The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

статистика аудиторії 90 ደቂቃ ስፖርት™

90 ደቂቃ ስፖርት! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች ______________ ለማስታወቂያ 👉  @TammeJr   @Matiwosalaye  2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት 
Показати весь опис
219 707+416
~8 918
~148
4.45%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
4 330місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
21місце
із 396
У категорії
93місце
із 1 121

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ቀኑን ሙሉ እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ ስለቆያችሁ እናመሰግናለን 🙏 በሰላም እደሩ የነገሰው ይበለን ነገ በአዲስ መረጃዎች ይዘንላችሁ እንመጣለን🙏 የተቆጠሩ ጎሎች እና የጨዋታ ሙሉ ሃይላይቶች ለመመልከት👇👇
1
0
በጀርመን ቦንስሊጋ ድንቅ ያለመሸነፍ ጉዞ ውስጥ ያሉት ባየርን ሊቨርኩሰን የቦንደስሊገውን ማንጫ ለማሳካት ቀሪ 9 ጨዋታዎች ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ።
122
0
ሊዮኔል ሜሲ በዛሬው ምሽት ጨዋታ እንደማይሰለፍ ተረጋግጧል።
2 118
2
ሰበር ብራሂም ዲያዝ ከስፔን ይልቅ ለሞሮኮ መጫወት መርጧል ! [Marca ]
514
1
VJ7 × CR7 🐐×🌞
1 078
0
ኦቦሚያንግ በማርሴ 36 ተጫወተ 30 ጎል አስተዋፅኦ !❤ Passionate 🙌
1
0
በአውሮፓ ካሉ ሊጎች ውስጥ ብቸኛው ያልተሸነፈ ቡድን ባየር ሌቨርኩሰን 👏
1
0
25ተኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታ:-            ⏰ ተጠናቀቀ ባየር ሊቨርኩሰን 2-0 ወልቭስበርግ
1
0
የባየርን ሊቨርኩሰን ጎል ይመልከቱ👇👇
602
0
የዣቢ አሎንሶ ባየርን ሊቨርኩሰን ዎልቭስበርግን 1-0 በሆነ ውጤት እየመሩ ይገኛሉ ጨዋታው ወደ 82 ደቂቃ ላይ ደርሰዋል።
1
0
🏆 x6 ፕሪምየር ሊግ 🏆 x1 First Division 🏆 x2 Second Division 🏆 x8 ኤፌ ካፕ 🏆 x5 ሊግ ካፕ 🏆 x2 ቻምፒዮንስ ሊግ 🏆 x2 ዩሮፓ ሊግ 🏆 x2 Cup Winners Cup 🏆 x2 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ 🏆 x1 የአለም ክለቦች ዋንጫ የ ለንደን ክለብ ሆኖ ብቸኛው የ አውሮፓ መድረኮች ዋንጫ ያለው ክለብ Happy Birthday to Chelsea !💙 ምንም ክለቡ በሚመጥነው ደረጃ ላይ ባይሆንም ዛሬ 119 አመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል።
1
0
የባየርን ሊቨርኩሰን ተጭዋች አሌክስ ግሪማልዶ ⚽️ 12 ጎሎች 🅰️ 11 አሲስቶች
2
0
ቹአሜኒ እና ሩዲገር ከ አርዳ ጉለር ጋር ደስታቸውን ሲገልፁ። 😂🤍🤍
4
0
"እኛን ጨምሮ ሌሎች ክለቦች አንድን ጨዋታ እየተመሩ አቻ ለማድረግ 99 ደቂቃ ያስፈልጋቸዋል ፣ አርሰናል ግን 3 ጎል አግብቶ ጨዋታውን ለመግደል የሚያስፈልገው 25 ደቂቃ ብቻ ነው።" ፔፕ ጋርዲዮላ 🗣️; እሁድ ምሽት ማንችስተር ሲቲ ከ አርሰናል በ ኢትሀድ 🍿
1
0
የማንቺስተር ሲቲ ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከጨዋታው በኀላ ስለ ሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ተከታዩን ብሏል: " የርገን ክሎፕ በጣም የተለየ አሰልጣኝ ነው እኔ እና እሱ የምናደርጋቸው  ከፍተኛ ጨዋታዎች ላይ በቅርቡ እንደሚመለስ እጠብቃለሁ።" ሲል ተናግሯል።
2
0
ሪያል ማድሪድ በዚህ የውድድር ዘመን 40ኛ ጨዋታውን ከ ሴልታቪጎ ጋር ማድረግ ችሏል። ፌዴሪኮ ቫልቬርዴ ደግሞ በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ ተሰልፎ ተጫውቷል። 🦅🇺🇾
1
0
ሪያል ማድሪድ በ 69 ነጥቦች የ ላሊጋውን መሪነቱን አጠናክሯል። 🤍💪🏽
1
0
ሲቲ ከ ሊቨርፑል እና ከ አርሰናል ያለው የነጥብ ልዩነት አንድ ብቻ ነው !! 🍿
1
0
ቱርካዊው የ ሪያል ማድሪድ ተስፈኛ ተጫዋች አርዳ ጉለር ዛሬ በ ሪያል ማድሪድ ማሊያ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል። More to come. 🇹🇷🤍
1
0
የአርዳ ጎለርን ጎል ይመልከቱ 👇
1
0
ዋታሩ ኢንዶ የ ሊቨርፑል የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል !
1
0
ከ2021/22 የላሊጋ የውድድር አመት ጀምሮ ከቪኒ ጁኒየር በላይ ብዙ ጎሎች ላይ ተሳትፎ ማድረግ የቻለ አንድም የ ላሊጋ ተጫዋች የለም! ⚽️61 ጎሎች 👟41 አሲስቶች 🇧🇷🕺🏽
1
0
ብራዚላዊው የሪያል ማድሪድ ተጭዋች ቪኒ ጁኒየር የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል።
1
0
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ 28ኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ   ሪያል ማድሪድ 3-0 ሴልታ ቪጎ 21' (Og) 79' 90+'
909
0
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ 28ኛ ሳምንት ጨዋታ                 ⏰ ተጠናቀቀ    ሪያል ማድሪድ 4-0 ሴልታ ቪጎ 21' (OG) 80' (OG) 88' 90+4'      
1
0
ጨዋታው ተጠናቀቀቀ
1
0
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልል ሪያል ማድሪድ አርዳ ጉለር አስቆጠረረረረ 😍😍 ሪያል ማድሪድ 3-0 ሴልታቪጎ
3
0
ማድሪድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
1
0
ጎልልልልልልልልልልልልልልልል
1 809
0
• መድፈኞቹ  ሊጉን መምራት ጀምረዋል • በዛሬው በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአንፊልድ ሊቨርፑል ከ ማንቺስተር ሲቲ ጨዋታቸውን አድርገዋል። • በዛሬው ጨዋታ ሊቨርፑል እና ማንቺስተር ሲቲ  1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። • የማሸነፊያ ግቦችን ማስቆጠር የቻሉት የማንቺስተር ሲቲ ተጭዋች ጆን ስቶንስ እና የሊቨርፑሉ ተጭዋች አሌክሲስ ማክ አሊስተር በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ችለዋል። • ሁለቱም ቡድኖች ተጨማሪ ግቦችን ሳያስቆጥሩ ያጠናቀቁ ሲሆን አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ አናት ላይ ተቀምጠው እየመሩ ይገኛሉ።
904
0
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio