The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

статистика аудиторії ሪፖርተር ET

🔖 ይህ የሪፖርተር ETHIOPIA የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ => በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! 
Показати весь опис
25 450-23
~6 046
~4
19.86%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
29 738місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
224місце
із 396
У категорії
1 941місце
із 3 169

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
💠TON መግዛት ይፈልጋሉ? 💠ለ Transaction fee 💠ለ donetion 💠ከ 0.1 ጀምሮ እስከ የሚፍልጉት መጠን ድረስ መሸመት ይችላሉ ✔️0.1 TON = 130  ETB ✔️0.2 TON = 250 ETB ✔️0.5 TON = 500 ETB 👍1 TON    = 1000 ETB 💧Notcoin መሸጥ የምትፈልጉም ካላችሁ አናግሩኝ ። ✅ Dm To Purchase ✅ 🚨ለሁላችሁም ጥንቃቄ :- በ Online ብዙ Fake እና Scammers ስላሉ እባካችሁ ተጠንቀቁ ።
957
1
💠TON መግዛት ይፈልጋሉ? 💠ለ Transaction fee 💠ለ donetion 💠ከ 0.1 ጀምሮ እስከ የሚፍልጉት መጠን ድረስ መሸመት ይችላሉ ✅0.1 TON = 130  ETB ✅0.2 TON = 250 ETB ✅0.5 TON = 500 ETB ✅1 TON    = 1000 ETB 🤑Notcoin መሸጥ የምትፈልጉም ካላችሁ አናግሩኝ ። Dm To Purchase
1
0
.
826
0
‼️ለህዝብ የተደበቁ በአማራና ሌሎች ክልሎች ላይ እየተፈጠሩ ያሉ ነገሮች የሚጋለጡበት እውነታወች ፊት ለፊት  የሚወጡበት ቻናል ልጠቁማቹ እናተ ዝም ብላቹ join የሚለውን ተጫኑ ትገረማላቹ👇
826
1
የፍቅር እስከመቃብር ፊልም በፍርድ ቤት እግድ ወጣበት። ወደ ፊልም ተቀይሮ በኢቢሲ እየታየ የነበረው የክቡር ዶክተር ሐዲስ አለማየሁ «ፍቅር እስከ መቃብር» ልብወለድ እንዳይታይ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ መስጠቱ ተሰምቷል። "የቀረበው ክርክር ተመርምሮ ውሳኔ ለመስጠት እስከተያዘው ተጠሮ ማለትም እስከ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ወይም ከወዲሁ ትእዛዙ መነሳቱ እስከሚገልጽ ድረስ ወደ ፊልም የተቀየረው ተጠቃሹ የድርሰት ስራ በማናቸውም መንገድ ለህዝብ እይታ እንዳይቀርብ እንዳይሰራጭ በፍ/ብ/ስ/ስ/ህግ/ ቁጥር 154 መሰረት ታግዷል።" ያሳገዱትም የደራሲው ቤተሰቦች ናቸው ተብሏል።
2 535
4
<<የደንበኞችን የመክፈል አቅም ታሳቢ ያደረገ መጠነኛ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ይኖረናል>>ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚኖር ፍንጭ ሰጡ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ይፋ አደረጉበት መግለጫ ላይ ከታሪፍማሻሻ ጋር ተያይዞ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። “ዋጋ ሳታስተካክሉ እናንተስ መቀጠል ትችላላችሁ ወይ ለሚለው ጥያቄ፤ ተገቢ እና ትክክለኛ ነው” ያሉት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ፤ “ዘለን ታሪፉን ያለስተካከለው የደንበኞቻችንን እንዲሁም በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ እንዲረጋጋ እና ጤናማ እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው” ብለዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬህወት ታምሩ በመግለጫቸው ላይ “በጣም በተጠና መልኩ የደንበኞችን የመክፈል አቅም ታሳቢ ያደረገ መጠነኛ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ይኖረናል፤ ነገር ግን በሁሉም ደንበኞች ላይ ተፈጻሚ አይደረግም” ብለዋል።
Показати повністю ...
3 404
4
ሠራዊት በ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች ላይ የሚፈጽመው አፈና ተባብሶ ቀጥሏል‼️ የኤርትራ ሠራዊት በትግራይ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ አፈና መፈጸሙን አባብሶ ቀጥሏል ሲሉ የተጎጂ ቤተሰቦች አስታወቁ።               "የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ ለአፈናና ለከፋ የጸጥታ ስጋት ተጋለጠናል” ሲሉ በወረዳዋ የሚገኙ የተለያዩ ቀበሌ ነዋሪዎች መናገራቸውን ከትግራይ ቴሌቪዥን የተገኘው መረጃ ያሳያል። “የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ ባለመደረጉ፣ የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ፣ በርካታ የክልሉ አከባቢዎች በወራሪዎች እጅ የሚገኝ መሆኑ ለአፈናና ለጸጥታ ስጋት ተጋልጠናል” ሲሉ በጉሎ መቅዳ ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ጣቢያ ነዋሪዎች ተናግረዋል ብሏል ዘገባው። ተጎጂዎቹ ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙ እና የትግራይን ግዛታዊ አንድነት እንዲመልስ መጠየቃቸውንም ተገልጿል። “የኤርትራ ሠራዊት ተቆጣጥሯቸው ከሚገኙ የጉሎመካዳ ወረዳ ጣቢያዎች ውስጥ ነዋሪዎችን በየጊዜው እያፈና እየወሰደ ይገኛል” ሲሉ የጉሎ መቅዳ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ነብዩ ስዩም መግለጻቸውንም ዘገባው አካቷል።
Показати повністю ...
3 074
1
ፕሬዝዳንት ፑቲን በዚህ አመት 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ድሮን እንዲመረት አዘዙ‼️ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ባለ የሰው አልባ አውሮፕላን አልያም የድሮን ማምረቻ ማዕከልን ጎብኝተዋል። ፕሬዝዳንቱ በዚህ ጊዜ እንዳሉት ሩሲያ የድሮን ምርቶችን ባለፈው ዓመት ከነበረው 10 እጥፍ እንዲጨምር ትዕዛዝ አስተላልፈዋል ተብሏል። የሩሲያ ጦር ባሳለፍነው ዓመት 140 ሺህ አዲስ ድሮኖችን የታጠቀ ሲሆን ህ ቁጥር በዚህ ዓመት ወደ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን እንዲያድግ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። እነዚህ ድሮኖች በዚህ አመት ለራሺያ ጦር ገቢ ይቀርባሉ ብለዋል።
3 152
1
#AD ⭐️TELEGRAM STAR 🚀TON COIN ⭐️TELEGRAM PREMIUM ✅መግዛት ምትፈልጉ እኔ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ በፍጥነት አደርስላቹአለው 💻ለመግዛት Dm:
1 429
0
ሰበር‼️ አርቲስት አዜብ ወርቁ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች! ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ አርቲስቷ በ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደምትገኝ የፖሊስ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል። ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘን እንመጣለን። አርቲስቷ ሰሞኑን "ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት!" የሚል ጽሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ መነጋገሪያ ሆኖ እንደነበርና በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም። ምንጭ ዘሀበሻ
3 754
4
ያዘዝኩት ገብቶልኛል 👌👌 ቶሎ ጀምሩ ለካርድ ይሆናችኋል! ▶️1ሰው = 5 ብር ▶️4 ሰው = 20 ብር minimum withdraw ▶️20ብር Withdraw ▶️ በቴሌብር (የተረጋገጠ) Start➡️ ከዛ ሁለቱን ቻናል ከዛ የሚመጣው Image ላይ ያለውን መጻፍ አለቀ። ብዙ ቀን አይቆይም ቶሎ ስሩት! Viral አልወጣም ፍጠኑ⚡️⚡️
1 545
0
በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን የፋኖ ሀይሎች አምስት ወረዳዎችን መያዛቸውን ተከትሎ ፖሊሶች፣ ሚሊሻዎችና የወረዳና ቀበሌ አመራሮች ወረዳዎቹን ለቀው ከዞኑ ዋና መቀመጫ ደብረታቦር መግባታቸውን ዋዜማ ሬዲዮ ዘግባለች። የፋኖ ሀይሎች ከጳጉሜ መጨረሻ ጀምሮ ባሉት ቀናት በተቆጣጠሯቸው ታች ጋይንት፣ እስቴ፣ አንዳቤት፣ መካነእየሱስ፣ ስማዳ እና ስዴ ሙጃ ወረዳዎች፣ የራሳቸውን አስተዳደራዊ መዋቅሮች የመዘርጋትና ግብር የመሰብሰብ ሙከራ እያደረጉ እንደኾነም በዘገባው ተካቷል።
4 108
13
‼️ለህዝብ የተደበቁ በሌሎች ክልሎች ላይ እየተፈጠሩ ያሉ ነገሮች የሚጋለጡበት እውነታወች ፊት ለፊት  የሚወጡበት ቻናል ልጠቁማቹ እናተ ዝም ብላቹ join የሚለውን ተጫኑ ትገረማላቹ👇
1 054
0
የማስታወቂያ ሰዓት⏳ ከስር ያለው ሊንክ እኛን አይወክልም!
976
0
https://t.me/bookshelf566
የመፅሀፍት መደብር-BOOK SHELF
ማየት ማመን ነው ይህ ከ1300 በላይ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ አዘጋጅተን የምንለቅበት ቻናላችን ነው። የእርስዎን መምጣት እየተጠባበቅን ስንገኝ ከእርስዎ ሚጠበቀው JOIN ያድርጉና የሚፈልጉትን መፅሐፍ ያለምንም ክፍያ,በነፃ አውርደው መኮምኮም እና እራስዎን መለወጥ ነው።መልካም ንባብ
793
0
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ500 በላይ ውጤት ላመጡ 200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ500 በላይ ውጤት ላመጡ 200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ መሆኑን ተከትሎ በራሱ የቅበላ ሥርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝኀነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ገልጿል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያዝመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከመኝታና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡ ይህም ዩኒቨርሲቲው ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለውን ቁርጠኝነት እንደሚያሳይ ነው የገለጸው፡፡ ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ✅ 📢🔴 📢🔴
Показати повністю ...
4 369
11
""ወልዲያ"‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ ከተማ የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑ ተነገረ <<ወረርሽኙ በፍጥነት በመዛመቱ 85 ሰዎች ታመው በሦስት ጤና ተቋማት ሕክምና እየተደረገላቸው ሲሆን ከታማሚዎቹ መካከል 11 ያህሉ በፅኑ መታከሚያ ከፍተኛ ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።እስከ ትናንት ማክሰኞ መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የአንድ ሰው ሕይወት አልፏል። የኮሌራ በሸታው ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም. በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ክፍለ ከተማ አድማስ ባሻገር ተክለ ሃይማኖት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው የተከሰተው። በሚመለከተው አካል ርብርብ ካልተደረገ ውጤቱ ጥሩ አይሆንም፡፡>> የወልዲያ ከተማ ጤና መምርያ ሜዲካል ኦፊሰር ሲስተር ዘሬ በቀለ ተናግረዋል። ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ✅ 📢🔴 📢🔴
Показати повністю ...
4 116
4
ሽያጩ ተጀምሯል! የ1 💎 TON የመሸጫ ዋጋ✅ ▶️5 $ [ USDT ] ▶️585 ብር በመጀመሪያ መግዛት ምትፈልጉትየ የ TON💎 መጠን በግልፅ ያስቀምጡልን....ዋጋውን አባዝተን ስንነግራችሁ አትከራከሩን! ዋጋችን Fixed ነው ምንም የሚቀንስ ነገር ስለሌለው በዋጋው ከተስማማችሁ ብቻ ያናግሩን✅ ለመግዛት ➡️ ማሳሰቢያ🔴 አንድ ሰው ከ 5 TON በላይ መግዛት አይችልም!
151
1
10 ደቂቃ ብቻ... ሰአቱ ሲደርስ ሙሉ የመግዣ አማራጮችን እናሳውቃለን!
303
0
አዘጋጆቹ የሪፖርተር ET ቻናል አስተዳዳሪዎች ናቸው! መወያያ ግሩፓችን ተከፍቷል👇
567
0
አዘጋጆቹ የሪፖርተር ET ቻናል አስተዳዳሪዎች ናቸው! መወያያ ግሩፓችን ተከፍቷል👇
1
0
አዘጋጆቹ የሪፖርተር ET ቻናል አስተዳዳሪዎች ናቸው💝
845
0
ቤተሰብ..! ዛሬ አመሻሹን 12:00 ሰአት ሲል በትልቅ ቅናሽ TON💎 ለገበያ ልናቀርብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል! ለዚህም 25 TON🤑 ተዘጋጅቷል 🎁🎁 የ 1 TON ዋጋ P2P MARKET አሁናዊ ዋጋ!🔺 ▶️ከ 5.79$ [USDT] በላይ ▶️ከ 757 ብር በላይ በእኛ በኩል 12:00 ሲል የ1💎 TON የመሸጫ ዋጋ✅❤️ ▶️5 $ [ USDT ] ▶️585 ብር 12:00 ሲል መሸጥ እንጀምራለን🙏🙏
925
0
ተሰደዱ‼️ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ እና በቃል አላምረው ሃገር ጥለው መሰደዳቸው ተሰምቷል።ሁለቱም ጋዜጠኞች ከአማራ ክልል ግጭት ጋር በተገናኘ ለ10 ወራት ታስረው መፈታታቸው ይታወሳል።
4 510
4
ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ እና በቃል አላምረው ሃገር ጥለው መሰደዳቸው ተሰምቷል።ሁለቱም ጋዜጠኞች ከአማራ ክልል ግጭት ጋር በተገናኘ ለ10 ወራት ታስረው መፈታታቸው ይታወሳል። =================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
69
0
ጎንደር‼️ በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ትናንት በነበረው የተኩስ ልውውጥ ዛሬ ላይ የሰዎች እንቅስቃሴ ተጀምሯል፣ባንኮች አልተከፈቱም ብለዋል ትራንስፖርትን በተመለከተ ሙሉ ለሙሉ ባይባልም የባጃጅ እንቅስቃሴ አለ ብለዋል።
4 269
1
መንገድ መዝጋት   ህዝብን ለመከራና ለስቃይ የሚዳርግ ተቀባይነት የሌለዉ ተግባር ነዉ ሲሉ የመንዝ እና አካባቢዉ ነዋሪዎች ገለፁ አዲስአበባን ከመንዝ የሚያገናኘዉ ዋና መስመር ከተቆረጠ አምስት ቀን እንደሆነ የገለፁት ነዋሪዎች ህዝቡ በከፍተኛ ስቃይ እና እንግልት ዉስጥ መሆኑን አስረድተዋል ፡፡ እንደሚታወሰው በአልን አስመልክቶ ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ወደ መንዝ እና ሸዋ የተለያዩ ቦታዎች ተወላጆች መግባታቸዉ የሚታዉስ ሲሆን አስቸኮይ የስራ ፍቃድ ያላቸዉ ዉስብስብ የጤና ክትትል ያላቸዉ እና ለህዝቡ መሰረታዊ ፍጆታ የሚያመላልሱ ተሽከርካሪዎች ባሉበት መንገድ መዘጋቱ ህዝብን እያማረረ  መሆኑ ይነሳል ፡፡ ( SNN)
4 155
0
ግብጽ ህወሓት እና ኤርትራን ማደራደር እንደምትፈልግ ማስታወቋ ተነገረ ካይሮ ፍላጎቷን የገለጸችው ባለስልጣናቷ ከሰሞኑ በአስመራ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለዘናሽናል ገልጸዋል። የግብጽ የስለላ ተቋም ሃላፊ ጀነራል ጀማል አባስ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ባድር አብደላቲ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ባለፈው ቅዳሜ ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል። በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት የወታደራዊ ትብብር ስምምነት ላይ በሚደርሱባቸው ጉዳዮች ላይ ንግግር ማድረጋቸው የተነገረ ሲሆን፥ የቀይ ባህር ደህንነትን ማስጠበቅ ላይም መክረዋል ተብሏል።
4 245
5
BINANCE 💰 Binance የራሱን Mine app Launch አድርጎዋል! ባይናንስ ቬሪፋይ የተደረገው የቴሌግራም ቻናላቸው ላይ ነው ቦቱን የለቀቁት ✅ ላልጀመራችሁ ➡️ ለመጀመር👇
4 221
5
ልዩ የቴሌግራም ቻናል ጥቆማ‼️👇 መረጃ ለማድረስ እንዲሁም ለመከታተል ቴሌራም ተመራጭ እየሆነ ነው‼️ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያልተሰሙ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው join በማድረግ ተከታተሉ። ብዙ አዳዲስ መረጃዎችን ታገኛላችሁ እንዲሁም ማስታወቂያ ብሰሩ እጅግ አዋጪ ነው። ቻናሉን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇
372
0
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio