The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber

статистика аудиторії 🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው። [ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55 
Показати весь опис
14 5260
~0
~0
0
Загальний рейтинг Telegram
В світі
46 665місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
313місце
із 396
У категорії
1 504місце
із 2 333

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Погодинне зростання аудиторії

    Триває завантаження даних

    Час
    Приріст
    Всього
    Події
    Репости
    Згадування
    Пости
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    የዛሬው የኡሱሉል-ኢማን ደርስ ክፍል 2⃣5⃣በፎቶ 👆👆
    705
    1
    👆👆 🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣4⃣📚 📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ 📖የኪታቡ ስም ፦ ኡሱሉል-ኢማን إسم الكتاب ፡ " أصول الإيمان " 📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሱለይማን አት-ተሚሚ (አሏህ ይዘንላቸው) صاحب الكتاب ፡ شيخ محمد بن سليمان التميمي.(رحمه الله) ✅ደርስ ክፍል ፦ 2⃣5⃣ 👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው) أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله) 🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦ ▪️ነቢዩ - ﷺ - ሱናን በመያዝ ላይ መቀስቀሳቸው እና ቢድዓና ልዩነትን ማስጠንቀቃቸው 🔻ከ79ኛው - 80ኛው ሐዲስ ማብራሪያ ___ 🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬   ° 📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬ __ ✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed 📆 ዙልቒዕዳህ 10/1444ሂ. # ግንቦት 22/2015. # May 30/2023. ➖➖➖➖➖➖➖➖ { من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري [ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71) { من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم [ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893) ° 🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴 ➖➖➖➖➖➖➖ 📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦   📣በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ ✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ 
    Показати повністю ...
    721
    1

    ኡሱሉልኢማን_ክፍል_25_ነቢዩ_ﷺ_ሱናን_በመያዝ_ላይ_መቀስቀሳቸው_እና_ቢድዓና_ልዩነትን_ማስጠንቀቃቸው.mp3

    624
    1
    የእለተ ማክሰኞ የ"ኡሱሉል-ኢማን" የዐቂዳ ደርስ ክፍል 2⃣5⃣👇👇
    621
    0
    አቡሁረይራህ - ረዲየሏሁዐንሁ እና እናቱ .. እማዬ ሆይ! አሰላሙዓለይኩም ..በልጅነትሽ ተንከባክሽ ስላሳደግሽኝ አሏህ ይዘንልሽ .. ወዓለይኩሙሰላም ልጄ ሆይ! ትልቅ ሆነህ ለኔ ታዛዥ ስለሆንክ ላንተም አሏህ ይንዘልህ ..

    file

    1 044
    14
    አተርፍ ባይ... 🔅የቁርኣን ቃላትን ከዐረብኛ ውጪ ባሉ ፊደሎች መፃፍ ክልክል ሆኖ ሳለ ቁርኣንን ለመማር ለማስተማር በሚል አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ቁርኣንን በሌላ ቋንቋ የሚፅፉ ብዙዎች ናቸው። 🔅ለሰለምቴ/አዲስ ወደ ኢስላም ለገቡ ወገኖችም ይሁን ሳይማሩ ዕድሜያቸው ለገፋ ሰዎች ቁርኣንን በሌላ ቋንቋ እየፃፉ የሚያስተምሩና እንደ ኣየተል-ኩርሲይ ወዘተ ያሉ ልዩ ትሩፋት ያላቸው አንቀፆችን በአማርኛ፣እንግሊዘኛ፣ኦሮሚኛም ይሁን በሌሎች ከዐረብኛ ውጪ ባሉ ፊደሎች እየጻፉ የሚሸጡ፤ ይህንንም የሚያሳትሙ ሰዎችና ድርጅቶች በሙሉ ለዲናቸው ሲሉ (አላህን ፈርተው) ከዚህ ሊታቀቡ ይገባል!። 🔅ስለዚህ የፈጀውን ያክል ጊዜ ፈጅቶ ቁርኣኑ በወረደበት ፊደል፣ ነቢዩ ﷺ እና ሰሓባዎች ባስተማሩበት መልኩ፣ ቀደምት ሙስሊሞች እንደተማሩት በዐረብኛ ፊደላቱን አጥንቶ ከዛም በየደረጃው ቃላትን እያጣመሩ፤ ለጀማሪ በተዘጋጁ መጽሐፍት እየታገዙ መቅራትና መማር ይገባል። 🔅ከላይ የተባለው ሁሉ የቁርኣንን የዐረብኛውን ቃል እራሱን በሌላ ፊደል መጻፍን በተመለከተ ነው እንጂ የቃላቱን ትርጉም ዕውቀትና ብቃት ባለው ሰው ወደ ሌላ ቋንቋ መተርጎሙ (መፈሰር) የተፈቀደና ለመላው የሰው ልጆች የቁርኣንን መልዕክት በሚገባቸው ቋንቋ ከማድረስ አንጻር ተፈላጊና ተወዳጅም ነው። 🔅ነገር ግን ማንኛውንም የትርጉም ስራ ለመስራት ሁለቱን ቋንቋዎች በሚገባ ማወቅና በሁለቱ ቋንቋዎች መካከል ሊኖር የሚችልን የንግግር ዘይቤ ልዩነት ከግምት ውስጥ ባደረግ መልኩ የትርጉም ስራውን ማስኬድ እንዲሁም ወደ ሌላ ቋንቋ የተተረጎመውን ቁርኣን ሳይሆን የቁርኣን መልዕክት ማለት (ብሎ መሰየም) ይገባል። 💥ቁርኣንን በሌላ ፊደል ከመጻፍ ይጠንቀቁ! ቁርኣን ከአላህ ዘንድ የወረደው በዐረብኛ ቋንቋ ነው። ከነቢዩ ﷺ ዙሪያ የነበሩ ሰሓባዎችም የጻፉት በዐረብኛ ቋንቋ እና ፊደል ብቻ ነው። ﴿نَزَلَ بِهِ ٱلرُّوحُ ٱلۡأَمِينُ١٩٣ عَلَىٰ قَلۡبِكَ لِتَكُونَ مِنَ ٱلۡمُنذِرِينَ١٩٤ بِلِسَانٍ عَرَبِيّٖ مُّبِينٖ١٩٥﴾ [الشعراء: 193-195] “ከአስጠንቃቂዎች ትሆን ዘንድ ቁርኣንን ግልጽ በሆነ ዐረብኛ ቋንቋ ታማኙ መንፈስ ጂብሪል (ከአላህ ዘንድ) ልብህ ላይ አወረደው።” (አሽ-ሹዐራእ 193-195) ። ✍ጥቅል መልዕክት ለማስተላለፍ ያመች ዘንድ "ቁርኣን የህይወት ብርሃን" ከሚለው መፅሀፍ ተቀንጭቦ የተዘጋጀ። ዛዱል መዓድ 🔎  🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
    Показати повністю ...
    "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
    በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
    845
    4
    ▪️ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ 🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ] (ሙስሊም ዘግቦታል). ____ اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد. ___ 📣

    file

    1 245
    8
    የዛሬው የ"ዑምደቱል-አሕካም" ደርስ ክፍል 8⃣2️⃣ በፎቶ 👆👆
    1 385
    1
    👆👆 🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣3⃣ 📕የእለተ ሐሙስ የሐዲስ አሕካም ደርስ 📖የኪታቡ ስም ፦ ዑምደቱል-አሕካም إسم الكتاب ፡ " عمدة الأحكام من كلام خير الأنام " 📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ተቅዩዲን አቢሙሐመድ ዐብዱል-ገኒይ አልመቅደሲይ (አሏህ ይዘንላቸው) صاحب الكتاب ፡ تقي الدين أبي محمد عبد الغني المقدسي.(رحمه الله) ✅ደርስ ክፍል ፦ 8⃣2⃣ 👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው) أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله) 🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው 🔻ኪታቡል-ሑዱድ ወንጀለኛ የሚቀጣባቸው ህጎች 353ኛው - 358ኛው ሐዲስ ማብራሪያ ____ 🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬   • 📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬ __ ✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed 📆 ዙልቒዕዳህ 5/1444ሂ. # ግንቦት 17/2015. # May 25/2023. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ { من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري [ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71) { من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم [ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893) ° 🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖  📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦   📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ ✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ 
    Показати повністю ...
    🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮
    🔊ዑምዳ ክፍል 8⃣2⃣ || ኪታቡል-ሑዱድ በኡስታዝ አብዱልዋሲዕ @ibnyahya7
    1 218
    0

    ዑምደቱል_አሕካም_ክፍል_82_ኪታቡል_ሑዱድ_የወንጀለኛ_መቅጫ_ህጎች.mp3

    894
    3
    የእለተ ሐሙስ የ"ዑምደቱል-አሕካም" የሐዲስ አሕካም ደርስ ክፍል 8⃣2⃣👇👇
    866
    0
    👆👆 🪀የዛዱል መዓድ ፈታዋ ቁ.2⃣1⃣8⃣ ▪️የዛሬው ጥያቄዎች ፦ 🔻1.የዒድና የጁምዓ ትጥበትን በአንድ ላይ ነይቶ መታጠብ ይቻላል ወይ? ° 🔻2.ከፈጅር ወቅት በፊት የአውራ ወቅት ነው ተብሏል፤ ከሱብሂ ቡሀላ ለሚተኙ ሰዎች ይህ ወቅት የአውራ ወቅት አይሆንም? ° 🔻3.እኔ ቤተሰቦቼ ካ*ffi*ሮች ናቸው አባቴ ይቅማል ፣ያጨሳል ፣ሱሰኛ ነው። እሱን መርዳት ይበቃልኛል ወይ? የምልከውን ገንዘብ ለሱሱ ነው ሚያውለው።ያሳደገችኝ አያቴ ብር ስልክላት የሚወስድባት እሱ ነው፤ የምልከው ገንዘብ ይበቃልኛል? በሱ የተነሳ እስዋንስ እንዴት አድርጌ ልርዳት? ° 🔻4.ስለ ለይለቱል ቀድር ምልክት ያብራሩልን? ° 🔻5.ከዓስር በፊት ቀብልያ አለ ወይስ የለም? ያብራሩልኝ። ° 🔻6.እኔ የጨረቃ (ካርታ የሌለው) ቤት ከጓደኛዬ ጋር ገዝቼ ነበር። አሁን ሸጥነው፤ ሦስት ወር ሆኖታል፤ ብሩንም ተከፋፍለነዋል ። እኔ ለራሴ ጉዳይ እሱም ለራሱ ጉዳይ እያዋልነው ነው። በዚህ የጋራ ቤት ዘካ አለበት? ከሸጥነውስ ቡሀላ በብሩ ዘካ አለበት? ° 🔻7.ነብዩ ሱብሂ በጀምዓ ሰግዶ የሰገደበት ቦታ ላይ ፀሀይ እስክትወጣ ድረስ ዚክር እያለ ከዛም ተነስቶ ሁለት ረክዓ የሰገደ... የሚለውን ሀዲስ ያብራሩልን። ከዚህ ሀዲስ ጋር በተያያዘም፦   ፦ ሱብሂን ሰግዶ እዛው በተቀመጠበት ወንበር አግኝቶ ከመሬት ተነስቶ ወንበሩ ላይ ቢቀመጥ ችግር አለውን? እዛው ቦታ ላይ ከመሆኑ ጋር?   ፦ ዚክር እያሉ ማውራቱስ እንዴት ይታያል?    ፦ ሹሩቅ የሚለው ዘመናዊ ሰዓቶች ላይ የሚያሳየው ጊዜ ፀሐይ የሚወጣበት ነው ወይስ ከፍ የሚለበትን ጊዜ ነው?    ፦ ከሱብሂ ቡሀላ መተኛትስ እንዴት ይታያል? ° 🔻8. ከጎናችን የሚሰግድ ወንድማችንን ለማንቃት በትከሻንና በእግራችን መንካት ሰላታችንን ያበላሸዋል ወይ? ያው እንቅልፍ ስላስቸገራቸው እንዳይወድቁ በመፍራት ነው። ° 🔻9.ተራዊህ ሰላት ከኢማሙ ጋር ጨርሶ መስገድ ያለውን ደረጃ ፈልጌ መስገድ እፈልግ እና ዊትር  ከተሰገደ ቡሀላ የሌሊት ሰላት ይዘጋል የሚለውን ስሰማ ደግሞ ለይልም መስገድ ስለምፈልግ ግራ ይገባኛል በአንድ ለሊት ሁለት ዊትር የለም እና መልእክተኛው በአንድ ሌሊት ከ 11ረከአ በላይ ሰግደው አያውቁም ሲባል ደግሞ ተራዊህም ለይልም መስገድ ይበዛ እና ቢደአ ይሆንብኝ ይሆን እላለሁ። ° 🔻10.ከረመዷን በፊት ዘካ የሚያወጣበት ቀን ሲደርስ በረመዷን አሽረል አዋኺር አወጣለው ብሎ ማዘግየት ይቻላል? ~~ ✍️ከዛዱልመዓድ ግሩፕ 📆እሮብ ዙልቒዕዳህ 4/1444ሂ. # ግንቦት 16/2015 # May 24/2023. ➖➖➖➖➖➖➖ 📕መልሶቹን ከኦዲዮው ያዳምጡ ፤ እርሶ ጋር ብቻ እንዲቀር ካልፈለጉ ለወዳጅ ዘመድም ያስተላልፉ።       🔉  ዳውንሎድ ሊንክ           ⏬⏬⏬                  Size ፡ 5.00mb ብቻ        የድምፁ እርዝመት ፦ 20 ደቂቃ ከ16ሴኮንድ ☎️ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ ፡ +251 90 220 2220 ወይም +966 58 166 4926 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📣ለሌሎች ደርሶች ፣ ሙሐደራዋች ፣ አጠር አጠር ያሉ የነቢዩ - ﷺ - ሓዲሶችን , ፈትዋዎችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦  ° 📣የኡስታዝ አሕመድ አደም ትምህርቶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ ° ✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦
    Показати повністю ...
    1 038
    3

    የዛዱል መዓድ ፈትዋ 218.mp3

    958
    3
    የዛዱል መዓድ ፈትዋ 218.. 👇👇
    952
    0
    📱አዲስ አፕልኬሽን “ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና”📱 ----- 🔻በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦“ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡” (البقرة), 155 ° 🔻አላህ ﷻ ሙእሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቸው በተለያዩ የቁርአንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል። በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ድግምት/ሲህር/አይነናስ እየተበራከተ መጥቷል። ° 🔻የአላህ ነብይﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ውሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ዐይን/ ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ° 🔻ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከበረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀረበ ነው።አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ። ✍ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን 📕አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት 🪀አፑን በሚከተለው ሊንክ ከፕለይስቶር ይጫኑ፦ ------ ለሚፈልጉ ሁሉ ሼር አድርጉላቸው። ____👇👇👇 📣 -------
    Показати повністю ...
    1 121
    11
    የዛሬው የኡሱሉል-ኢማን ደርስ ክፍል 2⃣4⃣በፎቶ 👆👆
    1 228
    0
    👆👆 🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣4⃣📚 📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ 📖የኪታቡ ስም ፦ ኡሱሉል-ኢማን إسم الكتاب ፡ " أصول الإيمان " 📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሱለይማን አት-ተሚሚ (አሏህ ይዘንላቸው) صاحب الكتاب ፡ شيخ محمد بن سليمان التميمي.(رحمه الله) ✅ደርስ ክፍል ፦ 2⃣4⃣ 👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው) أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله) 🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦ ▪️የነቢዩ - ﷺ - ሐቆች 🔻ከ76ኛው - 78ኛው ሐዲስ ማብራሪያ ___ 🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬   ° 📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬ __ ✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed 📆 ዙልቒዕዳህ 3/1444ሂ. # ግንቦት 15/2015. # May 23/2023. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ { من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري [ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71) { من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم [ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893) ° 🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖  📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦   📣በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ ✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ 
    Показати повністю ...
    1 117
    0

    ኡሱሉልኢማን_ክፍል_24_የነብዩ_ﷺ_ሐቆች_የመጨረሻው_ክፍል.mp3

    889
    4
    የእለተ ማክሰኞ የ"ኡሱሉል-ኢማን" የዐቂዳ ደርስ ክፍል 2⃣4⃣👇👇
    923
    0
    ድምፅ ያለው
    መንሀጅ ነክ ጥያቄና መልሶች 58 || ሶሓባ ሆኖ የኸዋሪጅ ቡድኖችን የተቀላቀለ ነበርን? ||በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
    1 013
    0
    👆👆በዩቲዩብ ለማዳመጥ ሊንኩን ይጫኑ ፡ ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሌሎች ቪዲዮዎች እንዲደርሶት Subscribe ማድረግን አይርሱ ፦
    መንሀጅ ነክ ጥያቄና መልሶች 5⃣8⃣ || ሶሓባ ሆኖ የኸዋሪጅ ቡድኖችን የተቀላቀለ ነበርን? || በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
    1 271
    2

    058_ሶሓባ_ሆኖ_ኸዋሪጅን_የተቀላቀለ_ነበር_ወይ.mp3

    1 118
    6
    58.ከሶሓባዎች ውስጥ ኸዋሪጅ ነበር ወይ? .. 👇👇
    990
    0
    📚تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ተይሲሩል ከሪሚ ረህማን ፊተፍሲሪ ከላሚል መናን 🔻الدرس الثالث وأربعون ደርስ ቁጥር 43 📌تفسير سورة القلم ٦ የሱረቱ አል-ሙልክ የቀጠለ ማብራሪያ 🎙المدرس:-أستاذ أبويحيى عبدالواسع شيخ نصرو 🔊አቅራቢ:- ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

    تفسير السورة القلم ٢.m4a

    1 118
    4
    📚تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ተይሲሩል ከሪሚ ረህማን ፊተፍሲሪ ከላሚል መናን 🔻الدرس الثاني وأربعون ደርስ ቁጥር 42 📌تفسير سورة القلم ٥ የሱረቱ አል-ሙልክ የቀጠለ ማብራሪያ 🎙المدرس:-أستاذ أبويحيى عبدالواسع شيخ نصرو 🔊አቅራቢ:- ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

    تفسير السورة القلم.m4a

    1 082
    3
    #በመስጂዶች_ፍርስራሽ_የምትገነባዋ_ከተማ_ሸገር ! ! !
    1 209
    4
    ▪️ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ 🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ] (ሙስሊም ዘግቦታል). ____ اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد. ___ 📣

    file

    1 559
    10
    የዛሬው የ"ዑምደቱል-አሕካም" ደርስ ክፍል 8⃣1⃣ በፎቶ 👆👆
    1 582
    0
    👆👆 🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣3⃣ 📕የእለተ ሐሙስ የሐዲስ አሕካም ደርስ 📖የኪታቡ ስም ፦ ዑምደቱል-አሕካም إسم الكتاب ፡ " عمدة الأحكام من كلام خير الأنام " 📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ተቅዩዲን አቢሙሐመድ ዐብዱል-ገኒይ አልመቅደሲይ (አሏህ ይዘንላቸው) صاحب الكتاب ፡ تقي الدين أبي محمد عبد الغني المقدسي.(رحمه الله) ✅ደርስ ክፍል ፦ 8⃣1⃣ 👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው) أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله) 🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው 🔻ኪታቡል-ቂሷስ 346ኛው - 352ኛው ሐዲስ ማብራሪያ ____ 🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬   • 📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬ __ ✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed 📆 ሸዋል 28/1444ሂ. # ግንቦት 10/2015. # May 18/2023. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ { من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري [ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71) { من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم [ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893) ° 🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖  📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦   📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ ✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ 
    Показати повністю ...
    🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮
    1 461
    0

    ዑምደቱል_አሕካም_ክፍል_81_ኪታቡልቂሷስ_የመጨረሻ_ክፍል.mp3

    1 057
    4
    Останнє оновлення: 11.07.23
    Політика конфіденційності Telemetrio