Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

статистика аудиторії ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት  @wizhasher   @wiz_hasher  Group 👉  @Man_United_ethio_fans_Group  {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648 
Показати весь опис
289 211+922
~25 674
~146
10.79%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
3 323місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
9місце
із 396
У категорії
60місце
із 1 121

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
በዚህ የውድድር አመት ምርጥ እና ማንረሳቸው የክለባችን ክስተቶች በደረጃ 1, አማድ በኤፌ ካፑ ግማሽ ፍፃሜ ባለቀ ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ 2, ማክቶሚናይ ባለቀ ሰአት ብሬንትፎርድ ላይ ያስቆጠራት ግብ(2-1) 3, የኮቢ ማይኖ የመጀመሪያ የሊግ ጎል ከ ወልቭስ ጋር 4, ማክቶሚናይ ከአስቶን ቪላ ጋር ያቆጠራት ግብ ( ዳግላስ ሉዊዝ እስክስታውን የወረደብን ጊዜ) 5, አንድሬ ኦናና ከኮፐን ሃገን ጋር ያዳናት ፍፁም ቅጣት ምት 6, የራስመስ ሆይሉንድ የመጀመሪያ የሊግ ጎል ከ አስቶን ቪላ ጋር(3-2) ትስማማላችሁ?
12 235
0
የፕሪሜር ሊጉ አጥቂዎች በመጀመሪያው የውድድር ዘመን ለክለባቸው ያደረጉት ፦ 👉 ጄሱስ (26 አመቱ አርሰናል) - በሁሉም ውድድሮች 11 ጎል ነበረው 👉 አይዛክ (23 አመቱ ፣ ኒውካትስል) - በሁሉም ውድድሮች 10 ጎል ነበረው 👉 ኑኔዝ (23 ዓመቱ ሊቨርፑል) - በሁሉም ውድድሮች 14 ጎል ነበርው 👉 ሆይሉንድ (21 ዓመቱ ማንችስተር ዩናይትድ) - በሁሉም ውድድሮች 16 ጎሎች አለው ምንም ጥያቄ የለውም በዚህ ቁጥራዊ መረጃ መሠረት የተሻለው አጥቂ ነው ገና 21 አመቱ መሆኑን ደግሞ ሊዘነጋ አይገባም 😊
12 663
12
ፖርቱጋል ለዩሮ 2024 ምትጠቀምበትን ስብስብ ይፋ ስታደርግ ከክለባችን ፣ ዲዮጎ ዳሎት እናም ብሩኖ ፈርናዴዝ መካተት ችለዋል።
13 299
0
በድምፅ ምርጫውም መሰረት የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች : ዲዮጎ ዳሎት በመባል ተመርጧል። ይገባዋል 👏
14 819
0
በዘመንቤት ሲወራረዱ አስደናቂ ትላልቅ ቦነሶች እና ትላልቅ ኦዶች ያገኛሉ።  በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ! ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇       
14 152
1
ቶማስ ቱሄል ከእግር ኳሱ አለም ለተወሰነ ጊዜ በመራቅ ትንሽ እረፍት ይወስዳል ወይም ደግሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ደጋሚ በመመለስ ስራንውን ይጀምራል። ወደ ሊጉ የሚመለስ ከሆነ ማረፊያው የሚሆነው ወይ ቼልሲ ነው አልያም ደግሞ ማንችስተር ዩናይትድ ነው። [Plettigoal,Sky sport]
14 268
0
ክለባችን ማን ዩናይትድ በአዲሱ አስተዳደር ጥሩ ጊዜን ያሳልፋል ተብሏል ለዚህም እንደምክንያትነት የተጠቀሰው ፣ የክለባችን የቡድን ልምምድ እንደ በፊቱ አሰልቺ ያልሆነ እናም በከፍተኛ እና ጥሩ ብቃት ባለፈው ሳምንት እንደተደረገ ተነግሯል። [ Team Talk ]
14 669
0
16 371
1

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
2.2k
Анонімне голосування
17 462
0
የዘንድሮው የክለባችን የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ማነው ? ብዙ ሰው የወደደው የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ይባላል ! መልሳችሁን በታች በምታዩት ኮሜንት መስጫ ላይ አሳውቁን።
17 206
0
ክለባችን ማን የናይትድ የአያክሱን ተከላካይ ጆሬል ሀቶን ለማስፈረም ፉክክሩን መቀላቀሉ ተሰምቷል። ክለባችን ማን ዩናይትድ በክረምቱ የግራ መስመር ተከላካይ እና ሁለት የመሀል ተከላካይ የማስፈረም ፍላጎት አለው። [ GraemeBailey ]
17 061
0
የሰሜን አየርላንዱ አሰልጣኝ ማይክል ኦኔል :- "ጆኒ ኢቫንስ በዚህ ውድድር ዘመን ጉዳቶችን አስተናግዶ ነበር ምናልባት አሁን 100% ዝግጁ ላይሄን ይችላል ።"
16 622
0
ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣዩ ውድድር ዘመን በሜዳው ይጠቀመዋል ተብሎ የሚታሰበው ማልያ !
16 883
10
16 890
0
ስሙ ያልጠቀስ ክለብ በክለባችን ማን ዩናይትድ የሚፈለገውን  ሮቤርቶ ደ ዘርቢን አዲሱን አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ለብራይተን 4.3 ሚሊየን ፓውንድ ካሳ ከፍሏል። ሁሉም ነገር አስቀድሞ ተከናውኗል፣ ነገር ግን ክለቡ ማን እንደሆነ በተመለከተ "ከፍተኛ ሚስጥራዊነት" አለ ተብሏል። [lucacerchione, CalcioNapoli24]
18 075
1
16 963
0
የፈረንሳዩ ክለብ ሊል አሰልጣኝ የሆኑት ፓውሎ ፎንሴካ ፤ ኤሪክ ቴን ሀግ ከማንችስተር ዩናይትድ የሚሰናበቱ ከሆነ እርሳቸውን ለመተካት ከታጩት አሰልጣኞች መካከል አንዱ መሆናቸው ተገልጿል ። ፓውሎ ፎንሴካ ከክለባችን በተጨማሪም ባየርን ሙኒክን ጨምሮ በሌሎች ክለቦችም የሚፈለጉ አሰልጣኝ ናቸው ። [ Di Marzio ]
17 779
0
ክለባችን በመጪው ቅዳሜ የሚያደረገውን የኤፌ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ የሚሸነፍ በይፋ ከሆነ ከሁሉም የአውሮፓ ውድድሮች ውጪ ይሆናል ።
17 716
11
ክለባችን በመጪው ቅዳሜ የሚያደረገውን የኤፌ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ የሚሸነፍ በይፋ ከሆነ ከሁሉም የአውሮፓ ውድድሮች ውጪ ይሆናል ።
1
0
ምንም እንኳን የኤሪክ ቴን ሀግ በክለቡ የመቆየቱ ወይም ከክለቡ የመሰናበቱ ነገር ግልጽ ባይሆንም፤ ክለባችን በዚህ ሰአት ከየትኛውም አሰልጣኝ ጋር ውይይት አላደረገም።
18 188
0
ማንችስተር ዩናይትድ ጃኦ ኔቬስን ለመመልከት መለማዮችን በዚህ ሲዝን ብዙ ጊዜ ልከው ተመልክተውታል። ነገር ግን አሁን ላይ የተጫዋቹ ዋጋ በጣም ከፍ ያለ እና የተጋነነ ነው እናም የእሱ ዝውውር አሁን ላይ የሚሆን አይመስልም።
5 415
0
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
8 426
0
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️ ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
8 427
0
#Update የኤፍ ኤ ካፕ ፍፃሜ ውጤት አስፈላጊ የሚሆን ይሆናል። ነገር ግን የሁሉም ነገር መነሻ እና ማብቂያ አይደለም። በጨዋታው ውስጥ ያላቸው አፈፃፀም እና አስተሳሰብ ከኤሪክ ቴንሀግ ስራ ጋር በተያያዘ የሚገመገም ይሆናል። [Fabrizio Romano]
19 408
0
#Update ቶማስ ቱሄል ዝግጁ ሆኖ ከፕሪሚየር ሊጉ የሚመጡለትን እድሎች እየተጠባበቀ ነው። ስለሆነም የማንችስተር ዩናይትድ ሀላፊነት የሚገኝ ከሆነ እሱ የሚያስበው ነገር ይሆናል። [Fabrizio Romano]
18 755
0
#Update ማንችስተር ዩናይትድ ልምድ ወዳለው አጥቂ መሄድ ከፈለገ ኢቫን ቶኒ አንዱ ኢላማ ነው። እነርሱ ማስፈረም በሚፈልጉት አጥቂ ፕሮፋይል ዙሪያ በመደረግ ላይ ያሉት ውይይቶች ቀጥለዋል። [Fabrizio Romano]
18 505
1
#Update በ ክረምቱ የዝውውር መስኮት አዲስ የቀኝ መስመር ተከላካይ በማምጣት ዙሪያ እየተደረጉ ያሉት የውስጥ ውይይቶች እንደቀጠሉ ናቸው። የማንችስተር ዩናይትድ ስካውቶች የጄርሚ ፍሪምፖንግ ከፍተኛ አድናቂ ናቸው። [Fabrizio Romano]
18 288
1
መካተት ችለዋል! አርጀንቲና ለቀጣዮቹ የወዳጅነት ጨዋታዎች እና የኮፓ አሜሪካ ስብስቧን ይፋ ስታደርግ ከክለባችን ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና አሌኀንድሮ ጋርናቾ መካተት ችለዋል። NB ለኮፓ አሜሪካ ከዚህ ቡድን ውስጥ ሶስት ተጨዋቾች ይቀነሳሉ።
19 210
0
አንድሬ ኦናና በዚህ የውድድር ዘመን 13 የተለያዩ የመሀል ተከላካይ ተጠማሪዎች ከሱ ፊት ስለመሰለፋቸው ፦ " ካስሜሮ እንደ መሀል ተከላካይ እየተጫወተ ነው ፣ ዲዬጎ ዳሎትም አንዳንድ ጊዜ በግራ መስመር ተከላካይነት ይጫወታል ፣ ብሩኖም ቢሆን የመሀል ተከላካይ ሆኖ ተጫውቷል " " እኛ ለቡድኑ እስከጠቀመ ድረስ የምንችለውን ማድረግ አለብን ፤ እኔም እንኳን አጥቂ ሆኜ መጫወት ቢኖርብኝ አደርገዋለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።
19 828
0
እንዲሁም ስካውካ በግብ ጠባቂዎች ዘርፍ በሁሉም መመዘኛዎች ተወዳድረው ያሸነፉ ተጫዋቾችን እንደምትመለከቱት አውጥቷል። በዚህም የክለባችን የግብ ዘብ አንድሬ ኦናና በሁለት የተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛውን ደረጃ መያዝ የቻለ ሲሆን ፤ 149 ኳሶችን በማዳን እንዲሁም 73.4 ፐርሰንት ኳስ የማዳን ንፃሬ በማስመዝገብ የመጀመሪያውን ደረጃ መያዝ ችሏል።
20 417
10
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio