...
15 710
7
ኩባንያችን በ2017 በጀት ዓመት በመላ ሀገሪቱ 1,298 የሞባይል ኔትወርክ ጣቢያዎችን ለመገንባት፣ በ500 ከተሞች የ4ጂ እንዲሁም በ15 ከተሞች የ5ጂ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ማቀዱን ይፋ አደረገ፡፡ በበጀት ዓመቱ ኩባንያችን የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተ ልማት ማስፋፊያዎችን ለማከናወን ከ1 ቢሊየን በላይ የአሜሪካ ዶላር ወጭ የሚያደርግ ሲሆን ይህም የግለሰብ እና የንግድ ደንበኞች እንዲሁም በሀገራችን ሁሉን አቀፍ እድገት ላይ የላቀ ሚና የሚያበረክቱ የመንግስት ተቋማት ቅልጥፍናና ምርታማነትን የሚጨምሩ 260 አዳዲስና የተሻሻሉ ሶሉሽኖችን ለማቅረብ ያስችለዋል፡፡ በተጨማሪም ኩባንያችን አቅርቦትን ከማረጋገጥ አንጻር ከ1.1 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የቴሌኮምና ዲጂታል አገልግሎት መስጫ መሳሪያዎች (devices) ለግለሰብ እና ድርጅት ደንበኞች ለማቅረብ አቅዷል፡፡ ኩባንያችን ግዙፍ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ በማከናወን የድርጅት ደንበኞችን አሰራር የሚያዘምኑ የክላውድ እና ኤጅ ኮምፒውቲንግ፣ አይኦቲ (IoT) የመረጃ እና የጥሪ ማዕከል፣ የይዘት፣ የዲጂታል ግብርና፣ ጤና፣ ትምህርት፣ ስማርት ከተማ የመሳሰሉትን የዲጂታል ሶሉሽኖች በስፋት ያቀርባል፡፡ ለተጨማሪ፡ ይጎብኙ፡፡
Показать полностью ...
16 002
1
ኦፕሬተሮቻችን በባህል ልብስ አሸብርቀው በሥራ ገበታቸው ላይ !
19 399
0
💇🏽‍♀️ ሚዶ የውበት ሳሎን ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም በምቾት ይስተናገዱ! 🔗 ቀጠሮ ለመያዝ የሚያስችልዎትን መተግበሪያ ፕሌይ ስቶር ላይ ያገኙታል፡፡ ⏩ ክፍያዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *127# በቀላሉ ይፈጽሙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
20 182
1
🔥 ዘመናዊ የእጅ ስልክ ከ1 ዓመት የጥቅል ስጦታ ጋር!! የጎግል መተግበሪያዎች የተጫኑባቸውን አዳዲሶቹን የ ዘመናዊ የእጅ ስልኮች በተመጣጣኝ ዋጋ ሲገዙ ▶️ የ2 ጊ.ባ ወርኃዊ የዩትዩብ ጥቅል ለአንድ ዓመት እንዲሁም 🌐+📞 ለ3 ተከታታይ ወራት 3 ጊ.ባ የዳታና 200 ደቂቃ የድምጽ ጥቅል በስጦታ ያገኛሉ! 📍 በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን እንዲሁም የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ ድረገጽ መግዛት ትችላላችሁ!
24 413
18
✴️ እጥፍ ድርብ 100% ስጦታ በተማሪዎች ጥቅል!! 📞የድምፅ 🌐 የዳታ እና 📶 ሁለቱንም አጣምሮ የያዙትን ልዩ ወርኃዊ የተማሪ ጥቅሎች ከ100% ተጨማሪ ስጦታ ጋር አቅርበናል፡፡ 💁‍♂️ ከዚህ ቀደም የተማሪነት መረጃዎ ከተመዘገበ በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር ወይም *999# መግዛት ይችላሉ! 🛠 ካልተመዘገቡ አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ ይጎብኙ!
24 641
4
አሁንም መመዝገብ ይችላሉ! የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን በመካሄድ ላይ ይገኛል። ቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ በተካተተው አቅጣጫ ጠቋሚ መተግበሪያ በመታገዝ አቅራቢያዎ የሚገኘውን የምዝገባ ማዕከል ይወቁ፤ በአካል ቀርበው በነጻ ይመዝገቡ! ለተጨማሪ መረጃ ይጎብኙ!
25 397
10
በቦታና ጊዜ ሳይገደቡ ግብርዎን በቴሌብር ይክፈሉ! ምቾትዎ እንደተጠበቀ ግብርዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *127# ባሉበት ሆነው በእጅ ስልክዎ ይክፈሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ 24/7 ያግኙን!
26 902
11
መውሊድ የሞባይል ጥቅል የቆይታ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል!! 🎁 እስከ 20% ከሚደርስ ቅናሽ ጋር ፈጥነው በቴሌብር ይግዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን ወይም *127# ይጠቀሙ 🗓 እስከ ሌሊት 6 ሰዓት ብቻ!
26 087
4
🏆 ቴሌብር ሱፐርአፕን ይጋብዙ፤ እስከ 10,000 ብር ስጦታ ያግኙ! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም 💬 በአጭር መልእክት ወይም 🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም ታብሌቶችና ስማርት ስልኮች እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ባካተተው ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🔗 የዘመነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማግኘት ይጠቀሙ! ✅ ለዕድል ጨዋታው ብቁ የሚሆኑት 20 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ነው! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
26 379
16
🎁 ተጨማሪ 50% ስጦታ ያግኙ! 💁‍♂️ ከውጭ አገራት ከ99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 🗓 እስከ ነገ መስከረም 07 ቀን 2017 ዓ.ም! ደንብና ሁኔታዎችን ይመልከቱ!
26 624
8
🌼 ፍካት ከመስከረም፣ በረከት ከቴሌብር ሐዋላ! 17% ተጨማሪ ስጦታ ከበርካታ የዕድል ሽልማቶች ጋር!! ከባሕር ማዶ በቴሌብር ሬሚትና በአጋሮቻችን በኩል ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ 17% የገንዘብ ስጦታ እንዲሁም:- 💁‍♂️ 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ✈️ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር 🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር... የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል! 🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ
Показать полностью ...
28 006
10
የመታወቅ ቀን! መስከረም 06/2017 ዓ.ም የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከል በመፈጸም ሁሉም ሰው የሚታወቅባትን ኢትዮጵያ እንፍጠር፡፡
28 034
5
መልካም የሥራ ሳምንት !
31 966
6
🌟 17% የገንዘብ ስጦታ ከተጨማሪ አጓጊ የዕድል ሽልማቶች ጋር!! የመውሊድ በዓልን አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 17% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ✈️ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር 🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር... የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል! 🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ
Показать полностью ...
32 254
18
ኢድ ሙባረክ! በሰላም፣ በጤና፣ በፍቅር እና በደስታ የሚያሳልፉት በአል እንዲሆንልዎ ከልብ ተመኘን!

IMG_1596.MP4

3 941
2
🎁 በልዩ የመውሊድ ጥቅሎቻችን እንኳን አደረሳችሁ ይባባሉ!! 💁‍♂️ እስከ 20% ከሚደርስ ቅናሽ ጋር ቀርበዋል በቴሌብር ይግዙ፤ የበዓል ስጦታ ለወዳጅ ቤተሰብ ያበርክቱ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን ወይም *127# ይጠቀሙ 🙌 መልካም በዓል
34 957
5
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio